ዮአዳን (ክፍል 14)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024

Komentáře • 1,2K

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Před 17 dny +699

    ቶቶሎ ልቀቁልን የምትሉ ላይክ😢😢❤

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před 17 dny +873

    ዮዋዳንን የሚወድ😊

    • @Fatuma-ld1jm
      @Fatuma-ld1jm Před 17 dny +5

      ❤❤❤❤❤

    • @destayoutube
      @destayoutube Před 17 dny +2

      Ena

    • @JdjDjud-vg4tt
      @JdjDjud-vg4tt Před 17 dny +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-ch2in7sh9e
      @user-ch2in7sh9e Před 17 dny

      እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GfsghghGfbjcv
      @GfsghghGfbjcv Před 17 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx2fp1se5j
    @user-qx2fp1se5j Před 17 dny +763

    ዮአደን እና መህለትን ያምወድ ላይክ ❤❤✅✅

  • @user-xn5sb9kd2q
    @user-xn5sb9kd2q Před 17 dny +286

    ደቂቃ ጨምሩበት በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ👍👍👍

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw Před 17 dny +2

      በሳምትኮ ሁለት ግዜነዉ እሚለቁት🎉🎉🎉 ዴቂቃ ይጨምሩበት

    • @Eldana-cy2lx
      @Eldana-cy2lx Před 17 dny +5

      Tolo tolo yelekek

    • @Iman-ny7xr
      @Iman-ny7xr Před 17 dny +2

      Deyqa Yechemerbet

    • @brehane784
      @brehane784 Před 17 dny +2

      Mechena meche new

    • @user-qg1zf2vu5z
      @user-qg1zf2vu5z Před 17 dny +2

      አወን አጓጊ ሁኖል

  • @ሀዮወለዬዋ
    @ሀዮወለዬዋ Před 17 dny +342

    ዮአዳንና ማህሌት የሚወዲ በላይክ

  • @user-pl3ye3fn5e
    @user-pl3ye3fn5e Před 17 dny +244

    😭😭ሳውዲ አረቢያ በግፉ የተገደሉ ውንድማቻችን 😭😭አላህ ጀነተ ፊረዳስን ይወፈቃችው😢

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 Před 17 dny +2

      ሳውዲ የደም ጠጭ ሀገር😢😢😢😢

    • @MmJohar
      @MmJohar Před 17 dny +2

      አሚንንንያረብ😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔

    • @user-po7pu7yu1l
      @user-po7pu7yu1l Před 17 dny

      ሳኡድ ነውደ የገደላቸው​@@hewotawoke2765

    • @HayathJammal
      @HayathJammal Před 17 dny +1

      አሚን

    • @HayuTube1
      @HayuTube1 Před 17 dny

      አልቀረብሽም ​@@hewotawoke2765

  • @Abahabeshwit
    @Abahabeshwit Před 17 dny +121

    ይሄን ድራማ የምታዩ በሙሉ እወዳችለሁ ሁላችሁንም እናተም ከወደደችሁኝ በላይክ አሰዩኝ

    • @kasechwainito6635
      @kasechwainito6635 Před 16 dny

      እኔ ከ1እሰከ 14 ደረሻለው የ15ትን ለማየት ጓጉቻለው

    • @jamilaUmar-dw4hs
      @jamilaUmar-dw4hs Před 16 dny

      Er batem.merat new gen.tol tolo ayilekum bateref tamiret.yalewu.diram.new

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před 17 dny +113

    ዛሬን ያየሁት ጌታ ባንተነውና አሜሰግናለሁ እድሜን የጨመርክልኝ

  • @user-jz4yh3fd1o
    @user-jz4yh3fd1o Před 17 dny +96

    በድራማ ልባችን እንጥልጥ
