Video nenĂ­ dostupnĂŠ.
OmlouvĂĄme se.

🛑ስለተፈጠረው ነገር አዝኛለው😌

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 11. 07. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@markkomedi3122‬

Komentáře • 2,1K

  • @bekitube16
    @bekitube16 Před 26 dny +775

    ቻው ቡታጀራ 😂😂😂🎉

    • @GggHh-ft6sc
      @GggHh-ft6sc Před 26 dny +24

      ወዴት ልትሄዱ ነው ይቅርባችሁ ይሻላችኋል ብታጅረ bekaye❤😂

    • @user-yw7su9zj6c
      @user-yw7su9zj6c Před 26 dny +34

      ኑልን እንወዳችኋለን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ኹላችኹንም
      ለምለም ቢታጥረገርገንም እኛ ግን እንወዳችኋለን😢

    • @sadaalsabban1509
      @sadaalsabban1509 Před 26 dny +1

      😂😂😂😂

    • @user-ob1zz8ic1r
      @user-ob1zz8ic1r Před 26 dny

      🤣🤣🤣🤣🤣​@@user-yw7su9zj6c

    • @AylemMrey
      @AylemMrey Před 26 dny +13

      ብታጂራምርጥ ሀገር ናት አትውጡ

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před 26 dny +190

    ቡራና ማርኬን አብሽሩ ወንድሞቸ እናተኮ ትሑት ናቹ እስኪ ቡራንና ማርኬን የምቶዱ 👍✍️

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu Před 26 dny +58

    ሁሌም በሠው ፊትየታየ ነገር አይበረክትም አሣዘኑኝ የምር ሄሉ ሥትለይ ነው ሁሉም የተበታተነው የምትሉ😢😢

    • @sisigmedhn9727
      @sisigmedhn9727 Před 25 dny

      አዎ የኔ ሃሳብ ነበር ሄሉ ስትሄድ ነው የደበራቸው 😢 አይ መላመድ 😭

    • @Seada-ik5fu
      @Seada-ik5fu Před 25 dny

      @@sisigmedhn9727 አዎ ወላሂ

  • @MetiWerku
    @MetiWerku Před 26 dny +29

    ብሩኬ ማረክ አረ በጣም ነዉ የሚደብረዉ እንደመለያየት መጥፎ ነገረ የለም ሁሉም በራሱ መንገዱ የሚለያዩ ለምን😢😢😢😢😢እስኪ የምትወዶቸዉ በላይክ አሳዩኛ😢😢😢👍👍👍👍👍

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 26 dny +302

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před 26 dny

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DHEHEJRJ
      @DHEHEJRJ Před 26 dny

      سلله الهؤسلم

    • @user-jg6ue4rw8o
      @user-jg6ue4rw8o Před 26 dny

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-db9sl6oc6y
      @user-db9sl6oc6y Před 26 dny

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ዛሬ ጁማ ነዉ ሰላወት አብዙ

    • @fafi8402
      @fafi8402 Před 26 dny

      ​ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም​@@user-db9sl6oc6y

  • @heyat3635
    @heyat3635 Před 26 dny +99

    አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር አዛን ሠማሁ አብሽሩ ቅመሞች ተክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ እወዳችኋለሁ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 26 dny +24

    የምር እኔ ከሀገሬ ስወጣ እንድህ አልተሰማኝም እኔ ለእናት ትልቅ ከብር አለኝ እዉነት በአጭር ግዜ ያወኳችሁ አልመሰለኝም አብሬ ያደኩ ያክል ነዉ የሚሰማኝ ሁላችሁም እንዉዳችሗለን በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ልኡ

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 25 dny +34

    እውነት ለመናገር እኔ የአዲስአበባ የመሐል ከተማ ልጅ ነኝ ኑሮዬ ግን ካናዳ ነው ግን የምመክርህ አዲስአበባ መግባትህን ነገ ታማርራለህ መታሰር መሰደድ ሆኗል የአዲስአበባ ልጆች በጣም ነው የምታሳዝኑኝ እወዳችኋለሁ ❤ግን ማርክ ተጠንቀቅ ብልጭልጭ አይተህ ሔደህ እናትህን አታሳዝን እግዚአብሔር ይሁንህ የማይሆን ነገር ውስጥ ገባህ ከድጡ ወደማጡ የኑሮ ነገር እጅ በአፍ ነው ማርክ ተጠንቀቅ😮😮😮

    • @user-yx3gg7el5o
      @user-yx3gg7el5o Před 25 dny

      ዉደ ካናዳ መምጣት እፈልግ ነበር እንደት እንደሚቻል ብታስረጅኚ

    • @nomore8101
      @nomore8101 Před 25 dny

      @@user-yx3gg7el5o የጠየከኝ ወይም የጠየክሽኝ ልጅ ቢሆን ደስ ይለኛል አኔ ቤተሰቦቼ ስለሚኖሩ ነው ግን "kidi ethiopia you tube" የካናዳን ጠበቃ ስለምታነጋግር ገብተሽ እያት የካናዳ ዮቱበር ነች ከጠቀመሽ አደራህ/ሽን በደላላ ገንዘብ እንዳትበዬ/ላ😘❤

    • @nomore8101
      @nomore8101 Před 25 dny

      @@user-yx3gg7el5o እህቴ ቢሆን ደስ ይለኛል እኔ ቤተሰቦቼ የሚኖሩት እዚህ ስለሆነ ነው ግን ለበለጠ መረጃ የካናዳ ዮቱዮበር
      "kidi Ethiopia you tube አለች የካናዳ አበሻ ጠበቃዎችን
      ቃለመጠየቅ ታደርጋለች ኢንፎርሜሽን ከሷ ታገኚያለሽ ግቢና እይው እህቴ አደራሽን ገንዘብሽን እንወስድሻለን ለሚሉ በጭራሽ እንዳትታለይ አደራ በጣም ብዙ ሌቦች ስላሉ ነው እንደዚህ የምልሽ🙏❤😘❤

    • @habiseifu2921
      @habiseifu2921 Před 25 dny

      ​@@user-yx3gg7el5osponsor alesh yemeredash????kalesh in box

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 Před 24 dny

      ክክል

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e Před 26 dny +339

    ብሩክ እንበታተናለን ብሎዋል እንዳትበታተኑ መለያየት የለባቸውም የምትሉ ላይክ 👍🎉🎉🎉

  • @user-hb5gf6yp2t
    @user-hb5gf6yp2t Před 26 dny +420

    ለሰው እና ለወሪ ቦታ አትስጥ ማርክ የምትሉ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před 25 dny +2

      አይ አች ሲበዛ ያደነዝዛል እማ ለሱ መቀየሩ ጡሩ ነው ነገሩች ቢከብድም ለሱ ስራም ሲሰራ ሲወጣ ሲገባ እማስታውሰው የለም እዛ ሆኖ ግን ሲወጣ ሲገባ አይረሳውም ግን የትወለደበትን ሀገር ለቆ መውጣት ይከብዳል

  • @ahelamyeallahebariya8797
    @ahelamyeallahebariya8797 Před 26 dny +32

    ማርክ እባክህ አትለያዩ እናተ ትልቁ ሀብታችሁ ፍቅራችሁነው የሚመጣውን ችግር በአንድ ሁናችሁ ተጋፋጡት ያልፋል ሁሉምነገር ትትለያዩ አያምርባችሁም በተለይ ከብሩኪ እና ተኢፍሬም መለይትየለብህም

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 22 dny

      ደምረኛውዴ❤

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 Před 25 dny +7

    ጎበዝ ብሩኬ በሀይሚ ጉዳይ ይቅርታ በመጠየቅህ ደስስስ ብሎኝል ኮርብሀለሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 26 dny +550

    መርኬን ሲካፋህ መያት አፋልግም 😢200 K እናስጋበው ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉❤

    • @barakatlukas5226
      @barakatlukas5226 Před 26 dny +2

      Yes 😢

    • @HH-mk8om
      @HH-mk8om Před 26 dny +5

      በጣም😢

    • @aishShagh
      @aishShagh Před 26 dny +2

      በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 25 dny

      ​@@HH-mk8omደምሪኚ🎉 19:55

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 25 dny +1

      ​@@aishShaghደምርኚ 20:16

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Před 26 dny +262

    ማርክ በጣም እየትጎዳነው የምትሉ😢😢😢

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um Před 26 dny

      Betam

    • @Meri4555
      @Meri4555 Před 26 dny +4

      የእጃችው ይስጣቸው ማርክ ያስከፋ ሰውች እንደት እንደሳዘንን

    • @user-zd1rk7xt3t
      @user-zd1rk7xt3t Před 26 dny +3

      በጣም እኔጃ ብቻ የማርኬ ነገር ዉስጤን ጎድቶታል💔💔 😢😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 25 dny

      ​@@Meri4555ምንአድርገውአልሰማሁምውደንገሪኚ😢ደምሪኚማ 21:43

    • @user-sg5py7rf9j
      @user-sg5py7rf9j Před 25 dny +4

      በጣም ነው የተጎዳው እኔግን በጣም ያሳዝነኛል😢😢😢😢እጭ አይመለየት

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 Před 26 dny +52

    ማርክ አንድ ነገር ልንገርህ መልካም እድል ጠንክተረህ ስራ የራስህ ቢዝነስ የራስህ እቤት የራስህን መኪና. ይኑርህ ከዛን አንተ ሳትሆን ጠያቂ ሴቶቹ በወረፋ ይመጣሉ ተገፍተህ ነው እንጂ አልገፋህም አብርሽን ተመልከት ፋጣሪ አይሳሳትም ለመልካም ነው ያቺ መናጤ ከነቤተሰቧ የእጃቸውን ያገኛሉ ማንነትህን ቆፍጠን ብለህ አሳይ ወደሁላ እንዳትመለከት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አዝነህ ማየት ነው የምንፈልገው ❤

    • @jeerrryu
      @jeerrryu Před 25 dny +8

      ትዳር የሚመራው በፍቅር እንጂ በቁስ አደለም

    • @Hayreiyamoges-bb6bh
      @Hayreiyamoges-bb6bh Před 25 dny +9

      አልፈልግክም ብለው ነው አይተሻል ሳታዩ አታውሩ

    • @TigistBelete-wx2wz
      @TigistBelete-wx2wz Před 25 dny +3

      ይምነጥሽና ስለሳ ምናባሽ ታውቂያለሽ ችጋራም

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 Před 25 dny +1

      @@TigistBelete-wx2wz በምንኛ ነው የጻፍሽው በምጀመሪያ በደንብ ጻፉ ቋንቋ በደንብ ተማሪ የጻፍሽውን መልሰሽ አንቢቢ

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 Před 25 dny +3

      @@jeerrryu ሄለን ከነቤተሰቦቿ ሰው ይንቃሉ በተለይ አባትዋ መጀመሪያ ፍቅር ሲጀመር የዛሬ ሴቶች ምን ፍቅር ያውቃሉ ቁስ ነው እንጂ አሁንም ሄለን በምን ምክንያት መሰለሽ የማትፋልገው ?ማርክን ምንም የለውም ብላ ነው ገና ሲጀምሩ አትወደውም በምታሳየው ካራክተርም እንደማትወደው ከመጀመርያውኑ ያስታውቅባታል

  • @user-kp7ib8lo4y
    @user-kp7ib8lo4y Před 26 dny +13

    ቡርክ ያስዘነው ላይክ ያርግ 😢😢😢😢

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Před 26 dny +157

    የመዳም ቅመሞች 2000k አስገቡኝ ስወዳችሁ❤😢

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu Před 26 dny +2

      ማነሸአች 😂ላሥገባሸ😊

    • @user-zo4tt1on3r
      @user-zo4tt1on3r Před 26 dny

      @@SaleemaSalee-kg1qu የኔ ውድ ምነው እህትሺ ነኝ ከሸዋ እሺ

    • @user-zo4tt1on3r
      @user-zo4tt1on3r Před 26 dny

      @@SaleemaSalee-kg1qu የኔ ውድ ምነው እህትሺ ነኝ ከሸዋ እሺ

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu Před 26 dny

      @@user-zo4tt1on3r ከከከከ ሥለማላቅኮነው ሆዶየ

    • @user-zo4tt1on3r
      @user-zo4tt1on3r Před 26 dny

      @@SaleemaSalee-kg1qu እሺ ችግር የለውም

  • @FikiritaMengia
    @FikiritaMengia Před 26 dny +56

    ግን ለእናተ ብቻ መፍትሔ የሌለው ችግር ምን ቢሆን ነው 🙏🙏🙏😢😢😢
    ሁሉም ነገር ተስተካክሎ ከእናትህ ጎን እንድትኖር እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልህ🙏🙏🙏🕊🕊🕊

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 22 dny

      ደምረኛውዴ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před 26 dny +7

    አዲስ አበባ ኑሮ ከባድ ማየትህ ጥሩ ነዉ እየዉ መለያየቱ ከባድ ቢሆንም ሳትለያዮ በፍቅር ኑሩ ካልተመቸህ ተመለስ እንደ ትዉልድ ሀገር የሚሆን የለም በርታ ፈጣሪ ይቅደምልህ

  • @user-qk7nm4od7f
    @user-qk7nm4od7f Před 26 dny +13

    ማርኬ አይዞክ በርታ እኛም በሰዉ አገር ስንት አመት እየኖርን ነዉ ቡራየ አይዞክ ሁሉም በሂደት ይስተካከላል😢😢😢

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 26 dny +56

    ማርቆሴ የናቱ ቀብራራ አይዞህ በርታ ከናትህ ባትርቅ ጥሩ ነው መልካሙ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Před 26 dny +47

    ሰው ሲያለቅስ አብሬ የማለቅሰውስ ነገር አብሽሩ አይክፋችሁ ሁሉም ለበጎ ነዉ❤

  • @user-qy7qu6ck2r
    @user-qy7qu6ck2r Před 26 dny +19

    ማርክ እ/ር በሰላም ያስገባክ መልካም መንገድ ብሩኬ በርታ ጠንክር የሱ መቅደም ለእናንተ ጥሩ ነው ተባረኩ

  • @ekramFamily-x8p
    @ekramFamily-x8p Před 25 dny +5

    አዎ የሚወዱትን እንደማጣት የሚከብድነገር የለም የደረሰበት ያቀዋል ልክነህ ማርክ አብሽር ላንተያለውን እንጀራ ይሻግታልጂ ማንም አይበላውም እሱዋም ላንተካላት የቱንም አሀል ጊዜው ቢረዝም ያንተነት ነገሌላቀነው አብሽር ተደስተህ ያሳየን የኔወንድም ጠንከርበል ❤🙏🙏🙏🙏😢

  • @user-yw7su9zj6c
    @user-yw7su9zj6c Před 26 dny +66

    ማርቆስ ትንሽ ራቅ ማለቱ ጥሩ ነው ምክነያቱም በወጣ በገባ ቁጥር የሰው አይን አፍ ልክ እንደሚድያው ያስፈራ ይሆናል እና አይዞን ብሩክ ደሞ አርፈህ ተቀመጥ ለእናትህ ከእናትህ ስር አትራቅ

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Před 26 dny +30

    ማርክዬ. እኔ እረዳሃለው. ምንም እኳ አተ ነገሩን ለመተው. ብትሞክርም. የኛ ሃገር ሰው ደሞ ወሬው ማለቂያ የለውም. ይሻላል ሃገሩን ልቀቅላቸው እስኪ. ይስፋላቸው. ጌታ ካተጋር ይሁን አይዞህ. በርታ. ጠካራው ሁን. መካራው. ጠካራ ሊያደርግህ ይገባል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 25 dny +1

    ብሩኬ አይዞህ የኔ መልካም ማርክ በርቱልን ያለውን ችግር መጋፈጥ ነው እንጂ መሸሽ መፍትሄ አይሆንም እውነት ጉዋደኝነታችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው አትለያዩ 😍

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před 25 dny +4

    ማርክ ጥሩ ልጂ ነህ ለእናትህ ያለህ ቦታ ያስደስተኛል✌ አይዞህ ለበጎ ነው ወጥረህ ስራህን ስራ አትጨናነቀ ፈተና የሌለበት ሂወት የለም ሰርተህ ስትለወጥ ከፍ ስትል ወዳጅ ይጎርፋል 🌹🌹✌

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 26 dny +42

    እርሱን አይቸ በጣም ነው የደነገጥኩት የኔ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 😢😢😢😢 ይቅርታ ለእግዚአብሔር ችግር የለውም

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Před 26 dny +21

    ምርጫህን እንቀበላለን ላንተ መልካም ነዉ ብለህ ካሰብክ እኛም ጥሩ ነዉ ብለን እንቀበላለን እነ ተዉፊቅ እነ ጆሲ አሉ ሂወት ይቀጥላል አብሽር ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ በርታ ከንተ መልካም ሰዉ ነህ መልካም ነገር እደሚገጥምህ አንጠራጠርም

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq Před 25 dny +5

    ማርኬ አይዞክ ህዎት ይቀጥለል በቃ የለፈው አልፈዋል ጠንከረ ሁን ለእናትህ ስትል ጠንከር በል ግብዘህ ስራ ነገ ሌለቀን ነው ግን ከናትክ ብዙም በትርቅ ከእናት አጠገብ ሆነህ ቡዙ መስራት ትችለለክ ገና ወጣት ነህ በርታ🌷😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 22 dny

      ደምረኛውዴ🎉❤

  • @UfXy-hx3ws
    @UfXy-hx3ws Před 25 dny +4

    ብሩክ ብጣዕሚ እሕዚኒኔ ማርያምን

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Před 26 dny +150

    መዳሜ አስራ አንድ አመት ሰርቼላቸው ሳይነግሩኝ ሰራተና አመጡብኝ ቪዲዮ ሰርቻለሁ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ እዩት አይዞሽ በሉኝኝ ስራም ፈልጉልኝ😢😢😭😭😭😭😭😭

    • @user-xx2oc3qn4w
      @user-xx2oc3qn4w Před 26 dny +1

      አይዞሽእህቴ

    • @DHEHEJRJ
      @DHEHEJRJ Před 26 dny +3

      ረይበቃሻል አሥራአድ አመትሙሉ ያአላህ😅😢😢😢😢

    • @EtetTeettrte-fw8hx
      @EtetTeettrte-fw8hx Před 26 dny

      አይዞሽ ፈጣሪ አለ​@@user-xx2oc3qn4w

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Před 26 dny +6

      😳😳😳ይበቃሻል እማ ግቢሐገርሽ😢

    • @user-pp6ho8ql5q
      @user-pp6ho8ql5q Před 26 dny

      አይዞሺ። እህቴ። ያጋጥማል። እነሱ። ቲቀየሮ። አያሥታውቁም። አብሺሪ። ያልፋል😢😢

  • @LchiSweet
    @LchiSweet Před 26 dny +31

    ማርክዬ ቡራዬ የኔ ሰዉ ኣክባሪዎች አይዟቹ ያጋጥማል በርቱልን❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před 26 dny +14

    መግቢያውን አይቸ አለቀስኩ ማርያምን ማርኬ የኛ ብርቱ ጀግና ጠንክር ለምንም ይሁን አትከፋ ሁሉም ያልፋል አትጨናነቅ
    የምር አሳዘነኝ ቡራዪ አሳዘነኝ ኡፍ መለዪት ይከብዳል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 22 dny

      ደምረኛውዴ

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 Před 25 dny +6

    ተላምዶ መለየት ከባዲ ነው ብቻ አይዞችሁ ጠክሩ ብሩኬ ደግሞ የዋህ እደክ ታስታውቃለህ እደሜህም ገና ልጂ ነህ እና በሰው ተገፋፍተህ የማትፈልገው ነገር ወስጥ እዳገባ አብሽሩ❤

  • @kadists9996
    @kadists9996 Před 26 dny +32

    እኛም ይቅር ብለናል 🥺በጣም ተሰምቶኝ ነበር የተቢ ባለቺን ነገር ግን በቃ ምንም አይደል የሰው ልጅ ይሳሳታል ብሩኬ ደሞ ተረድተንሀል ያነጋገር ችግር እዳለብክ ለማሥተካከል ሞክር ማለት ፍቅረኛ ሁን እያልኩ እደለም ግን ምርጥ ጓደኛ መሆን ትችላላቺሁ ልብስ ደሞ ምንም ችግር የለውም እኔም ለናተ ብዬ ነው ማች የለበስኩት ስትል በቃ እራሥሕን የቆለልክ ነገር ስለመሠለኝ በጣም ተናድጅ ኮመንት ፅፌለሁ እና ይቅርታ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰ማርክ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ ❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 26 dny +18

    ወይኔ 😭ስታ ሳዝኑ እውነትም ከፋው ቡራ ቀስበቀስ ተበታተንን አለ አይዟቹ ዋናው ሰላምእና ፍቅር ነው ወሳኙ ርቀት አይገ ድባቹም ግን የቡ ታጅራ ልጆች ፍቅር ናቹ እንወዳችኅለን ይቅርታቹን ተቀብለናል ባላቹበት ሰላምይሁንላቹ 😘😘😘😘😘

  • @jemila602
    @jemila602 Před 25 dny +3

    ቡታጂራን የመሰለች ሀገር ትታችሁ አድስ አበባን ትመኛላችሁ ወላሂ ሀገራችሁ በጣም ውብ ነች እኔ ወሎየ ነኝ ብታጂራን ያወኮት በናንተ ቪዴዎ ነው ግን የምታምር ሀገር ናት

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Před 25 dny +5

    የምር እግዚአብሄር ያክብራችሁ በለምለም ግን ስሰማው ቃሉን አልቅሻለሁ ምክንያቱም እዚ በሙቀት እየተቃጠልን እሷ ያናነቀችሁን ደሞዛችን በምናገኜው ቤተሰብ እየረዳን ብዙ ቤተሰብ አስደስተን እምንኖር ጀግኖች ነን ግን ይህን ቃል ከሷ አልጠብቅም ነበር በጣም እማከብራት አርያችን ትሆናለች ብየ እምጠብቃት ሴት ነበረች ዞሮ ዞሮ ስህተቷን አምና ይቅርታ ጠይቃለች ድጋሚ እንደማትደግመው ተስፋ አደርጋለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 22 dny

      ደምረኛውዴ❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig Před 26 dny +19

    መርክ ወንድሜ ከፊቶክ መየት አንፈልግም እድሜነ ጤና ይስጥክ ሁሉም በግዜ እደት ይስተከከለል አብሽር

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Před 26 dny +15

    አብሽር ማርክ ሁሉም ለበጎ ነው መጠከር አለብህ ሒወት እዳሰብናት አይደለችም ቡሩኬ ሒወት የሠጠችህን እደል ተጠቀምበት አብሽር አትፍራ

  • @tsedallove
    @tsedallove Před 26 dny +53

    ብሩኬ 20 ዓመት ገና ነው ለወንድልጂ ለተመልካች ብለክ በሰው ግፊት ፍቅር ውስጥ እንዳገባ ካመንክበት ብቻ

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 Před 25 dny +1

      የእውነት ነው ፍቅር በይሉኝታ አይሆንም ፀድዩ ትክክል ነሽ ❤

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 Před 25 dny +1

      ትክክል

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 Před 25 dny +1

      ውይ ምናገባችው እነሱ ከተዋዳድ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 22 dny

      ደምረኛውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 22 dny

      ​@@rozaalain8036ደምረኛ

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d Před 26 dny +4

    ማርክ ጥሩ ልጅ የዋህ❤❤❤❤ ብሩኬም ተረድተንሀል ሁላቹም ቅን ልብ ነዉ ያላቹ ለመንኛዉም ብሩኬም የወዴሶችን አመለካከት ሰለተቀበልክ አሰደሰተህኛል እንወዳቹሀለን❤❤❤❤❤

  • @salimaariga7634
    @salimaariga7634 Před 26 dny +45

    ብሩኬ የኔ ወንድም ፍቅር እድሜን አይጠይቅም ግን ማፍቀር ካለብህ አፍቅረው ፍቅር ማለት በሂወቱ ትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 26 dny +14

    ማርክዬዬዬ እግዚአብሔር በመንገድክ ሁሉ ይቅደም አይዞክ አንተ ልዩ ሰው ነክ እግዚአብሔር የበለጠ ነገር እንዳዘጋጀልክ አምናለሁ አንተ ብቻ መንፈሳዊ ስሜትክ በጣም የጠነከረ ይሁን ሁሌ ፀልይ ❤❤❤እግዚአብሔር ሁሉን የሚያደርገው ለበጎ ነው ብሩኬም አይዞህ. አትለያዩም ❤❤❤

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 Před 25 dny

    ጥሩ አማራጭ ነዉ አደ ገነት በደንብ ትቀበልሐለች አይዞሆ ጎበዝ ሁን ጠንከር በል ብሩኬ አብረህ ሒዶ ለጋዜዊ ቤት እሰጣኃሐዉ እግዚአብሔር ን አትበበታተኑ

  • @user-mu7oj7mb2j
    @user-mu7oj7mb2j Před 26 dny +8

    እደግ እደግ ብለን ያሳደግነው ጥጃ ዘበል ዘበል አለ እኛኑ ሊዋጋ 😂😂😢😢ልትሆኑ ነው ብለን ነበር በቃ እኛም ይቅር ብለናቹሀል ❤❤❤❤❤❤

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 26 dny +56

    ወይኔ ዛሬስ እኔም ከፋኝ ኢፍፍፍ መለያየት ባይኖር እንዴት ደስ ይላል
    ማርክ ወንድሜ አይዞክ ጠንካራ ሁን በሔድክበትሁሉ ድንግል ትከተልክ
    ብሩኬ አይዞክ አትከፋ ሃሚቲ ሃሰን ሙቤ አሉ

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před 26 dny +75

    ጓደኝነታችን እንዳይበተን አለ ብሩኬ😥
    ለሰው ክብር ያላቹ የተከበራቹ የልጅ አዋቂ ናችሁ አብሽሩ በርቱ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ ጓደኝነታቹ የሚያስቀና ነው ማሻ አላህ❤

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru Před 25 dny +1

    አይዙክ ማርክ ሁሉም ያልፋል በሄድክበት እግዚያብሄር ይከተልህ ❤❤❤

  • @amutamut1
    @amutamut1 Před 25 dny +3

    ኡፍፍፍፍ ሁሉም ነገር ከበድ ነው መርክዬ የኔ ወንድሜ😥❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Před 26 dny +13

    ማርክ ወድሜ መሄዲህ ጥሩነው ምክንያቱም አዳደዬ ከጥሩም ከመጥፎውም መራቅ አለብን በደንብ ለሁሉም ጊዜ እድሰጠው ያግዝሀል በርታልኝ ወደሜ 🙏🙏

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Před 26 dny +68

    አይዞክ ማርክዬ ላንተም እዛ ይሻላል ከነ አብርሽ ሩታ ኤፊ ስላሉ ትደጋገፋላችሁ ወሬ አትስማ አንተ ሁሉም አውርቶ ሲጠግብ ይተውካል ተሽለክ አሳያቸው እዳትጠፋ ከሚዲያ ምንም ቢፈጠር እንወድካለን❤❤❤

    • @user-qv2hi2qs2u
      @user-qv2hi2qs2u Před 26 dny +2

      👍👍

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před 26 dny

      ❤❤❤🎉🎉

    • @A03Core-uq8tb
      @A03Core-uq8tb Před 26 dny +1

      አዉ ከሚዲያ አትጥፍ

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 Před 25 dny +1

      እረ ቡታጀራ ነው እሚሻለው
      አብርሽ እኮ ግድ ስለሆነበት ነው

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    ማርኬ ማርያምን ሲከፍህ አኖድም😢😢አተ ጠንካራ ልጅ ሆነህ ደስታህን ነዉ ማየት የምንፈልገዉ😢😢❤❤

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Před 26 dny +3

    በጣም ታሳዝናላቹ ፍቅራቹ ልዮ ነው ቡራ አይዞህ ይከብዳል በጣም

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Před 26 dny +167

    እኔስ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ቡታጅሮች ቀስ በቀስ እየተበታተኑ ነው እንዚህ ምርጥ ወንድሞች ግን ለምን እኔድ እኔ ያዘነ በላክ😢😢😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 22 dny

      ደምረኛውዴ

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 26 dny +37

    የኔ የዎሆች ኣይዛን ሁሉ ነገር ለበጎ ነው 😢❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh Před 26 dny +1

    ማርክየ የኔ ጠንካራ አይዞህ ደሞ አትበታተኑ በጣም ነዉ የምታምሩት በርግጥ በጣም ከፍቶናል ግን ችግር የለዉም ያነጋገር ችግር ነዉ ማርክየ የኔ ጠንካራ አይዞህ ሁሉም ለበጉ ነዉ ደሞ እኛ ደስ እንዲለን አንተ ደስተኛ ሆኖ እሽ ወንድሜ

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r Před 25 dny +1

    አብሸር ዉንድሜ ሁሉም ናገር ያልፋል❤❤❤❤😢😢

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 26 dny +45

    ማርኬ በጣም ከስተሀል ለእናትህ ስትል ጠንካራ ሁን ብለንህ ነበር እኮ የሰው ወሬ አትስማ ቡራው አሳዘንከኝ እኔም እሄዳለሁ ስትል የኔ መልካም ልብ አይዞዋችሁ ሁሉም ያልፋል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 22 dny

      ደምረኝውዴ

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru Před 26 dny +22

    አረ አብሽሩ 😢ዛና እያለቹ ቃጥሉ እኛ ከጎናቹ ነን.❤❤❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Před 25 dny +1

    እውነት እንባየ ተናነቀኝ እየተዋደዱ መለያየት በጣም ከባድ ነው የናተ ጎደኝነት ደግሞ ከዛም በላይ ነው እግዚአብሄር ወደ ድሮአችሁ ተሰባስባችሁ በደስታ ኑሩ ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን አይዞህ ማርክ ጠንከር በል እመብርሀን ትከተልህ

  • @user-fl8vb8go3f
    @user-fl8vb8go3f Před 26 dny +4

    ማርክነቴ የኔ አሰተዋይ በምክንያት እኮነው የምወድህ ቡራየ የኔ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤❤❤ እወዳቹሀለሁ

  • @ትግራወይቲ

    እፍፍ ገና ሳላየዉ እምባየ ቀደመኝ በፈጠረህ ኣትለያዩ😢😢ማርክ ኣይዞህ ሁሉም ያልፋል 😢ቡሩኬን ደሞ ሰሙኑን እያሳዘንከኝ ነዉ ሢከፋህ ማያት ኣልፈልግም እኛ ኣለንልህ ኣይዞህ የኔ ውድ😢❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Před 26 dny +16

    አይዛችሁ ሁሉንም ተውት እኛም ትተነዋል አትከፉ አይዞህ ቡራየ እኛ አለንልህ😢😢 ሁሉም አሥጠላ ድብርት

  • @adsafsr5526
    @adsafsr5526 Před 26 dny +2

    ትንሽ አብዝታዋለች በጣም ጎበዛ ጎበዝ ስንላት እኛኖ ጥላት አረገችን

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 25 dny

    ማርክየ የኔውድም አብሽርልኝ ሁሉም ለበጎነው ሰፈርህን አትልቀቅ. እዛውኑር እናትህ ጎደኞችህ ጋር❤❤

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před 26 dny +12

    የኔ መልካሞች አይዞቹ በርቱ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ ኤፍታህ ተሰፋ ሰላሴ ብላቹ አዳምጡ

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v Před 26 dny +25

    ማርኬ ወድሜ አይዞህ ፍጣሪ ካተጋር ይሁን ምን ይባላላ እፍ እፍ ለአተ ብቻ የቀን ጪለማ ሆነብህ 😢😢😢😢 በርታ ጠክር በል❤❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 26 dny

