MK TV ቤተ አብርሃም፡- "እንቁጣጣሽ በዓልን እወደዋለሁ ምክንያቱም ቁምጣ ስለሚገዛልኝ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2020
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s... czcams.com/users/EOTCMK?s...

Komentáře • 631

  • @shawaymazloum2382
    @shawaymazloum2382 Před 3 lety +133

    እስኪ ሁሌም ማህበረ ቅዱሳንን እናበረታታ ሁሌም 👍👍👍እናርግ

  • @user-ys1bj9ff7o
    @user-ys1bj9ff7o Před 3 lety +224

    በጣም የሚከበር ታላቅ ሰው የተከበረ ቦታ ስታየው እንዴት ደስ ይላል ሺህ አለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴን ማህበረቅዱሳን ላይ ተጋብዞ ሳየው የተሰማኝ ደስታ ላቅ ያለ ነው

    • @user-tg2zk9zs5v
      @user-tg2zk9zs5v Před 3 lety +4

    • @user-mq2eh7cr5y
      @user-mq2eh7cr5y Před 3 lety +4

      እውነት ነው ክብር ያለው ሰው በክብር ቦታ ሲገኝ መልካም ነው ተገቢም ነው ሺህ አለቃ ኃይሌ ገብር ሥላሴ ክብርን ይስጥልን የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ኩራት ነህ ፍፁም ኢትዮጵያዊ

    • @medanetdibaba8183
      @medanetdibaba8183 Před 3 lety +1

      በቅንነት እንደመር ምላሼ

    • @user-bi8iz9kl3u
      @user-bi8iz9kl3u Před 3 lety +1

      Mnlh

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 Před 3 lety +2

      ወንድማችን ዘመዴን ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማረግ ሀቁን ላልሰማ አሰሙ።czcams.com/video/LiL91RS234Q/video.html

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 Před 3 lety +201

    ይገርማል የሚገርም የዋህና ትሁት "ሰው" ነህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ትጠብቅህ

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @fggg1571
      @fggg1571 Před 3 lety +2

      በእውነት ደስ ይላል ቱህት ሰው ነው እግዚአብሔር ከንበተሰቦችህ ይጢብቅህ ከዳነ ምህረት አተለየህ ውንድማችን።

    • @mulukenmuche296
      @mulukenmuche296 Před 3 lety +2

      በጣም

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 3 lety +111

    ጋዜጠኛውዋ ድምጾ ከፈጣሪ ተሰጦቶታል

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 3 lety +135

    ኩራታችን ሺ አለቃ ሀይሌ ገብረ ሥላሴ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።

    • @user-gy5vn5us2m
      @user-gy5vn5us2m Před 3 lety +1

      ቤተ ሰብ እንሁን እመልሳለው

    • @yengusasratie699
      @yengusasratie699 Před 3 lety +1

      ኲራታችን ሺ አለቃ ኃይሌ ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 Před 3 lety +2

      I love you so ...much god with you hayile is a king!!

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 Před 3 lety +1

      ወንድማችን ዘመዴን ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማረግ ሀቁን ላልሰማ አሰሙ።czcams.com/video/LiL91RS234Q/video.html

  • @user-pi8bu7dx9g
    @user-pi8bu7dx9g Před 3 lety +114

    ኩራታችን ነህ በእውነት ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ይቀጥላል ይለመልማል

    • @zenebechwoldemichael4744
      @zenebechwoldemichael4744 Před 3 lety

      አይሌ እግዚሄር ይባርክህ የለብህ ይሙላል አሜን

    • @user-fo3tc2xl9g
      @user-fo3tc2xl9g Před 3 lety

      እውነት ነው

    • @medanetdibaba8183
      @medanetdibaba8183 Před 3 lety

      ደምሬሻለሁ በቅንነት ደምሪኝ

    • @ijibuabebe3034
      @ijibuabebe3034 Před 3 lety

      I always know Haile is a hero. but, today I learnt how a smart, knowledgable, articulate and an all round blessed human being he is. But, again more than any thing he is a God loving and God fearing human.
      May God bless him more.

