MK TV || ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን || " ቅዱስ ጊዮርጊስ 7 ዓመት ሲጋደል እኔ ግን 30 ዓመታትን ታጋድያለሁ "

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 10. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 1K

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Před rokem +139

    እኔ በበኩሌ በማንም ላይ የመፍረድ ብቃቱም የለኝም😭😭😭ግን ከዛሬ አምስት አመት ስድስት አመት በፊት መምህር ዳቆን ዮርዳኖስ አበበ በዚህ ጉዳይ አስተምህሮበት ነበር ግን በስአቱ ለመምህሩ መልካ አመለካከት ያለው ሰውኳ አልነበረም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እኛ መድሃኔአለም የአለም መድሃኒት ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ካከበራቸው በስሙ መከራን የተቀበሉ ቅዱሳን አባቶቻችን ቅዱሳት እናቶቻችን በቂዎቻችን ናቸው ሰውን ከመከተል እንቆጠብ😢😢😢😢

    • @alemneshasefa1544
      @alemneshasefa1544 Před rokem +11

      እውነትነው ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ አሰተምሮነበር ነገርግን ተቋዋሚወች በስተው ነበርማስተዋሉን ያድለን😭😭

    • @user-we5dz6ju3k
      @user-we5dz6ju3k Před rokem +7

      እኮ እኔ ዛሬ በዚህ ሰውዬ ጉዳይ ዛሬ መልስ መስጠታቸው በጣም ተማርኩባቸው እንዳንቀላፋን ምእመኑ ከተበላ በኃላ መልስ መስጠት

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Před rokem +8

      መምህር ዘመድኩን ዲያቆን ይወርዳኖስም ሁሌ ይናገራሉ ህዝቡ ግን ሰው ማምለክ ስራ አርጎታል እኔ ከጉዋድኞቸ ተጣልቻለው አረባገር ሁነው በግሩፕ ብር እያሰባሰቡ ለዚህው ሰው ሲልኩ አቃለው

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před rokem +14

      @@alemneshasefa1544
      እኔ ስለ መምህር ዮርዳኖስ አፌን ሞልቸ እመሰክራለሁ ለእውነት የቆመ እውነትን ብቻ ይዞ የሚሄድ ሁሉም እንደሱ ቢሆኑ ማርያምን ተዋህዶ አትደፈርም ነበር ግን ምን ዋጋ አለሁ ምዕመኑ ሰውን ማምለክ ከጄመረ በጏላ መባነኒ😢😢😢 እኔ የገረመኝ አባ ዮሐንስ ፀሐይ ነፍሴን አደራ በሰማይ እያሉ ሲዘምሩ በእውነት የኛ ህዝብኮ ምስኪን ነው ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነራ ጠፍቷል እሚለው ቃል በዚህ ሲፈፀም አየን
      መቸም ዮርዳኖስን እማያውቅ የለም እውነቴን ነው እምላችሁ እሱን በደንብ እንከታተለው ተግሳፁ እጂግ ነው እሚገርመኝ እንዳለመታደል ሁኖ ግን ብዙ ሰው ይቃወመዋል😢😢😢

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před rokem +6

      @@user-we5dz6ju3k
      እስካሁን ዝም ብለው ከዚህ በጏላኮ አበቃ ህዝቡም ቢመከርኳ አይሰማም እጂግ እሚያሳዝን ነገር ነው በእውነቱ ሰው እስከመቸ ሰውን ተከትሎ ይዘልቀዋል ግን ወንቀሸት ቆዱሶ ገብርኤል ገዳም ሲሄዱ ምናለ ሰላም አብሳሪው መልአክ ከእግዚአብሔር ተልኮ ያድነኛል ብለው በእምነት ቢሄዱ 😢😢😢

  • @mayema3846
    @mayema3846 Před rokem +20

    አቤት ዘንድሮ መኖር ስንቱን አሳየን አሰማን ጌታ ሆይ በወንጌልህ በቤተ መቅደስህ አፅናን ህዝብህን አድን ማስተዋልን አድለን ።
    አሜን !!

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉንመ እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 Před rokem +25

    ዲያቆን ዮርዳኖስ ጎሮሮው እስኪላጥ ከናድሮ ሲጮህ እኛግን ዞረን አባቶች ተሳዳቢ እያልን ዘለፍነው አይየኛነገር በቅጣትብቻነው የምንማረው አሁንም ቢሆን በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉንመ እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před rokem +1

      @@forhumanmined አይ በጊዜዉ ይገባሻል እህት ደግሞ ይፍረድባችሁ አትበይ ሳታዉቂ ምክነያቱም ይህ ፍርድ ወደ ራስሽ ነዉ የሚሆንበሽ

    • @sahaysahay2719
      @sahaysahay2719 Před rokem +2

      እህቴ ቢያንስ ባባዮሐንስ ባይሆንኳ በክርስቶስ አንድነን እናም በጣም እወድሻለሁ ፈጣሪ ሠውን ከማመምለክ አውጥቶ እሱን እድትከተይ እናም እዲህ ሽንጥሽን ገትረሽ ትንፋሽ እስኪያጥርሽ ለፈጠረሽ ፈጣሪ ላከበራቸው ቅዱሳን ለሃይማኖትሽና ለቤተክርስቲያንሽ ለመምገት ያብቃን ክፍውን ቃል ተይው

  • @tigistsilase3907
    @tigistsilase3907 Před rokem +15

    ሁሉን መርምሩ!!!MKTV እናመሰግናለን አይናችንን ገልጣችሁታል

  • @LoveandPeace1111
    @LoveandPeace1111 Před rokem +4

    እናመሰግናለን ይህንን ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን
    ሰው መከተል ይብቃ አጭበርባሪዎች ይገለጡ
    ለቤ/ክ ክብር እና አንድነት እየታገሉ ያሉትንም ካህናት እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Před rokem +17

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሀጥያታችን ስለበዛ ነው ለዚህ አይነት ነገር አሳልፎ የሰጠን ጌታ😢😢😢😢

  • @Chuni1624
    @Chuni1624 Před rokem +2

    በጣም የሚፈለግና ወሳኝ ፕሮግራም ነው የግርማን ዛሬ ካየሁ በኃላ በአስተያየት መስጫ ሳጥኑላይ አመስግኜ ጆቢራውንም በነካ እጃችሁ አቅርቡት ብዬ ጽፌ ነበረ ቀድመው መስራታቸውን ንገሩኝ ፈልጌ ይህንንም አየሁ ደስም አለኝ የቀረ አሁንም የቀረ አንድ ከሀገረ አሜሪካ መቶ እንጦጦ ማርያም መሰለኝ ያለው ካልተሳሳትኩ ሄኖክ የተባለውንም ክፉ ተገባሩን ከቀኖና ቤተክርስቲን ውጭ መሆኑን ለምህመኑ ማሳወቁ ይበል የሚያሰኝ ነው በርቱልን

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Před rokem +37

    አለማወቄን እርዳው ጌታዬ አባንም ራሳቸውን በማወደሳቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው 🙏🙏🙏

    • @emamytefa529
      @emamytefa529 Před rokem

      በለው

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል
      ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉንመ እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      Kedusan Tegachwen yemiswerute bemen neber eski ziker kedusan ze tewahedone yemeleketu sataweku ateferdu aba taleke sewe nachew

    • @Tube-xs8tz
      @Tube-xs8tz Před rokem

      @@forhumanmined መጀመርያ ሀሁን አጥና ፊደል ለይ።

  • @use1K629
    @use1K629 Před rokem +51

    በርቱ አባቶቻችን ማህበራችን ቅዱስ እግዚአብሔር ያስፋልን ያበርታን ።
    ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚያዳክማትን አጭበርባሪ እንደዝህ ስር ሳይሰድ ከስር ከስሩ ማጽዳት ያስፈልጋል !!!