    የሚለውን ያክል በሀድስና እና በቁርአን ልባችንን ያጠልጥልልን
    አሚን

    • @UaeNice-oi1bg
      @UaeNice-oi1bg Před 17 dny +3

      አሚን ያረብ

    • @UtDt-fv7cd
      @UtDt-fv7cd Před 17 dny +2

      አሚንንንንንንን ያረብ

    • @user-sl3xi6ff3e
      @user-sl3xi6ff3e Před 17 dny +1

      አሚን ያረብ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před 17 dny +1

      😄😄😄እዉነትሽን ሌላወሬ እንሮጣለን

    • @Zehab-bb7xp
      @Zehab-bb7xp Před 17 dny +1

      አሚንንንንንንን ያረቢ

  • @mamalove521
    @mamalove521 Před 17 dny +95

    ማነው እንደኔ ቪዲዮ እያየ ኮሜንት የሚያነብ 👍🤗🥰🥰🥰🥰

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Před 17 dny +87

    ዮአዳን የሚወድ ብቻ ❤❤❤❤👍👍👍

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 17 dny +43

    የዚህ ድራማ ተከታታዮች በሙሉ ፈጣሪ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጣቹ 🙏❤❤❤❤

  • @user-gu7iz6il9y
    @user-gu7iz6il9y Před 17 dny +60

    እንኳን ለዚህች የተባረከች ቀን አደረሳቹ ውዶች ህልም እንደሆነ ገብቶኝ ነበር ጋይስ😮😂

    • @user-if2dk5pw2b
      @user-if2dk5pw2b Před 17 dny +1

      እኔም ሕልምእደሆነ ገብቶኝነበር ግንለማሕሌት መደበቋጥሩእይደለም

  • @user-lt2if1qv2c
    @user-lt2if1qv2c Před 17 dny +133

    ወድሜ ሞቶብኛል 😢 በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ 😢በሰው ሀገር ተቃጠልኩ😢😢😢😢😢😢😢

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB Před 17 dny +47

    መዳም ቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ በሙሉ አላህ ያሳርፋቹ ያማረ የማታ እጀራ ይስጣቹ

  • @user-sn1ch4wy8l
    @user-sn1ch4wy8l Před 17 dny +86

    እሠይ ሳሚ ዮአዳንን ሲያግዛት ማየት የምፈልገዉ❤

    • @user-wm4dw4fu1h
      @user-wm4dw4fu1h Před 17 dny +1

      አራ ኢኔ ኡሱማ ብየግዘት ጥሩ ነበር እስኪ ማጨረሻው ምንይሁን

    • @ChrisFares-fw2kb
      @ChrisFares-fw2kb Před 17 dny

      ❤❤❤

    • @user-jm5zu6bz2h
      @user-jm5zu6bz2h Před 17 dny +2

      መጨረሻው ዮአዳን አሸናፊ ነች ግን ይቆይ ይሆናልጅ

    • @user-sn1ch4wy8l
      @user-sn1ch4wy8l Před 17 dny +2

      @@user-wm4dw4fu1h መጨረሻዉ ያምር ይሆናል ሳስበዉ

    • @user-sn1ch4wy8l
      @user-sn1ch4wy8l Před 17 dny

      @@user-jm5zu6bz2h ችግሩ እንደኔ ብዙ ፊልም የማያይ ይቱብ የምመጣዉ ዮአዳንን ለማየትነዉ ግን ቶሎ ቶሎ አይለቁም ቢለቁልን አሪፍነበረ

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 Před 17 dny +52

    ቆጥረህ የማትዘልቀው ፤ የትኛውም የሂሳብ ቀመር አስቦ የማይደርስበት ነገር ቢኖር አላህ ላንተ የዋለልህ ፀጋ ነው።
    فقل الحمدالله داإمً

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 17 dny +32

    እሣት አመድ ወለደ ይላሉ እናትና ልጂ ክፋታቸዉ ግን የእዉነት እደነዚህ ያሉ ክፉዎች ይኖራሉ 😢😢😢😢😢

  • @rahelasmamaw8800
    @rahelasmamaw8800 Před 17 dny +95

    በእናታቹ ላይክ አድርጉልኝ 😢😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 17 dny +66

    ዮአዳንን ሲሰቃዮት በጣም ነው የሚነደኝ ድራማ መሆኑን እያወኩኝ በጣም እናደዳለሁ ዮአዳንን በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤🎉🎉