  • @GeniTube
    @GeniTube Před 3 lety +79

    ኩራታችን ሀይልዬ እምዬ ማርያም ትጠብቅክ

  • @tegistubeyene6431
    @tegistubeyene6431 Před 3 lety +110

    ማኅበረ ቅዱሳኖቸ የተዋህዶ አለኝታዎች በቤተ አብርሃም የእንግዶች ፕሮግራም የእንቁጣጣሽ እንግዳ አድርጋችሁ ጀግናው አገር ወዳድ ኃይሌ ገብረ ሥላሴን በማቅረባችሁ ትመሰገናላችሁ ፣ ኃይሌ አንተ ኢትዮጵያን ስለምትወድ ለሕዝቡ ኑሮ ታስባለህ ከሁለት አመት በፊት ለሕዝባችን ከዲሞክራሲ በፊት ዳቦና መልካም አስተዳደር ነው የሚያስፈልገው ወጣቱ ስራ የለውም ሥራ እንፍጠር ስትል ያልገባቸው በውጭ ያሉ አንዳንድ አክቲቢስቶች የስድብ ናዳ አወረዱብህ፣ግን አንተ ትክክል እንደነበርክ በሂደት ሁሉም የተረዳህ ይመስለኛል፣በሽምግልናውም በኩል ለምታደርገው አስተዋፅኦ አደንቅሐለሁ በርታ አበበ ቢቂላን በጥሩ ሁኔታ በማስታወስህ ደስ ይላል እግዚአብሔርን ስለምትፈራ አምላክ ጥበቡን ሰጥቶሃል ፣ሌላው አገር የማሳደግ ሌት ተቀን ድካምህ ህዝቡ ስለሚያውቀው ምንም የምለው የለኝም መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ኑርልን፣ብርቱካን ዝግጅትሽ ግሩም ነው በርቺ መልካም አዲስ አመት ያድርግልን አምላካችን።

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 Před 3 lety +84

    ሀይሌ ለካ እንዲህ ነህ ወይኔ በእማምላክ ዛሬ በጣም ተገረምኩ ለካ ሰውን ከላይ አይቶ መፈረጅ ሀጢያት ነው ይገርማል ጌታ ሆይ እንዳንተ አስተዋይ እንዲያደርገኝ በፆለትህ አስበኝ ይቅርታም አድርግልኝ እኔ የማስብህ ሌላ አለም ውስጥ ነበር ዋው በመቤቴ

    • @kiwihana3166
      @kiwihana3166 Před 3 lety +3

      እኔም ልክ እንዳንቺ ነበር ማስበው ይቅር ይበለኝ

    • @user-cx7dr8ro2s
      @user-cx7dr8ro2s Před 3 lety +2

      እኔም መናፍቅ ይመስለኝ ነበር

    • @kedistkedist1087
      @kedistkedist1087 Před 3 lety

      @@user-cx7dr8ro2s እኔም እደዛ ነበር የሚመስለኝ፣አሁን አከበርቡት ወደድኩት የበፊት ለሱ ያለኝን ጥሩ ያልሆነ አመለካከት፣አሁ ቀየርኩ።።ሓይልሻ በርታ ጀግናችን💪💪ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ ይጠብቅህ።፣፣፣፣

    • @nanifirometube7116
      @nanifirometube7116 Před 3 lety

      Ena hayela pente yemaselagn nebare yemire

  • @user-nr7mx4mw6f
    @user-nr7mx4mw6f Před 3 lety +21

    ዛሬ የተከታተላችሁ ላይክ ያደረጋችሁ ሁሌም እንከታተል እንጠቀምበታለን

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před 3 lety +24

    ጋዘጠኛ ደስ ስትይ እናት ዘመንሽን ይባርከው

  • @user-ve6zf8wk9l
    @user-ve6zf8wk9l Před 3 lety +33

    ሀይልየ የበለጠ አከበርኩህ እድሜ ይስጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-uv5ys3bp4l
    @user-uv5ys3bp4l Před 3 lety +32

    ሀይልሽ የማህበረ ቅዱሳን አባል ይሁን ከንግዲህስ ከቤተክርስቲያን ነው መዋደቅ ያለብህ ሀልዬ

  • @adks8828
    @adks8828 Před 3 lety +47

    ሀይሌ የናት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ
    ቃላት የለኝም ብቻ የምመኝልህ አንድ ነገር
    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሣኤን ያሳይህ።

    • @almalm1555
      @almalm1555 Před 3 lety +2

      እናቱ እኛንም። ጫምር። ያሳየን የኢትዮጵያ ን ተንሳኤን ያሳይን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

    • @meazateshome1715
      @meazateshome1715 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @mube8885
      @mube8885 Před 3 lety

      @@almalm1555 Amen 🙏🙏🙏❣❣❣

  • @nahomtesfahun5370
    @nahomtesfahun5370 Před 3 lety +37

    የሀይሌን መልካምነት እና ሀገር ወዳጅነት
    ገና የኢትዮጵያ ልጆች አልተረዱም ።
    ገንዘቡን ለዘፋኝ እና ለሴት ስላልሰጠ ጥሩነቱ ያልገባቸው ጋር
    ብዙ ጊዜ ተከራክሪያለሁ ።
    ከጉራ ይልቅ መምከር እንደሚወድ ተረድቻለሁ ።
    እንደ ሀይሌ በኢትዮጵያ 100 ሰው ቢኖር ድሀ አንሆንም ነበር ።
    ሀይሌ ሀይሌ ሀይሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አሜን ።

  • @hlinaminyilal7540
    @hlinaminyilal7540 Před 3 lety +25

    በፀጋ ላይ ፀጋ: በበረከት ላይ በረከት ይትረፍህ ኃይሌ! አንተ ትለያለህ: ለብዙኃን በብዙ ነገር ትእምርት ነህ:: የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ: የምትወዳት ኪዳነምሕረት አትለይህ!