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

    • @kidistabebe9461
      @kidistabebe9461 Před rokem

      @@forhumanmined yaligbhahn atizebarik bnath sile embetachin Ena esun andd lmareg sitasib edet new ayikefihm esuko yleyelet mafya new

  • @selamshewangizaw8767
    @selamshewangizaw8767 Před rokem +18

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ከዚህም በላይ እንድትሰሩ ያበርታቹ

  • @user-es4lt7kp5m
    @user-es4lt7kp5m Před rokem +19

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ከባድ ነዉ የቅዱሳን አምላክ ማስተዋልን ያድለን እነሱንም ትክክለኛዉን መንገድ ያሳያቸዉ በእዉነት

    • @kelemkelem3098
      @kelemkelem3098 Před rokem +2

      ምነው የአዳም ልጅ ከዳቢሎስ እስራት በመፈታቱ ተናደዳችሁ እርግጠኛ ነኝ በስማችሁ እንኳን ሰይጣን ማባረር እና መፈወስ ከርቶ ለክርስቶስ ፍቅር አፅዋማትን በስርአቱ አትፆሙም ምክንያቱም በጾም በስግደት ያለ ሰው እንደናንተ ቅልብ አይመስልም ስጋውን ይጎስማል

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před rokem

      @@kelemkelem3098 ክክክክክ

    • @user-op7hu1nd6n
      @user-op7hu1nd6n Před rokem +1

      አሜን እናቴ

    • @user-op7hu1nd6n
      @user-op7hu1nd6n Před rokem +1

      እንደው ማህበር ቅዱሳን ስው እንደመዝለግ የሚያስደስታቸው ነገር የለም. እንደው ቢያንስ የያዙት መስቀል እንኳን አይከበርም ቲሺ

  • @biruktayetali8189
    @biruktayetali8189 Před rokem +6

    እናመሰግናለን እናንተን ያኑርልን አሁንም በብዙ ይፈተሽ ምእመናኑን ለማንቃት ብዙ ስራ ይፈልጋል ሰው መከተላችንን እናቁም

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Před rokem +11

    ቃልህውት ያስማልን በእውነት እህቶቻችን እባካችሁ ከዚህ ትንሽ ተማሩ ነፍሳችሁን አደኑ

    • @user-ef5wh1ty8f
      @user-ef5wh1ty8f Před rokem +1

      እውነት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @darsematechale1823
    @darsematechale1823 Před rokem +3

    ትንሽ ዘግይተናል ቢሆንም በርቱ ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ያስፋልን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Před rokem +12

    አቤቱ የምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው ያደርጋል ፣ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን መቼም ይህንን ማህበር እግዚአብሔር ይባርክልን በርቱልን፡፡

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉንመ እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

    • @selamshewangizaw8767
      @selamshewangizaw8767 Před rokem

      @@forhumanmined አባ ዮሐንስ ፀሀይ ነፍሴን አደራ በሰማይ እያ ሲዘምሩ አልሰማሽም/አልሰማህም ታዲያ ፀሀይ የተባለው ክርስቶስ እየሱስ እንጂ ሌላ ማነው ማንም ከቤተክርስቲያን በላይ አይደለም ሁሉም የሚለካው በቤተክርስቲያን ስርዓት ዶግማ ና ቀኖና ነው መጀመሪያ ስርዓተ ቤተክርስቲያን እንማር እንወቅ ወዳጄ

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      @@selamshewangizaw8767
      ahunem keresetose ena yesewe sega alegebachewem satwakute letemotu new Getachenene yehe eko new bizu neger benerachwem Tafesute alachew mne yederegale Amilake yegeletelshe zemed

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      Menem satweku Mote yemetale bemeneffesekedeus kalehone ahun Yegeta sewechen maweke kebade new zemede ersaweten update yeaderegu

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +29

    በተልይ አረብ ሀገረ ላለነው ትምህርት ሊሆነን ይገባል የጠፋነው አንደኛ በስግደት አለውነው የቀደመው በደላችን ይቅር በለን ሀሰተኛ በዝቶዋል 😓😓😓😓😓😓ለአባቶችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን። አሁን እንዲ እያደረጋችሁ አውጡ ። ባህርዳር ሀገረ ስብከት ለዚተጠያቄነው!??

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před rokem

      እውነትነውእግዚአብሔርእደኛበደልናከፍትይቅርይበለንብዙችግሮችአሉበምህረቱበቃብሎኢትዬጵያንበቃብሎምሕረታንያብዛልንአሜንአሜንአሜን💚💛❤

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem +1

      በጣም የአረብ ሃገሮቹ ማተከታዮች

    • @t.gultgist.gultgis2781
      @t.gultgist.gultgis2781 Před rokem +1

      ማርያምን እኔ እማውቃቸው እንኳን ስት እሚከተሉትአሉ መሰላቸሁ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አልወደውም አልከተለውም

    • @shemamatebiyetube3047
      @shemamatebiyetube3047 Před rokem +1

      Not bahirdar. It is under Gonder hageresibeket.

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 Před rokem

      @@t.gultgist.gultgis2781 እግዚአብሔር አምላክ ይመልሳቸው ደሞ እኮ እሚገርመው ነገር ስለሰውየ የሆነ ነገር ካልሽ ዘራፍ ይሉልሻል ጉድ

  • @mulatude9312
    @mulatude9312 Před rokem +9

    እኔ ሚያሳዝነኝ ምመኑ ባለማወቅም ሆነ ባለመዋቅ የሀሰተኛ አጥማቂዎች እና ባህታውያን ተከታይ መሆን ማስተዋሉን ይሰጠን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +16

    የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም ልቦና ስጭን😢

  • @solomonyitayew8898
    @solomonyitayew8898 Před rokem +2

    እኔ ግርም ያለኝ ተጠቃሹ ሰውየ ከመጥምቁ ዮሐንስ ራሳቸውን ማስበለጣቸው ነው ልቡና ይስጠን።

  • @bemnetmedia4466
    @bemnetmedia4466 Před rokem +6

    ቸሩ አምላክ እኔን ይማረኝ ምንም ላይ ምንም የማለት አቅሙ የለኝም ብቻ ግን እንበርታ ሰውን እንከተል የቀደሙትን እናስብ እነሱ አላነሱብንም በእውነት

  • @fuy6975
    @fuy6975 Před rokem +9

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን ለተከታኞቹም ልቦና ይስጥልን በእውነቱ

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ለሁላችን🙏 በተለይ ለእነዚህ አጥማቂዎች ጠበቃ የሆናችሁ ስርአት ብትይዙ ጥሩ ነው ማንም ከቤተክርስቲያን አይበልጥም ሰዎች ችግር ካለባቸው ሊወቀሱና ስህተታቸው ሊነገራቸው ይገባል:: በተለይ አረብ ሀገር ያላችሁ እንዳንድ ሴቶች በነፈሰው ዝም ብላችሁ አትሂዱ ቤተክርስትያንን ብቻ መስማት ነው የሚገባው ሀሳብ ስንስጥም በእውቀት ይሁን የቤተክርስትያን ህግ እና ስርአት መጠበቅና ማስጠበቅ የእኛም የምእመናን ድርሻም መሆን አለበት

  • @rahelwoubale7447
    @rahelwoubale7447 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ማስተዋሉን ይስጠን ይቅር ይበለን ::

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před rokem

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😭😭😭😭yi maren Gize keftohal

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

  • @getasewgech074
    @getasewgech074 Před rokem +2

    በጣም የሚበረታታ ነው። ሌሎችንም መጋለጥ አለባቸው እግዚያብሔር ማኅበሩን ያስፍልን ይጠብቅልን

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před rokem +7

    *ፍኖተ ፅድቅ* የሚባል ሚዲያ የተሀድሶ መሰብሰባያ መሆኑ ለህዝበ ክርስቲያኑ ይፋ ይደረግልን ብዙዎችን እያወዛገበ ነዉ

  • @bezawitmolla1745
    @bezawitmolla1745 Před rokem +4

    የቤተክርስቲያን አምላክ ሆይ ቀኝ እና ግራ ለይተን ለማናውቅ ፡ በዊግ ለምንታለል ለዚህ ዘመን ቂል ትውልድ ብለህ እነዚህን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን እባክህ ከቤተክርስቲያናችን ንቀልልን በእውነት... በእውነት የቤተክርስቲያን መከታ ማኅበረ ቅዱሳን እና በጣም ብዙ ፈተናዎች እንደሚገጥማችሁ እያወቃችሁ እዚህ ሚዲያ ላይ ቀርባችሁ እውነቱን ስለመሰከራችሁ እና የቤቱ ቅናት የበላችሁ አባቶች በርቱልን !
    ተኩላዎችን ተባብረን ከቤተክርስቲያናችን መንቀል አለብን !!
    ይህን ሰውዬ ከልጅነቴ ጀምሮ በአጥማቂ ስም በማጭበርበር እና ዊግ ቀጥሎ ባህታዊ ተብሎ በቤተክርስቲያን ብር ሲቀልድ እንደኖረ አውቃለሁ፡፡ ይሄን እውነት ደጋፊ ነን የሚሉትም ልባቸው ያውቀዋል ; ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ ነው ይሄ ሁሉ ጫጫታ
    ሁሉም አላፊ ነው እባካችሁ ለእውነት እንቁም! ከጭፍን ደጋፊነት እንውጣ ፡ ከሰው አምላኪነት እንላቀቅ

