Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
  • 411
  • 5 026 262

Video

ፋኖ በመንታ መንገድ ላይ: የአጭር ጊዜ መፍትሄ
zhlédnutí 4,1KPřed 19 hodinami
ፋኖን ከገጠመው ቅርቃር እንዲወጣ የቀረበ ምክረሃሳብ።
ለጋራ የህልውና አደጋ መፍትሄ ፍለጋ
zhlédnutí 5KPřed 14 dny
በአቶ ልደቱ ምክረሃሳብ ላይ የቀረበ የመዝጊያ ውይይት፣ ክፍል 1።
የአማራ ብሔርተኝነት ከሌላው በምን ይለያል?
zhlédnutí 8KPřed 14 dny
የአማራ ብሔርተኝነት ከሌላው በምን ይለያል?
አቶ አንዳርጋቸው ለምን ይቅርታ ጠየቁ!?
zhlédnutí 8KPřed 21 dnem
አቶ አንዳርጋቸው ለምን ይቅርታ ጠየቁ!?
"እኔ በስብዕና ጉዳይ አልታማም"፣ አንዳርጋቸው ጽጌ
zhlédnutí 21KPřed 21 dnem
"እኔ በስብዕና ጉዳይ አልታማም"፣ አንዳርጋቸው ጽጌ
ጦርነቱን በጭካኔ መዋጋት ነበረብን!
zhlédnutí 9KPřed 21 dnem
ጦርነቱን በጭካኔ መዋጋት ነበረብን!
አርበኞች ግንቦት ፯ ማሽላም አልቆረጥንም ፍየልም አልጠበቅንም!
zhlédnutí 2,3KPřed 28 dny
አርበኞች ግንቦት ፯ ማሽላም አልቆረጥንም ፍየልም አልጠበቅንም!
"ምሁርነት ከየቦታው ወረቀት መሰብሰብ እና ግርግዳ ላይ መቸንከር አይደለም"!
zhlédnutí 16KPřed 28 dny
"ምሁርነት ከየቦታው ወረቀት መሰብሰብ እና ግርግዳ ላይ መቸንከር አይደለም"!
የሰኔ 30 ቀጠሮ እና አንድምታዎች
zhlédnutí 6KPřed měsícem
የሰኔ 30 ቀጠሮ እና አንድምታዎች
የበቀል አዋጆች፣ ረዣዥም ገመዶች #ኢትዮጵያ#የፍትህሚኒስትር#አዋጆች#አብይአህመድ
zhlédnutí 2,8KPřed měsícem
የበቀል አዋጆች፣ ረዣዥም ገመዶች #ኢትዮጵያ#የፍትህሚኒስትር#አዋጆች#አብይአህመድ
በኢትዮጵያ ታሪክ ቋንቋ እና ባህል የመጨፍለቅ ፖሊሲ አልነበረም!
zhlédnutí 2,7KPřed měsícem
በኢትዮጵያ ታሪክ ቋንቋ እና ባህል የመጨፍለቅ ፖሊሲ አልነበረም!
የሰሎሞን መንግስት እይታዎች
zhlédnutí 11KPřed měsícem
የሰሎሞን መንግስት እይታዎች
ለመሆኑ ፅዩፍ የሆነው የቱ ነው!?
zhlédnutí 1,8KPřed 2 měsíci
ለመሆኑ ፅዩፍ የሆነው የቱ ነው!?
ለኢትዮጲያ ሽግግር ወይስ ትብብር?#ethiopia #amhara #fano #buffet #moges
zhlédnutí 9KPřed 2 měsíci
ለኢትዮጲያ ሽግግር ወይስ ትብብር?#ethiopia #amhara #fano #buffet #moges
የአመራር ቀውስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ #ethiopia #amhara #buffet #usa, #Abiy, #moges zewdu
zhlédnutí 2KPřed 2 měsíci
የአመራር ቀውስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ #ethiopia #amhara #buffet #usa, #Abiy, #moges zewdu
