ኢትዮጵያ ከኖርዌይ ትበልጥብናለች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 09. 2020
  • ኢትዮጵያ ከኖርዌይ ትበልጥብናለች
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 563

  • @persius122
    @persius122 Před 3 lety +125

    በ ተሰቀለው ፣ አማርኛ ማለት ይሕ ነው። ረጅም እድሜ ይስጥልን።

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 Před 3 lety

      አማራው ደስ ይለዋል እንድህ አይነት ወሬ ስሰማ! በቃ ለእሱ የመጨረሻም የመጀመሪያውም ግቡ ይህ ነው ሌሎች እንዴት ያዩኛል ነው፤ ኦሮሞዎች እንደምሉን አይደለሁ ብሎ ስለመጨነቅ!!! አይ አማራ…

    • @ayazewude9562
      @ayazewude9562 Před 3 lety

      Ytosx

  • @samsonabuye1031
    @samsonabuye1031 Před 3 lety +21

    ቃላት ነው ያጠረኝ የእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹህ ድንግል ማርያም አትለያቹህ
    በጣም ደግ ናቹሁ

  • @mehabewnibiretu7631
    @mehabewnibiretu7631 Před 3 lety +122

    አማርኛ ብዙ ፈረንጅ ሰምቻለሁ የነዚህ ይለያል ከሀበሻ ራሱ ይለያል የሆነ የገጠር ሰው ሲያወራ አይነት ነገር ነው ለዛቸው ደስ ሲሉ

    • @user-ww7iz1qr3d
      @user-ww7iz1qr3d Před 3 lety

      አወአአ ልክ የድሮው የጎጃም የደብረአቦት የዋርላ ደላንታ አያቴ የእናቴ እናት አላህ ይማራትና ስሟ ውደ ብርሌ የሱፍ ይባላል እነዚህን ሰወች ስመለከት ከሚያወሩት አማርኛጋር ተደምሮ አለቀስኩኝ አሷን ቁርጥነው የመሰሉኝ አያቴም እንደነሱ ቀይና ረጂም አንገታምና ጥርሷ ፍንጭትነው ፀጉሯም ሉጫነው እንደሀበሻ ሳይሆን አንደፈረንጂ ነው የምትመስለው አንቺ የጣሊያን ድቃላ የመሰልሽ ትለኛለች እናቴ ስትቆጣ ትላለች ከእናቴ ይልቅ እሷንነው በጣም የምወዳት የሰባት አመትልጂ ሆኘነው የሟተችብኝ የዛሬ ሀያምናምን አመት ኢሀድግ ከገባ በሇላነው የሟተችብኝ የሚገርመው የትውልድ ቦታዋን እና ቤተሰቧን በስም እንጂ አናውቃቸውነም ከአላህ በታች ለጆሲ ነግረን አፋልጉን ለማለት ሳስብ ይሄው ጆሲም ፕሮግራሙን አቆመው አላህ መከራውን ያንሳለትና ይመልሰው።

    • @ayelechkassaye3108
      @ayelechkassaye3108 Před 3 lety +1

      አማርኛ የሸዋ፣ የጎጃም የጎንደርና የወሎ ሲኖር የነሱ የጎንደር ነው፡፡ የሚጠቅሱት ቦታ ደብረታቦርም እኮ ደቡብ ጎንደር ነው፡፡ በጣም የሚገርም ነው፤ ሰው የሚኖርበትን አካባቢ ባህል፣ ቋንቋ እና ኃይማኖት ይወርሳል ለሚባለው ትልቅ ማሳያ ናቸው፡፡

    • @user-hv5jf9is2v
      @user-hv5jf9is2v Před 3 lety

      እና ህፃን አስተው ተወልደው እዳደጉ ነውኮ ያወሩት

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 Před 3 lety

      ገጠር ስለተወለዱ ነው ፍታቸውን ባይ ሀበሻ ነው ብይነበረ

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 Před 3 lety

      ገጠር ስለተወለዱ የአፍቸው ለዛ የገጠርነው
      መልካቸውን ባናይ ሀበሻ ነው የሜመስለው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety +28