    • @kbromgiday4394
      @kbromgiday4394 Před rokem

      ዊግ አልሽን ።።። ሌባ እናት ልጆን አታምናትም

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před rokem +10

    ሁላችንንም ፍፃሜአችንን ያሳምርልን... ሰይጣን ክፉ ነው ወገኖቼ በትእቢት ይጥላል! እኝህ አባት ጥሩ ጅማሬ ነበራቸው...ግን ሰይጣን ክፉ ነው በትእቢት ጣላቸው! እግዚአብሔር በንስሀ እንዲመልሳቸው ሁላችንም በፀሎት እናስባቸው እግዚአብሔር ቸር ነው ይቅር ይላቸዋል ::

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před rokem +2

      ትክክል እኔም ልጅ እያለሁ ቤተስቦቼ ሲያወሩኝ ማንም የማያያቸው ደግ አባት ነበሩ ይሉኝ ነበር ህዝቡ ነው እንዲህ እንዲኮፍሱ ያደርጋቸው

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +6

    ኣቤቱ ለተሳሰትነም ሰወች ልቦናችንም እውነት እንድንመለከት ኣንተ ምራን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sebleashagre2315
    @sebleashagre2315 Před rokem +26

    አቤቱ ጌታሆይ የመጣብንን ሁሉ በቸርነትህ አሰብን 🙏🙏🙏

  • @user-rf7es8sg5d
    @user-rf7es8sg5d Před rokem +3

    ብዙ የተደበቁ ሀሰተኞች አሉ አውጡልን ፈጣሪ ይባርካችሁ ቀጥሉበት

    • @OrthodoxTube12
      @OrthodoxTube12 Před rokem

      እ/ር ይገስጻችሁ፤ የሰንበት ተማሪ ሆናችሁ፤ ባህታዊ ልታርሙ፤ ልትነቅፉ፤ የማታድግ ጥጃ ……… ድሮስ የቅዱሳን ማህበር ብሎ ተመፃዳቂ፤ በተረፈ ግን እኔ እርሳቸውን ማውቃቸው ልጅ ሆኜ ጎጃም ውስጥ ውራ ኢየሱስ ገዳም ነው፤ ድሮም ከ20 ዓመት በፊት ጸጉራቸውን አውቃለሁ ፣ በባዶ እግራቸው ሲሄዱ አውቃለሁ፣ጥሬ ቆርጥመው እንደሚኖሩ የውራ ህዝብ አርሶ አደር ያውቃል፤ አሁንም እንደዚሁ፣ በተረፈ ልጅ የላቸው፣ ሚስት የላቸው የሚኖሩት ለፈጣሪቸው ተገዝተው ነው፡፡
      ይሄን የከተማ ቢራ ዛቂ ሁላ እያመጣህ ብትከሳቸው የአርሳቸው ከብራቸው እያበራ ነው የሚሄደው፤ ቀጥሉበት፣ ስለእናንተ ነፍስ ግን አዘንሁላችሁ፡፡
      አንዳንድ የማህበረ ቅዱሳን አባላት አስመሳይ ናችሁ፤ እንደፈሪሳዊያን ስርዓት አክባሪ እንጂ ህይዎቱን ስለማትኖሩት የሰው አደናቃፊ አትሁኑ፡፡

  • @user-lm2fn7xd4c
    @user-lm2fn7xd4c Před rokem +24

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🙏🏽 መድሃኒዓለም አባቴ ቤተክርስትያናችንን ጠብቅልን 😢

  • @yikebertadesse2178
    @yikebertadesse2178 Před rokem +1

    በጣም ትዘገያላችሁ ነገሮችን ለማስተካከል ብዙዎችን ከወደቁ በኃላ ነው እናንተ ምታቀርቡት ይሄ ሰው እኮ ቆዬ በጣም ምዕመናን ማሳሳት ከጀመረ አጀንዳ የነበረበት ጊዜ ነበር አሁንማ ተትቷአል ተረስቷል። የሆነው ይሁንና ፈጠን ለማለት ሞክሩ 🥰🥰🥰🥰

  • @merolmerol9401
    @merolmerol9401 Před rokem +4

    አባየ ሁሌም በትትነ የኖሩ ሠወች ነቸዉ የኔ አባት እንደነተ ሠዉ መነሣታቸዉ ይገረማል ደቡተራ

    • @emamytefa529
      @emamytefa529 Před rokem

      መጀመርያ አማርኛ አስተካክለሽ ለመጻፍም ሆነ ለማንበብና ለመናገር ተማሪ ከዛ በኋላ ይደርሳል ሌላው

  • @dagnachewmekete2815
    @dagnachewmekete2815 Před rokem +22

    በእውነት መልካም የእርምት እርምጃ ነው የተጀመረው ፤ ሆኖም ግን ጉዳዩ በተጀመረበት አግባብ ፍጻሜ መግኘት አለበት። ይሄንን ጥፋት ለማረም ለደከማችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ይስጥልን።

    • @OrthodoxTube12
      @OrthodoxTube12 Před rokem

      እ/ር ይገስጻችሁ፤ የሰንበት ተማሪ ሆናችሁ፤ ባህታዊ ልታርሙ፤ ልትነቅፉ፤ የማታድግ ጥጃ ……… ድሮስ የቅዱሳን ማህበር ብሎ ተመፃዳቂ፤ በተረፈ ግን እኔ እርሳቸውን ማውቃቸው ልጅ ሆኜ ጎጃም ውስጥ ውራ ኢየሱስ ገዳም ነው፤ ድሮም ከ20 ዓመት በፊት ጸጉራቸውን አውቃለሁ ፣ በባዶ እግራቸው ሲሄዱ አውቃለሁ፣ጥሬ ቆርጥመው እንደሚኖሩ የውራ ህዝብ አርሶ አደር ያውቃል፤ አሁንም እንደዚሁ፣ በተረፈ ልጅ የላቸው፣ ሚስት የላቸው የሚኖሩት ለፈጣሪቸው ተገዝተው ነው፡፡
      ይሄን የከተማ ቢራ ዛቂ ሁላ እያመጣህ ብትከሳቸው የአርሳቸው ከብራቸው እያበራ ነው የሚሄደው፤ ቀጥሉበት፣ ስለእናንተ ነፍስ ግን አዘንሁላችሁ፡፡
      አንዳንድ የማህበረ ቅዱሳን አባላት አስመሳይ ናችሁ፤ እንደፈሪሳዊያን ስርዓት አክባሪ እንጂ ህይዎቱን ስለማትኖሩት የሰው አደናቃፊ አትሁኑ፡፡

    • @bzualem
      @bzualem Před 10 měsíci

      እ/ር× ብላችሁ አትጻፉ ስለ ሰውየው ክብር ይህን ያክል ከጻፋችሁ የፈጣሪያችንም ስም አሳጥራችሁ አትጻፉ ደግሞ እርሱ መነኩሴም ባኅታዊም አደለ እንዴት አዕምሮአችሁን ቢመርዙት ነው እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ይሄኔ እኮ ቅዱሳን እመቤታችን ጌታችን ላይ ቢሆን እንደዚህ ባልቆማችሁ ነበረ እንደ አሁኑ ዘመንም አስመሳይ የበዛበት የለም✅️
      ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን

  • @forhumanmined
    @forhumanmined Před rokem

    በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ እግዚያብሄርን እነ ታቦቱን መካድ ማለት ነው የምት ነገሩት እነነተ ከአምላካችን በልጣቹ ነው ቤተመቅደስ ከልጅነት እስከ እድገት ሲመስርቱ በዚህ አመለካከታቹ ሰው አለቀ ሰላም ጠፋ ስንት ህዝብ ዕየዳነ የውንበዴ ዋሻ ብሎ በድፍረት መነገር እስኪ እስቡት ይህ መንፈስ ቅዱስ ነውን ወገኖች አስታውሉ የአባታችን የእግዚያብሔር መነፈስ ያስታወቀል ሰው የሆነ ሰው የለም
    አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

  • @Nevaeh-57
    @Nevaeh-57 Před rokem +2

    አባካችሁ ለኚህ ሰዉየ ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስን መፀሐፈፍ ስጧቸዉ ያንብቡ እሾክ ያልወጋዉ እግርና ጎልማሳዉ ጊዮርጊስ ሰባት አመት ሙሉ የወሰደዉን መከራ በምንና በምን ሲቆራረጥ ሲቀቀል ሲጠበስ ገድሉን አንብቡት ተከታዮቻቸዉም

  • @dembechatube
    @dembechatube Před rokem +30

    *እኔ የአዘንኩ በእኛ አካባቢ የደረሰውን 😥😥ፎቶውን ለጥፈው ያልሆነ ስራ ሲሰሩ በውዳሴ ማርያም መሀከል ፍቶ አድርገው ሲፀልዩ የነበሩ አሉ ሎቱ ስብሐት 😥😥😥😌ምን ጉድ ነው ግን ለምን ነው ሰውን የምትከተሉ አንድ ጻድቅ አንድ አባት አጋንንት መቸ አወራ ይልቁንስ ሂድ ውጣ ብለው በቁጣ አስወጡ እንጅ ኢንተርቪው እያደረገ የሚለቅ መናፍቃንም ይለቃሉ እግዚአብሔርን ፍሩ*

    • @azmaraz7269
      @azmaraz7269 Před rokem +4

      ትክክክል ወድሜ 🥰🥰👍👍። ልክነህ እኔራሱ ውጭአገርነውያለሁት ግንከሆነቦታ ጎደኛየጋ ሰገናኝ ከዳዊቱምሀልየሱፈቶ አለ እውነት ። እኔጃ ሰናገራትም አችሰይጣንአለብሺ ይሱንእሚጠላውሰይጣነውአለችኝ😁😁እደውበሞትኩት

    • @user-so5ge3wn6y
      @user-so5ge3wn6y Před rokem +1

      😢😢😢😢😢ይገርማል እውነት

    • @yhfbju3550
      @yhfbju3550 Před rokem

      😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

    • @sabamelese1129
      @sabamelese1129 Před rokem

      😢😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ያማል ብቻ

    • @hanamola4362
      @hanamola4362 Před rokem

      አየወገኑቸበሚገርምሁኒታበዱባይማሀበርአለዉበየወሩየሚዘክሩአሉ

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ሆይ ማስተዋልን አድለን

  • @mulukenalelign1784
    @mulukenalelign1784 Před rokem +1

    ያዛዝናል አለ ፍርድ ቤቱ የደነደነ ልባችሁን ይመልሰው ልዑል እግዚአብሔር

  • @JhoneTheapostle
    @JhoneTheapostle Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረቅዱሳን ብዙ የማናውቀውንአሳውቃችሁናል 🙏🙏🙏ብዙ ታነቃላችሁ ተባረኩ

  • @saiful_rana5075
    @saiful_rana5075 Před rokem +3

    ስለ ክብር እግዛቤሔር ና ህዝብ ድህነት እውነት የሚናገር ለዘላኣለም ይኑር ኣሜን(3)

  • @alsabetgezaheng6237
    @alsabetgezaheng6237 Před rokem +10

    ልዑል እግዚአብሔር ሁላችንን ማስተዋልን ያድለን

  • @user-vw9rl5lt2x
    @user-vw9rl5lt2x Před rokem +9

    በግለሰብ የጠፉትን ወገኖች እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @saratesfa542
    @saratesfa542 Před rokem

    አቤት ቅናት እውነት እናንተን ብሎ እውነተኛአባታችን እግዚአብሔር አብሮአቸውነዉያለ ሚካኤል በቀኝ ገብርአል በግራ እመብርሀን ከፊት አሉላቸው ምንም ብትሉ አንሰማችሁም እዉነት አትጠ
    ፋም እኛ እየላንን እየተፈወስን እያወቅን እየተማርን ነው ከኦሪትዘፍጥረት እስከ እራይ ሁሀንስ ወንጌልን እሚሰብኩልነ እሚያስተምሩን አብት ጀግና ናቸው

  • @henokmolla28
    @henokmolla28 Před rokem +4

    እግዚአብሄር እናት ቤተክርስቲያንን አንተ ጠብቅልን 🙏

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před rokem +15

    የሚገርም ነው እኚህ አባት እንዲህ መሆናቸውን ላሳወቃችሁን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን። በርቱልን።

    • @user-lg2uy6iu7j
      @user-lg2uy6iu7j Před rokem

      ማህረ ማስተዋል የጎደላቸው የሠይጣን ዘመዶጀ ናችሁ።

    • @user-lg2uy6iu7j
      @user-lg2uy6iu7j Před rokem +3

      @Kale Leyu የሠው መዳን እሚያሳምማቸው ማህበረጭፍን ናቸው። ወይም የቅናት መፈስአለባቸው ባጭሩ።አንድ መሪ በአማራ ክልልል ነበር ስሙ ጠፋብኝ ትልቅ ባለስልጣን ነው ።እነመኮነን አባየው ጋ የተገደለው አባታችንንን ሲያሰቃይ በቃህ አለው እግዚአብሕር ለመኑ እራስሽን ፈትሽ እናትና አባቴ ምን ያደርጉ ነበር እነሱ ባያደርጉ አያቶችሽ ። እሚለክክ አይጠፋም ።ከባታችን ላይ ወረድድድ

    • @tersite858
      @tersite858 Před rokem +1

      @@user-lg2uy6iu7j ኧረ ተረጋጉ !

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem +2

      የተዋህዶ ልጆች እትጣሉ እራስ በራሳቹ ተከባበሩ ለጠላት መንገድ አትክፈቱ

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Před rokem +2

      ለባህታዊዉ ተከታዮች በሙሉ ወደ እራሳችሁ ይመልሳችሁ ማሰተዋሉን ይሰጣችሁ ለአንድ ግለሰብ እየሰገዳችሁ ጭራሸ አዳነኝ እግዚኦ የፈጠራችሁን አምላክ ኢየሱስ ክርሰቶሰን ክዳችሁ ነገርን ሁሉ መርምሩ ዝምብላችሁ አትነዱ ሰለማህበረቅዱሳን የመተቸት አንዳችም አቅም የላችሁም ቤተክርሰቲያን መፅዳት አለባት አዎ ገና ትፀዳለች የተሰገሰገው ሌባ ሁሉ ገና ይጋለጣል ጌታ ሆይ ቤትህን አፅዳ

  • @user-md3mw3ei4u
    @user-md3mw3ei4u Před rokem +2

    ታዉ ታዉ የተዋህዶ ልጆች እንመለስ
    ስርዓተ ቤተክርስቴያ እንማር ።

  • @fikirtetefera8808
    @fikirtetefera8808 Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቤትህን አጽዳልን ተዋህዶን ጠብቅልን ወደቀደመ ልዕልናዋ መልስልን ፈሪሃ እግዚአብሔርን በሁላችን ላይ አውርድ

  • @AregZenebe
    @AregZenebe Před rokem +8

    አቤቱ ልቦና ስጠን መድህን አለም ኢትዮጽያን ጠብቅልን🙏

  • @sssshh208
    @sssshh208 Před rokem +21

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን በዝህ ቀጥሉበት ጠፍተናል ልጆቻቹሁ

  • @ergalemzerfuel3599
    @ergalemzerfuel3599 Před rokem +5

    አናመሰግናለን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያስተውል ኣሰተያ ነብያትን ጠራርጉ ያውታልን

