Ethiopia - በመጨረሻም እስክንድር ተነፈሰ  (ኃላቀሮች ናችሁ…!)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 746

  • @Ninetube369
    @Ninetube369 Před měsícem +41

    ጌታ እየሱስ ሆይ በቶሎ ና 🙏😭
    እኛ መሮናል

    • @user-qd7of3yt1j
      @user-qd7of3yt1j Před měsícem

      ኬት ነው የሚመጣው እየሱስ ምድረ ቅራቅቦ

    • @Ninetube369
      @Ninetube369 Před měsícem +1

      @@user-qd7of3yt1j አውቄሀለው መናፍቁ አብይ አህመድ ነክ 🤨

    • @Ethopialazalzalmtnur
      @Ethopialazalzalmtnur Před měsícem

      ምን እዘሸል😂😂😂😂ቶሎ ሙመጠው

    • @Pnice-uy3uw
      @Pnice-uy3uw Před měsícem

      ቶሎ ናላት ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁

    • @Madina2023Ali
      @Madina2023Ali Před měsícem

      ይመጣል ሚጡ😂

  • @madinam4674
    @madinam4674 Před měsícem +63

    ለኛ ለአማራ አማራያውቃን ለኛ የሚጠቅመው አማራየሆነው ፋኖ ዜሜከጎጃም ፋኖ ምሬዋ ከወሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዲል ለፋኖ ዲል ለፋኖ

    • @abdulmenanmohammed4391
      @abdulmenanmohammed4391 Před měsícem +9

      መዲና ዲል ነዉ የምፈልጊዉ እኛ የምፈልገዉ ሰላም ነዉ እባካቹ ሰከን በሉ

    • @hko-ge5og
      @hko-ge5og Před měsícem

      ጎጠኛ አያስብልም ወሎና ሸዋ ያሉትስ ደማቸውን የማፈሱት ዘመነንና ምሬን ለማንገስነው?​@@abdulmenanmohammed4391

    • @hawi5630
      @hawi5630 Před měsícem

      ሰለችቶናል ወላሂ ሰላም ነዉ የምንፈልገዉ በተለይ እኛ አካባቢ ሁሌም ይዋጉበታል በጣም ከባድ ነዉ አላህ ሰላም ያምጣልን😢​@@abdulmenanmohammed4391

    • @Lucy70968
      @Lucy70968 Před měsícem +1

      Yihe gematam guragye Kesu yebelete ignirant yelem

    • @namisabla7039
      @namisabla7039 Před měsícem

      Menderey atwen man esknder poltica gobz new zemem endezaw wede ande endmtu new maderg yalbn hultum estat new yeyazut

  • @millionabera2506
    @millionabera2506 Před měsícem +24

    በአሁን ሰአት ፍኩኩር ያስፈልጋል ያሳዝናል

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před měsícem +1

      ሲጀመርም እላማቸው ስልጣን ስለሆነ እይግረምህ👹🔨

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Před měsícem

      እሥክንድር የገባበት ድርጅት ከማፋረሥ ውጭ የለም አይተነዋል መኢአድን የመሠለ ድርጅት አፈረሠ,ተከታይ የለውም

    • @tesfa20052
      @tesfa20052 Před měsícem

      ይብላኝ TDF ተጋሩ አንድነታችን ያስቀናል....ትግራዋይ መሆኔን ኮራሁኝ እዛው ህዝባቸው ያስጨርስታል በአንድነታችን ነው ያውም ፋኖ ተጨምሮበት በ8 ወራት አብይ ወደ ወገኔ መጣሁኝ ያሰኘው.................እማይረቡ

  • @user-nx6lq2ju8p
    @user-nx6lq2ju8p Před měsícem +22

    ለአማራ ህዝብ ነዉ እምንዋጋዉ አላሉም ነበር ድሮም የሥልጣን ጥማት ነበር መቸ አጣነዉ አሏህ ለሚስኪኑ ህዝብ ይድረስለት ምድረ የሁዳ

    • @savefp12fp
      @savefp12fp Před měsícem

      ትክክክል

    • @tesfa20052
      @tesfa20052 Před měsícem

      ይብላኝ TDF ተጋሩ አንድነታችን ያስቀናል....ትግራዋይ መሆኔን ኮራሁኝ እዛው ህዝባቸው ያስጨርስታል በአንድነታችን ነው ያውም ፋኖ ተጨምሮበት በ8 ወራት አብይ ወደ ወገኔ መጣሁኝ ያሰኘው.................እማይረቡ

    • @AnwarAnwarhassen-id4nu
      @AnwarAnwarhassen-id4nu Před měsícem

      ​@@tesfa20052ተሪናፋ

  • @SalamAhmed-ns3jz
    @SalamAhmed-ns3jz Před měsícem +7

    እስክንድርን የሚደግፉት አሥአበቤ ወችናቸው
    እስክንድር ካማራህዝብትግል ካልወጣ ያማራህዝብ መቸምአድአይሆንምይከመዥገር

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz Před měsícem +41

    በጣም ያሳዝናል በጣም ብረሀኑ ነጋን ሊሆኑ ትንሽ ነው የቀራቸው አሳፋሪ ናቸው በጣም ለአማራ ህዝብ ነው የምንዋጋው እያሉን አልነበረ ከብልፅግና በላይ የአማራን ህዝብ ትልቅ ጠባሳ ጥላቹ እዳታልፉ ብትጠነቁ ይሻላችኋል ፈጣሪን

    • @adisalemyeshewalji4663
      @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +4

      ይሄ እስክድር የሚባል ነው ግራ ያጋባው ከሁሉምፋኖ አመራሮች ያፍነገጠ ነው ሀሳቡ

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Před měsícem +7

      @@adisalemyeshewalji4663 አፈንግጥ አይደለም ሸዋ አሰግድ እና መከታውን እንደከፋፈሉ እስክንድር እና ዘመነን እየከፋፈሉነው የ አብይ ዳይፐሮች ንቁ የ አማራ ልጆች

