MK TV||ቦሩ ሜዳ-"የሚመጣው ማነው" ጉባኤ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ|| በመምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱና መምህር ያረጋል አበጋዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 35

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před rokem +4

    በጣም የሚጠላው ጥያቄ አባቶቻችን ለምን ለምዕመናን አያስተምሩም የሚል ጥያቄ አይጠየቅም !! አባቶቻችን ብዙ አስተምረውናል ስለዚህ ምዕመናኑ የእራሱ ችግር አለበት !!

    • @Amentube1037
      @Amentube1037 Před rokem

      በትክክል ነገር ግን ቀድሞ ተበላሽቷል ነገር ሁሉ.... አሁን ያለውን ትውልድ የቀረጽነው እኛው ነን ስለዚህ ትውልዱ እንዲህ ለመሆኑ ማለትም ለሚመጣ ፈተና ሁሉ ተጋላጭ መሆኑ ምክንያቱ ትውልድ የተቀረጸበት ሁኔታ ነው ። ሌላው አባቶች አሁንም ትልቁን የፈተና ምንጭ ላይ አለመደሰታቸው ነው ።

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Před rokem +8

    እንኳን አደረሳቹ ለፆመ ፍልሰታ ማርያም 🙏ስለ አገራችንን ስለኦርቶዶክስ እምነታችን ተግተን ፀልይ

  • @aseman4156
    @aseman4156 Před rokem +1

    ምን አይነት ክህደት ነው በእግዚአብሔር ላይ እንዲህ መዘባበት ምን አይነት ድፍረት ነው (በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።) የማቴዎስ ወንጌል ም18 ቁ6 አቤት ድፍረት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ሰረሊለነ ቅድስ ማርያም ከእንዲህ አይነት ሰዎ ጠብቂኝ ሰውሪኝም።

  • @kokebtub5368
    @kokebtub5368 Před rokem

    Kalehywetn yasemaln Egziabher yistln yitebkiln likawuntn

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +1

    ቃለ ሔይወት ያሰማልን አባቶቻችን የቤተክርስቲያን ሊቃውንትን ይጠብቅልን

  • @user-wt9nv2ub2k
    @user-wt9nv2ub2k Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለሒወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před rokem

    በእውነት ለምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tilahungebeyehu9648
    @tilahungebeyehu9648 Před rokem +1

    እኳን ለፆመ ፍልሰታ አደርሳችሁ አደርሰን የተዋህዶ ልጆች ❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 Před rokem +1

    እንኳን አደረሰን ለፆመ ፍስለታ ለማርያም እግዝእትነ ማርያም❤🎉

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před rokem +1

    _ግሩም ነው ለአባቶቻችን መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን❤❤_
    ግን የተጠየቀው ጥያቄ በሙሉ አባቶች በአንድም በሌላም አስተምረዋል ሁለየ በአዲስ ከምንጠይቅ በአስተማሩት ራስን መጠበቅ አለብን ማንም እንደ ገበያ ላይ ቆሎ ዘግኖ አይጨርሰን

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube6104 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን የቤተክርስትያንን ድምጽና እውነተኛውን ወንጌል ብቻ ለመስማት ያብቃን🙏🙏🙏💕💕💕

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እናንተን የሰጠን በዚህ ዘመን የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ የኢትዮጵያም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ነፈየሰማነውን ቅዱስ ቃል እግዚአብሔር አምላክ በእዝነ ልቦናችን ይጻፍብን ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ተግባሪዎች ያድርገን አምላከ ቅዱሳን ❤

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Před rokem

    ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    እኳን ለፆመ ፍልሰታ አደርሳችሁ አደርሰን የተዋህዶ ልጆች ❤

  • @user-mi9xn6cd1i
    @user-mi9xn6cd1i Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልኅይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን!

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤❤❤

  • @yaredzetewahdo3965
    @yaredzetewahdo3965 Před rokem

    ሰናይ ውእቱ !! ቃለ ሕይወት ያስምዕክሙ

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 Před rokem

    የሚገርመው እየተነገረን መልሰን የምንጠይቀው ነገር ነው።

  • @ELight1224
    @ELight1224 Před rokem +1

    እሺ እናመሰግናለን! ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፤ ውግዘት የለም ከተባለ፤ ውግዘት አለ ብለው ውግዘቱን ከሚያከብሩት ጋር በፍቅር ተነጋግሮ እንደ ጥንት አባቶቻችን መስዕዋት ሁለቱም አቅርበው እግዚአብሔር የማንን እንደሚቀበለው ለምን አይታይም?

  • @mk4749
    @mk4749 Před rokem +1

    it would be nice if you can add the video part numbers at the end of the titles

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před rokem +1

    Amen, amen, amen 🙏

  • @tigistabegaz5004
    @tigistabegaz5004 Před rokem +2

    ቤተክርስቲያን ልጆቹዋን ትጠብቅ ይህ ሁሉ የሆነው በአግባቡ ስለአልተማርንነው :: ይህ ሁሉ መናፍቅ የኦርቶዶክስ አማኝ ነበር

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 Před rokem +1

      እሦማ እየጮህችነው ሠሚጠፍእጅ

    • @addisbelachew2708
      @addisbelachew2708 Před rokem

      ቤተ ክህነቱም ቤተ መንግስቱም እጅግ አጥብቆ የሚፈራው ግን ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃንን ነው !

    • @addisbelachew2708
      @addisbelachew2708 Před rokem +1

      ለኔ ግን የፍኖተ ጽድቅ አካሄድ እጅግ አደገኛነው ማንም mention ያደረገው የለም

  • @user-qs1pl8gh9d
    @user-qs1pl8gh9d Před rokem

    ምን አይነት ክህደት የሆነ አስተምሮት ነው

  • @tigraihagerey8246
    @tigraihagerey8246 Před rokem

    ኣይትርክት ሳውጃ ነው ነገሩ 😊

  • @sciences9645
    @sciences9645 Před rokem

    2m

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro Před rokem

    ጥያቄ ስጠይቁ ብታማትቡ ሰናይነበር

  • @wondfrawteshome947
    @wondfrawteshome947 Před rokem

    ቃለ ሔይወት ያሰማልን አባቶቻችን የቤተክርስቲያን ሊቃውንትን ይጠብቅልን

    • @addisbelachew2708
      @addisbelachew2708 Před rokem

      ምነው ቤተ ክህነቱም ቤተ መንግስቱም እጅግ አጥብቆ የኢትዮጵያ ዓለም ብርሃንን ፈራው? በአሁኑ ሰዓት ከፍኖተ ጽድቅ የበለጠ ለቤተ ክርስቲያን እጅግ አደገኛ አካሄድ ያለው አለ?

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před rokem

      ​@@addisbelachew2708ጉባኤዉ ላይ ተገኝተሽ ለምን አጠይቂም ነበር? ሲቀጥል ፍኖተ ፅድቅ ይሁን ቴዎድሮስ፡ የአለም ብርሀን የቤተክርስቲያን ትምህርት አይደሉም መዝኑ በመፅሀፍ አሉ እኮ ግድ ስሙ ካልተጠቀሰ ብለሽ ካልሆነ በስተቀር!!