MK TV "ሁሉን ትተን ተከተልንህ " ማቴ.፲፱፡፳፯ መ/ር ገብረ መድኅን እንየው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 10. 2020
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s... czcams.com/users/EOTCMK?s...

Komentáře • 131

  • @SaraSara-mh1gv
    @SaraSara-mh1gv Před 5 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን ረደኤት አይለየን❤

  • @abrahamyalewsew7339
    @abrahamyalewsew7339 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @MintamirGetie
    @MintamirGetie Před 26 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Před 2 lety +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን በእውነት

  • @user-mz3wb6vv4k
    @user-mz3wb6vv4k Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-bg4hl4nu7z
    @user-bg4hl4nu7z Před 8 měsíci

    አሜን❤

  • @merhawiawgchew-vu2gw
    @merhawiawgchew-vu2gw Před rokem +1

    ጌታ ሆይ ሁሉን ትቼ እንድከተልህ እርዳኝ❤

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mb6yg6ne1e
    @user-mb6yg6ne1e Před měsícem

    የኔታ ቃለ ሕይወት ያሠማልን !

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před 3 lety +5

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏
    የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን #ቸሩ_አምላክ😢

  • @emebetyimer1562
    @emebetyimer1562 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před rokem

    ቃለህወት ያሰማልን🙏

  • @BdBd-zl6rf
    @BdBd-zl6rf Před 10 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምሕራችን ❤❤❤ሁሌም ይጨቀኛል በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fkaduasfha9859
    @fkaduasfha9859 Před 3 lety +4

    Amen amen amen

  • @dyaqondesbeleweldu1953

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hasab1156
    @hasab1156 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማዎት.

  • @atlawgizachew6130
    @atlawgizachew6130 Před rokem

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 Před 3 lety +1

    Amen amen amen kala heyewot yasemalen abatocha

  • @endaleaderaw8419
    @endaleaderaw8419 Před 2 lety

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አምላክ እግዚአብሔር የድንግ ማርያም ልጅ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን

  • @besttube8710
    @besttube8710 Před 2 měsíci

    ሁሉን ትተን ተከተልንህ ለማለት ያብቃን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 Před 3 lety

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን ከድሜ ላይ እድሜ ከፀጋ ላይ ፀጋን አብዝቶ ይስጥልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ያስተማሩን የቃሉ ባለቤት ቃሉን ሰምተን ለመለወጥ ይርዳን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-is2wj2hk1s
    @user-is2wj2hk1s Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ለኛም የደነደነ ልቦናችንን አምላከ ቅዱሳን ይከፈትልን በቃሉ እድንኖር የርሱ ፍቃድ ይሁንልን አሜን💚💛❤

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen.

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 Před 2 lety

    Kale hiyiwet yasemalin regim edime ena tena yisitilin egiziyabeher amilaki kekufu hulu yitebikilin memihirachin

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያስማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን አሜን❤❤❤

  • @eshetuteklegiorgis4826
    @eshetuteklegiorgis4826 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ገብረ መድኅን እንየው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ek7ph8ns2z
    @user-ek7ph8ns2z Před 2 lety

    ቃል ህይውትን ያሰማልን እነዚህን አባት የማይወድ ትምህርታቸውን የማይፈልግ የለም ግን እሳቸው ዛሬ ዛሬ እየጠፉ ነው ለምን ይሆን እኔማ ይህን ዳውሎድ አደርግአሁት

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před rokem

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @derejefisha7462
    @derejefisha7462 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፡፡ ትክክል ነዎት እኛም ደህና መምምህር አጥተናል እናንተም ደህና ምዕመን አጥታችኋል፡፡ ለእኔም ልቦና ሰጥቶ ምርጡ ዕቃ ያደርገኝ ዘንድ ጸሎትዎ ይርዳኝ፡፡