የፋኖ ትግል በአሜሪካ ዓይን እንዴት ይታያል?
zhlédnutí 2,7KPřed 2 měsíci
የፋ ትግል በአሜሪካ ዓይን እንዴት ይታያል?
መቋጫ ያላገኘው የአቶ ልደቱ 'መቋጫው' መጣጥፍ!
zhlédnutí 12KPřed 2 měsíci
መቋጫ ያላገኘው የአቶ ልደቱ 'መቋጫው' መጣጥፍ!
"አብይ የመምራት አቅም ብቻ ሳይሆን ቅንነትም የለውም!"
zhlédnutí 9KPřed 2 měsíci
"አብይ የመምራት አቅም ብቻ ሳይሆን ቅንነትም የለውም!"
"አወዛጋቢ ቦታዎች የሚባል ነገር የለም"፣ ዶክተር ሙኡዝ፣ "አወዛጋቢ ቦታዎች በህገመንግስቱ ይፈታሉ"፣ የፕሪቶሪያ ስምምነት። የቱን እንመን!?
zhlédnutí 7KPřed 2 měsíci
"አወዛጋቢ ቦታዎች የሚባል ነገር የለም"፣ ዶክተር ሙኡዝ፣ "አወዛጋቢ ቦታዎች በህገመንግስቱ ይፈታሉ"፣ የፕሪቶሪያ ስምምነት። የቱን እንመን!?
"The Isreal-Palestine Conflict is protracted due to lack of goodwill from the Leaders"
zhlédnutí 1,6KPřed 2 měsíci
"The Isreal-Palestine Conflict is protracted due to lack of goodwill from the Leaders"
የአማራ ህዝብ ለምን አመፀ!?
zhlédnutí 7KPřed 3 měsíci
የአማራ ህዝብ ለምን አመፀ!?
የአቶ ልደቱ አያሌው ወቅታዊ ጥሪ!
zhlédnutí 13KPřed 3 měsíci
የአቶ ልደቱ አያሌው ወቅታዊ ጥሪ!
ብልጥግና መንግስት የሚሆነው መቼ ነው!?
zhlédnutí 5KPřed 3 měsíci
ብልጥግና መንግስት የሚሆነው መቼ ነው!?
የአማራ እና ትግራይ መቀራረብ ለምን መንግስትን አስደነበረ? የፋኖ አሰር እዞች ምን ይነግረናል?
zhlédnutí 15KPřed 3 měsíci
የአማራ እና ትግራይ መቀራረብ ለምን መንግስትን አስደነበረ? የፋ አሰር እዞች ምን ይነግረናል?
የእየመጡ ነው እና እየመጣን ነው ፖለቲካ!
zhlédnutí 27KPřed 3 měsíci
የእየመጡ ነው እና እየመጣን ነው ፖለቲካ!
የብልፅግና ዋና መገለጫ ብልጭልጭ ጉዳዮች ነው።
zhlédnutí 21KPřed 3 měsíci
የብልፅግና ዋና መገለጫ ብልጭልጭ ጉዳዮች ነው።
የከተማ ውግያ አላማው ምንድን ነው?
zhlédnutí 15KPřed 3 měsíci
የከተማ ውግያ አላማው ምንድን ነው?
የአማራ እና ትግራይ ግንኙነት ማጠናከር፣ መቼ፣ እንዴት?
zhlédnutí 15KPřed 3 měsíci
የአማራ እና ትግራይ ግንኙነት ማጠናከር፣ መቼ፣ እንዴት?
"ዐቢይን ጠንቅቄ አውቄዋለሁ"፣ "ይሄን ስርዓት ለመገምገም አዲስ ልኬት ያስፈልጋል"፣ "ለዐብይ የኢትዮጵያ ህዝብ አላቂ ዕቃ ነው"
zhlédnutí 27KPřed 3 měsíci
"ዐቢይን ጠንቅቄ አውቄዋለሁ"፣ "ይሄን ስርዓት ለመገምገም አዲስ ልኬት ያስፈልጋል"፣ "ለዐብይ የኢትዮጵያ ህዝብ አላቂ ዕቃ ነው"

