የሳምንቱ እንግዳ: "የፖለቲካ ታሪካችን፣ የልሂቃን ባህርይ፣ የተጠለፉ የለውጥ ዕድሎች..."

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • በዚህ ክፍል ፩ ዝግጅት፣ ከአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጋር በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ዙሪያ ውይይት ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Komentáře • 297

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    gofund.me/248c2e2e

  • @abiybelay8500
    @abiybelay8500 Před 6 dny +19

    ሞገስ አና አንዳርጋቸው
    ትላንት ቮሚት ታደርጉት የነበረ ጥላቻ ረስታችሁት ነው ዛሬ ገለልተኛና ሙሁራዊ ትንታኔ ለመስጠት የምትሞክሩት?
    እፈሩ እሺ።
    ሸለመጥማጦች!!!!!!!!!

    • @user-te4jn8ww6h
      @user-te4jn8ww6h Před 4 dny +2

      ጥላቻው መቀጠል ነበረበት ?እንዴት ነው መፍቴሄ ማግኘት ይቻላለል?

    • @anbessa6836
      @anbessa6836 Před dnem

      They are just doing their jobs. They are working for Shabeya.

    • @eliasalemseged3553
      @eliasalemseged3553 Před dnem

      አንዳርጋቸው በራሱ ፍቅር ስለወደቀ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ይበቃዋል ።​@@user-te4jn8ww6h

    • @user-te4jn8ww6h
      @user-te4jn8ww6h Před dnem

      @@anbessa6836 I don't understand you said that Fano is working for shabia through out the history woyane and OLF the one whom were working against Ethiopia both of them were the servant of shabia both of them play victim game even though if they are pulling the country..OLF and WOYANE most evil wicked immoral group .

    • @Abebebelow
      @Abebebelow Před 17 hodinami

      Start practicing to comment without insulting others Insulting others doesn’t solve problems.

  • @Swungne
    @Swungne Před 5 dny +27

    እኔ በደም ስልጤ በስነ ልቦናዬ አማራ ነኝ አማራነት በደም ስሬ የሚቀሳቀስ ያለ አማራ እኔ ምንም ነኝ ውድድድድድ አማራ

    • @snr9054
      @snr9054 Před 5 dny

      ✌🏾🙌🏾🙏🏾🙏🏾

    • @ethiogooner1504
      @ethiogooner1504 Před 4 dny

      Well if it is really true what u said , you have identity crisis and inferiority complex

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 4 dny +3

      እኔ በደም የሶዶ ጉራጌና የሽዋ ኦሮሞ ነኝ ስነልቦናዩ ግን አማራ ነኝ ምክንያቱም አስተዳደጌም አዲስአበባ ሁሉም ተከባብሮ የኖረባት ከተማ ስላደኩ ይሄም አስትዋፆ አለው ትልቁ ስነልቦኖዬ አማራ ነው። ችግሩ ግን አሁን የመጡት አንዳንድ አክራሪ አማራዎች በደም ካልሆናችሁ አማራ አይደላችሁም እያሉ አማራን የምንወድ ሰዎች እየተገፋን ነው።

    • @snr9054
      @snr9054 Před 4 dny

      @@Menelik27 አይዟችሁ አማኃራን በእውነት የሚደግፍን እንዳለን እናውቃለን አማኃራው ብዙ ስለደረሰበት እጅግ ሥለከፋው መጀመሪያ እራሱን ማዳን አለበት፣የምትችሉ ከሆነ በተለያዬ መልክ በህቡም ቢሆን ፋኖን አግዙ ያም ሆነ ይህ ፋኖ ማሸነፉ አይቀሬ ነው። በግልፅም እየታየ ነው። ፋኖ አሸነፈ ማለት አምኃራ እንደህዝብ ዳነ ማለት ነው ያ ማለት ኢትዮጵያም ዳነች ማለት ነው፣ ። አምኃራ ዳነ ማለት ኢትዮጵያ ከሁሉም ብሄር ብሄረሠቦች ጋር በአንድነት “ለሁሉም እኩል ሆና በነፃነት” ትቀጥላለች ማለት ነው በቃ ይሄው ነው።
      እግዚአብሄር ከተገፋው አምኃራ ጋር ሥለሆነ አምኃራ ያሸንፋል። 🙏🏾🙏🏾✌🏾💪🏾🙌🏾🙏🏾