    • @chalaalemu6710
      @chalaalemu6710 Před měsícem +5

      ለካ ለራሳቸው ስልጣን ነበር የሚታገሉት ብለን እንድንጠይቅ አድርገውናል

    • @user-mc2ml1vi5n
      @user-mc2ml1vi5n Před měsícem +3

      ሁለቱም ታጋዮች ከልባቸው ለአማራ ህልውና የሚታገሉ ከሆነ ሁለቱም ሊይስፈልጉን ስለሚችሉ በሰከነ መንፈስ እንዲግባቡ መጣር ያስፈልጋል! መገሰፅ መምከር መቆጣት እንጅ ያለፈ ታሪካቸውን በመዘርዘር ስንት ንፁህ ወገኖቻችን የተሰውለትን የህልውና ትግል ለውጤት ካለማብቃቱ በተጨማሪ አማራን እንደ ህዝብ በአስከፊ ሁኔታ ይጎዳል:: ሁለቱን ግለሰቦች መቆጣት መምከር ካስፈለገም ከነሱ የማያንሱ መምራት የሚችሉ ስላሉ እነሱን ማምጣት ሊያስፍልግ ይችላል!!!

    • @user-dm4on2xx4y
      @user-dm4on2xx4y Před měsícem

      All these comments coming from PP media army

  • @GdgDh-tt2yg
    @GdgDh-tt2yg Před měsícem +4

    ነገሮችን በማሥተዋል እንፍታ ከዚህ የበለጠ ብዙ ዋጋ እዳያሥከፍለን በሥሜት አንመራ ሥድብም ፈፅሞ አያሥፈልግም ወገኔ እናሥታውል👈🤲👁😭

  • @addisuwudneh
    @addisuwudneh Před měsícem +1

    እኛ ነፃ የሚያወጣን እንጅ ስልጣን የሚፈልግ አንሻም

  • @realeagent
    @realeagent Před měsícem +4

    የአማራ የሆነውና ያልሆነው የተለየበት ወቅት አቱን ነው የአማራ ዲያስፖራና ሃብታሙ አያሌው የሰሩት ሴራ ነው

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed Před měsícem +3

    አይ የአማራ ህዝብ መቼ ይሆን ፈተናው የሚያቆመው ያሳዝናል 😢😢

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před měsícem +22

    ትክክል ነው እስክንድር የገባበት ሁሉ ተበትነዋል ፋኖውች ትክክል ናቸው

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před měsícem +1

    አማራፋኖጀግኖችበርቱ❤❤❤❤ከጊዲእ
    ዳቲሸወዱ❤❤❤እሲኪዲሪካጂነዉ😮😮

  • @Virtues162
    @Virtues162 Před měsícem +16

    እስክንድር ገለል ቢል የተሻለ ነው ___ የጽናት ችሎታ አለው ግን ደፋር አይደልም ብልህም አይደለም (በቀላሉ መታለል የሚችል የዋህ ሰው ነው) !! ስለዚህ እባክህ እስክንድር ገለል በል !!

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w Před měsícem +2

    እኔ በግሌ እስክንድርም ዘመነም ቢሆኑ ችግር የለብኝም ግን ጥያቄዉ ለአማራ ሕዝብ ችግር ቀራፊ መሪ ማን ይሁን የሚለዉ መስፈርት ነዉ ስለዚሕ መስፈርቱን የሚያሟላ የነጻነት ታጋይ ፋኖ መሆን ይችላል ምርጫ የሚባል ነገር ከባድ ነዉ

  • @neza6422
    @neza6422 Před 24 dny +1

    አሰኬ አረፋ ዋዋዋዋዋ ዘሜ ዘሜሜሜ ዘሜዋዋዋዋ

  • @berhanu1631
    @berhanu1631 Před měsícem +12

    እስክንድር ለአዲስ አበባም የሚጠቅም አይደለም። ከአማራ የፋኖ ትግል መውጣት አለበት።

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 Před měsícem +10

    መነታረኩን ትታችሁ ሁሉም በሙያው ማገልገል ቢሞክር መልካም ነው።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před měsícem +1

      ሙያቸውማ እርሻና እረኝነት ነበር። ለዚያውም በልምድ ብቻ።

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 Před měsícem +13

    ዘሜ የትግሉ መስራች 💪💪💪🔥🔥🔥✊✊

  • @TadesseDesalegn-y3q
    @TadesseDesalegn-y3q Před měsícem +13

    እስክድር ስልጣን ፈልጎጅ ለአማራ ሞት ተፀፅቶ አይደለም እኛደሞ ነፃነታችንን ነው የምንፈልገው ድል ለእውነተኛው ፋኖ💪💪💪💪💪

  • @Manyazwal
    @Manyazwal Před měsícem +45

    ሁሉም ለአማራ ህዝብ ጥቅም ሳይሆን የስልጣን ወልፋቸውን ለማርካት ስለሆነ መቼም አይስማሙም

    • @bt.437
      @bt.437 Před měsícem

      Exactly, it speaks volumes that they don't want to negotiate.

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před měsícem +3

      እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት፣ እስከመቼ የዋሁ የአማራ ህዝብ እንዲህ ይካዳል ለምን??????

