MK TV || ዘጋቢ ፊልም || እየሰማን ያለነው መዝሙር ለዘፈን ያደላ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 11. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 94

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Před rokem +40

    አበባ ነሽ ድንግል ምሳሌ የለለሽ አባ ሕርያቆስ የመሰከረልሽ ። ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ያምጣልን እውነት

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 Před rokem +15

    ከበሮ አመታት ላይም የሚታይ ያልተገባ ዝላይ ጭፈራ መሰል ነገሮች በብዛት ይታያሉ ከካህናት ጀምሮ እስከ ዘማርያን እና እስከ ምዕመን ድረስ ይሄም ሀይ ሊባል ይገባል ሁሉም ስርአት አለው ። የከበሮም አመታት ምሳሌነት ስላለው ሊሰተካከል ይገባል

    • @muradeqalofficial
      @muradeqalofficial Před rokem

      ትክክል

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před rokem

      Ewnet new. Enem yehone gize bemahbere kidusan weym bebegenaw bekul kalhone timqet makber ykebdegn nbr. Bemastewal endnzemr yekidus yared mlja yrdan 🙏

  • @lemi7996
    @lemi7996 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳኖች የቆዩ ፀሎት የሆኖ የንስሀ መዝሙሩች እናደምጣለን
    ለዘማሪዎቻን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልልን

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před rokem +9

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን ማህበራችን ያስፋልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለሰጡን ስለመናፍቃኑ ዜማ እንዴት ሰርጎ ገብቶ ፈተና እንደሆነብንና ብዙዎችን እንዳሳሳተ አውቀናል የእኛ የኢ ኦ ተ ቤ ዜማችን የአባታችን ቅ ያሬድ ዜማ እያለን የነጮች ዘፈንን መናፍቃን ዜማ ፈፅሞ አንፈልግም የሚቃርሙትን ተከታትሎ ማስወገድ ግዴታችንም ነው ህፃናቶቻችን እንዳይታለሉ እንዲታነፁ። እናንተም ሁላችሁን ኩሉ ገባሬ አምላክ የእነ ቅዱስ ያሬድ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከትና ፀጋቸው ይድረግላችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሜን አሜ አሜን።

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +18

    ሼር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ👍👍👍👍👍 ዘፈን መሰል መዝሙር መወገድ አለበት

    • @golgota2123
      @golgota2123 Před rokem +2

      ልክ ነሽ ግን መልካም ነገር ስሆን መች እንገኝና ከኔው ጀምሮ

    • @user-kr3eb3hx6t
      @user-kr3eb3hx6t Před rokem +1

      እሺ እማ

    • @asterbrhanu8512
      @asterbrhanu8512 Před 5 měsíci

      እውነት ነው

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 Před rokem +10

    ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት። የዜማ ባለሙያዎችን በማሰማራት ከስህተት መመለስ ይቻላል። ጊዜው ገና ነው። ከዜማው ባለፈ በማይገባኝ ሁኔታ ቤተክርስቲያናችን ህንፃ ቤተክርስቲያን ግንባታ ላይ ነው የተጠደመችው። መገልገያ ህንፃ እያለ ከጎን ካቴድራል አያሉ ህንፃ ላይ ማታኮራችን ያሳስበኛል። ሰው ላይ ቢሰራ በጣም ጥሩ ነው።
    የህንፃ ብዛት የአውሮፓን ቤተክርስቲያን ባዶ ከመቅረትና ወደ ጭፍራ ቤት ከበቀየር አላዳናቸውም። አባቶቻችን ሰው ላይ በመስራት ነው ቤተክርስቲያንን ያቆዩን።
    እባካችሁ ትውልድ ላይ ይሰራ። ማህበረ ቅዱሳን የአብነት ትምህርት ጉባኤያት ላይ የተሻለ እየሰራ እንደሆነ አውቃለሁ። በቂ ግን አይደለም።
    የአዲስ አበባ እያንዳዱ ካቴድራል አንድ የአብነት ትምህርት ቤት ሊያግዝ ይገባ ባይ ነኝ ።

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 Před rokem

      ትልቁ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሆነው ሰው ላይ መስራት ትልቅ ነገር ነው ልክ ብለሻል እህቴ።

