132ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የገዛ ልጁን ሽባ ያደረገ ተለማማጅ ደብተራ ከ10 ዓመት በኃላ ምን ገጠመው ( አስገራሚ ወጣት መንፈሳዊት ነች )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 06. 2023

Komentáře • 419

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +28

    ጠንቋይንና ኮኮብ ቆጣሪ ደብተራን ቅዱስ ገብረኤል እጃቸዉን ይሰርልን ❤❤❤እመአምላክ አሳስቢልን ለልጅሽ🙏🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +13

    እሰይ እሰይ ዛሬ ሎተሪ ነው ሁለቴ አገኝንህ መምህር 👏👍👍👍👍የነፍስ ማዕድ ድንቅ ነበር ።
    በሉ ኑ እናዳምጥ እግዚአብሔር በልባችን ፅላት ፅፎ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን 🙌🙌
    ሰአቱ እረዘም ሲል ደስ ይለኛል ባይቁአረጥ እያልሁ ነው የሚያልቅብኝ ......በሉ እንጀምር
    መምህር በጣም የማውቀው ሰው አንድ ልጁን መንፈስ ስቦበታል ይባላል እና ልጁ እብድ አትለው ጤነኛ ጤነኛ አትለው በሽተኛ ሁኖአል።ብሎም ሚስቱ ታማ አሽላታለሁ በሚል ጭራሽ ቤቱአን ትታ በየገዳሙ እየዞረች አለች በሽተኛ ሁና በባዶ ብርጭቆ ጠጅ ጠላውን እሞላለሁ ይላል፣ አንዴ የምን መዳኒት እንደሆነ አላውቅም ቤተሰቡ ይጠጣሉ ከዛልህ እንዳለ ቤተሰቡ ተዘረረ ወደላይ ወደታች ወተት ብንሰጥ በሶ ብንሰጥ ጎረቤት ተሰበሰበ ድብልቅልቁ ወጣ ጭራሽ ደም ያስተፋቸው ጀመር ።ከዛ እንዳለ ወደ ሆስፒታል ተወሰዱ በተአምር ተረፉ ።እኔ ያኔ ትንሽ ነበርሁ ተማሪ ግን አልገባኝም በቃ ከዛ ግቢ የሚወጣው ሽታ ይለያል ከምነግራችሁ በላይ ነው። እና እኔ "ውይይ ምንድነው ሚገማ " ስል ቤተሰብ ጎረቤት ምናምንቴውን እየሰበሰበ ይላሉ እኔ አይገባኝም ነበር።ትልቅስ ብሆን ማን አውቆት ይህን ስራ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለእናንተ ይሄው አሁን በትምህርቱ ተነስቼ ነው ለካን ያ ሰውየ እንደዛ ነበር እላለሁ።መምህር የሚገርምህ ያ ቤት ሌባ እና ጠንቁአይ ብቻ ነበር የሚከራየው ዋና ሰዎቹ የሉም ሌላ ቦታ ነው ሚኖሩ። ይህ አሉባልታ እንዳይመስላችሁ ።ትክክለኛ የሆነ ባይኔ ያየሁት ነው ።መምህርን "ተረት ተረት ፣ኮሜዲ ፣ፊልም ነው " የምትሉ ከልብ አድምጡ።
    እሙሐይ እንዳሉት "ጆሮ ያለው ያድምጥ ልብ ያለው ልብ ይበል !"
    🙌🙌🙌🙌

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před rokem +15

    እውነት ነው መምህር የሰዎቹ ፎቶ ምንም አይጠቅምም ዋናው ትምህርቱ ነው። ባለታሪኮችን ሁሌም እናመሰግናለን የናንተ መዳን ለኛ ጥንካሬ ሞራል ይሰጠና እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem +16