    • @dont464
      @dont464 Před 4 dny

      ልክ ናችሁ በደም አማራ ካልሆናችሁ የሚሉትም እንደግለሰብ አለያም ጥቂት ስብስቦች አንፃር ሀሳባቸውን እንደሀሳብ ያንፀባርቁ ተዋቸው እነሱ አማራን ይወከላሉ ወይ? በፍፁም አማራን የሚወክለውና የምታምንበት አንተ አማራን በጥለቀት እንደሚያወቅ ሰው የውስጥህ አማራነት ስብስበች ለይተህ አማራን እሚወክሉት እኝህ ናቸው እንጅ እኒያኛወች አየደሉም ብነህ የመወሰንና የመሞገት ሀቅም ያለው ታላቅ ሰው እንጅ ምነም እንደማያውቅ ወያኔ በፃፈለት ልቦለድ ምክንያት ውሀ ላይ እንደተጣለ ኩበት ወዲያ ወዲህ ስተንገዋለል መታየት የሚገባህ አይለህም ስልህ በከብር ነው።

  • @MikoAbiy1234
    @MikoAbiy1234 Před 5 dny +7

    Thank you, Moges. I believe that your well-thought-out and well-prepared questions, along with Gash Andargachew's flawless explanations, taught many of your viewers, as they did me. I hope Gash Andargachew continues to play such a significant role as a thought leader for our politics and country. I look forward to the next sessions.

  • @shenkutekemirab1192
    @shenkutekemirab1192 Před 2 dny +2

    By far one of the best interviews (discussion) that I’ve ever enjoyed from “የሃሳብ ገበታ"! Hate or love them… very insightful. Koodos to Moges zewdu for well prepared questions!

  • @MalikTorraTorra
    @MalikTorraTorra Před 4 dny +3

    I love andy he is an absolute warrior when its come for the truth. The best interview and Thanks Moges its shows how you enriched with your reading capacity and understanding I hope the others follow your method and tools. Well done both of you !!

  • @addishiwot3656
    @addishiwot3656 Před 6 dny +5

    የትግራይ ጦርነት ላይ ስለነበረው ሚና ምን እንደሚል ለመስማት እጏጏለሁ::

  • @tesfayetegegne916
    @tesfayetegegne916 Před 6 dny +4

    የዜግነት ግላዊ፡መብት መከበር ይቀድማል የዜግነት መብት ሲከበር ተሰባስበው የቡድን መብት ለማክበር የሚከለክል ምንም ነገር የለም ሆኖም የቡድን መብት ከግለሰብ መብት ቅድሚያ ይከበር የሚሉት በቡድን መከበር በፍጹም የግለሰብ ዜግነታዊ መብትን ይጨፈልቃል
    በነገራችን ላይ የቡድን መብት የቀድማል ብለው በብሄር እና በቋንቋ ቡድን የሚሰባሰቡ ዘረኞች ለሌብነት እንዲመቻቸው እንጂ እንወክለዋለን ለሚሉት ማህበረብ ተቆርቁረው አይደለም
    በመሆኑም እኔ የአንዲ ተማሪ አንዲ የቀረጸኝ በመሆኔ የአንዲ ን ሃሳብ የማቀነቅን ነኝ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 6 dny +9

    እግዚኦ ማሀረነ እንዴ አማራ የሚባል የለም አላልክም እንዴ 😊😊😊

    • @dejenufeleke7163
      @dejenufeleke7163 Před 5 dny

      መቼና የት ነው አማራ የለም ያለው?

    • @kingdomofaxum6891
      @kingdomofaxum6891 Před 3 dny

      አማርኛ የምናገር እንጅ አማራ የምባል ሕ/ሰብ(ህዝብ) የለም ብሎ ፅፈዋልም ተናግረዋልም ዛሬ በአማራ ባህል አደግኩ ስል የሌለ ህዝብ እንዴት አደግኩብት ትላለህ ብሎ ሞጎስ መጠየቅ ይችል ነበር ግን አልፈለገም።

    • @negatuaadmasu5388
      @negatuaadmasu5388 Před dnem

      አይ መብታቸውነው እንኳን አማራነኝ ሰው በስደት ለጀራ አሜሪካዊ ጀርመናዊ እንሆን የለም እንዴ

  • @VictorSaid-lc7or
    @VictorSaid-lc7or Před 6 dny +4

    This the only media bring all Ethiopian from different opinions tribal religions political party Thanks moges.keep good job the only solution for our beloved Ethiopia dialogue dialogue

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Před 6 dny +8

    ፍኖተ ካርታ ሰጪ አልነበረም ይሄ ሰውዬ

    • @kingdomofaxum6891
      @kingdomofaxum6891 Před 3 dny

      የነውጡ 'ለውጡ'ካህን ነበረ ቡዙ የተናገራቸው፣የፃፋቸውና የሰራቸውን አንስቶ ቻለንጅ ማድረግ ይቻል ነበር ጠያቅው አልፈለገም።

  • @ahmedmahmud371
    @ahmedmahmud371 Před 6 dny +3

    ለውጥ በተደጋጋሚ እንድጨናገፍ ምክንያት የምሆኑ ችኩል ስሜታዊ ግለሰቦች ለተገኜው እድል በረጅም ግዜ ህደት ስኬት ለማስመዝገብ ከመታገል ይልቅ ለስልጣን ይሁን ለለውጡ ከመሳሳት አወዛጋቢና ህብረተሰቡን የምከፋፍል እርምጃ በመውሰድ የተጌኙ የለውጥ እድሎች እንዳይሳኩ አሉታዊ አስተዋፅኦ አበርክቶዋል

  • @sbd378
    @sbd378 Před 6 dny +3

    Andargachew speaking as a thinker and philosopher

  • @sufianmohammed2761
    @sufianmohammed2761 Před 5 dny +2

    Andy, always really appreciated for a great presentation….Moges, doing a great job so far wishing all the best!!

  • @aberhamweldegiorgies1630

    Insightful

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 Před 6 dny +8

    "ታሪክ ጸሓፊውች ነን ብለዉ የሚመጻደቁት ፤ የጻፉት መጽሃፍ ፤ ማንም የመዝገብ ቤት ሰራተኛ ሊጽፈዉ የሚችል መጻፍት ነዉ" ። አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ። ትክክል አመተ ምህረት ሲጠቅስ የሚዉሉ የታሪክ ጸሃፊውች❗️

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 Před 5 dny +2

    Moges deserves appreciation!! As the name of the channel denotes, it is a real ' Buffet of Ideas.' Keep it up!! I really appreciate your solid outlook!!!

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před dnem +1

    አወያዩን አለማድነቅ ይከብዳል። የሚያይበት የሚያብራራበት የሚጠይቅበት መንገድ ጥሩ መረጃን የሚያብላላ ሰብና እንዳለ ግልፅ ነው።

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon4655 Před 6 dny +1

    It is really strangely beautiful and beautifully strange. Thank you moges.Andy, as a thinker taught us a lot. Of course we , the audiences are not idiots . 👌👌

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 Před dnem +1

    Good Job Moges!

  • @user-kf9ri7nr7y
    @user-kf9ri7nr7y Před 6 dny +1

    አንዲ ቤተ ክህነት በግብፅ ተፅእኖ ሴራ ስር እንደነበረች ጳጳሳቱም አፄ ሀይለስላሴ እስካስቀሩት ጊዜ ድረስ ከግብፅ ይመጡ እንደነበር እንደእንግሊዝ Center of scolars ለመሆን ቀላል እንዳልነበር እንዴት አይተኸው ነው?

  • @kuchuanimations1463
    @kuchuanimations1463 Před 6 dny +2

    አንዳርጋቸው እናመሠግናለን ለዘመናት ሲያብሰለስለን የነበረን ጥያቄ ስለአስረዳወን❤❤❤

  • @harrarm71
    @harrarm71 Před 6 dny +2

    Great conversation

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 Před 5 dny +2

    "What a ride"! Yes indeed! Thank you Moges. 👌🏾

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 Před 4 dny

    I had read the book you are talking about 1997 EC. Where can I find this book again.

  • @yohanesnigussie6032
    @yohanesnigussie6032 Před 5 dny +4

    እንደ አንተ እና ብርሃኑ ነጋ አደርባይ አለ እንዴ።

    • @joswag2419
      @joswag2419 Před 2 dny

      አንዳርጋቸውማ ስላልተመቸው አካሄዳቸው አገር ጥሎ በዚህ እድሜው ወደ ስደት ወጥቶ እየታገለ ነው። ብርሀኑ ነጋ የስልጣን ጥም ነበር እድሜውን ሙሉ ሲያስጮኸው የኖረው አድር ባይ ነው።

  • @redagetach
    @redagetach Před 6 dny +2

    Your program introduction is boring, I just advice you to replace it with voice of known personals.

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před 5 dny +2

    ❤በአሬሜን በጭካኔ ትግሬ ግደሉ ስትል ነበር በህግ ትጠየቃለህ❤

  • @Haregeweyin
    @Haregeweyin Před 3 dny

    የማላውቀውን እንዳውቅ ሰላደረጋችሁት ውይይት በጠም አመሰግናለሁ

  • @yassinomer4847
    @yassinomer4847 Před 5 dny

    Please Mogos, inform us where we can get the book of Mr. Andargachew. I always raise and still raising similar questions like Mr. Andargachew.

    • @Risteasme
      @Risteasme Před 5 dny

      where are you leaving now?

  • @samuelwoldemilchael4834

    thank you guys

  • @user-lq6ls8uf2u
    @user-lq6ls8uf2u Před 3 dny +1

    አንዳርጋቸዉ በ50 አመት የፓለቲካ ህይወቱ ምን ያሳካዉ ነገር አለ እስኪ ይንገረኝ?

  • @merewbishu
    @merewbishu Před 5 dny

    One of the very few powerful discussion I ever listened, Mogese. The focus was on the forest as well as the trees. The policy, politics and many other ideological and practical issues you have covered. I am hoping the next chapters will be also enlightening. Berta.

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 Před 4 dny +1

    Moges, you are a real professional, keep on.

  • @aychuberhanu
    @aychuberhanu Před 4 dny +2

    ሞገስ ታፍ በርታ የማንበብ ችሎታህን አደንቃለሁ።

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 Před dnem

    Nice way to express the media. Bravo Andy.

  • @yohanesnigussie6032
    @yohanesnigussie6032 Před 5 dny +3

    የኢሳት 30 ሚሊዮን ገንዘብ ዘርፈህ ሃቅ ሃቅ ትላለህ

  • @yassinomer4847
    @yassinomer4847 Před 5 dny

    How can we get the book of Mr. Andargachew ?

  • @MesseretAdane
    @MesseretAdane Před 6 dny +2

    ሞገስ እናመሰገናለን !

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 Před 4 dny

    Where can i get that that book?

  • @mywollo1
    @mywollo1 Před 5 dny

    It was educational. Thank you.?

  • @eyouelmenbere
    @eyouelmenbere Před 5 dny

    thank you Masu

  • @nesredingerad8184
    @nesredingerad8184 Před 5 dny +2

    He’s the who order to committing genocide in Tigray

  • @arkfunetube3967
    @arkfunetube3967 Před 3 dny +1

    ምን አለህ የቀረችውን እድሜ በፆም ና በፀሎት ቢጨርስ ቡኃላ አላርፍ ያለች ጣት እንዳይሆን

  • @Mskel632
    @Mskel632 Před 2 dny

    Where do we get the books

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před 5 dny +2

    🙏 አንዳርጋቸው ፅጌ

  • @amanuelreda859
    @amanuelreda859 Před 6 dny +6

    Andargachew betrayed his country more than two decades ago to become a UK citizen. Yet, he allied with foreigners and committed genocide on Ethiopian citizens. He supported Eritrean, Somalian involvement in the Tigray way justified the #TigrayGenocide. Andargachew’s objective is not to create a democratic federal republic in which its diverse peoples are accorded inviolable rights, but the opposite. Ask yourself if Andargachew disavows to remain as its citizen why is he meddling in its affairs?

    • @GabrielSaint-cm1tf
      @GabrielSaint-cm1tf Před 3 dny

      Who betrayed his country more than anybody in this earth? TPLF the enemy of his own country. Tigray Genocide created and motivated by TPLF. TPLF the enemy of its own people. TPLF who rule the country for 27 years has to be taken to court to face justice. Before you try to criticize somebody, please come to yourself and see through a merrier. You are a narrow-minded stone age individual. Thank you for your ignorance.

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před 5 dny +1

    Two people in the same page with regard to the people of Tigray. Hate! The interview clearly showed me how people are determined to be a servants of others countries to harm their own people. Ethiopia has many Bandas, but not like interviewee , Andargachew!

  • @kezira4
    @kezira4 Před 6 dny

    ❤❤❤

  • @abyietamirat6052
    @abyietamirat6052 Před 5 dny

    @MogesTeshome Keep It Up! Your are making a difference! Your Imagination, highly appreciated!

  • @habtemariamgetachewdesta5666

    You are a man of your word , Continue being your Thrust & true .

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 Před 6 dny +2

    _አይ ተሾመ በዚህ መጣህ?

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 Před 6 dny +3

    የዛሬ 4 አመት ግድም ኦሮሞ እንደሆንክ መፅሃፍ ፅፈሽ ነበር አቶ አንዲ ! እንዴት ነው ይህቺ ዥዋዥዌ

    • @rask-manmichaelk6287
      @rask-manmichaelk6287 Před 6 dny

      ስነ ልቡናየ አማራ ነው ብሉላ ልክ እንደ ብዙ እትዩጵያዌ ድብልቅ ልሁን ይችላል

  • @ambachewwedegebreal7673
    @ambachewwedegebreal7673 Před 5 dny +1

    መጎስ እንግሊዛዊን በእንግሊዘኛ እየጠየቅክ ኢርትራዊን በአማርኛ መጠየቅ ምን ማለት ነው?

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 Před 3 dny

    Mogos and Endargashow tsige Thank you the true Ethiopians.

  • @mengeshawoldeabib4380

    Bravo Andargachew! You are a real critic!

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 Před dnem

    አቶ አንዳርጋቸውማ ቤተልሔም ታፈሰ አምስት ጉዳይ በሚለው መጽሐፏ ገለጸችልን።እኔ እንግሊዛዊ ነኝ፣የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ መግባት አልችልም ያለን ሰው አሁን ደሞ ብዙ ፍጹም የማናውቀው አንዳርጋቸው !በጣም እወደውና አከብረው የነበረው አንዳርጋቸው ማንንም እንዳልሰማ አድርጎኛል።አዲዮስ ፖለቲካ !

  • @DejeneBikila
    @DejeneBikila Před 5 dny +1

    ሁለቱም ሰዎች ጠያቂና ተጠያቂው የማንነት መገለጫ identity crisis ያለባቸው ተንሳፋፊዎች ናቸው።

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 Před 5 dny +1

    አቶ ሞገስ በጣም አከብርሃለሁ የኢትዮጵያ የዘመኑጰ ኢሊት ናቸው ከምላቸው ከምጠቅሳቸው በጣም ጥቂት የመጀመሪያ ነህ አብክህ ቀጥልበት ከውስጥህ የሆነ አውነተኛ ባህሪ ነው ይህንን ነው የናፈቀን

  • @zekariashabtewold437
    @zekariashabtewold437 Před 6 dny

    good job Moges

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 Před 5 dny

    ግሩም ድንቅ ውይይት ነው ።

  • @sallyasfaw
    @sallyasfaw Před 6 dny +2

    To Endargachow

  • @shemelesadera8437
    @shemelesadera8437 Před 6 dny +2

    የ360 አሜባ !

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před dnem

    አዳርጋቸው ፅጌ በዚህ ደረጃ ሀቀኛ በግልፅ ሀሳቦችን ሲያቀርቡ ቁሜ ነው የማመሰግነው። የእርሱ አይነት ሀቀኛ ይብዛልን

  • @abebagebreselasie4675

    Andi❤❤❤🎉🎉🎉

  • @borenaalexander839
    @borenaalexander839 Před 2 dny

    This man is a personification of what went wrong in Ethiopia! What a troubled and disturbed soul!

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Před 5 dny +4

    አቶ አንዳርጋቸውን በጣም እናመሰግናለን እውነት ን ተናግሮ የመሸበት ማደር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 6 dny +11

    አንዳርጋቸው የቀድሞ ሚስቱ በደብ ገልፃዋለች እራሱ ከባንዳነት አስተሳሰብ ያልወጣ አንድ የሻእቢያ አሽከር እንዴት ሌላውን ነፃ ያወጣል

    • @sinidu472
      @sinidu472 Před 4 dny

      እንባዋ ይጣለው ይህ ከሀዲ

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před 4 dny +3

    ሞገስ ይክን አይነት ኢትዮጵያዊ ችሎታ እንደ እናንተ ያሉ ወጣቶች እያሉን ለምን ዘገምተኛ እንሆናለን ? ተባረክልኝ።

  • @enactfaa
    @enactfaa Před 6 dny +5

    ግሩም ኢትዮጵያዊ ፣አንደበተ ርትኡ፣ ምን ያደርጋል የማንም መሃይም ወንበር ላይ ተወዝፎ ፣ የእዚህን አይነት የሃቅ ሰው፣ ሲበሳጭ ይኖራል።

  • @ethiofikerentertainment140

    ለሁለታችሁም አድናቆት እና ክብር አለኝ!👌👏👏 አንዳርጋቸው ሀሳብ አድናቂ ባልሆንም ሀሳባቸውን በጥልቅ እውቀት እና አመክንዮ ስለሚያቀርቡ ትልቅ አድናቆት አለኝ! ግን አንዳርጋቸው ባይወዱትም ከሁሉም የሀገሪቱ ብሄርተኞች ጋር አብረው መስራት ቢችሉ እና ልዩነታቸውን ከጎን ይዘው ለሀገራችን የመፍትሔ መንገድ ቢያመጡ ለሁሉም መልካም ይመስለኛል! በስተመጨረሻ ግን ተጨባጭ እውነተኛ ለውጥ ማመጣች ከቻሉ በኋላ ሁሉም የዛ ዘመን ፖለቲከኞች ሀሳብ ከማቅረብ ያልዘለለ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ባያደርጉ እና ዘመኑን ለዘመኑ ትውልድ አቀብለው ቢሆዱ ሀገራችን ተስፋ ይኖራታል የሚል ሀሳብ አለኝ!!

  • @tiruyezeni6418
    @tiruyezeni6418 Před 2 dny

    ብዙ ጋዜጠኞች የምንሳሳትባቸው።
    "ጠባይ " ና ""ባህሬ""!!!!!!!
    የሊህቃን "ባህርይ" የሚለውን "ጠባይ " ብትለው።
    ባህሬ ሰው መሆን ነው "ባህሬ" አይቀየርም ።ባህሬው ይለወጣል አይባልም። ጠባይ ይለወጣል እንጂ። ከሳቴ ብርሀን መዝገበ ቃላት ።

  • @endaleketefo6699
    @endaleketefo6699 Před 5 dny +4

    ጥልቀት ያለው፣ በረጅም ጥናት የተደገፈ፣ ነገሮችን ለማሽሞንሞን ያልሞከረ፣ በግልጥነትና ብድፍረት የቀረበ ጥልቅ ምሁራዊ ውይይት ነው። እንዲህ ዓይነት ውይይት እጅግ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ሰለሆነ በስፋት መለመድና መቀጠል አለበት። ጠያቂውም ተጠያቂውም ሥርዓት ላለው ጠቃሚ ውይይት ሊመሰገኑ ይገባል። ሞገስ ድንቅ አዘጋጅና አቅራቢ ነህ። ተጠያቂው ሀሳቡን በደንብ እንዲያቀርብና እንዲያስረዳ በቂ ጊዜ የምትስጥና የሚያዳብሩ ጥያቄዎችና በትክክለኛው ጊዜና ቦታ የምታቀርብ ድንቅ የውይይት መሪ ነህ።

  • @yohanesnigussie6032
    @yohanesnigussie6032 Před 5 dny

    ብሔር ብሔረሰብ ህዝቦች ጥናት ያካሄደው ደርግ ሁኑ ሳለ ብሔር የሚባል ያመጣው ህውሃት ነው ይባላል ። አንደርጋቸው የብሔር ጥናት አድርጉ ወደ ትግበራ ሊመጣ የነበረው ድርግ አልነበረም ወይ?

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 Před 6 dny +5

    አቶ አንዳራጋችውን የሚአክል ፓሎቴከኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ሌስራ የሚችል ስው አላስራ አሎት እረጅም ዕድሜ አመኛለሁ።

  • @dawit6613
    @dawit6613 Před 5 dny

    Moges, it looks you are busy reading CZcams comments or whatever job you are doing on another computer. It's quite a bad look for us and disturbing for the interviewed. At one moment he tried to crack a joke, unfortunately you are not there 😊.
    I wish if you have focused on the conversation and do more follow up questions.

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Před 3 dny

    አቶ አንዳርጋቸው የአገር የእድሜ አንጋፋነት በአለም ላይ ሃያልና ስልጡን የሚያደርግ አድርገህ አሁንም ማመንህ ይገርማል። በእድሜ አንጋፋነት ቢሆንማ አንተን የሚበልጡ የስልሳዎቹ መሰሪ ፓለቲከኞች እኮ ብዘም አይመስለኙም በህይወት ያሉት። ግን አንጋፋነትህ አንጋፋ መሰሪና ቂመኛ ፓለቲከኛ ነው ያተረፈልህ ። እስቲ ልቀቅለት ይህ አዲሱ ትውልድ ባንተ የበከተ የቂምና ቁርሾ ጭንቅላት ሳይሆን በራሱ ዘመኑን የሚመጥን አስተሳሰብ ያራምድበት።

  • @fayyineeseedaa798
    @fayyineeseedaa798 Před 4 dny

    Zer yelelewu Aheya becha newu

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Před 3 dny

    Wisdom በተመለከተ በገለፅከው እስማማለሁ። እውቀትና ዊዝደም በጣም የተለያዩ ስለሆኑ። ኢንተለክቿል ማለት የአካዳሚ ትምህርት ሰርተፊኬት የደረደረ ሁሉ ማለት አይደለም ።

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Před 4 dny

    even Andargaxhew himself doesn’t speak English fluently even though he lives in Britain
    ሞገስ ይቦንሶዋል

  • @abocherz1454
    @abocherz1454 Před dnem

    እነ ከደሙ ንፁህ ነኝ ። ተገናኛችሁ? አገሪቷ ስትቃጠል ማገዶ እንዳላቀበላችሁ አይናችሁን በጨው አጥባችሁ ከች

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 4 dny

    እውነት ነው አቶ እዳርጋቸው አወዛጋቢ ፓለቲከኛ ነው። እውቀቱንና ለነፃነት ያለውን ድፍረትና ፅናት አደንቃለሁ።

  • @Swungne
    @Swungne Před 5 dny

    በጣም ፍታዊ ሚዲያ

  • @mengeshawoldeabib4380

    ሞገስ ማለት ምሁር ማለት ነው ቢባልስ?

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 Před 5 dny

    ኢትዮጵያንና ወገኖቹን ኢትዮጵያውያንን የሚወድና የሚያከብር ኢትዮጵያዊ ሀገሩንና ወገኖቹን የሚወደውንና ምንግዜም ለሀገሩ ለወገኑ የሚያስብ የሚቆረቆር እውነተኛ የሆነውን የተለያየ ዋጋ የከፈለውን አቶ አንዳርጋቸውን ጽጌን ፈጽሞ አይጠላም ።

  • @gemechisteshome6666
    @gemechisteshome6666 Před 5 dny

    From this interview, I learn that moges is helping and insisting andergachew to reintroduce himself to the people of amhara whom he used to say "no amahara nations, but amharic language" He disrespected and dehumanized amahara people for several times both in written and oral communications. However, Andergachew is not requesting for apology still.

  • @mumuye5
    @mumuye5 Před 3 dny

    በመፅሐፍዎት አማራን አጣጥለው እንደፃፉ ዘርዎት ከኦሮሞ ነገድ መሆኑን መናገርዎትን አማራ የሚባል እንደሌለ መናገርዎትን አብዛኛው አማራ ያውቃል። አሁን ላይ መተው አማራ ለመሆን ሲዳዱ ሰው ይታዘበኛል ማለትን አይርሱ አቶ አንዳርጋቸው

  • @hailumeko4966
    @hailumeko4966 Před 5 dny +6

    አማራ የለም ብሎ ላማራ አየታገልኩ ነዉ ይለናል አንድ-አርጋቸው

    • @gabas3742
      @gabas3742 Před 4 dny

      እና ምን ይጠበስ ?

  • @dont464
    @dont464 Před 4 dny

    እውነት ነው አማራ ከየትኛውም ማዕዘን ቢመጣ በሰውነቱ ብቻ እንደሰው መቀበል ተፈጥሮአዊ ስሪቱ እስኪመስል ድረስ ለመቀበል የሚቀለው ማህበረሰብ ሆኖ ሳለ በተቃራኒ በተተወነበት ምክኒያት በየቦታው ተሳዳጅ ሲሆን መመልከት በተለይ የሌላ ብሄር ተወላጅ ሆነህ ባማራ ክልል ውስጥ ኑሮህን የፈጀ ሰው ሆነህ ይህን ትይንት ተመልካች ሆነህ መፈጠር በራሱ እድለቢስ እንደሆንህ እንድታስብ በማሰብ ላይ ሳለህ እንደዚህ አይነት ምስክርነቶችን ስትሰማ ኧረ እንኳንም በዛ ደግ ማህበረሰብ ኖርሁ ብለህ የተለያዩ አስተሳሰቦችን በማራመድ እራስህን ስትታዘብ ትገኛለህ።

  • @newayalemayehu700
    @newayalemayehu700 Před 6 dny +3

    A super insightful. Thank you, Moges, and of course, Mr. Adargachew.

  • @rasalula1140
    @rasalula1140 Před 3 dny

    አንዳርጋቸው በስህተት የተፈጠረ እንስሳ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ነች አንተ አይመለከትም ለሆድህ ስትል ዜግነትህን ቀይርሃል ።

  • @oumerwako1286
    @oumerwako1286 Před 6 dny

    ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አሉ
    የአቶ አንዳርጋቸው ሎጂክ የሱ ብሔር ሲሆን ለነፃነቱና ለመብቱ ነው የሚታገለው: ኦሮሞ ወይ ሌላው ሲሆን የአማራ ጥላቻ (which is far from reality) እንጂ ሌላ ምንም አሳማኝ 2:09:31 CAUSE የለውም. I wish Moges asked him this missed very important question. I expected better from Mr AT. Thanks.

  • @melakyoseph3322
    @melakyoseph3322 Před 6 dny +3

    Chameleons you both. Thank you Fano for changing the political dialog.

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Před 5 dny

    አቶ አንዳርጋቸው ሞገስ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @Aduyemaru6969
    @Aduyemaru6969 Před 5 dny

    "አንዳርጋቸው ፅጌ" ብሎ በስም የተቸውን ሰው በስም ጠርቶ መልስ መስጠት ያልተፈለገበት ምክንያት ምንድነው?

  • @hmmm4352
    @hmmm4352 Před 6 dny +4

    Good job❤❤❤

  • @seeyou775
    @seeyou775 Před 6 dny

    በሄር ነው ችግሩ ብለውን በማያቁት በሄር በሰፈር ምናምን ተደራጅተው 99.9%ቱን ኢትዮጵያ ዎ እየተነዳን ነው
    ምን ነበር በሄር ?
    ኦሮምኛ እኮ በአማርኛ ሲፃፍ ነበር ለመጀመሪያ ግዜም የተፃፉው በአማርኛ ብዮ ነው የማምነው የግእዝ ፊደል ደም እያልኩ ልቀጥል እ.
    ...
    መፍትሄው ስ አልገባኝም ?

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c Před 5 dny

    ሞገስ ከማን አንሽ ደንቆሮ፣ መቸ ነዉ እምትማረው፧መቸ ነው እምትነቃው። መሀይም ሆነህ ለመቀበር ወስነሀል ወይ?

  • @zerihunlulseged5126
    @zerihunlulseged5126 Před 6 dny +2

    Thanks Andargachew!!!!!!!

  • @dont464
    @dont464 Před 4 dny

    እነድሽ🎉