    አትዮጵያ መወለድ በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ ቤተሰቦች ናቸው ።
    አማርኛ በሁሉም በውጭ አገር ሰዎች ሲወራልኝ ደስ ይለኛል አቅራቢዋ በጣም እናመሰግናለን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌲🌼🌹💐

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 3 lety +40

    😍😍😍😍😍👍👍እግዚአብሔር የባረካችሁ በጣም እናመሰግናለን ✍️

  • @zerutesfayegebrehiwot3610

    😍💚💛❤️ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ያላቸው ፍቅርና ክብር ከገፃቸውና ከአነጋገራቸው ይታያል ፤ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው፡፡ …………….. የክብር ኢትዮጵያዊ ዜግነትና ሌላ ሌላውም አለ የሚባል የበጎ ሰው ሽልማት ቢሰጣቸው ደስታዬ ነው፡፡ …………… ሁኔታቸውና አነጋገራቸው እጅግ ማርኮኝና ዐይኔ በደስታ እምባ አቅርሮ ነው ደጋግሜ ያዳመጥኳቸው፡፡ ………….. መልካም ሰዎች !!! ❤️💛💚😍

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk Před 3 lety +53

    ማሻላ ደስ ሲሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጦች

  • @mekonnendamtetemesgen6267
    @mekonnendamtetemesgen6267 Před 3 lety +11

    ደሰ የሚሉ ሰዉን በቀለሙ ሳይሆን በአሰተሳሰቡና በሥሪ የሚባለው ለዚህ ነው ለኔ ኢትዮጵያዊን ናችሁ ተባረኩ ረዢም ዕድሜ ይሰጣችሁ አርት ተቪም አመሰግናቸዋለሁ

  • @hamidmohammed5688
    @hamidmohammed5688 Před 3 lety +37

    ዋው ልሳናቸው ፣ ሰብእናቸው ፣ ለስራ ያላቸው ባህል ፣ ለኢትዬጵያ ያላቸው ፍቅር መቸም አይጠገቡም ። የነሱን ያክል ኢትዬጵያን የሚያውቅ ያለ አይመስለኝም ።
    " መልካም አዲስ አመት "

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 3 lety +21

    ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    ጋዜጠኛ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 3 lety

      ዳሢሢሉውውውዉዉዉዉዉዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @bx5831
    @bx5831 Před 3 lety +18

    የቨስለማይ የሶስተኛ ክፍል የእንግሊዘኛ ተማሪ ነበርኩ።በጣም አስገራሚ ቤተሰብ።በጣም በጣም እንወዳችኋለን።ለማመ የሚያቸግር ነገር።ዕውነትም የቆዳችን ቀለም ሳይሆን የልባችን ጉዳይ ነው።እናታቸው የተቀደደ ሱሪየን ከሁለት ጊዜ በላይ ጥፈውልኛል።ይኸንን ሁሉ ያደረጉት ደግሞ በአውሮጳ ስለጥቁር የነበረው የተጣመመ ግንዛቤ መሆኑን ሳስብ This family stands out to be amazing.እግዜብሔር ይባርክ ይህንን family.What a dedication to faith and duty.

  • @esatulayned
    @esatulayned Před 3 lety +39

    ኢትዮጵያዊ መሆን እንዴት መታደል ነው እድሚያቹህ ይርዘም ጤና ይስጣቹህ ዘና ፈታ አረጋችሁን 🥬🌼❤️

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 3 lety

      ለምን መታደል ሆነ?