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b Před rokem

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን፡፡ በየአውደ ምህረታችን ላይ የሚታየው የመዝሙር አቀራረብ ሁኔታ በጣም የሚያሳዝን ነው፡፡ አብዛኛዎቹ ዘማሪዎች በክራር የታጀቡ፣ እንቅስቃሴያቸው ከመናፍቃን ያልተሻለ የምእመኑም አቀባበል እንደዚያው ከአጨባጨቡም ጭምር እንደው ጩኸት ብቻ ነው የሚመስለው ፡፡ ማህበረቅዱሳን ለቤተክርስቲያን ስርዓት ሁሌ እንደሚታገለው ሁላችንም የድርሻችንን ብንወጣ ጥሩ ነው፡፡

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před rokem +8

    ማኅበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @mulukenfantaw8154
    @mulukenfantaw8154 Před rokem +4

    በዕለተ ሰንበት እና ወርሃዊ በዓላት በአውደ ምህረት ላይ በክራር ታጅቦ፡ በአደንቋሪ ሞንታርቦ "መዝሙር" ማቅረብ በአዲስ አበባ አድባራት "ፋሽን" ሆኗል። ከቅዳሴ በኋላ ረጋ ባለመልኩ ወንጌል ተምረን ከመሄድ ይልቅ፡ "ኮንሰርታዊ" አቀራረቡ ጠባሳ ጥሎ እንዳያልፍ ያሰጋል።

  • @dotacell2793
    @dotacell2793 Před rokem +1

    መልአከ ፀሐይ አሁንም ያውጡ ሀባቴ

  • @rass5757
    @rass5757 Před rokem +5

    ጠንከር ያለ ዘጋቢ ፊለም አዘጋጁ ETV አትምሰሉ

    • @merib9999
      @merib9999 Před rokem +2

      ለ ጠቢብ አንዲት ቃል በቂው ነው።

    • @rass5757
      @rass5757 Před rokem

      @@merib9999 ለእኛ ለማይገባን ነው ያለሁት

  • @Ethiooooooo
    @Ethiooooooo Před rokem +2

    የዘገያችሁ ቢኾንም ጥሩ ነገር ነው በእውነት።

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před rokem +2

    ከዘፈን መዝሙር ይጠብቀን

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d Před rokem +2

    በጣም ሊሰራ የሚገባዉ ነገር ነበር በእዉነት መዝሙር ተብሎ ዘፈን እየሆነ ነዉ የቀደሙት አባቶች እናትች ለንሰሐ የሚጠራ ነበር አሁን ላይ ላልተገባ የቅዱስ ያሬድ ዜማ ተትቶ ምዕራባዊያን ፕሮቴስታንት አለም እየተከተልን ነዉ እናስተዉል በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Před rokem +4

    ጥሩ ማብራሪያ ነው በውጪ ሆነው በሞባይል ድምፅ እየቀረጹ በሃገርቤት የሚያሰሩትንም ክትትል ይደረግባቸው።

  • @nigusekelelew4830
    @nigusekelelew4830 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የሚሻው፣፣ ከልባችን የፈለቀው የልመና እና የምስጋና ቃል ነው።
    አባቶቻችን በአገልግሎት ያፅናልን፣፣
    ማኅበራችን ደግሞ በርቱልን ከማኅበረ ቅዱሳን ብዙ ይጠበቃል። ስለዚህ የማያወላውል አካሄድና ስርዓት ሊኖር ስለሚገባ ጥናት መሠረት ያደረገ ውሳኔ ለምዕመናኑ ማቅረብ፤ ከቅዱስ ሲኖዶስና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አብሮ መስራት ያስፈልጋል።

  • @jiffmajo
    @jiffmajo Před rokem +3

    ቀሲስ ሰለሞን ወንድሙ እግዚአብሔር ይባርኮት ይቀድሶት መልአከ ፀሀይ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před rokem +1

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ማህበር ከጭንቀቴ ውጥረት የምውጣበት ማህበር ነው

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 Před rokem +1

    Zerife Egziabher wede libonash yimelisish memhirachachin kale hiwot yasemalin

  • @SaraSara-zs3kj
    @SaraSara-zs3kj Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን። በእዉነት ልቦና ይስጠን አሜን እኔማ አለያቸዉም ዜማዎቹን ብቻ እግዚአብሔር ከስህተት ይጠብቀን አሜን።ማህበረ ቅዱሳን በርቱን ❤

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 Před rokem +2

    በርቱ አባቶቼ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @user-iu1sd1qi7g
    @user-iu1sd1qi7g Před rokem +2

