Komentáře •

  • @demewozakalu1058
    @demewozakalu1058 Před 2 lety +4

    ቢዘገይም ውጤት ማምጣት የሚችል ትምህርት ነው፡፡ በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 2 lety +34

    ማህበረ ቅዱሳን በእዉነት ምስጋና ይገባችኋል አምላከ ቅዱሳን ዋጋችሁን ይክፈላችሁ።
    ለመምህራኖቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን እንደዉ ለጎተተን ሁሉ መጎተት አበዛነዉ በእዉነት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +8

    #እግዚአብሔር ይመስገን አጋንትን አውጡ የሚል አምላክ እጂ ያለኝ አስገብ አላለም የቅጠላቅጠል
    ፈውስ ድብትርና ጥቆላ አያስፈልገንም አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው ቁስላችን የተረዱን እነሱ ናቸው።💒🕊👈❤🙏🙏

    • @user-vi4nw1ht1d
      @user-vi4nw1ht1d Před rokem +3

      እውነት ለመናገር ማነው ጠንቋይ አየናቹ ኮ እችን ስስተም ማ አሉ አቃታሎ ምንድነው ምያውቋት አውደ ነገስት ነው ለማስጮህ ማ አሉ እኔም አስጮሃሉ እንዴ ምን ነካቹ መርምሩ እሽ እግዚአብሔር በፈለገ እቃ ሃይሉ ያሳድራል ወይስ እግዚአብሔር ፀጋ አይሰጥም እያላቹ ነው እኔ ምለው ከነ ተክልየ ከነ አብነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ጋ ታስያያላቹ እንደዘመኑ ብትሀዱ ጥሩ ነው

