እንዲህ ያለውን ከእኔ አርቅ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 10

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem

    በእዎነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመከረን ላስተማረን ለአምላካችን ልዕል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ስለቅዱስ ቃሉ የአምላካችን ስም የተመሠገነ የከበረ ይሆንልን

  • @gideontadelemekuria904
    @gideontadelemekuria904 Před rokem +1

    ይሄ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብለን ነገር አለሙን ትተን ዞር የምንላት ነገር ብትዋት ጥሩ ይመስለኛል እንደ ጠላቶቻችን ብዛትና ዝግጅት እኛም ኦርቶዶክሳዊያን በስጋም በነፍስም ዝግጅት አለማድረጋችን እስከመቼ እንደሚቀጥል አላውቅም በጣም እንዳንነቃ ሆነን ተኝተናል፣ ደሞ እኔ የምተኛው የማይተኛው አምላክ ስላለኝ ነው በልና በከንቱ ተፅናና አሉህ።
    አባታችን እርስዎ ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ እንደቸርነቱ እኔም ላይ ያድር ዘንድ አፅናኝ!

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-fw3lz8jh2y
    @user-fw3lz8jh2y Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @dimvidpro
    @dimvidpro Před rokem +1

    ቤተክርስቲያን እንዲህ ነበር ማስተማር የነበረባት። ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @tewodrosbekele7424
    @tewodrosbekele7424 Před rokem

    kale hiwot yasemaln

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 Před rokem

    😢😢😢😢😢😢

  • @merimawuhab9450
    @merimawuhab9450 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልንአባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልነ

  • @beha221
    @beha221 Před rokem

    So women should not lead?????? This is not a priest