MK TV || "ቦሩ ሜዳ" ክፍል ፩ || “እናንተንስ በምን እናምናለን?”

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 07. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 158

  • @Getachewchanegishena
    @Getachewchanegishena Před 2 lety +22

    ቦሩ ሜዳ ሀሳቡ ትልቅ ፤ ተራማጅ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፤ የዛሬው ዝግጅትና አጀማመሩም ይበል ያሰኛል፤ ምክንያቱም ከውስጥ ጉዳይ በተለይ ከእውነትና ሀሰት ሚዛንነት መጀመሩ ተገቢ ነው፡፡ ይህንን መርሐ ግብር ልዩ የሚያደርገው
    1. ስያሜውን ታሪካዊ እና ተፈላጊ መሆኑ
    2. ከውስት ጉዳይ መጀመሩ፤ ከሀሰትና እና ሀሰተኞች
    3. በገጽ ለገጽ ጥያቄ እና መልስ የሚቀርበብት መሆኑ ነው፡፡
    ወደፊት ገንቢ አስተያየት በመስጠት ከዚህ የበለጠ ማሳደግ እንችላለን፡፡
    1. ችግሮች ላይ በቂ ጥናት ማድረግ እና ለተሳታፊዎች በቂ መረጃ እና ትምህርት መስጠት
    2. በውስጥ ጉዳዮች ላይ የምዕመናን መከፋፈል እንዳያመጣ ጥንቃቄ ማድረግ በተለይ በታዋቂ አጥማቂያን ዙሪያ ማለት ነው፡፡ ደጋፊ እና ተቃዋሚ የሚል ሀሳብ እንዳይፈጠር ለማድረግ ከግለሰቡ ይልቅ ሀሳቡ ላይ ማተኮር ተገቢ ነው፡፡ በንግግር ጥንቃቄ ማድረግ እና ሁሉንም በፍቅርና አክብሮት መጥራት፡፡
    3. ሀሰተኞች እንዳሉ ሁሉ እውነተኞችን ማቅረብ አለብን፤ ጸጋው የቤ/ክን ነው፤ አሁንም አለና፡፡
    4. ፈውስ፤ ትንቢት እና ጸበል እና የሠይጣን አሰራር አንጻር ሰፊ መስራትና ማስተማር ተገቢ ነው
    5. የህጋዊነት ወይም አስተዳደራዊ ጉዳዮችን ቀድሞ ማጥናት፤ ከሊቃውንት ጉባኤ ጋር መስራት ::
    ለሁሉም ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @birkebekele1065
    @birkebekele1065 Před 2 lety +7

    ሐሰቱን ከእውነተኛው የምንለይበትን አስተዋይ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 2 lety +3

    በጣም ታሳዝናላችሁ አጥማቂ የምትሏቸው አባት ቁረቡ ስገዱ ጹሙ ፀልዩ ሲሉ ነው የሰማሁት ይህ ሀሰተኛ ካስባለ እናንተ ማን ናችሁ ተረጋጉ ንግግራችሁ በራሱ በራሳችሁ መፍረድ ነው ብዙ ጥቅስ ብታውቁም ብዙ ሀሰት አለ ከናንተ በላይ ምሁር የለም በናንተ ቤት አየ እነ ቅዱሳን😎

  • @aragawbirhanu7505
    @aragawbirhanu7505 Před 2 lety +10

    ከቃሉ ወተት እንድንጠጣ የረዳን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን። ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-lc6gb3dt1r
    @user-lc6gb3dt1r Před 2 lety +4

    ማህበረ ቅዱሳንን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 2 lety +9

    በዚህ በአስቸጋሪ ጊዜ ለቤተክርስቲያናችን ማህበረቅዱሳን ማህበር ያዘጋጀልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሌም የምደነቅበት የምቀናተበት የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ድምቀት ናቹና ፍፃሜያቹ ያሳምርልን

  • @user-vc8ld9zp3u
    @user-vc8ld9zp3u Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር አሜን፫
    ግን ለምንድነው ከመተቻቸት በፊት ከአባቶች ጋራ ተቀራርባችሁ አትመካከሩም ከዚያ ብኃላ ማን ሃሰተኛ አጥማቂ እንደሆነና ማን እውነተኛ አጥማቂ እነደሆነ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ደግማና ቅኖና ትውፊት የጠበቀና ያስጠበቀ ማን እንደሆነ ተቀራርባችሁ በመነጋገር እውነቱን እውነት ሃሰቱን ሃሰት በማለት ችግር ካለ መፍታት ይቀላል ግን አባቶቻችን መምህሮቻችን እናት ተራርቃችሁ መተቻቸቱ ግን ምንም መፍትሄ ሊሆን አይችልም እኛም ምእመናን ግራ እየተጋባን ነው 😭😥

