የኢትዮጵያ ልክ ፤ ከግቢ እስከ ሀገር - Sheger Riverside Project

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2020
  • የኢትዮጵያ ልክ ፤ ከግቢ እስከ ሀገር - Sheger Riverside Project
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 197

  • @berekethagos9615
    @berekethagos9615 Před 3 lety +73

    መልካም ነገርን ስናይ ማወደስ ይልመድብን ወገኖቼ ጭፍን ጥላቻና ተቃውሞ የሚጎዳው ማንንም ሳይሆን ራሱን ተቃዋሚውን ነው::
    ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር 💚💛❤️

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 Před 3 lety +48

    ማነዉ እንደኔ በእንባ የጨረሰዉ እድሜና ጤና ይስጠለን ለኣብይ👏በጣም ነዉ የሚያምርዉ ይበልጥ ያስደሰተኛ 4ሺ ሰራተኛ መፍጠሩ ደሴላል💚💛❤

  • @yeahunuyebase7515
    @yeahunuyebase7515 Před 3 lety +13

    ይገርማል በ 2አመት የማይረሳ ታሪክ ሰራክ እድለኛ ነክ እድሜህን ያርዝመው ከነ ቤተሰቦች

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 3 lety +7

    ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ አንቺን የሚወድ መሪ ተፈጠረልሽ

  • @user-dv9md8mz9k
    @user-dv9md8mz9k Před 3 lety +31

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ በመለካም ሰራህ አስታውቅ መልካም ይሁንልህ

  • @-nanna
    @-nanna Před 3 lety +30

    እኔ እንባዬ እየመጣ ነው ይህን ቪዲዮ ያየሁት:: ዶክተር አብይ ድንቅ ሰው ነህ:: ላንተ ትልቅ አክብሮት እና ምስጋና ነው ያለኝ:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: 💚💛❤️

  • @tegistborga3261
    @tegistborga3261 Před 3 lety +10

    ተባረክ እስከዛሬ ተኝተውበት የነበረውን ዓይናችንን ገለጥከው ኑርልን።

  • @AmirAli-os3gj
    @AmirAli-os3gj Před 3 lety +6

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው

  • @andkenutube
    @andkenutube Před 3 lety +35

    There is no enough words to tell your story our PM Abiy, you are an amazing person....simply Wow. I thought that I was watching a beautiful city somewhere in Europe or America. At some point, I asked myself if I was in daytime dream. Fortunately I was not dreaming - it is real, the real Addis Ababa. Now I can proudly say that it is the capital city of Africa. Thank you Dr. Abiy. May God bless you and your family. You have already taken the biggest chapter of History. You are the leader of modern center. I thank God to see this in my life. Keep it up our leader. We are in your side. We support you. You taught me what action looks like. Thank you our PM.

    • @Ethiopianlion
      @Ethiopianlion Před 3 lety

      I live in seattle wa and I have never seen park like this

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 Před 3 lety +8

    የእውነት የደስታዬ ብዛት በንባ ታጠብኩኝ ቃላት የለኝም ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ ዘመኖት ይባረክ እግዛአብሔር ይጠብቆት

  • @behappy6830
    @behappy6830 Před 3 lety +36

    Abey you are blessed!!!! i am proud of your work. keep it up!!! you are 100% greet prime minister!!!!🇪🇷👍🏾👍🏾👍🏾🍾🎖

    • @shamokhalenzii8845
      @shamokhalenzii8845 Před 3 lety

      አብሳሀኛወቹነፃነትአተንተቸግረንነውየምንኖረው
      እደውብቅብቅያለችውንማሳየትሆነ

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 Před 3 lety +1

      Greetings to all our Eritrean brothers and sisters!!! Ethiopians and Eritreans are wonderful, ancient, proud and Godly people!!! I wanna see that united and ancient wonderful Ethiopia and Eritrea united once and for all democratically!!!

    • @bk8808
      @bk8808 Před 3 lety

      @@fantastic1231 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @alemuhhh7889
    @alemuhhh7889 Před 3 lety +19

    History will remember u!!!

  • @amuamuu98
    @amuamuu98 Před 3 lety +3

    አቢቹ የኢትዮጵያ በረከት ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ እሰከ ቤተሰቦችህ አሰከ የስራ አጋሮችህ

  • @betss4520
    @betss4520 Před 3 lety +7

    i honestly don't even know what to say i'm speechless. thank you sooooo much may God bess you and your family

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስህ! 🙏🙏🙏

  • @muzemilsultan9947
    @muzemilsultan9947 Před 3 lety +12

    So amazing ሚገርም ነው ቃል የለኝ አፌን አሳዘነኝ እኮ እንኳን ለመስራት ለማየትም እኮ ህልም ነው የሚመስለው ለማሰብም ይከብዳል በቃ ፈጣሪ ከጎን ይሁን

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 Před 3 lety +18

    ዶ/ር አብይ:አንተ:ለኤትዬቨያውያን:የተሰጠህ:ትልቅ:ሰጦታ:ነህ::

  • @ethiopianfunnyvideos7625
    @ethiopianfunnyvideos7625 Před 3 lety +4

    ልኡል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አገሬ ን በዚ ደረጃ ማየቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ

  • @sachinvashisht7581
    @sachinvashisht7581 Před 3 lety +9

    Congratulations Ethiopia... Well wishes from India ❤️

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 Před 3 lety +3

      Thank you so much our beloved Indian family!!! Ancient proud Ethiopia and india traded so much and we have Ethiopian descendants living in India mainly in Gujarat!!! Ours are two of the most fascinating, ancient, Godly and mysterious nations in the world!!! United Ethiopia 🇪🇹 and India 🇮🇳 forever!!!! Greetings from an Ethiopian in the USA 🇺🇸!!!

    • @abyssiniaethiopia7667
      @abyssiniaethiopia7667 Před rokem

      @@fantastic1231 One love Abysinie Ethiopia ✌

  • @tedrossamson1400
    @tedrossamson1400 Před 3 lety +8

    ኑርልን

  • @user-fk5fq7gz9o
    @user-fk5fq7gz9o Před 3 lety +4

    እደጊ ሀገራችን
    በምን ቃላት ልቅለፅሽ ሀገሬ
    ኢትዮጵያ ትኑር ለዘላለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 Před 3 lety +8

    Wow Ethiopia OMG European mesle 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Před 3 lety +17

    እግዚያብሔር ዘመንህ እንደዚህ ያለምልም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ

  • @binelove6228
    @binelove6228 Před 2 lety +2

    ኪዚ ወዲያ ጥንድ ለሚሆኑ ሙሽሮች ውብ መናፈሻ ጥሩ ውበት እና ትዝታን የሚፈጥር ሰርግ ይኖራል ድንቅ ፕሮጀክት እሳቤ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @bekelebelaye8551
    @bekelebelaye8551 Před měsícem

    አንደ ቅዱስ ላሊበላ የእግዚአብሔር እጆች አግዘውህ እንጅ ብቻህን አይደለህም 🙏🙏
    ዘመንህ ይባረክ አቢቺሻ

  • @ademebaiyana2309
    @ademebaiyana2309 Před 3 lety +3

    ቀድሞውን ራእእዳለህ አይተናል እግዚ ባተ እነም ካተ ጋ ሆኝ እን ወርሳለን እንወድሀ ለን።from Nairobi Kenya l love you so much......

  • @fikirteatnafe7728
    @fikirteatnafe7728 Před 3 lety +16

    ስላም ነው የጠፋው ኢትዩጽያ እንጂ ሁሉም ሞልቷል እግዜር ለሁሉም ልቦና ይስጠው🙏🙏🙏🙏

  • @technohome1252
    @technohome1252 Před 3 lety +5

    wwooowww my prime minister,,,,,, Realy you are kind and perfect for me,,,, I am with you,,,,,, GO FORWARD.

  • @reality165
    @reality165 Před 3 lety +7

    Few days ago i was watching the top 10 beautiful cities in Africa. I was hoping to see at least one City from Ethiopia, but there was nothing. We are going to see Ethiopia raised up on high soon. I hope and belive the art and work Dr. Abiy is showing us now is going to get recognition by the world that put Ethiopia on the top list in many ways. Many shall come and see the work God has done in Ethiopia 🙏 Dr. Abiy you are amazing!!! We shall see Ethiopia on high soon🙏 🎉🎆🎇 Thanks be to God for He gave us Dr. Abiy to Ethiopia🙏

  • @asresgetu4605
    @asresgetu4605 Před 3 lety +22

    በርታ፣የሚያዩ አይኖች፣ ለህሊና የሚኖሩ ሁሉ ከልብ ያመስግኑሃል ብዩ በፅኑ አምናለሁ።

  • @derejebedasa7419
    @derejebedasa7419 Před 3 lety +19

    100ኛው የሰላም ሎሬት ዶ/ር አብይ ፣ በጣም የሚደነቅ ሥነጥበብ እና የታሪክ ነፀብራቅ ስራ ነው ። በምሳሌ ስለሚመሩን እናመሰግናለን።
    ከሁሉ በላይ ፈጣሪያችን ይመስገን እሄንን ያሳየን ።
    በተባበረ ክንድ ኢትዮጽያን እንደገና አረንጓዴና ባለፀጋ እናደርጋታለን ። አከተመ።
    100th Peace Laureate Dr. Abiy ...wow its an amazing art and history ...God bless you more and more ....Thank God! We will make Ethiopia Green and Prosperous Again. Thank you Doctor ...you Lead by Example ...Period !

  • @meseretgelaw273
    @meseretgelaw273 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ራዕይህን ያስጨርስህ

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 Před 3 lety +12

    This is really the best urban development projects.

  • @matimati3693
    @matimati3693 Před 3 lety +10

    አቢቹ አንት እኮ ሙሉ ሰው ነህ እኛ ነን ጠበን ጠበን ወይ አንሰራ ወይ አናሰራ ግራ የገባን ተውልድ ሆነን ያሰቸገርነው ብቻ በውስጥ ያለችውን የበለፀገች ኢትዮጵይ እውን እንድ ትሆን የምታመልከው አምላክ ይርዳህ ኢልማ አባገዳ

  • @user-hi3yq6kz2p
    @user-hi3yq6kz2p Před 3 lety +2

    ኣንበሳዬነክ እኮ የኔ ኣንደኛ ንፃ ኣዬምሮ ያለክ ትልቅ ሰዉ ተባረክ ዘመንክ ዬለምልም

  • @tilahuntenkir9726
    @tilahuntenkir9726 Před 3 lety +6

    Good job! God bless you

  • @tediytedo9516
    @tediytedo9516 Před 3 lety +19

    ዶ/ር ኣቢይ ኣህመድ ብቃትህ ልዩ ነዉ። በርታ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። እግዚአብሔር ይባርክህ። እግዚአብሔር ኢትዮጽያን ይባርክህ።

  • @kemerkemer2578
    @kemerkemer2578 Před 3 lety +7

    I can't wait our Hearo God bless u

  • @eskinderteferra3928
    @eskinderteferra3928 Před 3 lety +1

    What a vision! Thank you PMAAA

  • @abyssiniaethiopia7667

    ኢትዮጵያዊ በመሆናችን ኩራትና ክብር ለአፍሪካ፣ ለአፍሪካ ክብር በሁሉም መስኮች ጠንካሮች ነን

  • @genetm.19
    @genetm.19 Před 3 lety +2

    I wish we have more people like u

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Před 3 lety +2

    Bertu teru new Egzabhair Ethiopian yibarklen

  • @knone2484
    @knone2484 Před 3 lety +6

    God bless long live for Dr Abiy!!!!

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Před 3 lety +3

    ወይ ሃገሬ ለካስ እንድህም ማማር የምትችይ ነሽ የተጎሳቆልሽው?
    ምን ሁነው ነው ግን እስከዛሬ የነበሩ መሪዎች? ትዝብት ነው
    Give Abicu just 10 years and no more ውጭ አገር።

  • @salem4086
    @salem4086 Před 3 lety +1

    አብዬ ጌታ የሀገረን ስቃይ በአንቴ ልበቀል ነዉ ከክፈዎቸ ይጠብቅ የዘትር ጰሎቴ ነዉ እንወዳሃለን

  • @kasuhuncastro283
    @kasuhuncastro283 Před 3 lety +3

    DR ABIY WE LOVE YOU 😍😘😘

  • @maryanxuseen5620
    @maryanxuseen5620 Před 3 lety +1

    ሰላም ድንቅ መሪ ታማኝ መሪ አላህ ይርዳህ

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun898 Před 3 lety +3

    ዶክተር እብይ እድሜና ጤና ይስጥህ የምታደርገው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ከክፉ ነገር ይስውርህ እግዚአብሔር ይከተልህ

  • @tiruwerkali286
    @tiruwerkali286 Před 3 lety +3

    Wow thank you so much 🙏🙏🙏

  • @2001azi
    @2001azi Před 2 měsíci

    ይህን ሰውዬ ሰላም ከሰጣችሁት ብዙ ነገር ይሰራል

  • @askme7620
    @askme7620 Před 3 lety +2

    Good job Mr. Prime Minster 👍👏.
    💚 💛 ❤ ✊

  • @binelove6228
    @binelove6228 Před 2 lety +1

    በጣም ገራሚ እቅድ ምርጥ ስራ ብዙ ሀገር የምናየው ነገር በሀገራችን በማየታችን በጣም ገራሚ ነው ዶክተር አብይ በጣም ሊመሰገኑ የሚገባበት ትልቅ ስራ ነው ቱሪስትን በመሳብ እረገድም ቀዳሚ ያረገናል በዚ ከቀጠለ እነድባይ በአርተፊሻል ተመራጭ መዝናኛ ከሆኑ እኛ ተፈጥሮ እና ውብ አየር ሲጨመርበት ይበልጥ ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ያረገናል ለእድገትም ወሳኝ ሚና ይኖረዋል በጣም እናመሰግናለን አብይ ምርጥ ሰው ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Před 3 lety +1

    ሺ አመት ኑርልን

  • @tadelegebre9316
    @tadelegebre9316 Před 3 lety +4

    Thanks 🙏 I have never seen this movement before doctor abey number one ☝️ god bless you

  • @user-ol9mg6vd4w
    @user-ol9mg6vd4w Před 3 lety +5

    እድሜና ጤና ይሥጥህ አንተን የሚጠላ አላህ አደብ ይሥጠው

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg Před 3 lety +2

    Dr abey Ahmed with in short periods he accomplished so many unbelievable projects. For future we will see more and more. Long life and health for my beloved abbch. Amen.

  • @addismic123
    @addismic123 Před 3 lety +21

    ልቤ ተስፋ ማድረግ ጀመረ። የተሰራውን ለመናገር ከቃላት በላይ ነው። አብይንና በዚህ ስራ የተሰማሩት ሁሉ በተግባር የሚመሰገኑበት ነው።

  • @solomecha279
    @solomecha279 Před 3 lety +1

    Well done!! Keep going Dr. Aby💪

  • @menbiteklu1027
    @menbiteklu1027 Před 3 lety +1

    God bless you and stay safe our great Prime Minister Dr Abiy 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    ተመልከት አላማህን
    ተከተለው መሪሕን 🇪🇹

  • @natnalseboka7130
    @natnalseboka7130 Před 3 lety +2

    Keep going our P.Minster Abiichuu

  • @mahakada2873
    @mahakada2873 Před 3 lety +16

    ዶ/ር አብይ አለማድነቅ በራሱ ድንቁርና ነው እና ተደንቄ አድንቃለሁ:: ቀጣዪ ትውልድ ግን ይህን ህልም ለማስቀጠል ዝግጁ ነንወይስ ስህተት እየፈለግን መንቀፍ ላይ ነው ምንቀጥለው?

  • @user-rx9zg2kk3q
    @user-rx9zg2kk3q Před 4 měsíci

    Sheger City is Very Good Job

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 Před 3 lety +13

    መንግስታት ያልፋሉ.. ትውልድ ይቀጥላል
    አንተ መስራት ያለብክን ሰርተካል 👍👍

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 Před 3 lety +2

    ጥሩ ስራ ነው

  • @enatager5048
    @enatager5048 Před 3 lety +7

    We are thankful for you and pray that, as you celebrate your birthday, you will be graced with many more years filled with sound health and joy. Dear Prime Minister Dr Abiy Ahmed, you have exhibited uncommon wisdom, remarkable vision, and exemplary leadership. I wish you peace, good health, and happiness. Congratulations and happy birthday!

  • @psalms91b
    @psalms91b Před 3 lety +1

    This’s so beautiful እትዮጵያዬ ስታምሪ🇪🇹😘

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 3 lety +4

    ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር ሀብይ አመድ ሺአመት ኑር በጣም ነው ደስ ያለኝ ያገሬ ተስፋዋ የጨለመ መስሎኝ ነበር መጥፍ ከመስማቴ የተነሳ እግዚአብሔር ይርዳክ መልካም ዜና እዳሰማከን ላተም መልካሙን ያሰማክ

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 Před 3 lety +3

    Thank you so much for your hard work Dr Abiy

  • @Betesfa8647
    @Betesfa8647 Před 2 lety

    May God bless your generation Dr.Abyi !!!

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 2 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅ አቢይ

  • @birukabate5455
    @birukabate5455 Před 3 lety

    Thank U Abichu Our hero PM !!

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 3 lety +1

    Its really good job

  • @bekitade1583
    @bekitade1583 Před rokem

    💚💛❤️ Ethiopian lezelalem tinuri

  • @user-hd3jr7lh6f
    @user-hd3jr7lh6f Před 3 lety

    ጀግና

  • @abyssiniaethiopia7667

    glory to Ethiopia we are strong in all areas we are a military force, proud of the Arab brothers long live military cooperation Ethiopia is very strong militarily we even have huge killer drones

  • @blackdiamond4158
    @blackdiamond4158 Před 3 lety +1

    Abichu nebsi good bless you more and more

  • @deenoyesefa7715
    @deenoyesefa7715 Před 3 lety +1

    It is really beautiful and amazing. Thank you Dr. Abiy Ahmed.