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před rokem

      አይ ስው አምላኪ አሁን ይሄ የምትከተየው ስውዬ ዝም ብሎ ዘባራቂ ስካራም CZcams ጦረተኛ ነው እሺ

    • @user-vi4nw1ht1d
      @user-vi4nw1ht1d Před rokem

      @@eyrusfeker4790 እኛ ሰው አልተከተልንም ምንከተለው እግዚአብሔር እንጅ

  • @sisg3873
    @sisg3873 Před 2 lety +6

    ይሄን ያህል መጀመራችሁ በራሱ መልካም ነዉ፤ሀሜት እንዳይሆን ከሁሉም ወገን ይሁን(ከአዋያይም/ከተሳታፍም)
    ለማንኛዉም….እራሳችንን እንመርምር….ምን ዉስጥ እንዳለን….አወያዮቹ በራሱ…ሌላ ጋ ስህተት አለ እያሉ….እራሰቸዉ የድግምት ልምድ/እዉቀት እንዳለቸዉ….በራሳቸዉ አንደበት ተጋለጡ…..እግዚያብሔር እንደዚህም ያዋርዳል…..እትፍረድ ይፈረድብሃል….ሐጢያተኛ ናት ብለዉ በድንጋይ ሊወግሩ ተሰብስበዉ የመጡትን….ግብዞችን…..እግዚያብሔር ነዉራቸዉን ገልጦባቸዉ፤እዉነተኛ ፍርድ ፈረደላት፡፡ እኔ በዚህ ዉይይት ያየሁት መደምደሚያ ይሄዉ ነዉ፡፡ ሐሰተኛን/ከእዉነተኛ የምንለይበት…..ከፍሬያቸዉ ነዉ(የአምላከችን ትእዛዝ ነዉ በደምብ ይሰምርበት)…..የመምህር ግርማ ፍሬዎች ምን ምን ነበሩ…..በሐሜት ሳይሆን አንድ ባአንድ ንገሩን….በእግዚያብሔር ፍት እንዋሽ ዘንድ አይገባምና ይንገሩን፡፡ የሳቸዉን ስብከት የሰሙት ኦርቶዶከሳዊያን ዛሬ የክርስቲና ሕይዋታቸዉ ምን ይመስላል….በሕያዉ እግዚያብሔር ስም ምዬ እንግረሃለዉ…..አብዛኛዉ…እለት እለት ለፈጣሪዉ እቤቱ የሰግዳል፤ለቤተክርስቲያን በፍቅር አስራት በኩራት ያዋጣል፤ዘዋትር በንስሃ ሕይዋት ዉስጥ ነዉ የሚመለለሰዉ(ብዙዎች በወጣትነት እድሜያቸዉ ለቅድስ ቁርባን በቅተዋል….ስንት ዘመን ሲሰበክ ያልሰማ ወጣት ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ…..አንድ መምህርነታችሁ….መጠነኛ እለት እለት እየሰገዱ መጠነኛ ጥናት ቢያደርጉ ሳይርቁ በቅርቡ እዉነቱን ያገኙት ነበር)….በአጠቃላይ መምህር ግርማ በለያየ ሐጢያት የተበተነዉ ወጣት፤በስም ብቻ ክርስቲያን መስሎ የሚኖረዉ ሕዝብ….ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰበሰቡ….እንጂ ከቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲሰደዱ አላደረጉም…..ለማንኛዉም እስቲ ደፈር ብላዉ ሰብስባችሁ ተነጋገሩ….እናንተ ጥሪዉን አቅርቡላቸዉና እነሱ እንምቢ ይበሉ….በእዉነት እንደዚህ የሚያስዋሻችሁ መንፈስ በአደባበይ እንድዋረድ እንፍላጋለን…..እስቲ ደፍራችሁ ተገናኝታችሁ ተወያዩ፤ለምን ትፈራለችሁ….ክርስቶስን ያየዘ ሰዉ ምን የሚያስፈራዉ ነገር አለ…..ቅድስት ቤተክርስቲያን ዉስጥ አድርጉት፡፡ ካለደረጋችሁ…እንግዲያዉስ ተኩላዎቹ እናንተ ናችሁ….እናሱ አይደሉም፡፡ በመጨራሻም በእዉቀታችሁ አትተበዩ…..የሚትናገሩትን/የሚታስተምሩትን ቃል…መጀመሪያ እራሳችሁ ኑሩበት….ብዙ ዘመን ተናገራችሁ፤ምንም ለዉጥ የለም፤እስቲ ተግባራችሁ ሰዉን ያስተምር…..የራሰችሁን የእለት ተእለት ተግባራዊ ክርስቲና ምእመናኑ ፍት ያብራ፤እራሳችሁ ከጨለማ ዉጡ መጀመሪያ…..ከሐጢያት ተለዩ፤እንደቃሉ ኑሩ፤በመናፍስቱ የደቀቀዉን የሕዝቡ መከራ፤ዝቅ ብላችሁ ተመልከቱ…..በከንቱ፤ከንቱ ንግግር አንናገር….(ሰዉ አጥማቂያን ወደሉበት የሚጎረፈዉ…..በእዉነት ተአምራትን ለማየት አይደለም…..እጅግ ስለተቸገረ ለመፈወስ ነዉ…..ቅድስት ቤተክርስቲያንን ክዶ ወደ አዳራሾች አልሄድንም ወደ እናተቸን ቅድስት ቤተክርስቲያን ነዉ የሄድነዉ….በዚህ ላይ የትእብእት እና የጥጋብ ንግግር የሚትናገሩ…..በእዉነት የስንፈናችሁን ዋጋ ተገኛለችሁ)፡፡ ሌለዉ በግልጽ እኮ ጠያቅዎች በተሸለ አገላለጽ ንግረዎችሁ ነበር…..ቅድስት ቤተክርስቲያን እናንተን ሰባኪያን፤ካሕናት ናችሁ ብላ እንዲተገለግሉን ካሰማራች….አምነን እንቀባላለን….ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ስለምናምን…..አጥማቂያንንም…..እንዲያጠምቁን ካሰማራች…..በተመሳሰይ መልኩ እንቀበላለን……እስዋን ስለምናምን፤የእግዚያብሔር በጎ ፈቃድ በእስዋ በኩል ስለሚገለጥ፡፡ ስለዚህ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ነዉ የሚንጠብቀዉ….የቅድስ ሲኖዶስን ምልአተ ጉባኤ ዉሳኔ ነዉ የሚንጠብቀዉ…..የነሱ የአንድ ልብ ቃል፤የመንፈስ ቅድስ ቃል እንደሆነ እናምናለን…..ያኔ ዉሳኔዬን ጠይቁኝ…..

    • @bere2532
      @bere2532 Před rokem

      በጣም ደስ በሚል ማብራርያ ነው ተደብቆ በሚዲያ ከሚለፈልፉ ፊትለፊት መድረክ ይያዝ ብለው ነበር ማውራት ዞሮ ፆም ስግደት ፀሎት ማስቀድስ እናንተ አታስተምሩ እሄው ፅጌ ፆምን እንኳን ወጣቱ እንዳይፆም እንዴት እንደምታሳንፉ እነ መምህር ስላሉ ነው ወጣቱ ፅም ፆሎት ስግደት ላይ የተወጠረው

  • @maryamemne
    @maryamemne Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳንን ዜና ገድል እንድሰማ የፈቀደልኝ ስንክሳር ን በየቀኑ እየሰማሁ የምን አጥማቂ መከተል ነው የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው የአምላካችንን መልክዕ የእመቤታችንን መልክዕ የቅዱስ ዳዊትን መዝሙን ደግሜ በማየ ፆሎተ ጥጥት እርጭት አርጌ በአህዛብ አገር በሰላም እኖራለሁ በቃ የምን ሰው መከተል ነው ሆ
    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @user-qt5fn2bx4e
      @user-qt5fn2bx4e Před 2 lety +1