    • @AjebuAsamen
      @AjebuAsamen Před měsícem

      እረባክህ ሲያምርህ ይቅር፣ ወረኛ

    • @user-dp8cz9wc8d
      @user-dp8cz9wc8d Před měsícem

      እስክድር አፍልግም ብዙ ዋጋ የከፍሉ መሪወች አሉ

    • @savefp12fp
      @savefp12fp Před měsícem

      ትክክክክ

  • @user-bt8zf2ig1v
    @user-bt8zf2ig1v Před měsícem +1

    ነበልባሉ 💪ዘሜ ነው ለማንም ባዳ
    የማይልመጠመጥ ስለዚ ለባዳ ቦታየለንም

  • @mussamekonnen3823
    @mussamekonnen3823 Před měsícem +25

    ከእክንድር የበለጠ ኻላ ቀር የለም ።

    • @Abiygedaynew
      @Abiygedaynew Před měsícem +1

      በምን ምክንያ ጎጠኞች ከሸዋ ስለሆነነዉ ምድረ ገበሬ እየተነሳ እስክንድርላይ ያቀረሻል

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 Před měsícem +5

    As we discussed before FANO must form the central committee immediately and among the committee member they will choose the leaders of different branch like political intelligence etc

  • @gashuamare3316
    @gashuamare3316 Před měsícem

    ታላቁ እስክንድር የሚዲያ አርበኛ አደለም እውነተኛ ፋኖ ነው።
    ታላቁ እስክንድር ❤

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj Před měsícem +13

    ወዳጄ ይህ ቀደም ሲል የተጠበቀ ነገር ነው ምክንያት አሰከ ዛሬ ድረስ በአማራ ክልል የተነሳውጠመንጃ ተይዞ ወደ ጫካ ከገቡ በህዎላ ሁሉም በየጎራው መከፍፈል ማለት የጎጃም፣የጎንደር፣የሸዋ፣የወሎ መሰል ስያሜ ይዞ በመንቀሳቀስ ወደአንድነት ለመምጣት ገና ብዙ ይቀራል ዘዋሪው የፈረንጅ ሀገር ባለዶላር ነው እንደ እኔ እሰክንድር ብልጥ ቢሆን ራስ እንደተከበረ የክብር አርበኛ በመሆን እዚህ ትግል የገባሁት ሰለሚፈፀመው ኢሰባአዊ ተግባር እርሱ ለመዋጋት እንጂ ለሰልጣን አይደለም መሆን የሚገባው ከክልል አልፈን ወደሀገር አቀፍ የትግል ሒደት ለማፅናት ነው ሰለአማራ ጉዳይ እናንተ ወደአንድነት ገብታችሁ መልክ እናሲዘው ነው ምኞቴ በሀሪፍ ቢሉ ካለሜዳቸው መስሎአቸው በመግባታቸው አሁን ቢቻል ሪዛይን ቢያደርጉ መልካም ነው ፍፃሜው እራሳቸውም ስጋት አለኝ በግሌበመጨረሻ የብዙ ወጣት ሙሁር አርሶ አደር ወዘተ የተከፈለው የህይወት ዋጋ በመሰፈርት እንዳይበላሽ ምኞቴ ነው

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 Před měsícem +1

      ​land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
      look big country india more than 200 ethniciti live together
      RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

    • @tesfa20052
      @tesfa20052 Před měsícem

      ይብላኝ TDF ተጋሩ አንድነታችን ያስቀናል....ትግራዋይ መሆኔን ኮራሁኝ እዛው ህዝባቸው ያስጨርስታል በአንድነታችን ነው ያውም ፋኖ ተጨምሮበት በ8 ወራት አብይ ወደ ወገኔ መጣሁኝ ያሰኘው.................እማይረቡ

    • @zakir9723
      @zakir9723 Před měsícem

      Duromi MN Andi qragachawu. Gojam agawu , walloo oromoo. Gondar kimant

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 Před měsícem +6

    የሚገርማኝ የአሜሪካ ዜግነት ይዞ በኢትዮጵያ አማፂ መሆን ምን የህል ሀያለን ሀገር በፈለጉት መንገድ አንዲት ሉአለዊ ሀገር ለይ ጫና መፍጠር እንደሚየደርጉ የሳየል

    • @user-kf9ri7nr7y
      @user-kf9ri7nr7y Před měsícem

      እስክንድር ሀቀኛና ዘመኑን የዋጀ ስልጡን ዜጋ

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 Před měsícem +3

    አማራ አንድነው !! አታሽቃብጡ

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Před měsícem +12

    መልሱ ቀላል ነው፣ መስፈርቱም ምርጭውም እንደገና መካሄድ አለበት። አለበለዚያ ሁሉም ካልተስማሙም ትግሉ ችግር ይገጥመዋል። እመኑኝ ሁሉም ካልተስማሙ ትግሉ ችግር
    ይገጥመዋል።

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 Před měsícem +3

    ዘመነ ስልጣን ነዉ እሚፈልገዉ አማራን ነፃሊያወጣ የወጣ ታጋይ አይደለም ዘመነ በጣም ያልተማረ ደቆሮ ግለሰብ ነዉ እኔ አማራ ነኝ የፋኖም ደጋፊ ነኝ ግን የዘመነ አጀዳ ለአማራ ህዝብ ጠክ ነዉ አንድ እጂ ስለማያጨበጪብ ግን ምንም ማድረግ አይቻልም የሰማኝም የለም ብናገር!!!!!ኤክሰደር ምርጥ ሰዉ ነዉ በጣም ጎበዝ ሰዉ ነዉ💪

    • @helenabebe-jg2lg
      @helenabebe-jg2lg Před 27 dny

      We know you You are band All Amhara Fano must be together Eskinder is coming naw in the cave

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    የአማራ ህዝብ ትግል በማንም የፖለቲካ ጋለሞታ አይጠለፍም!!!ሁሉንም ሚዲያዎች ያስናቀና የአማራ ህዝብ ባለውለታ ዘመድኩን በቀለ ብቻ ነው፤ዘመዴ ሁሉንም የእስክንድርን የፖለቲካ ሸፍጥ አፍረጥርጦ ስላወጣው ሳይወለድ ጨንግፏል፤ክብር ለፋኖዎቻችን!!!💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏ምስጋና ለዘመዴ!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TesefayaKabada-j6v
    @TesefayaKabada-j6v Před 21 dnem

    ምርጥ ሰዉ

  • @kolfeefetnoderash5319
    @kolfeefetnoderash5319 Před měsícem +18

    ትላቁ እስክንድር እባክህ ለአማራ ህዝብ ብለህ በእግዚአብሔር ስም እንለምንህ አለ ን ስልጣኑን ተውላቸውና እንደማንኛውም ፋኖ ታገል አስይ ግብርግብነትህን ለኢትዮጲያ
    ህዝብ ጠላት ደስ አይበላቸው

