ሰራተኛዉና ሚስቱ እኩል ያረገዙበት አባወራ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 06. 2024
  • #libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube
  • Zábava

Komentáře • 101

  • @yidnekachewe.2089
    @yidnekachewe.2089 Před 18 dny +14

    ድርጊቱን መደገፌ ሳይሆን ትወናውና አንዳንድ ነገሮቹ የልጆች ፊልም ይመስላል በደንብ ልምምድ ከእውነታው ጋር ማዛመድ ያስፈልጋል

  • @hdlidet
    @hdlidet Před 10 dny +5

    አይ ተዋናይ ድሮ አኛ ክላስ ውስጥ ራሱ እንደሱ አንተውንም

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b Před 18 dny +10

    አሪፍ ነው እደዚህአይኘትሂወትአለ

    • @user-pi7kj6ny7n
      @user-pi7kj6ny7n Před 17 dny +1

      አረፋነዉአደዚሆጸአይኘትሂወትአለ

  • @eman8927
    @eman8927 Před 17 dny +16

    ልጁ ወሬ ነው የሚያስመስለው ትወና አይችልም😂😂😂😂😊

    • @selfiemobile2515
      @selfiemobile2515 Před 16 dny

      Inda warade new yemiyawer 😂😂

    • @Hadira-Tube123
      @Hadira-Tube123 Před 16 dny

      አወ ውሽት መሆኑን ያስነቃል እየሳቀ ነው እሚያወራው አይመስጥም

    • @LamroLamro-lb1xk
      @LamroLamro-lb1xk Před 9 dny +1

      😂😂😂abet enat komenteroch setgermu😂😂

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 18 dny +14

    ልጅ ትወና አይችልም

  • @smerahsun5086
    @smerahsun5086 Před 17 dny +2

    ምኑም አላማረኝም ለናተ ጊዜየን ረላባክንም የየመናቀረ😊😊😊😊😅😅😅

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 18 dny +4

    ቀለቶቹ በጣም ያስጠላል ምነው አንድ ቀን እንኳን መልካም ነገር ብተሰዩን ሁሌም በእነዝህ ሙትቸ ወንዶች ማየትም ሆነ መስማት ሰልችቶነል ብያንስ እንኳን ደና የምተውኑትን ሰዎች መርጣቹ ብተሰሩ ጡሩ ነበር ተመልካችን አክብሩት

  • @user-bt3jh5ix3m
    @user-bt3jh5ix3m Před 13 dny +1

    ደላላው ጎበዝ ነው በራታ

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 Před 19 hodinami

    ትወና አደኛናችሁ አይመጃጃል አላወቁም አፈርብላ ጂልአታቁም🎉🎉🎉

  • @user-pd9vy2vz4s
    @user-pd9vy2vz4s Před 16 dny +2

    አርግተሽ 😅😅😅😅አይይይ ይሄኔ ቀረፃ አለን ብለው አውርተው ይሆናል እኮ 😅

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 10 dny +1

      ተይው ተለማማጅ ሆኖ ነው

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz Před 15 dny

    አብሮ ያኑራቸዋ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 18 dny +18

    የምር እኮ ነው እኛ ሰፈር የእውነት እንደዚ ተፈጥሯል ሚስቱ ስትወልድ ሰራተኛዋም እርጉዝ ነበረች ነገሩ ሲታወቅ ተፋቱ አያድርስ ነው 🤲

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 Před 18 dny +3

      Oh

    • @user-uz2pc4vi8y
      @user-uz2pc4vi8y Před 18 dny +2

      ይገርማልኮ

    • @yosephhaile9399
      @yosephhaile9399 Před 13 dny

      ye were sus yilutal 😂😂😂

    • @duhrhidjdjdj2304
      @duhrhidjdjdj2304 Před 12 dny +3

      እኛ አገር ደግሞ እህቷን ነበር ያስረገዘው ሚስት ለመውለጃዋ እየተዘጋጀች ባለችበት ለካ እህቷም ደርሳለች ከዛ ሚስት ተባረረች ሁለት ልጆቿን ይዛ ቤተሰቦቿ ጋሂዳ ወለደች ተፋታች 3 ልጅ ለእናቷ ጥላ ተሰደደች የስንት ታናሽ እህቷ ባሏን ጠቀለለችው ወላጆች ታመሙ ተካካዱ ቢሞቱ ላትመጣ ብትሞት ላይሄዱ ተነጋግረው በቻ የስቃይ ኑሮ እየኖረች ነው

