አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 195

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před měsícem +17

    Dn Daniel is one of the blessed intellectuals in the plant 👏. GOD BLESS him 🙏 and his family. His intelligence and moral integrity are at different levels 👌.

    • @TeferaKumsa
      @TeferaKumsa Před měsícem

      የ አንድን ማህበረሰብ እውነት ቃላትን በማሰባጠሪ መደበቀ አይቻላም። የኢትዬጵያዎያን እውነት በልባቸው ወስጥ ነው ይለው። እውነተኛው ታሪክ ላይ መወያየት የተሻለ ነው። የአባ ባህሬን ቆሻሻ የታሪክ ድሪሰት እንዳይደገመ እፈራለው።

    • @mengistugebremichael7626
      @mengistugebremichael7626 Před 29 dny

      Hope God will never bless the genocider! Daniel missed the pseudonarration of the issue of destroying Tigrayans like the minority in Australia, even deleting their remainants from the minds of Ethiopians. He has left a stump in the minds of Tigrayans. Thanks, still the word Tigrigna exists in his mind, and he doesn't have history without North, that is why mentioning repeatedly.

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Před 29 dny

      @mengistugebremichael7626 please leave your mindset in washroom and flash it out. Then try to have 5% of Daniel's moral integrity at least. Thanks

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Před měsícem +9

    ዳኒ You are doing great!!!! May God bless you and your family. Thank you.🎉❤🎉❤

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 Před měsícem +6

    I do not think there is or ever was any man as intelligent as Daniel is. He is such an outstanding social critique who is invaluable. Long live Daniel Kibret and I sincerely thank you for your effort to teach the people in Ethiopia.

  • @yalewinteferi455
    @yalewinteferi455 Před měsícem +10

    ዳኒ እይታዎችህ በጣም ድንቅ ናቸው:: የምታነሳቸው ሀሳቦች እና እይታዎችህ እጅግ ይገርማሉ:: I can’t wait to get and read this book

  • @woldu100
    @woldu100 Před měsícem +3

    Intelligence, deep knowledge, and wisdom are here with Daneal!! ❤

  • @user-kj8ps3qf2j
    @user-kj8ps3qf2j Před měsícem +3

    የሚገርም እይታና ጥልቅ እውቀት ነው ። ምሁራን እና ቀጣዩ ትውልድ ትልቅ የቤት ሥራ ይጠብቀናል። ❤❤

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před měsícem +40

    ይህንን ሰው ለመረዳት በጣም በሰል ማለትን ይጠይቃል:: መፅሐፉን አግኝቼ እስካነብ እናፍቃለሁ::ውይይቱ በጣም አስፈላጊና በትክክለኛ ጋዜጠኛ ተጠይቆል:: Thank you

    • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
      @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN Před měsícem +8

      የሆዳም ካድሬ ና የpp ሰራውይት ኮሜንት ትለያለች

    • @tesfayetafesse9866
      @tesfayetafesse9866 Před měsícem

      ባርነትን ወደ ኢትዮጵያ ያስገብት አረቦች እና ፈረንጆች ናቸው። ባርነት የኢትዮጵያ ባህል አይደለም።

    • @user-tr4hs9ej2j
      @user-tr4hs9ej2j Před měsícem +1

      ጋኔን ክስረት ከማጋደል የዘለለ ፅሁፍ አይዕፍም አትጓጉ

    • @eshetutamiru7180
      @eshetutamiru7180 Před měsícem +3

      ሳታነብ ምን አስቀባጠረህ

    • @sintayhuderessa3572
      @sintayhuderessa3572 Před měsícem

      ​@@user-tr4hs9ej2jከአንተ ይሻላል ማለት ነው

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před měsícem +6

    Thank you Daniel

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Před měsícem +3

    Wow❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉 What a clever! What a blessing! What a gift of his country!!!❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před měsícem +2

    Keep building th real Ethiopia brother. You are gifted and God has given us you to keep our nation strong. Dr Abiy survived because of you

  • @user-fh8cu8cf6g
    @user-fh8cu8cf6g Před měsícem +5

    አዉነት ነፃ ያወጣል ዳቆን ❤❤❤ ዳንኤል በጣም በጣም ላመሰግን እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Ethic333
    @Ethic333 Před měsícem +1

    አምላክ ይፍረድብህ የንፁሀን አማራዎች ደም በጅህ ላይ ጠፍቷል ያንተን የደፈደፍካትን ግፍ ስትጠጣ ያሳየን

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před měsícem +2

    ዲያቆን ዳንኤል እውነትን መናገር የማይፈራ ሀቅን የያዘ በእውቀት ላይ የተመስረተ መፅሀፍን እንደፃፈ አልጠራጠርም ለማንበብ እናፍቃለሁ::

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 Před měsícem +1

    I am very much satisfied with the idea of DANIEL thank you very much

  • @samuelseifu9842
    @samuelseifu9842 Před měsícem +3

    Galatoomi Obboo Daani'eel ilaalcha koo akka jijjiiru na goote 🙏🙏

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 Před 27 dny

      በሞጋሳ ጋላ የሆነ ስሙም ተቀይሮ ዳንዲ ተብሏል

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 Před měsícem +5

    ምንም አይነት idea የሌለው ከተለያነዩ መጻህፍት copy የተደረገ እርባና የሌለው ተረት እየዘበዘበ 35 ደረሰ የዘመኑ ሆዳም genocide propagandist !

  • @MeseleMesfin-wt4rs
    @MeseleMesfin-wt4rs Před měsícem +3

    Great respect

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před měsícem +2

    ዳንኤል ክብረት የተዋጣለት ታሪክን በአግባብ መተረክና መተንተን የሚያስችል እውቀት የተካነ ሰው ነው። ንግግሩ ይማርካል፣ የሚያቀርባቸው ሃሳቦችና ምሣሌዎች የተዋዙ ናቸው። ኢትዮጵያ ታድላለች።

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 Před měsícem +4

    በደንብ የበሰለነ ሰዉ በደንብ ማደመጥ ትክረት ብንሰጥ እኛ እንጠቀማለን ዳኒ ጌታ ይባርክህ

  • @mohammedaminumer3295
    @mohammedaminumer3295 Před měsícem +2

    ክሕደት ነውጂ መርሳትና የመዘለል አይደለም

  • @dirsayiew.senbet705
    @dirsayiew.senbet705 Před měsícem

    እውነተኛ እውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ በአምሮ ውስጥ የሚኖር

  • @MohammedMussaAli-ez6cx
    @MohammedMussaAli-ez6cx Před měsícem +1

    I agree with Mr Daniel 💯

  • @solomonworkneh4632
    @solomonworkneh4632 Před měsícem +2

    ወንድሜ ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před měsícem +10

    ዳኒ ሰዉ በጠፋብን ጊዜ ሰዉ ሆኖ እኛን ወደ ሰዉነት ለመመለስ የተሰጠን ስጦታ ነዉ ። አናስተዉል ፣ እናድምጠዉ ፣ እናንብበው ........ ።

  • @user-bx2en7dx2s
    @user-bx2en7dx2s Před měsícem +1

    መፍቴሄ የሚሰጥ መሪ እስካልመጣ ድረስ ችግርና ፈተናው ይቀጥላል። እንጅ ችግሩ እውነታው ዓለም አቀፋዊ ነው። የተከበሩ ፀሐፊ በትክክል ገልፆታል። አናም ህመማችን እስከዛሬ ቀጠለ። የኢትዮጵያም ሆነ የትኛውም ሀገር የቤሔር ስብስብስብ ነው ለምሳሌ ናይጄሪያ። አሜሪካ ፡ አውሮፓ እነርሱም ፍትህ እኩልነት ነፃናት የመጣው በትግል ነው። ሁሉም ሀገር የጎሳ፡ የቤሔር ስብስብ ነው።