  • @user-kh5jg8bm5n
    @user-kh5jg8bm5n Před 3 lety +48

    ጀግናችን አትሌት ሺህ አለቃ ሀይሌ ክበርልን እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @user-rt1gl3xo8y
    @user-rt1gl3xo8y Před 3 lety +29

    "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት እሷን ማጥፋት ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው"
    ቤተክርስቲያን ሁሌም ፈተና ይበዛባታል እኔን ጨምሮ በክርስቲያኖች ላይ የደረሰው የንብረት መውደም መከራና ጭፍጨፋ የእናቶችን ስቃይ ሳይ የእኔን ንብረት ቃጠሎ እረሳውት የዕዮብንም ታሪክ አስታወስኩ። አዘንኩም!
    እኔ ኢትዮጵያ ሀገሬን ከልቤ የምወድ ሰው ነኝ።
    በሀይማኖቴም እምኮራ ኦርቶዶክስ ነኝ። ይህን ሁሉ መከራ ቤተክርስቲያን ቢደርስባትም ወደ እግዚአብሔር ከመፀለይ ውጭ ቂም በቀል አፀፋ ለመስጠት እምትነሳ አይደለችም። ክርስቲያን በመከራ ውስጥ ነው እሚያልፈው።
    እግዚአብሔር ሰጠኝ እግዚአብሔር ነሳ ለጠላቶቻችን ልቦና ይስጥልን በቀል የእግዚአብሔር ነው።
    እኔ ዓለምን በኦሎምፒክ ስዞር ኪዳነ ምህረትን በልቤ ይዤ ነው ለዚህም ሁለት የሜዳሊያ ሽልማቶቼን ለእንጦጦ ኪዳነምህረት ሰጥቻለው።
    በተቀደሰው ስርዓት በተክሊልም ያገባውባት ቤተክርስቲያን ናት እንጦጦ ኪዳነምህረት።
    እኔ ብዙ የበጎ ስራ መልካም ነገሮችን ባደርግም እሄን አደረኩ ብዬ መናገር አልወድም ያደረኩለት ሰው ይናገር እንጂ የተሰጠኝን በመስጠቴ ውዳሴ ከንቱን አልፈልግም።
    አትሌት ሀይሌ ገብረሥላሴ በማህበረ ቅዱሳን ቲቪ የአዲስ ዓመት ልዩ እንግዳ ከተናገረው የተቀነጨበ! ሙሉውን ተከታተሉ
    czcams.com/video/0FaqjuNV9U0/video.html

  • @user-uv5ys3bp4l
    @user-uv5ys3bp4l Před 3 lety +38

    እኛ እኮ ምክንያቶች ነን በትክክል ሀይልሽ ትክክል ገለፃ በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-rh8qt3tt9i
    @user-rh8qt3tt9i Před 3 lety +24

    እዲህ መሆንህን አላውቅም ነበር ሥለድንግል ማርያም ሢመሠክር ደስ ሢል አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 Před 3 lety +3

    ሀይልዬ እድሜ ይስጥህ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 3 lety +13

    ኃይሌ ገብረ ስላሴ በዓለም ላይ በጣት ከሚቆጠሩ ውጤታማ የስፖርት ሰዎች ውስጥ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው። ይህን እጅግ ስመ ገናና ዕንቁ የሆነ የራሳችንን ሰው በአንድ ድምፅ ማክበርና ማመስገን አለመቻላችን እንደ ሀገር በአስተሳሰብና እውቀት እጅግ ኋላ ቀር መሆናችንን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před 3 lety +15

    የዋህ ትሁት ቅን. ጀግና ማን እንደ አንተ አሟልቶ የሰጠው አለ

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Před 3 lety +15

    ኃይሌ አንተ ከሰባኪም በላይ ሰባኪ ከመምህር ወመገስጽ በላይ ድንቅ መምህር ነህ:: ከሰበኩን መምህራን በላይ ሰበከን እናመሰግናለን:: አንተ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር የቀባህ ድንቅ ሰው ነህ:: ለዘመኑ ዘረኛ ጽንፈኞች እርኩሳን ቄሮዎች ድንቅ መልዕክት ከገባቸው አስተላልፈሃል::

  • @tefera3663
    @tefera3663 Před 3 lety +14

    ሀይሌን የሚወድ ላይክ እኔ ውድድድ ነው የማደርገው እሱ አንደኛው የኢትዮጵያ መሪ ነው💚💛❤
    እኔ እኮ ደግሞ ኦርቶዶክስ አይመስለኝም ነበር ይገርማል
    እመብርሃን ትጠብቅህ ሀይልሽ👏✝️💒😍

  • @abrahamalebe6200
    @abrahamalebe6200 Před 3 lety +32

    እህታችን የምንወደውን ሃይሌን ስላቀረብሽልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሃይልዬም የኢትዮጵያ icon ነው

  • @user-uv5ys3bp4l
    @user-uv5ys3bp4l Před 3 lety +21

    ማህበረ ቅዱሳን የኛ አባባዎች

  • @edenguale9041
    @edenguale9041 Před 3 lety +3

    እሄንን ሰው ያለማክበር አን ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ከጤነኛ ሰው አትቆጠሩም ውለታ እና ክብር የማታውቁ ነፈዞች ናቹ::

  • @tigist422
    @tigist422 Před 3 lety +13

    አንድ ለእናቱ የተዋህዶ ልጅ💚💛💝💒💚💛💝🙏

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 Před 3 lety +26

    ሃይልሻ ኩራታችን እንኳን አደረሰህ !

  • @user-pk1fs8nz4k
    @user-pk1fs8nz4k Před 3 lety +8

    ሀይልሻ ጀግናችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅ gottaa kenyaa nujiradhuu.

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደርሳቹህ!
    #ኪዳነምህርት እኮ ደግ እናት ናት! እኔስ ሂወቴ በኪዳነምህረት ተስተካክሏል እናቴ ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል ! ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤ሀይልዬ ኩራታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አሜን ፫

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 3 lety +19

    ጀግናችን ባዲራችን እኮ ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @user-jf4oi2is5w
    @user-jf4oi2is5w Před 3 lety +15

    ለኛ ለኢትዬጵያዊያን ሞገሳችን ክብራችን ነህና ታላቁ ሀይሌ ጤና ከረጅም ዕድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @genetyohannes3752
    @genetyohannes3752 Před 3 lety +8

    እኔ ልጅ እያረሁ በሩጫው ቁጭ ብድግ ያረገኝን ሀይሌን እንጂ ይሄንኛውን በፍፁም አላውቀውም ነበር
    ይኸማ መጋቤ ሀይማኖት ተብሎ መሸለም አለበት
    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij Před 3 lety +15

    እረጅም እድሜ ተመኝሁልክ ሺ አለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 3 lety +1

    ጀግናችን ሀይሌ የኢትዮጵያ እንቁ እድሜ ከጤና ይስጥህ ። አሜን። እንኮንም በዚህ መልካም ቻናል ቀረብህ የብዙዎቻችን ግንዛቤ ሀይሌ ለምን የእግዚአብሔር ስም አይጠራም ስለተደረገለት ለምን አይመሰክርም ነበር። እሰይ ለዚህ ቀን እንኮን አደረሰህ የኛ ውድ ወገን ስለሆንክ በእምነት መገኝትህ እጅግ ደስ አለኝ። እልልልል እናቴ ኪዳነምህረት ህይወትን ሁሉ ከፊትህ ትቅደምልህ።አሜን። ከተባረኩ ቤተሰቦችህ ስለተፈጠርክ እድለኛ ነህ።

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u Před 3 lety +1

    ስለ ኪዳነ ምህረት ስታወራ እባዬ መጣ 😢😢 እመቤቴ ትለያለች የቀመሠ ያውቃታል የኔ የልብ አድረስ ፍቅር የሆነች እናት እመቤቴ የኔ💞💞💞

  • @menberedegu6684
    @menberedegu6684 Před 3 lety +9

    ሀይሌ የኢትዮጵያ ኩራት ቸሩ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @yalemworkymaryamlji8213
    @yalemworkymaryamlji8213 Před 3 lety +15

    ሀይሌ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስቦችህ ባለ ማህተቡ ደስ ይላል በርታልን እስኪ ደግሞ ቀነኒሳን ጋብዙልን እሱም የኛው የተዋህዶ ልጅ ነው ባለ ማህተብ

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 Před 3 lety +2

    እንዳተ የዋህ ሰዎችን ያብዛልን ንጹህ ና ቅን ልብ የተሰጠህ መታደል ነው እኮ እንደዚኽ አይነት ስው ለመኾን መታደል ያስፈልጋል ልብ ክፎችን እግዚአብሄር ልቦና ይስጥልን

  • @user-ky2cy7iq3u
    @user-ky2cy7iq3u Před 3 lety +16

    ተባረክ ወንድሜ ኢትዮጽያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!