Komentáře

  • @FeyissoMasebo
    @FeyissoMasebo Před 32 minutami

    ሰለ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ሚልየኖች ቀድሞውኑ በግልፅ የሚያውቁትን የፖለቲካ ድክመቶችና ጥፋቶች፣ አንተ ረጅም ጊዜ ወሰደህ ማባከንህ፣ ጥናታዊ ትንተና ሳይሆን ትርጉም የለሽ ፀጉር-ስንጠቃ ነው። አዎን፣ሁሉም ፕርግራሞችህ በእጅጉ ተወዳጅ ትምህርታዊና አሰተማሪም ናቸው።

  • @abdidarinaz1151
    @abdidarinaz1151 Před 37 minutami

    Selame wendma!!!

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p Před 37 minutami

    የአመሪኛ አክሰንትህ ከአማራ ክልልና ከትልልቅ ከተሞች ውጪ ያደግህ ይመስላል ።ስምህ እስከ አያትህ ያማራ ነው ።በዋነኝነት የምትቃወመው ppእና ዶር አብይን ነው።በምን ምክንያት እንደሆነ አይገባኝም ።

  • @AsegidBelachewH
    @AsegidBelachewH Před 46 minutami

    አይ ሞገስ።

  • @SeifeShiferaw
    @SeifeShiferaw Před 48 minutami

    ሞጊ ግን አስተዋይ ነክ ❤️

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p Před 59 minutami

    እንደልቡ ያልከውን ብታብራራው?እኔ ስረዳው እንደልቡ ደፋር ነው ግን አዋቂ ነው ማለት አይደለም ።

    • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
      @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas Před 43 minutami

      @@user-qj5ph7fn7p እንደልቡ ሁለቱንም መስፈርት አጣምሮ የያዘ ነው: ደፋር እና እውነት እና እውቀት ላይ የተመሰረተ ሀሳብ ማቅረብ።

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p Před hodinou

    ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑ ጊዜ የፖለቲካ ግጭቶች በዋናነት የስልጣን ጥያቄ ቢሆንም በሔርን ተገን በማድረግ ነው።በፓርቲ መደራጀት ሲገባ በብሔር መሆኑ አደገኛ ነው ።የአንተ ከምን አንግል እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም ?

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    ለወገናችን እንድረስ👇gofund.me/75c9b741

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Před hodinou

    ለሥርዓትም ለመንግሥትም ለውጥ እንዘጋጅ!!! ኢትዮጵያን ተዓምር ብላት ይገባል!!! ኢትዮጵያ ማለት በእጅጉ የምታስገርም እና ተአምር የሚባል ነገርም ካለ ተዓምረኛ ሀገር ናት። ይህንን ያስባለኝ በየዘመኑ መጥተው የሚሄዱ ገዢዎች ተራ ዜጎቿም ሳይቀሩ እንደዚሁም የቅርብ እና የሩቅ ለውድቀቷ ሌት ተቀን የሚደክሙ በመኖሯ ብቻ እንቅልፋቸውን እና ሰላማቸው ያጡ ለዘመናት በአሉባልታ : ሥም በማጥፋት : በዝልፊያ : በክርን : በጡጫ : በእርግጫ : በስለት : በጎራዴ በመውዜር : በፈንጂ : በቦምብ : በታንክ : በአየር : በድሮን : በእጃቸው ያገኙትን ሁሉ እንደ የማርያም ጠላት እየወረወሩባት ተፈነካክታ ደሟን እየረጨችም አዛኝ እንዳታገኝም በሁሉም ወገን እንድትገለል እና ጩኸቷ እንዳይሰማ አፏን ታፍና እንዳትንቀሳቀስ እግር ተወርች ተጠፍራ በርሃብ እና በውሃ ጥም ፍፃሜዋን ለማፋጠን ሃብት ንብረትዋን ክደው መጨረሻዋን እና የታሪኳን ፍፃሜ ውርደት : መበታተን : ክብር አልቦና የኖረችበትን ዘመኗን እንድትፀፀትበትና ከሞትም አይነቶች ባነሰና አሟሟቷም ለማንኛውም ደረጃ እንዳይመጥን እንዲሆን ተደርጎ በመጨረሻም ሞቷ እንጂ ቀብሯ መጠሪያም ቦታም ጊዜውም እንኳን ለማጣቀሻነት እንዳይበቃ ተወስኖባት እንዳልኩት ተዓምረኛዋ ኢትዮጵያ ዛሬም የምድር ላይ ጎልያዶችን ገጥማ ፈፅሞ ፈፅሞ ሞቷን ከፈጠራት አምላክ ውጪ ከማንም ከምንም ምድራዊ ሃይል እንደማትቀበልና ፅናትዋ ሙሉ ተፈጥሮዋ ውስጥ ተዋህዶ ማላቀቅ መለያየት የማይቻል መሆኑን እነዚያው ገዢዎች ዜጎቿ የሩቅና የቅርብ የክፉዋን ተመኚዎቿ ከሚያምኑትና ከሚቀበሉት በላይ እየሆነባቸው ቢሆን ጉልበታቸው ዝሎ አቅማቸው ደክሞ ከኢትዮጰያ ቀድመው ወደ አፈርነት እየተለወጡ በበረቱ አይናችን ለማየት በቅተናልና ኢትዮጵያን ተዓምረኛ ብላት ይገባል!!!

