🟤የኦርቶዶክሳዊ ሰው ታሪኩንም ሃይማኖቱንም የመረዳት ችግር 4 ምክንያቶች - ምን ተደርገን ነው?| በሊቃውንት አባታችን የኔታ ገብረ መድህን | ይከታተሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • እኛ እና የእኛ ታሪክ
    ምን ተደርገን ነው?
    የኦርቶዶክሳዊ ሰው ታሪኩንም ሃይማኖቱንም የመረዳት ችግር
    ✔️ የኔታ ገብረ መድህን
    ለሁሉም ይዳረስ አንድ ያጋሩት ዘንድ አደራ እንላለን!
    #ሰብስክራይብ_ያድርጉ!
    በእነዚህ ገጾች ቤተሰብ ይሁኑን፤ ለወዳጅዎም ያጋሩ! እናመሰግናለን፡፡
    የዩቲዩብ ቻናል፡
    • Ethiopia: በብጹዕ አቡነ እንድ...
    የቴሌግራም ቻናል
    t.me/EMislene
    የፌስቡክ ገጽ፡
    / emislene
    የኢንስታግራም ገጽ፡
    / egziabher_meslene28
    ድሕረ ገጽ፡
    www.debregelila.org
    #Ethiopian_orthodox_Liqawint
    #ye_tsom_samintat
    #Egziabher_meslene
    #Ethiopian_orthodox_tewahdo_sibket
    #EOTC_Mezmur

Komentáře • 60

  • @MmWerede
    @MmWerede Před měsícem

    እንደ መምህር ገብረ መድህን ታላቆች መምህራን እግዚኣብሔር ይስጥለን

  • @madesign21
    @madesign21 Před 3 lety +19

    እንዲህ አይነት መምህሮችን ሳይ ተስፍየ ይለመልማል እድሜና ጤና ያድልልን!

  • @abrahamasfaw8205
    @abrahamasfaw8205 Před 2 měsíci +2

    ሃይማኖትን ከመሠረቱ ፣ ታሪክን ከባለቤቱ አዋህደው የሚያስተምሩ መምህራንን የሚረዳ አዕምርነ ፍጠርልን ።

  • @user-qm6rc8bu1n
    @user-qm6rc8bu1n Před 3 lety +6

    በእውነት ጆሮ ያለው ይስማ በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ አይነልቦናችንን ያብራልን

  • @Sale-bt1sy
    @Sale-bt1sy Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሕይወት እንጀራን ይስጥልን

  • @user-xn5nv2bj4o
    @user-xn5nv2bj4o Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Před 2 lety +2

    በእውነት አፁብ ድንቅ ነው ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን እርሶን ሳይ የኔ ድንቁርና እጅጉን ገዝፎ ይታየኛል

  • @EMislene
    @EMislene  Před 3 lety +4

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።
    Subscribe and share: czcams.com/video/B758f1ca2lU/video.html

    • @user-bw1ih9cn9l
      @user-bw1ih9cn9l Před 2 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን በእውነት እንዴት ያለ ትምርት ነው ልብ የምያረሰርስ ነው እንዲህ ያለ ሰው ያብዛልን አሜን፫

  • @menberegebremeskel6009
    @menberegebremeskel6009 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ሁሉም ሊሰማው የሚገባ

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን። ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @ElshamaMedia
    @ElshamaMedia Před 8 měsíci

    ጥሩ ትምህርት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před 2 lety +1

    በእዉነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን የኔታ ገብረ መድኅን እደናተ አይነቶች ሊቃውንት። መምህር ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር
    ክፍል 2የለሁም?

  • @yonasdebele3380
    @yonasdebele3380 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @addis2675
    @addis2675 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    በእውነት ግሩም ትምህርት ነው!

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 Před 2 lety +1

    በእዉነት ድንቅ።

  • @teshaletilahun4229
    @teshaletilahun4229 Před 3 lety +3

    Kale hiwot yasemalinn
    እንዲህ ያሉትን ሊቃውንት ያብዛልን

  • @belaygaredew4257
    @belaygaredew4257 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p Před 2 lety

    የኔታ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ቸሩ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

  • @yared1624
    @yared1624 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @user-zy5dh5ml7s
    @user-zy5dh5ml7s Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የሠማነው በልቦናችን ይደርብን⛪🙏🙏🙏