    • @Kenerie
      @Kenerie Před měsícem +2

      እስክንድርኮ ብዙ ትግል የጠለፈ ሰው ነው

    • @user-qi5pe9hg8w
      @user-qi5pe9hg8w Před měsícem

      ትክክል ነው ምናለ ቢተወው ስልጣኑ በአሁሙ ስዓት ጠቀሜታም የለም ውጤታማም አያደርግም ብልጠት የለለበት አካሄድ ነው

    • @derbiealemu5272
      @derbiealemu5272 Před měsícem

      Sqw benatih silitanunu tewew

    • @alemtsehayjhonson2530
      @alemtsehayjhonson2530 Před měsícem

      Lo😊​@@Kenerie

    • @fitsumsewnet1957
      @fitsumsewnet1957 Před měsícem

      እዉነት ስለ ሌላቸዉ ነዉ መንገዳቸዉ የተወለካከፈዉ። የአማራን ገበሬ ዙሪያዉን ገደል እያደረጉበት በሴራ ፖለቲካ ተጠፍንገዉ ድሮስ መች ሊሰምርላቸዉ????

  • @Kenerie
    @Kenerie Před měsícem +9

    እስክንድር አባል መሆይ ይችላል እንጅ ፋኖን አይመራም

  • @alealex206-
    @alealex206- Před měsícem +4

    እስክንድር አሰራትን ያሰገደለው ይህ ሰው እባብ ነው

  • @TamratAbayneh
    @TamratAbayneh Před měsícem

    ሁሉም ያልፋል ታገሱ አግዚአብሔር ያስተካክላል ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ!!!

  • @user-wq6qh2hl9s
    @user-wq6qh2hl9s Před měsícem +2

    አትልፋ ሽዋ ጎንደር ዎሎ ጎጃም ባንድ አንገት ያለን ህዝብነን አትልፋ

  • @user-po9tk8uw1f
    @user-po9tk8uw1f Před měsícem +10

    እስክንድር በቃ ተነቅቶብሀል ደግሞ ህወሀትን እና ፋኖን በትክክል መጥራት የማትችል ኋላቀር ስትል ትንሽ አታፍርም

  • @lilrmmusic
    @lilrmmusic Před měsícem +8

    Eskinder, please be a fano organizer and advisor, not a war leader

  • @asfawgizaw4158
    @asfawgizaw4158 Před měsícem +33

    እስኬው ከተማ ገብቶ በሰላም ይታገል። ሌላው ለሌላ ይተው።

    • @mussamekonnen3823
      @mussamekonnen3823 Před měsícem +4

      አቅቶት ወጣቱን አዲስ አበባ ላይ አስብልቶት ነው የጠፋው ።

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před měsícem +4

      @@mussamekonnen3823ንግግር እንካን በቅጡ የማይችል ጀዝባ😂😂😂

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Před měsícem

      @@mussamekonnen3823 የጁንታ ኮመንት

    • @Manyazwal
      @Manyazwal Před měsícem +1

      @@asfawgizaw4158 እነዘመነ የአማራን ህዝብ ሰቆቃ ያራዝሙት ማለትህ ነው ???

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Před měsícem

      @@Manyazwal ወገን በህብረት ስሩ ሌላውን ተዉት

  • @merichannel743
    @merichannel743 Před měsícem +1

    እውነት ፡ ያለው ፡ ፈጣሪ ፡ ጋር ፡ ነው !
    ሁላችሁም ፡ ለመፍረድ ፡ የቸኮላችሁ ፡ አሳዛኝ ፡ ፍጥረቶቾ !
    ኢትዮጵያን ፡ የሚመራት ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው !
    ለስድባችሁ ፡ ግን ፡ ቶሎ ፡ ተፀፀቱ !

  • @user-oe5ox2yp3h
    @user-oe5ox2yp3h Před měsícem +11

    ገለል ይበል እስከድር አይመራም በቃ

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h Před měsícem

      ወጡ ሳይወጠወጥ. ውስከንባው ግና. ምኑ ተያዘ እና ነው እከሌ ይምራ እከሌ የሚባለው. በጣም ያናድዳል አንድ መሆን ሲገባቸው ለብልፅግና. ሰርጉ. ነው.

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 Před měsícem +2

    ሗላቀሮች ናችሁ አላለም በዲሞክራሲ ያለማመን ሗላቀርነት ነው ያለው እስክንድርግን ይህን ሁሉለአካባቢው ታጋዮች ትቶ ትግሉን ያግዝ

  • @user-pc7bo1vu4o
    @user-pc7bo1vu4o Před měsícem +3

    ድል ለአምሃራ ፋኖ!

  • @user-yh2qk9bf3e
    @user-yh2qk9bf3e Před měsícem +3

    እንዲ አልምሰለኝም ለካሰ ለሰልጣን ነው ከጎናቹ የሞተ ስው ማሰታውሰ የለበትም

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq Před 17 dny

    እስክንድር ከአማራ የህልዉና ጦርነት ጋር ግኑኝነት የለዉም ሲታገልለት የነበረዉ የአዲስ አበባ ቅርስ ጥበቃ ብዙወጣቶችን አስጨርሶ አክትሟል ይህንን ❤❤❤መገንዘብ አለበት አቶ እስክንድር...