    በእውኑ የዘድሮው ምን እደሚባል ከባድ ነው 😥
    ግን ስለተነሳ እግዚአብሔር ይመስገን. ደስ ብሎኛል

  • @user-hn4rw8kz7n
    @user-hn4rw8kz7n Před rokem +2

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @werkieangaw7474
    @werkieangaw7474 Před rokem +1

    እውነት በጣም መታየት አለበት በጣም የሚያስፈራ ነው መምህሮቻችን በርቱል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱልን

  • @user-md3mw3ei4u
    @user-md3mw3ei4u Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @emeshawwolde6530
    @emeshawwolde6530 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! በጣም የሚያስጨንቀኝ ነበር መዝሙር እንዳላዳምጥ ዜማውም ግጥሙም አልመች እያለኝ :
    ግጥሞችም ቢፈተሹ

  • @marcymila2161
    @marcymila2161 Před rokem +1

    እውነት ነው በጣም ሁሉም ሊሰሪበት የሚገባ ነገር ነው ይህ ጉዳይ ይታስብበት

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 Před rokem +1

    እውነት ነው አባቶቻችን እህቶቻችንን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም ሰሚዎች ማስተዋሉን ያድለን በእውነቱ በዚህ ዘመን ዘፈን የሆነ መዝሙር እየተለቀቀነው ያለው

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን ለኛም ለሰሚዎቹና ለዘማርያኖቹ ማስተዋልን ያድለን 🤲😥

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ለዘማሪዎችም ልቦና ይስጣቸው🙏
    በነገራችን ላይ የዘማሪዎች ሳይሆን ዋና ችግራችን የኛ ነው። ምክንያቱም ባንከታተላቸውና ባናዳምጣቸው እሰይ በርቱ ብለን ባናበረታታቻው እንዲህ ማንም እየተነሳ ባልፈነጨብን ነበር።
    በተለይ በYou tube ላይ "ሀ" ግዕዝ የማይል የኔ ቢጤ ደንቆሮ ራሱን በተከታዪ ብዛት አይቶ ዘማሪ እገሌ ብሎ ራሱን ያጸድቃል😕😥
    እግዚአብሔር
    ልቦና ያድለን ለሰሚዎችም ለዘማሪዎችም

  • @merib9999
    @merib9999 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @haileeyesusmandefro9436
    @haileeyesusmandefro9436 Před rokem +1

    እጅግ በጣም ድንቅ ነው። አባቶቻችን እግዚአብሔር ያክብርልን። ምን አልባት እግዚአብሔር ለመዘመር ቢፈቅድልን በያሬዳዊ ዜማ የተቃኘ ዜማ እና በተዋህዶ እምነት እግዚአብሔር የሚመሰገንበት ግጥም ለማግኘት ማንን እናነጋግር?
    እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Před rokem +2

    እናመሰግናለን መሃበረ ቅዱሳኖች አረ በጣም ቅጥ ያጣ ሃይ ባይ አጡ መስማትም አልፈልግም የድሮዎቹን እንዴት እንደምወዳቸው

  • @talegetazemecha9675
    @talegetazemecha9675 Před rokem

    egziabher histachhu bertu

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +2

    ማህበር ቅዱሳን በርቱልን አሁንል ላይ የሚታየው ነገር ከቤተክርስቲያን ውጭ እየሆን ነው የከበሮ አመታቱ ሸብሸባው እየተቀየረ ነው በተለይ ዜማው

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 Před rokem +3

    በርቱ በርቱ በርቱ !

  • @user-ss9vh6uc1g
    @user-ss9vh6uc1g Před rokem +1

    እውነት ማን ቀደም አዳሉት መዝሙር ጥኡም የቀደመውን ይመልስን ላሁኑ ትውልድ ማስተዋልን ይሰጠን!እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 Před rokem +2

    እውነት ነው። ዝማሪያችን ዜማው። ሽብሻቦዎም የኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያሬዳዊ ሽብሻቦ አይደለም ዜማውም ወደ አለማዊ ዜማ እየሔደ ነው። ኧረ ይታሰብበት። ወደመናፍቆች የኮረጁት አይነት ሽብሻቦ እየመሰለ ሔደ። አባቶች እባካችሁ አውግዙ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @user-es4lt7kp5m
    @user-es4lt7kp5m Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን

  • @OrthodoxTewahedo-
    @OrthodoxTewahedo- Před rokem

    ከዚህ ዘገባ ባልተናነሰ የመ/ር ሰሎሞን ወንድሙ ''የአማርኛ መዝሙራት ከየት ወደየት'' በሚል ርዕሰ ያዘጋጁት መጽሐፍ እና በዘጠናዎቹ በየማሰልጠኛ መንፈሳዊ ተቋማት የሚሰጡት ሥልጠና እንደ ወረደ ቢቀርብ ይበልጥ ያለውን ችግር ከነመፍትሔው ገላጭ ነው፨

  • @hdgd3205
    @hdgd3205 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @ethiogibzhatube4365
    @ethiogibzhatube4365 Před rokem

    Girum mastawosha newu yehzb Menfesawi zemawochi yasdenkalu bzu ewukna lisetachewu yigebal

  • @parrot-media
    @parrot-media Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @user-qw5mb6dk3l
    @user-qw5mb6dk3l Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +1

    ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን !!

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Před rokem +1

    🌺🌺🌺🌺

  • @samsonmahedere1151
    @samsonmahedere1151 Před rokem

    👍👍👍👍

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +1

    ሰላም ጤናይስጥልን

  • @maregiehagos1613
    @maregiehagos1613 Před rokem

    እናቶቻችን ሆይ በእናንተ ፀሎት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie8575 Před rokem

    ይበል የሚያሰኝ ነው እናመሰግናለን። የተሻለ ስራ በዚህ ጉዳይ ተዋህዶ ሚዲያና ERT media ሰማያት multimedia ኢትዮ ቤተሰብ የተሻለ ስራ ሰርተዋል እየገባችሁ ተመልከቱ።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před rokem

    እውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    ግንኮ የበፊቱ አባቶቻችን እናቶቻችን ጭብጨባ እልልታ ያውቁ ነበር ዛሬኮ ሀጢያት ይመስላል ማጨብጨብ እልል ማለት እግዚአብሔር ይመስገን ማለት

  • @dejytenushiferaw4261
    @dejytenushiferaw4261 Před rokem

    ለእኔ ብቻ ይሁን አድምፅ የለውም

  • @user-np2yx1kh6j
    @user-np2yx1kh6j Před rokem +1

    መዝሙር 44 ንግስቲቱም በቀኝህ ትቆማለች ይላል የዳዊት መዝሙር

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před rokem

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ወደፊት ብዙ ሊሰራበት ይገባል ቶሎ ካልተቋጨ ይሔ ነገር ፈር እየለቀቀ ነው

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před rokem

    ወድ የማህበረ ቅዱሳን ማህበሩ የቤተክርስቲያናችን ምሦሦ መሆኑ ገልጽ ነው ሆኖም አይደለም በክርስቲያኑ ልቦና አማኝ በልሆነው ህዝብላይ ጥላቻ ተዘርቷል ብዙ ካጣን በሗላ ትንሽም ቢሆን ነቅተናል በየክልሉ ቤተክርስቲያን ላይካልሠራን ከባድነው የተዋህዶ ልጆች እኛ ያባቶቻችን ልጆች ነን

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d Před rokem +1

    አሁን ላይ በቤተክርስቲያን ዙሪያ እየሰለጠኑ ያሉ ሁሉ ሊፈተሹ ይገባል በዩኒቨርስቲው ጀምረዉ ተመሳስለዉ ዛሬ ቤተክርስቲያን እያቆረቆዙ ያሉ

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Před rokem

    አሁን ያለ አንተ ለእኔ ማን ሊሆነኝ የሚለው የእህታችን የምርትነሽ መዝሙር ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን መናፍቃኑ ግጥሙን ስለወደዱት እነሱ መድረክ ላይ ቢዘሉበት ዘማሪው ምን ያድርግ???

  • @tigistsilase3907
    @tigistsilase3907 Před rokem +2

    ግሩም! በርቱልን በተቻላችሁ አቅም ተከታታይነት ያለውን መሰል ዶክመንተሪ እየሰራችሁ ለህዝበ ክርስቲያኑ ብታደርሱ እንዲሁም ጆሯችን ያሬዳዊ ዝማሬን እንዲላመድ አጥብቃችሁ ብትሰሩ በሰንበት ትምህርት ቤት ዙሪያ ስለ ያሬዳዊ ዝማሬ ሳትሰለቹ ግንዛቤ ብትፈጥሩ እላለሁ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @bethlehemb.3930
    @bethlehemb.3930 Před rokem +1

