ለምን የአጋንንት ምግብ እንሆናለን? || ዶ/ር አብርሃም አምሃ ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.41

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ አርባ አንደኛው ክፍል ዶ/ር አብርሃም አምሀ ጋር በድጋሚ ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይትቸውም ስለ ሰው ልጅ ቀልብ: የአምላክን ድምጽ እንዴት መስማት እንደሚቻል: በደመነፍስ መረዳት ስለሚከብደው የማይታየው ዓለም እንዲሁም ስለሌሎች ጉዳዮች በጥልቀት ተወያይተዋል። መልካም ቆይታ::

Komentáře • 298

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 10 dny +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎ! ዶ/ር አብርሃም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት!!!

  • @BekeleGuta-pu2mj
    @BekeleGuta-pu2mj Před 16 dny +1

    በእውነቱ እጅግ በጣም አነቃቅ የሆነ ትምህርት እና ወደ እግዚአብሔር መንገድ አትኩሮት እንድናደርግ የሚረዳን ነው ብዬ አምናለሁ ።

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Před 2 měsíci +55

    ከጥበባቸዉ በላይ አባትነታቸዉ እርጋታቸዉ ልቤን በሀሴት ሞሉት እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ዉድ አባቴ ተባረኩ በብዙ

    • @selamselam2754
      @selamselam2754 Před 2 měsíci +4

      እኔ እራሱ እየተሰማኝ ያለው ሀሴት የሚሞላ አባትነታቸው ነው:: ገርሞኛል በጣም

  • @user-di9ok6zk2q
    @user-di9ok6zk2q Před 4 dny

    ይህንን ሁሉ እውቀት ይዘው በመረጋጋት በአባትነት ነው የሚያስረዱት እ /ር እንድሜና ጤና ይስጦት እግዛብሄር እውቀቶትን ለብዙዎች ያድርስልን አሜን 🥰🙏🙏🙏

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 Před měsícem +4

    ወንድሜ ማን ያዘዋል እንደዚህ ያረጋጋህ አላህ ምስጋናው ይግባው በዚሁ ቀጥል እንዳትጮህ ።

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 2 měsíci +37

    በጣም ተሻሽለሃል ማኔ ሲያወሩ አታቋርጥም👏👏👏👏🏆🏆🏆❤

    • @anleyyalew4659
      @anleyyalew4659 Před měsícem +1

      በጣም ተሽሏል ግን አሁንም ይቀራል አሃ የሚያሰማው ይረብሻል እና ዝም ብሎ መስማትና ሀስብን ወይም ጥያቄ ቢቅርብ ይሻላል።

    • @GedefawAmbelu
      @GedefawAmbelu Před 4 dny

      መተቼት ስትወዱ

    • @GedefawAmbelu
      @GedefawAmbelu Před 4 dny

      እስኪ ዝም ብላችሁ እናንተ ተከታተሉ

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 Před měsícem +18

    ለሺ ዘመናት የተኛ ታሪክ ሰርቶ የቆመ ትውልድ ከተኛበት የቁም እንቅልፍ የሚያነቁ እውነተኛ የማንቅያ ደወል/አባት ናቸው።እግዚአብሔር ረዠም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣቸው❤

  • @endalemulat8895
    @endalemulat8895 Před měsícem +8

    እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ አሞኝ ለ7 ዓመት ስታከምም ቆይቼ ስኳር የደምግፍት የጡንቻ መግል ተጨመረብኝ ተጨነኩ ለቅድስት ሥላሴ ነገርኩት እነሆ ከዳንኩኝ 7ዓመት ሞላኝ።ለምያምን ሁሉ ይሆናል። አመሰግናለሁ ዶ/ር አብርሃም አማሃ እና ለማኔ።

  • @yeabkalassefa8214
    @yeabkalassefa8214 Před měsícem +22

    Great podcast! Three key points for me:
    1. The third dimension focuses on the physical, but connecting with God through prayer and silencing the mind helps us transcend it.
    2. The secret to life lies in balancing 95% spirit with 5% physical aspects.
    3. To escape the matrix, it's crucial to see spirits in us without fear and take control of our thoughts.

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 Před měsícem +13

    ማኒ እጅግ ተሻሽለሃል በእውነት ብዙ ጥያቄ ጠይቀህ ማዳመጥን ተምረሃል በርታ እንደዚህ ያሉ በእግዚአብሔር የበስሉ ስውችን ማዳመጥ ብዙ ትርፍ ታገኝበታለህ እኛንም ታስተምረናለህ

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw Před měsícem +21

    ማኔ በርሜል ጎርጊስ አንተም እሳቸውም ሂዳቹ ብታዩት ወደ እውነተኝው መንፈስ መነጠል ምን እንደሚመስል ሄዳቹ ብትመለከቱት እና በዛ በኩል የሚኖራቹን እይታ ብገልፁልን🙏🙏🙏

  • @tenagnekifle4634
    @tenagnekifle4634 Před měsícem +5

    polite, humble, wise, and a gracious person, antem madamet temrehal, keep it up
    manyazewal.....

  • @MikeTedla
    @MikeTedla Před měsícem +4

    የእዉነት አባታችን አይጠገቡም ደጋግሜ እዉቀቶንና ጥበቦን መጠጣት እፈልጋለዉ..ሁለታቹም ለሀገራችን ሕዝብ በተለይ ለወጣቱ ብርሃን ናቹ.. ፈጣሪ ጥበቡን ጨምሮ ያብራላቹ በእድሜ በጤና የባርካቹ..በጣም ነዉ ምወዳቹ ማከብራቹ ❤❤

  • @tinyohannes5282
    @tinyohannes5282 Před měsícem +12

    ምንም አልልም እግዛብሄር ይመስገን እናንተን ስለሰጠን

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 Před měsícem +5

    ቢደመጥ ቢደገም አይሰለችም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝቻለዉ።❤❤❤

  • @nardosyohanes9867
    @nardosyohanes9867 Před měsícem +13

    ደጋግመህ እኚህን አባት ብታቀርብልን ማኔ😢 የምር ተሰምተው አይጠገብም ❤

  • @BeetSefraw
    @BeetSefraw Před 2 měsíci +9

    ስወድዎት አንካን ደና መጡ እድሜ ጤና ይስጥዎ..❤❤❤

  • @SaliasEla
    @SaliasEla Před měsícem +10

    እጅግ በጣም ትልቅ እና ሂዎት ቀያሪ
    እንዲሁም ጥልቅ የሆነ ነገር ነው::
    I would love to hear more from dr, abrham
    Thnak you ማኔ

  • @felekemasresha2513
    @felekemasresha2513 Před měsícem +19

    ይቅርታ አርግልኝና ዶ/ር አብርሃም ገና ሳይናገሩ የሚሉት ይገባኛል።እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Před měsícem +1

      ውስጥህ ወይም ውስጥሽ ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፍስ አለ ማለት ነው መረዳት ከፋጣሪ ስለሆነ

    • @gezahegn-mu3yq
      @gezahegn-mu3yq Před měsícem

      በትክክክል ግልፅ ነግግር ነው የሜያውሪው ከአጋንት እሰራት ዉጡ ነው የሜለው አንድ እና አንድ ነው

    • @gezahegn-mu3yq
      @gezahegn-mu3yq Před měsícem

      በትክክክል ግልፅ ነግግር ነው የሜያውሪው ከአጋንት እሰራት ዉጡ ነው የሜለው አንድ እና አንድ ነው

  • @JuniorMinds
    @JuniorMinds Před měsícem +3

    ሁሌም ብሰማው አልሰለችም። ይደጋገምልን።

  • @hunegnawmamo2378
    @hunegnawmamo2378 Před měsícem +9

    ምርጥ ፕሮግራም ነበር ዶክተሩ የሀገር ቅርስ ናቸው

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před 2 měsíci +9

    በጣም አመሰግናለው እንደ ዋሃ ነው የጠጣሁት በድጋሚ አመሰግናለው❤😍❤🙏

  • @user-io6hw9gj5r
    @user-io6hw9gj5r Před 2 měsíci +9

    Magnificent!!! What a brilliant Podcast. Wishing for Ethiopians to understand our earlier capabilities & flourish once again

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Před 29 dny +1

    በጣም ተቀይረሀል። ጥሩ አዳማጭ ወጥቶሀል። ተመስገን ነዉ። ትልቅ ለዉጥ አይቼብሀለሁ። እግዚአብሔር በሁሉም ረገድ ያሳድግህ🙏🏾👏🏾♥️

  • @meseretgebresilassie4894

    Long live to these beutifull people

  • @user-ti7ps1rm5j
    @user-ti7ps1rm5j Před 18 dny

    Dad you smart and powerful speech keep up God bless you Tanks very much

  • @AbebaKidane-go9zf
    @AbebaKidane-go9zf Před 2 měsíci +13

    ሰላም ማኔ እንዴት ነህ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ምክኒያቱም ከምትሰጠው ትምህርት የበለጠ ለእግዚአብሄር ያለህ ክብርና የምትገልጽበት መንገድ እጅግ የማርካል መንፈስን ያድሳል አኔ ከቄሶች የበለጠ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር በጣም ተረዳሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-oy8tt9wp9f
    @user-oy8tt9wp9f Před 20 dny

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏👍

  • @MelonIneee
    @MelonIneee Před 2 dny

    Just want to say thank u !i am just so greatful .i treaured every second of it -dr abreham amha❤

  • @sport90ethiopia
    @sport90ethiopia Před 2 měsíci +11

    ዶክተር አብርሐም እንካን ደህና ተመለሱ

  • @HeraniGh
    @HeraniGh Před měsícem +2

    ዶክተር እግዚአብሔር ያክብርል ግዜዎትን ወስደው ስላስተማሩን☦️🙏🙏 ማንያዘዋል እናመሰግናለን!!!!ዶክተርን በተከታታይ ጋብዝልን🙏🙏

  • @GetuBizuayehu
    @GetuBizuayehu Před měsícem

    What an amazing and life changing lesson!

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q Před měsícem +1

    አባታችን ክበሩልን ኑሩልን እግዚአብሔር ያክብሮት በጣም በተደጋጋሚ ነው የምሰማዎት ቶሎ ብሎ መጽሀፎት ቢወጣልን ደስ ይለናል ማኔ እናመሰግናለን

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 Před měsícem +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-xn5hu7wo8w
    @user-xn5hu7wo8w Před měsícem +3

    ውድ አባት ናቸው

  • @TsigeredaSajin
    @TsigeredaSajin Před 23 dny

    Thank you so much God bless you❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannakiflemariyam2274
    @hannakiflemariyam2274 Před 2 měsíci +5

    ማኔ እንዴት ነህ በጣም ነው የማከብርህ ክበርልኝ እኔ እንደዚ አይነቶችን በጣም ነው ማወቅ እና መማር የምፈልገው ሁሉንም እንግዶችህን እከታተላለሁ በርታልኝ በድጋሚ እንደምታቀርባቸው

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před 6 dny

    Abatachen yete nebero esekeahon❤❤❤

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 2 měsíci +7

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ደስ ስሉ አስተዋይ አባት

  • @kassagkiristos1057
    @kassagkiristos1057 Před měsícem

    Thank you very much for the lesson.

  • @birtukansisay5852
    @birtukansisay5852 Před měsícem

    የሚሉት ነገር ትክክል ነዉ ♥♥♥

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 2 měsíci +6

    ማኔ በማርያም መምህር ስጦታው መንግቴን አቅርብል ያሰለፈው ህይወት ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል ካተ ህይወት ጋ ይመሳሰላል እደምታነበው ተስፋ አረጋለሁ በማርያም

  • @zewdayallew6782
    @zewdayallew6782 Před měsícem +2

    I value every words Dr.Abrham said, I thank you him and Mane. May God bless Dr.Abrham with more age.

  • @by8344
    @by8344 Před měsícem

    Wow, so interesting and deep. Thank you.❤❤❤

  • @AlemsegedAschalew-t1q
    @AlemsegedAschalew-t1q Před 19 dny

    እ/ግር ያክብርልኝ በዚዉ ቀጥሉበት

  • @user-kr5yy9kb6l
    @user-kr5yy9kb6l Před měsícem +1

    ድንቅ አባት! ድንቅ ሀሳብ!

  • @JuniorMinds
    @JuniorMinds Před měsícem +1

    በጣም የምወደው አባት።

  • @kebebeworkamde3247
    @kebebeworkamde3247 Před 2 měsíci +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር እንደዚህ ያለ አስተማሪ እግዚአብሄር ያብዛልን እድሜ ይስጥልን ማኔ አንተም የምትመሰገን ነህ እግዚአብሔር ያቆይህ

  • @user-jn8ye7ii3j
    @user-jn8ye7ii3j Před měsícem +1

    I'm proud to be Ethiopian, God bless you all and our country

  • @user-wy8uh4pp3i
    @user-wy8uh4pp3i Před měsícem +2

    ፕሮፈሰርን እድሜ ይስጥልን

  • @peri911
    @peri911 Před 2 měsíci +3

    Wow ልቤ ላይ የሆነ ነገር ሲበራ ተሰማኝ...እራሴ ላይ በጣም እንድሰራ እና ከማይታየው ወንፈሴ ጋር መዋሀድ ትልቁ ነገር እንደሆነ የበለጠ ግልፅ አድርገው አስተምረውኛል ለአለም ያለኝን እይታ አስፍተውልኛል ማኔ ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ የኔ ጀግና🙏🙏🙏

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před měsícem

    የኔ ዉድ አባት ❤

  • @user-rf5lk4wh7h
    @user-rf5lk4wh7h Před 2 měsíci +7

    እንዴት ግን ቃል ሀይል የለውም ሊባል ቻለ ቢብራራ በርቱ ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነበር። ዮሐንስ 1:1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።

    • @lidyworku-lu3hl
      @lidyworku-lu3hl Před měsícem +2

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @HelenGT-lz4gt
      @HelenGT-lz4gt Před měsícem +3

      ቃል ብቻዉን ኃይል የለዉም ከመንፈሳዊ ጥምረት ጋር የሚወጣዉ ቃል ግን 100% ኃይል አለዉ

    • @JuniorMinds
      @JuniorMinds Před měsícem +1

      ቃል በዝርው ለምሳሌ materialist ሰወች ወይም ቁሳካላውያን ቃል ይናገራሉ ነገር ግን ዳን ወይም ይሄ ይሁንልህ ቢል አይሆንም ምክንያቱም ቃሉ ከእምነት ካልሆነ ዝርው ይሆናል። የኔ መረዳት ነው።

  • @teppishamar2981
    @teppishamar2981 Před měsícem

    ሁሉም የውስጥ ጥያቄዎች ተመልሶልኛል አመሰግናለው❤❤❤

  • @bezuneshlemma8825
    @bezuneshlemma8825 Před 2 měsíci +3

    ተባረክ ማናዘዋል እንኳን ተወለድክ ፣ እዉነተኝው አብረሀም አባታችን ናቸው ፣ከምን አይነት አዝእቅት ውስጥ እዳወጡኝ ምን ብየ ማውራት እዳለብኝ አላውቅም ከ ወይዘሮ ገነት ጋር ደሞ አብረው ተምህርት ቢሰጡን 5 እና 95 ተገጣጠመልን ማለት ነው ተባረክ ወንድሜ እንደዚህ አይነት አላማ ይዘህ ስለ ተነሳ ።

  • @hirutasfaw8561
    @hirutasfaw8561 Před měsícem

    እግዚሐብሔር የበለጠ ያክብርልን አባታችን ..በተግባር ለመኖር እንዴት እንደጓጓሁ ከናንተ ብዙ በመማር ...ማኔ በርታልን

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 Před měsícem

    Manie kemsemaw koyche alew tebab gzie slenebergn asteyayet alsetehum neber zare degme eyesemahut new antem telewtehal sletreth enamesegnalen leaba 100000.. respect

  • @workuzegeye1867
    @workuzegeye1867 Před měsícem

    interesting intelectual in his field of study

  • @zelalemdesta1677
    @zelalemdesta1677 Před měsícem +2

    ዋው በውስጤ የነበሩ ጥያቄዎቼ በሙሉ ተመልሰዋል ከልብ አመሠግናለሁ ዶ/ር አብርሀም እና ማንያዘዋል እግዚያብሄር ይባርካቹህ ::

  • @sisaymela8877
    @sisaymela8877 Před měsícem +1

    God ! His knowledge of imagination how to understand the sense of our world above and beyond what we saw and touch long life Dad

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Před 2 měsíci +7

    ይገርማል ከአቶ አሸናፊ ታዬ ጋር በታገናኛቸወ መልካም ነወ ❤❤❤❤

  • @leullala4817
    @leullala4817 Před měsícem

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የወሰድኩት አመሠግናለው።

  • @HusenShemsi
    @HusenShemsi Před měsícem

    Dr.abrehamin wedachewalew benigigirachew wust kutibinet binorewum mikniyatu yigebagnal bihonim wuste yegodelewun iyemola bedenb yigebagnal mane degmo yante yigermegnal indet indemitatafitew belikachin argeh new yemitseten ay harmony!!!!! Abo bereka hunu beimnetachin wust yalewun birhan yibelt indinay agizachihunal Gena bizu inteyikalen nurulin.

  • @Befike_React
    @Befike_React Před 2 měsíci +6

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤

  • @shibiremengesha5402
    @shibiremengesha5402 Před měsícem +1

    Mane thank you for Inviting Dr.Abraham
    Please facilitate a means that Dr. teach us for those who are interested really am very curious about this agenda I want to learn.And I want to appreciate your effort in impacting the generation keep it up God be with you.

  • @user-ul6oz3zy6l
    @user-ul6oz3zy6l Před měsícem +1

    እድሜ እና ጤናው ይስጥልኝ ❤

  • @nicko581
    @nicko581 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ላንተም ለዶ/ርም ይስጥልን በርቱልን።

  • @takelederesa
    @takelederesa Před 2 měsíci +1

    ማኔ ረጋ ያሉ ጠንካራ መሠረት ያለው እምነት ጥንካሬ ያላቸው ጤና እድሜ ይስጥልን ❤

  • @user-ir6uu7ns1v
    @user-ir6uu7ns1v Před měsícem

    I am so glad we are seeing more of this topics. I have been on my awakening journey since 2016. The fact this topic is being discussed in my own language makes my awakening journey much easier..Sending Love and Light to all 🕊💜🙌🏾💜🕊

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር እረጅም ጤና ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን።

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před měsícem +2

    እኒህ ፡ አባት ፡ በሰተመጨረሻ ፡ የጠፉዉን ፡ ትዉልድ ፡ ሊመልሱ ፡ እና ፡ ሊያሰተምሩ ፡ የተላኩ ፡ ናቸዉ። እርጋታቸዉና ፡ ሊያሰረዱ ፡ የሚጠቀሙበት ፡ ሳይንሱና ፡ አምልኮቱን ፡ እያዛመዱ ፡ ሲያሰረዱ ፡ ነገሮች ፡ እንድትገነዘብያደርጋሉ ፡

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před 2 měsíci +1

    በጣም ወድጀዋለሁ አባትነተወንንንን❤❤❤ እረጅም እድሜ ይስጠዎት ዶክተርዬዬ❤

  • @edeletube700
    @edeletube700 Před měsícem +2

    ችግሩ ትውልዱ ደንቁሯል እንጂ አባቶቻችን የሚጠቅመንን የማይጠቅመንን አስተምረውን አልፈዋል

  • @bezaworkmengesa9292
    @bezaworkmengesa9292 Před měsícem

    ዶክተር እግዚያብሔር ይጠብቆት እናመሰግናለን!

  • @meheretkifle6742
    @meheretkifle6742 Před měsícem

    Egzabher edme ysth

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 Před měsícem

    Dr. Abraham, Thank you for sharing your wisdom ❤.

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 Před měsícem +1

    ወንድማችን በርታ .... እንደዚህ ሰፋ ባለ ውይይት ጊዜ ሰጥታችሁ ነገሮችን በጥልቀት ማብራራታችሁ ጥሩ ግንዛቤ ጨብጠናል , በተለይ ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር እያጣቀስህ መጠየቅህ ነገሮችን ይበልጥ ግልፅ አድርጎልናል , ተባረኩ ወደፊትም ብታቀርባቸው ደስ ይለናል , መልካም !!!

  • @ameleworkkibret3866
    @ameleworkkibret3866 Před měsícem +1

    100%እሚኖሩ ብዙ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ባሰብኩ ሰዓት 😢😢😢ታድላቹ አባት እናቶቼ

  • @WendeKassa
    @WendeKassa Před měsícem +3

    ማኔ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ንም እድሜና ጤና ይስጣቸው ከገነት ጋር እሰቀሚቀርቡ ጓጉቻለሁ❤❤❤❤❤

  • @Tigraweyti976
    @Tigraweyti976 Před měsícem

    bewnetu betam denk temehrt new abatachen yesetun edmena tena yestelen cheru medhanialem, manyazewal antenem🙏🙏♥💙Manyazewal antem berta wendeme telek teweleden mankia sera new eyeserah yalehew💙💙💙💙💙💙ke Hollan selamtaye yedresachu keberulegn.

  • @Ethiopain
    @Ethiopain Před měsícem +2

    Please pray for me ,life is goin hard for me,,, financially

    • @MiMoNa-NL31
      @MiMoNa-NL31 Před měsícem +1

      God bless your prayers. How can we help you? Let me know

  • @amazingEla16
    @amazingEla16 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይጥላል... 🙏

  • @almazakalu
    @almazakalu Před 2 měsíci +5

    እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን ስታቀርብልን ብዙ እውቀትን ይሰጡናል (ያስተምሩናል ።) በጣም አመሰግንሀለሁ። እንደሳቸው ሊየስተምሩን የሚችሉ ምሁር ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋን ብትጠይቅልኝ እሳቸውም እንደ ዶ/ር ሊየስተምሩን ይችላሉ።አንተ ጎበዝ ልጅ ስለሆንክ ታቀርብልናለህ ብዬ ስለገመትኩ ነውና በተስፋ እጠባበቃለሁ።

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 2 měsíci +2

    ደስ እሚሉ አስተዋይ አባት ደስ ስሉ

  • @only1_negus
    @only1_negus Před měsícem

    What an interesting podcast its always enlightening listening to dr abraham and thank you mane for giving us this gift!!.

  • @Teznanu
    @Teznanu Před měsícem

    yemadenkachew abat nachew edmena tena yistachew , antem tebarek .

  • @betelihemguade8491
    @betelihemguade8491 Před měsícem

    Tilike timeheret new yagegnehubet .... tebareku❤❤❤

  • @senaitmekuria7266
    @senaitmekuria7266 Před měsícem

    Full of knowledge! ❤ to listen 100 times

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 2 měsíci +2

    የኛ መልካም ማኔ ክበርልንን❤❤

  • @yeqedusantube6529
    @yeqedusantube6529 Před měsícem

    አባቶችን ማድመጡ በራሱ ይጠቅማል

  • @salomes.tasful7835
    @salomes.tasful7835 Před měsícem +1

    Abatachin egzabher yakberlin 🙏🙏🙏

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před měsícem

    Excellent invitation!

  • @selamawitwube3678
    @selamawitwube3678 Před měsícem

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Ashenafiy
    @Ashenafiy Před měsícem

    Manzewal eshetu gigna hawna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mogesabeba
    @mogesabeba Před měsícem

    Thanks a lot.

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před měsícem

    ሰለ ሁሉ እግዝአብሔር ይመሰገን

  • @samrawitgetachew2686
    @samrawitgetachew2686 Před měsícem

    I really appreciated dr Amha…….he is true teacher who can show us our potential as a human being……the truth is within us whosoever shall know him self shall find it by transcending the mind(Christ consciousness)

  • @MEBYAMBinu
    @MEBYAMBinu Před měsícem

    HE SO SMART,,,,, I WISH I HAD A FATHER LIKE HIM,,,,,,,THANKS M.E 🟢🟡🔴

  • @samsonyilmadesalegn4419
    @samsonyilmadesalegn4419 Před měsícem

    ኢትዮጵያዊዉ አልበርት አንስታይን በጣም የምወዳቸዉ ሙሁር ❤

  • @sun1October
    @sun1October Před měsícem

    Thank you so much