  • @aryamy6177
    @aryamy6177 Před 2 lety +8

    እስከዚች ሠአት በምህረት በቸርነቱ ያቆየን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን/3🙏🙏🙏
    ወላዲተ አምላክ እመቤታችን እርሷም ስሟ የተመሠገነ ይሁን አሜን /🙏
    ቸሩመድሀኔአለም የወደዳቸዉ ያከበራቸዉ ቅዱሳን ሁሉ እርሱ ባከበራቸዉ ልክ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸዉ አሜን/🙏
    ስለ ትምህርቱ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላክ ይመስገን
    በእዉነት በዚ ሠአት አስፈላጊ ትምህርት ነዉ የሠጣችሁን
    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን/🙏
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ui3yj8tr1o
    @user-ui3yj8tr1o Před 2 lety +13

    እጅግ ጥሩ ፕሮግራም ነው። ግን አታቆዩት ልቀቁልን መልሱን።
    መምኀበረ ቅዱሳንን ያስፋልን!

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Před 2 lety +4

    ሰው ሁሉ የነዚ የሐሳውያን አምላኪ መሆኑ ነው የተረዳሁት ከነዚ ጠያቂዎች

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 Před 2 lety +4

    ግሩምና አስፈሪ ርዕስ ነው👍👍👍

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před 2 lety +7

    ማኅበረ ቅዱሳን ! ክበሩልን !

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን። በእውነት ስንቱ ነው ባለማወቅ እየጠፋ ያለው

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣሁ መምህሮቻችን ኑ ረገኖቼ ከክፍል አንድ እንጀምር

  • @semayabate8211
    @semayabate8211 Před 2 lety +4

    መምህራን እድሜና ጸጋ ያድልልን ማኅበሩን ያስፋልን እግዚአብሔር

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379 Před 2 lety +7

    ማህበረ ቅዱሳን ኑሩልን የኛ አባቶቻችን እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @user-dg1op9re7d
    @user-dg1op9re7d Před 2 lety +4

    በዓመት 4 ጊዜ ያንሳል ካልጠፋ ሊቃውንት እና ከሞላ ጥያቄ ይታስሰብበት

  • @bethelehememannuel4631
    @bethelehememannuel4631 Před 2 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰሜልን አባቶቻችን። እኔም ገጥሞኛል ገብርኤል ቤተክርስትያን ጠዋት ጠዋት ተጠምቄ በዛዉ ወደስራ አሄድ ነበረ እና አንድ ቀን አንዷ ሴት ናት እና እኔን ከዛ ከምድንበት ለመለየት ያዙኝ ልቀቁኝ አለች ኤድስ አለባት ኤድስ አለባት ብላ አስቸገረች እና እኔ ደሞ ሰይጣን በጎን እንደ ጠበቀኝ ተረዳሁ። እና አምላክ ይገስፅ ብዬ እንደዉም ፀበሌን መጠመቅ ቀጠልኩኝ።

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን
    እግዚአብሔር ይመስገን ይህህን ጉባኤ ስላዘጋጀልን
    ስንቱ ተበልቶ ተደናግሮ ነው ያለ

  • @user-pt8wd4gs4f
    @user-pt8wd4gs4f Před 2 lety +2

    #ማኅበረ #ቅዱሳን #የቤተ #ክርስቲያን #የጀርባ #አጥንት!

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety

    በእውነት በ11ኛው ሰዐት ቢሆንም አሁንም በርቱ ምዕመናን ከሃሳዊ መምህር አጥማቂ ታደጉት ሊቃውንት ቤተክርስቲያንን ያቆይልን ጠያቂዎችም እናመሰግናለን እኔም ሚከነክነኝ ነገር ስላነሳችሁ 🙏
    ማህበረ ቅዱሳን ኑሩልን ማህበሩን ያስፍልን እኛም ሼር። ላይክ እናድርግ👍👍👍👍👍👍👍

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 Před 2 lety +2

    Baaxami Xuru Timiritineww barituuu Mahabara Qudusaniiii Xuruuuu New Barituuuuu

  • @zestifanoskebede9382
    @zestifanoskebede9382 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ለመምህራኖቻችን ! በመቀጠል እኔ እደግላዊ ሀሰተኛ አጥማቂ ነን የሚሉ በተለያዩ ምክንያት ክፍተት በመፈለግ በየደብሩ ህዝበ ክርስቲያኑን ሲያምሱ እና ከስርአተ ቤተክርስትያን ሲለዩ ይስተዋላል ለዚ መፍትሄ ብዬ የማስበው ደሞ እደዚ አይነት መርሀ ግብሮች በየደብሩ እየዞሩ መምህራን አንደኛ ሌሎች መምህራንን ማስረዳት ማሳወቅ ማሰልጠን በመቀጠል በተለያዩ ደብራት ይህ ግንዛቤ እንዲስፋፋ ማረግ ትልቅ ሚና አለው ብዬ አስባለሁ ታስቦም ከሆነ መልካም ነው ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን እግዚአብሔር አምላክ ሚስጢሩን ገልጦ በእውነተኛይቱ ስርአተ ቤተክርስቲያን ያፅናን ለጠፉት መመለስን ላለነው መፅናትን ለሚያስቱት መረጋጋትን ልቦና ያድለን

  • @elsinadinberu4653
    @elsinadinberu4653 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን እውነቱን ይግለጥልን

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Před 2 lety

    እውነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃልህውት ያስማልን

  • @user-vh3hj2dl4w
    @user-vh3hj2dl4w Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @dejeselam17
    @dejeselam17 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በሚገባ ተገልጾልናል መምህራኖቻችንንም የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን

  • @liyuworkaytegeb614
    @liyuworkaytegeb614 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @zufangobale893
    @zufangobale893 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹሁ ይብዛ አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @paulostekle7741
    @paulostekle7741 Před 2 lety

    አርዮስ በተነሳ ጊዜ አትናቴዎስ ንስጥሮስ በተነሳ ጊዜ ቄርሎስ ነበር በዘመናችንም ለተነሱ ከሃድያን መናፍቃን ሀሰተኛ ነቢያት እና ሀሰተኛ አጥማቅያን እናንተን የመሰለ መምህራን አዘጋጅቶልናል መጠቀም የእኛ ፋንታ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መናፍቃኑ መኖራቸውን እራሳቸው አለሁ በማለት እንደገለጡ ሁሉ ሊቃውንቱ መኖራቸውንም አሉ በማለት እየገለጠ የሚያቀርብልንን ማህበራችንን ይጠብቅልን።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 2 lety +1

    በእውነት ለእባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
    ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ermiyasaddis6228
    @ermiyasaddis6228 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በርቱ!

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 Před 2 lety

    አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 2 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን በእውነቱ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
    ሊቃውንት አባቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-xj7my7sr8l
    @user-xj7my7sr8l Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-iu5yk3yn9f
    @user-iu5yk3yn9f Před rokem

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የበቁ አባቶች እና እናቶች ክብራቸውን የሚያሳይ ነገር ካዩ በፍጥነት ሲሸሹ ነው የምናውቀው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን
    ያሁኖቹ በቅተናል የሚሉ አጥማቂዎች ግን ስለእነሱ ምስክርነት ከአጋንንት የሚያሰሙ ክብራቸውክ የሚሰብኩ እና የማይቀበላቸውን እንደ ሰይጣይ የሚቆጥሩ እና ተከታዮቻቸውንም ያለማስተዋል የሚራመዱ የስም ኦርቶዶክሳች ካደረጓቸው ሰነባበቱ
    ብቻ እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን።

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Před 2 lety +5

    ለመምህሮቻችንም ለምእመናኑም ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tadeleadane4586
    @tadeleadane4586 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሚያችሁን ያርዝምልን

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 Před 2 lety +1

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
    አምላከ ቅዱሳን ማህበር ቅዱሳንን ከፍ ከፍ ያድርግልን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Před 25 dny

    እግዚአብሔር ይታደገን

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e Před 2 lety +2

    ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @SamsungAs-qq8bz
    @SamsungAs-qq8bz Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን

  • @user-ub4bo8ph8n
    @user-ub4bo8ph8n Před 2 lety +1

    ቃለህወት ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @sisay2127
    @sisay2127 Před 2 lety +1

    kale hiwet yasemalen memhir lazegajochim bertulen mahibere kiduasan bertu tenkeru ketelubet

  • @son78770
    @son78770 Před 2 lety +2

    Live long MK

  • @user-mo4nl8wt1h
    @user-mo4nl8wt1h Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-dv7jd9oz6u
    @user-dv7jd9oz6u Před 2 lety

    በእውነቱ አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
    ጥያቄዎቹ እራሱ በጣም ጥሩ ናቸው ብዙዎች ግራ የተጋቡበት ጥያቄ ነው ከመልሱ ብዙ እንደምንማር ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ያክብርልን አባቶቻችን

  • @mahtoteshetie3094
    @mahtoteshetie3094 Před 2 lety

    ትምህርቱን የተከታተልን ምዕመናንም ላልሰሙት እናሰማ ብዙ ወገኖቻችን ባለማወቅ የሃሰተኞች ተከታይ ሁነዋልና። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መምህር ገብረ መድህን ታላቁ ወጣቱ ሊቅ ክበሩልን።

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማል ለመምህራኖች

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ህዝብን አድን😥

  • @maryamemne
    @maryamemne Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን መልካም ነው

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን🥰

  • @user-jc3vt2il1z
    @user-jc3vt2il1z Před 2 lety

    በእዉነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ያቆይልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ተዋህዶ አንድነታችነን ሊከፋፍሉ የመጡ ሀሰተኛ ነቢያትና አጥማቂወችን እንድሁም ሀሰተኛ ባህታዉያንን አምላከ ቅዱሳን ልቦና ይስጥልን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ ወድሞቸ አራተኛው እና ሰወሰተኛው ጠያቂ ልክናቸው የውነት እናተ አራሳቹህን መርምሩ እንመርምር አለቀ።።አሁን እኛ በጣም ግራ የተጋባነው እኔማንንም አልከተል ያብርሁሙን ሰላሴ እጅ። ፆድቃን ካልኩደግሞ እነተክለ ይማኖትን እነክረሰሰቶሰ ሰምራን መከተልነው ❤️❤️❤️😍😍

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před 2 lety

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ይህንን ቃል እንድሰማ ስለፈቀድህልኝ

  • @mtt733
    @mtt733 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ይጠብቃችሁ አንድነታችሁን ህብርተታችሁን ስራ ሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድማችን የእኔን ጥያቄ ስለጠየቅክልኝ ይሄ ሰይጣናዊ ቅናት ነው እናንተ አረፈዳችሁ አባቶች ህዝቡ አምልጧችሃዃል በጣም ነቅተናል ተምረናል እየተማርንም ነው እድሜ እና ጤና ለመምህር መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ከመረጠ መረጠ ነው ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እናንተ ስለ ቀኖና ተጨንቃችሁ ለቤተክርስቲያን ተቆረቆርን ስትሉ ለእኛ ነፍስ ግን ግድ የላችሁም ። አይሁድም ጌታችንን ሲሰቅሉ ህግ አላከበረም ብለው ነው ከአይሁዶቹ በምን ትለያላችህ? አሁንማ እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ድንቅ መምህራኖችን አባቶችን እና ወንድሞችን አስነስቶልን በቃሉ በስጋ እና በደሙ ታትመን በቃሉ እንድንኖር አድርጎናል ለቸሩ አምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው (ለድንግል ማርያም ልጅ) አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🛐

    • @gebrehiwet1442
      @gebrehiwet1442 Před 2 lety +2

      መጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ውይም አንብቢ

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Před 2 lety

    ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሁንም በርቱ ሀሰተኞችን አጋልጡልን

  • @danieltefera2870
    @danieltefera2870 Před 2 lety

    kale hiywet yasemaln gizewun yewaje timhrt new Egziabher yistlin

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe8178 Před rokem

    አግዚአብሔር እንዳመልክ ትልቅ ትምህርት አግቻለው ክበሩ 🙏

  • @user-gy8rx6yz3m
    @user-gy8rx6yz3m Před 2 lety

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ ከባድ ነው ለመምህሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን✝️🥰

  • @wgag8923
    @wgag8923 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 Před 2 lety

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማን🙏🙏🙏💒💒
    በተለይ ባሁኑ ስአት ቤተ ክርስቲያን ሰው ላይ ነው መስራት ያለባት በሙሉ አቅሟ።🥰🥰

  • @nolawyafework8392
    @nolawyafework8392 Před rokem

    Keep it up!!!(!