  • @TitiBerhanu
    @TitiBerhanu Před 2 hodinami

    ሞገስ የአንተን ሐሳብ ሼር ላይክ አለማረግ ንፋግነት ነው ስወድሕ እንዲሕ ብስል ያለ ሐሳብ በጣምያስደስተኛል

  • @mulugetaabraha9414
    @mulugetaabraha9414 Před 23 hodinami

    ጀኖሳይድ የሚደጋግምዋት ገንዘብ ለማግኘት እንጂ ፍጹም ኣልተፈጸመም። ቴድሮስ ደግሞ ዓይኑ ብቻ ሳይሆን አእምሮውም ጭምር የታወረ ፍጥረት ነው።

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i Před dnem

    #ሞ ገ ስ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እና ....በሰላም ነው ከ #ሚድያህ ላይየጠፋህው 😔🥰በጣም ናፍቀህና ተከታታዩችህን please come back soon

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i Před dnem

    #ሞ ገ ስ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እና ....በሰላም ነው ከ #ሚድያህ ላይየጠፋህው 😔🥰በጣም ናፍቀህና ተከታታዩችህን please come back soon

  • @imamosman1234
    @imamosman1234 Před 2 dny

    ልደቱ የፃፈውንና ተጠየቀውን ከማብራራት ለምን እኔን ተቸሺ የሚል ወቀሳ ነው የሚወራው

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 Před 3 dny

    ዘዉዱ what on earth did bring us today I did get what he is saying .

  • @kurbelayalew8848
    @kurbelayalew8848 Před 3 dny

    ሞገሴ በጣም ጥሩ እየሰራህ ነው pleas ስለ ኢትዮጵያ ተማሪዎች ዕጣ ፋንታ ከአዲስ አበባ ዎጭ?? ያሉት በተለይ አምሐራ ክልል!!

  • @tiglunmy
    @tiglunmy Před 3 dny

    How a handful of influential intellectuals and well-connected experts persuaded the West that the TPLF, which evidently instigated the conflict in a power struggle and fired the first shot, is the victim rather than the perpetrator is no doubt the most intriguing topic to investigate and should be one of the most important lessons from the Tigray conflict. And yet these same enablers of TPLF war propaganda and weaponized narrative, who used to concoct incredulous claims and implausible TPLF victories, are still being treated in the West as credible Ethiopian experts. How could they get away with such intellectual dishonesty and spectacular failure? I congratulate Mr. Rasmus for writing this wonderful book. It is really a consolation to know that there are still a few Western scholars and journalists who really share our despair about Western misperceptions of the conflict and are courageous enough to painstakingly deconstruct the sham narrative and to speak the truth. It really takes true grit to check your anger and refute falsehoods only with facts and logic when those who demonstrably got it dead wrong are still the experts controlling the narrative!