  • @KidusFantahun
    @KidusFantahun Před měsícem +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄደው ነገር ለኔ ግልፅ ስላልሆነልኝ እስካውቀው ድረስ ሀሳብ አልሰጥም። ነገር ግን ከእዳ ወደ ምንዳ ብለን ሳንጨርስ ከ IMF ያን ያክል ለመበደር ማቀዳችን ግን ቢብራራልን እንዲሁም ከ ምንዛሬ ጭማሪ ጋር የሚከሰቱ ለውጦች በባለሙያ ብታብራሩልን። የዚች ሀገር ነገር መፍትሄ ቶሎ እንዲፈለግ ውይይት ቢደረግ። አሁን የሚታየው ነገር ደስ አይልም ፅንፈ የወጣ ዘረኝነት፣ ስርአት አልባነት፣ የመንግስት የማስፈፅም ድክመት፣ ሌብነት፣ ስራ አጥነት፣ ሙስና፣ የጎበዝ አለቃነት፣ ጭራሽ ህዝቡ እንደሌለ የምታስቡ የ መንግስት አገልጋዬች በፈጠረን እናስተካክል። ምናለ ሀገሪቱ ብታድግ ብትለማ ደሀ ቢጠፋ ። ደከመኝ ጌታን

  • @mralinaji226
    @mralinaji226 Před měsícem +3

    The prime minster has his best man chosen who is a man of culture history and even excellening in politics of our country.

  • @yegel
    @yegel Před měsícem +1

    አመሰግናለሁ ዲያቆን ዳንኤል

  • @f2world-ne7xb4wq1e
    @f2world-ne7xb4wq1e Před měsícem +1

    እየወደድኩት ነው❤❤

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 Před měsícem +1

    I thank you DANIEL you have to Accept to what has happen by Naftagnas in oromia and south Ethiopia

    • @user-vi4ni8bh6h
      @user-vi4ni8bh6h Před měsícem +1

      What he saying is the historical events that happened and the way we heard is not the same as we think and let's discus about it. I think it is good idea.

    • @7kilo853
      @7kilo853 Před měsícem

      ነፍጠኛ ገና ይረግጥሀል

  • @mitikugedawo8355
    @mitikugedawo8355 Před měsícem +1

    Respect Thank You Dani

  • @user-le8iy5sn7g
    @user-le8iy5sn7g Před měsícem

    ለሰላም ፣ለአንድነት መሠረት ነውና በየቋንቋ ፡በየ ልሂቃኑ ቢተረጎም፡ኦን ላይን ቢደረግ።ይባርክህ ያብዛህ።

  • @Weldemariam
    @Weldemariam Před měsícem +2

    ሁልግዜ የሚገርመኝ ድንቁርና የዛሬ መቶ እና ሁለት መቶ አመት በፊት በገባቸዉ መጠን የኖሩ እና ያስተዳደሩ መሪዎች ዛሬ በAI ዘመን በደረስንበት እዉቀት ለመፍረድ እና ለመዳኘት የምንዳዳበት ሞራል እና እዉቀት አልባነት ከየት እንደመጣ ነዉ🤔🤔🤔

  • @wasihungebregiorgis3452
    @wasihungebregiorgis3452 Před měsícem

    Great discussion, sielent intellectual majority understands you!!!

  • @negangaabuchu2391
    @negangaabuchu2391 Před měsícem +2

    ይሄን ሃሳብ ለመረዳት ሰው መሆን ይጠይቃል !!

  • @benyammulugetasr.7933
    @benyammulugetasr.7933 Před měsícem

    What a great mind and intellect. he is. We Ethiopian need to learn and lesson people like Kessese Damiel to learn and be good citizen of Ethiopia.

