🔴👉 ሩካቤ ሥጋ (ግብረ ሥጋ ግንኙነት) ማድረግ የሚከለከለው መቼ ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • በባልና በሚስት መካከል የሚደረግ የመኝታ ግንኙነት ወይም መተዋወቅ ‹ሩካቤ ሥጋ፣ ግብረ ሥጋ› ይባላል፡፡
    ሩካቤ ሥጋ፣ በምን ዓይነት ሥርዓት ሊፈጸም እንደሚገባው በሕገ ቤተ ክርስቲያን እንዲህ ተደነግጓል፤ “ወሰብሳብሰ ዘሠርዖ እግዚአብሔር ለደቂቀ ዕጓለ እመሕያው አኮ በእንተ ወሊደ ውሉድ ባሕቲቱ አላ በእንተ መፍቅድ ዘኢዕቁብ ወባሕቱ ኢይኩን በርኵስ፤ እግዚአብሔር ሩካቤን ለሰው የሠራው ልጅ ለመውለድ ብቻ አይደለም፤ የማይወሰን የማይገታ የፈቲውን ፆር ለማራቅ ጭምር ነው እንጂ፡፡ አንድ ጊዜ የሚከለከሉበትን፣ አንድ ጊዜ ፈቃዳቸውን የሚፈጽሙበትን ሠራ፡፡ ነገር ግን አንድ ወንድ ለአንድ ሴት፣ አንዲት ሴት ለአንድ ወንድ ብለው ዘወትር ሊያደርጉት አይገባም፡፡ አጽዋማትን፣ በዓላትን፣ ኅርስን፣ ትክትን ለይቶ ሊያደርጉት ይገባል እንጂ፤” (ፍት. ነገ. አን. ፲፭፥፣ ቍ. ፴፰-፵፰)፡፡ ከላይ እንደ ገለጽነው ሩካቤ ሥጋ በሥርዓት የሚፈጸም እንደ መኾኑ የማይፈጽምባቸው ጊዜያትም አሉ፡፡ እነዚህም የሚከተሉት ናቸው፤
    👉የእርግዝና እና የንጽሕ ጊዜያት
    👉ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚሔዱባቸው ቀናት
    👉በበዓላት
    👉በአጽዋማት #eotc #eotcmk #tmc #esat #mereja_today #sarem #saremtube #ethiopia #ethiopianews #መዝሙር #ስብከት #ሰበር #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ግብረሥጋ #ሩካቤ #ቤተክርስቲያን #ዘማሪ #abelbirhanu #ድንቅልጆች #comedianeshetu #ማህቶት #ማርያም #አዲስ_ዝማሬ #derenews #fetadaily #mereja #kidus #quanquayenesh #mirtnesh #ማህሌት #ሰበር #anchor #orthodoxtewahedo #ቅዱስእግዚአብሔርቲዩብ #seifuonebs #ebs #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #henok_haile #ትዳር #ተክሊል #ቁርባን #

Komentáře • 40

  • @BshshwheJdhflfosb
    @BshshwheJdhflfosb Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ማስተዋልን ያድለን

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef Před 7 měsíci

    🙏 ቃል ህይወት ያሰማልኝ መምህር በትክክለኞው ብዙ መልስ ያገኘው ይመስለኞል🙏

  • @mitkegelanew5599
    @mitkegelanew5599 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሒወት ያሰለማልን

  • @user-yi2bb4mm4m
    @user-yi2bb4mm4m Před 6 měsíci +1

    Thank you kalehiwot yaseman !!

  • @user-wi3ku1hk8q
    @user-wi3ku1hk8q Před 5 měsíci

    ዕፁብ ድንቂ የሆነ ትምህርት ነው።

  • @user-fk1uj1ye9h
    @user-fk1uj1ye9h Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይውት የሠማል

  • @Getabalewwondiwu-xp4mi
    @Getabalewwondiwu-xp4mi Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-fk6mi8yr9k
    @user-fk6mi8yr9k Před 5 měsíci +2

    ቀለ ህይወት ያሰማልን ❤

    • @mekonnenfekadu
      @mekonnenfekadu Před 4 měsíci

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutwondimu4874
    @hirutwondimu4874 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @user-hv1gd4qc9x
    @user-hv1gd4qc9x Před 5 měsíci +1

    Kale hiwetn yasemaln 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @IyerusShumet
    @IyerusShumet Před 5 měsíci +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @marymu3516
    @marymu3516 Před 4 měsíci +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @user-mg1ju5lm5r
    @user-mg1ju5lm5r Před 5 měsíci

    Kale hiwot yasemalin yeageliglot zemenin yarzimlin egziabher

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r Před 4 měsíci

    እናመሠግናለን ቃለሕይወት ያሠማለን

  • @balager21
    @balager21 Před 10 měsíci

    ቆንጆ ትምህርት ቤተሰብ ሆኛለሁ
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p Před 5 měsíci

    Kalehiwet yasemaln 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @YabuHailu-jc3rw
    @YabuHailu-jc3rw Před 2 měsíci

    Amen kalwetn yasemln

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @boubabouba3988
    @boubabouba3988 Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏❤❤

  • @user-te7sf3tp3i
    @user-te7sf3tp3i Před 5 měsíci +3

    ቁርባን ከቀቤልን የጋብቻ ግዜ ይኬልክላል።

  • @FantahunAdugna-pj2ew
    @FantahunAdugna-pj2ew Před 5 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @MartamulugetaMarta
    @MartamulugetaMarta Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማህ

  • @TsigeTsegaw-tu3nu
    @TsigeTsegaw-tu3nu Před 8 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-mb2fh8yi2y
    @user-mb2fh8yi2y Před 4 měsíci

    Kale hiwot yasemalin

  • @user-wt7zi2gx1q
    @user-wt7zi2gx1q Před 5 měsíci

    አሜን

  • @user-uw4vx6nb6u
    @user-uw4vx6nb6u Před 5 měsíci +1

    ቃለህይት ያሰማልን ሩካቤስጋ ተፈፅሞ ከአንድ ቀን በኋላ ቤተክርስቲያን ሄዶ ውጪ መቆም ይቻላል ?

  • @user-zl1oz2sv9u
    @user-zl1oz2sv9u Před 5 měsíci

    Qaliyotii yaseman amen❤❤❤

  • @MoGes-iw7tq
    @MoGes-iw7tq Před 3 měsíci

    በአፅዋማት ሲባል እስኪ ግልፅ አድርግልን

    • @tidaruabiza1070
      @tidaruabiza1070 Před 3 měsíci

      የአዋጅ ጾሞች በአጠቃላይ ማለት ነው

  • @TizitaMekonnenBezu
    @TizitaMekonnenBezu Před 2 měsíci

    መምህር አንድ ጥያቄ ነበርኝ ተባበሩኝ

  • @dalasgulilat7041
    @dalasgulilat7041 Před 4 měsíci

    Bestegnaw ken new betekrstyan mkedew???

  • @bethelhemdereje6001
    @bethelhemdereje6001 Před 10 měsíci

    ❤️🙏

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrHam-jr3be
    @AbrHam-jr3be Před 4 měsíci

    በርግዝና ወቅት 9ወረ ሙሉነዉ

  • @Ethiopiaorthodoxchurch
    @Ethiopiaorthodoxchurch Před 10 měsíci

    ❤🙏❤

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 Před 7 měsíci +4

    የወር አበባ ሲመጣ ብቻ አይፈቀድም መፃፍ ቅድስ የሚያስተምረው ይሄ ነው።

  • @user-rv3it2ud5u
    @user-rv3it2ud5u Před 5 měsíci

    80እና 40ቀን ያልከዉ በእርግዝና በፍቃድዋ ነዉ ወይስ ኣይፈቀድም ኣልበራልኝም

    • @tidaruabiza1070
      @tidaruabiza1070 Před 3 měsíci

      በእግዝና ወቅት አይፈቀድም ምክንያቱ ገብረሰዶም ያሰኝበታል ለምን ከተባለ የተጸነሰው ልጅ ወንድ ቢሆን ከአባቱ ጋ ሩካቤ ፈጸመ ያሰኛል ሴት ከሆነች ከእናቷ ጋር ሩካቤ ፈጽማለች ያሰኛል