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 3 dny

    ልክ እንደአንተ ነዋ የትግራይ ህዝብ በህውሀት ሰበብ ልጋግህን ስትረጭ ትውል የለ ሌት ከቀን 😊

  • @jemalebrahimmsadik6694

    The book review must be titled “ “የ ዳንኤል ትርክት ዕዳ”

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 Před 4 dny

    Abiy made already a lot of mistakes though!

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 Před 4 dny

    Very constructive conversation in every way. I enjoyed it. Have also seen his documentary about adoption, which I consider very well done. Now it remains to buy his book. Thank you both!👍🏾👏🏾👏🏾

  • @AbdihakimAhmed-od4go

    ይሄንን ሀቅ ለአለም የሚያስረዳ ኢትዮጵያዊ ማጣታችን የሚያሳዝን እንዳለ ሆኖ፣ ምዕራባውያን ጋዜጠኞችና ሀገራት ኢትዮጵያን ለማሳጣት የተረባረቡበት አኳኋን አናዳጅ ነበር። እዚህ ላይ የአብይ አህመድ ክፋትና ድድብና እየረሳሁኝ አይደለም

  • @Measkebede
    @Measkebede Před 4 dny

    The dude seems like he’s forced to give this interview.

  • @fernusferedeferede5081

    I don’t think anyone to read your book. They have achieved everything the came out to do. You are the paid off course. You are not pro Ethiopian. You are a lier as Abiy.

  • @StellarPeek6701
    @StellarPeek6701 Před 4 dny

    Are you interviewing him or trying to criticize his book and his viewpoint ?

  • @mdaaaa1211
    @mdaaaa1211 Před 4 dny

    So, his whole point is that the genocide that happened in the Tigray War that killed over 1 million people wasn't so bad, and the international media should have played both sides. Ironically, this is nothing but anti Tigray propaganda.

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    Please let's stand with the victims of landslide👇 gofund.me/eea69264

  • @ET-iz6uf
    @ET-iz6uf Před 4 dny

    This white man is bankrolled by the regime in Arat Kilo and he’s giving out the book for free. Who was the last author giving out his book for free? None. He’s paid by a despot in Addis to spread the lies by making his book free of charge.

  • @ET-iz6uf
    @ET-iz6uf Před 4 dny

    This channel is inviting white men who are conforming his views mainly who hate Tigraian and TPLF.

  • @tesfaywoldemariam8010

    Great interview.

  • @tsegaygebru
    @tsegaygebru Před 4 dny

    CNN is a fake news

  • @tsegaygebru
    @tsegaygebru Před 4 dny

    ጋዘጤኛው በውሸት ታሪክ መስራት አትፈልግ

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 Před 4 dny

    I don’t think you know much about Fano. It seems that you believe what Abiy’s cadres say

    • @tsegaygebru
      @tsegaygebru Před 4 dny

      ኤርትራን ማሰይጠን ፈልገህ ነበር ግን ጸሓፊው ትክክል እንዳልሆንክ ነገረህ። እናም ትምህርት ይሁንም አንድን ሃገር ስለረዳቻችሁ ብቻ ማሰይጠን አይቻልም ትክክልም አይደለም

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 Před 4 dny

    Nice that you are inviting foreigners (and launch an English version) which provides a sort of outsiders' perspective to our state. But please structure your interview with comprehensive anatomy. Give your guests to introduce themselves for a minute or two. Background is essential, helps viewers orient themselves in the discussion.