      ጎበዝ በርችልን

    • @golgota2123
      @golgota2123 Před 2 lety

      በረከትሽ ይድረስ እህቴ ወለተ ሜካኤል እያልሽ በፃሎትሽ እስቤኝ ደካማ እህትሽ ነኝ

    • @maryamemne
      @maryamemne Před 2 lety +3

      @@golgota2123 እህቴ እንደዚህ አይባልም የቱ በረከቴ ነው
      የምንማረውም እንደዚህ እንዳንል ነው ሰው ደካማ ነው ካህን ጳጳሳት ከሆኑ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ ይባላል የኔ አይነቱ ትቢያ ምን
      በቀና ልብ በፆሎታችሁ አስቡኝ ላልሽው እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @babanon9062
      @babanon9062 Před 2 lety +1

      ምን ላይ ነው ስንክሳር ማዳመጥ እፈልጋለሁ

    • @maryamemne
      @maryamemne Před 2 lety +2

      @@babanon9062 ማህበር ሚድያ ብለህ ግባ ወንድሜ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 2 lety +22

    ቃለህይወት ያሰማልን እኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🙏

    • @futy4501
      @futy4501 Před 2 lety +1

      አሜን፫

    • @aag4055
      @aag4055 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 2 lety

      Betekirisitiyani le Hizibi kirisititani yesira Edili fetirew wedesira and eminetachewoni atibikew endiyizu madiregi yichalal KAL Hiwoti Yasemalini Memihirochachini

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @aubmohamed9525
      @aubmohamed9525 Před rokem

      እህቴ በደንብ ሰምትሻል ያሉትን እዝቡ እንዲድን አይፈልጉም ሰውን መዘረሩ እኛም እናውቀቃለን አድርገን ካላሳየናቸው። አልኦነም አሉ ይኤ ማለት እኝእ አባት ደብተራ ናቸው

  • @teshomemulualem8473
    @teshomemulualem8473 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ከሀሰተኛ አጥማቂዉች መድሃኒአለም ይጠብቀን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Před 8 měsíci +1

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @almiy398
    @almiy398 Před 2 lety +7

    እናመሰግናለን እንዲህ ታላላቅ መምህራንን ያብዛልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @Aklile_mariam
    @Aklile_mariam Před 2 lety +10

    ፈውስ ለመዳናችን ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před 2 lety +14

    ኑ የተዋህዶ ልጆች 👈

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Před 2 lety +1

    ማርያምን ምርጥ መምህር

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @edeneden8643
    @edeneden8643 Před rokem +2

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማንነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ከሀሰተኛ አጥማቂያን እና ከሀሰተኛ ነብያት አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን

  • @user-kp1ul6ms1y
    @user-kp1ul6ms1y Před 2 lety +6

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @user-zb6rt8cp5k
    @user-zb6rt8cp5k Před 2 lety +5

    የህይዎትን ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 2 lety +3

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
    ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 Před 2 lety +6

    _እጹብ ድንቅ ገለጻ ነው አስተዋይ ልቦና ያድለን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን_

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Před 2 lety +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @derejetadese7150
    @derejetadese7150 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሁላችንም ከተረዳነው የክርስትና መሰረት የሆነ ትምህርት ነው።"ሚዛን ይኑረን"

  • @alexender5983
    @alexender5983 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የኔታ አንድ ካሎት ቃል በጣም ያዝናናኝ እነእንትና የነበውን አይነት ፈውስ ቢያገኙ ምድር አይበቃቸውም

  • @almiy398
    @almiy398 Před 2 lety +10

    ጌታ የወደደውን ይቆነጥጣል አባት በልጁ አይጨክንም መዳን በአንድ አምላክ ነዉ ወዲያና ወዲህ ሀሰተኛ አጥማቂዎች ጋር አትሩጡ

    • @felegushdesalegn4635
      @felegushdesalegn4635 Před 2 lety

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @tagaytefaye5828
    @tagaytefaye5828 Před 2 lety +2

    እንጃልን ብቻ የእውነት እምነትን አጥርተን አላወቅን፣ የንጽሕና ህይወት የለን፣ የቤተ ክርስቲያን ስርዓት.... ህግ ....አስተምሮ...የእውነተኞች ቅዱሳን መልካም ህይወት እና አኗኗር ከቶ አናውቅም....እና እንዲሁ እንደተቅበዘበዝን ንስሐ ሳንገባ ጸሐይ ህይወታችን ልትጠልቅ ነው....የድንግል ማርያም ልጅ እባክህን እዘንልን! ትክክለኛዋን መንገድ እንይዘ ዘንድ አበርታን!!!