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 10 dny

      ይገርማክ

  • @user-or6ze3vv2i
    @user-or6ze3vv2i Před 18 dny +5

    ምንም፡አያምርም፡መጀመሪያ፡ተለማመዱ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 16 dny +1

    ሚስቱ ከሰራተኛው እኩል ያረገዙበት 😂😂😂😂😂

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x Před 17 dny +2

    ሁሉምነገር ያሥጠላል ትወና አልቻሉበትም

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 Před 5 dny

    ልጁ ትወና አደኛ ነው 😂😂😂😂😂 አሺሙር ነው ደሞ

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Před 8 dny

    Ewnet Des ayilim

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Před 18 dny +3

    ኧረ ቢያንስ ደህናጨተዋናይ ፈልጉ

  • @fikiertfikiertbizaine
    @fikiertfikiertbizaine Před 17 dny +1

    አሁን እዲ ነው የሚሞኝላቸው የለም የድሮዎች አሥርግዘው አሥፈራርተው ሸክም ለቤተሠው እራሣቸው እያጠፊ እር ሥቱ ለጎዳና የበቁ ለሤት አዳሪንት ሆንዋል አሁንማ አይፋቷቸውም

  • @salem4086
    @salem4086 Před 16 dny +1

    ሀገረ ላይ የማይሰማ ታሪክ የለም

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Před 17 dny

    ክክክክክ ክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @misraabdala4647
    @misraabdala4647 Před 17 dny +1

    ወንዶችን ከየትነውግን ሚለቃቅሟቸው ምንም አይቸሉም የተፀፈውን የሚየነቡ እንጂ አልቆ ለስራ የደረሰነገር አይመስልም ከመወጣታቹበፊት እስከሪብቱን አንብቡት😏

  • @AyaSaed-bj8cs
    @AyaSaed-bj8cs Před 17 dny +2

    የሚሉ ዊግ ሊወልቅ ነዉኮ ክክክክክ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před 17 dny +3

    እረ ትወና ተማሩ

  • @vdjdbjvxjxb2524
    @vdjdbjvxjxb2524 Před 17 dny

    ❤❤❤❤

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Před 18 dny +2

    😢😢😢

  • @user-om3hg9ss7d
    @user-om3hg9ss7d Před dnem

    ትወና አልቻለም እሱ😂😂

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Před 16 dny

    እር ባንዘጋጅም ተሎ ይምጣ የኔ ባል ብየ ያዝኩት ሰራተኛ እየደፈረ እኔ እሱን እስክገላገል የቢሮ ስራየን ትቼ ልጅ ለመንከባከብ እቤት አዋለኝ።

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey Před 16 dny

    Good❤😂🎉

  • @goldenprobably
    @goldenprobably Před 17 dny

    🥰🥰❤

  • @user-mr5eh2gh4l
    @user-mr5eh2gh4l Před 17 dny

    Tewanayochu sidebru

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 Před 13 dny

    👏👏👏👏👏👏👏👏👍👌💯💯

  • @enyuumichun
    @enyuumichun Před 17 dny

    I like 😂

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug Před 16 dny +1

    Leju eytewene new eye nebebe 😅😅😅

  • @kiyakiya9008
    @kiyakiya9008 Před 17 dny +1

    lijyu Gin Menime thiwena ayichilime

  • @Eleen-fy7uc
    @Eleen-fy7uc Před 18 dny +2

    መቻቻል ማለት እንዲህ ነው😢

  • @Eleen-fy7uc
    @Eleen-fy7uc Před 18 dny +2

    ክክክክክክክክ

  • @marsimoii
    @marsimoii Před 17 dny

    Tedebiralachu betale liju

  • @ZENASHWORKyenew-bi6qg

    3tum aychilum

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry Před 16 dny

    ትጅየ ሰላምብያለሁ ውዴ ደምሪኝ ቤተሰብእንሁን በተረፈ በርችውዴ🎉🎉❤❤❤

  • @user-tb2mc7jk4k
    @user-tb2mc7jk4k Před 16 dny

    ጉድመስው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SurprisedBurger-er7xq
    @SurprisedBurger-er7xq Před 18 dny