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ እግዚያብሄርን እነ ታቦቱን መካድ ማለት ነው የምት ነገሩት እነነተ ከአምላካችን በልጣቹ ነው ቤተመቅደስ ከልጅነት እስከ እድገት ሲመስርቱ በዚህ አመለካከታቹ ሰው አለቀ ሰላም ጠፋ ስንት ህዝብ ዕየዳነ የውንበዴ ዋሻ ብሎ በድፍረት መነገር እስኪ እስቡት ይህ መንፈስ ቅዱስ ነውን ወገኖች አስታውሉ የአባታችን የእግዚያብሔር መነፈስ ያስታወቀል ሰው የሆነ ሰው የለም
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

  • @almshher1219
    @almshher1219 Před rokem

    ፈጣርዬ ክርስቶስ ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው
    የከብደው የህዝቡ አላመማር አለመረዳት
    የአባታችንም ትምክህተኛ በተመከሩ ወክት መዝሙር መዘመር ይህ እንኳን ከባሕታዊ ከተራ ምዕመናን የማንጠብቅ ነው

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před rokem +10

    ማሀበረ ቅዱሳኖች በምትሰሩት ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ የተዋህዶ ልጆች ማሀበረ ቅዱሳንን አግዙ አካውንታቸው እስክሪኑ ላይ አለላችሁ

  • @tewahdohaymnote3835
    @tewahdohaymnote3835 Před rokem +12

    እግዚአብሔር አምላክ አፅራረ ቤተክርስትያንን ያስታግስልን ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቼ ሰለ ቅዱሳን ለማወቅ ነገረ ቅደሳንን እንማር ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያግዛችሁ በነካ እጃችሁ በሰሞኑ ደሞ ፍኖተ ፅድቅ ብሎ አዳራሽ የሚሯሩጠውንም ግሩፕ ጎብኙልን

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před rokem

      ማህበርን ቅዱሳን እራሱ መናፍቃን አይደል😂😂😂 የእናተን ጉድ ማን ያውጣው ምድር ሌባ

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Před rokem +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን ቀጣይ ደሞ ስለ ፍኖተ ጽድቅ መረጃ አቅርቡልን

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e Před rokem +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ማኅበር ቅዱሳን በርቱልን ህዝቡ የእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን እየተከተሉ ያለንው ሰውን ብቻ ሆኖል አምላከ ቅዱሳን የቅድስት ልድያን ልብ እንደከፈተ ልባችንንይክፈትልን እውነቱን የምናይበት

  • @adu-genet
    @adu-genet Před rokem +17

    ይህ ሆኖ እኮ ነው አምላክ አልሰማም ያለን!! እንዲህ እየጠፋን ያለነው፣ ክርስቶስ ጅራፉን ይዞ ቤተመቅደሱን ያፅዳ እንጂ የሚሰማው ጆሮ ጭው ያደርጋል ።_አቤት አምላኬ

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem +1

      ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉንመ እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 Před rokem +8

    እኔ ይቅርታ አድርጉል አባ ዩሐንስ እሚባል ሰውየ ባህታዊ ለመባል በጣም ብዙ ይቀረዎል እኔ በፊት በጣም እከታተለው ነበር መሄድም እፈልግ ነበር የሆነ ጊዜ መዝሙር ሲዘመርእለት እራሱ ቁሞ ልጆች ባለ ማወቅ ሊሆን ይችላል እሱግን ዝም ነው ያለው 🤔 እደዚህ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር ከቤተክርስቲያን ይነቅላቸው አትቸኩሉ 💒✝️🕊🕊😍😍

    • @user-gu9ul3wp3k
      @user-gu9ul3wp3k Před rokem

      በማታውቁት ባልገባችው አትግቡ

    • @almazethio4434
      @almazethio4434 Před rokem

      @@user-gu9ul3wp3k ነይ ውጭ ሰው አምላኪ እኛ ስለ ገዳሙ መች አልን

  • @ertftg80
    @ertftg80 Před rokem +1

    ማህበረ ርኩሳን የሌባ ስብስ አባቶችን በማዋረድ የተጠመዳቹ የዳቢሎስ የግብር ልጆች

  • @nerfsquad1659
    @nerfsquad1659 Před rokem +2

    እስጢፋኖስን ለመውገር ድንጋይ የጨበጡ እጆች። እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ቅናት ምንኛ ክፉ ነገር ናት። ጥምብ በበዛበት ቦታ አሞራዎች ይሰበሰባሉ። አንተ ምላሰኛ የሆንክ እራስህን መሀበረ ቅዱሳን ብለህ የምትመፃደቅ ከንቱ ምላሰኛ አጥማቂ አጥማቂ እያልክ አጥማቂነትን እንደ ክፉ ነገር እያደረክ ሰው አእምሮ ውስጥ መርዘኛ ዘርህን አትዝራ። መጥምቁ ዮሀንስ ዛሬ ቢኖር አጥማቂ እያልክ ልታቃልለው ነው? ገብቶናል ዘመቻው ማን እና እነ ማን ላይ እንደሆነ። ጥብቅናቹ ግን ዞሮ ዞሮ ለዲያብሎስ ነው። ለዚህም ነው የፀበል ነገር የማይስማቹ።

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před rokem +4

    አይይይይ እናት ቤተ ክርስቲያን የማንም መቀለጃ ሆንሽ🥺🥺🥺😭
    ጌታ ሆይ ቤትህን አጽዳ!!!

  • @user-tm5ly6xb8l
    @user-tm5ly6xb8l Před rokem +22

    ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን ለተከታዮቻቸውም ልቦና ይስጥልን

    • @OrthodoxTube12
      @OrthodoxTube12 Před rokem

      እ/ር ይገስጻችሁ፤ የሰንበት ተማሪ ሆናችሁ፤ ባህታዊ ልታርሙ፤ ልትነቅፉ፤ የማታድግ ጥጃ ……… ድሮስ የቅዱሳን ማህበር ብሎ ተመፃዳቂ፤ በተረፈ ግን እኔ እርሳቸውን ማውቃቸው ልጅ ሆኜ ጎጃም ውስጥ ውራ ኢየሱስ ገዳም ነው፤ ድሮም ከ20 ዓመት በፊት ጸጉራቸውን አውቃለሁ ፣ በባዶ እግራቸው ሲሄዱ አውቃለሁ፣ጥሬ ቆርጥመው እንደሚኖሩ የውራ ህዝብ አርሶ አደር ያውቃል፤ አሁንም እንደዚሁ፣ በተረፈ ልጅ የላቸው፣ ሚስት የላቸው የሚኖሩት ለፈጣሪቸው ተገዝተው ነው፡፡
      ይሄን የከተማ ቢራ ዛቂ ሁላ እያመጣህ ብትከሳቸው የአርሳቸው ከብራቸው እያበራ ነው የሚሄደው፤ ቀጥሉበት፣ ስለእናንተ ነፍስ ግን አዘንሁላችሁ፡፡
      አንዳንድ የማህበረ ቅዱሳን አባላት አስመሳይ ናችሁ፤ እንደፈሪሳዊያን ስርዓት አክባሪ እንጂ ህይዎቱን ስለማትኖሩት የሰው አደናቃፊ አትሁኑ፡፡

  • @user-jp7mq3tu7x
    @user-jp7mq3tu7x Před rokem +2

    ባለማስተዋል ሰዉ ተከትለዉ
    የጠፉ እህት ወንድሞቻችንን ይመልስልን✝️🙏
    አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን😥💔🙏

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

    • @user-jp7mq3tu7x
      @user-jp7mq3tu7x Před rokem

      @@forhumanmined
      እዉነቱ እስኪገባሽ ወይም እስኪገባህ
      ምንም ቢባል አይገባችሁም።እግዚአብሔር ይርዳችሁ✝️🙏

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem +3

    ቸሩ አምላካችን እነዚህን ሀሰተኞችን ያጥፋልን ቤቱን ያፅዳ

  • @user-es4lt7kp5m
    @user-es4lt7kp5m Před rokem +9

    ማህበረ ቅዱሳንን የቤተ ክርስቲያን መሰረት የሆነ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ያስፋልን