    • @miopmiop4226
      @miopmiop4226 Před 3 lety

      አዎ ኢትዮጲያዊ መሆን መታደል ነው

    • @luk-man7889
      @luk-man7889 Před 3 lety

      አይ መሃይምነት : ኬንያዊ ሱዳናዊ ጀርመናዊ አሜሪካዊ መሆን አለመታደል ነው? በመላው አለምበልቶ ያልጠገበ ህዝብ ካለኢትዬጵያዊ አለ እንዴ? ይገርማል :

  • @ayyagelaw4785
    @ayyagelaw4785 Před 3 lety +61

    እንኳን ኢትዮጵያ ባልተነጀሰችበት ጊዜ አደጋችሁ።

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 Před 3 lety +1

      ተክክል

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 Před 3 lety

      አማራው ደስ ይለዋል እንድህ አይነት ወሬ ስሰማ! በቃ ለእሱ የመጨረሻም የመጀመሪያውም ግቡ ይህ ነው ሌሎች እንዴት ያዩኛል ነው፤ ኦሮሞዎች እንደምሉን አይደለሁ ብሎ ስለመጨነቅ!!! አይ አማራ…

    • @zachoo5135
      @zachoo5135 Před 3 lety +2

      @@ethiopiaconcernme4658 cgr alebek ende lmndnew hulum bota comment mtaregew.

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 Před 3 lety

      @@ethiopiaconcernme4658 ላሽ በል

    • @luk-man7889
      @luk-man7889 Před 3 lety +1

      ኢትዬጵያ ያልተነሰጅው መቼ ነው: መሪዎቿ ሁሉም ነጃሳዎች ስለነበሩ አገሪቷን ነጅሰዋታል:

  • @rootMedia21
    @rootMedia21 Před 3 lety +27

    ወይኔ! የእኛ ሀገር ደነዞች ኢትዮጵያን መጥራት ውርደት ነው የሚመስላቸው፤ እነዚህ ግን ከራሳቸው ሀገር በላይ ለኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር ያስቀናል

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer Před 3 lety +112

    እነዚህ መልካም ሰዎች ዛሬ ያለችውን ኢትዬጵያ ቢመለከቷት ሀዘናቸው ከባድ እንደሚሆን ነው ፣ ደብረ ታቦር ላይ በነዚህ እ/ር የባረካቸው መልካም ቤተሰቦች ስም ፣ መንገድ ቢሰየምላቸው ብዬ ጥያቄ አነሳለሁ ፣ አርቲስ ቲቪም ይህን ጥያቄ ቢያቀርብ እና ቢከታተል ብዬም እጠይቃለሁ ያው የኛን አገር ውጥንቅጥ የወጣ ቢሮክራሲ ባለመርሳት ነው ይህን የምል መቼም መሞከሩ አይከፋም ብዬ ነው ። 😁

    • @user-xe6tg2wv7p
      @user-xe6tg2wv7p Před 3 lety +1

      እውነትብለሻል እኔቃላት አጥሮኛል የምር እኒህ እደሙዚም ሊጎበኙ የሚገቡ ናቸው በእውነት ረጂም እድሜ ተመኘሁላቸው

    • @ethiopiaconcernme4658
      @ethiopiaconcernme4658 Před 3 lety

      አማራው ደስ ይለዋል እንድህ አይነት ወሬ ስሰማ! በቃ ለእሱ የመጨረሻም የመጀመሪያውም ግቡ ይህ ነው ሌሎች እንዴት ያዩኛል ነው፤ ኦሮሞዎች እንደምሉን አይደለሁ ብሎ ስለመጨነቅ!!! አይ አማራ…

    • @yonasdenekew6453
      @yonasdenekew6453 Před 3 lety +1

      @@ethiopiaconcernme4658 የቅናት መሰለብህ !!! እንጂ አሁን በዚህ መሀል እንዴት እንደዚህ ልትል ቻልክ ?

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia Před 3 lety +1

      @@ethiopiaconcernme4658 you are confused may god help you.

    • @user-ue6oc1zb5w
      @user-ue6oc1zb5w Před 3 lety +1

      Dani ሐረር መንገድ ሳይኾን የራሳቸዉ የሚሰሩት ትልቅ ፎቅ አላቸዉ

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 Před 3 lety +2

    እኔንም በጣም ነው የገረመኝ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ሁሌ እየደጋገምኩኝ ነው ማያቸው ኢትዪጰያ ለዘላለም ትኑር.

  • @mebrahtuweldemichael5178
    @mebrahtuweldemichael5178 Před 3 lety +24

    እጅግ በጣም ደስ ይላል። ጥሩ ታሪክ!