      ዉድ ደሚሪኝ 3:50

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j Před 26 dny

      አይባልም ምን ሆነ አኬብዳ ወግጅ

    • @user-gs4zy3ko3v
      @user-gs4zy3ko3v Před 25 dny

      ሂጂ ልል የፈለኩት ገብቶሻል መጀመሪያ ብሺቅ የበሸቅሺ​@@user-dw3bm2wn2j👊👊🦶

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před 26 dny +2

    እውነትም መበታተናቹ እጅግ በጣም ያማል የማርክና ሔሉ በለያየት የብዙዎችን ልብ ሰብሮ እየበታተነ ነው የሰው ልጅ የሚገናኝበት መንገድ ቀላል ነው ተገናኝቶ ጓደኝነቱን ለማፍረስ ግን እንደዚህ ቀላል አይደለምና እባካቺ ከናንተ ብዙዎች የጓደኝነትን ጥግ የተማሩበት ነበር😭😭😭💔

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Před 25 dny +1

    እግዚአብሔር አለበርታ ማርክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አዲስ አበባም አገርህ ነዉ❤❤❤

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k Před 26 dny +16

    😢😢ማርክ ወንድሜ በርታ አይዞህ በጣም ታሳዝነኝ አለህ 🥺

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y Před 26 dny +42

    ዛሬ ጁማ ነዉ ሰሉ አለን ነቢያ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 26 dny +1

    ❤❤❤ሌላ ምንም አልል እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ከሐጥያት በስተቀር ይሙላልህ እዛም ሆነ እዚ ፈጣሪ ይሁንህ❤❤❤❤

  • @user-xj8zm1if6n
    @user-xj8zm1if6n Před 25 dny +3

    እውነት ምን ገባባቸው ያስብላል እንዳልተቀናባችው አሁን አንዴ አንዴ እያሎ እይተራራቁ ነው እግዚአብሔር አንዴ ያርጋችሁ የምትሎ 👍✅

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před 26 dny +67

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲🥰

    • @lulubintendris
      @lulubintendris Před 26 dny

      አሚን ያረብ🤲🤲🥰🥰

    • @Sofia-uk9qm
      @Sofia-uk9qm Před 26 dny

      አሚን

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Před 26 dny

      አሚንንን ያረብ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 26 dny

      አሚን ዉድ ደሚሪኝ 2:11

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 26 dny

      ​@@user-pk1xg2tt5h ዉድ ደሚሪኝ

  • @JemilaNuru-y2i
    @JemilaNuru-y2i Před 26 dny +9

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ማርክ ዱብ እዳ ነው ያረክብን ምን ላይ መስራት ትፈልጋለክ አዲስ አበባ ላይ ላግዝክ ነበር ኢንሸአላህ ለተሻለ ነገር ይሆናል ይሄ ፈተና ከችግር ቡሀላ ኑስራ አለ ቡራ አላለም ሁሉም ያልፋል ከሞታችን ቀን በስተቀር በኸይር ነገር ይለፍልን በተቻለ መጠን ሰውን አናስቀይም ንግግር ከባድ ነው መርሳት ስለማይቻል ጉዞ ወደ ፊት ይሄም ይረሳና ታሪክ ይሆናል ኢንሸአላህ በተሻለ ነገር አልፎ ቡራ እናመሰግናለን ምርጥ ጋደኛ ፈተናን ለማለፍ ተስፋ አለመቁረጥ ነው በርታ ወንድሜ በጣም ግራ ገብቶኛል

    • @user-hp9dg4tq8x
      @user-hp9dg4tq8x Před 26 dny +3

      አግጅው የኔ ማር

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu Před 25 dny

    አብሽር እነ ሚፍታህ የወሎ ዩቱበሮች ሁሉም እዛ ናቸዉ እነ ጁኔድ እነ ቶፊቅ ሚፍታህ ሬድዋን አብሽር አይዞህ በሄድክበት ከጎንህ ነን ጉዞ ወደ ፊት

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 25 dny +1

    ማርኬ አይዞህ የምር በመበታተናችሁ በጣም አዝኛለሁ
    ብሩኬም ሲከፋህ አንወድም አብሽር

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe Před 26 dny +72

    አንዳንደዬ ነገሮች እደዚህ ይፈጠራሉ አትጥፍ ብዙ ነገር የሆንላችሁ ሠላም እድትሆኑ ነበር ብቻ አትጥፍ 😢

    • @ሪም-ዩቲብyz
      @ሪም-ዩቲብyz Před 26 dny +1

      የኔውድ😢

    • @Malaktadesse
      @Malaktadesse Před 26 dny

      የኔ ዉዴ 😔😢​@@ሪም-ዩቲብyz

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Před 26 dny +1

      አልሚየ አንቺነሺ ትዝ የምትይኚ ቪድወ በለቀቁ ቁጥር😢😢

    • @user-fk7rq3ng2n
      @user-fk7rq3ng2n Před 26 dny

      አልሚዬ😢😢😢

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Před 26 dny +14

    ማርክየ አብሺር አባ ነገሩ እዛ ይሻልሀል ወደራስህ ትመለስ ስራህን ስራ አይዞህ አላህ ይደግፍህ ቡራየ አይዞህ የኔ አባት ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @deninaisar1548
    @deninaisar1548 Před 26 dny +3

    ኡፍ እንደው ምን አይነት ነገር ነው እውነት ከባድ ነው ማርኬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ብሩኬ አይዞን 😢😢❤❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 25 dny

    አብሺሪ ማርክ አላህይጠብቃችሁ ግን ባትበታተኑ ጥሩነበር

  • @Rudu78978
    @Rudu78978 Před 26 dny +10

    ማርክዬ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ የኔ የዋህ እመብርሀን ትከተልህ😢😢❤❤❤❤