  • @melkamutilahun447
    @melkamutilahun447 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን።
    ለመጋቢየ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
    ግሩመ ትምህርት ነዉ።
    ሁሉን ሲተዉት የሁሉ ባለቤተ የእነርሱ ሲሆን፣ ሁሉ የነርሱ ሆነ። በስነፍጥረት ሰለጠኑ ቅዱሳን ምን ያላደረጉተ አለ? ያላደረጉት የለም።በእርሱ የተሠጣ ፀጋ ሁሉን እዲሰሩ አደረጋቸዉ።
    ሁሉን ትተዉ ተከተሉተ ሁሉን አገኙ።
    የሰማነዉነ በልቦናችን ያሳደርልን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před 3 lety

    AMEN AMEN AMEN kale hawte yasemalne

  • @genetasapo2598
    @genetasapo2598 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን የኔታ ገብረ መድኅን እንየዉ።

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před rokem

    EgziAbiher Yimesigen.

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 Před 3 lety +1

    አቤቱ ሠላም ለዓለም ሠላም ለኤርትራ ለኢትዮጵያ ድንግል ማርያም በዕለተ ቀንሽ እንለምንሻለን አሜን፥

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቃአሉ የሚመግብ የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስጠን አሜን ተመስገን አሜን ተመስገን አሜን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety

    አሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 Před 3 lety +2

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😭

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለዝች ሥኣት ላደረሠን ቅዱሥ እግዛኣብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን።

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜንንንን

  • @user-hk9on2rn2s
    @user-hk9on2rn2s Před 3 lety +2

    አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእወነት ስወዶት ሁሌ ትምህርቶ ብደርሰኝ በደስታ በተማርሁ ምን አያነት አደበተ እርቱ ሊቅ እግዚአብሔር ያጠብቅልን

  • @godolyasasgedom2154
    @godolyasasgedom2154 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale Hiewet yasemalen memhir😭😭😭

  • @user-ct8ds3qy3x
    @user-ct8ds3qy3x Před 3 lety

    ውስጤ ተነክቷል 3 ጌዜ ነው የሰማሁት የሚገርም ትምህርት ነው ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @mesiabel4614
    @mesiabel4614 Před 3 lety

    Amen amen amen abate yifitugn emamilak titebikiline

  • @natiye7968
    @natiye7968 Před 3 lety +1

    Amen! Kale Hiyot yasemalen mengeste semayat tsedkun yawreselen!!

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጦት ደስ የሚል ትምርት

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር ለእኛም ለደነደነውን ልቦናችንን አምላከ ቅዱስ ይክፋትልን

  • @papael416
    @papael416 Před 3 lety

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለ እርስት ለመንግሥቱ ያብቃልን። ወሳኝ ትምህርት ተማርን።
    በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ ለማፍራት ይርዳን
    ለሁላችን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @kbebewmekdes4758
    @kbebewmekdes4758 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @big7hd278
    @big7hd278 Před 3 lety +1

    Egziabher yemesgen endih ayenet temherit bezih zemen kale hiwot yasemalen

  • @sisay2127
    @sisay2127 Před rokem

    lkale hiwet yasemalen memhire

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Před 3 lety

    ቃለ ሒወት ያሰማልን:: እግዚአብሔር ልክልካችንን ነገረን:: ስሙ የተምሰገነ ይሁን:: እንደፈቃደ እግዚአብሔር ለመኖር ያብቃን:: አሜን::

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @absramekuriw9712
    @absramekuriw9712 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ማምህራችን እግዚአብሔር እሱ መንገዱን ይምራን

  • @habtishwediqeshi1136
    @habtishwediqeshi1136 Před 2 lety

    Qale hiwate yesemanal

  • @user-xf6wo5fd5c
    @user-xf6wo5fd5c Před 3 lety

    Ebdew siwodwot egziabher enderso aynet abatochin yabzaln!

