MK TV || "ቦሩ ሜዳ" ክፍል ፫ || "ለምዕራባዊያን ሴራ ሐሰተኛ አጥማቂያን መሳሪያ አልሆኑም ወይ ? "

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 07. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 344

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 19 dny +1

    እግዚኦ መሐረነ ማመንና መታመናችንን አብዛልን አጠንክረን እንደ ድካማችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን መምህራኖቻችንን በቸርነትህ ባርክልን አምላካችን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን እናመሰግንህማለን አትለየን በቸርነትህ ብዛት።

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 Před rokem +6

    የእግዚአብሔርን የፀጋ ስጦታ የሚቃወም እንደ እናንተ የአጋንት መንፈስ ያለበት በቆሎ ት/ቤት የተዋረሰው ደብተራና ጠንቋይ ነው።

    • @gechtube2034
      @gechtube2034 Před 3 měsíci

      መጀመሪያ የፀጋዉን ምንጭ በመረመሩ።

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 Před rokem +18

    እስመ ቅንዓተ ቤትከ በልዓኒ ..መዝ(68:9)..እኛም ጀሌዎቹ እንዳንሆን ቸሩ ይጠብቀን አሜን። መምህሮቻችንንን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ።

  • @user-jk3yt5ds6p
    @user-jk3yt5ds6p Před rokem +4

    ቃለ ህወትን ያሰማልን ።ይህ ጉባኤ ይቀጥል በጣሞ ጥሩ ጂማሬ ነው

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +21

    *_ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶን ይጠብቅልን እግዚአብሔር_*

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj Před rokem +3

    በእውነት ለመምህራቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን✝️

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማዕታትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን እረጅም እድሜና ፀጋ ያድልልን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶን ይጠብቅልን እግዚአብሔር!!!

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Před rokem +23

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን እግዚአብሔር ይሰጥልን በርቱልን ማሃበረ ቅዱሳን ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው 🙏

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před rokem +7

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን አሜን
    የእስራኤል አምላክ እዉነተኞች ጋር ይደምረን አሜን🔷🇪🇹

  • @regebtube739
    @regebtube739 Před rokem +8

    ልቦና ቢኖረን እንዴት ያለ የህይወት ምግብ ነው የመገቡን እድሜ እና ጸጋውን ያብዛላችሁ ። ማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ ምስጋና ይገባችኃል

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Před rokem +27

    በመምህሮቻችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!! ለጠፉት ወገኖቻችንም ማስተዋልን ያድልልን። እኛም በሰማነው ቃል ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ከሃሰተኞች ይጠብቀን!!

  • @user-ui3yj8tr1o
    @user-ui3yj8tr1o Před rokem +11

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባቶቻችን።
    እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያጽዳ፣የሠማነው በልባችን ያሳድርብን፣ እድሜ ይስጥልን አባቶቻችን።

    • @aseaddis794
      @aseaddis794 Před rokem

      Amen

    • @aubmohamed9525
      @aubmohamed9525 Před rokem

      መአበረ ቅዱሳንን አልደግፍም ለምን ትክክለኛ ለአይማኖታቸው ፍቅር ያላቸው ሰዎች እዝቡ ከጠፋ በዋላ አብዛኛው ውጣት መናፍቅ ከኦነ በዋላ ባዮቸው አንዳንድ ደብተራ አባቶች ምክንያት መጀመሪያ እራሳችኡን አጥሩ እዝቡ እየዳነ ያለው ባባታችን መምህር ግርማ ናቸው ማህበረ ቅዱሳን ገንዘብ ያለውን ብቻ ነው የሚወዱት እኛ በመምህር ግርማ አይማኖታችንን እንድናውቅ አርገውናል

  • @gryr173
    @gryr173 Před 8 měsíci

    አባቶቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለኛም የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @tewabechgeletaw6402
    @tewabechgeletaw6402 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @martayedingilllgimartayedi9353

    በእውነት መምሕሮቻችን ቃለሕይወት ያሠማልን ግሩም ነው ልብ ያለው ያስተውል ጆሮ ያለው ይስማ ነው ቃሉ የሚድን እራሱን ያድን 👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏🤔👂👂👂😢😢🌿 እግዚአብሔር መንገዱን ይምራን በእውነት

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መነግስተ ሰማያትን ያሰማልን።

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před rokem +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አስተዋይ ያድርገን ቤተክርስትያን ሳታስተምር ቀርታ ሳይሆን በቲቢት ደዌ ልባችን ስለተመታን በቃሉ ይፈውሰን በእውነት

  • @Ephrem_kassa_21
    @Ephrem_kassa_21 Před 3 měsíci

    በረከታችሁ ይደርብን በእዉነት መምህራኖቻችን❤

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i Před rokem +3

    ግሩምና እልህ አሶጨራሺ ነበረ👍 ማህበረ ቅዱሳን በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጠፉትን ይመልስልን አሜን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Před rokem +1

    እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +4

    በእውነት አባቶቻችን እረጂም እድሜ ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ከቤቱ አያርቀን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +5

    በእዉነት እንዲህ ያለ ጉባኤዎች መለመድ አለባቸው ምዕመናን ሆይ እናስተዉል ማስተዋሉን ያድለት ቸሩ አምላካችን አሜን

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 Před rokem +3

    በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před rokem +5

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራኖቻችን በድሜ በጤና ቆዩልን።
    እኛም ምዕመናን እስኪ ልብ እንበል 😕
    Mk እናመሰግናለን።

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +8

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏🙏
    ነገር ግን መንፈሱን ዉጣ የሚሉትን ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያን ላይ ሆነው መንፈሱን እሚያስገቡትንም እንቃወም

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před rokem +2

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
    በእውነት በተለይ በአረብ ሀገራ ያሉ ልጆች ትልቅ ትምህርት ያስፈልጋል።

    • @aubmohamed9525
      @aubmohamed9525 Před rokem

      እድሜ ለመምህር ግርማ ያረብ አገር ሴቶች እየተማሩ ነው ብዙ ሙስሊምም ተመልሰዋል

  • @user-tc5us3jr6j
    @user-tc5us3jr6j Před rokem +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድ መምህሮቻችን እኛንም የልድያን ልብ የከፈተ የእኛንም ልብ ይክፈትልን እነሱንም ልቦና ይስጥልን አሜን!!!!

  • @user-he4ez1rm3q
    @user-he4ez1rm3q Před rokem +1

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ፫ በእውነት አምላከ ቅዱሳን የምንከተለውን እንድናውቀው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @HTB2112
    @HTB2112 Před rokem

    እግዚአብብሔር ያክብርልን፣ አሁንም ቢሆን ቢዘገይም አልመሸም እንበርታ። ለሁሉም ኃላፊነት አለበት።

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 Před rokem +24

    በተለይ አራብ ሃገር የሚገኙ እህቶቻችን እየጠለቁ ነው በእነዚ ስንናገር አካኪ ዘራፍ ነው።
    ልቦና ይስጠን ቸርነቱ አብዝቶ ያድለን።

    • @maragfasil4916
      @maragfasil4916 Před 9 měsíci +1

      አወ በውነት ቴሌግራምላይ አስገብተውኝ ከዛይጫጫሉምድነውስል መፈስነው ሴትዮዋከጠራቻትራሱመፈስነውነውየሚሉት😂😂 ደግሞመቁጠሪያከለሌለሽ በቻርጀር እራስሽን መቀጥቀጥ 😢😢የምርያሳዝናል

  • @user-xu8pi2el1z
    @user-xu8pi2el1z Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SamsungAs-qq8bz
    @SamsungAs-qq8bz Před rokem +1

    በውነት ምን ልበል ወተት ማር ነው የጠጣሁት አቤት እናተን የሰጠን የተመሰገነ ይሁን

  • @arsamearsame1696
    @arsamearsame1696 Před rokem +2

    ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sisg3873
    @sisg3873 Před rokem +1

    ይሄን ያህል መጀመራችሁ በራሱ መልካም ነዉ፤ሀሜት እንዳይሆን ከሁሉም ወገን ይሁን(ከአዋያይም/ከተሳታፍም)
    ለማንኛዉም….እራሳችንን እንመርምር….ምን ዉስጥ እንዳለን….አወያዮቹ በራሱ…ሌላ ጋ ስህተት አለ እያሉ….እራሰቸዉ የድግምት ልምድ/እዉቀት እንዳለቸዉ….በራሳቸዉ አንደበት ተጋለጡ…..እግዚያብሔር እንደዚህም ያዋርዳል…..እትፍረድ ይፈረድብሃል….ሐጢያተኛ ናት ብለዉ በድንጋይ ሊወግሩ ተሰብስበዉ የመጡትን….ግብዞችን…..እግዚያብሔር ነዉራቸዉን ገልጦባቸዉ፤እዉነተኛ ፍርድ ፈረደላት፡፡ እኔ በዚህ ዉይይት ያየሁት መደምደሚያ ይሄዉ ነዉ፡፡ ሐሰተኛን/ከእዉነተኛ የምንለይበት…..ከፍሬያቸዉ ነዉ(የአምላከችን ትእዛዝ ነዉ በደምብ ይሰምርበት)…..የመምህር ግርማ ፍሬዎች ምን ምን ነበሩ…..በሐሜት ሳይሆን አንድ ባአንድ ንገሩን….በእግዚያብሔር ፍት እንዋሽ ዘንድ አይገባምና ይንገሩን፡፡ የሳቸዉን ስብከት የሰሙት ኦርቶዶከሳዊያን ዛሬ የክርስቲና ሕይዋታቸዉ ምን ይመስላል….በሕያዉ እግዚያብሔር ስም ምዬ እንግረሃለዉ…..አብዛኛዉ…እለት እለት ለፈጣሪዉ እቤቱ የሰግዳል፤ለቤተክርስቲያን በፍቅር አስራት በኩራት ያዋጣል፤ዘዋትር በንስሃ ሕይዋት ዉስጥ ነዉ የሚመለለሰዉ(ብዙዎች በወጣትነት እድሜያቸዉ ለቅድስ ቁርባን በቅተዋል….ስንት ዘመን ሲሰበክ ያልሰማ ወጣት ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ…..አንድ መምህርነታችሁ….መጠነኛ እለት እለት እየሰገዱ መጠነኛ ጥናት ቢያደርጉ ሳይርቁ በቅርቡ እዉነቱን ያገኙት ነበር)….በአጠቃላይ መምህር ግርማ በለያየ ሐጢያት የተበተነዉ ወጣት፤በስም ብቻ ክርስቲያን መስሎ የሚኖረዉ ሕዝብ….ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰበሰቡ….እንጂ ከቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲሰደዱ አላደረጉም…..ለማንኛዉም እስቲ ደፈር ብላዉ ሰብስባችሁ ተነጋገሩ….እናንተ ጥሪዉን አቅርቡላቸዉና እነሱ እንምቢ ይበሉ….በእዉነት እንደዚህ የሚያስዋሻችሁ መንፈስ በአደባበይ እንድዋረድ እንፍላጋለን…..እስቲ ደፍራችሁ ተገናኝታችሁ ተወያዩ፤ለምን ትፈራለችሁ….ክርስቶስን ያየዘ ሰዉ ምን የሚያስፈራዉ ነገር አለ…..ቅድስት ቤተክርስቲያን ዉስጥ አድርጉት፡፡ ካለደረጋችሁ…እንግዲያዉስ ተኩላዎቹ እናንተ ናችሁ….እናሱ አይደሉም፡፡ በመጨራሻም በእዉቀታችሁ አትተበዩ…..የሚትናገሩትን/የሚታስተምሩትን ቃል…መጀመሪያ እራሳችሁ ኑሩበት….ብዙ ዘመን ተናገራችሁ፤ምንም ለዉጥ የለም፤እስቲ ተግባራችሁ ሰዉን ያስተምር…..የራሰችሁን የእለት ተእለት ተግባራዊ ክርስቲና ምእመናኑ ፍት ያብራ፤እራሳችሁ ከጨለማ ዉጡ መጀመሪያ…..ከሐጢያት ተለዩ፤እንደቃሉ ኑሩ፤በመናፍስቱ የደቀቀዉን የሕዝቡ መከራ፤ዝቅ ብላችሁ ተመልከቱ…..በከንቱ፤ከንቱ ንግግር አንናገር….(ሰዉ አጥማቂያን ወደሉበት የሚጎረፈዉ…..በእዉነት ተአምራትን ለማየት አይደለም…..እጅግ ስለተቸገረ ለመፈወስ ነዉ…..ቅድስት ቤተክርስቲያንን ክዶ ወደ አዳራሾች አልሄድንም ወደ እናተቸን ቅድስት ቤተክርስቲያን ነዉ የሄድነዉ….በዚህ ላይ የትእብእት እና የጥጋብ ንግግር የሚትናገሩ…..በእዉነት የስንፈናችሁን ዋጋ ተገኛለችሁ)፡፡ ሌለዉ በግልጽ እኮ ጠያቅዎች በተሸለ አገላለጽ ንግረዎችሁ ነበር…..ቅድስት ቤተክርስቲያን እናንተን ሰባኪያን፤ካሕናት ናችሁ ብላ እንዲተገለግሉን ካሰማራች….አምነን እንቀባላለን….ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ስለምናምን…..አጥማቂያንንም…..እንዲያጠምቁን ካሰማራች…..በተመሳሰይ መልኩ እንቀበላለን……እስዋን ስለምናምን፤የእግዚያብሔር በጎ ፈቃድ በእስዋ በኩል ስለሚገለጥ፡፡ ስለዚህ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ነዉ የሚንጠብቀዉ….የቅድስ ሲኖዶስን ምልአተ ጉባኤ ዉሳኔ ነዉ የሚንጠብቀዉ…..የነሱ የአንድ ልብ ቃል፤የመንፈስ ቅድስ ቃል እንደሆነ እናምናለን…..ያኔ ዉሳኔዬን ጠይቁኝ…..

  • @workitemsegen5515
    @workitemsegen5515 Před rokem

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Před rokem

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @user-bg2ww4dm9l
    @user-bg2ww4dm9l Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜዎት ያርዝምልን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን ኣስተዋሉ ኣድለን ጌታ ሆይ

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před rokem +1

    ብዙ ነገረ ተምሪ አለሁ ቃለህወት ያሰማልን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 Před rokem +3

    ጻድቁ አባ እንተና ..በ እናቴ ማህጸን እያለሁ ስይጣን ሊያስወርደኝ መጣና ተው የአለሙን ብርሃን አትንካ አልሁት 😁
    ያን ገዜ ተው አለሙን ሁሉ ምፈውስ ነኝ ብለው ወደሁዋላ ሸሸ እና ፈራ ..ዛሬማ የት አባቱ ሰልጥኘበት አለሁ አለ። ## እልልል
    የሊቁ መልስ..ጎበዝ ነበሩ በ እናታቸው ማህጸን ያውቁ ነበር😄🥰😄 ..ይሄንንን እያየ እልልል የሚል ተነጂ ብዙ ነው ።
    ሰው ከተነጅነት ማዕረግ ሲደርስ አባ እንተናን አትንኩብኝ በ እሳቸው አትምጣብኝ ይላል ..ከዚህ ይሰውረን ..የክርስቲያን ሥርአቱ ግን እንዲህ አይደለም .. አነ ዘክርስቶስ ብሎ ወደቀራንዮ መጓዝ ነው (ድህነት ዘላለማዊ እንዲሉ).🥰አምላከ አበው ቃለሕይወትን ያሰማልን የኔታ ።
    ## አነ ዘክርስቶስ ##

  • @user-sv5je1rq3n
    @user-sv5je1rq3n Před rokem +1

    ለመምህሮቻችን አስበ መምህራን ይስጥልን ለእኛም ከመቅከተል ይሰውረን የርስቱ ወራሽ ለክብሩ ቀዳሽ ያድርገን አሜን

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před rokem +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን ማኅበረ ቅዱሳን !!

  • @user-bu7mz7qm7i
    @user-bu7mz7qm7i Před rokem +1

    በእውነት በጣም ድንቅ ስራ ነው የጀመራችሁት እውነት ነው ምእመኑ ራሱ ካልነቃና ካልመረመረ ሁሉን ለናንተ ትቶ ወደ ጥፋት መኼድና ያልገባንን መደገፍ አደገኛ ነው ኦርቶዶክሳውያን እንማር እናንብብ አባቶቻችንን እንስማ የቀደመ ትውፊታችንን እንወቅ የማንም መበልፀግያ አንሁን ብሩ ከተረፈን ደግሞ ስንት የቸገሩ አሉ እነሱን ዛሬ ረድተን በሰማይ የማይጠፋ መዝገብ እናኑር ፀረ ኦርቶዶክሶችን አብረን እንዋጋ እግዚአብሔር ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y Před rokem

    በእዉነት ግሩም ነው ቸሩ አምላካችን ይጠብቅልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን አሜን

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před rokem

    ምን እላለሁ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን መምህሮች በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-vq1mm4ow3y
    @user-vq1mm4ow3y Před rokem +1

    ምን እላለሁ. ቸሩ አምላክ ይጠብቅልን
    የሊቃውንቱን ጉባኤ ያስፋልን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 Před rokem

    ማህበረ ቅዱሳን በእውነት በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ ሌላ ምንም ማለት አልፈልግም ሁሉንም እየሰራችሁት ነው

  • @lemlemasefa2623
    @lemlemasefa2623 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem +2

    በጣም ግሩም ዝግጅት ነዉ በርቱልን ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶች ጆሮ ያለዉ ይስማ ወገን ንቃ መመሪያችን መፅሐፍ ቅዱስ ነው መንፈስ ቅዱስ ይግለፅልን እዉነተኛ የሀይማኖት አባቶች የቤተክርስቲያን ድምፅ እንስማ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በጣም አስፈላጊ የሆነ ጉባኤ ነው በውነቱ እኛ ምእመናን አይናችን ማየቱል ልቦታችን ማስተዋሉን ትቷል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @mamushkiya5882
    @mamushkiya5882 Před rokem +4

    ሃሜተኞች ናችሁ፣ በፊት ለፊት እነሱን መጋፈጥ አቅም ስለሌላችሁ በየመድረኩ ትጮሃላችሁ። አውሬ ምናምን እያላችሁ ህዝብ ማጭበርበር ቢቀርባችሁ?

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ከልባችን መንቃት አለበን እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ብዙዎች ጠፍተናል

    • @hsjdjshemmeme574
      @hsjdjshemmeme574 Před rokem

      ቃለህይውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዊሉን ይስጠን

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው 🤲

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን!! ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን !

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ነው ይከጥልልን እኛም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ😭😭😭

  • @abiytizazu9602
    @abiytizazu9602 Před rokem

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን እግዚአብሔር ይሰጥልን በርቱልን ማሃበረ ቅዱሳን ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒይወት ያሰማልን

  • @user-jx2ky8vb2u
    @user-jx2ky8vb2u Před rokem

    በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባቶቻችን መምህሮቻችን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
    የሰማነውን በልብናችን ጽላት ይጻፍልን ማስተዋልና ጥበቡን ያድለን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před rokem

    አሜን መምህራኖች ቃለ ህይወት ያሰማልን የቤተክርስቲያናችን አምላክ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፍል ምዕመናን እባካችሁ እናስተዉል ቤተክርስቲያን እንደዚህ የምትደክመዉ እኛ በነፍሳችን እንድንድነዉ እዚች ምድር ላይ ዘላለም አንኖርም በስጋ ለመዳን ስንል ሀሰተኞችን በመከተል ከእግዚአብሔር መንገድ አንዉጣ መፀሐፍ ቅዱስ እንዲሁም የቅዱሳኑን ገድል በማንበብ ሀይማኖታችንን እናጠንክር ቤተክርስቲያን የምትቃወማቸዉን አንደግፍ ደግሞም ሁሉንም ስራ ለአገልጋይ ብቻ አንተዉ እኛም ግዴታ አለብን ቤተክርስቲያናችንን በጋራ እንጠብቅ ።

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @SamsungAs-qq8bz
    @SamsungAs-qq8bz Před rokem

    አነ ዘክርስቶስ!!

  • @tube-xx8ei
    @tube-xx8ei Před rokem

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-sb2qm9ty3h
    @user-sb2qm9ty3h Před rokem

    በእዉነት ጠፍተናል እግዚአብሔር ወደ እዉነተኛዉ መንገድ ይመልሰን መምህሮቻችን ቃለ ሂዉት ይሰማልን ደስ የሚል ብዙ ተምረንበታል እራሳችን እንዳያ አድርጎናል ቀጥሉበት ማህበር ቅዱሳን

  • @user-rs6wu7xj8c
    @user-rs6wu7xj8c Před rokem

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ለእኛም የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን አስተዋይ ልቦናን አብዝቶ ይስጠን

  • @kiflezekarias8514
    @kiflezekarias8514 Před rokem

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን

  • @mulukelemu8340
    @mulukelemu8340 Před rokem

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜን፫

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem

    በእዉነት ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ከጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ከክፍል አንድ ጀምረን እናዳምጥ ተወዳጆች በደንብ ግልፅ ይሆንልናል

  • @mebratuamarenega
    @mebratuamarenega Před rokem

    በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ ለአባቶቻችንም ረጅም የአግልግሎት ዘመን ይስጥልን።

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 Před rokem

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ሠሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ማህበረ ቅዱሳንንም እመብርሐን ትጠብቅልን ግን የህታችነጥያቄ ጡሩ ነው ለምን አይወገዙም ለምን በቤተ ክርስቲያን ይቀልዳሉ ምዕመኑንስ ለምን ያታልላሉ አባቶቻችነስ ለምን ዝም ይላሉ እናተጋ ለምን ተጋብዘው አያወግዞቸው

  • @mearegabebe5073
    @mearegabebe5073 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን

  • @fdtgfdtg3207
    @fdtgfdtg3207 Před rokem

    ቤተ/ክ ቅዳሴ አልቆ በሰላም ግቡ ሲሉ በዛዉም የነሱ ድምፅ የምዕመናን ወንጌል መማሪያ የሆነዉን የቴሌቪዢን ጣቢያ ተከታተሉ ኢ .ኦ. ተ .ቤ ማህበረ ቅዱሳን ተመልከቱ ብዙ ት/ት አለ ለልጆች ለአዋቂዎች እዉነተኛ መንፈሳዊ ለመሆን ይረዳል እያሉ ሊናገሩ ይገባል። ይህ ዕለት ዕለት በዘመቻ ለምዕመኑ ሊነገር ይገባል ። ጣቢያዎቹ ስራቸዉ ድካማቸዉ ወደ ህዝብ ይድረስ።❤❤❤

  • @AaAa-cv8zv
    @AaAa-cv8zv Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይገርማል ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @user-sh7hr9kq7t
    @user-sh7hr9kq7t Před rokem

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለመምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በርቱ በጣም ወሳኝ እና ግዜውን የማካለ ትምሕርት ነው ይሄ ጉባኤ መቀጠል አለበት

  • @mesimesi6392
    @mesimesi6392 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ማሰተዋሉንማ ያድለን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 Před rokem +3

    ግሩም ድንቅ ነው በሞቴ እዳታቋርጡ ልብ ብለን እናዳምጣለን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን። ግሩም ነው በርቱልን

  • @Lozaazezo
    @Lozaazezo Před rokem

    ጠቃሚ የውይይት መድረክ ነው። ብዙ የደፈረሰ አገልግሎትን የሚያጠራ ነው። እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። ደግሞም ይበልጥ ያበርታችሁ።

  • @bettysiad3828
    @bettysiad3828 Před rokem

    Kale hywet yasemalen memher 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @tigistaregay7211
    @tigistaregay7211 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን፡ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @assefahalefom9796
    @assefahalefom9796 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመናቹህን እ/ሔር ይባርክልን

  • @user-qu5gz7vn3o
    @user-qu5gz7vn3o Před rokem

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህሮቻችን። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @etsegenetadugna8936
    @etsegenetadugna8936 Před rokem

    Kale hiwot yasemalin, Egziabher mastewalun yisten.

  • @birtukantegen8997
    @birtukantegen8997 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በዚሁ ይቀጥል በተለይ ወደ ገጠሩ እና በየአድባራቱ በርቱ፡፡

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před rokem +1

    በገጠር ያሉቱንም ቤተክርስቲያን ምመን ትምህርቱን /ጉባኤውን ይቀጥልልን በተለይ ወሎ ውስጥ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před rokem

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
    ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እባካቹ ሶስት ወር ድረስ ባይቆይ በእውነት በጣም ትልቅና ጥኡም የነፍስ ምግብ ነው የምእምኑም ጥያቄ የኛንም ነው የሚወክለው ለሁላቹም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ መምህሮች መንፈስ ቅዱስ አይለያቹ እኛንም በሰማንው የምንጠቀምበት የምንኖርበት ያድርገን አሜን።

  • @waltenigusayele5427
    @waltenigusayele5427 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን

  • @user-hs6bj5qq2h
    @user-hs6bj5qq2h Před rokem

    መምህራኖቻችን በእውነቱ የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን እናንተን የሰጠን አምላክ ይማስገን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před rokem

    አሜን! በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን። በርቱልን እግዚአብሔር ያግዛችሁ🙏

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 Před 8 měsíci

    እውነተኛውን የፈውስ ፕሮግራም የምያደርጉትን አባቶች እንዳሉ ሁሉ ሐሰተኞችም አሉ ሁሉንም በአንድነት አትፈርጁ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před rokem

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን አባቶቼ

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před rokem

    ለመምህሮቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን ለእኛም በተማርነው የአበውን ፈለግ እንሄድ ዘንድ ክርስቶስ ይርዳን
    ለሀሰተኞችም ልቦና ይስጣቸው

  • @gebrehiwet1442
    @gebrehiwet1442 Před rokem

    እውነት ነው እርተው ወገን ስማ ሰው ተከታይ አትሁን በእውነት ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 Před rokem

    ግሩም ትምህርት ነው ከተጠቀምንበት በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem

    እግዚአብሔር ታረቀን በቃ በለን አጥፍተና ለቀደሙት አባቶችን ብልህ ምህረትህን አውርድልን