  • @gelilamekbib7327
    @gelilamekbib7327 Před měsícem

    ብዙ ሰዎች ዳንኤል ከእምነቱ መውጣት የለበትም የሚል አስተያየቶች ይሰጣሉ በእኔ እምነት ዳኒ እዝህ ቦታ መስራቱ የበለጠ ለአገር ይጠቅማል አገር ከሌለ እምነትም በአግባቡ ይሄዳል ማለት ይከብዳል ግሩም ደራሲ

  • @woldeyyettiassefa8976
    @woldeyyettiassefa8976 Před měsícem +1

    Love your idea

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 Před měsícem +3

    Mr. Daniel Kibret:-
    1. Previously and Currently, have you heard, about, Millions of Amhara People Genocides⁉️
    If so, why you did not come to the same/another medias and denounce the Genocides committed against innocent Amhara People ⁉️
    2. Why you are still in the position, as advisor of Abiy Ahmed Ali⁉️
    3. In my current time, as I witnessed, you are committed CRIMINAL CONSPIRACIES against innocent Amhara People Genocides.
    You are, responsible.
    Unfortunately, the current Oromo elected and government, will assassinated you, anytime.
    He will never let you to escape, anywhere.
    Shame on you‼️

  • @user-wk8zn6sv8h
    @user-wk8zn6sv8h Před měsícem +2

    እኔ ይህንን ፀሐፊ በጣም ነው የምወደው ምክንያቱም እንደሌሎች እውቅ ፀሐፊ ነን ባዮች ስለ አንድ ጉዳይ እንዲህ እንዲሀ ነው ብሎ አንድ አsም በመያዝ ድርቅቅቅቅቅ አይልም!!! እሱ ግን ስለ አንድ ጉዳይ በየዘመኑ የራሱ የሆኑ የተለያዩ ጥንቅቅ ያሉ ትርክቶች ያሉት ብቸኛ ጀግና ፀሐፊ ነው ለአብነት ያህል ስለ ግራኝ አህመድ በየዘመኑ ያለውን መስማት ብቻ በቂ ነው፡፡

  • @yeshewagettechale1809
    @yeshewagettechale1809 Před měsícem +4

    ወንድሜ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ፣ ጥልቅ የሆነ ጥበብ ያለው ፣ የእውቀት ጎሬ፣ ሀቁኛ፣ እውነት ብሎ ለያዘው ነገር ብቻውን እንኳን ቢቆም ከእውነት ጋር ይጣበቃል። በጅምላ !፣በግሩፕ አያስብም። ዳንኤል የአቡነ ጎርጎርዬስ ልጅ ነው። ዝም ብሎ ይሰራል።
    ሁሌም ይሰራል ፣ግሩፕ ለመፍጠር ለመወደድ አይፅፍም አያወራም ። እርሱ እውነት ነው ብሎ የያዘውን ይፅፋል ያስተምራል።
    ወንድሜ እግዚአብሔር ባርኮሀል። እስከ መጨረሻው አይለይህ።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před měsícem +1

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @antiochadvert2952
    @antiochadvert2952 Před měsícem +5

    ትክክለኛና የሚገባውን ስፍራ ተሰጥቶት ሀገሩን ባለው እውቀት ለማገልገል ጀግኖ የሚየስጀግን ብቁ ዜጋ ።

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před měsícem

    ወንድም ዳንኤል ይህ እውነት የእኔ የግሌ ነው የሚል አዲስ ማህበረስው መገንባት ግድ ይለን ዘንድ እይታ አይኮንያስፈጋል አመስግናለሁ

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 Před měsícem +2

    ዳኒ መፅሐፉን amazon ላይ መቼ ነው የምናገኘው ?❤❤❤

  • @7kilo853
    @7kilo853 Před měsícem

    ዳኒ ብርቱዉ ሰዉ!!!

  • @ermiasbirru1065
    @ermiasbirru1065 Před měsícem

    "ጨቋኝ ሰርዓት አንጂ ጨካኝ ህብረተሰቡ የለም አልነበረም " ዳቆን ዳንኤል

  • @aman7077
    @aman7077 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před měsícem