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha Před 2 lety +4

    እናንተም በመጀመሪያ እራሳችሁን መርምሩ ማንንም አናምንም ከአብርሃሙ ስላሴ በስተቀር ሰውን ያመነ የተረገመ ነው። እናንተንም አናምናችሁም ግን እንድንቀበላችሁ ከፈለጋችሁ ቃሉን መግቡን እንጁ የግል እና የህብረት እያላችሁ አትከፋፍሉን እናንተ የጠላችሁት እና ያደማችሁበት ሰው (በተሰጠው ፀጋ) በሰይጣናዊ ቅናታችሁ እኛን አትደምሩ ከወሬ ይልቅ እውነት ከሆነ አውግዟቸው ይለዩ እንድናዉቃቸው ካለዛ አባቶችን ልናከብር ግድ ይለናል እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያን ይጠብቃል🛐

    • @wessenbegna4854
      @wessenbegna4854 Před 2 lety +1

      በትክክል። ከመጨረሻው ሰውዬ በፊት የተናገረው መላጣ ሰውዬ ማንን እንደሚናገር ያስታውቃል። በእውቀት ሳይሆን በድፍረትና በቅናት የሚናገር አውቃለሁ ባይ ነው።

    • @truthmatters649
      @truthmatters649 Před 2 lety +1

      ከሥላሴ በስተቀር ሰውን አትመኑ ካልሽ በኋላ ለአጥማቂያን ወግነሽ ስትከራከሪ ጽሑፍሽ ያሳያል።

    • @wessenbegna4854
      @wessenbegna4854 Před 2 lety +1

      @@truthmatters649 ምንም አላጠፋችም።ያልገባህ አንተ መሰልከኝ። ሰውን አናምንም ያለችው ከእግዚአብሄር ፀጋ የተሰጣቸውን አባቶች የሚሞግቱትን ሰዎች ነው።በብዛት በቅናት መንፈስ እንጂ ለምስኪኑ ምእመን አስበው አይመስሉም።እግዚአብሄር ፀጋን ይሰጣል።ፀጋም ልዩ ልዩ ነው።ዝም ብሎ እንደ ፔንጤዎቹ የሚቀባጥሩ ካሉ፣ የሀይማኖት አዋቂዎች እና ምሁራን አጣርተው በአደባባይ ማውገዝ ወይም በህግ ማስጠየቅ ይቻላል።ነገር ግን ዝም ብሎ በደፈናው ፀጋ የላቸውም ብሎ መጮህ የኦርቶዶክስ ሀይማኖትን አይጠቅምም።

    • @gdgdrr6458
      @gdgdrr6458 Před 2 lety

      መች እመኑን አሉ መምህሮች ጉድ ምናለ ብናስተውል እምታመልኩትን እምትከተሉትን እወቁ ዝብላችሁ ትክክለኛውን መንገድ ስለነገሩን ነው

  • @tigistayalew9546
    @tigistayalew9546 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይርዳችኹ ጥሩ ጅማሬ ነዉ በርቱ

  • @kibromgidey9133
    @kibromgidey9133 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ መርሃግብር ነበር በዚሁ ይቀጥል። ምናልባት ግን የሚነሱ ጥያቄዎች በተቻለ መጠን ሁሉም ቢተላለፉ መልሳቸውም ቢደርስ ጥሩ ይመስለኛል ከርእሱ እሚያያዝ እስከሆነ ድረስ። ለምሳሌ የክፍል ፩ የመጀመርያ ጥያቄ ጥያቄው አልተላለፈም ተቆርጥዋል ወይም ምክንያት ካለም ቢገለጽ። በተረፈ ቀጡልበት።

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Před 2 lety +2

    እጅግ በጣም ወሳኝ ፕሮግራም ነው! ሀሰተኞች በዝተዋል! እርዕሱን በግልፅ ይዛቹ መምጣታችሁ ደስ ይላል! ጆሮ ያለው ይስማና ያስተውል
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱልን

    • @tilahun4800
      @tilahun4800 Před rokem

      የኔ እህት ሀሰተኞች ስለመብዛታቸው ተናግረሻል እስኪ ስለደብተራስ ምን የምታቂው ነገር አለ?

  • @yemamlak4137
    @yemamlak4137 Před 2 lety

    መምህሮችቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።።።

  • @ermiasbirhanu289
    @ermiasbirhanu289 Před 2 měsíci

    Brother with all do respect, please make it very clear & understandable Q? U took a ton of time? I have a great respect for Mahbere kidusannn. EOTC Forever 🇪🇹🇺🇸🙏🏿.