    እጅግ ዘግይታችሁም ቢሆን ይህን ጉዳይ ማንሳታችሁ መልካም ነው መፍትሔ ታመጣላችሁ ብዬ ግን አልጠብቅም

  • @_FM_zetewahedo
    @_FM_zetewahedo Před rokem +1

    bicha bartulin mahibere kidusan

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 Před rokem

    ድፍረቱና ቁርጠኝነቱ ካላችሁ ያለ ይሉኝታ ከኦርቶዶክስ ውጭ የሆኑትንና ለገበያ የቀረቡትን መዝሙራትን ለማስረጃ እየነቀሳችሁ ብታሰሙን ለመገንዘብና ለመታረም ይጠቅማል ፡፡

  • @saintmaryvicechairman2866

    ቅጥ ያጣው፤ መላው የጠፋበት መዝሙራችን ብቻ ሣይሆን በተለይ በውጭ ሀገር ያለው ቤተክርስቲያንን እንዲያስተዳድሩ በቅዱስ ሲኖዶስ የተሾሙት ሊቃነ ጳጳሳት የሚያደርሱት የአስተዳደር በደል ጭምር ነው እንጂ

  • @solomon2747
    @solomon2747 Před rokem

    ኧረ ቤዝ ክራር ይከልከል? እሱን የሚፈልግ ጊታር ያዳምጥ

  • @bethlehemb.3930
    @bethlehemb.3930 Před rokem +1

    የዚህች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስርዓቷ ሙሉ ለሙሉ እየተጣሰ አይደለም እንዴ? በዚህ የሰቆቃ ዘመን እግዚኦታ ሲገባ ቀኑን ሙሉ እልልታ እና ሆታ ሆነብን እኮ በየአጥቢያው ...........

  • @Ethiooooooo
    @Ethiooooooo Před rokem

    ዘማሪ ለመኾን 10ሩ መስፈርቶች👉👇czcams.com/video/nlx55J6bWuA/video.html

  • @user-sl8qk9ex2x
    @user-sl8qk9ex2x Před rokem

    መዝሙረ ዳዊት 150 ምዕራፎች አሉት የትኞቹ ምዕራፎች ስለ ማርያም ናቸው?
    ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ
    ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ
    የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 4 ቁጥር 10
    ያን ጊዜ ኢየሱስ። ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p Před rokem +5

      ማምለክስ እግዚአብሔር ነው ምናመልከው

    • @user-np2yx1kh6j
      @user-np2yx1kh6j Před rokem +4

      መዝሙር 44 ...ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 Před rokem +4

      እኛ ደግሞ ሂድ አንተ ሰይጣን ከዚህ ምን ትሰራለህ አልንህ።

    • @wudasetube.3
      @wudasetube.3 Před rokem +5

      በመጀመሪያ ግን መዝሙረ ዳዊትን አንብበሽዋል(ሀወዋል)? መጀመሪያ ያንብቡ 5፤ሰው፡እናታችን፡ጽዮን፡ይላል፥በውስጧም፡ሰው፡ተወለደ፤ርሱ፡ራሱም፡ልዑል፡መሠረታት።

    • @user-ce7gz2xf9n
      @user-ce7gz2xf9n Před rokem +2

      መዝሙር 86 ያንብቡ ቁ 5 => "ሰው እናታችን ጽዮን ይላል ፥ በውስጥዋም ሰው ተወለደ ፤ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።

  • @huluaddismedia1025
    @huluaddismedia1025 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለሰጡን ስለመናፍቃኑ ዜማ እንዴት ሰርጎ ገብቶ ፈተና እንደሆነብንና ብዙዎችን እንዳሳሳተ አውቀናል የእኛ የኢ ኦ ተ ቤ ዜማችን የአባታችን ቅ ያሬድ ዜማ እያለን የነጮች ዘፈንን መናፍቃን ዜማ ፈፅሞ አንፈልግም የሚቃርሙትን ተከታትሎ ማስወገድ ግዴታችንም ነው ህፃናቶቻችን እንዳይታለሉ እንዲታነፁ። እናንተም ሁላችሁን ኩሉ ገባሬ አምላክ የእነ ቅዱስ ያሬድ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከትና ፀጋቸው ይድረግላችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሜን አሜ አሜን።

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před rokem +1

    Kale hiyiwet yasemalin abatochachin egiziyabhir betekirsityanachinin yitebkilin

  • @bereketwokesa6877
    @bereketwokesa6877 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!