  • @user-ok4ud4mp8j
    @user-ok4ud4mp8j Před 3 měsíci

    I don't have words to express this intersting way of development challenge leads to succes most we Ethiopians hates hardworking becausof bad work tradition.then we do not want recognize for good work.GOD bless Ethiobians

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 Před 3 lety +1

    ዋው!

  • @user-nn8px1sg3g
    @user-nn8px1sg3g Před 3 lety +1

    Abichuu 🇪🇹👍🏻😁

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 3 lety +1

    Thank you art

  • @vidioad3365
    @vidioad3365 Před 3 lety +3

    መልካሙን ሁሉ ያሰማን! የሰሎሞን ጥበብ፣ የቴድሮስን ጀግንነት ለጠቅላያችን!! ግን ለምን ወንድማማቾች አደባባይ? ማመን አቃተኝ መሰቀል አደባባይ ስሙን ሊቀይር እንዳይሆን መቼም አደባባይ ባልጠፋ መሰቀል አደባባይን ስሙን ሊቀይር የሚያስብ ....ያሳዝናል

    • @ggyyyyu9637
      @ggyyyyu9637 Před 3 lety

      Allh ynwrky y Ethiopian met saw nrleny

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 3 lety

    አቢቹአተኪፉአዪካህ
    የጠሉህዪዉደቁበርታ
    ጀግናፈተናያልፋል

  • @muhammedbireda7022
    @muhammedbireda7022 Před 2 lety

    betam yamral allah yaqoyik

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Před 3 lety

    በዉነት ዶክተር አብይ በትክክል እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ ጊዜንና ዘመንን ቆጥሮ ያመጣህ ሰዉነህ ጌታን አንድነገር እለምነዋለሁ ጌታ ከክፉሁ እንዲጠብቅ ለኛም ጌታ ማስተዋልን እንዲሰጠን መቸም እዉነት ለመናገር አገሬ እንዲህ አይነት ክብር አይታ አታዉቅም በዚህሁሉ ዉጣወረድ ዉስጥ ይህን የመሰለነገር አይናችንማየቱ ቀላል አይደለም ጌታ ዘመንህን ይባርክ .

  • @user-yv9gm6zj2t
    @user-yv9gm6zj2t Před 3 lety +9

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕋🕋🕋🕋🕋💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💪💪💪💪💪💪ኑርልንሺአምት

  • @eptisamalamoudi6284
    @eptisamalamoudi6284 Před 3 lety

    I love you ABIY AHMED

  • @benny34303
    @benny34303 Před 3 lety +1

    Let God bless you and your family! You are really the gift God for Ethiopia, wish you long live and keep your energy and momentum continue, we are here to support you with whatever you want!

  • @teamapx5672
    @teamapx5672 Před 3 lety

    Wow that’s amazing

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 Před 3 lety

    Wow betam des ylal ethiopian l love you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍🥰

  • @piccolinamiquerido8128

    ke kalbelay neh my Pm.Dr.Abiy thanks alot 💕💕💕💕and may God bless you and your family 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mishamoadimasu1716
    @mishamoadimasu1716 Před 3 lety

    Ethiopia God bless you

  • @bircruz555
    @bircruz555 Před 3 lety +2

    Good Job! The genius about this park is not that a beautiful park was built, it is the first decision that had the foresight to envisage that the best use of that vacant land was a people's park, not a scrum of concrete and glass buildings. Vision is where it all begins.

  • @dannig7388
    @dannig7388 Před 3 lety +1

    You are kind amazing

  • @handeabo-berhanuhunsore7945

    Dr.pm.Abiy Ahmad our great leader god bless you and your family and god bless Ethiopia thank you.

  • @getayalewyehune9247
    @getayalewyehune9247 Před 3 lety

    Abechuya God Bless You Beka Zembelo Serto Betegebare Meyasaye Sew Yemechegale Ante Hagere Setaseda Fetari Mekegana Zeregawn fetari Keseru Yasedaleke.

  • @masterkaroo1111
    @masterkaroo1111 Před 3 lety

    Mashallha new mibalew

  • @abebatekle3913
    @abebatekle3913 Před 3 lety

    Alahah yewefegeh

  • @yemanegebray9682
    @yemanegebray9682 Před 3 lety

    ተባረክ