  • @zabera600
    @zabera600 Před 3 lety +2

    አሁንም ዝቅታህን ለሚመኙ ቅድስት ኪዳነምህረት ከፋታላይ ታኑርህ የተዋህዶ እንቁ የኛ ጀግና ልበቅን

  • @_tuafproject2455
    @_tuafproject2455 Před 3 lety +13

    ፩: ኢትዮጵያ
    ፪: ኢትዮጵያ
    ፫: ኢትዮጵያ

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 3 lety +24

    ኪዳነምረት እውነትም እናታችን ናት እኔ እማ እንዴት እንደማስጨነቃት

  • @mussieb.h5600
    @mussieb.h5600 Před 3 lety +1

    ሺ አለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ! የተሰማኝ ደስታ ላቅ ያለ ነው

  • @user-cd8ks8vy1x
    @user-cd8ks8vy1x Před 3 lety +10

    ላለመስማማት የተስማማን እውነት ነው
    ሃይሌ ክብራችን ነህ

  • @firehiwoteshetu5860
    @firehiwoteshetu5860 Před 3 lety +14

    ሺ አለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ፤ የኢትዮጲያ እንቁ። የቅድስት ቤትክርስቲያናችን ልጅ፤ ተዓምረ ቅድስት ኪዳነምህረትን በኩራት መስካሪ፤ የኪዳነምህረት ሎሌ። እንዳንተ እንደዚህ ሳይፈራ ሳያቅራራ እና ሳይኮፍስ እውነት እውናቱን የሚናገር ሰው ያብዛልን።

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 3 lety +4

    ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይሔን ጀግና❤🌻🌻🇨🇬🇨🇬በአዲስ አመት ስለጋበዛችሁልን

  • @user-ir5uo4ul6m
    @user-ir5uo4ul6m Před 3 lety +13

    ሺ አለቃ ሀይለ ገብር ስለሴ እዴሜና ጤና ይስጥህ

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 3 lety +18

    ሐይልሻ እውነቶን ነጭ ነጮን ነው የሚያዋራ 👏👏👏ሐይሌ በርታ አብሶ በምነቱ በርታ ጎበዝ ኦርቶክስ ሁን ቤተክርስቲን አሰራ ባለውሌታህ ናት

  • @user-sr9qj6es2w
    @user-sr9qj6es2w Před 3 lety +17

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናታችን. ትልቅ እምንወደውን እምናከብረውን የኢትዮጵያ እንቁ ስላቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v Před 3 lety +26

    አሜን አምላካችን ሆይ ፈተናችን አታብዛ እውነት ነው ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው አንተም ኦርቶዶክስ ሰለሆንክ ነው ደረጀትህን ያወደሙብህ ይብላኝ ለነሱ የኛ ጀግና አንተ ምን ጎሎብህ😍

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x Před 3 lety

      ክርስቶስ እየሱስ የድግል ልጅ ፈተና አየበዘም ፈተናዎች ሁሉ ከዳቢሎስ ናቸው

    • @user-nh6et6yn5f
      @user-nh6et6yn5f Před 3 lety

      @@user-gf8lx3wu7x በትክክል

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 3 lety +6

    አንተ የተባረክ ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያብዛልህ እውነትም ባለፀጋ ነህ::

  • @user-uv5ys3bp4l
    @user-uv5ys3bp4l Před 3 lety +15

    እረ ሀይልሽ በጣም ጋዘጠኛይቱ በጣም ትክክል ብለሻል ከይልሽ ብዙ ሚቀዳ ነገር አለ በጣም በጣም እንጂ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፋ አይን ያውጣው

  • @hasnakoo2145
    @hasnakoo2145 Před 3 lety +2

    ሀይሌ ጀግናችን ያሀገር ኩራት

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 3 lety +4

    ሀይሌ ኩራታችን የልጅ ልጅ ይጡርክ 🤲
    እህታችን ጋዜጠኛይቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ሰላምታችንን ኦርቶዶክሳዊ አድርጊው

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 Před 3 lety +9

    ኩራታችን ጀግናችን ሀይልሻ እንኳን አደረስህ አደረሳቹህ

  • @gebenayoutub2756
    @gebenayoutub2756 Před 3 lety +1

    አይልሻ ከቤተክርስቲያን ቀጥሎ አገራችንን በዓለም ላይ የምታስተዋውቅልን እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 3 lety +5

    ምርጥ ኩሩ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሻለቃ ሀይሌ ከነሙሉ ቤተሰቦች ረዥም ዕድሜ ተመኘሁ በመንፈሳዊ በአንጋፍዉ መሀበረ ቅዱሳን ሚዲያ ቀርበህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @user-we3wo3zc3i
    @user-we3wo3zc3i Před 2 lety +1

    ታላቁ ሰው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ የልጅነት ሆያሆዬውን አስታውሶ 4 ስንኞችን ለዛውም ድንቅ ባህላዊ የሆያሆዬ መመሰጋገኛችንን አስታወሰን:: ኑርልን አቦ!!! ሃይላችን ያለልንን ግጥም ለማስታወስ ያህል
    የኔማ ወለት የፈተለችው
    የሸረሪት ድር አስመሰለችው
    ሸማኔ ጠፍቶ ማርያም ሰራችው
    ለዛች ለማርያም ዕዘኑላት
    ዓመት ተመንፈቅ ለፈጀባት
    ይህ ምን ያህል ባህላችን ወርቅ እንደነበረ እና ሕዝባችንም ባህል እና ሃይማኖቱን አጣጥሞ በፍቅር እና በትህትና እንደኖረ የሚያሳይ ነው:::ኑርልን ድንቁ ጀግናችን!

