አባይ የተናገርነውን እንደምናደርገው ማሳያ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 08. 2020
  • አባይ የተናገርነውን እንደምናደርገው ማሳያ ነው | ዶ/ር ተገኘወርቅ ጌጡ | ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው
    #DrTegegneworkGettu #Eng.GedionAsfaw
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 39

  • @gulilatalemu3998
    @gulilatalemu3998 Před 3 lety +5

    መልካም እ. ጌዲዮን እጅግ አስታዋይ፥ በጣምም በሳል፥ በጥልቅም የኢትዮጵያ ወዳጅ። ሁላችሁም ተደራዳሪዎች በርቱ!

  • @selamanashebo8798
    @selamanashebo8798 Před 3 lety +7

    ኢትዮጵያ ጀግና ልጆች አሉዋት ግን ባንዳዎች ም አሉ ስለ ሀገረችን መልከም የምሰራ ሁሉ እናመሰግናለን

  • @mariavaldez6294
    @mariavaldez6294 Před 3 lety +5

    I thank God for you guys hard work for Ethiopia. May GOD bless you and your family. Proud of my fathers. Time to Ethiopia.

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 Před 3 lety +6

    እጅግ በጣም በጣም አመሰግናቸዋለሁ
    ረጅም እድሜ ጤና ሰላም ይስጥልን
    ምርጥ ተደራዳሪ ስለሆኑ አክብሮት አለን እንኮራባቸዋለን

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 Před 3 lety

    በእዚህ ቃለ ምልልስ ብዙ ነገር መገንዘብ ችያለህ። በእዚህ ሙያ ውስጥ ለብዙ ዓመታት ብሰራም በውጪ ሀገር ይህ አቅርቦት ብዙ አስተምሮኛል። አመሰግናለሁ።

  • @BG-lc3pn
    @BG-lc3pn Před 3 lety +9

    ኢንጂነር ጌዲዮንን አቅርባችሁ የአባይ ግድብን ስራ ሂደት በሚመለከት ይህን ጠቃሚ መረጃ በማቅረባችሁ አርትስ ቲቪን እጅግ እናመሰግናለን።
    ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው።

  • @wubshetali5121
    @wubshetali5121 Před 3 lety +5

    Keep the good work. you are not alone we are with you.

  • @almaw15
    @almaw15 Před 3 lety +1

    ሁለቱንም ተወያዮች እጅግ አመስግናለሁ Arts Tv አመሰግናለሁ ሌሎች ሚዲያወችም ያልሰከኑ ጋዜጠኛ ተብየዎችን
    ስለማያዉቁት ጉዳይ የሚዘባርቁትን በተሻለ እና ሰከን ባለ ባለሙያ እንዲመራ ማድረግን ተምረው የአገራችን የሚዲያ ደረጃ
    ከፍ ያደርጉ ዘንድ ምኞቴ ነዉ

  • @girmacarlos3887
    @girmacarlos3887 Před 3 lety +1

    ኢንጂነር ጌዲዮንን ረጅም እድሜ ጤና ሰላም ቸሩ አምላክ ይስጥልን !!!

  • @danielejigu5307
    @danielejigu5307 Před 3 lety +1

    ሁለታችሁንም እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ከነቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ:
    ምሁር ነን ብለው ለማንም የማይጠቅም ንግግር እያደረጉ ህዝቡን በሚይፋጁብት ሰአት እንደናንተ ያሉ ለሃገራቸዉ ለህዝቡ
    የሚስቡ ምሁሮችን ስንሰማ ተስፋ እናደርጋለን

  • @derejoni9315
    @derejoni9315 Před 3 lety +5

    Thank you, interesting panal.

  • @assayeeegi1518
    @assayeeegi1518 Před 3 lety +3

    ዶክተር ለዚች ደሃ ሳትሆን በልጆችዎ አለመግባባት ድሃ ተብላ ለመትጠራ ሀገር ብዙ የተሻለ እድል ገፍተህ ሀገርህን ስታገለግል ሳይ በእውነት ቀናሁብህ:: አትጠራጠር አንተን የምናይ ሁሉ እራሳችንን ብዙ ጥያቄ እንድንጠይቅ አድርገሃል!!
    ከዓባይ ጋር በተያያዘ እኔበምኖርበት ስቴት (ኔቫዳ)
    አሴምብሊ ማን አሌክሳንደር አስፋ አስተዎፆ እጅግ ከፋተኛ ነበር እባክህ ከቻልክ ብታቀርበው እጅግ ጠቃሚ ይመስለኛል::
    ሌላው የማይገባኝ ቦንድ መግዛት ብፈልግ ምን ማድረግ አለብኝ ..እኔ እንደሚገባኝ በአሁኑ ስዓት ግድቡ ብር ይፈልጋልና እባክህ እኛም የዜግነታችንን እንወጣ!!
    ፕሮግራምህን በናፍቆት እጠብቃለው!!
    ቸር ይግጠመን!!

  • @abeltena4283
    @abeltena4283 Před 3 lety

    Eng Gedion,
    Eth is grateful for you and the team on your calm, perseverance, focus and sincerity. Eth should continue to develop its blue gold.

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 Před 3 lety

    Dr Gettu please help this country at all cost there are a lot of bumpy roads like so called polticians and burocrats. Ethiopia needs this kind of knowledge, integrity and expertise. That is good move

  • @nebineba5385
    @nebineba5385 Před 3 lety

    Thanks Dr. Tegenework for your hard work. And thanks Eng. Gedion for update the status of our dam!!!