  • @user-hh1dg9iz1s
    @user-hh1dg9iz1s Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ💚💛❤

  • @gebirezgabhirwelidemicael4897

    ኣማን መነኑ ጣእማ ለዛኣለም ወካእዉ ደሞሙ በእተ እግዚኣብሔር ወታእገሱ ሞተ መሪረ በእንተ መንግሰተ ሰማያት።ወዳሰ ማርያም ዘሓሙስ።

  • @Tegbarawi_kerestena
    @Tegbarawi_kerestena Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 3 lety

    እውነት ነው አባታችን መመላለሳችን የልማድ ሁኗል አገልጋዮችም ተገልጋዮችም ወደ ልባችን ይመልሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    "ኹሉን ትተን ተከተልንኽ"።

  • @kidargaw
    @kidargaw Před 3 lety

    ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋውን ያድልልን። የቅዱሳን አማላጅነት ረድኤትና በረከትን ይደርብን።

  • @tewelde9778
    @tewelde9778 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ገብረመድህን እንየው ኣምላከ ቅዱሳን ይባርክህ

  • @user-dy6ls1to8l
    @user-dy6ls1to8l Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @tiztatameratetizta2738

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-vc6jh1nn1i
    @user-vc6jh1nn1i Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልል

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ ገብር መድኅን እንየው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መድኀንአለም ክርስቶስ ሲሉ ደስ ሲል እኒህ መምህር ጠፉ እያልኩ ነበር ለራሴ የሰማነውን በህይወት እንድንኖርው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @abebesemawu1298
    @abebesemawu1298 Před 2 lety

    ♥♥♥

  • @eshetuteklegiorgis4826

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋውን ያድልልን

  • @user-hk2tb5sb3r
    @user-hk2tb5sb3r Před 3 lety

    አሜን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    መምሕሬ ፀጋውን አብዝቶ ያድልዎት ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ

  • @hymanot3488
    @hymanot3488 Před 3 lety

    Kal hiwot yasmalen eganem bmgbar krstose yasnan. What a wonderful, amazing teaching God bless you

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @alemhabte3319
    @alemhabte3319 Před 3 lety

    Amen 🙏

  • @askela9216
    @askela9216 Před 3 lety

    Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @mulugetaassefa
    @mulugetaassefa Před 3 lety

    Kale hiwotin yasemalin,Memhr Gebremedhin,Memhre Bluy weHadis.

  • @elfuamenamenamenethio4534

    kale.hywet.yasemaln.amlakachn.ke.alem.metetegnat.yisewren.

  • @roozaldhmany3690
    @roozaldhmany3690 Před 3 lety

    Fetari ybarkh

  • @user-gi6zi7rj2p
    @user-gi6zi7rj2p Před 3 lety

    Qal hiwet yasemaln

  • @tiginani3753
    @tiginani3753 Před 3 lety

    talak abat edimye yestiln betam ds yemil timhirt new kale hiwot yasmaln

  • @gebirezgabhirwelidemicael4897

    በጣም የምገርም ታላቅ ተግሳጽ ለኦሮቶዶኩሳውያን ህዝቦች ነው እና እብክን ነስተውእል።

  • @big7hd278
    @big7hd278 Před 3 lety

    Memehir gebre medhin eneyew

  • @sebseb1795
    @sebseb1795 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ፡ ቤተክርስቲያን በጣም ልትንከባከባቸው ከሚገቡ ሊቃውንት። የየኔታ ስልክ ቁጥር ያለበት ሰው ቢጽፍልኝ? አመሰግናለው

  • @phun4379
    @phun4379 Před 2 lety

    ጥዑመ ድምፅ ዘማሪው መጀመሪያ ላይያሉት ማን ይባላሉ? ካወቃችሁ

  • @bisrathayle604
    @bisrathayle604 Před 3 lety

    endezih tenker yale melekit yasfelegal abatachin kalehiwot yasemalin

  • @anteneha.9952
    @anteneha.9952 Před 3 lety +1

    የመምህሩን ስም ብታስገቡት በጣም ይጠቅማል፡፡ ለCZcams Algorithm ወሳኝ ነው፡፡ አትርሱ! በማንኛውም ጊዜ search ሲደረግ እንዲገኝ ይጠቅማል!

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Před 3 lety

    ቃለሕይወትያሰማልንመምሕራችንእረጅምእድሜናጤናይስጥልንያገልግሎትዘመኖትያርዝምልንየድግልልጅበመግባትበመውጣቶትጥላከለላይሁንሎት