    እርኩስ ነህ ለዚህነውየሚስትህ አባትየሚጠላህ ነፍሱንይማረውና ጥሩ ልበብርሀን የህግባለሙያነበር።

  • @tomk5529
    @tomk5529 Před měsícem +1

    👍👍👍

  • @user-vn4vr1po2f
    @user-vn4vr1po2f Před měsícem

    ውጭ ሄዶ ሶሻል ሳይንስ ማጥናትና ትርክትን ምን አገናኘው።ታሪክ ሌላ ትርክት ሌላ 😂

  • @MulugetaAndargie-cd3cz
    @MulugetaAndargie-cd3cz Před měsícem

    ለጊዜው መጽሓፉን አግኝቼ ለማንበብ ኣልታደልኩም፤ ምክንያቱም፣ ኢትዮጵያ ውሰጥ ኣይደለሁም። ካነበብኩኝ በኋላ እመለስበታለሁ። ደራሲው ከጋዜጠኛው ጋር ያደረገውን ውይይት በተመለከተ፤ ግሩም ነው ። ኣብዛኛው ሃሳቡ ተቀባይነት ኣለው። ዳንኤል ክብረት ጥሩ የኣገላለጽ ችሎታ ኣለው።

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před měsícem +1

    His writing skill is great but once i heard him his hate speech in a country level i clearly understand his dark side of genocidal thought and preaching .

  • @mralinaji226
    @mralinaji226 Před měsícem +1

    I have to say this is extraordinary research and convinvincung work that i find it so realistic and a persuasive telling that convinces every ethipian. I really appreciate the book and the historian.

  • @atinkutzewdu3044
    @atinkutzewdu3044 Před měsícem

    I don't think your personal view is the solution for the current political conspiracy of our country than institutional response. Good luck the special advisor¡¡¡

  • @mulatubedada9153
    @mulatubedada9153 Před měsícem

    ትክክለኛ እይታ ነው:: አብዛኛው የማህበራዊ ቅዠት እይታ በመያዝ ሀገራችንን ግራ ያጋቡት:: በዚህም የተነሳ ጁቡቲን ኤርትራን እንዲሁም አስብን ያጣነው:: አሁን ይባስ ብሎ ቅዠት ወደ ስካር ተቀይር አንዴ ሽኔ ሌላግዜ ፍኖ እያልን ስላም ያጣነው

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Před měsícem +1

    ሰውየው እራሱ የአገር ዕዳ ነው ።

  • @sebsiebe9698
    @sebsiebe9698 Před měsícem

    😂😂😂😂😂 ስብከት አረገው 😅

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay Před měsícem

    😏 ጥላቻ ያረገዘው 🤭የፍቅር መምህር🤧 እመኑኝ ፍፁምነትን ከኔ ተማሩ 😢

  • @biniam6655
    @biniam6655 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @lh4896
    @lh4896 Před měsícem +1

    እመኑኝ ከኚ ሰው ጥላቻና ሰደብ ለላ ነገር ኣይወጣምቀያወቁ የሆን ጊን

  • @eyuel-ll8ft
    @eyuel-ll8ft Před měsícem

    ይህን የመሰለ ኢንተርቪው በውነት የሚገርም ነው ዳንኤል የሚጠላ እንሰሳ እንጂ ሰው አደለም

  • @ademassefa3389
    @ademassefa3389 Před měsícem

    የአህያ ወግ

  • @madotube3523
    @madotube3523 Před měsícem

    መምህር ታሪክ ለሀገሮ ያደረጉትን ዉለታ መቼም አይረሳዉም እነ አንቶኒ ደሞ በምቀኝነት ስሞትን ቢያጠፉ የታሪክ አተላ መሆናቸዉን እናዉቃለን

  • @samuelmulugeta2474
    @samuelmulugeta2474 Před měsícem

    Daniael denkoro newu mibalow enji mn aemakari ybalal daniael hsret yshalal

  • @user-bx2en7dx2s
    @user-bx2en7dx2s Před měsícem

    ኮሎምቦስ ለመጀመሪያ ጊዜ ያንንቦታ አየ እንጅ አገኜ አይባልም።

  • @olumaa.mulatu2044
    @olumaa.mulatu2044 Před měsícem +1

    It is really interesting prigram, but the host had better sit in a very formal way so that he is hosting very formal person!
    Sometimes he (the host) shows unexpected act which is not recommended in such a formal interview!
    1.The interviewee is high level authority (minister)
    2.Audience deserves respection too!
    Otherwise, it is interesting program!!