  • @user-jn8jq4jm8o
    @user-jn8jq4jm8o Před rokem +18

    ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማህበረ ቅዱሳን በርቱ

  • @berhanuasnake7082
    @berhanuasnake7082 Před rokem +1

    እኔ ግን በጣም አዝኛለሁ: እራሳችንን በራሳችን እናዋርዳለን። ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሲሰሩ ዝም ብለን ምዕመናን ከወደዷቸው ቦኻላ እከሌ እንድህ ነው ማለት አማኙን ማደናገር እና ቤተ ክርስቲያንን ማሰደብ ነው። እናም እንድህ አይነት ነገሮችን አደባባይ ሳይወጡና በምዕመናን ዘንድ ተወዳጅነት ሳያገኙ መቆጣጠር ያስፈልጋል።

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 Před rokem

    ማኅበረ ቅዱሳን ስለ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት መቆርቆራችሁ ደስ ያሰኛል ነገር ግን አባቶቻችንን ባትነኩብን

  • @fjghdy2832
    @fjghdy2832 Před rokem +4

    👍ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን ✝️

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

  • @user-mj3ef3ut6p
    @user-mj3ef3ut6p Před rokem +5

    አቤቱ ማስታዋሉን አድለን 😭😭😭😭😭😭 የዉነት ስንቶቻንን መንገድ ያሳትነዉ አቤቱ ማስታዋልን አድለን
    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @yoshe23
    @yoshe23 Před rokem +4

    _እኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን እንግዲህ ለብ ያለ ው ልብ ይበል የ8ኛው ሺ ምናምን እያላችሁ አትሰናከሉ ታሪክ አጥኑ ወገኖቼ ባህታዊ ምድነው የሚለው በዚህ ቪዶ ትረዳላችሁ ከመሳደባችሁ በፊት አድምጡ።_

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k Před rokem +38

    ማሃበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእዉነት ጋ ወደፊት!!

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před rokem

      😍😍😁

    • @ethio-agafari24
      @ethio-agafari24 Před rokem

      ከውሸት ጋር ወደ ኋላ ማለትህ ነው?

    • @user-rz2pe7bb4k
      @user-rz2pe7bb4k Před rokem +1

      @@ethio-agafari24 😁😁አልተሳሳትኩም ልድገመዉ ከእዉነት ለነገሩ እዉነትን ስታቁት አይደል

    • @ematewahdo
      @ematewahdo Před rokem

      @@user-rz2pe7bb4k እውነት ተቃራኒ ሆነች ማለት ነው እንግዳውስ የትኛው ላይ እንዳለህ ምድር ላይ ካልገባህ ከነ ነዌ ጋር ትወያያለህ

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ እግዚያብሄርን እነ ታቦቱን መካድ ማለት ነው የምት ነገሩት እነነተ ከአምላካችን በልጣቹ ነው ቤተመቅደስ ከልጅነት እስከ እድገት ሲመስርቱ በዚህ አመለካከታቹ ሰው አለቀ ሰላም ጠፋ ስንት ህዝብ ዕየዳነ የውንበዴ ዋሻ ብሎ በድፍረት መነገር እስኪ እስቡት ይህ መንፈስ ቅዱስ ነውን ወገኖች አስታውሉ የአባታችን የእግዚያብሔር መነፈስ ያስታወቀል ሰው የሆነ ሰው የለም
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

  • @liyahagos4066
    @liyahagos4066 Před rokem +19

    የሁላችንም ማህበር ማህበረ ቅዱሳን ሆይ በርቱልን

  • @aregaassefa2059
    @aregaassefa2059 Před rokem +6

    በርቱልን እግዚአብሔር አይለያችሁ።እውነት ሳትወጣ አትቀርም

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ እግዚያብሄርን እነ ታቦቱን መካድ ማለት ነው የምት ነገሩት እነነተ ከአምላካችን በልጣቹ ነው ቤተመቅደስ ከልጅነት እስከ እድገት ሲመስርቱ በዚህ አመለካከታቹ ሰው አለቀ ሰላም ጠፋ ስንት ህዝብ ዕየዳነ የውንበዴ ዋሻ ብሎ በድፍረት መነገር እስኪ እስቡት ይህ መንፈስ ቅዱስ ነውን ወገኖች አስታውሉ የአባታችን የእግዚያብሔር መነፈስ ያስታወቀል ሰው የሆነ ሰው የለም
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እኛ ምእመናን ልናስተውል ይገባል እኛ ከልተከተልናቸው ማንን ይሰበስባሉ

  • @mulumihret3723
    @mulumihret3723 Před rokem +1

    የቤተክርስቲያንን ሥርዓትና ቀኖና ዶግማዋን ጠንቅቀን ባለመማራችን ግለሰቦችን ወደመከተል ደርሰናል።ከእያንዳንዱ ምዕመን ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ካላወቀና ካላስቀደመ አሁንም ከዚህ ለከፋጥፋትና ስህተት እንገባለን።ለዚህ ደግሞ ታታላቅ የቤተክርስቲያኗ መምሕራን ብቻሳይሆን ተቅዋማትም እንደ ማሕበረ ቅዱሳን ያሉ ትልቁን ድርሻ ሊወስዱ ይገባል ባይነኝ።

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የክርስቶስ ተከታይ እንጂ ሰውን አልከተልም የማንም ነቃፊ የማንም ደጋፊ አደለሁም 👌💒💒💒💚💛💖🙏🙏🙏🙏

    • @ethio-agafari24
      @ethio-agafari24 Před rokem

      ይመስለኛል ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አቡነ ተክለሐይማኖት... ሰው ናቸው እናም እነዚህን ከካድን ሌላ ጥያቄ ነው ምክኒያቱም እኛም እራሳቸውም አባ ዮሐንስ ፈጣሪ ናቸው አላልንም

    • @atronos3
      @atronos3 Před rokem +1

      @@ethio-agafari24 ቅዱሳን ሰዎች ናቸው ነገር ግን በሰው ዘንድ የተናቁ ራሳቸውን የናቁ ናቸው። እኒህ ግን ራሳቸውን ከቅዱሳን እና ከፈጣሪ በላይ አደረጉ። ክርስቶስ ራሱ እኮ ፈጣሪ ኾኖ ሳለ ከአብ ጋርም እኩል ኾኖ ሳለ በምድር ላይ በተመላለሰበት ወራት እኔን አብ ይበልጠኛል ነው ያለው። ችግሩ ይሄ ነው እንጂ ከተአምራቱ ወይም ከቅዱስ ከመኾን አይደለም ወንድሜ።

  • @Userfortruth
    @Userfortruth Před rokem +12

    ይድረስ ለማህበረ ቅዱሳን
    በጣም ጥሩ ማጋለጥ ነው የሰራችሁት። ለምን ግን የ"መምህር " ግርማንና "ቀሲስ" ሄኖክ ወልደ ማርያምን ጉድ ለህዝብ አታሳውቁም። እንዲሁ መሃል ላይ ምስላቸውን ማሳየቱ ስህተታቸውን ለሚያውቅ ይገባዋል አብዛኛው ግን ግርማ፣ ሄኖክ ወ/ማርያም ይግደለኝ የሚሉ ሞልተዋል። እባካችሁ ስለነዚህ ሁለቱ ሰዎች እውነቱን ለምዕመናኑ አሳውቁ።

    • @ketselagiorgis172
      @ketselagiorgis172 Před rokem

      ምን ጉድ አለ ካለ አሳውቂ

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před rokem +7

      መምህር ግርማ እኔ እንዲህነኝ አይሉም ትምህርታቸው ከወንጌል ያፈነገጠ አይደለም

    • @Userfortruth
      @Userfortruth Před rokem

      @@selammesganaw3899 አይነ ልቡናሽን እግዚአብሔር ዬብራልሽ

    • @Userfortruth
      @Userfortruth Před rokem

      @@ketselagiorgis172 አይነ ልቡናህን እግዚአብሔር ያብራልህ/ ያብራልሽ

    • @ketselagiorgis172
      @ketselagiorgis172 Před rokem +6

      @@Userfortruth አሜን የሁላችንንም ያብራልን አንድ ክርስቲያን ሁሉንም ነገር ከሰው በሰማው ሳይሆን በራሱ መመርመር አለበት ዝም ብሎ በጭፍን መሆን የለበትም ። ስለሌላው ባልውቅም ስለመምህር ግርማ አስተምሮ እና የፈውስ አገልግሎት በራሱ እስካልደረሰ ድረስ ሊገባው አይችልም ። መምህራኖቹም ልባቸው እያወቀው ሁል ጊዜ ፆምን ጠብቀው የገዛ ወንድሞቻቸውን ስጋ ይበላሉ ። በግልፅ ፊት ለፊት አንድ ቀን አቅርበዋቸው አያውቁም ማህበረቅዱሳንም ሆነ ኢኦተቤ ከኋላ መፈትፈት ነው ።

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw Před rokem

    የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥንና ፊት ለፊት የምትሟገቱ አባቶች ክብር ይገባችኋል፤ እናመሰግናለን። ለምእመኑም ማስተዋሉን ያድልልን።

  • @mamimearey3978
    @mamimearey3978 Před rokem

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ።በከመ ምሕረትከ ወአኮ በከመ አበሳነ

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ እግዚያብሄርን እነ ታቦቱን መካድ ማለት ነው የምት ነገሩት እነነተ ከአምላካችን በልጣቹ ነው ቤተመቅደስ ከልጅነት እስከ እድገት ሲመስርቱ በዚህ አመለካከታቹ ሰው አለቀ ሰላም ጠፋ ስንት ህዝብ ዕየዳነ የውንበዴ ዋሻ ብሎ በድፍረት መነገር እስኪ እስቡት ይህ መንፈስ ቅዱስ ነውን ወገኖች አስታውሉ የአባታችን የእግዚያብሔር መነፈስ ያስታወቀል ሰው የሆነ ሰው የለም
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

  • @ynunutube8924
    @ynunutube8924 Před rokem +4

    አለማወቀን እርዳይኝ ጌታ ሆይ ቃለህወት ያስማልን

  • @gebreeyesusalemayehu3136

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን ስጠን እባካችሁ አባቶቻችን ሰው ሰው ነው ይስታልም ይመለሳልም እና የጠፋውን ለመመለስ በጥብ እንዲሆን ነው ምኞታችን ጥፋትን ባደባባይ ከማውጣት የጠፋውን እስከነ አካሉ በማቅረብ መተራረም ነው ጥሩ።

    • @tsegaiyacob7485
      @tsegaiyacob7485 Před rokem

      Hulum endante bihon egzeabiher tedesto alemachin selam behone neber, melkam hasab new

    • @zennymen
      @zennymen Před rokem +3

      እንደዚህ አይነት ቅቤ አንጏች ነው ያጠፋቸው:: እኒህ ሰውዬ ለረዥም ጊዜ ነው ይህን ተግባር ሲያደርጉ የኖሩት እኔ እንኳን ሳውቅ ከስምንት አመት ይበልጣል:: ንስሃ ይግቡ እንጅ እያታለሉ እንዳቆዩ መቀድ እንደ እነ እስራኤል ዳንሳ ያለ ስራ ማስፋፋት ነው የሚሆነው::

    • @alexanderdawit2804
      @alexanderdawit2804 Před rokem +2

      gebreyesus በአደባባይ ያጠፋን በአደባባይ ነው መጋለጥ ያለበት እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጥልን።

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem +2

      በአደባባይ ነዉ ያጠፉት ሰዉም ይዘዉ ነዉ የጠፉት እና በአደባባየሰ ዬገሰፃሉ

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Před rokem +2

      ዝምታ ወርቅ ነው የሚባለው ይሄ አይደለም ይሄ ሀይማኖት ነው ለገንዘብ ተብሎ ሀይማኖት መጥፋት የለበትም አሁንም ገና ብዙ የሚወጣ ነገር አለ የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +1

    ኣቤቱ ጌታችን መደሃንታችን ኢዮስስ ክርስቶስ በመንገድህ ምራን

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před rokem +5

    ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ያስፋልን

  • @filmondebesay4235
    @filmondebesay4235 Před rokem +7

    ማሕበረ ኩድሳን መልካም መቃጠል ነው ::ለአባታች በረከታቸው ይደርበን ኣሜን ::

    • @JhoneTheapostle
      @JhoneTheapostle Před rokem +1

      እያየክ መረዳት ና ማስተዋል ያነሰክ ከንቱ የሰው ተከታይ ስለ እውነተኛ ቅዱስ ብሀሪጰየማታውቅ አሳፋሪ አዕምሮህን የሸጥክ ሰነፍ ክርስቲያን ልቦና ይስጣችሁ

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      አሜን እረነዚ ስም አጥፊ ሆድ አምላኪወች

  • @fasikayimer7062
    @fasikayimer7062 Před rokem

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያበርታቹህ ምዕመናንን ከተኩላዎች ታደጉ

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 Před rokem

    እግዚኦ አምላኬ አቤቱ ጌታ ሆይ ወንበደውችን ከቤትህ በጅራፍ አስወጣልን ልቦናውን ይመልሰው የጠፍትንም ምእመን ይመልስልን ጉድ ጉድ እናት ቤተክርስቲያን በውጭም በውስጥም ጠላት ተሰቃየች አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ከናተ ጋ ይሁን

  • @seyfeslassietube9241
    @seyfeslassietube9241 Před rokem +6

    ስለ አባ ግርማ እና ሌሎችም አጋለጡልን ህዝቡ እንዲማርበት ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x Před rokem

      መምህር ግርማ እኮ ስለ አንቺ ሲያወሩ ነበረ በልፈዉ VCD 34 35 36 አደምጬቸዉ እዚህ ስለ አገኛሁሽ ገርሞኛል በይ ታከታታይና ምን እንደ አሉሽ ስሚ

    • @seyfeslassietube9241
      @seyfeslassietube9241 Před rokem

      @@user-gf8lx3wu7x ይቅርታ ማንን ነው በድንብ አንብበው ታቀኛለህ እኔ አስተውል ወንድም እኔ መን ነኝ

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před rokem +5

    እኔኮ ሠዉች ምንአይነት ፍጡርነን እግዚአብሔር ሥቱኖ ችሎል በሥማም ሁሉም እኔነኝ አወቂ ቸሩመደህኒአለም ሁሉን እሚችል ጌታ እሡይጠብቀን እዉነት ሀገረችን ምንሁኒታ እንደለ እግዚብሔር ይወቅ እኔኮ ሠዉማንም ይሠሠታል ግንሚደያአወዉቶ ይህትክልነዉ ይህእዉነትነዉ ማርያምን እኛምንም እማነዉቀዉ ሀጤቶኞቹን የበሠ ሀጥያት አተሥገቡን እምተሥተምህሩት አባቶቻችን መንፈሥቅዱሥ የሠጠችሁን እግዚአብሔር የመረችሁን አሥተምህሩን ሠወችን አተትተቹ

    • @meluaraya1904
      @meluaraya1904 Před rokem

      ምን ማለት ነው ሌባን ሌባ ማለት የቤተክርስቲያን ስራ ነው

    • @user-tq6qm5xe7c
      @user-tq6qm5xe7c Před rokem

      እሡማ ግደታነዉ ግንማርያምን እግዚአብሔር ለሁለችንም ልቦናይሥጥ ከፍቶኝእኮ የባቶችን ትምህርት ልሠማሥገባ ሁሉም መተቸት ሆነብኝ እኔምንም እማለዉቅ አድሀጤተኛ ሠዉንኝ ግንግርነዉ እሚገበኝ

    • @user-di7cb9ks9d
      @user-di7cb9ks9d Před rokem

      አስተውሉ ትችት አደለም አመዛዝነን እንህድ በዛ ቦታ ስት ሰው ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰለት ህዝብ እየጠፋ ነው እሱ በጉልበት በገዘብ ሲመካ ሰውን ለማዳን በሚዲያ መውጣት ግድ ነው

    • @user-di7cb9ks9d
      @user-di7cb9ks9d Před rokem +1

      @@user-tq6qm5xe7c ትምህርቱን እየመረጥን እንማር ከሚተቹት ለምን እንሄድ አለን

    • @user-tq6qm5xe7c
      @user-tq6qm5xe7c Před rokem

      @@user-di7cb9ks9d እሽአመሠግናለሁ ቸሩመደህኒአለም የበግለምድ ለብሠዉከሚመጡ ይጠብቀን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před rokem +1