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun Před 17 dny +155

    ይችን ኮሜት የመታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq Před 17 dny +38

    በርግጠኝነት የሆነ ጊዜ ሳሚ ዩኣዳንን ተረድቷት ከጎኗ ይቆማል ❤ፊልም መሆኑን እያወኩ በሊዱና በእናቷ የምቃጠለውስ ነገር😢

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 17 dny +9

    እናትየዋ የራሷን ልጅ ጉድ እና ነውር አየደበቀች ንፁህ የሆነችዋን ዮአዳን ባለጌ ታረጋታለች😢አይ እናት አለመኖሯ ገመና ሸፋኝ የራስ እናት ብቻ ነች 😢😢😢😢😢😢

  • @louginawad576
    @louginawad576 Před 17 dny +16

    የዚህን ፊልም መጨረሻ አፍጥኑት አስጠላን መቼም የኛ ሀገር ፊልም ድብቅነው እውነቱን ቶሎ አውጡ ጫፉንኳን

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před 17 dny +29

    ሳሚ ምባለወ ልጅ ዮአዳንን ብያግዛት ደስ ይለኛል

  • @user-rt8jq6om9m
    @user-rt8jq6om9m Před 17 dny +37

    ዩአዳንአይዞሽአሸናፊአችነሽ

  • @TigistBelete-wx2wz
    @TigistBelete-wx2wz Před 17 dny +25

    ዩአዳኔ ሞቼ ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistdawit3114
    @kidistdawit3114 Před 17 dny +17

    ዮአዳንዬ የኔ ምስክን ስወዳት እኮ😢😢❤❤

  • @HananAhmed-ow6rr
    @HananAhmed-ow6rr Před 17 dny +35

    15 ቶሎ ልቀቁልን

  • @OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu
    @OkgjjgvJfhjgdy-lt5lu Před 17 dny +28

    የዋዳ እና ማሌት የልቤ ድው ድው ነገር 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz Před 17 dny +21

    አባካችሁ በሳምት 2ቀን አርጉልን😢😢

  • @user-ic3yi3mg6m
    @user-ic3yi3mg6m Před 17 dny +8

    በክፍል 13 የዮአዳን ስቃይ በጣም አስጨንቆኝ ነበር በዛሬው በጣም ደስ ብሎኛል አቤል እና ቅዱስ ባሰቡት ሀሳብ ሳሚም እያዘነላት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @Ramate-ms4kw
    @Ramate-ms4kw Před 17 dny +20