  • @adad708
    @adad708 Před 3 lety +17

    ረጅም እድሜ ከጤና ገር አላህ ይስጣቹ

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gx Před 3 lety +6

    የሐገር ባለውለታዎች ናቸው!💚💛❤

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Před 3 lety +1

    Their Amharic accent is from the countryside; that is one of the reasons I love these siblings.

  • @zemenubegosew1705
    @zemenubegosew1705 Před 3 lety +26

    We are proud of being to see those people for speaking Amharic .and know God bless them and God will give them long life. But one thing that I say is Norway is the most loved country and the Norwegian people's are well learned and to this they help the whole human being .

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 3 lety +38

    የዛሬ 69 አመት ፈረንጆች እረዱን። እኛ ግን እዚያው ነን። አልተለወጥንም። አገራችንም አልተለወጠችም። ያስቆጫል። እባካችሁ ዘረኝነቱን አቁመን ወደ ሥራ እናተኩር።

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 3 lety +105

    የኛዎቹ 10 አመት እንኳ የሞላ ሳይቁመጡ ላላላ አማረኛ ጠፋብኝ ይላሉ የኔ ቢጤ እኒህ ግን ከኢትዮጵያ ከወጡ 43 አመታቸው ይገርማል

    • @imaniman1068
      @imaniman1068 Před 3 lety +4

      ወላሂ እኔ ሳያቸው አለቀስኩ እራስ በራሳችን እየተበላላን የሚገርም ነው

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed Před 3 lety +1

      @@imaniman1068 በትክክል እኛማ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @debreztiontekleheymanot1380
      @debreztiontekleheymanot1380 Před 3 lety

      @@imaniman1068.

    • @salambelete1298
      @salambelete1298 Před 3 lety

      😂😂😂😂😂

    • @user-iu1is2fv3t
      @user-iu1is2fv3t Před 3 lety +1

      አውቆ ዝም ያለ ሲጠሩት አይሰማም አውቀው እንጂ አይረሱትም

  • @gebrhanabalcha1676
    @gebrhanabalcha1676 Před 3 lety +7

    በመጀመራው ቀለመጠይቅ እጅግ አለቀስኩኝ ደስአሉኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደዘመነ ዮሃንስ አሸጋገራችሁ አዲሱ ዘመን የሰላም የጤና ይሁንላችሁ እጅግ አድርጌ እወዳቸዋለሁ የእኛ አንበሶች !

  • @iyanay1
    @iyanay1 Před 3 lety +10

    Love you too our best family === I was amezed saying We are Ethiopians === You Love Ethiopia more we do === God bless you ==

  • @itsmydam5684
    @itsmydam5684 Před 3 lety +19

    ዋው በጣም ምርጥ ሰዎች ናቸው

  • @ethiofirst9836
    @ethiofirst9836 Před 3 lety +20

    ደስ ስትሉ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Před 3 lety +1

    ዋው ከምር የሚያወሩት አማረኛ ደስ ሲሉ አለባበሳች ትክክለኛ ኢትዮጲያዊነትን ነው የሚያንፀባርቀው ትዝታቸው እረዝም እድሜ ይስጣችሁ🥰🥰🥰

  • @tarikuabebe1839
    @tarikuabebe1839 Před 3 lety

    በጣም ደስ ሲለኝ የሰው ልጅ ጥሩ ወይም ትክክለኛ ስሜቱን ሲገልጽ እንባየ ይፈሳል። ወጣልኝ። በፈጠራችሁ ተማሩ ከንሱ የጸዳ ተፈጥሮ መሆን እራስን ያኮራል። የንዚህ ሰዎች ታሪክ እያንዳንዱ ትምርትቤቶቻችንና አደባባዮች ቀርቦ ትልቅ ምሳሌ ሆኖ ሁሉም ሰው ማወቅና መማር ቢኖርበት ትልቅ ውጤት ይኖራል ብዬ እረዳለሁ። አምሰግናቸዋለሁ በጣም ከሚገባ በላይ ያቺን ምድርና ሕዝቧን ስላፈቀሯት በኢትዮጵያዊነታቸውም ስለኮሩ።