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o Před měsícem +1

    የነጋ ልጆች ለአማራ አይሆንም

  • @MuhamedHamed-bx5nu
    @MuhamedHamed-bx5nu Před měsícem +7

    ،የመጀመሪያ ሰው ነኝ 😊

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Před měsícem +2

    ሰላም ለአለም ህዝብ

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před měsícem

    አላህብቻይፍረደን ሁሉም የስጣንጠመኘችናቸዉ አላሀይጠብቃቸዉ ሚስሲኑ አማራህዝብ በስቱ ተካዴ

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d Před měsícem +6

    እስክድር ለአማራ ጥላት ከፍፍይ ነው ሳናቀው ጥላታችን ነው መሪችን ዘመኔ ዋርካው ምሬ ናቼው 💪💪💪💪

    • @ambawyeshi1157
      @ambawyeshi1157 Před měsícem

      ከብት እንደናተ አማራ እያለ መቸም አያሸንፍ አማራ። ወሬ ብቻ እሥክንድር ለአማረ ብሎ ነው መሠለኝ የሚከራተተው እውጭ ወይ ሐገሩ ቁጭ ብሎ መኖር ይችላል አበሻ አብሦ አማራ ክፋ ሕዝብ ማንን ነው የምትወዱት በአላማቸው የማትቆዬ ።

  • @HsudGfwof-zx5rj
    @HsudGfwof-zx5rj Před měsícem +3

    ትትክክል፣፣ትክክል፣እስክንድሪ፣አሪፍ፣ይቀመጥ

  • @selemontade
    @selemontade Před měsícem +2

    በጣም ገራሚ ነው ለአማራ ህዝብ ነው የምንዋጋው እያላቹህ እንዳልነበር ከብልጥግና በላይ የአማራን ህዝብ ግራ እያጋባቹህ እንዳለ ልትገነዘቡ ይገባልሲቀጥል ሁሉንም የአማራ ፍኖን ያላካተተ ምርጫ በመሆኑ ይህ ነገር በሁሉም ፍኖ ተቀባይነት የለውም ሁሉም ፋኖ ባለበት የሚካሄድ መሆን አለበት ያለያ ግን ውጤቱ የከፍ ነው እሚሆነው ምርጫውም ውድቅ ነውየሁለቱ ጠቦች ተነጋግረው ችግራቸውን መፍታት አለባቸው ህዝብን ነጣ ልታወጡ እንጂ ስልጣን ለመያዝ አይደለም ትግላቹህ ስለዚህ ይህ የሁለት ግለሰብ አለመግባባት ነው ያለ እና የሚፈጠር ቢሆንም ሁልህም ለህዝብህ ቁም ቅድሚያ እራስህን ነፃ አወጣ ምርጫው ሏላ ይደርሳል ቆይ ለስልጣን ነው ወይስ ለህዝብ ነው የቆመው ፍኖ ?????አንድ ሁኑ አንድ አማራ

  • @user-yu9wt9rv2y
    @user-yu9wt9rv2y Před 14 dny

    ታናሹ እስክንድር ለዘላለም ይሙት አሁንም በቁሙ ሞቷል አራዳ መኮኑነዉ እንኳን ማንነትህ ተገለጠ

  • @riimethiopia4661
    @riimethiopia4661 Před měsícem +8

    ሚገርመው ማንም የትም አይደርስም!!!!
    በጦርነት ምንም አይመጣም ከማለቅ በቀር....

    • @Hlimah-vh2vs
      @Hlimah-vh2vs Před měsícem

      በጣም የሚያሣዝነው በዚህ አካሄድ እርስ በርስ ከማለቅ ውጭ መቼም አማራ ነጻ አይወጣ ጠላት ሠይጨርሰን እርስበርስ አለቅን

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r Před měsícem +6

    እረ መከላከያ ከክልሉ መቸነው የሚወጣው ገበሬው መግቢ መውጫ አጡ ፍትህ ለገበሬው መጨረሻው ድርድር ሊሆን ህዚብ አለቀ

    • @Hlimah-vh2vs
      @Hlimah-vh2vs Před měsícem

      እኔ ባሁን ሰአት መከላከያን አልተችም ለምን ጠላት ነው የምተቸው የአማራ ሆዳምሞች ለጣላት የሚሠሩ እባቦችን ነው እንዴት ውጡ ጠላት ተረስቶ እርስ በርስ ሆኖ አለፈላቸው እነሡማ

    • @Area4parking
      @Area4parking Před měsícem

      Genazzano teregtalke

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 Před měsícem +7

    አንድ አፍታ እስክንድር የፖለቲካ ብቃትም።ችሎታው የለውም ቢታስር ቢፈታ ክሀለ ጀርባ የውጭ ሀይል ይዞ ነው ወደበረሀ የገባው እንድያውም ክነ።ዶላሩ ፋኖ ልብአርግ ስወየው እደገኝ ነው

  • @HailemariamBitew-ys9dl
    @HailemariamBitew-ys9dl Před měsícem +7

    ለዘመነ ትግስት እናመሰግናለን ከዚህ በኋላ እስክንድር መገደል አለበት

  • @Bashai-yp9ts
    @Bashai-yp9ts Před měsícem

    አማራ ከአንድነት ውጭ ተበልተህ ታልቃለህ አንድ ሁንና የአማራ ባንዳውን አጥፋው

  • @LiyuEnglishwithSuleiman
    @LiyuEnglishwithSuleiman Před měsícem +1

    አለ እና አሉ ለምትለው ነገር ማጣቀሻ ማቅረብ አለብህ። ዝምብለህ አታውራ!!!