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 Před 4 dny

    Please give the to talk.ww know that you speak English

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 Před 4 dny

    Can you please ask him what is ethiopianis and its difference Amharanist fascist as the host tried to reffer to all ethnic Ethiopians. Author you seem kind of biased to unionist Amhara dominated version of Ethiopia. What is tribalism for you in the context of Ethiopia? Why you support an Ethnic group (in your case Amhara) over others. Why you think and confident you are right? Looks like may be you are filled with false narrative

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 Před 4 dny

    About time , the truth prevails, those corrupt groups bought all foreign journalists to mislead and to misrepresent our nation, look those looters now they scraping just lead their own regime , they are the reason of all these mess and they are paying for it .

  • @engdamado8644
    @engdamado8644 Před 4 dny

    አውርቶ አደሩ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 5 dny

    The Oromo people are not being accused here, but some Oromo nationalists and the ruling PP as a ruling party for not stopping killing. Your guest is misinformed, confused and biased.

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Před 5 dny

    አብይ አህመድ የወራት እድሜ ብቻ ነው ያለው በቅርቡ ይሞታል ልብ ብላችሁ ብትመለከቱት ገጽታውና ሁኔታው እንደ መለስ ዜናዊ የመጨረሻ ወቅቶች: የሸሚዙ ኮሌታ እየሰፋው ነው:: አሁን ስለ መጪው መሪ ማሰብ ነው የሚሻለው: አብይ በቅርቡ እንደሚሞት እርግጠኛ ነን እሱም ያውቀዋል

  • @user-yn6xq9qb2p
    @user-yn6xq9qb2p Před 5 dny

    እንደሚገባኝ ያዓለምን ሁኔታ በደንብ አድርጎ ማወቅን ይጠይቃል ለምሳሌ የአሜሪካ ዶላር በዓለም ላይ ታቶ በማይታወቅ ሁኔታ ተቀባይት እየጣ ያለ መገበያያ ነው፡፡ ለምሳሌ ህንድና ራሺያ ራሺያና ቻይና ዶላርን መጠቀም ሳያስፈልጋቸው በየሀገራቸው ብር እየተገበያዮ ይገኛል ፡፡ ኢትዮጵያንም ያየህ እንደሆነ የተባበሩት አረብ ኤሜሬት እና ኢትዮጵያ በየራሳቸው ሀገር ገንዘብ ለመገበያት የመስማምያ ስምምነት ላይ ድርሰዋል፡፡ ይምህም በነዚህ ሀገር የግነዝብ ልውውጥ ውስጥ ዶላር አያስፈልግም ፡፡ ኢትዮጵያ በዚህ ግዜ ከፍተኛ መጠን ያለው ዶላር ከአበዳሪ ሀገራት በዶላር ማግኘቱዋ ትልቅ ሲሳይ ነው ምክኒያቱም ከጥቂት ግዜ ቦኃላ ዶላር እንደልብ ሊገኝ የሚችል ገንዘብ እንደሆነ ዓልመአቀፉን ዜናዎች ለሚከታተል ሰው ግልጽ ሆኖ ይታየዋል ፡፡ዶላር የለቅሶ ቤት ንፍሮ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም ፡፡