  • @frenfriki
    @frenfriki Před 3 lety +8

    these are truely & genuinely Ethiopians thank you

  • @melkamzemenleethiopia7805
    @melkamzemenleethiopia7805 Před 3 lety +12

    May God keeps his blessings in your life and keep you safe.
    You and your parents has done alot to Ethiopia. Egziabher zerachehun yibark

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 Před 3 lety +8

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እኔ በፍቅር ነው የወደድኳችሁ። እናንተ ለኢትዮጲያ ያላችሁ ፍቅር እኔ እንድናፍቀው አረጋችሁን 🙏🙏👏👏 ጌታ ይባርካችሁ

  • @ayelechkassaye3108
    @ayelechkassaye3108 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች፤ ያደለው ከሰው ሀገር መጥቶ ኢትዮጵያን ይረዳል፤ በዚህ ዘመን አንዱ ለአንዱ ቅንቅን ሆኗል፡፡ከነዚህ ደጋግ ቤተሰቦች ትምህርት እንድንወስድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን፤ ለአርትስ ቴቪ ያለኝን አድናቆት በዚህ አጋጣሚ መግለጽ እወዳለሁ፡፡ ኢትዮጵያችን የሚያከብራት ብዙ ባይሆንም ሰው አታጣም፡፡ በዛ ተስፋ አይቆረጥም፡፡

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 Před 3 lety +6

    We love you so much, we are proud of you. May the God bless you with long long life. You are the best ever Ethiopian,..... Appreciated.....

  • @aynabelete
    @aynabelete Před 3 lety +1

    አይ የኛዎቹ ኢትዮጵያ ትውደም ይላሉ አለመታደል የእእምሮ ስንኩሎች ብቻ እግዚአብሔር ድንቅ ነው በነጮቹም በአንደበታቸውም በልባቸው ኢትዮጵያን ያከብራታል ይብላኝ ለእነሱ ሁሌም የበታችነት ለሚሰማቸው ሀገር እያላቸው ሀገር የለንም ትውደም ለሚሉት ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ይለመልማል!!!! አርትስ ቲቪ እናመሰግናለን

  • @beatytamena8844
    @beatytamena8844 Před 3 lety +30

    እናመሰግናቸዋለን እንወዳችሁአለን 💚💛❤️👏

  • @habtamukebede2095
    @habtamukebede2095 Před 3 lety +3

    እባካችሁ አርትስ TV እነዚህን ጣፋጭ ሠወች ደግማችሁ አቀርቡልን።እንዲሁም ሌሎች እንደነዚህ አይነት ነጨችን ከኢትዬጰያ እየፍለጋችሁ አቀርቡልን።

  • @jamalhassan5634
    @jamalhassan5634 Před 3 lety +8

    ዋዋውው እንደት ደስስ ይላሉ እረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @user-ed3vt7ou7s
    @user-ed3vt7ou7s Před 3 lety +45

    የጎንደርን አማርኛ እኮ ነው ቁጭ ያደረጉት የሚገርሙት ነገር

  • @user-eo6zq7qv2t
    @user-eo6zq7qv2t Před 3 lety +5

    ማሻአላህ
    እኔም እንደናተ አልናገርም
    ጎበዞች እኛ ጥለን እንወጣለን እናተ አገራችንን ትወዳላችሁ

  • @tigistechernetetigistecher1565

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር አምላክ ይስጣችሁ ስታምሩ

  • @fatoummohamed8549
    @fatoummohamed8549 Před 3 lety

    43:53 made me emotional. Thank you for being part of Ethiopia. May the almighty keep you safe and give you long life.

  • @ezraephrem6791
    @ezraephrem6791 Před 3 lety +28

    This are not Norwegians, they are more Ethiopian than some Ethiopians

  • @willyou2030
    @willyou2030 Před 3 lety +3

    ዘረኞች አማረኛ አትናገሩ እያሉ ይስብካሉ ለማጥፉትም እየሰሩ ነው ። ግን እነኝህ ኖርዌይ ሃገራቸው በዘር ፈረንጆች ሆነው በጣም በኩራት ስለ ተወለዱበት ; አደጉበት ሃገራቸው ለኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር እሚገርም ነውና ከአንዳንድ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ እኛን የሚመስሉ ዘረኞች ሊማሩበት ይገባል ።
    ልዩነት ውበት ነው! ቋንቋው መግባብያ ነው,!
    ጌታ አምላካችን ይህን ቤተሰብ ይባርካችሁ !!

