MK TV || ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን || በጋብቻ ውስጥ የሚደረግ ሩካቤ ሥጋ ሁሉ ትክክል ነውን ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 07. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 101

  • @user-nv6so9yy1j
    @user-nv6so9yy1j Před 4 měsíci

    አስበ መምህራንን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እድለኞች ነን እግዚያብሔር አምላክ በየዘመናቱ መምህራንን እያስነሳ ያስተምረናል ይመክረናል ፣ የሰማነውን ቃል በልቧናችን ፅላት ይፃፍልን ፣የሕይወት ያድርግልን በሰማነው ቃል እንዳያስፈርድብን እንድንለወጥ እግዚያብሔር ይርዳን።

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před rokem +13

    ቃለህይወትን ያሰማልን ልቦና ይስጠን ።ትውልድ ሆይ እንመለስ።

  • @user-pz8hx7zy2t
    @user-pz8hx7zy2t Před 3 měsíci

    በእውነት ለአባቶቻችን ቀለህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን😢

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před rokem +7

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን😭

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před měsícem

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ✝️🙏🙏🙏🙏

  • @bayushaskalemaryam2833
    @bayushaskalemaryam2833 Před rokem +5

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před rokem +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እድሜን በፀጋ ያኑርልን

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem +5

    ተባረኩልን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን👏👏👏

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před rokem +3

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናንን ያድለን ማኅበረ ቅዱሳንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Před rokem +4

    እውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ አቤት ጉዳችን መብዛቱ ወየልኝ ለኔ😢

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Před rokem +4

    ቀለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ፍፃሜያቹን ያሳምርልን አባቶቻችን

  • @eyobmel
    @eyobmel Před rokem +3

    እናመሰግናለን አባቶቼ። ብዙ የሚያወዛግቡኝ ነገሮች ተመልሰውልኛል።

  • @user-zs4zg5lw8z
    @user-zs4zg5lw8z Před rokem +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለእኛም ለንስሃ ሞት ያብቃን ማስተዋልን ያድለን አሜን🙏

  • @user-df3py6ee5c
    @user-df3py6ee5c Před rokem +8

    ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቅዱስ እግዚኣብሄር
    መንፈሳዊ ልቦና ይስጠን።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @user-fl3es4mr1k
    @user-fl3es4mr1k Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለሂወትን ያስማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ተስፋ መግስተ ሰማአትን ያዉርስልን አሜን❤❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před rokem +3

    ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን. ተግባራዊ ክርስቲያን ያድርገን

  • @a20mas18
    @a20mas18 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zena4992
    @zena4992 Před rokem +4

    ቃለ ሂወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያኑርልን የጠፋነውን ወደ ህጉ ይመልሰን ልኡል እግዚአብሄር

  • @hanagebrekida2766
    @hanagebrekida2766 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-cy1fn2zr5x
    @user-cy1fn2zr5x Před rokem +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮቻቺን ለእኛም ማሰተዋል ይሰጠን

  • @Markjohn3787
    @Markjohn3787 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን

  • @genetwoldeyohanis8497
    @genetwoldeyohanis8497 Před rokem +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @weryealinzejjgf811
    @weryealinzejjgf811 Před rokem +2

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫

  • @endalkachewmokonen362
    @endalkachewmokonen362 Před rokem +3

    ካለ ህይወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @marthaabera5229
    @marthaabera5229 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን

  • @emebettibebutibebugetahen1708

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባትወቻችን በርክታችሁ ይደርብን የሰማነውን በልብናቻን ያሳድርብን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +3

    በእውነት ለኣባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እደዚህ ወደ መንግስተ ሰማያቶ የሚመሩን አባቶች እያሉን በማይጠቅምእና እንውላለን ፀሉይሉን ኣባቶች😢

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤ቃለይሆትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤እኛምየሰማነውን30.60.100ያማረፉሪእንድናፈራየሱቅዱስፉቃድይሆን

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማለን አባቶቻችን🙏❤

  • @Tegastasefa576
    @Tegastasefa576 Před rokem +2

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏😘😘🌺💐🌻🌺💐💒🌼🌼❤💗

  • @user-hv1di5lq2c
    @user-hv1di5lq2c Před rokem +2

    😢😢በሰማነዉ የምኖረ ያደረገን😢

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያደማልን

  • @DhngDgbb
    @DhngDgbb Před rokem +1

    ቃለሂወት ያሠማልን አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤ ለኛም ልቦና ይስጠን😢

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před rokem +4

    ቃለሕወት ያሰማልን 🙏😍

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před rokem +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን

  • @samrawitcherkos5883
    @samrawitcherkos5883 Před měsícem

    Yeneta Ketsela kale hiwot yasemalin!!!melkam abat

  • @user-hv1di5lq2c
    @user-hv1di5lq2c Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን አበሰቶቻችን እኛም የሰማነዉን ቃል በህይወት እድንኖረዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን 🌿🌿🌿🌿ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤

  • @ahati2121
    @ahati2121 Před 23 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před rokem +4

    ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ።

  • @tigest3176
    @tigest3176 Před rokem +2

    Kale hiwete yasemalne abatachne egezbehre yimesegne amene

  • @janbodesta-jl7oi
    @janbodesta-jl7oi Před rokem +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶች።

  • @Alem24251
    @Alem24251 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @habtamuamare-dt8vg
    @habtamuamare-dt8vg Před rokem +1

    ቃልወት ያሰማልን!

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 Před 11 měsíci

    ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን አባቶቻችን ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡

  • @user-kp2mm7ik5t
    @user-kp2mm7ik5t Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን አምላካችን

  • @mtefera7
    @mtefera7 Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማን አባቶቻችን

  • @kifletesfaye
    @kifletesfaye Před rokem +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልንንን

  • @GenetTesfay-sk3yx
    @GenetTesfay-sk3yx Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @assilaselefechbedeke3292

    Amen

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Před 9 měsíci

    ቃለሒወት ያሠማልን አባቶቻችንንን❤❤❤

  • @Eleni670
    @Eleni670 Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @mekdesmolla4289
    @mekdesmolla4289 Před 5 měsíci

    ድንቅ ነው

  • @user-nl2fs2cc2l
    @user-nl2fs2cc2l Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻንን

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 Před rokem +1

    🙏🙏🙏

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @bamlakkalethiopia8475

  • @user-df3py6ee5c
    @user-df3py6ee5c Před rokem

    👏👏👏👏👏

  • @yonasabrham67
    @yonasabrham67 Před rokem

    Qale hiwet yasemaln

  • @Lily-hr5hb
    @Lily-hr5hb Před rokem +2

    Yiftugn yibarkugn Abatachin 🙏🏾

    • @Lily-hr5hb
      @Lily-hr5hb Před rokem

      Kale Hiwotin yasemalin 🙏🏾

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 6 měsíci

    አባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ያድልልን
    አስተዋይ ልቦና ይስጠን ጥያቄየ ኦርቶዶክስ ስርአት ጋብቻ እድሜ ይከለክላልን? እሴቷ የስንት አመት ወንዱ ደግሞ የስንት አመት ነው መሆን ያለበት ?

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před rokem +1

    Yewnet kale eywetn yasemaln edime tena ysitln bereketachew yderbin legnam lbona ysten ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andaynet3103
    @andaynet3103 Před 11 měsíci

    1

  • @adugnadegefu7608
    @adugnadegefu7608 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። ግን ከሌሎች የቤተክስቲያን አባቶች የተማርኩት ከዚ ለየት ይላል። ባልና ሚስት ፈጽሞ ዝሙት ማድረግ የሌለባቸው ቀናት በሰሞነ ህማማትና ስጋ ደሙን ከመቀባባቸው ሁለት ቀን በፊት ና ሁለት ቀን በዋላ ነው። ሌሎቹን ቀናት ቤተክርስቲያን ኣታሰገድድም ። በተረፈ ከንስዓ ኣባታቹ ጋር ተማከሩ ተብዬ ነው የተማርኩት ። አባቴ በርሶ አስተምሮት መሰረት ከዚ ቀጥሎ ባሉት ቀናት ባልና ሚስት ግንኙነት ማድረግ አይችሉም 1 በዓብይ ፆም 2 በነቢያት ፆም 3 በሐዋርያት 4 በመቤታችን ፆም 5 እሮብ ና አርብ 6 በነነዌ 7. በጋድ ፆም 8 በንስ አ ፆም 9. በአበይት በዓላት 10 በፍቃድ ፆም (ጽጌ ፆምና የአዲስ ዓመት ፆም) 11 በወር አበባ ቀናት 12. በሰንበት ። ባልና ሚስት ዘር ለመተካት ሩካቤ ስጋ መፈፀማቸው ለምን እንደስጋዊ ፍላጐት ተቖጠረ ?

  • @smayats.7615
    @smayats.7615 Před 11 měsíci

    አሁን አሁን አዲሰ አበባ አካባቢ ቅዳሴ ለምንድነው ከለሊቱ 10ሰአት የሚጀመረው???