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 Před 2 lety +2

    ቦሩ ሜዳ የሚባል ቦታ ከደሴ ከተማ ወጣ ብሎ ቀደም ብሎ አባቶች በመምህር አካለወልድ ጊዜ በጊዜው ከነበሩት ጸረ ኦርቶዶክስ ጋር ጉባኤ ሰርተው ውይይት ያረጉበትና እርቶዳክስ ተዋህዶዎች የረቱበት ታሪካዊ ጉባኤ የተሰራበት ቦታ ነው በአሁን ሰአት እዚያ ሜዳ አጠገብ አለርት ለስጋ ደዊ ህሙማን መታከሚያ ሆስፒታል አለ ቦሩ ሥላሴም ቤተክርስቲያንም እዚያው ነው ያለው።

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @addisaddis6834
    @addisaddis6834 Před 2 lety

    አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před 2 lety +2

    💒❤🙏

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před 2 lety

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ጠያቄዊቹ ተልከው ነው የመጡት ሰው አምላኪዊች ናቸው አንዱ ጭራሽ በግል አናግሯቸው ይላልደ ባደባባይ ያጠፋንማ ባደባባይ ነው መገሰጽ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 2 lety

    በእውነት እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እና ሁል ጊዜ በየቤተክርስትያኑ ከቅዳሴ በኃላ ወይም በስነስርዓት በፕሮግራም ጉባኤ ማድረግ በተከታታይ በየቤተክርስትያኑ ሁለተኛ ደግሞ በየቤተክርስትያኑ በአዲስ አበባ በሙሉ ልክ የወርሀዊ በሉት የዓመት ክብረ በዓላት በተክርስትያኑ አከባቢ/ መግቢያው ውጩ ባህታዊያን ነን እያሉ የራሳቸው ህዝብ ዙሪያቸው ከቦዋቸው የራሳቸው ይሰብካሉ , የራሳቸው ቅባ ቅዱስ ይዘው እና ለምንድነው የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ማስቆም ያልቻለችው አሁን ወደ 30 ዓመት ሊሆናቸው ነው ለምሳሌ እነ አባ ገብረመስቀል አሉ ብዙዎች እንደዛ አድርገው ነው የሚጀምሩት እና ተከታይ የሚይዙት አሁን ደግሞ አባ ዮውሀንስ እና ለምንድ ነው ከመጀመሪያ ማስቆም ያቃታቹህ ? አሁን እኮ በተለይ ወንዶች ቤተ ክርስትያን ገብተው ሳይሳለሙ የሚመለሱ አሉ ከውጭ ትምህርት ሰምተው እና የውጭዎች ባህታዊያንን ማስቆም አለባቹህ ለምን ገና ከክፍለሀገር እየገቡ ነውና እዚህ ጋር መሰመር ያለበት እኔ ከነቤተሰቦቼ በጣም የምናወግዘው ስር ዓት ነው እና የእነዚህ ባህታውያን ተከታዮች አይደለንም

  • @SamsungAs-qq8bz
    @SamsungAs-qq8bz Před rokem

    ቅሬታ አለን በወንዶች ላይ ነጠላ ይልበሱ የጴንጤ አዳራሽ አታሰመስሉት ነጠላ ልበሱ ከይቅርታ ጋር በተረፈ we love u Mk❤❤❤

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp Před 2 lety

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን
    ግን ግለሰቦች በቤተክርስቲያን ላይ ሲፈተፍቱ ማባረር ሲገባ ዝም ብለናቸው ብዙ ካበላሹ በኋላ እንደገና በዚህ ሁኔታ ማውራት እንደት መፍትሄ ይሆናል
    ለማንኛውም በርቱ ወደ ቁርጥ ውሳኔ

  • @ftkwag415
    @ftkwag415 Před rokem

    የድሮ ሰው ልብሱ አዳፋ ነገሩ ጎርዳፋ ዕድሜው ገፋ ገፋ /የአሁን ዘመን ሰው ልብሱ ነጭ ነገሩ ምላጭ ዕድሜው ቀጭ ቀጭ አሉ መምህራኖች ፈትፍተው በሚጣፍጥ አንደበት እየነገሩን እኛ ተቀብለን በቀጣይ ጥንቃቄ ማድረግ ሲገባን እንደገና የበግ ለምድ ለብሰው ከመጡት ጋር ሌላ መድረክ ልንጠብቅ በፍፁም

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha Před 2 lety +4

    ከዲያብሎስ ፈውስ የለም !!!ከጥፋት እና ከክፋት በስተቀር!!! ዲያቢሎስ ከፈወሰም ሆነ መልካም ነገር ከአደረገ እግዚአብሔር አምላክ ስለፈቀደለት እንጂ አንዳችም ነገር በራሱ መንገድ ከእግዚአብሔር አምላካችን ፈቃድ ውጪ ማድረግ አይችልም !!!!!።

    • @aboneshworku8027
      @aboneshworku8027 Před 2 lety

      አቤት እውቀት ከመደምደም የሁሉም ነገር መልስ የሚሰጥው መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ በደንብ አንብቦ መረዳት አይሻልም

  • @sarahsarah9191
    @sarahsarah9191 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለሁላችሁም መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እኔ ደካማ በሐጢአት የተጨማለቅህ ነኝ ግን አንድን ኦርተዶክስ ጥያቄዬን ላቅርብ ጥያቄ 1 ደኛ ሐሰተኛ የተባሉት አጣማቂ ባሕታዊም ሆነ ሀሰተኛ የተባሉት ሰዎች በሒወት እየኖሩ ከሆነ እነርሱን እራሳቸውን ለምን ቃለ መጠየቅ አድርጋችሁ ጠይቃቸሁ ለህዝቡ እውነቱን አታሳውቁም ግን እናንተም አሉን ሰምታችሁ ከሆነ በሚዲያ ላይ አይታችሁ ከሆነ እነሱን አግኝታችሁ ካልጠየቃችሁ እናንተ እራሱ አሰተኛ መሆናቸውን በምን አወቃችሁ ስለዚ ሚዲያላይ ቀርቦ እኛን ከማደናገር መረጀ በማቅረብ ተወያዪ ከዚያ እናንተ እውነተኛ ነን የምትሉ የሆናችሁ ሀሰተኞች ናቸው የምትሎቸውን አቅርብና ከዚ ውይይታችሁን ሚዲያ ላይ አቅረብ ።ስለ ድፋረቴ ተሳስቼም ከሆነ ይቅር በሉኝ

  • @user-sv5je1rq3n
    @user-sv5je1rq3n Před 2 lety +1

    ለመምህራቾቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በሰማነው30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አቤት የአጥማቂያን ተከታዮች ተጫጩ ክክ አንዷስ ወንቅሸት የአባ ዮሐንስ ደብር አለች የአባ ግርማ ልጆችም ክክ አባየን እህህ አሉ ለማንኛውም መርምሩ ነው ያሉት መምህራን

  • @user-vl3pl4yf4g
    @user-vl3pl4yf4g Před 2 lety +3

    እንካን ደና መጣችሁ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወጥቼለው የአጥማቅ ግርማ ትፎዞ ነበርኩ

    • @Sara-dw1dn
      @Sara-dw1dn Před 2 lety

      እግዚአብሔር እንኳንም አወጣችሁ ተመስገን❤✝️

  • @ethiogibzhatube4365
    @ethiogibzhatube4365 Před 2 lety +1

    pplease share it it the purpose of life

  • @ElshamaMedia
    @ElshamaMedia Před 2 lety

    EOTCMK

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k Před 2 lety

    ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋልን

  • @yaregalmatebneh186
    @yaregalmatebneh186 Před 2 lety

    መቸነው ነው ጥምጣም ጠምጥመው መስቀል ይዘው ድግምት መተት የሚሰሩ ሰዋችን መቸነውነውስጥምጣምጠምጥመውመስቀድግምትመተየሚሰሩሰዋንየምታወግዙት።

  • @amanueltessema7793
    @amanueltessema7793 Před 2 lety +9

    ትምህርቱ ጥሩ ነው ብዙ ሰው ጠፋብን እንጂ 30 ዓመት ሙሉ የት ሄዳችሁ ነው መወገዝ ወይም መከልከል ካለባቸው ለምድንነው የማይከለከሉት?

    • @hanna1342
      @hanna1342 Před 2 lety +4

      ቦታው ላይ ሆኖ መስራት ዳር ሆኖ እንደመንቀፍ አይቀልም
      እኛም እንደ አማኝ ምንከተለውንና ምናምነውን የመለየት ግዴታ አለብን

    • @zestifanoskebede9382
      @zestifanoskebede9382 Před 2 lety +4

      30 አመት ሙሉ የት ሄዳችሁ ጥሩ ጥያቄ ነው! ስለቤተክርስቲያን ሚቆረቁርህ ከሆነ 30 አመት ሙሉ የት ሄድኩ የሚል ጥያቄ ጠይቀው እራስህን ስለዚ ስራው ያንተም ነው ! ሌላው ቤተ ክህነቱም ቢያወግዝ ስንት ህዝበ ክርስትያን አብሮ ይጠፋል ? ስንቱስ እደወጣ ይቀራል? ይህ የኔ ሀሳብ ነው ስለዚ ሚመለሱትን በእውነተኛይቱ ትምህርት አስተምሮ መክሮ ሚመለሱትን መልሶ ማየይመለሱትን ገንጥሎ መጣል ነው ስለዚ ትምህርቱን መማር አንተም የሰማህውን ማስተላለፍ ቤተክህነቱን ውሳኔ መጠበቅ ይጠበቅብናል እስከዛ ሚጠበቅብህን ስራ

    • @jonastefera8093
      @jonastefera8093 Před 2 lety

      ጉባኤው ላይ ከተነሱት ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ እሱ ነው ሙሉውን ከተከታተልከው መልሱን ታገኛለህ። ግን ደሞ ሁልግዜ ሌሎች እንዲመሩን መጠበቅ የለብንም በራሳችን እውነቱን ፈልገን ማረጋገጥ እና መምረጥ አለብን።

    • @sebsibechewbekele2316
      @sebsibechewbekele2316 Před rokem

      በሚገባ አልተገነዘብከውም ።አዝኛለሁ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 2 lety +1

    ዳታ ቤዝ ይዘጋጅ የቤተክርስቲያን ቁጥር የአገልጋዮች ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ለእያንዳንዱ ማእረግ ያላቸው የደመወዝ መጠን ስንት ካህናት በእያንዳንዱ ቤተክርስቲያን ይመደቡ?? አብዛኛው ምድባ በትዉዉቅ ነው??

  • @meri147
    @meri147 Před 2 lety +1

    Be Ewunt teru teyik nw ye tenis kal hiwot yasemaln

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔርይመስገንእኳንበሰላምመጣችሁልንመምህሮቻችንየተዋህዶልጆችእረኑይሄንየመሰለዉይይትእንካፈል

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Před 2 lety +3

    ጠያቂወች ግን እረ ጋጥ ወጥ ነው እናንተን መርምረን ነው ወይ የተቀመጥን ፈውሰ ፀጋ ቢሰጥዎት ይሸሻሉ ወይ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ በለው ማስተዋልን ያድለን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን የሰማነውን ለበረከት ያድልልን

    • @user-cx7xn8xv7c
      @user-cx7xn8xv7c Před 2 lety

      ይሸሻሉ ይላን እዴ

    • @user-zz9nm4gz3z
      @user-zz9nm4gz3z Před 2 lety

      @@user-cx7xn8xv7c 😁😁😁እርሰዎ ይሸሻሉ ቢሰጥዎት 🤣

    • @user-cx7xn8xv7c
      @user-cx7xn8xv7c Před 2 lety +1

      @@user-zz9nm4gz3z እውነት ለመናገር ስቄ አሁ 😅ግን ንግግሩ በጨዉ አልተቀመም

  • @user-qz7dg5uq8b
    @user-qz7dg5uq8b Před rokem

    Deacon begashaw

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před 2 lety +1

    እንዴት ይሰበሰባሉ !!

  • @sebsibechewbekele2316

    ፍየል ወዲሕ ቅዝምዝም ወዲያ

  • @user-pn2ss4bp4j
    @user-pn2ss4bp4j Před 2 lety +1

    ሶስቱንም ክፍል ሰምተናል እኛም እንመጣለን ለጥያቄ እኔ በግሌየ የተሰጠው መልስ ግን ፍቅር እና መተሳሰብ የጎደለው ነው አያረካም እራስን የመከላከል እንጅ ሰውን ስለማዳን እና ስለመልካም ጠባቂነት የለበትም የኔነትም ስሜት የለውም። እነ ሰለስቱ ደቂቅ ጭፈራቤት፣ ዝሙት ቤት ይሄዳሉ እንዴ ከእኛጋር እንዴት የወዳደራሉ? የዳቢሎስን ክፋት በልብ ተተክሎ መቼ ነው ስጋወደሙን የሚቀበል ትውልድ የሚኖረው? መጀመሪያ ስጋና ልብን ለመሰብሰብ። መስገድ፣ መፆም፣ መፀለይን አስተምሩ አይነጥላ አሳስሮ ይዞት አይታያችሁም? አረተው