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 Před 5 dny

    መማሪያ ከሆናችሁ ልብ ብላችሁ አንብቡ! ከእዚህ በፊት በአለም ባንክ ከ30 አመት በላይ በኤክስፐርትነትና በአማካሪነት የሠሩ ኢትዮጵያዊን ሰው በአንድ ሚዲያ ላይ ተገናኝተን ለመሆኑ በአለም ባንክና IMF ተረድተው ከድህነት የተላቀቁ የአፍሪካ አገራት ካሉ ይጥቀሱልኝ ስል ጠይቅያቸው ነበር ነገር ግን አንድም አገር ሊጠቅሱልኝ አልቻሉም:: በድሃ አገሮች ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው ብድር ብክነትን እና ሙስናን በመጨመር ኑሮን በማስወደድ ዜጎች ለከፋ ድህነት ለግጭት ለጦርነትና ለስደት እንዲጋለጡና የአገራቱ የተፈጥሮና የሰውሠራሽ ሃብቶችም በዕዳ እንዲያዙ ነው የሚያደርገው:: ከሴረኛ የፋይናንስ ተቋማት ብድር የምንበደረው ከእነሱ ብድር እንድንበደር የሚያስገድዱን የኢኮኖሚና የፖለቲካ ቀውሶች ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እንድንገባ ካደረጉን በኃላ ነው:: ተማርን ብለን የምናስበው እንኳ እንደበቀቀን እነሱ የሚሉንን በመድገም ነው:: በከፍተኛ ብድር የተሠሩ ፕሮጄክቶች ምን ያህል ኪሣራ ውስጥ እንደጣሉን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቶቻችን ውጤት እና የከተማ ውስጥ ባቡር መሥመሮቻችን አገልግሎት እንደ ማሳያ መውሰድ ይቻላል:: አሁን ባንኮች በዕዳ በተገኘ የውጭ ምንዛሪ እየፈነጩ ነው ወይም እንዲፈነጩ ሊደረግ ነው:: የንግድ ባንኩን ጨምሮ የግል ባንኮች ለብሔራዊ ባንክ ያስያዙት ወይም የሚያሲዙት ወርቅ ወይም ሌላ ውድ መያዣ የላቸውም:: ዶላር የሚገዙትም ሆነ የሚሸጡት በጨበጣ ነው:: ጥቁር ገበያው እየናረ ነው የሚሄደው:: ምክንያቱም የእኛ አገር ጥቁር ገበያ የውጭ ምንዛሬ የሚፈልገው ለተለያዩ ምክንያቶች ቢሆንም ይበልጥ ደግሞ የሚፈልገው ወደ ውጭ አገር ለመሰደጃ እና አቅም ከፈቀደ ደግሞ በውጭ አገር ኢንቨስት ለማድረግ ለመማር ወዘተ ነው:: ስለዚህ የጥቁር ገበያው ዋጋ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይሄድም:: ባንኮች ከሙስና አሠራር ጸድተው እንኳ ሥራቸውን ቢሠሩ እያደገ የሚመጣውን በውጭ ንግድ ላይ የሚሠማራውን የነጋዴ ፍላጎት ለሟሟላት የሚችል የውጭ ምንዛሬ መቼም ማግኘት አይችሉም:: የውጭ አገር ባንኮች በአገራችን የባንክ ዘርፍ መሰማራት ሲጀምሩ ደግሞ ነገሩ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሆንና ብራችን እንደቆሻሻ በየመንገዱ ተጥሎ የምናገኝበት ጊዜ እሩቅ እንዳይሆን ያደርገዋል:: የደሞዝ ጭማሪውም ከብር ዋጋ ውድቀትና ከኑሮ ግሽበቱ ጋር መፎፎካከር ስለማይችል ኑሮ ከድጡ ወደ ማጡ ነው የሚሆነው:: ከብዙ በጥቂቱ የመፍትሔ ሐሣቦች:- 1ኛ ባንኮች በነፃ ውድድር የእራሳቸውን የገንዘብ ምንጭ በመፈለግ በውድድር እንዲያድጉ ቢደረግ የተሻለና የሰለጠነ መንገድ ነው የሚሆነው:: 2ኛ የአገር ውስጥን ምርት ጥራት አሳድጎ በቅድሚያ በአገር ውስጥ ለሚኖር ዜጋ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርብ በማድረግ የብርን ዋጋ ከፍ ማድረግ እና የዕቃዎችን ዋጋ በገንዘብና ንግድ ሚ/ር እንዲሁም በምጣኔ ሐብት ተቋማት በየ5 እና 10 አመታት እንዲጠና ማድረግና ከወቅታዊ የፍላጎት የአቅርቦትና የአስፈላጊነት ሁኔታዎች ጋር እያዩ ማስተካከል:: 3ኛ ከጠቃሚ የውጭ አገራት ጋር የንግድና የቴክኖሎጂ Import-Export ልውውጥን ማድረግና በሥርዓት መለወጥና ማደግ:: 4ኛ ዜጎች አገራቸውን እንዲወዱና ለአገራቸው ክብር በፍቅርና በጋራ እንዲቆሙና እንዲሠሩ ከዘረኝነትና ከብልሹ አሠራር የጸዳ የፖለቲካ የኢኮኖሚና የባሕልና የሥነልቦና እሴቶችን መፍጠርና ማጎልበት:: 5ኛ መንግሥትና ሕዝብን ከሴረኛ መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማትና ከማይረቡ የኢኮኖሚ ጉዳይ አማካሪ ድርጅቶችና ግለሠቦች ማራቅና መጠበቅ:: 6ኛ የሥራ ዘርፍን እና የሥራ እድሎችን ማብዛት:: 7ኛ የተፈጥሮ ሃብታችንን በጥሬ ዕቃነት ሳይሆን እስከ አለቀ ምርት ድረስ በአገር ውስጥ ተፈብርኮ ለአገር ውስጥና ለውጭ አገራት ገበያ እንዲውል ማድረግ:: 8ኛ የነዳጅ ሃብታችንን ዛሬውኑ አገልግሎት ላይ ማዋል:: 9ኛ የባሕር በሮቻችን እስኪመለሱ ድረስ የዓለም አቀፍ የባሕር ሕጎ በሚፈቅደው ውል መሠረትና የቅኝ ግዛት ውሉ ባሰፈረው መሠረት ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚና ለሰላም የምትፈልጋቸው የውጭ አገር ምርቶችን በነፃ ወይም Innocent Passage/በማርያም መንገድ በኩል እንድታስገባ እንዲፈቀድላት ማድረግ:: 10ኛ አሁንም መንግሥትና ሕዝብን ከሴረኛ መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማትና ከማይረቡ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ጉዳዮች አማካሪ ድርጅቶችና ግለሠቦች ማራቅና መጠበቅ:: 11ኛ የእርስ በእርስ ጦርነትና ግጭት በኢትዮጵያ ውስጥ የተወገዘና የተረገመ ድርጊት እንዲሆን በአዋጅና በጸሎት መደንገግ:: እንንቃ በርትተን እንሥራ!!! ዶ/ር ጃፈር ሺፋ ኮንሠልታንት ስፔሻሊስትና ኢንቬንተር