    ቅመሞቼ እኮሀን ደስ አለቹ ተለቀቀ መነዉ እደ እኔ የቀደማ በለይክ ❤❤❤

  • @user-sn1ch4wy8l
    @user-sn1ch4wy8l Před 17 dny +21

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤

  • @user-ot4pd8hq9t
    @user-ot4pd8hq9t Před 17 dny +11

    ጎበዝሳሚ አሁን ምርጥ ሰው ነህ

  • @rehanamohamed2122
    @rehanamohamed2122 Před 17 dny +12

    እኔኮ የመጀመሪያ ነኝ ብየሳስብ ቀድማችሁኛል የመዳም ቅመሞች እወዳችሆለሁ እስኪይ ፍቅራችሁ ግነፁልኝ

  • @user-nq7np6lc9w
    @user-nq7np6lc9w Před 17 dny +23

    ክፉ ሰዉ መጨረሻዉ አያምርም

  • @makiii456
    @makiii456 Před 17 dny +14

    ተው መጨረሻቸውን አፍጥኑልኝ በእናትና ልጅ ክፋት ጨጓራዬን ልጦታል ወደ ሳንባየ ሳይዞር ቶሎ በሉ😅

  • @GGdhd-wz5cp
    @GGdhd-wz5cp Před 17 dny +3

    ዩአዳን እና ማህሌትን የሚወድ ላይ ❤❤❤❤❤❤

  • @KeiriraMohammed-y4w
    @KeiriraMohammed-y4w Před 17 dny +23

    ዩአዳን እኔ እወዳታለሁ

  • @amanatube11
    @amanatube11 Před 17 dny +18

    Yemadam.qimemoch.lik❤argun🎉

  • @Etegen-xc7fz
    @Etegen-xc7fz Před 17 dny +11

    እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ዉድድድድድድ

  • @user-bo5zm4vj6q
    @user-bo5zm4vj6q Před 17 dny +10

    ሳምዬ አሁንም ተስፋ አለኝ ባንተ ጨካኝ የተባሉ ግን ለሰዉ የምራሩ በሰዉነታቸዉ የምያከብሩ ብዙ አሉና እኔም በሳምሻ ተስፋ አለኝ ልዱ እንዳት ሰማኝ ስለ ሳም ሳወራ ስለምትወደዉ ካለሁበት ድረስ እናትዋን አስልካ ኩላልቴንና ልቤን ታስወስድብኛለች

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i Před 17 dny +17

    ይረዳን በጣም ታሳዝናለች

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w Před 17 dny +5

    ሳሜ መቀየሩ ደስያለዉ ዋዉዩድየ ተራሺ እየደረሠነዉ የኔመልካም

  • @user-jb2nw7rv1l
    @user-jb2nw7rv1l Před 17 dny +24

    ይዋዳንን የሚወድ ግን እውነት ታሸንፍ ይሆን ወይስ ትቀበር እስቴ ላይክክክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx2fp1se5j
    @user-qx2fp1se5j Před 16 dny +2

    አቤሊ ቅዱሴ ያኔ አስተዋይ እና እናታችሁንም አላህ ይጠብቀችሁ ❤❤❤

  • @user-ug4yx9wz1z
    @user-ug4yx9wz1z Před 17 dny +1

    ሣሚ እና ዩሀዳን አብሮ ቢሆኑ ደስ ይሚለው😅እኔ ደስ ይለኝ ነበር

  • @MhretZnawu
    @MhretZnawu Před 17 dny +9

    ዮዋዳ በጣም የሚወዳት ሰው ነኝ ❤❤❤

  • @Afrah-183
    @Afrah-183 Před 17 dny +9

    😢😢😢 ዩአዳኔ ስታሳዝን

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo Před 17 dny +1

    እውነት ለመናገር የአዳንን ሳይ ካለሁበት ጭቅ ለቀቅ ያረገኛል ምክንያቱም ያሁሉ በደል በትግስት ነው ምታሳልፈው የኔ ውድ ካንች ብዙ እየተማርኩ ነው

  • @user-ix6uk8kz1c
    @user-ix6uk8kz1c Před 17 dny +3

    ማነውእነየዋዳንን በጉጉት የሚጠብቀው እስኪለቀቅ በላይክ አሳይኚ👎👎

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 17 dny +5

    አፍጥኑት ተዛዛ ዮዳንዪ አይዞሽ😢😢😢❤❤❤

  • @user-jm2ej2xy7z
    @user-jm2ej2xy7z Před 17 dny +4

    ማነዉ እደኔ መጨረሻዉ የናፈቀዉ❤😂😂

  • @user-um8wl8kf9q
    @user-um8wl8kf9q Před 17 dny +3

    ዮዋዳንን ምሀሌትን የሚዉድ❤❤

  • @user-zg2rm4of8h
    @user-zg2rm4of8h Před 17 dny +7

    ሄዱ እባክህ ጥሩ እና ጠንካራ ሁን እባክዎን አንድ ደቂቃ ያራዝሙልን 😥❤️❤️📈

  • @user-rr4mt5eu5u
    @user-rr4mt5eu5u Před 17 dny +8

    ፍቅሯች መጡ በጉጉት እኮነወ ምጠብቃቹህ❤

  • @user-jh8eo1cq1v
    @user-jh8eo1cq1v Před 17 dny +7

    ዮዳን የኔ ምስኪን 😢😢😢

  • @BerekaFikre
    @BerekaFikre Před 17 dny +3

    ዮአዳንዬን ስወዳት መከራዋ በዛ እንጂ😘😘❤❤

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 17 dny +3

    ስደተኛ እህቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን በሉ ከስደት ተመላሽ እህታችሁ ❤

    • @user-je7xd5lb5r
      @user-je7xd5lb5r Před 17 dny

      አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን በእውነት

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk Před 17 dny +4

    እኔ በጣም ስጠብቅ ነበረ ይሄን ድራማ እውነት ይቀጥል የምል ይሄ ድራማ

  • @user-wp9du4by3e
    @user-wp9du4by3e Před 17 dny +5

    የማደም እቅማሞች አለህ የእርፍት እንጀረ ይስጠቹ❤❤❤

  • @NetsanetLove-e9y
    @NetsanetLove-e9y Před 17 dny +1

    ሳሚቻ ለዪኣዳንን ኣግዛት😢❤

  • @user-nf2tv2hq8h
    @user-nf2tv2hq8h Před 17 dny +2

    ማህሌትን ስወዳት😢❤❤❤❤❤😊

  • @user-ii7xd8ix8q
    @user-ii7xd8ix8q Před 17 dny +3

    እህህ በህልሟ እንደሆነ ገምቸ ነበር ዩአዳን ስወዳት❤

  • @gufh9364
    @gufh9364 Před 17 dny +6

    ግን ቶል ቶል ልቀቁት❤❤❤❤

  • @HASNAAHMED-km1kr
    @HASNAAHMED-km1kr Před 17 dny +1

    ቅዱሴ እና አቤላ ደስ ሲሉ, ሳሚ ደሞ የዮዳን, አግዛት ❤❤

  • @ZakiaKedir
    @ZakiaKedir Před 14 dny +1

    ዩአዳን በጣም ነዉ ምወደድት😂😂😂❤❤❤

  • @kakajqj1215mekedi
    @kakajqj1215mekedi Před 17 dny +7

    አደኛ ነኝ ቅመሞችየ ኑ ኮምቱ ካለእናተ አይሆንልኝ ❤ ደቂቃ ይጨመርልን የምትሉ

  • @MohammedYousuf-vf1wl
    @MohammedYousuf-vf1wl Před 17 dny +5

    ማሂዬ ምርጥልጅነች

  • @AbrehamAlemu-uj8nn
    @AbrehamAlemu-uj8nn Před 17 dny +2

    አረ እባካቹህ ቶሎ ተሎ ለቀቁት የያዝኩት ስልክ የሰው ነው ልውስፍብኝ ነው መጨረሸውን ሳላይ

  • @user-gm3lt3hr6k
    @user-gm3lt3hr6k Před 17 dny +8

    አንደኛነኝ ❤❤🎉🎉🎉

  • @danta272
    @danta272 Před 17 dny +8

    Wow በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @MH-ro8rl
    @MH-ro8rl Před 17 dny +4

    የዋዳንን የሚወድ ❤❤❤❤

  • @KhaniKhan-m3j
    @KhaniKhan-m3j Před 17 dny +5

    ሣሚ ተለውጧለ😂❤❤

  • @ሀሉዩቶብ
    @ሀሉዩቶብ Před 17 dny +2

    ዮዋዳንን የሚወድ❤❤❤❤

  • @Nuhaminwendesen
    @Nuhaminwendesen Před 17 dny +3

    ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤😢

  • @danta272
    @danta272 Před 17 dny +7

    የተመቸ ብቻ like ❤

  • @user-qj5hl2bm6f
    @user-qj5hl2bm6f Před 17 dny +5

    በጉጉት ሥጠብቅ ነበር ❤❤❤

  • @BitanyaMangustu
    @BitanyaMangustu Před 17 dny +4

    ዮዋዳንን የሚወድ በላይክ❤❤❤❤❤

  • @user-yk5rg6wr2l
    @user-yk5rg6wr2l Před 17 dny +3

    እኔስ ዛሬም ቀልድ መስሎኝ ለጂባቱ ቸክ ላደርግ ስገባ እውነትም ተለቆል እና ገና ላየው ነው እናመሰግናለን

  • @ssss-ez9gl
    @ssss-ez9gl Před 17 dny +7

    ኡፍፍፍ ተለቀቀ😂😂

    • @user-gc4sj2qx3t
      @user-gc4sj2qx3t Před 13 dny

      ስስመው ልቤ ቀለጠ እኔ እምዋ ቅናት ሚዳላይ የምትሳሳሙ ሰወች ፕሊስ አትሳሳሙብን ስት ባሎቻችን በናፍቆት እየተቀጣን ያለን አለን አይይዬ😢😢😢😢

  • @BetelhemTesfaye-ys9cj
    @BetelhemTesfaye-ys9cj Před 17 dny +2

    ዮአድን የኔ ምስኪን አሳዘነችኝ የምር

  • @user-pp7oe4cq3y
    @user-pp7oe4cq3y Před 17 dny +2

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ዮአዳንየ የኔ ሚስኪን ❤❤❤

  • @semirahassenhassen8543
    @semirahassenhassen8543 Před 17 dny +5

    Enima yewunete mesilog neber🎉🎉❤❤

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn Před 17 dny +3

    መጡ እነዚህ እናትና ልጆች ጅኒዎች እነሱ ለገዘባቸው እኔ በባዶ መዳ ጭሸ ልሙት ወይ😮

  • @fatumayesuf7400
    @fatumayesuf7400 Před 17 dny

    ማህሌትና ዮአዳኔ የኔ ሚስኪኖች ወዳችኋለሁ😍😍🌹🌹🌹

  • @MaahhaMananaja-ne5im
    @MaahhaMananaja-ne5im Před 17 dny +1

    ልክ እደ ሳሚ በስሜት የሚደረግ ነገር ይፀፅታል 😢😢😢የዚህን ፊልም መጨረሻውን ለማየት ጓጓሁ😢😢😢😢

  • @user-xt4zj4ho7q
    @user-xt4zj4ho7q Před 17 dny +4

    𝚢𝚘𝚍𝚊𝚗 𝚖𝚊𝚑𝚒 𝚢𝚎𝚖𝚝𝚠𝚍𝚌𝚑𝚘𝚠 𝚕𝚒𝚔𝚒 𝚊𝚍𝚎𝚛𝚐𝚞𝚞❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamzeru-oc4yu
    @selamzeru-oc4yu Před 17 dny +8

    ተባረኩ

  • @Tenal.19
    @Tenal.19 Před 17 dny +2

    ግን የአቤል እናትን ያወቃት ማነው

  • @lidiya1071
    @lidiya1071 Před 15 dny

    አቤላና ቅዱሴ ስትጠባበቁ ኡፍፍፍ ጓዴኝኔት ደስ ስል😢❤❤❤❤❤

  • @MhretZnawu
    @MhretZnawu Před 17 dny +5

    ማህለት ም በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤

  • @Mekde35
    @Mekde35 Před 17 dny +9

    Are tolotolo likekuly❤❤❤❤

  • @user-so8md6mr4e
    @user-so8md6mr4e Před 17 dny +1

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ ❤❤

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o Před 17 dny +1

    ሳሚ ዛሬ ገና ምርጥ ሀሳብ አስበሀል ዮዋዳር እንዴት ካለችበት ጭቀት ላውጣት ማለትህ ለድራማውም እንደዛ ሲሆነው ሚያምረው

  • @user-fy9zt3gw2w
    @user-fy9zt3gw2w Před 17 dny +3

    አቤላ ና ቁዱስ ደስ ይላሉ

  • @LomiLomi-rt6tu
    @LomiLomi-rt6tu Před 17 dny +2

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው😂

  • @NeimaSeid-d4n
    @NeimaSeid-d4n Před 17 dny +2

    መጨረሻው ናፈቀኝ ዮዋዳን ካላቸነፈች ያስጠላል

    • @Fatuma-ld1jm
      @Fatuma-ld1jm Před 16 dny

      @@NeimaSeid-d4n እሶሜካላሸነፈች እኔእሩሱ ፊልምአላይም 😭

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye Před 17 dny +2

    የኔ ውዶች ዩዋዳን ና ማህሌት