    መሐበረ ቅዱሳን በርቱል እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። መናፍቁንስ በዉጪ ነዉ ለመከላከል ቀላል ነዉ እነዚህ ግን በዉስጥ ያሉ የቤተክርስቲያን ጠላቶችን ለመከላከል በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር እርሱ በጊዜዉ ያጋልጣቸዉ እንጂ ።የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ቤተክርስቲያንን ትተን ሰዉ አንከተል

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před rokem +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን አድለን እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን ትውልድ

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Před rokem +13

    እንደኔ አባቶች በመጀመሪያ መነኩሳትን ለመገሰፅ ስትፈልጉ በሱባኤ ቢሆን መልካም ነው የታመመ ሲፈውሱ ገዳም ሲያቀኑ ነው እምናየው ሲዘርፍ ሲጠጡ አልታዩም ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ

    • @OrthodoxTube12
      @OrthodoxTube12 Před rokem +2

      እ/ር ይገስጻችሁ፤ የሰንበት ተማሪ ሆናችሁ፤ ባህታዊ ልታርሙ፤ ልትነቅፉ፤ የማታድግ ጥጃ ……… ድሮስ የቅዱሳን ማህበር ብሎ ተመፃዳቂ፤ በተረፈ ግን እኔ እርሳቸውን ማውቃቸው ልጅ ሆኜ ጎጃም ውስጥ ውራ ኢየሱስ ገዳም ነው፤ ድሮም ከ20 ዓመት በፊት ጸጉራቸውን አውቃለሁ ፣ በባዶ እግራቸው ሲሄዱ አውቃለሁ፣ጥሬ ቆርጥመው እንደሚኖሩ የውራ ህዝብ አርሶ አደር ያውቃል፤ አሁንም እንደዚሁ፣ በተረፈ ልጅ የላቸው፣ ሚስት የላቸው የሚኖሩት ለፈጣሪቸው ተገዝተው ነው፡፡
      ይሄን የከተማ ቢራ ዛቂ ሁላ እያመጣህ ብትከሳቸው የአርሳቸው ከብራቸው እያበራ ነው የሚሄደው፤ ቀጥሉበት፣ ስለእናንተ ነፍስ ግን አዘንሁላችሁ፡፡
      አንዳንድ የማህበረ ቅዱሳን አባላት አስመሳይ ናችሁ፤ እንደፈሪሳዊያን ስርዓት አክባሪ እንጂ ህይዎቱን ስለማትኖሩት የሰው አደናቃፊ አትሁኑ፡፡

    • @fk3365
      @fk3365 Před rokem

      ለመሆኑ ሥለ ባህታዊ ሀይወት ምን ታውቃለህ ? ለሽ ? ዛሬ እውነትን ሣይሆን በዚህ ሠላሣ ዓመት ቤተ ክርስቲያንን መከራ ላይ የጣላት አከርካሪዋን ሰብረናል በሚሉ ሌቦች ተከባ ብትቃጠል አገልጋዮቿ ቢታረዱ የዚህ ሁሉ ጥፋት መነሻ ተሥፋ ማርያምን የመሠሉ አጭበርባሪዎች ደፋሮች ሣይማሩ እንሰብካለን ብለው እኔ ከዮሐንሥ ከጊዮርጊሥም እበልጣለሁ የሚል በቁሙ የሞተ የመንፈሣዊ ህይወት ሽታ የሌለው አጭበርባሪ በእንደናንተ ዓይነት ደናቁርት ደጋፊ ለዚህ ሁሉ በቅቷል ።
      የቤተ ክርስቲያናችን ህግ ይከበር
      ቀደም ሲል ማሥቆም ያልተቻለው የወያኔ መልእክተኛ እና ጉዳይ ፈፃሚ ሥለሆነ በጋራ ተካፋይ ሥለነበሩ ነው ።

    • @samarr1112
      @samarr1112 Před rokem +1

      ​@@OrthodoxTube12 እሺ ለኔ መልሽልኝ ፎቶ ምን ይሰራል ቤተክርስቲያን ወስጥ????? ሌላው ልተውና

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku Před rokem

      Aneche yehetse tsetsifi subaye yezeshale???

  • @adelemma8434
    @adelemma8434 Před rokem +4

    በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማረን በእውነት ያሳፍራል እምዬ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይታደግሽ ።

  • @tersite858
    @tersite858 Před rokem +1

    አምላከ ገብርኤል በቸርነቱ
    እሱ ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው በስሙ የሚሔዱትን የዋኃን ማስተዋልን ይስጣቸው ከጥፋት ይመልሳቸው!

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před rokem +6

    ቃለህይወት ያሰማል

    • @forhumanmined
      @forhumanmined Před rokem

      በጣም ያሳዝነል ምንመ ሐያማኖት የገበው የለም ለካ (አላመኑም ገነ ለመሆኑ ድንግል ማርያምን ከቤተ መቅደስ ያሰወጣት የቤተ መቅደስ አገልጋይ አደሉን ) እነውቃለን ብዙ የሰያጣንነ ሴራ አባዩሐንስ 40 ቀን ያለ ውሀ ያለ ምግብ የኖሩ እነ የሚኖረ ነቸው እግዚያብሄር አከበራቸው መለወጥህ መቆማቸውን ሰለሚነገር ይጠሉሀል ገብቶነል የሰይጣን ሴራ እነንተ በእንጀራ ቸያል የወፈራቹ ልቦነ ይሥጣቹ እንደ እነነተ ከሴት ግረ አድሮ አደለም ከፈጣሪ ከብረው ነው ሰለ ሐይማኖታችን ዝም አንልም ለመሆኑ ዝክር ቅዱሳን ዘ ተዋህዶ እስኪ አንብቡ ቅዱሳን እንዴት ጠጋቸውን እነደሚደብቁ እነውቃልን ህዝበ ክርስቲያኖች ተረጋጉ የደንግል ማርረረም እነታችን መከራ አስቡ በውሽት በሰይታን ሴራ አንነዳ እግዚያብሄርን እነ ታቦቱን መካድ ማለት ነው የምት ነገሩት እነነተ ከአምላካችን በልጣቹ ነው ቤተመቅደስ ከልጅነት እስከ እድገት ሲመስርቱ በዚህ አመለካከታቹ ሰው አለቀ ሰላም ጠፋ ስንት ህዝብ ዕየዳነ የውንበዴ ዋሻ ብሎ በድፍረት መነገር እስኪ እስቡት ይህ መንፈስ ቅዱስ ነውን ወገኖች አስታውሉ የአባታችን የእግዚያብሔር መነፈስ ያስታወቀል ሰው የሆነ ሰው የለም
      አሁን እርሰወ እንደዚህ አይነት ድፍረት ሲነገሩ አያፍሩም በ ኦርቶዶክስ የክፋት ምንጭ እንዳትሆኑ እፈራለው እየሆነችውም ነው እንደፈለጋቹ እየበላቹ አወቅን ብላቹ ህዝቡን አትጨርሱት አሁንስ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የቤተ ክርስቲያን ትው ፊትን አስካዳችውን በጭራሽ አበዛችውት ሀገርም በዚህ ነገራቹ ጠፋ እነንተ አደለችውም ሀይማኖትን የምታስተምሩን እኮ ም ነው በቁም ሞታቹ አሳፈራችውን ማንመ ድካማነት የሌለው ቢሆንመ በአክሊል ሁሉም ስው ይንደሚለያይ አታቀወቁንም ሰይጣን የመጣበት መንግድ አሁን ይገርማል እግዚያብሄር ይፍረድባቹ ሌላ ምን እንላለን

  • @user-qo5bw2ex4b
    @user-qo5bw2ex4b Před rokem +3

    አቤቱ ማሥታዋል አድለን

  • @anbessaw7649
    @anbessaw7649 Před rokem

    መልካሙን ክፉ ለሚሉ ወዮላቸው። ስለአባ ዮሐንስ በጸሎት ጠይቁ።ኢሳ 5:20

  • @user-zp9hz3ur4w
    @user-zp9hz3ur4w Před rokem

    ጌታሆይ ማረን ጌታሆይ ይቅርበለን ጌታሆይ በድለናል ማረን ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን ከጥፋት መንገድ መልሰን