  • @senaiteshifferaw9015

    Dr Yonas should read Poverty, Inequality, and the International Monetary Fund. He can access it at ... www.bu.edu/gdp/files/2021/04/GEGI_WP_046_FIN.pdf

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7l Před 5 dny

    Dead Aid የሚል Dambissa Moyo ከዛሬ ስንት አመት በፊት አንብቤ ተስፋ ቆርጫለሁ።እነኝህ አበዳሪዎች እንዴት አፈር እንደሚያበሉ።ፀሀፊዋ የአለም ባንክ ትልቅ ስራ የምትሰራ ጋምቢያዊት ነች።

  • @daniman771
    @daniman771 Před 5 dny

    The analogy about the kids is wack.

  • @salahadinseid266
    @salahadinseid266 Před 5 dny

    ክብር ይገበሓል በርታልን

  • @go408
    @go408 Před 5 dny

    Dr. Yonas seems not to be in the neighborhood of the appropriate critical observers of the IMF and World Bank. He pretends to assign the IMF and the World Bank the purpose of helping underdeveloped countries to grow and prosper. Their main objective is in reality to keep those countries poor, dependent and susceptible to manipulation and exploitation. Dr Yonas would respectfully be asked to provide constructive precedents for the credit politics of the World Bank and IMF. For the negative impacts one needs only to look around oneself - Argentina, Pakistan, Egypt, Kenya etc.

  • @sintayoayel7278
    @sintayoayel7278 Před 6 dny

    ሞገስ ትመቸኛለህ በርታልኝ።

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas

    እባክዎ በመሬት መንሸራተት ምክንያት ከተጎዱት ወገናችን ጋር እንቁም👇 gofund.me/3eca0a0f

  • @negestqueen
    @negestqueen Před 6 dny

    ሀይ ሞገስ .