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 Před 3 lety +5

    ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።

  • @tediambachew579
    @tediambachew579 Před 3 lety +12

    Great people...

  • @rasfele1
    @rasfele1 Před 3 lety +6

    beautiful Ethiopians::

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 Před 3 lety +16

    Well come our people 👍👍👍

    • @davetam7360
      @davetam7360 Před 3 lety +1

      Welcome our people ,👍👍👍

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 Před 3 lety +8

    እበንኳን በያላችሁበት ጠብቀቋችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ዘመን

  • @godlove3206
    @godlove3206 Před 3 lety +1

    You guys are from Ethiopia 👍🏽❤️💯👍🏽❤️👍🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️ I love you so much I'm proud to be from Ethiopia bless you King Jesus ❤️ love you bless you 10000 generation AMEN❤️❤️

  • @infinitycare7623
    @infinitycare7623 Před 3 lety +1

    Amazing family that loves Ethiopia as their own, 43 years ago left Ethiopia but still speaking amharic like their own👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @moges720
    @moges720 Před 3 lety +13

    ባለሥልጣኖች እንግሊዝኛ ጥራዝ ነጠቅ ዕውቀት እየመሰላቸው አንድ ዓረፍተ ነገር እንኳን አይጨርሱም በአማርኛ::

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊያን፤ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu Před 3 lety +1

    ለኖርዌይ ወንድምና እህቶቻችን እንዴት እንደምታምሩ ልነግራችሁ አልችልም ቅልብጭ ላለው የጠራ አማርኛችሁ ትልቅ አድናቆት አለኝ ቸር ይግጠማችሁ ሠላምና ጤና እመኝላችኋለሁ ።

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 Před 3 lety +1

    God bless you people, Thank you for sharing your wonderful childhood life in Ethiopia, your childhood memories are really amazing. God bless Ethiopia

  • @jonnyasfaw7651
    @jonnyasfaw7651 Před 3 lety +2

    So amazing Long live those beatiful Sisters and brother!!!

  • @jujulovefufu5726
    @jujulovefufu5726 Před 3 lety +6

    ዋው ኦርጅናል አማርኛ እኮነው የማያወሩት የገጠሩን 💚💛❤️

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 Před 3 lety +2

    Thank you so much Arts weg for this wonderful and teaching video!!! What an amazing story and family!!! They speak fluent Amharic and are very proud of being Ethiopian!!! They say old is gold and their generation and before them had lots pride and charisma with wonderful etiquette!!! I can't get tired of listening to them speak thier love and experience of our beloved ancient Ethiopia in Amharic!!! I wish them three a blessed and healthy life!!! United and ancient proud Godly Ethiopia 🇪🇹 forever!!!!

  • @girmakebede3522
    @girmakebede3522 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። ከምታስቡት በላይ እንወዳቺሀለን። 🤗 please come back to Ethiopia.

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 3 lety

    እነዚህ ኢትዮጵያዊ ናቸው የተወለዱት ያደጉት ኢትዮጵያ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🇪🇹👍🏼

  • @edomiasorthodox5463
    @edomiasorthodox5463 Před 3 lety

    These guys are incredible ,Ethiopianism is running in their vein. Proud to be Ethiopian 💚💛❤ i love u guys

  • @yesewkne6016
    @yesewkne6016 Před 3 lety +3

    Ere gondere😱 they're really amazing. Ye Ethiopia amlak endmeyachun yarzmew💚💛❤️

  • @ms-np4yt
    @ms-np4yt Před 3 lety +1

    እኔ በጣም ነው የገረመኝ የአማረኛ አነጋገር ለዛቸው በጣም ደስ ይላል

  • @user-rq8wg2qn3t
    @user-rq8wg2qn3t Před 3 lety +7

    long life and sounding health to all of you !