  • @senaitgebremeskel7414
    @senaitgebremeskel7414 Před měsícem +1

    እስክንድር የፋኖ ጉዞን ሊያፈርስ ነው የእስክንድር ሚስት የጋዜጠኛው ዘመድ መሆኗን ደርሰንበታል። ለጊዜው የጋዜጠኛው ስም ይቆየኝ። ስለዚህ ዘሜን እንፈልጋለን። እስክንድር አርፈህ ብትቀመጥ ይሻላል።

  • @TaknyGo-w9d
    @TaknyGo-w9d Před 11 dny

    አዲሁኑና አስደስቱን

  • @senaitgebremeskel7414
    @senaitgebremeskel7414 Před měsícem +1

    ለአማራ የሚጠቅመው ዘሜ ነው። የአማራ ህዝብ ከተጨፈጨፈ በሁዋላ የምን ድርድር ነው። ብልጽግናን የሚባል ጨፍጫፊ ቡድን እስካልጠፋ የእስክንድር ድርድር ምን ማለት እንደሆነ መገመት ቀላል ነው

  • @almazkebedekumbi1597
    @almazkebedekumbi1597 Před 22 dny

    በኔ በኩል ሁሉም አለቃ መሆን ነው የሚፈልጉት ለአማራ የሚታገሉ ከሆነ ለምን ተነጋግረው አንድነታቸውን አያሳዩም ለማንኛውም በእነሱ ግርግር ለመንግስት የደስታ ጊዜው እየጨመረ ይሄዳል በጣም ያሳዝናል

  • @user-mr9nj9ho5c
    @user-mr9nj9ho5c Před 5 dny

    እስክንድ አንፈልግም እስከዛሬ ሲገለነ ንሯል እባብ ነው ይጥፋልን

  • @sisaymengiste7425
    @sisaymengiste7425 Před měsícem +1

    ለከ ሰዎች ለሕዝብ ብሶትና ሠላም ሣይሆን ለግል ሥልጣንና ፍላጎት ከሆነ
    መቼም ቢሆን የትኛውም ወገን ወጤት የለውም ።መጀመሪያ ለሕዝብ ደህንነትና ሠላም ቅድሚያ መስጠት ተገቢ ነው።

  • @addismeshu8679
    @addismeshu8679 Před měsícem +1

    zemene kassie should be a priminister

  • @tewodrosberhanu1333
    @tewodrosberhanu1333 Před měsícem

    በተጀመረው ትግል ላይ ግን የሚያመጣው ለውጥ የለም! ምክንያቱም ሁለቱም ከታወጀባቸው የዘር ማጥፋት ለመታገል መነሳታቸው እነሱ ብቻ ሳይሆኑ የሁሉም አማራ መታገል አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው

  • @user-zz4yx4dt2d
    @user-zz4yx4dt2d Před 26 dny

    ፋኖ አይበጅም ሚበጀዉ ህዝቡን የሚያስቀድም ነው ከፋኖ ጨቅላው ብልፅግና ይሻላል ።

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew Před měsícem +1

    ፈታ የእስክንድርን ነገር አዳነከው

    • @Abnezer_YT
      @Abnezer_YT Před měsícem

      ስራው ነው የpp ተለለኪ አሽከር ስለሆነ ነው

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Před měsícem +2

    የሚገርም ነው ባሁን ሰአት አጀንዳቸው መሆን የነበረበት የስልጣን ጥያቄ ነው ወይስ አማራው ላይ እየደረሰ ያለውን ዙርያ ገብ ጥቃት አንድ ሆኖ ማስወገድ?

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před měsícem +2

    ይድረስ,፦ ለዜና ዘጋቢው, ዜና እንደዚህ አይቋጭም, መሠብሰቢያ ሊኖረው ይገባል. Pls. Take some of the journalist skill.

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe4534 Před měsícem +13

    እስክንድር የዲፕሎማሲውን እና የህዝብ ግንኙነቱን ይምራ

    • @hailegiorgis689
      @hailegiorgis689 Před měsícem +1

      እስማማለሁ በእዚህ አሳብ

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před měsícem +2

      በለውውውው የዲፕሎማሲ ህዝብ ግንኙነት😂😂😂ንግግር እንካን በቅጡ የማይችል ጀዝባ እኮ ነው😷ግን የእውነት ጋዜጠኛ ነበር...???🤔

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o Před měsícem +1

      😂😂😂ንግግር እንካን በቅጡ የማይችል ጀዝባ እኮ ነው😷

  • @almaz130
    @almaz130 Před měsícem +3

    ኧረ ስታናዱ እረፉ የዐማራ ትግል ግለሰብ ጋ አታጠልጥሉት

  • @hirutf8228
    @hirutf8228 Před měsícem +18

    እስክንድር ፡ ወደ ፡ አገሩ ፡ይመለስ ፡ ያለቦታዉ ፡ነዉ ፡ የገባ ።።

    • @Nigus616
      @Nigus616 Před měsícem +2

      እውነት ነው !!! በግንቦቴዎች እና ኢዜማዎች ከጀርባው ነው ያሉት ብአዴኖችንም ጨምሮ ለአማራ ሳይሆን ለእራሱ ስልጣን ነው እያሰበ ያለው

    • @user-bh2xf9vu7h
      @user-bh2xf9vu7h Před měsícem

      እቅዥቢው እስኬ የት ነበር ሐገሩ??

  • @user-ql2hd1lh5k
    @user-ql2hd1lh5k Před měsícem +1

    ምሬ ይሁን

  • @UfufCucuf
    @UfufCucuf Před 21 dnem

    ድል ለእውነተኛ ፋኖ

  • @asfawesenkinfu8035
    @asfawesenkinfu8035 Před měsícem +8

    እስክንድር የአማራ መሪ አይደለም .ከፋኖ ይዉጣልን.

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Před měsícem +2

      አትቸኩሉ ዉድ የአማራ ልጆች ጠላት አማራ መስሎ እስክንድርን ሊበሉት ነው

    • @user-tb9ej3zv2m
      @user-tb9ej3zv2m Před měsícem

      ቆዳ

    • @user-tb9ej3zv2m
      @user-tb9ej3zv2m Před měsícem

      ​@Thank you. aynalemdereje8713

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Před měsícem

      @@user-tb9ej3zv2m ጊዜው የስራ ነዉ ህብረት ፍጠሩ ተደራጁ ጀግኖቻችንን ጠብቁ አሳልፋቺሁ አትስጡ እንደ አሳምነው እንዳንበላ

    • @asfawesenkinfu8035
      @asfawesenkinfu8035 Před 14 dny

      @@user-tb9ej3zv2m የበግ የፍየል...