  • @KidgaAwil
    @KidgaAwil Před 26 dny +21

    እኔ ማርክ ሲያዝን በጣምነው ሚሰማኝ ምክንያቱም ወድሜ ቁልጭ ይመሳሰላሉ

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m Před 25 dny +2

    የምንወዳችሁ ቡራና ማርክዬ ትለያላችሁ ለሰዉ ያላችሁ ክብር በጣም ለየት ያለነዉ ❤❤በእዉነት እናመሰግናለን ይቅርታ ለእግዚአብሔር ብለናል እኛ ስደተኞች በ ቲንሽ ነገር ነዉ የሚከፋን እናንተን ስናይ ደግሞ የኖርንበትን ትዝታ ስለምታሳዩን ደስ ብሎን ነዉ የምናያችሁ እና ደግሞ ባትለያዩ ደስ ይለናል❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 22 dny

      ደምረኛውዴ

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 26 dny +2

    እኔ በጣም ነዉ ምወዳችሁ ከሰዉ ስተት ከብረት ዝገት አይጠፍም ለምለም ስሜታዊ ሆና ይሆናል እናተ መልካም የዋህ ናችሁ ለምሊም ስሩ እንስራ ነዉ ምትለዉ እጂ ክፉ አይደለችም እና አብሺር እኔ በናተ ነዉ ዘና ፈታ ምለዉ ሲከፍኝ እኳን እናተን ሳይ ሁሉን ምታስረሱኝ ይመቻችሁ ምንም ብትሳሳቱ አልቀየማችሁም❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cj9nj5lt1f
    @user-cj9nj5lt1f Před 26 dny +9

    አብሺራ አይዞችሁ በርቱ♥♥ለምለም ተዋቱ እሳ ሰክራ ነዉ የዛቀን 💔😁

  • @lulubintendris
    @lulubintendris Před 26 dny +12

    ወንድሞቻችን ቡራዬ ማርክዬ በርቱልን ሁላችሁንም እንወዳችኋለን❤

  • @Kidistmulugeta-j7s
    @Kidistmulugeta-j7s Před 23 dny

    አይዞክ ማርክዬ ለመልካም ነው በርታ ❤

  • @user-tx6ek9st1r
    @user-tx6ek9st1r Před 25 dny

    ብሩኬ እውነቱን ነው እግዛብሄር የበፊቱን ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ለምለም ደሞ በጣም ቅስማቸን ነው የሰበረችው ❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 26 dny +101

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ

    • @Luluyemadamambulance212
      @Luluyemadamambulance212 Před 26 dny +1

      ወልደሽ ለመሰም የብቀሽ😂❤

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 Před 26 dny

      ❤❤

    • @Mileni-Hamed
      @Mileni-Hamed Před 26 dny

      በሰላም ዉለጅ 😥❤️

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 26 dny

      @@Luluyemadamambulance212 ክክክክ

    • @user-lj1ll3hx3d
      @user-lj1ll3hx3d Před 26 dny

      በሰላም ውለጂ😂😂

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k Před 26 dny +12

    ማርኬ አንተ እኳ የውሽት መስቅ አችልም ግን አይዛህ ሁሉም ለበጎ ነወ አሪፍ ሀሰብ ነወ ሂድ የማያቆት ሀገር ነወ ደስ የሚል አብሸራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 Před 26 dny +3

    በናተ አልተቀየምነም ተሳዳቢዋን ነው የምትወክልም እራሶ ብቻ ነው ሰው ባለው አደለም ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ነው አይመልሳቹህ ተብለናል እነናለን ሰው በማለይ ቁመሸ እግዚአብሔር ታምያለሸ ይባላል

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 Před 26 dny

    ማርክዬ አይዞን ሁሉም ያልፋል እሽ ወንድሜ ቡራዬ የኔ መልካም እፍፍ ቡራዬ እራሱ ሲያሳዝን እፍፍ

  • @meditube147
    @meditube147 Před 26 dny +21

    እኛ ሰድቡ ለምደነዋል ግን የአሁኑ በዛ የመጣቹ ርእስ ሌላ ምታወራው ሌላ ነበር እናንተ አለጠፋቹም ሌላ ባጠፋ እናንተ መጥላት ይከብዳል ግን ስትበታተኑ ደስ አይልም ማርክ ብትረጋጋ ጥሩ ነበር ግን ከወሰንክ ምን ይደረግ ላንተ የምበጅህ ራስህ ነው ምታቀው ብሩኬ አሳዘነኝ ስያለቅስ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @user-kf3sz6tw7o
      @user-kf3sz6tw7o Před 25 dny

      ምን ብላነው የትቢ ለምለም አልሰማሁትም ቢዶውን😢

  • @MMm-um5cy
    @MMm-um5cy Před 26 dny +9

    የኔ የዎሆች አይዞሆ ሁሉ ም ነገር ለበጎ ነዉ ፈጣሪ የተሻለህ ይስጥህ

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm Před 25 dny +1

    Marke yene abat yene yewah hulum yalfal tenkrlgn dnglmaryam kene lijua kefith tkdem chinkethn takllh🙏🙏🙏🥰

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před 26 dny +13

    ለዚህ ሁሉ ድምቀት ደሰታ ሰላም ግን ሄሉዬ ነበረች በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ይመልስ ዛሬም ነገም ተሰፋ አለኝ ማርኬ አይዞን