  • @elesabethabebe1714
    @elesabethabebe1714 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ክብር ይስፊ፣ ፣፣

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 3 lety +10

    GOD Bless you Long Life You're Real ETHIOPIAN People's You Don't Forget You Came From We'r Proud of you 💚💛❤🌻🌻🌻🙏

  • @user-vw5hb2sd7f
    @user-vw5hb2sd7f Před 3 lety +1

    የአማሪኛ ቋንቋ ችሎታቸው በጣም ይግማል ሀበሻ ሦስት ቃላት ቢነገር አንደኛው እንግሊዝኛ ነው ምክንያቱም እንግሊዝኛ መነገር ስልጣኔ ስለሚመስለን

  • @user-ww7iz2qm1l
    @user-ww7iz2qm1l Před 3 lety +19

    I love you 😍

  • @Nana-dc8up
    @Nana-dc8up Před 3 lety +2

    This make me so happy watching this beautiful family I just love them so much love live ❤️❤️❤️

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይባካችሁ ኢትዮጵያን ዘሬ በዘር ተከፉሎ በትለይ እማርኝን ቃንቃ ለመጣል ይእማራን ህዝብ ለማጥፍት የእማራን ህዝብ ሲጨፍጭፍ ታርክን ግን ማጥፍት እይችሉም ታሪክ ሁሌም ምስክር እለሁ የእማራ ህዝብ እንግዳን ተቀባይ እገሩን ዳርድንበሩን ይሚጠብቅ ነው እንግዲህ እናንተ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ምስክር ናችሁ : :

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ትላላች ሁ:: ኢትዮጵያ ተመልሳች ሁ ኑሩ::❤️👍

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 3 lety +2

    የሚገርሙ ኢትዮጵያዊ ናቸው👌👌👌

  • @qal211
    @qal211 Před 3 lety +1

    ወው ሰው ቋንቋውን ሲናገሩለት እንዴት ደስ ይላል ።
    በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያን !!!!!

  • @LF-tc6gb
    @LF-tc6gb Před 3 lety +10

    Wow 😮🤯🇪🇹🙏🏼

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 3 lety +16

    የኢትዮጵያ ፍቅር የትም ሂድ የምንም ዜጋ ተወለድ ኢትዮጵያውያዊነት ፍቅር አይለቅም

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 Před 3 lety

    የአማርኛ ቋንቋቸዉ ለዛው ደስ ሲል ማር ነዉ የማዉቀዉ አልመሰለኝም ኢትዮጵያዊነትን በወዟ ኖረዉታል ነዉ የሚባለዉ

  • @yohannesgiorgise4451
    @yohannesgiorgise4451 Před 3 lety +17

    I know this family very well in Debre Tabor. There father is a doctor and delivered my younger sister.
    Even he asked my parents to adopt her. My parents refused.

    • @ahadutemesegen7817
      @ahadutemesegen7817 Před 3 lety

      እነሱ 43 ዓመት ከኢትዮጵያ ርቀው አማረኛን አረሱም ያንተን ባላቅም

    • @assefabahiru4671
      @assefabahiru4671 Před 3 lety

      በጌምድር

  • @hiwotsisay6238
    @hiwotsisay6238 Před 3 lety +2

    I think ይሄ የዛሬ አመቱ interview ነው!!! ደስ ይላሉ አይጠገቡም!!

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 3 lety

    ኢትዮጵያ ማለትኮ ለገባው ከምን ነገር በላይ ነው ተባረኩ ደስ የሚሉ ሠወች

  • @wondimuwolde3407
    @wondimuwolde3407 Před 3 lety

    Wow! Amazing. Not Norwegian but the whole family is truly Ethiopians who devoted themselves to Ethiopia & Ethiopians. God Bless them!