  • @UfufCucuf
    @UfufCucuf Před 21 dnem

    እውነትነው

  • @Bretanssa
    @Bretanssa Před měsícem +3

    እጩ፡ አማርኛ ተናጋሪ ትግሬ ፣ ግማሽ ትግሬ፣ እሩብ ትግሬ የሆነ ..
    ሚስቱ ፡ ትግሬ ፣ ግማሽ ትግሬ፣ እሩብ ትግሬ የሆነች በፍፁም የአማራ መሪ መሆን የለበትም ። ! አስር ሺህ ግዜ ውለታ ይዋል፣ በፍፁም አመራር ላይ መቀመጥ የለበትም አለዚያ ትግሬ ተሽለኩልኮ ይመጣል።
    የዐማራ ወንድ በትግሬ ሴት ሲታቀፍ ልቡ ስስ ነው ። ያለውን ሁሉ ጭራሽ ጨምሮም ይሰጣል።
    እስክንድር ለአመራር አይሆንም ።
    ከበረከት ስምኦን ከታምራት ላይኔ ከህላዊ ዮሴፍ ከታደሰ ጥኅቅሹ ከከበደ ጫኔ .. ተማሩ ።
    የመስፈርቱ መጀመሪያ መሆን ያለበት ዘር ነው።

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před měsícem +8

    የአማራ ህዝብ ሆይ የፋኖ አባላት በሙሉ ፋኖን ለመከፋፈል የሚስራው ስራ ብዙ ነው ይህን ህዝብ ስትከፋፍለው ብቻ ነው የምታሽንፈው ለዚህም ሲባል አመት ሙሉ ኤንተር ኔት ዘግቶ ስሞኑንን የአብይ መንግስት የከፈተው በፋኖ ጀግንነት ያፈረው መንግስት የቀረው ካርድ መከፋፈል ብቻ ነው ይሁን እንጂ የፋኖ ጀግኖቻችን አልተከፋፈሉም አሁንም ይህን አረመኔ የአማራ ጠላት እየተዋጉ ይገኛሉ ያሽንፋሉ መሪ ለመሆን የምትቋምጡ ሁሉ ረጋ ብላችሁ በሚገባ ምርጫ ለማሽነፍ ሞክሩ አለበለዚያ ብዙ ዋጋ ያስከፍላችሂል ወደዳችሁም ጠላችሁም የአማራ ህዝብ ፋኖ ወደ ሂላ አይመለስም ወደፊት እንጂ ህዝብ ያሽንፋል::

  • @teshtesh8402
    @teshtesh8402 Před měsícem +1

    ድሀውብአርሶ አደር ዝም ብሎ በጦርነትና በችግር ማለቅ የለበትም መጀመሪያ ለስላም ድርድር ትልቅ ዋጋ መስጠት አለባቸው ስላም ከሁሉም ይበልጣል ሳም ካለ እግዚአብሔር አለ ሁላችንም ነገን ለማየት እንችላለን ስለዚህ የፓለቲካ ድርጅት መሩዎችና አባላት ለስላም ትልቅ ዋጋ መስጠት አለባቸው

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 Před měsícem

    እስክንድር ነጋ ጀግና ታጋይ ነው ዘመኔ የህዋሀት ገረድ ነው

    • @Habta376
      @Habta376 Před 17 dny

      አይ ብአዴኖች እረ ተዉን 💀💀💀💀😂😂

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před měsícem +1

    በአማራ ላይ ሁሉም ይነሳል ይሄው ወያኔ አልተሳማማንም ብለው መግለጫ አወጡ ማንም ነገርን ያባዛ የለም በአማራ ላይ ሁሉም ይነሳል ተጣጡ

  • @Hayat-jc4li
    @Hayat-jc4li Před měsícem +5

    አይይ አማራየየ የአማራ ፋኖ ግዜ ወጣልን እይልኔ የሌለ ቢሄር አመጠቹ የትግሬ መሪ የአብይ ተልኮ አሌባት እስኬንደር ነገ ለአማራ ፋኖ መሪ አይሆንም በከቹ አትሸወዱ

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z Před měsícem

      ስምሽን አጋንንት ይጥራው የአቢቹን ስም አትጥሪ እዛው ተጨመላለቁ!

  • @አሊያ
    @አሊያ Před měsícem

    ያማራፋኖ ያሳፍራል ያማራህዝብ፡ያልታዴለ እስበሳችሁ ሳታስማሙ ንፁሀን ታስጨርሳላችሁ አልፋችሁ ለጥላት ልሰጡን😢

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před měsícem

    እውነት በትግል ደርጃ ከሆነ እስክንድር❤

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před měsícem +8

    ከእስክንድር በላይ ኆላ ቀር የለም:: አዲስ አበባ ተወዳድሮ አንድ ወንበር ያላገኘ ሰው ሌሎችን የመተቸት የሞራል ብቃትየለውም:: በትምህርትደረጃውምበሥራ ልምዱም በፖለቲካ ተሳትፎም አማራንየመምራት ብቃት የለውም:: ፋኖ መመራት ያለበት በጄኔራል ተፈራና በአርበኛ አስግድ መሆን አለበት::

  • @sanitizer5247
    @sanitizer5247 Před měsícem

    አማራ መና

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 Před měsícem

    እስክንድር ከሀዲ ነው አማራ ሳይሆን ለአማራ አለሁልህ ማለት አይቻልም ይልቅ ከአማራ ትግል ውጣ እንደ ጥገኛ ትል አትጣበቅ ይቅርታ ለቃሉ በቃህ