    • @gizo2011
      @gizo2011 Před měsícem

      You’re right. I noticed that too.🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emishawzenagebierel5315
    @emishawzenagebierel5315 Před měsícem

    ችግር የፈጠረው ሃይማኖተኛ ሆነው ፖለቲካ ሲገቡ ሰይጣንን ያገባሉ ምሳሌ ዳንዔል ክብረት:ሀብትይሙ አያሌውና ዘመድኩን በቀለ ናቸው::የዳንዔል ግን ህለያል መጨረሻውም ያስፈራል::

  • @gechdem8880
    @gechdem8880 Před měsícem

    ይህን መጋኛ የማላይበት

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie Před měsícem

    እንዳለ ኮማቾቹ መንጋዎቹ ናቸው !

  • @AbdiMh-z9c
    @AbdiMh-z9c Před měsícem +1

    Aboo Gurbaa kana medhageeffadhaa waansirrii dubachujira dhiro kitaaba kana akkamitti arganna? Magaalasrra olchaamee

  • @YonasTadesse-j7f
    @YonasTadesse-j7f Před měsícem

    ዳኔ ትችላለህ ለሜጮሁት ሁሎ መልስ መስጠት ጥሩነው

  • @user-bx2en7dx2s
    @user-bx2en7dx2s Před měsícem

    አዎ ኢትዮጵያውስጥ ሲፃፍ የኖረው ያሸናፊና የመሪዎች ታሪክ በመሆኑ ነው። አስተዳደራዊ በደል እንጅ ነበር። ድሮም ዛሬምኮ ስልጣንን ሽፋን መበደሉ ሀቅ ነው

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem

    መፅሐፉእጄ ላይ እስኪገባ ቸኩያለሁ

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před měsícem +1

    ጋኒኤል ዘ ሕስረተ መከራ ቅሪተ ፋሽሽቱ ደርግ ቀንደኛ ዘረኛ በናዚያዊና በፋሽሽት በአሉታዊና በተቃርኖ ኢሰብኣዊ ተናጋሪ ጨካኝ አዉሬና ኢአማኝ ጆኖሳይደርና የዘመናችን ቅሪተ ናዚና ፋሽሽት ፀረ ኢትዮጵያ እርኩስ የሴይጣን ዲያቆን ነውና ከኢትዮጵያ ካልተወገደ ኢትዮጵያ ጨርሳ ሰላምና ርጋታ አታገኝም አብሮነት እኩልነት ሰላም እደገት የማይወድ ትንሹ ኢሱ አርዮስ ነው !!💀👹👺🤮🤮🤮🤮

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 Před měsícem

    ዳኒ ካለህ ተስሚነት ብዙ ስራ ይጠብቅብሃል !

  • @user-cz5sr8nh3c
    @user-cz5sr8nh3c Před měsícem

    የጡት ሃውልት ትርክት አቁሞ ህዝብን የሚያርድ ሥርአት አገልጋይ የሆነ "ዲያቆን " የትርክት እዳ የታሪክ ፍዳ እያለ ቢቀባጥር ማን ይሰማዋል
    አሽከር

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 Před měsícem +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ የሚያፋልስ ክፉ ደራሲ አገር አፍራሽ ስይጣን ደራሲ ቢባል ይመረጣል የሄ አረመኔ የድያብሎስ ደቀመዝሙር ነው ወንገሰላዊ መባል አይገባም

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před měsícem

    ይሔንን ዲያብሎሥ ዲየቆን መለት ባልከጅልም ዲያቆናት ሠይጣን ዕንደሚጎትቱም ሥለሠማሑ ምናልባት የሚመጥነው የችሎታው መገለጫ ይሖናል። አሽቃባጭ ክብረቢሥ ዕንደሖነ ግን ዕርግጠኛ ነኝ።

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal Před měsícem +1

    Comdonominem ye serawuu.woyane newu
    Zare...enedetete..astasekewu?

  • @fesehaabraha6383
    @fesehaabraha6383 Před měsícem +2

    እኔ የሚገርመኝ ይሄ መሠሪ ሰው አንድ መሠረት የሆነውን ለዚቹ ሀገር እድገት ትልቅ ህዝብ የሆነውን ከምድረገፅ እናጥፋ የሚለው የተረሱትን እና የሌሉት ነበሩ ብሎ መዘከሩ ክፋት እና የኩፉ ሰው የመመልከቻ መነፅሩ ያፍርሰው አውሬ ነው::😂😂😂

  • @et2507
    @et2507 Před měsícem +1

    eGYPT ሃይቅ... ግብጥውሃ::

  • @amenamen2017
    @amenamen2017 Před měsícem

    የብልጽግናው ልባጠ ሥጋ
    ጋንኤል ክስረት።

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay4308 Před měsícem

    Daniel looks horrible, I guess what's he doing is killing him inside!

  • @LeulRayaAzebo
    @LeulRayaAzebo Před měsícem

    ትግራይ ከገፀ መሬት መጥፍት አለበት ያለ ሰውየ።

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 Před měsícem

    ዳኒ እራሱን ዝቅ አድርጎ በእውቀት በብስለት ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን የተረዳ ሰው ነው ።

  • @sebsiebe9698
    @sebsiebe9698 Před měsícem

    የአዲስ አበባ ውሾች😂😂😂

  • @millionastatke1896
    @millionastatke1896 Před měsícem

    አሁን ያለው የመንግስት ማፈናቀል ለነገ ታሪክ ነው ትርክት ?

  • @uffuffukvg4596
    @uffuffukvg4596 Před měsícem

    Ahune kazye hegra afrshe mana lanmra new swe bale satyen new

  • @BeyeneHaimanot
    @BeyeneHaimanot Před měsícem

    Lekafiw dani amara le ante mdinw?

  • @user-nq5pp9pm1p
    @user-nq5pp9pm1p Před měsícem

    እውነት ነው፣አሁን ላይ ውሻው ማን ነው?የውሻው ባለቤትስ?የውሻው ይሁን የውሻው ባለቤት አማካሪ ማንነው?በማውራትና በተግባር መካከል ትልቅ ወቅያኖሰ አለ፣

  • @MollalgnAychew
    @MollalgnAychew Před měsícem +1

    ganiel kibret new eko simu yhe jilajil ena asimesay sewu bela

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 Před měsícem

    መለከ ጥፉ በስም ያሞካሹ የባላል....
    ሞአዘ ጥበባት ብሎ እራሱን የሾመው የቀበሮ ደበሎ ለባሽ
    ሞአዘ ዲያብሎስ ማለት የህ ነው
    ወይ እናት አገሬ ሰንቱን ሰው መሳይ አራዊቶች አፈራሽ!!!

  • @et2507
    @et2507 Před měsícem

    መጋቢም ዘጋቢም መርሃግብር ነ::

  • @asmaremeseret985
    @asmaremeseret985 Před měsícem

    እውነትክን ነው?

  • @YA2O23
    @YA2O23 Před měsícem

    Teddy Afro, WHY did not criticize whan Abiy Ahmed make mistakes like us and support him whan his doing good WHY. optimistic guraga and Eritrean wife she support Shabiya I bet shalka Dawit mafia group members. Teddy can't be freely moving to any concerts or deported his wife 🤔 @Daniel Kkk

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před měsícem

    ጋኔል ክብረት!

  • @GgtUhg-ei7gn
    @GgtUhg-ei7gn Před měsícem

    ዳኒኤል ዲየብሎስ የሰይጣን ወንድም

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew Před měsícem

    ነበሰ ገዳይ በደም ተጨማልቀሐል ጋኔን ዳንኤል

  • @noahnoah1454
    @noahnoah1454 Před měsícem

    ወይ አንተ በለው ወይ አንቱ በለው::