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Před 10 měsíci

    የኔታ ቃለህወት ያስማልን ኑስኪ እናዲምጥ የማይርባ ነገር ላይ ከምናፍጥ

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @danielngusse7802
    @danielngusse7802 Před 3 lety +1

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 3 lety +2

    መምህር ሆይ በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በሰላም በፍቅር ይጠብቅል ሰለእናንተ ብሎ ይማረን እንጂ እኛማ ጠፍተናል እያንተ ታስተምራላቹሁ እኛ ምንም አንመለስ የደነደነ ሀይምሮ ይዘን ነው ያለነው በእውነት ሰንበላ ስንቀባባ ሰንኳኳል ልብስ ስንቀያየር እንውላለን አፈር ተሸክመን እየዞርን ግን መሞታችኘንን አልገባን ብሎን ቀልብ ህሊናችን ጠፋን እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetgeni1645
    @genetgeni1645 Před 2 lety

    እንዲህ ያሉ አባት ለሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Před rokem

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ቃለሕይውትን ያሰማልን አባታችን አሜን፫

  • @zemachtube2861
    @zemachtube2861 Před rokem +1

    አምላኬ ሆይ እንድህ አይነት እውነተኛ ሚስጥርህን ታሪክህን የሚያስተምሩ የሚመክሩ አባቶችን አብዛልን ጠብቅልን

  • @user-ss9vh6uc1g
    @user-ss9vh6uc1g Před 2 lety

    ግሩም ትምህርት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ።
    ቃለ ሕይወትን ያሰማል።

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን።

  • @user-sp8wt7ij9f
    @user-sp8wt7ij9f Před rokem

    አስበ መምህራንን ያድልልን

  • @teta8527
    @teta8527 Před rokem

    Kale heywot yasmalen

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 Před 7 měsíci

    kale heyewte yasemalene a

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Před 2 lety

    በዉነት ላባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን ኢትዮጲያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ዳዊት በበገና የዘመረላትን ሐገራችነን እግዚአብሔር ሠላም ያድርግልን

  • @apsaramobile2507
    @apsaramobile2507 Před 2 lety

    ቃልህይወትን ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Před rokem

    ድንቅ ነው

  • @belayraya1290
    @belayraya1290 Před rokem

    ኣምላኬ ስነ ለቦናየ እና ህሊናየን የዘጋኝ ዶያብሎስ ኣስወግድልኝ

  • @molalignabebe7374
    @molalignabebe7374 Před 9 měsíci

    Ewunt

  • @user-vx2qc3kz2h
    @user-vx2qc3kz2h Před rokem +1

    nurulin abatachin

  • @masriesete3941
    @masriesete3941 Před rokem

    አያችሁ እንድህ ነበርን

  • @sitatabelete8627
    @sitatabelete8627 Před rokem +1

    ከየት እንወቅ ማንስ ያስተምረን

    • @EMislene
      @EMislene  Před rokem

      ሰላም ለእናንተ ይሁን ወንድማችን
      = በየደብሩ ሰንበት ኮርስ ት/ት ይሰጣል
      = መጻሕፍት አሉልን
      = ሊቃውንት ጋር ቀርበን እንጠይቅ
      ስለ ጠየቁን እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @sitatabelete8627
      @sitatabelete8627 Před rokem

      ሁሉም ሊቃውንት ስለ ኢትዮጵያ ሊያስተምሩ አይችሉም የተወሰነ ቢያውቁ እንጂ

  • @YME8129
    @YME8129 Před 2 lety +1

    czcams.com/video/-pdoysb2vr0/video.html
    አይ ባዶነት ከፖለቲካ ጋር

  • @ruitsruits3749
    @ruitsruits3749 Před 3 lety

    አብን ደግሞ በዚህ መጣብን

    • @user-zf5kw5ug3r
      @user-zf5kw5ug3r Před 3 lety +1

      ሃሳብህ ሁሉ ምድራዊ የሆነ
      በጠላት ሃሳብ ጭንቅላት ሞልቶ በየት ይግባ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቃል😥

    • @ameymollaa1581
      @ameymollaa1581 Před 2 lety

      ምን አልክ አንተ ርኩስ

    • @eyasuminelu738
      @eyasuminelu738 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋል ስጥልን ወንድሜ ቶሎ ይማርህ

  • @mitikubekele3793
    @mitikubekele3793 Před 2 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @meronbekele3116
    @meronbekele3116 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ሁሉም ሊሰማው የሚገባ

  • @hanzemi13
    @hanzemi13 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር