ለጋራ የህልውና አደጋ መፍትሄ ፍለጋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • በአቶ ልደቱ ምክረሃሳብ ላይ የቀረበ የመዝጊያ ውይይት፣ ክፍል 1።

Komentáře • 19

  • @muhamedabdulkerim5611
    @muhamedabdulkerim5611 Před měsícem +2

    Hey , U guys are on Air ....

  • @user-hg6wb8bn2g
    @user-hg6wb8bn2g Před měsícem +3

    የቴዲን አገላለፅ ወድጄዋለሁ ።

  • @sirnagadaatech
    @sirnagadaatech Před měsícem +1

    it's good beginning and dialogue

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd Před měsícem +2

    አላቹህ

  • @abowbowskish
    @abowbowskish Před měsícem

    I like how Lidetu presents the unionist idea😅😅.

  • @yeabeshamedhanit1359
    @yeabeshamedhanit1359 Před měsícem +2

    👋👋👋

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 Před měsícem

    LEDET ❤

  • @FevenNiguss-w8q
    @FevenNiguss-w8q Před měsícem

    Why did you cut out Esayas? Ere shame. Feri neh

    • @FevenNiguss-w8q
      @FevenNiguss-w8q Před měsícem

      I watched the original discussion on Reeyot, and I knew you cut out people you don't like. Censorship and prejudice. That's backward. You studied law/free speech, and you're good at censorship. Undemocratic. Demo leju turu neger neber yetenagerew. You felt guilty because he exposed radicals like you, who instigated hate and genocide. People think you're affiliated with PP.

  • @mehamedMuktar
    @mehamedMuktar Před měsícem

    ሠለም ብየለው

  • @fekadetessema8538
    @fekadetessema8538 Před měsícem

    አትጠራጠር ኢትዮጵያ ተርፋለች አትፈርስም:: አቶልደቱ ትፈርሳለች ብሎ የነበረው ሁለት ዐመት አልፋል:: ኢትዮጵያ ከመቼውም በላይ ጠንክራ ወጥታለች ግን ይሄን አትቀበሉም ተስፋ አትቆርጡም :: በፓርቲ ተደራጅታችሁ ሳይሆን 😢 በአቃራጭ ስልጣን አይኖርም ሊኖርም አይገባም:: የኢትዮጵያ ችግር የሚዲያ እድል አገኘሁ ብሎ በመጮህ የሚፈታ አይደለም:: መሬት ወርዶ በመደራጀት (ሃገር ቤት) ብቻ ነውና በዚህ ላይ አውሩ ከጨለምተኝነት ውጡ እንውጣ

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h Před měsícem +1

    የምን አባታችሁ “ለጋራ ህልውና” ❓😏 አማራ እዚህ ውስጥ አያገባውም. በአማራ ስም እዚህ መጥቶ ያነጋገራችሁ ሁሉ አማራ ነው ማለት አይደለም., አማራንም አይወክልም❗️
    ትግሬ , ኤርትራ ኦነግ , አማራን የአማራ ህልውና ላይ ምንምተፅኖ የ የላቸውም ❗️የአማራ ህልውና ያለው በእግዚያብሄርና በራሱ አማራ እጅ ነው❗️ እንደ እናንተማ ሃሳብ ቢሆን አማራ ከጠፋ ቆይቶ ነበር 🤔❗️
    ሶስታችሁም (በቅናትና በበታችነት ስሜት ስለጦዛችሁ), አማራን ጠላት አድር ጋሁ የጀመራችሁት አማራን በአማራነቱ የማጥፋት ዘመቻ መጥቶ, መጥቶ አማራ “አማራ ነኝ !” ብሎ ተነስቷል. እናንተ የጀመራችሁት የብሄርን ጦርነት አማራ ይጨርሰዋል ❗️
    🟢 ኤርትራ አማራን/ ኢትዮጲያን እጎዳለሁ ብለሽ የፈጠርሻትን ህዋት እዚው ጣጣሽን ይዘሸ እዚያው ጨርሺ❗️ አማራ ሲያስተዳድር እንደማንኛውም ጎሬቤት ሃገር በጎረቤትነት እንኖራለን. ጥሩ ጎረቤት ልንሆን እንችላለን. እህትናማቾች ግን አይደለንም እንደዛ የሚባል ነገርም የለም❗️
    🟡 ትግራይ , ኤርትራና ኦነጉ አብይ በጦርነቱ ጊዜ አፈር ያበሉሽ ሁሉ ደግ አረጉ ❗️መጀመሪያ አንቺ ነሽ ለ 27 አመታት ላረግሽባቸው ወንጀል ሲያንስሽ ነው ❗️
    ለአማራ የትግራይ መኖር ወይም አለመኖር ምንም ለውጥ አያመጣም❗️ እንደውም ብትገነጠል ለኢትዮጲያ ባቄላ ጠፋ ፈሱ ቀለለ ነው❗️ብዙ ግብር ከሚከፍለው ከአማራ ተወስዶ (በኢትዮጲያ ታሪክ ግብር አንድ ሳንቲም ግብር ሳትከፍል) በፌደራል ባጀት ስም ለትግራይ የሚሰጠው $ ይቀራል . አማራ ላ ላይ ላረግሽው ወንጀል አንችም (ትግራይ ) ኦነግም ከተቻለ በፍርድ ካልተቻለ በሌላ መንገድ ዋጋውን ትከፍላላችሁ❗️
    🔴 ኦነግ ከስልጣን ትወርዳለህ❗️ ይሄ ካልተስማማህ , ወደማዲካስከር ለመመለስ በሩ ክፍት ነው ❗️

  • @FevenNiguss-w8q
    @FevenNiguss-w8q Před měsícem

    Censorship... lol you just cut out Esayas. 😂😂. Feri.

  • @amenyehun3265
    @amenyehun3265 Před měsícem

    😅😅😅

  • @fekadetessema8538
    @fekadetessema8538 Před měsícem

    ደግሞ የሽግግር ምንግስት ብሎ ማደናቆር ትታችሁ በፓርቲ ተደራጅታችሁ ከብልፅግና ጋር ተወዳድራችሁ አሽንፉ ወይም ተሽነፉ:: በህዝብ የተመረጥ ህዝብ በህዝብ ይወርዳል:: ይህን ባህል አድርጉ በኢጎና ብስሜት እንካንስ ኢትዮጵያ ቀርቶ መንደር
    ማስተዳደር አይቻልም::

  • @fekadetessema8538
    @fekadetessema8538 Před měsícem

    ደግሞ የሽግግር ምንግስት ብሎ ማደናቆር ትታችሁ በፓርቲ ተደራጅታችሁ ከብልፅግና ጋር ተወዳድራችሁ አሽንፉ ወይም ተሽነፉ:: በህዝብ የተመረጥ ህዝብ በህዝብ ይወርዳል:: ይህን ባህል አድርጉ በኢጎና ብስሜት እንካንስ ኢትዮጵያ ቀርቶ መንደር
    ማስተዳደር አይቻልም::