    • @babanon9062
      @babanon9062 Před 2 lety

      አሜን ፫ በእውነት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Před 2 lety +12

    እውነት ለመናገር በአብዛኞው የገንዘብ ፍቅር ነው ያለው ብር እየተቀበሉ እሰከ ካህናት እንዲፀለይላቸው ያደረጉት አደሉ ሰውየው ትውልዱ በአጭሩ መክበርንና ህመምን የማይሻ ነው መከራ የሌለው ህይወት እግዚአብሔር የለውም ይል የለ እንኳን እኞ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ መከራን ተቀብሏል ምንም ጥቅም ላያገኝበት እኞ መከራን ብንቀበል እርሱነን ለመምሰል መንግሰቱን እንድንወርሰ ነው መምህሮቻችን እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን የህይወት ቃልን ያሰማልን ኡፍፍ ኑሩልን አባቶቻችን 🙏🙏🙏🙏

    • @almazweletetinsaaftabeleig5902
      @almazweletetinsaaftabeleig5902 Před 2 lety

      Be Tikekel💯✅Amen(3)Be Ewnet🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 2 lety +10

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
    አጥማቂ የምትከተሉ ዝክረ ቅዱሳን ገብታችሁ የቅዱሳንን የህይወት ታሪክ ተማሩ በተረፈ ከዚህ መጥታችሁ አትጭጩ አባ እከሊ አባ እከሊ እያላችሁ 💒🌾🌿

    • @abelayele6404
      @abelayele6404 Před 2 lety

      ፈውስ በአጋንንት ፈውስ በዕፅዋት የሚል ሰው ነው ስሙ የምትይው አስተውይ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 Před 2 lety

      @@abelayele6404 ፈውስ በቡክስ ይሻልሃን ላንተ እሱ ግን አላለም በደንብ አዳምጥ

    • @aragawmoges4034
      @aragawmoges4034 Před 2 lety

      ማህበረቅዱሳን ሰከን ብትሉ ይሻላል ከሳሾቺሽ የት አሉ የተባለው ጉዳይን አስታውሱ

    • @abelayele6404
      @abelayele6404 Před 2 lety

      @@kegetahun3445 አዳምጠሽ ሞተሻል ፀበል ተጠመቂ አይምሮሽ ተደፍኗል

  • @edenhabtemichael4249
    @edenhabtemichael4249 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
    ለምድራዊ ህይወታችን ከልጅነት እስከ እውቀት እንማራለን፤ ለሰማያዊ ህይወታችን ግን መሠረታዊ የቤተክርስቲያንን ትምህርት አንማርም። እራሳችንን እንመርምር፤ እንማር፣ እንመርምር፣ የቀደሙትን ዋኖቻችንን እንከተል።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @endaleaderaw8419
    @endaleaderaw8419 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ በእውነት እድሜያችሁን ያርዝምልን የህይዎት ቃል ያሰማልን የባዘነውን የሰውን ልጅ በህይወት ቃል አረሰረሳችሁት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!!

  • @user-jc3vt2il1z
    @user-jc3vt2il1z Před 2 lety +1

    መምህራችን ገብረ መድህን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእዉነት ይህን የመሰለትምህርት እየሰማን ሀሰተኛ ነቢያትና አጥማቂወችን የምንከተል የተዋህዶ ልጆች ካለን አምላከ ቅዱሳን ወደልቦናችን ይመልሰን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @Genet-is6xr2jr1j
    @Genet-is6xr2jr1j Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Před 2 lety +1

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን እኛም አስተዋይ ልቡና ያድለን🙏

  • @ribkazeneberibkazenebe5078

    በአባ አትምጡብኝ የሚባል ነገር በጣም ይገርማል ፈጣሪ አዉነቱን ይግለጽልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-ey6cl4jx5r
    @user-ey6cl4jx5r Před 2 lety +4

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-hm2xf5pb1b
    @user-hm2xf5pb1b Před 2 lety

    በርቱልን ማስተዋል ለተሳነን ለጠፋነው ይህ ትልቅ ትምህርት ነው !!!!