  • @selam2927
    @selam2927 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን!! በርቱልን!!!

  • @afronewsethiopia8528
    @afronewsethiopia8528 Před 3 lety +1

    thanks ARTS TV and enineer GEDI... FOR deep explanation.... stay blessed

  • @tesfayeberhane2863
    @tesfayeberhane2863 Před 3 lety +1

    Keep doing what you do thank u god bless

  • @ethiopianjamber2155
    @ethiopianjamber2155 Před 3 lety +2

    Thank you so much it's good news

  • @birhanukebede2188
    @birhanukebede2188 Před 3 lety +2

    አዉነቶን ነዉበርቱልን ሙሥናን ተዋጉልን የውሥጥባንዳዎችን መጠየቅ አለባችሁ አደራጀግኖቻችንእውነተኛ ኢትዮጵያንቸሩ አምላክ ይጠብቃችሁ ይርዳችሁ እኔም በተጠንቅ ነኝ

  • @1melkt
    @1melkt Před 3 lety

    ድንቅ ኢትዮዽያዊ ! ለኢትዮዽያ በሚያበረክቱት አስተዋጽዖ ላይ የላቀ ምስጋናዬ ይድረሶ። በነገራችን ላይ የጋብቻ ቀለበትዖን ያጠለቁት በመሐል ጣትዎ መሆኑ የጥንታዊያን ግብጾችን ባህል ያስታዉሰኛል።

  • @danielkasa21
    @danielkasa21 Před 3 lety

    Thank you guys!

  • @tesfaysurafel3041
    @tesfaysurafel3041 Před 3 lety

    Thank you Atrs TV.

  • @workubirhanu7049
    @workubirhanu7049 Před 3 lety

    Thank you

  • @starta4678
    @starta4678 Před 3 lety

    Much love and respect for our leaders who are doing excellent jobs defending the rights of Ethiopia interst

  • @ayelemelese9383
    @ayelemelese9383 Před 3 lety

    በቅእድመያ ለዚህ ጀግና ሰዉ ያለኝን ክብርና አድናቆቴን እገልጻለሁ !!! በሌላ በኩልግብጾች የተማመኑት ከወያኔ ጋር ባላቸዉ የውስጥ ስምምነት ግንባታዉ አየጠናቀክም ብለዉ ተማምነውስ እንድሆን? በውድቀታቸዉ ነገሩስ ከሽፎስ እንደሆነ? ያስኬዳል አይደል?

  • @tesfaysurafel3041
    @tesfaysurafel3041 Před 3 lety

    God bless you

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 Před 3 lety

    ዶ/ር እናመሰግናለን። ኢ/ር ሁልጊዜ የሚከነክነኝን ጥያቄ መጠየቅ ቢፈቀድልኝ- ይህ መርህ ሲጀመር ግብፅን ማማከር ለምን አስፈለገ? አባይ አለም አቀፋዊ ሆኖ መመዝገቡ እንዳለ ሆኖ። እቤቴ ውስጥ ለሚደረገው ነገር ጎረቤቴን ሄጄ ማስፈቀድ እንደማለት ነው ብዬ አምናለሁ። ARTS እናመሰግናለን።

  • @fikerabe4107
    @fikerabe4107 Před 3 lety +3

    Egypt and Sudan must pay for our water unless not reasonable and equitable

  • @binygin
    @binygin Před 3 lety

    ዶክተር ተገኝወርቅ በውነቱ ከልብ ከልብ አመሰግናለው ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ እንዲሁም ኮፍያዬን ከፍ አድርጌ ስለአባይ የነበረኝን አውቀት ክርክር እንዲሁም በዘመናት ሁሉ የአገሬ ሰዎች የከፈሉት መስዋትነት ሀቀኝነታቸው በዘመናት ሁሉ ።

  • @fikerabe4107
    @fikerabe4107 Před 3 lety

    Its better dividing with percentage how much to sell and to use for domestic use

  • @dilledemokrasi7499
    @dilledemokrasi7499 Před 3 lety +1

    በየቦታው ህዝብ የኤሌትሪክ መስመሮች ጥቆማና ጥበቃ እንዲያደርግ መንግስት የነጻ የስልክ አገልግሎት በማቅረብና በማበረታታት ህዝብ እንዲነቃና ጸጉረ ልውጦችን ሲመለከት በቶሎ እንዲጠቁም ራሱም እንዲከላከል ማድረግ አለበት

  • @birhanukebede2188
    @birhanukebede2188 Před 3 lety

    ግብፅ ዉሀችን ለእሰርኤል ሽጠዋል ይባላል እወ ነት ነው ወይ?

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před 3 lety

    እንጂነር ጌድዮን እናመሰግናለን 🙏

    • @fade4960
      @fade4960 Před 3 lety

      Thank you so much long !!!!

  • @semeredande9866
    @semeredande9866 Před 3 lety

    Why is it necessary to tell your plan about your future dam now 2, 4 jini kulkual???????????????? Don't you know it will make your present negotiation complicated????

  • @andyetadele5723
    @andyetadele5723 Před 3 lety

    Benshangul is part of Oromoia.

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Před 3 lety

      both part of ethiopia - kkkkk - ye DEDEBIT universty wetatun adenkrowetal