    ማነውግን እዴኔ የኢትዮጵያ መጨርሻ የናፈቀው ያባቶች መታርድና የቤተክርስቲያን መቃጠል የሚያቆመው😢😢😢😢😢

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      ማን ደሞ ታረደ ወይ ዘድሮ

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Před rokem

      @@user-cb2tr4cd9m ሚዲያ አትጠቀሚምዴ እህቴ ስትመለኮሳት ናቸው እየታርዱ ያሉት

    • @user-xm2lq4jn6d
      @user-xm2lq4jn6d Před rokem

      Hukachinim yamegal ye hager ena yewegen himem

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před rokem +8

    መምህርዬ ወደ አገሬ ገብቼ ካንተ ጋር ብዙ መስራት እፈልጋለው እግዚአብሔር ከፈቀደ ልጆቼን ይዤ ወይም እነሱን ትቼ የመጣውን ልጋፈጥ ብዙ ነገር እንሰማለን እናያለን የእግዚአብሔር ሆኖ መሞት የታደለ ነው በፀሎት አስቡን እግዚአብሔር እንዲፈቅድ ምኞቴ ነው የእማምላክ ልጅ ይፍቀድ።ያሰብሽውን ያሳካልሽ ብላችው ፀልዩልኝ

  • @samketnataniyem1528
    @samketnataniyem1528 Před rokem +6

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ከናዝሬት ነው በርታልን እኛም እንበረታለን ወንድም እህቶቻችን እንበርታ እንጠክር

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před rokem +6

      የናዝሬት ልጆች አልተቻላችሁም ትምህርቴን እያስፋፋችሁ ስለሆነ ደስ ብሎኛል አንድ ቀን መጥቼ ማህበር አቀቁሜ እመለሳለሁ

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Před rokem +1

      ​@@memihirtesfayeabera እውነት መምህር ብዙ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን ያቆዮት❤

  • @user-vv7ol5tt8e
    @user-vv7ol5tt8e Před rokem +17

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ 💒እህት ወንድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ 😢

  • @user-fp7fz2sf3y
    @user-fp7fz2sf3y Před rokem +4

    መምህርዬ እንኳን ደህነ መጣህ የሰውን ማንነት እየጠበክ እራሰህን ለአደጋ አጋልጠህ ለሰው ከለላየምትሆን ድንቅ መምህራችን ነህ እግዚአብሔር ላንተ ጥላ ከለላ ይሁንህ ድንግል ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ❤❤

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +10

    እኔ በዚህ ዓመት እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት እየኮመኮሞኩ በሀገሬ በሚደረገው የዘረኛው መንጎስት ስራን በዚያ ሳለቅስ የምፅናናው በመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህር እየተፅናናሁ ከረምኩ እድሜ ይስጥልኝ

  • @yese7783
    @yese7783 Před rokem +15

    እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔ ይመስገን አሜን የአምላካችንስሙለዘላለምየተመሰገነይሁን ፡የመምህርልጆችገባገባበሉ፡ወንድማችን፡መምህራችን፡መካሪያችን፡አማካሪያችን፡ተስፋችንነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před rokem +10

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እመ አምላክ ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles Před 16 dny

    መምህርዬ ብዙዎች እንዲለወጡ ብለህ የሚደርሱብህ ብዙ ነገሮች ይኖራሉና ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +6

    መምህር እንኳን ደና መጣህ ፀጋውን ያብዛልን ሀይማኖታችንን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ለንሥሀ ሞት ያብቃን

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před rokem

    መምህራችን,,ተባረክ እረጅም እድሚከጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +35

    ነገኮ ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአሉ ነው እንዃን አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před rokem +2

    አይዞህ መምህራችን በርታ አንድ ቀን ልብ ይገዛሉ ለኛ ብለህ ራስህን ጠብቅ።

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před rokem +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ለህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላት የታመሙትንም ቅድስት ድንግል ማርያም ትፈውስልን
    ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን፫ 🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před rokem +1

    በጣም ግሩም ገጠመን እንካን እግዚአብሔር ኣተረፈህ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልሽ እህት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰👏👏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +55

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem +1

      እህቴ ፀጋዉን ያበዘልቨ ❤

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ ወለተስላሴ ብላችው አስብኝ

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Před rokem

      እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ይገርማን ስትነቃ እንዲህ ብዙ ስው ታድናለህ ሀላችነንም ልቦናችነን ይክፈትል መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

    • @smartdiscovery9042
      @smartdiscovery9042 Před rokem

      ​@@senaittesfaye6461❤ooooooññnjijjiñjokñi😅😮😅jj8nniiiijji😮😅ñjñjiìibi
      Ñ?ÑÑÑniiñm😮😮ì
      😅

  • @tesfayabekele8907
    @tesfayabekele8907 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ።እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ።መምህራን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +2

    ለለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
    ወርሃዊ የመታሰቢያ ቀን ክብረ በዓል እንኳን አደረሳቹ👏👏👏👏👏💚💛❤ ኢትዮጵያ አገራችንን የፃድቁ በረከት ፀሎት ይጎብኛት

  • @naniyemelaku9304
    @naniyemelaku9304 Před rokem

    መምህር እንደነዚህ አይነቶችን ትምህርቶችን እያመጣህ እንደንቀየር በእምነት እንድንጎለብት ስለምታደርገን እግዚአብሔር ያክብርልን በርታ መምህራችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +20

    አረ መምህር የቤተሰብ አምልኮ መንፈስ ፈተና እየባሰብን ሔደ በፀሎታችሁ አስቡን የስዉራን አባቶች ፀሎት ይድረሰን

    • @saraT22
      @saraT22 Před rokem +2

      ፈጣሪ ያበርታቹ❤

    • @user-ns9hh5uc4u
      @user-ns9hh5uc4u Před rokem

      እግዚአብሔር ያስባችሁ አይዟችሁ😢😢😢

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 Před rokem

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @alemalemu9939
      @alemalemu9939 Před rokem

      የክርስቴስ እየሱስ ደም የቤታችሁን ቀንበር ይስበርላችሁ

  • @helinagetushewa8732
    @helinagetushewa8732 Před rokem

    እንዴት ከርመሃል መምህራችን ሁሌም የምታመጣው ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +4

    #የግዚያት ባለቤት እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ የጨለማውን ግርማ ገፈህ ብርሀንን እንደመለከት ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ በምኝታየ ስለጠበከኝ ከሞት ስለሰወርከኝ እጅ መንሳቴን አቀርባለሁ
    #ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልደ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም የዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🤲🏻🕯🕯🕯#Egzibher yimsgen memihir kale hiwot yesemalin AMEN AMEN AMEN betammm yigermal fetari mastewalun yadelen amen 🤲💚💛❤

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před rokem +5

      ሁሉም እንዳንቺ ቁምነገር ያለው ፀሎትና ምክር ቢፅፍ ስንቱ በተማረ ነበር
      በርቺ እህቴ
      ያለማቋረጥ ለ ዓመታት እየፀለይሽልን ስለሆነ እናመሰግናለን

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před rokem

      @@memihirtesfayeabera AMEN memihir ene hatiyategna negn nger gin hatiyaten enj hatiyategnan yemayetila Egzibher yitemesegn yihun.....hule betslot siat asbehalew መምህሬ💗

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣህ ዉድና ተንከራታቹ መምህራችን በአንተ ልፋት እኔ አዘንኩ ዋጋህን እግዚአብሔር ይመልስልህ

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +5

    ➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před rokem +3

    እውነት ነው እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏#ወለተ_ሥላሴ ብለሽ በፀሎትሽ አስብኝ🙏መምህራችን ሁሌ እግዚአብሔር አምላክ ከፍትህ ይቅደምልህ ከምታየውና ከማይታየው ክፉ ነገር እመብርሃን ከለላ ትሁንህ🙏

  • @keflahailemariam-jq1ng

    እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን በነገሮችክ ሁሉ ይቅደምልክ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @giftitesfaye9784
    @giftitesfaye9784 Před rokem +1

    እህታችን እግዚያብሔር ጸጋሽን ያብዛልሽ፡፡

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Před rokem +1

    እግዛብሔር ይመስገን መምህርየ ሁሌም የለፋህበትን ልፋትህ ይቁጠርልህ የኔ ኣባት ❤❤❤❤ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asde301
    @asde301 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ልዑል እግዚአብሔር እስከመላ ቤተሰብህ ይጠብቅ የኛ እንቁ መምህራችን👏

  • @senaytassefa278
    @senaytassefa278 Před rokem

    እህቴ ፀጋሽ ይብዛ ስርጉተ ገብርኤል ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና አቡየ ይስጥዎት

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +1

    ምን ታግቼ ነበር ኧረ አመብርሐን እንኳን ለልጆችህ በሠላም ተመለስክ ቸሩ መድሐኒአለም አንተንም ቤተሠብህንም ከክፉ አውሬ ይጠብቃቹ መምርዬ❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +3

    በሚገርምህ መመህር ይህ ሁሉ ቪድዮ በቲክቶክ አይቼዋለው በኮመንት እዳለ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ይጨፈሩ ዘና ይበሉ ካህን ማነው አይጨፈረም ያላች ብለው የሚፀፉ የኛውዎችሁ ልጆች#መመህርዬ እኔን ምንም አትሁንብን እባክህ ኡኡኡኡኡ ለልጆችህ በቃ የምር እንዲ
    #እህቴ ፀጋሽን ይብዛ ጉበዝ

  • @user-fq6wo9kp4q
    @user-fq6wo9kp4q Před rokem +1

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ተምረናል።የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስን መዝሙር ደግሞ በመስማቴ በጣም ደስ አለኝ ምክንያቱም እያንዳንዱን ቃልህን ለኔ መልክት አርጌ ነው ሁሌም የምሰማህ።እና በህልሜ አቡዬን እራሳቸውን እያየሆቸው ሌላ ሽማግሌ ሰውዬ ደግሞ ከጀርባዬ ላይ የሆነ ነገር እያወጡ አቡዬን እያሳዩ ለሳቸው ስገጂ ሲሉኝ አየሁ።መምህር እባክ ፍታልኝ።ከዚህ በፌትም ፈተህልኝ በጣም ተጠቅሜአለሁ።ስልክህ እንቢ እያለኝ ነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ አመሰክራለሁ።

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před rokem +3

      ለሳቸው ስገጂ ማለት አቡዬን የሚንቅ መንፈስ በውስጥሽ ስላለ ክብር ለሚገባው ክብር ስጪ ማለት ነው ሻማ ብታበሪላቸውና መልካመልካቸውን ብትፀልይ አንድ ነገር እንደሚጠቁሙሽ ያመለክታል

    • @user-fq6wo9kp4q
      @user-fq6wo9kp4q Před rokem +1

      እሺ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ።እናቴ 7 አመት ሆናት በህይወት የለችም እና የአቦ ማህበር ነበራት ምናልባት እሱን ማስቀጠል ይኖርብኝ ይሆን መምህር?

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před rokem +1

    Amen..amen amen..kale..hiwet yasemal memhrachin abatachin

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሚ ታሪክ ነው ሰምተን ለመዳን ያብቃን❤❤❤

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በደንብ ነው የሰማነው ለእህታች ጸጋውን ያብዛላት ብርታትዋ በጣም አስደናቂ ነው እመቤታችን ትጠብቃት

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn Před rokem +4

    እግዚከብሔር ይመስገን ወገኖች በጸሎታችሁ አስቡኝ በዝሙት መንፈስ እየተሰቃየዉ ነዉ

    • @fkrfkr9816
      @fkrfkr9816 Před rokem +1

      ቅባ ቅዱስ እየተቀባሽ እስኪያልብሽ ስገጂ

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před rokem +2

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ❤

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛን ለመለወጥ ህይወትህን እስከ መስጠት ደርሰሃል ወላዲት አምላክ ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል በመንገድህ ሁሉ ከፊት ይቅደሙልህ ደብተራን እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b Před rokem

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን እሜን እህታችን ጸጋሽን አብዛልሽ አሜን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ አንተ ከነቤተሰቦችህን ይጠብቅህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃድቁ ለአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱሰ ገብረሂወት ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem

    በጣም ይገርማል አይ የእግዚአብሔር ነገር ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን። መምህርችን እግዚአብሔር ይጠበቅልንንን😘😘😘😘⛪🇪🇹🙏

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር🙏🥰

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ የአም መድሀኒት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ መምህር በእንተ ምክንያት ገና ብዙ ነፍሳት ይድናሉ አንተን የሚጠብቅህ አይቸኛም አያንቀላፋም ሺህ አመት ኑርልን🇪🇹

  • @Tube-ez4vu
    @Tube-ez4vu Před rokem

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢

  • @user-zt4wj8to8p
    @user-zt4wj8to8p Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር ቀኑን ሙሉ ብሰማክ እራሱ መታደል ነው ደሞ አተ ሳይሰለችክ እኛ አይሰለቸንም ልስማውና ደሞ ኮሜት እፅፋለው

  • @mariamalhammadi2963
    @mariamalhammadi2963 Před rokem

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለእህታችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +1

    ሀጥያት በበዛበት ቦታ የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች ❤
    የተመረጠ ቤተሰብ ! በርቱ !

  • @limalima4922
    @limalima4922 Před rokem +2

    እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @braniananu2783
    @braniananu2783 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    አንተ የምታቀርበዉ ነገር ምንም የሚሰለች ነገር የለዉም እኔ ቶሎ ነዉ የሚያልቅብኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @terfeterf6245
    @terfeterf6245 Před rokem +1

    ሰላም መምህር ስለ መምህር ዶር ሮዳስ ሳድስ ላይ ስለሚያወራው ነገር ምንድነው ማብራሪያ ብትሰጠን ከድሬ ብዙ ተመልካች አለህ በርታልን

  • @user-oe4cz2qe3b
    @user-oe4cz2qe3b Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን አገሬችንን ሰላም የርግልን ቅዱስ እግዘብሔሪ 🙏

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን የስው ልጅ ከስተቱ ተምህሮ ሲለውጥ ደስ ይላል መምህር የገልግሎት ዘመንከን እግዚአብሔር አምላክ ይባትክልን አሜን

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 Před rokem

    እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ፍጻሜሽን ያሣምረው

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +2

    ምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እኳን ለበአታ ለማርያም ወረሃዊ መታብያ በአል አደረሳችሁ❤❤❤ በጉጉት እየጠበኩት ነበር❤

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Před rokem

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር በዚ አጋጣሚ የበረሀዉ ሚስጥር በኦዲዪ በትረካ መልክ ሰምቼዉ በጣም ደስ ይላል የእግዝብሔር ድንቅ ስራ እስከ ክፋል አስራአራት ድረስ ተለቋል ያለቀ አይመስለኝም አንተን በጣም አመሰግናለዉ እግዝያብሔር ያክብርህ ከነቤተሰቦችክ እመቤቴ ከነልጇ እማ ፋቅር ትጠብቅህ እኛም በፀሎት እናስብሀለን ተስፋ ስላሴ ብለን።

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Před rokem

    መምህርዬ እውቀት ከእግዚያብሄር ሲሆን ብረሃን ነው ግን በስጋ ብቻ ሲሆን ይጋጨል ለዛ ነው ማተዋል ይስጠው ለመምህር ዘመድኩን የፖለቲካውና የእምነቱ ነገር ተደባልቆበታል መምህርዬ በርታ አይዞህ በአንተ አንድ ሰው በቀን በማስተዋል ከተለወጠ በሰማይ ደስታ ነው ለኔም ደስታ ሆኖልኛል በአንተ መዳኔቴን አየሁ አገኘው መንፈስቅዱስ ከኔ ጋር እንዳለ ና እንደተሰጠኝ በሙሉ እምነትያወቁት በናንተ በማምህራን በአገልረዬች ነው ፀጋውን ያብዛላቹ እራሳችንን እንይ ሰው ከማየት ወደ ራሳችንን እንመልከት እዝበ ክርሲቲያኑ አይዚቹ

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před rokem +2

    ቃለህወት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ይብዛላት

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Před rokem

    መምህር በጎጃም ያሉ ቄሶች በጣም ነው የሚጨፍሩት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አይይ እምዬ ተዋህዶ ስንቱን ነገር ተሽክመሽ አለ !

  • @hawwiioromtittiwalloo2892

    ወለተሚካኤልብላችሁበጸሎትአሰቡኝእህቶችወንደሙች

  • @user-jv5ym2wk7k
    @user-jv5ym2wk7k Před rokem +1

    በረከትሽ ይደርብን እህታችን በእውነት መምህር ጰጋውን ያብዛልክ

  • @maziyemariyamlijgear2278

    መምህር ቃል ህይወት ይልሰማልን
    ስሜን በደብተራ አስወጥቶልኝ ተንከራችቼ ቀረሁኝ በፀሎታችሁ አስስቡኝ ወለተ ትንሣኤ ብላችሁ

  • @selamendale5840
    @selamendale5840 Před rokem

    መምህርዬ እንወድሀለን አይደለም ትምህርትህን ድምፅህን መስማት ያጠነክረኛል አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ❤ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ለሀገርሽ ለህዝብሽ ለቤተክርስቲያን የምትፀልይ የምታገለግይ ያድርግሽ ❤ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem

    ኸረ መምህርዬ አትጨናነቅ እንደተመቸክ አድርገህ አቅርብልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏አዳምጬ እመለሳለሁ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጤም የሚያሳዝን ገጠመኝ ቢሆንም መጨረሻው ደስ ይላል በርታልን መምህራችን ♥♥♥

  • @ffugigi3532
    @ffugigi3532 Před rokem +1

    እናመሠግናለን መምህር ተስፋዬ

  • @user-ge9hl8tv7j
    @user-ge9hl8tv7j Před rokem +1

    እንኳን ድህና መጣህ መምህራችን 🥰🥰ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጠልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ከነ ቤተሰቦች መምህር እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d Před rokem

    አግዚአብሄር ይባርክህ መምህራችን በእውነት ልበ ንፁ ነህ አንተና ቤቶሰቦችህ መዳሃኒአለም ይጠብቅህ።

  • @gihi7732
    @gihi7732 Před rokem +2

    እህቴ እግዝአቢሔር ፀጋሽን ያብዛልሽ በፀሎትሽ አስቢን በስደት ሀገር ነዉ ያለነዉ
    ፍቅርተ ስላሴ
    ወለተ ገብረኤል
    ወለተ ማሪያም
    ወለተ ኪዳን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +6

    እህታችን ፀጋዉ ይብዛላት እንደ ሌሎቹ ስዉራን አባቶች የሰዉነ ልብ ማንበብ እንደሚችለዉ ወጣት መተት የተቀበረበትን ቦታ በይኗ የምታይ እህት አይነት ፀጋዋ ይብዛ መምህር አንተንም ቅዱስ ሩፋኤል ከፊት እየቀደመ ይጠብቅልን!! ልጆችህን ያሳድግልህ ይጠብቅልን!!

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ብቻነኝ ስንት አመት ሙሉ እየሰማሁ ያልተለወጥሁ በተግባር ።
    ትምህርቱን የላኩላቸው ጎደኞቼ ትልቅ ለውጥ አምጥተው ለሌሎች አርአያ ሆነሆል እግዚአብሔር ይመስገን ።
    እነሱን ሰይ ደግሞ ደስ ይለኛና ተስፋ አደርጋለሁ ጊዜዬ ገና ሆኖ ይሆናል እላለሁ።

  • @user-vm2qy9tw3q
    @user-vm2qy9tw3q Před rokem

    Egziabher Leniseha Yabikan Lememihiraçhin Kalehewetin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem

    መ ምኽራችን አቡሄ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ከ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቁክ ❤🙏🍃 እኽታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem

    እመብርሃን ትጠብቅህ መምህር እህታችን እመብርሃን ትጠብቅሽ በጾሎትሽ አስቢኝ እኔ ወለተ ሐዋርያት

  • @desalegnshewarega185
    @desalegnshewarega185 Před rokem

    መምህራቸን ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @lidetlidu6364
    @lidetlidu6364 Před rokem

    አይዞን መምህርዬ ማንም አለመስማቱ አባቶች እያዩ ዝም ማለታቸው ትልቅ ዋጋ አለው ፈጣሪ ድካምህን አይቶ እሱ ዝም አይልህም በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ ደሞ ከጎንህ ነን አይዞህ!!!🙏

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před rokem

    እግዚያብሔር ይመስገን መምሕራችን ምናለ የኹላችን ቤተሰብ ልቦናቸው ቢከፈት እግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ ኹላችንንም ይጎብኘን መምሕር ላንተም ፀጋውን ያብዛልሕ እሕታችን እግዚያብሔር ይጠብቅሽ

  • @Mahdermaryam-df2ql
    @Mahdermaryam-df2ql Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይመሥገን እንድንቃ ሥላደረከኝ

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e Před rokem +1

    ወለተ ኪሮስ
    ወልደ ሰንበት እያላችሁ አስቡን

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይጠብቅልን ለባለታሪካችን እህታችንም ፀጋውን ያብዛልሺ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem

    እግዚኦ ነው መምህር ተስፈይ የያዝከው የተሸከምከው ጉድ ብቻህን😢የኔመምህር አይዞህ እግዚአብሔር ትልቅስራ አለው

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před rokem

    ሁሉም ለበጎ ነው 😢
    አግዚኣቢሄር ይመሰገን መምህራችን አናመሰግናለን ጸጋው ያብዛልህ አማፍቅር ጥላ ትሁንህ
    ኣህታችን ጸጋውን ይጠብቅልሸ ያብዛልሸ መድሃኒኣለም ጥላ ከለላ ይሁንሸ በጾልትሸ ኣሰብን ለመምህር ተሰፋየ ተማሪወች❤😊😊

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meskeremgemhuc300
    @meskeremgemhuc300 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እካደና መጣ መምህሪችን❤

  • @mekdesmekonnen8417
    @mekdesmekonnen8417 Před rokem

    እንዃን ደህና መጣህ መምህር
    ለእህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እህቴ እግዚአቢሔር ፀጋወን ያብዛልሸ በቤቱ ያጽናሸ በፀሎትሸ በረከትሸ ይደረብን አሰቢን በሰደት ሀገር ነወ ያለነው አፀደ ማርያም 🙏🙏

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አይዞህ መልካም ስራህ አይጥልህም እንኳን ለራስህ ለኛም ተርፈሃል እውነት ምንጊዜም እውነት ናት ትለጠጣለች እንጂ አትበጠስም።

  • @samrawitaregawi6227
    @samrawitaregawi6227 Před rokem +2

    abate enkan dena metah

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před rokem

    የእግዚአብሔር ሀይል አይለይህ ተስፋ ስላሴ

  • @almnlmbl1133
    @almnlmbl1133 Před rokem +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-ur3yi3qy6n
    @user-ur3yi3qy6n Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እራስህ ጠብቅ እንቁ መምህራችን🙏እህታችን ፀጋዉ ያብዛልሽ በረከትሽ ይደረብኝ ሃጥያተኛዋ😢 ስደተኛዋ እህትሽ🙏

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰግን መምህራችን ፀጋውን ያበዛልህ