MK TV||ቦሩ ሜዳ-"የሚመጣው ማነው" ጉባኤ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም በጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ|| በመምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱና መምህር ያረጋል አበጋዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 60

  • @semahegndemeke1539
    @semahegndemeke1539 Před 11 měsíci +1

    ቃለህይወትትን ያሰማልን መምህሮቻችን
    በየጊዘውን በየቦታአው ለሚሰሙት ሁሉ ጥበብን የሚገልጥ አምላክ የበለጠውን ጥበብ ይግለጥላችሁ

  • @babyayalew8059
    @babyayalew8059 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን እንዲሁም ይህን መድረክ ለማዘዘጋጀት የደከማችሁ የተሳተፋችሁ ቀርፃችሁ በብዙ ደክማችሁ በቤታችን ሆነን እንድንማር የረዳችሁን🙏 ሁላችሁንም እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ🙏::
    እናመሰግናለን

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z Před 11 měsíci +1

    ለመምሕሮቻችን መምሕር ኃይለ ማርያም ዘውዱ እና መምሕር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን በኹሉም ጥያቄዎቻችን መልስ ስለምትሰጡን እግዚአብሔር ያበርታችኹ እንዎዳችኃለን መምሕሮቻችን
    ማኅበራችን ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያስፋልን ያብብልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር መምህቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 Před 11 měsíci

    በእውነት ከሆነ ችግሩ ከኛ ከምዕመናን ነው እንጅ በብዙ መንገድ መማር እየቻልን ሁሌም ጥያቄ ብቻ ማብዛት እውቀት አይሆንም ።የሚጠበቅብንን እናድርግ ከዛ ካልገባን አግባብ ባለው መልኩ መጠየቅ ትክክል ይመስለኛል።መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደናንታ ድክመት አሁን ይሄ ጥያቄ ድጋሜ አይነሳም ነበር እኛ ብቅንጭብጭብ ትምህርት እራሳችንን ስለበወዝነው ነው ለናንተም አስቸጋሪ ሁነን ጥያቄ በመጠየቅ ጊዜ የምናባክነው ።

  • @YirgalemYr-ok2nz
    @YirgalemYr-ok2nz Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea Před 11 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem +5

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን እንዲሁም ለኹላችኹም 🎚ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰላም ላይ ይፃፍልን !🤲🎚

  • @tizitazetewahdo9777
    @tizitazetewahdo9777 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን አባቶቻችን ለሁላችሁም ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በረከታችሁ አይለን በጸሎታችሁም አስቡን❤❤❤

  • @Eme964
    @Eme964 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ 👏👏👏😘

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያደርገን ዘንድ የቅዱስ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před rokem +1

    አሜን በእውነት እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ፣
    ፆሙን ለበረከት ለድኅነት ያድርግልን ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን የአባቶቻችን አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን መንግስተ ሰማትን ያውርስልን!!

  • @moanisab1260
    @moanisab1260 Před 11 měsíci

    Kalehiwot yasemaln🙏

  • @amarsiyum3020
    @amarsiyum3020 Před rokem +1

    መምህራችን አዎ እንድህ ይንገሩልነ ሰዉ ምንእንደሚጠብቅ ሳይገባው እንትና የሚባል ንጉሥ ይመጣል እያሉ ያደነቁሩናል

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e Před rokem +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች የእመብርሀን ወዳጆች እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህሮቻችን

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před rokem

      እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před rokem

      እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤

  • @mekonnensemunegus9395

    እመቤታችን በረድኤት አትለየን። ወገኖች በሐይማኖት እንፅና ወንጌል እናንብብ ሁልግዜም የቤተክርስቲያን ድምፅ እንስማ እንዋደ ድ ይቅር እንባባል ሙሽራው ይመጣል ሐይማኖት አንዲት ናት እሷም ተዋህዶ ንፅህት ሌላው አሳሳች ተኩላዎች ነጣቂ ኑሮ መተዳደሪያ ና ጥቅም ፈላጊ ነው። እንደምናየው ከሺ በላይ ሐይማኖት አለ ገና ብዙ በየቀኑ ይመጣል ስለዚህ በእምነታችን እንፅና። የክርስቶስ ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን።

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ እንደአንድ በቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት እንዳደገና ችግር ሲያጋጥማት እንደሚያዝን ምእመን ቤ/ክ ፈተናዋን ያፀናባት ከውጭ ሳይሆን ከውስጥ በየጊዜው የሚለያይ አንዳንዶቹም የተወሰኑ ሊቃውንት ከመራቀቅ የሚያመጧቸው ለምሳሌ ፀጋና ቅባት ሌሎቹ ደግሞ ትርጉም በማዛባት እንዳላችሁት ኢየሱስ ቤ/ክ ብቻ፤ቴድሮሳውያንና ኤልያስ ሌላኛው አላማው ከውጭ ቤተ
    ክርስቲያናችንን ለማፍረስ ሲሆን አስፈፃሚዎቹ ሰርገው የገቡ ወይንም በጥቅም ለምሳሌ አማኑኤል ተብለው በሰማንያዎቹ ብዙ ወጣቶችን ይዘው የወጡ ፤በዘጠናዎቹ እሰላ የተጋለጠው ቤ/ክንን መድረስ መውረስ ማፍረስ ይኼ በወቅቱ መልስ ስለተሰጠ ውጤታማ የተሆነበት ነበር ሙሉ በሙሉ በውጭ የምትፈተነው ከዘመቻ ፊሊጶስ ጀምሮ በጥቅምና አስተምሮዋ አየሱስን ያላማክለ ነው ብሎ በማታለል ነው ስለዚህ አባቶች ወንድሞች በየጊዜው እየተከታተሉ ወቅታዊ መልስ መስጠት ያስፈልጋል ብዪ አምናለሁ

  • @gedlegiorgshabtamu7992

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Před rokem +1

    ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም ለፁም ፍልሰታ ለማርያም አደረሰን❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem +2

    እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ 🎚

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před rokem

      እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před rokem

      እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k Před rokem

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Před rokem

    ቃ ል ወ ት ይ ስ ማል 💔🌹💖💔💖❤️💓💗❤💓

  • @fevenluulay9103
    @fevenluulay9103 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏❤

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 Před rokem +1

    ወኔ ስጠብቅ ቆይቼ ሳልከታተል መጣሁ እስኪ 😊❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +3

    ሰላም መምህሮቼ እንኳን በሰላም አደረሳቹህ አደሰሰን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም 🙏❤

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 Před rokem

      እኮን አብሮ አደረሠን

    • @user-vz9dx3vp3k
      @user-vz9dx3vp3k Před rokem

      እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před rokem

    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን መምሕራን🙏

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před rokem +5

    This is the best program I've ever seen. We can learn a lot about our religion and our church. Thank you so much Mahiber kidusan and the teachers as well. The Almighty God bless our church and our country!!!

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před rokem

    እግዚአብሔርይስጥል

  • @bareduuasafa5237
    @bareduuasafa5237 Před rokem

    Kale heyotin yesemalin

  • @user-xz4ty7ys7p
    @user-xz4ty7ys7p Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-ps9ws5li9l
    @user-ps9ws5li9l Před rokem

    እንኳን አደረሳች ❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem

    ጤና ይስጥልን እንኳን በሰላም መጣችኹ 👏🕊💚💙💜

  • @user-df3py6ee5c
    @user-df3py6ee5c Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @aseman4156
    @aseman4156 Před 11 měsíci +1

    ምን አይነት ክህደት ነው በእግዚአብሔር ላይ እንዲህ መዘባበት ምን አይነት ድፍረት ነው (በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።) የማቴዎስ ወንጌል ም18 ቁ6 አቤት ድፍረት እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ሰረሊለነ ቅድስ ማርያም ከእንዲህ አይነት ሰዎ ጠብቂኝ ሰውሪኝም።

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před 11 měsíci

      ምን ሆነሽ ነዉ? እንደ መናፍቅ ጥቅስ ጠቅሰሽ የምሮጪዉ መጀመሪያ ቁጭ ብለሽ አዳምጪ እህት ደግሞ የማቴዎስን ወንጌልን ተርጉም ያስተማሩ አባት ይሆን ጥቅስ የምጠቅሺላቸዉ ?

  • @eshetuwoldeyohannes7881

    ጌታ ሲመጣ ስለተሰጠን መክሊት የምንመልሰው ምን ይሆን በማመካኘት እንድናለን ?

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro Před rokem

    👏👏👏👏

  • @user-df3py6ee5c
    @user-df3py6ee5c Před rokem

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @edentaye5552
    @edentaye5552 Před rokem

    የግራኝ ካባ የሚጎበኘው በጎጃም መርጦለማርያም ቤተክርስቲያን።

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před rokem

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህሮቻችንቃለሂወትንያሰማልንበእዉነለኛምማስተዋሉንይስጠንማህበረቅዱሳንንያሰፋልን

  • @ELight1224
    @ELight1224 Před 11 měsíci

    እሺ እናመሰግናለን! ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፤ ውግዘት የለም ከተባለ፤ ውግዘት አለ ብለው ውግዘቱን ከሚያከብሩት ጋር በፍቅር ተነጋግሮ እንደ ጥንት አባቶቻችን መስዕዋት ሁለቱም አቅርበው እግዚአብሔር የማንን እንደሚቀበለው ለምን አይታይም?

  • @bemyself7818
    @bemyself7818 Před rokem

    ደጋሚ ደብተራ በመተት ሰውን የሚያስሩ ሰግስጋችሁ
    ለምን እነሱን አታጸዷቸውም
    አጥማቂ አጥማቂ ከምትሉ

  • @user-gk7vk9fu6u
    @user-gk7vk9fu6u Před 11 měsíci

    ለምንድን ነው ከእናንተ ካሜራ ውጪ እንዳይቀረፅ የፈለንጋቹት እንደልማዳቹ እይሰረዛቹ እየድለዛቹ እየቆረጣቹ ይህን ምስኪን ህዝብ ልታላግጡብትና ልታደናቁሩት በእናንተ ከእናንተ ለእናንተ በሹመት በዝና ስም እየትጀቦናቹ ምእመኑን ትሳለቁበታላቹ አረ ቢያንስ ስለፈጠራቹን አምላክ ፍሩ ኤኤኤኤኤኤኤጭጭጭጭጭጭጭ ሌላ ሰው እንዳይቀርፅ ድብቅ ስራቹን በአደባባይ መሰከራቹ እግዚኦ ከአፍ ሲያመልጥ ራስ ሲመለጥ አይታወቅም እለ የሀገሬ ሰው እንዲህ እንዲህ እያላችቹ ራሳችን በሚገባ ታጋልጣላቹ

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před 11 měsíci

      አይ እንደዉ ብናዳምጥ አይሻልም ያዘጋጁት ራሳቸዉ ማህበረ ቅዱሳን ናቸዉ ደግሞ በሦስት ወሩ የሚካሔድ ነዉ ወደ ሗላ እይ እንደ እኔ ዛሬ መሰለኝ የመጣኸዉ ብቻ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አረ እናስተውል ሲያማትብ ፍጥነቱ ሁለተኛ ደግሞ ክርስቶስን ጠርቶ እመብርሃን የማይጠሩ በዛ ላይ ምን ያህል እናንተ ራሳቹ በሱባኤ ህዝቡን እንዲጠይቅ አርጋቹታል እናንተንስ ማነ እውነተኛ ያደረጋቹ

    • @woinshetgeze8782
      @woinshetgeze8782 Před rokem +3

      እህቴ አልገባኝም በዘመኑ ስለሚነሱት ህዝቡን ግራ ስለሚያጋቡት ነገሮች ነው መልስ የሚሰጠው በደንብ ካልሰማሽ በደንብ ስሚው ከነዛ አባል ከሆንሽ ላትቀበይው ትችያልሽ አንቺ እንደምትይው አይደለም

  • @temesgendemsew7271
    @temesgendemsew7271 Před 11 měsíci

    የሚቆጨኝ እንደ ያረጋል አበጋዝ ዓይነት አደገኛ ውሸታም መከታተሌ ነው፡፡

  • @0917249905
    @0917249905 Před rokem

    🥰🥰🥰

  • @Eme964
    @Eme964 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ 👏👏👏😘