  • @asterbrhan108
    @asterbrhan108 Před 2 lety +4

    Amen amen amen Bewnet kalhiwetin yasemalen

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @yaredteshome2532
    @yaredteshome2532 Před 2 lety +4

    እውነት ነው ዝምብለን አንነዳ :: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @mesi7219
    @mesi7219 Před 2 lety +7

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 Před 2 lety +14

    ልብ ያለው ልብ ይበል። በተለይ ሴቶች እህቶች እባካችሁ ሀሰተኛ አጥማቂዎችን በመከተል ጊዜ ከምታባክኑ ከመፀሃፍ ጎን ለጎን የቅዱሳኑ ህይወት መፅሃፍት አንብቡ። በመንፈሳዊ ህይወት ለማደግ ስለሚረዳ።

    • @user-vi4nw1ht1d
      @user-vi4nw1ht1d Před rokem

      Yohas ምትባይ ወይም ምትባል የሰት የሁን የወንድ አለውቅም ግን ማለት ነው ማነው አጥማቅ እከለ ብሎ የተከተለ ስጀመር እራሳቹ ናቹ አጥማቅ ብላቹ ስም ምትሰጡት እንጅ ማንም እኔ አጥማቅ ነኝ እና ኑ ተከተሉኝ ያለ የለም ማትዮስ እንድህ አለ ማርቆስ እንድህ አለ እያላቹ እየሰበካቹ የለ ታድያ እነሱ ክርስቶስ አጥምቁ አላላቸውም ታድያ ያሁኑ ያሉ እንደነሱ ባይሆኑም እንደዘመኑ ከትምህርት ቧሃለ ብፈዉሱ ምን ችግር አለ በየሱስ ክርስቶስ በድንግል ማርያም ውጡ ነው ያሉት ወይስ አልታመመም ህዝቡ ዝም ብላቹ ነው ምትጨሁት እያላቹሃቸው ነው ትምህርታቸው ከበተ ክርስትያን የወጣ አይደለም የበተ ክርስትያን ትምህርት ነው ያስተማሩን ምነው እኛ ነን ምናውቅላቹ አላቹ ሳ የገርማል ወይ ህዳቹ እዩ ከዛ ቧሃላ አይታቹ ስህተት ከሆነ መቃወም ዝም ብላቹ ጭፍን ጥላቻ ምን ምሉት ነው የሀ

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 2 lety +4

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን መምህሮቻችን በእውነት !!!እኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🤲

    • @mazagebrengus5112
      @mazagebrengus5112 Před 2 lety

      በኡነተ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችኝ እድሜ ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-nw8fx5eh1n
    @user-nw8fx5eh1n Před 2 lety

    በእውነት ማህበር ቅዱሳን የቅዱሳን አምላ እግዚአብሔር ክብሩን ያድልልን ለመምህሩቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sahle7029
    @sahle7029 Před 2 lety +1

    ማህበረ ቅዱሳን አቀራረባችሁም ሆነ የምታቀርቧቸው እንግዶች ደስ የሚሉና እውቀት ከክርስቲያናዊ ስነምግባር ጋር አጣምረው የያዙ ናቸው ቀጥሉበት ከዋናው ሚድያችንም በሁሉም ነገር ለቤተክርስቲያን ካላችሁ ፍቅር የተነሳ በእጅጉ የተሻለ ነው በርቱልን ግን በድሮው አቋማችሁ ላይ ብትፀኑ ደስ ይላል መንፈሳዊ ትርፋም እንድናገኝ እና ለሀገር ጠበቃነታችሁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ያደርጋል የድንግል ልጅ ያበርታችሁ

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 Před 2 lety +2

    በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ማስተዋሉን ያድለን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-ui3yj8tr1o
    @user-ui3yj8tr1o Před 2 lety +11

    በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር ገብረ-መድኅን፣አነ ዘክርስቶስ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @alemayehugetachew5118
      @alemayehugetachew5118 Před 2 lety

      መንፈስ ቅዱስ ፀፍቶ ያናገሮት አንድ ነገር ያለ ይመስለኛል በዕፅ አጋንንት ማውጣት ለኔ ቀላል ነው ካሉ እኮ ድብትርናም ተምረዋል ማለት ነው?

  • @workitemsegen5515
    @workitemsegen5515 Před 2 lety +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @atalayadissu3978
    @atalayadissu3978 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋ ያብዛላችሁ በርቱልን ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @zufangobale893
    @zufangobale893 Před 2 lety

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋሉን ያድልልን መስማትስ ሚሰማ የለም እግዚአብሔር በቸርነት ከሃገራችን የገቡትን ሃሰተኞች እሺ ካሉ በተሎ ወደ ልባቸው ይመልስልን ካልሰሙ ደግሞ በተሎ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን

  • @etagegnalemayehu5779
    @etagegnalemayehu5779 Před 2 lety +12

    ይሄ ትምህርት በቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ ቢሰጥ የብዙዎችን ነፍስ ያድናል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před 2 lety