  • @user-qd7of3yt1j
    @user-qd7of3yt1j Před měsícem +2

    ፋኖ ገና ስልጣን ሳይዝ መባላት ጀመረ እንኳን ደሳላቹ ብልጽግናዋች

    • @Ethio-film
      @Ethio-film Před měsícem +1

      አሜን🙏🏾❤️🤣

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Před měsícem

    አቶ እስክንድር ስልጣን ይፈልጋሉ በጥንቃቄ መታየት አለበት

  • @user-bm8mk2yb4x
    @user-bm8mk2yb4x Před měsícem +4

    እስክንድር በየትኛውም መስፈርትም ይሁን መለኪያ የአማራን ህዝብ ወክሎ ህዝባዊ መሪ ሊሆን አይችልም መሪዎቻችን ትግሉን ከመጀመሪያው ጀምሮ እንዲቀጥል እና ከፊት ሆነው ሲመሩ የነበሩት ወንድሞቻችን ናቸው ለሱ ይህን ቦታ ፈፅሞ አምኖ የሚሰጥ የለም ።

  • @makedamak6921
    @makedamak6921 Před měsícem

    እግዚኦ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před měsícem +7

    ይከ የቁም ሬሳ የመሠለ አማራ ህዝብ ውስጥ ሆኖ በአማራ ላይ መቆመር ዋጋ ይከፍላል

    • @user-fv7yi8lw8i
      @user-fv7yi8lw8i Před měsícem

      Enante bezin arkefkafiwoch ! Ke sideb university yetemerekschihu min ale sidib bitakomu! Egziabher libona yistachew!!!

  • @AfricanWildDogs
    @AfricanWildDogs Před měsícem +7

    በቅድሚያ ሁሉምን ፋኖ ያላሳተፈ የማጭበርበር ምርጫ በመሆኑ ሂደቱም ህገወጥ ነው ውጤቱም ውድቅ ነው፤፤ ሲቀጥል የምርጫ የመወዳደሬያ መስፈርት ካለ መስፈርት መሟላት አለበት፤፤ መስፈርት ያላሟላ ምርጫ አግባብ አይደለም፤፤ በምርጫ መስፈርት መመራት ግድ ይላል፤፤ ስለዚህ ምርጫው የምርጫውን ህግ ያልጠበቀ እና ህጉን የጣሰ በዘፈቀደ ያለአግባብ የተካሄደ በመሆኑ ውጤቱ ውድቅ ነው‼

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 Před měsícem

      Donkey ​@@aynalemdereje8713

    • @tigisttigist4115
      @tigisttigist4115 Před měsícem

      አዉቀዉ ሊለያያቸዉ የሕንን ድራማ ፈጠሩባቸዉ አማራ የሕንን ሴራ አያዉቅም ስለዚ አማራ በከንቱ ከሚያልቅ እጅ ቢሰጥ ይሻለዋል ።

  • @AsasahegnMeaza
    @AsasahegnMeaza Před měsícem

    እረመላው ጠፋ የትኛው ነው እውነተኛው ታጋይ እውነት ትፈርዳለች ሽዋ ላይ የተፈጠረው እውነት ከሆነ የሽዊ መሪወች ፈጣሪ ነፍሳችሆን አይማረው አማራ ያሸንፋል ድል ለታጋው የአማራ ፋኖ እናሸንፋለን

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 Před měsícem

    ይብላኝ TDF ተጋሩ አንድነታችን ያስቀናል....ትግራዋይ መሆኔን ኮራሁኝ እዛው ህዝባቸው ያስጨርስታል በአንድነታችን ነው ያውም ፋኖ ተጨምሮበት በ8 ወራት አብይ ወደ ወገኔ መጣሁኝ ያሰኘው.................እማይረቡ

  • @teamredx1pro952
    @teamredx1pro952 Před měsícem

    ድሮም አማራ ስልጣን እና ብር ይወዳል፡ የጅብ ባሕሪ ስላለው ፊትና ኋላ መኤድ አይችልም። ነገር ግን ሽፍታነት ያዋጣዋል ምክንያቱም አውሬያዊ ባህሪ አለውና።

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před měsícem +19

    በጣም ልባችንን ሰብራችሁታል ስግብግብ እስክንድር ምነው አስገበገበህ ዘመነ አመራር ይችላል አንተ ድርጅት ጀምረህ መተው ነው ስራህ

    • @hunbelewzelalem973
      @hunbelewzelalem973 Před měsícem

      Enatih tibeda. Komche hula

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před měsícem

      ልብህ አይሰበር ወንድሜ እስክንድር ይሸነፈል መሬት ላይ ያለው አማራ ምንም አይመለስም

    • @bigj4423
      @bigj4423 Před měsícem

      Eskindr ashenefe eko. Bemircha lemn ataminm.
      Eskindr le Ethiopia yeminor.
      Amara bicha yemil sayhon ethiopian yemil new

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před měsícem

      @@bigj4423 ይበቃዋል ወደ ሚስቱ መልሱት ይህን ምስኪን ባልገባው ፓለቲካ አትጫወቱበት ልጁን ያሳድግ አንድ ሳንትሚ ያልገፋው ትግል አየህ ጄ \ል አሳምነው ሞቶም አለ ለምን አሱ ያሰለጠነው አማራ ነው ዛሬ አያንጰረጰረ ያለው ! አስክንድር ባልደራስ ብሎ ምን አመጣ ??? ይህን የከሰረ የግም ዜሮ ስብስብ ተሸክማቹ ልባችንን አታቁስሉ አሱንም በቃህ በሉት ካዘናችሁለት ምድር ያለው አማራ አንድ ቢለፈልፍ ከአንግዲህ አይምረውም ! አዘኑለት !

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v Před měsícem

      ያእ🤮ሁላቹሁም አትረቡም ምቀኛ ዘገምተኛ ናቹህ አሳፉራቹሁናል።

  • @user-ok1tt2bd5j
    @user-ok1tt2bd5j Před měsícem +8

    ድል ለዘሜ💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 Před měsícem +2

      @@user-ok1tt2bd5j ድል ለዘመነ ድል ለ እስክንድር እረፉ አትከፋፍሉ

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw Před měsícem

      stupid😢

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před měsícem

      የደደብ ኮመንት

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před měsícem +1

      ዘመሚት ይውረስህ ድል ለመከረኛው አማራ እና የቁርጥ ቀን ልጆቹ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před měsícem

      ፈሳም ! ከፈፈይ አጋሜ