    😢😅❤❤

  • @Eskedar-bj9uz
    @Eskedar-bj9uz Před 13 dny

    Weye emama ethiopiy

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x Před 17 dny

    ቆይ እናተ የት ህዳችሁ ነው ጠፍታችሁብኝ ሰብስክራይብ አርጌያችሁ አለሁ ግን አይመጣልኝም🙄

  • @tssstudio77
    @tssstudio77 Před 6 dny

    ❤❤😂

  • @AtsedeAlena
    @AtsedeAlena Před 16 dny +1

    3ቱምእከፍናቸው😂😂😂😂

    • @hdlidet
      @hdlidet Před 10 dny +1

      ኧረ ሞገስ ሰጠኸሀቸው ከፍት ናቸው እንጅ

  • @diboradereje8301
    @diboradereje8301 Před 11 dny +1

    Mist tebye beselam naw tsegurwa mn hona naw wyyy sayew hula zegachgn

  • @user-wv8px7lh1q
    @user-wv8px7lh1q Před dnem

    😢😢😢😢

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 Před 13 dny

    Amen🤲🤲🤲😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AyaSaed-bj8cs
    @AyaSaed-bj8cs Před 17 dny +1

    ሲያስጠሉ ምንም አይችሉ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 17 dny

    አይ አልቻላችሁበትም ትወናውን ጉድ የሚያስርዳችሁ ሰውየለም ዳኒክተር ነውሚባለው. በደብ ያስርዳቹሁ ሰራተኛዋ አርገዝኩ ስትለው ምንም አልመሰለውም ሰራተኛዋም ካሰሪዋ እዳርገዘች እርስታው ተርጋግታ ሆሆሆሆ እር ጉድነው ተስተካከሉ በሉ በርቱ

  • @loveshore3405
    @loveshore3405 Před 9 dny

    😢😢😢❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-br7jl4wo4d
    @user-br7jl4wo4d Před 17 dny +1

    አርግተሽ ይላል አርግቶ ይጣልክና። እንደው ከየት ነው የምትለቃቅሟቸው እንደው ሲያስጠሉ። ተዋናይነትኮ የተከበረ ሙያ ነው ግን በእንደ እናንተ አይነት ትርኪምርኪ ሰዎች እየተሰራ ሙያው እንዲረክስ አደረጋችሁት።
    አሁን ይሄ ባል ተብዬው እንደው ፊልም አይቶ እንኳን አያውቅም? ሰው ትንሽ እንኳን ለመተወን ይሞክራልኮ ይሄ ግን ምኑንም የማይችል ከርፋፋ ምኑም የማይስብ ቀሽም። ይቺ ጠቋራ ደግሞ አጉል ቀበጥ ለመሆን የምታደርገው አክት ሁሉ ሲያስጠላባት። ባጠቃላይ ይሄን ሙያ ለባለሙያዎቹ ተውላቸው ይሄን የ youtube ገንዘብ ለመልቀም ብላችሁ በማንም መንደሬ መሀይም እያሰራችሁ ሙያውን አታበላሹት። ጥፉ ከዚህ ሰገጤ ሁላ ቲሽ

  • @AmeenaKonju-eg4xg
    @AmeenaKonju-eg4xg Před 13 dny

    😂😂😂😂😊

  • @hebshawit
    @hebshawit Před 18 dny

    ወዶች አትልከስከሱ በቃ

  • @yetaytube4308
    @yetaytube4308 Před 15 dny

    ምንም ደሰ አይልም 🙄

  • @giasbd1278
    @giasbd1278 Před 18 dny

    እኔምለው ለምደነው ግን ሴቱቹም ከባለትዳር የሚጠለጠለው😢

  • @ZENASHWORKyenew-bi6qg

    Yehone entilam

  • @goldenprobably
    @goldenprobably Před 17 dny

    Tuu😂😂😂😂😂😹🤔🥰

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv Před 4 dny

    😅😅😅

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x Před 17 dny +1

    ሁለቱ.ምንም ንግግር አልቻሉም

  • @AsdfGhjk-pb2ij
    @AsdfGhjk-pb2ij Před 16 dny

    ዉይ በመገዱም አልኼዱ ግን ይቅርታ ቅድምያ ልምድ ዉሰዱ

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed Před 14 hodinami

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-xo1sh8fn1q
    @user-xo1sh8fn1q Před 16 dny

    😂😢😢😢😢😂😂😂😮

  • @AaAa-vk5lp
    @AaAa-vk5lp Před 14 dny

    ጨካኚ እንት ነህ

  • @kokobaadena8826
    @kokobaadena8826 Před 14 dny

    ምኑምአይመስጥ

  • @user-ri6nl9ds8j
    @user-ri6nl9ds8j Před 15 dny

    🤷🤷🤷🙆🙆🙆🙆🙆🧑‍🦼🧑‍🦼🧑‍🦼

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Před 18 dny +7

    😢😢😢 ኢትዮ ውሰጠ ግን ንፅህና የሚባል ነገረ የልም ማልት ነው 😢😢😢😢😢 የኩሸናው ቆሻሻ ይዝጋል ።

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Před 17 dny

      አረጉዲ ኢትጰያ አላዴግሸምንዴ ከዚህ የባሰ በሸራ የተወጠራ ኩሸና ብታይ ምን ልትይ ነውና ጎሎት ሳይሆን የኢኮኖሚ ችግር ነወ ቤቱም እቃውም ኩሸናውም ባንዲ ተጨናንቆ ነወ የምንኖረወ እናቴዋ አንች የሀብታም ልጂነሸ መሰል ያረጄ ቤት ሰለሆነነወንጂ ንፅህና ጎዲሎት አይዴለም ማሬ እንዴነጮች አላብለጨለጨ አለሸ

    • @user-dv6cr9zb2x
      @user-dv6cr9zb2x Před 17 dny

      የት ነበርያደግሽው ብርጣል🙄

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 17 dny

      ወርኛ ልብስሽን ቀየርሽ መሰል በቃ ለይትዮ አቃቂር ማውጣት ጀመርሽ ጉድ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Před 17 dny

      አለምን ብዞሪ እንዴኢትጰያኖች ንፅህና የሚጠብቅ አታገኝም የኢኮኖሚ ችግር ብቻነወ ማርቤቱ ቆሸሾ ሳይሆን ሰላረጄ ነወ ነጮችኮ ቤታቸው ባምርና ንፁህ ቢመሰሉሺ ኢኮኖማቸወና በሰራተኛነወ የሚፀዱት ኢትጰያኖች ግን በራሷ ጉልበት በንፅህና ሰሰራ ሰታፀዳ በዚህኳን ንፅህናን ለመጠበቅ አያክላቸውም ግን ማቴሪያል ብቻነወ እጥረታችን የተወለዲሸበትን አትርሺ የትናንትን አንርሳ አናጋሪ አንሁን

    • @maratalosow1741
      @maratalosow1741 Před 16 dny

      @@dohadoha8116 የኔ እህት ውይ ውንድም ይቅረታ እረግሉኝ ። ግን ብቲቪ የሚታይ ነግረ ንፀህና ቢኖሮው ጥሩ ነው ባይ ነኝ ። ሁላችን የመጣንብት እንረሳም

  • @tomesjone6001
    @tomesjone6001 Před 16 dny

    ሲያስጠላ

  • @user-mq8vf4yj5p
    @user-mq8vf4yj5p Před 16 dny

    😮😮❤🎉❤ㄴㄴ ㄴ ㅋ ㄴㄴ
    ㄴㄴㄴ

  • @user-oc9od6cg2b
    @user-oc9od6cg2b Před 10 dny

    ምንም ደስ አይሉም።ጅላፎ

    • @hdlidet
      @hdlidet Před 10 dny

      ጅላጅል የሆነ ፊልም

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 Před 16 dny

    😂😂😂😂😂

  • @user-mq8vf4yj5p
    @user-mq8vf4yj5p Před 16 dny

    😮😮❤🎉❤ㄴㄴ ㄴ ㅋ ㄴㄴ
    ㄴㄴㄴ

  • @user-mq8vf4yj5p
    @user-mq8vf4yj5p Před 16 dny

    😮😮❤🎉❤ㄴㄴ ㄴ ㅋ ㄴㄴ
    ㄴㄴㄴ