  • @larminiermaretammolla7528
    @larminiermaretammolla7528 Před 3 lety +33

    የት ከተማ ነዉ ያሉት ላግኛቸዉ በጣም ደስ የላሉ

  • @robelzewdie923
    @robelzewdie923 Před 3 lety +22

    ፈገግ እንዳልኩ የጨረስኩት ፕሮግራም

  • @engidaworkalebachew5775
    @engidaworkalebachew5775 Před 3 lety +3

    When she says hagere! @43:57 , it gives me goosebumps!

  • @mekdimekonnen8668
    @mekdimekonnen8668 Před 3 lety +3

    wow wonder full and kind family God bless all

  • @aregaambaw1169
    @aregaambaw1169 Před 3 lety +2

    Thought you are physically far from our eyes, our hearts and spirits are always very closer to you. We love you very much. May Almighty God always be with you!
    I wish you happy, peaceful, prosperous and healthy Ethiopian New Year!

  • @user-ci1ye7pn4d
    @user-ci1ye7pn4d Před 3 lety +2

    ለሁለተኛ ግዜ ሳየው ይህንን ፕሮግራም

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu7186 Před 3 lety

    I am really impressed. God bless you for your great service.

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 Před 3 lety +2

    God bless you All. Amazing family.

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 3 lety

    Tebareku Ethiopia people i love 💕💕💕🇪🇹

  • @staffgenesis5187
    @staffgenesis5187 Před 3 lety +18

    አውስትራሊያ ከመጡ ገና አራት አመት ያልሞላቸው ልጆቼ አማረኛ እረሳን ብለውኝ ስገላምጣቸው ውዬ አድራለው እናተ 40 አመት ኢትዮጵያ ሳቴዱ እኔ እናተን ያህል አማርኛ አልችልም

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s Před 3 lety

      😂😂😂 ኮስተር ብለሽ አስጠኛቸው

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Před 3 lety +3

      አይሽ እህቴ በእነዚህ ሰወች ውስጥ ያልተበረዘችው ኢትዮጵያ ነች ያለችው በሌሎቻችን ውስጥ ግን የምዕራቡ አለም ነግሶብናል ያም ብቻ ሳይሆን ሀገራችንን አናውቃትም ችግሩ እሱ ነው ስለሆነም ስለ ሀገራችን ማስተማር ማሳወቅ አለብን።

    • @yeshewerkbelay9652
      @yeshewerkbelay9652 Před 3 lety +1

      Be English atawerachew seteyekushe zem beyachew be amarega awerugi beyachew

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 Před 3 lety +2

    ፈረጁች የኛ አንድ እንድንሆን ያሳስባቸዋል
    የእኛ ፓለቲካኖች እንደት አንድነታቸውን እንለያይ እንበታትን እያሉ እንቅልፍ አተዋን

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před 3 lety

    Huge love for all of you

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Před 3 lety +1

    በቅድምያ አርትስ ቲቪ አመሰግናለሁ ።ሲቀጥል እነዚህ ሰወች ኖርወይ ተወልደው በውስጣቸው የተፈጠረችው ያለችው ኢትዮጵያ ነች እኛ ግን ኢትዮጵያ ትወልደን በውስጣችን ያለው ሌላ ሀገር ነው ስለሆነም በውስጣችን ኢትዮጵያ ትኑርልን።

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 2 lety

    Amazing Ethiopian people

  • @madhina1239
    @madhina1239 Před 3 lety

    የሀባይቢ ደሥ ሢሉ

  • @mimisolomon5398
    @mimisolomon5398 Před 3 lety +2

    Absolutely amazing! They all sounded Gonderye in all 😂😂😂 love love love them 💕💕💕💕.

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 3 lety +3

    ደስ የምትሉ እህትና ወንድም አበሻ ቀሚስ ለብሳችሁ አማርኛውን በትክክል እያቀላጠፋችሁ በአል ሲመጣ እንዲህ የሚያምር ምግብ ስርታችሁ ስታከብሩ ማየት እንዴት ያስደስታል ደምበኛ ኢትዮጵያዊ

  • @zackyirdaw475
    @zackyirdaw475 Před 3 lety +1

    What a beautiful piece....love it

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 3 lety +2

    አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ።እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜውን ጤናውን ይስጣችሁ

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ተመኘሁ