  • @lovehaile8876
    @lovehaile8876 Před 3 lety +2

    ወይ ደጉ ዘመን ፣እግዚአብሔር ያን ደግ ዘመን ያምጣልን ፣ሀይሌ የኢትዮጵያ እንቁ ነህ ፣ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ።

  • @messya7125
    @messya7125 Před 3 lety +1

    ኋይሌ በጣም ቀና ሰዉ አገራችንን ያስጠራህ ጀግና ።

  • @sedtgawaleje2913
    @sedtgawaleje2913 Před 3 lety +2

    እሰይ እናቴ ኪዳነ ምህረት ክብርሽ ለአለም ይነገር ምስጋና ይግባሽ ምን ተሰኖሽ እናቴ ለኔም ብዙ ነው ይረግሽልኝ እናቴ

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስየሚል ትምህርትነው እናትህን ነፍሳቸውን በያይቆብ በይሳቅ አጠገብ ያኑርልን ቅዱስ እግዚአብሄር

  • @mimiicheto7233
    @mimiicheto7233 Před 3 lety +1

    ይህ የ ሀገር ሀብት እግዚአብሔር ያኑርልን

  • @lovedream217
    @lovedream217 Před 3 lety +2

    ሀይሌ የሀገር ኩራት ብርቅዬ የተዋህዶ ልጅ

  • @user-pm4np2wv3w
    @user-pm4np2wv3w Před 3 lety +5

    ኃይሌ ገብረሥላሴ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥኽ 🙏🙏🙏

  • @Yosef-vd1zl
    @Yosef-vd1zl Před 3 lety +1

    የሺህ አለቃ ሀይሌ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ። አስተሳሰብህ እና ተግባርህ ሁላችንም ልንማርበት እና ልንከተለው የሚገባ ድንቅ ሰው ነህ። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @almazhailu9314
    @almazhailu9314 Před 3 lety +8

    I am so proud MY HERO HAILE VERY HUMBLE
    I AM PROUD OF I AM ETHIOPIAN

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይሰጥልን በእውነት ሰው ማለት እንደዚህ ነው ሰው ሆኖ መገኝት እንደ አንተ ብቻ ነው። እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ፀገውን አሁንም ያብዛልህ ይባርክህ ፣ ይቀድሰህ ጥሩ ሥራ ሰርቶ ማለፍ ለአሀር ፣ ለወገን ፣ ለቤተሰብ ነው ትርፊ ብዙ ነገር ከአንተ ዛሬ ትምህርቶች አግኝቻለሁ እህታችንም ለትመሰገኚ ይገባሻል የንቺም አሰተዋፅኦ ነው በቂ እውቀት ያገኘነው ። እንቅልፌን መሰዋት አድርጌ ነው የሰማሁት እኔ ያለሁበት አገረ አሜሪካ ነው ከጥዋቱ 5:25 ሆነ ሳልተኛ ነገባኝ ከሥራ የገባሁትም እኩለ ሌሊት ነበር ጥሩ ለሊት አሳልፌያለሁ ከልብ አመሰግናለሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ። አሜን አይሌ ኪዳነማርያም አሁንም ትጠብቅህ ።ወሰብሀት ለእግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 3 lety

    እውነተኛ የቁርጥ ቀን ልጅ ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ በማህበረ ቅዱሳን ዝግጅት ቀርበህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ምን ያህል እንደማከብርህ ልነግርህም እወዳለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከነመላ ቤተሰብህ ዘመንህን ይባርክ።የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 3 lety

    ሃይላችን እንኳን አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ ኢትዮጵያን በዓለም ያነገሰ ጀግና ፈጣሪ ጤናይስጥህ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 3 lety +22

    ሀይልየ ውዱ የተዋህዶ ወድሜ እኔ እስካሁን መናፋቅ ትመስለኝነበር የተዋህዶ ልጅ ከሆንክ ለመንግስት ብቻ ሳይሆን ለእምነትህ የበረከት ስራ ተሳተፋ እደ ሌሎቹ በረከት ካልተሳተፋክ ገዘብህ አይባረክም ስለዚህ በረከት ጋር ይሁን አላማህ ወድሜ ለነፋስም ለስጋም የሚሆንህን ስራ እኔ ትንሹዋ እህትህ ሁለተ ምኬየል ከላስታ ላሊበላ ነኝ ጥሩ ጀግናነህ ጋዜጠኛዋ ጀግና ሴትነሽ በርች አለባበስሽም ያምራል ጎሽ ጠክሩ በረከቱዋን አትርሱዋት ሀይልሻ ለመንግስት መኪና ከመግዛት ለተቸገሩ ገዳማት እርዳ ወንድሜ ሰማያዊ ስራስራ እሽ ሀይልየ