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před rokem +5

    ጥያቄ መጠየቅ እቻላለሁ በየት ነው የምትገኙት !!

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd Před rokem +2

    የሚያከብሩኝን አከብራለሁ ብሏል።

  • @MartaTadese-lj9qs
    @MartaTadese-lj9qs Před rokem +1

    Kalayoten yasamalen bawnte

  • @estaos6457
    @estaos6457 Před rokem +2

    አሳታፊ ቢሆን መልካም ነው። ወጣቶች ተጋቢዎችና እጮኛዎች ጋር ብዙ ጥያቄ አንዳለ አስባለሁ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ምናልባት በሚቀጥለው ጊዜ ስለ ስርዓተ ሩካቤ (ከሚከለከልበት ቀን እና ከጊዜ ቁርባን ውጪ) ብንማማር መልካም ነው ... positions, satisfition, pre sex movements, merraige and pornography, etc i really wanna now orthodox view

  • @zewdituhailemariam
    @zewdituhailemariam Před rokem

    Yekebenaw maserdat aychelubetem.nesha yemegebaw semem beiteksu. Aybalem,chok belo
    Aynegerm. Ke kechenew Abt bedenb yesmu .maserdat malte Ende esachew New.

  • @Maeteb
    @Maeteb Před rokem +4

    ከቤተክርስቲያን ጋብቻ ውጭ ዝሙት ነውን?

    • @AyeluMekonen
      @AyeluMekonen Před rokem +1

      አዎን እንደ ቤተክርስቲያናችን አስተምሮት ከቤተክርስቲያን ውጪ የሚደረግ ጋብቻን ሆነ ሩካቤ ስጋን እግዚአብሔር አያውቀውም። ኃጢአት ነው ።

    • @Maeteb
      @Maeteb Před rokem

      @@AyeluMekonen እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ!
      ለምን ግን ካህናት ከቤተክርስቲያን ውጭ የሆነ ጋብቻ ላይ ይባርካሉ? ይህን ሲያደርጉ እውቅና እየሰጡ አይደለምን?

    • @AyeluMekonen
      @AyeluMekonen Před rokem

      @@Maeteb እርግጥ ነው ትክክል ብለሻል። በፊትም ዛሬም እየተደረገ ያለው ነገር ከቤተክርስቲያን አስተምሮት እና ስርዓት ውጪ ነው ። ዳሩ ግን የአለማዊውን ጋብቻ ቢቸግራቸው ሄደው የሚባርኩት ከሁለት የወደቀ ዛፍ እንዳይሆኑ ይመስለኛል እንደ እኔ ግንዛቤ። ይህ የንስሐ አባቶች ለልጆቻቸው ክትትል አለማድረግና አለመቆጣጠር ያመጣው ነገር ነው ።

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +4

    ኣቤትአምላካችን በቃልህ እንድንሄድ አንተ ርዳን

  • @user-og5nj9zk2o
    @user-og5nj9zk2o Před 4 měsíci

    መላከ ሰላመ ጠጋዬ ጊደይ ፈረንሳይ አቡን መንፈስ ቅደዱስ ቤ/ መነጠሩን እደረገ የውሸት ህዝቡን እያስጨበጨ ዘራፊ ነው፡፡ ብር ይወዳል ጠብቁት፡፡ ከመጣሽ ማርያም ታመምጣሽ ነው ስሙ፡፡ ቅዱስ ያሬድንም ዘርፎ ነው የመጣው፡፡

  • @mamokilo293
    @mamokilo293 Před rokem

    አሁን ታስተምሩት አጣችሁነው በካህን የሚመከረውን በአደባባይ የምትለፈ😊ልፉ? ደናቁርት ። ምዕመናንን እኮ አሁን አስተዋይ ሆነዋል ።ምነው ለነዚህ ትርፍ አንጀት ለሆኑ ጳጳሳት ተብዬ ስብከት ብታዘጋጁላቼው። አዛኜን!

    • @snmaunc3589
      @snmaunc3589 Před 11 měsíci +1

      Balegye megemerey sele kahen ewek or ewekiy yehen comment yarrgesh geberesedomawi mehone alebesh kezi belay be adebabay emitekem temeret yelem asefelagye temeherete nwe zemawi kehoneshem beneseha tatebye lanche nwe yeh temeret

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @gebreeyesusalemayehu3136

    ቃለህወት ያሰማልን አባቶቻችን።

  • @Tech-eo1cu
    @Tech-eo1cu Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martatsefaye6474
    @martatsefaye6474 Před rokem +3

    ቃለ ሕይውትን ያሰማልን