    በእውነት አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በእውነት

  • @user-bl7en8tq6p
    @user-bl7en8tq6p Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ማስተዋልና ጥበቡን ያብዛልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před rokem

    በእውነት ለመምሮቻችን ቃል ህይዎት ያሰማልን

  • @alemtsehayamisalu8061
    @alemtsehayamisalu8061 Před 2 lety

    የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-hn4rw8kz7n
    @user-hn4rw8kz7n Před 2 lety

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek7629 Před 2 lety

    ቢዘገይም አልመሽም ጥሩ ጅማሬ ነው ማህበራችንን ይጠብቅልን ልቦና ይስጠን

  • @user-tb5qp5fr5w
    @user-tb5qp5fr5w Před 2 lety

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት

  • @user-bg2ww4dm9l
    @user-bg2ww4dm9l Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛለዎት ኣባታች በዉነት ለኛም ኣስተዋሉ ይስጠን እደነዚህ ፈጣሪ ያብዛልን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @hanna1342
    @hanna1342 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ማስተዋሉን ያድለን
    ኦርቶዶክሳዊያን በእግዚአብሔር ሥም የሚነግድ በዝቷልና እናስተውል🙏

  • @user-cc5op5ov2h
    @user-cc5op5ov2h Před 4 měsíci

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @use1K629
    @use1K629 Před 2 lety +5

    አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲
    ቃለ ሕይወትን :ያሰማልን :በእውነት
    ለአባቶቻችን :እንደናተ :አይነቱ ፀጋ: በረከት
    ያደረበትን :ያብዛልን :ልዑል : እግዚአብሔር ፡ለኛም :አስተዋይ :እዝነ :ልቦናን: ያድለን :በእውነት ::

    • @user-wd6ky3lg4i
      @user-wd6ky3lg4i Před 2 lety

      ክህቲቱ😍🙌

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj Před 2 lety

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @user-mi9xn6cd1i
    @user-mi9xn6cd1i Před 2 lety +3

    በእውነት ቃለኅይወትን ያሰማልን አባቶቻችን♥️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-ss9vh6uc1g
    @user-ss9vh6uc1g Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 Před rokem

    Kale hiwet yasemalin memihirachichin

  • @tsedekehabe2154
    @tsedekehabe2154 Před rokem +1

    ይገርማል፣ በዚህ ሁኔታ የጠፋውት እኔ ነኝ። ይህ ትምህርት ሁሌም ቤተክርስቲያን ውስጥ አለ ግን ዛሬ እኔ ቤት መጥቷል። ስለዚህ አሁን ዳንኩኝ። አላደንቃችሁም እናንተን ከማደንቅ እራሴን ባደንቅ ይሻላል ምክኒያቱም ከጠፋውበት ከሞትኩበት ስለተነሳው። እናንተማ ገና ብዙ ከዚህ በላይ ማስተማር ይጠበቅባችሁል። በዚሁ ሁኔታ ብዙዎች ጠፍተናል ግን እንደ እኔ የጠፋ የለም። ለዛ በደንብ አስተምሩ ይህንን ፕሮግራም ያዘጋጀው የተባረከ ይሁን

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k Před 2 lety +1

    በእዉነቱ ቸሩ አምላክ ቃለሕይወትን ያሰማልን በቸርነቱ አይነ ልቦናችነን ያብራልን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Před 25 dny

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Před 2 lety +2

    በጣም ጥልቅ ትምህርት ነው አዳምጦ ከሚጠቀሙበት አምላከ ቅዱሳን ይደምረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃል ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @kemrayalemayehu8958
    @kemrayalemayehu8958 Před 2 lety +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @temetemdaw5650
    @temetemdaw5650 Před 2 lety +17

    ሐሰተኛ ሐሰተኛ ከምትሉ የአምልኮ ስግደት ሰው እንዲሰግድ ብታስተምሩ አባ ግርማ እንዳስተማሩት
    የማይቋረጠው የአምልኮ ስግደት:
    መነሻ የአምልኮት ስግደት ጥዋት እና ማታ
    ለአብ እሰግዳለሁ
    ለወልድ እሰግዳለሁ
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
    ምስጋና ይሁን ለአብ
    ምስጋና ይሁን ለወልድ
    ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ
    ሃሌሉያ ለወልድ
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
    በረከቱን ለሰጠን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን
    በብርሃኑ መንገድ ለመራን
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    የድንግል ማርያም ልጅ
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ አሜን፡፡

    • @maryamemne
      @maryamemne Před 2 lety +2

      ደንቆሮ ሆነን እጅ የምንማረውን የማንሰማ አባ ግርማ ያስተማሩት ትናት ነው
      ቤተ ክርስቲያን አመት እስከ አመት እያስተማሰች አደል እንዴ የምትኖረው አተ መጀመሪ ሰው ስለምትከተል አትንኩብኝ ነው እጅ
      እኔ የምከተለው ሰው የለኝም የቤቴ ክርስቲያን ስርአትን አፅዋማትን ስግደትን የፆሎት ሳእታትን ጥንቅቅ አርጌ ተምሬአለሁ የምችለውንም እየሰራሁ ነው ያንተን ግርማ አላውቅም እሳቸውም አላስተማሩኝም ስለዚህ የት ተማርኩት ንገረኝ ? አይ የኛ ነገር ልብ ይስጠን ሌላ ምን እላለሁ

    • @futy4501
      @futy4501 Před 2 lety +2

      በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ።

    • @golgota2123
      @golgota2123 Před 2 lety

      @@maryamemne ትክክል ብር ክርስትያን ምንም እንደለላት እናደርጋታለን የራሳችን ጆር የተደፈነውን

    • @abelayele6404
      @abelayele6404 Před 2 lety +2

      @@maryamemne ቅጠል በጣሽ ፈውስ በአጋንንት የሚል ደብተራ እየሰማቹ ህዝብ አታሳስቱ

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 Před 8 dny

      @@abelayele6404 "ፈውስ የተለየ የምንነት/የጽድቅ መለኪያ ፤ ፈውስ ከአጋንንትም ቢሆን ሊገኝ ይችላል ፤ ስለዚህ በሚፈጸሙ የፈውስ ሥራዎች አይግረማችሁ" ነው ያሉት መምህሩ! ይህ ደግሞ ትክክል ነው ፡፡ ፈውስ የጽድቅ ምልክት ቢሆንማ ሐዋርያት ከደውዬ ነጻ ይሆኑ ነበር!

  • @user-xg9hs6bh4q
    @user-xg9hs6bh4q Před 2 lety +3

    Kale heyoten yasamalen ⛪✝️❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶች እንደትወገኖችይመለሳለን እራሳችንቆምብለንማሰብ አለብን።አጥማቅነንብለው ማን አስቀመጣቸው በህግ መጠየቅ አለባቸው

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před 2 lety

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před rokem

    እግዚአብሔር እድማቸውን ያርዝምልን በርቱ

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f Před 2 lety +14

    እኔ እንኳን እማውቃቸው በቅርብ እይታ እማያቸው በቤተክርስቲያን ተሰግስገው እንቁላል እና ሎሚ በመንገድ እሚጥሉ ደብተራዎች ኮከብ ቆጣሪዎች አሉ ፈጣሪ ይንቀልልን እንጂ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማል በጣም ግሩም ስራ እየሰራቹህ ነው በርቱ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e Před 2 lety +3

    ቃለህይዎትን ያሰማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @user-ij3ed9vi8i
    @user-ij3ed9vi8i Před 9 měsíci

    kale hiwot yasemaln memhiran

  • @weldeiyesusayele4755
    @weldeiyesusayele4755 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ያቆይልን።

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባቶቻችን ባንድ በኩል ሀሰተኞችን እናመሰግናቸው አለን ምክንያቱም ሚድያዎችንና ዋና ዋና መታያ ቦታዎች በሀሰተኞች ተይዛ እውነተኛ ሊቅ መምህሮቻችን ተዴብቀው ነበር የሚኖሩት የቁርጥ ቀን እውነተኛዋ ጊዜ ስትዴር እድወጡ ተዴረገ ስንቶቱ ንጹህ አባቶች የሀዋርያትንና የቅዱሳን አባቶቻችነን ፈለግ የያዙ አሉን እስኪ እዩያቸው ለዛቸውን ብቃታቸውን የሚናገሩትን የክርስቶስን ቃል እንዴማር እንዴወተት ፈትፍተው የሚያጎርሱ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 Před 11 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @bamlaksisay
    @bamlaksisay Před 8 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před 2 lety

    ልብ አንጠልጣይ መምህር ቃለ በረከተዎ ይድረሰን እውነት ጥዑም ነው

  • @user-hl7xd1ku7g
    @user-hl7xd1ku7g Před 2 lety

    ቃለህይውትን ያሰማልን

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወትያ ሰማልን መምህራችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @martayedingilllgimartayedi9353

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕሮቻችን በእውነት ማስተዋሉን ይስጠን 😢👍👏👂🌿

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @yemaryoseph3914
    @yemaryoseph3914 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችንም ማስተዋልን ይሰጠን

  • @martatefera3422
    @martatefera3422 Před rokem

    በርቱ

  • @addisetsega2889
    @addisetsega2889 Před rokem +1

    እነሱስ በእግዚአብሔር ቤት ነው ሚያጠምቁ እንዲ ግራ እያጋባችሁ ምእመኑ እየካደ አለቀ አትምጡ አትጠመቁ ግን ግራ አታጋቡ መጾም መጸለይ መስገድ አስተማሩን እንጅ ቅጠል መበጠስ አላስተማሩንም

  • @gryr173
    @gryr173 Před 9 měsíci

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት

  • @leaklil
    @leaklil Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልኝ! በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለህይወት ያስማልን አባቶቼ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያስማልን እይነ ልቦናችን ያብራልን ስንተ የስው ተክታይ ሆኖ ጠፍቶል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @Aklile_mariam
    @Aklile_mariam Před 2 lety +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለነፍስ የሚጠቅም ትምህርት ነው መምህሮቼ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i Před 2 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን👍

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před 2 lety +7

    ክፉ እና እመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል ይላል አልክ ይሔ ማለት ምንማለት ነው መጀመሪያ ምልክት ያስፈልገዋል እያለህ ነው እኮ በዚህ ዘመን ያለው ትውልድ እያየህው እይደለም ዝሙተኛ ሰው አቃጥለው የሚገል ዘቅዝቆ የሚሰቅል መለኩሴ የሚደፍር ህፃናት የሚደፍር የስው ስጋ የሚበላ ልጁን የሚደፍር በጅምላ የሚጨፈጭፍ ጫታም ለሴጣን በደሙ የሚፈርም ሰካራም ካህን ለመቅጠር ጉቦ የሚቀበል ለንስሀ ገንዘብ የሚቀበል ለገንዘብ ብሎ አገር የሚሸጥ ምኑ ቅጡ ካህን መስሎ የሚመትት አሁን የትኛው ቅድስናችን ነው ክፉ ትውልድ ከዚህ በላይ ምን ይምጣ ደሞ ለምን ክፉ ትውልድ እንባላለን ትላለህ ይህ ትውልድ በቀላሉ ወደ ቤተክርስቲያን የሚመለስ አይደለም በቀላል ስብከት በደጉ ዘመን ቀረ ጌታችን መዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲያስተምር በስብከት ብቻ እልነበረም ምልክት ሲያሳይ ነበር ዛሬ ላይ ይህ ትውልድ እድሜ ለላባታችን መላክ መንክራት ግርማ ወንድሙ በስውር እይደለም በግልፅ የክፉ መንፈስ አስራርን አጋልጠው ስላሳዩ ይህን ያየ ሰው ምልክትን ስላሳዩት በጣም በብዙ ሺ የሚቆጠር ህዝብ ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ ለቅዱስ ቁርባን በቅቷል ለዚህ ዘመን ትውልድማ ምልክት ያስፈልገዋል እግዚአብሔር ይህ ትውል እንደሚመጣ ስለሚያውቅ ምልክት ይሻል ያለው ቃሉ እውነት ነው እንደናተ ፈሪሀ እግዛብሔር ያለውን ምእመናን ሰብስበህ መስበ ብቻ አደለም እገልግሎት ከባዱ እገልግሎት በኃጥያት የወደቁትን ማንሳት በዳቢሎስ የታሰሩትን ፈቶ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መልክ ነው ሰው መጀመሪያ ወደ ህሊናው ሲመለስ ነው የሚያስቀድሰው ለእግዚአብሔር የሚሰግደው ከክፉ ስራው የሚመለስው አስራት የሚይወጣው የበረክት ስራ የሚሰራው ደቀመዝሙር ሆኖ ፍሬ የሚያፈራው ይልቁንስ ዝም ብላችሁ ክምትተቹ ጠጋ ብላችሁ እገልግሎታቸው እንዴት እንደሆነ ብትረዱ ጥሩ ነው ወይም ሱባዬ የምታቁ እይመስለኝም ምክንያቱም ብታቁ በሱባዬ ስለአገልግሎቱ ብትጠይቁ መልስ ክእግዛብሔር ታገኙ ነበር ምን ይደረግ እንግዲህ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ::

    • @user-pk6yl5rs3h
      @user-pk6yl5rs3h Před 2 lety

      ይህኮሚት የፃፍክ እግዚአብሔር ያክብርክ ሳገባን እንደክ እንመስክራለን እኔማ መፃፍ መመለስ ስያቅተኚ ዝምታን መርጥኩ አይገባቸው እ 🥰🥰🥰

    • @habesheet
      @habesheet Před 2 lety

      Ye liben tenagerkilign wendime

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን! …እዉነት ነው ፍታፍት ያለ ወቅቱን የጠበቀ የነብስ ምግብ ትምህርት ነው...ቃለህይወት ያሰማልን..ዉድ ክርስቲያኖች የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!