    • @user-uv5ys3bp4l
      @user-uv5ys3bp4l Před 3 lety +3

      አይናገርም እንጂ ሀይሌ ሰጪ ትክክልም ነው ክርስቲያን ከንቱ ውዳሴ አይፈልግም

    • @elsabetyemaryamlgi1760
      @elsabetyemaryamlgi1760 Před 3 lety +3

      የሚገርመው ነገር እኔም እማይሰጥ ስስታም ይስለኝ ነበር ግን በድብቅ የሚሰራው የበረከት ስራ እውነት ሁላችንም ያስደነቀ ያባቶች ስራ የገባው የእውነት ከልቡ የሚተገብረው ሰው ነው ለዛ ይመስለኛል እግዚአብሔር የባረከው ካንተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meltulu1090
    @meltulu1090 Před 3 lety

    ኀሀይሌ የኢትዮጵያ ሰንደቃለማ!!!!ሀይሌፍልቅልቁ ያሀገራችን ምሶሶ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋ ከነቤተሰብክ ያድልክ።እንዳንተ ያሉ ለሀገራችን ያስፈልጋሉና ያብዛልን።

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f Před 3 lety +5

    ሀይልሻ ሺ አመት ኑር እኔ እንደ መልካም ነክ ብይ አስቢ አላውቅም ነበር ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ ሰው ላዩ አይቶ መፍረድ ከባድ ነው

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 3 lety +1

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ።ሻለቃ ሀይሌ ልበ ንፁህ የስራ ሰው በውስጡ ነፃነትንና ሰላምን ስለሞላ ሁሌ ፈገግታው አለ። ጨዋነትን የተላበሰ አገሩን ወገኑን የሚወድ የሚያከብር ትልቅ ዜጋ ሀይሌ ነው። ኢትዮጵያን በአለም ያስጠራ ጀግና ነው።
    መጥፎ ባህሎቻችንን ማስተካከል፣ማረምና ትውልድን ማስተማር፣ መቅረፅ አለብን።
    ኢትዮጵያ ትለምልም

  • @user-ni9tl4fl9e
    @user-ni9tl4fl9e Před 3 lety +1

    እውነት የሜገርም እውነታ ነው የኛ እንቆ የትዊህድ ፍሬ ማንነትህን ሳድብቅ እንድህ እውነታውነ የትናገር ስው እንድንት አላየሆም ስው ማለት እንድንት ነው የኛ ትሆት ኢትዮጵያ ኩሪታችን

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 Před 3 lety +7

    ኩራታችን ሻለቃ ሀይሌ ገብረ ስላሴ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 3 lety +1

    ቃል የለኝም አሁንም እናትክ ኪዳነ ምህረት ከፍ ያርግክ እንተ በራሱ ኢትዮጵያ ነክ ውዳሴ የማይፈልግ ኑርልን

  • @wubishettafesse494
    @wubishettafesse494 Před 3 lety

    ጀግናችን የግብረ ገብነት የይቻላል ተምሳሌት የቤተክርስቲያን እንቁ እናመሰግናለን ጤና እና እድሜ ባለፀግነትን ጨምሮ ይስጥልን፡፡

  • @birtukanasmamaw5463
    @birtukanasmamaw5463 Před 3 lety

    እንቁ ኢትዮጵያዊ ሁሌም ታኮራናልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 3 lety +1

    ለሰው ልጆች ሁሉ መንፈሳዊ ህይወት እጅግ በጣም አሰፈላጊ ነው። እኔ ጴንጤ ነኝ ነገር ግን ኦርቶዶክስን አከብራለሁ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትልቅ የኢትዮጵያ ባህልን የሚያሳይ ነው። ታሪካችን አለባበሳችን የህይወት ዘይቤያችንን የሚያሳይ ነው። እኔ እንደጴንጤነቴ፣የማምነው ክርስቶስን አማኝ ሁሉ ክርስቲያን ነው። ሁሉም ሀይማኖት የሚወክለው መልካምነትንና እራስን የተሻለ ሰው ለማድረግ ፣ ክፋትን ውሸትን የማይረባውንም ሁሉ ንቆ ሊተው ከመልካም ስራ ብቻ ሊስማማ በራሱና በፈጣሪው መሀል የሚያደርገው ስምምነት ነው።
    እስላም ክርስቲያን ሁሉ የመልካም ሥራ ምሳሌ መሆን ካልቻለ ምን ይጠቅማል።
    አባቶቻችን ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነው እንዳሉት ተከባብረን መልካምን ደግነትን ለማብዛት እንድንችል ፈጣሪያችን ይርዳን።
    ሀይልዬ እንወድሀለን። ኪዳነምህረት አሁንም የአገራችን ትልቅ ሰው ታድርግህ።
    በጴንጤነት ደግሞ ክርስቶስ ያሰብከውን የነካኸውን ሁሉ ይባርክ። ተባረክ።
    ፈጣሪ የአእምሮ ባለፀጋ ያድርገን።

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 Před 3 lety +9

    ዋው ገና አሁን ሰማሁ መዳሊያውን እንዳስገባ አቤት ሰው እኮ ሳይታዋቅ ስራውን ይሰራል

  • @boontuushawaa6940
    @boontuushawaa6940 Před 3 lety +4

    Wowww gotaa keenyaa Bara gaarii 2013 siif hawwaa nuuf hawwaa haileyeekenyaa nuuf jiraadhu ❤❤❤❤🙏🙏

  • @genettube527
    @genettube527 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የኢትዮጵያ አክሊት ሀይሊ ገብሪ ስላሲ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Před 3 lety

    አሁንም ስነስርዓትህ ደስ ይላል።

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +1

    እመቤቴ ምስክሬ መናፍቅ ነበር ሚመስለኝ ጀግናዬ ለካ የተዋህዶ ሊያዩም የኪዳነቃሏ ወዳጅ ነው ይገርማል የኔ ጀግና❤❤❤🙏❤❤🙏🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማትዊስ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻ዘመኑን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻ሀገራችን ሰላምን የምታገኝበት አንድነታችን የሚመለስበት መለያየት የሚጠፋበት ቅድስት ቤተክርስቲያን እረፍት የምታገኝበት ልጆችዋ በሰላም ያለ ስጋት ወተው የሚገቡባት ፍቅር የሚበዛበት በሽታ ወረርሽን ጦርነት የሚጠፋበት🌻🌻🌻 የሰላም የፍቅር አየር ብቻ የሚነፍስበት ያድርግልን አሜን🌻🌻🌻

  • @user-uv5ys3bp4l
    @user-uv5ys3bp4l Před 3 lety +11

    መልካም አድስ አመት ይህ ብላችሁ ይሁንል አሜን መልካም ቆይታ እናመስግናለን ከልብ

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችክም ያንተን አርአያ እ ንዲከሉ እግዚአብሔር ይርዳህ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን

  • @tsionabera1211
    @tsionabera1211 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!! ህይወትህ ያስቀናል እውን ከንቱ ውዳሴን ጠልቶ የሚኖር አንተን አየሁ!! ሀይሌ ልዪ ነህ!

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r Před 3 lety

    ደስ ብሎናል ሃይሌ ገብረስላሴ ስላቀረባችሁት ደስ ብሎናል።

  • @hiwothabesha1503
    @hiwothabesha1503 Před 3 lety

    90ዎቹ ምርጥ ዘመን ነበር አምላክ እንደ ቀድሞ አንድነታችንን ይስጠን

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 Před 3 lety

    Haile Gebreselassie 💚💛❤️

  • @zeed7938
    @zeed7938 Před 3 lety +5

    One thing I love about Haile is that he’s always smiling. Ye Ethiopia jegna

  • @LinaLina-uq5cb
    @LinaLina-uq5cb Před 3 lety +1

    ሃይሌ እጅግ እናሠሠግናለን ኪዳነምህረት ትስጥልኝ ኪዳነምህረት ትጠብቅልን ኪዳነምህረት በወጣ ትተካልን በእውነት እንዲ አይነት ሠው አትመስለኝም ነበር እውነት ነው ሁሉ በሆድ ነው

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety

    መመረጥ ያስፈልጋል እንደ አንተ ለመሆን በእዉነት እግዚአብሔር ለእኛ ማስተዋልን ይስጠን እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛላት ለእማማ ኢትዮጵያ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 3 lety +1

    ሃይሌ የተዋህዶ ፍሬ በርታል ጀግናችን ለስው ስትርዳ ሱሙልኝ አትልም እግዛብህር ይጠብቅህ

  • @tibelchnigussie2449
    @tibelchnigussie2449 Před 3 lety +4

    እንኳን አደረሳችሁ የሰላምና ጤና ዘመን ይሁንላችሁ ለመላው ኢትዮጵያዊ
    ገራሚ ነው ! ቀነኒሳን እንጂ ሀይሌ እምነተ ጠንካራ ነው ብዬ አልገምትም ነበር

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Před 3 lety

    አሜን ኢትዮጵያን ክብር አልብሶታል ሻለቃ ሐይሌ ገብረስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስህ