133ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የሴት ደብተራዎች በጣም በዝተዋል በወንድ ሲነቃባቸው በህፃናትና በሴቶች ነፍስ እያዋረሱ ትውልዱን አመከኑት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 06. 2023

Komentáře • 602

  • @godolyastube
    @godolyastube Před rokem +64

    የኔ መምህር በየ አንድ አንዱ ገጠመኝ በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘው ነው በሂወቴ ብዙ የተበለሻሹ ነገሮች ተስተካክሎልኛል ባንተ ትምህርት ልዩ ክብር ይገብሃል የኔ አባት

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před rokem +3

      እውነት ነው እህቴ እንቁ አንቂ ውድ መምህራችንን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ቅዱሳን መልእክትም ጥበቃውን እንዲያበዙለት ዘወትር በፀሎታችን ማሰብ ነው እግዚአብሔር ይቀበልልን አሜን

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 Před rokem

      እኔንም አግዙኝ ቤተሰቦች ሰው መተት አድርጉባቸው ህይወታቸው ተመሰቃቀለ ወንድሞቸ መማር አልቻሉም እነሱም ፍቅር አጣ ሲባሉ ነው ሚውሉት

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 Před rokem +11

    እኔ ሙሥሊምነኚ ትምህርትህን በጣም ይመቸኛል

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 Před rokem

      አመሰግናለሁ በርቺ

    • @MelatAddisu-bo8bz
      @MelatAddisu-bo8bz Před rokem +3

      ትምህርቱን እንድትሰሚ አይነ ሉቡናሽ ለከፈተልሽ ለሉኡል እግዚአብሔር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
      በርቺ እህቴ በደምብ ሰምተሽ የምትድኝበት የምትባረኪበት ያርግልሽ🤲🤲🤲

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +80

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem +1

      አሜን መምህር ወላዲ አምላክ ትከተልህ በጣም ከባድ ነው የምንሰማ እግዚአብሔር አምላክ አለው ይበለን የስጋው ደሙን ያብቃ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ያልንበት ጊዜ ከባድ ነው

    • @tsedenyahailu1457
      @tsedenyahailu1457 Před rokem

      Esh bedesta

    • @christinachebly1779
      @christinachebly1779 Před rokem

      ​@@zerfnshhylgebrl8876 ይ

    • @Tube2-sl5vq
      @Tube2-sl5vq Před rokem

      በማርያም ቁጥሩን ስጡኝ

    • @lewamg8837
      @lewamg8837 Před rokem

      @@zerfnshhylgebrl8876 qqßQeQQEQQqwq1

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +7

    #፯ "እመቤቴ ድንግል ማሪያም ሆይ " የኔን አወዳደቅ የሚመኙ ሁሉ እራሳቸው የወደቁ ይሁኑ ጉስቁልናየን የሚወዱ እራሳቸው ይጎሳቆሉ እኔ አገልጋይሽ ግን ከፍ ከፍ ልበል በቅናት የሚመለከቱኝ ሁሉ እነርሱ የተናቁ ይሁኑ ለኔ ክብር ባለሟልነት ብልፅግና ይደረግልኝ ለነሱ ግን ሀሳር ከእግዚአብሔር ይታዘዝባቸው ለኔ ግን በረከት ረድኤት ይብዛልኝ አሜን(፫)🤲🤲🕯🕯🎚🎚
    #መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ለ24 ሰዎች ሼር አረጊያለው ያዱ ነፍሰ ከዳነች በሼር ጀምሮ

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +24

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ❤❤ እስክ ናዳምጥ የሰማነው ለፍሬ ያድርግልን አእሙራችን ቅዱስ ዑራኤል ይክፈትልን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před rokem

      Egihaber yimesgen memerachn kalewot yasemaleng fexar rajim edime ke Xena gar yixuk

  • @selame3757
    @selame3757 Před rokem +16

    አንተን የሚጠላ በእርግጠኘነት ክፉ መነፍስት ያለበት ሰዉ ነዉ መምህርዬ ሽ አመት ኑርልን❤

  • @giftitesfaye9784
    @giftitesfaye9784 Před rokem +6

    ምንም የማያውቁት እንደመላዕክት የሚመሰሉት የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህ...

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር በጣም ያስፈራል 😢😢😢 የማይሰማ ጉድ የለም አቤቱ ቼሩ እግዚአብሔር ሆይ ስንቱን ችለኧዋል። በምህረትህ እየማርከን ነውጅ እኛስ ለሞት የተገባን ነን😢😢😢😢😢😢

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +37

    አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስቅዱ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን
    የምንሰማውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
    "ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል " በሉ እናዳምጥ ....

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +9

    ብረር ብረር
    ነብሴ ሆይ ለፅድቅሽ ብረር
    በሰማዩ መንገድ ፀባይሽን ግር
    ገና ላዳምጥ ነው በስምአብ ብየ ጀምሬያለው

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +8

    በስመ ስላሴ እንዴ የሴት ደብተራም አለች እንዴ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያንን አንተን ታደጋት የአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከት ረድኤት አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን መምህርዬ አመ አምላክ ትጠብቅህ

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před rokem +14

    ከቤተክርስቲናችን አስማተኞችን ያንሳልን

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před rokem +5

    እዉነት መምህር ስለአንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅ አማ ፍቅር እያልክ እምትጠራት ወላዴተ አምላክ ትጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦች ይጠብቅህ

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Před rokem +10

    ኣምላኬ ሆይይይ ከኩፉ ሰሪዎች ፣ከመተታሞች፣ ሰዎች ጠብቀን መምህራችን ፀጋው ያብዛልክ

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Před rokem +5

    ሰመአቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ኡራኤል ቅዱስ ሩፋኤል እማምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአለም መድሀኒት መድሀኒአለም በስራህ በጤናህ በዙሪያህ ይቁሙልህ።

  • @user-yz7iq2ml5t
    @user-yz7iq2ml5t Před rokem +14

    ሰላም በክርስቶስ ይብዛላቹ የመምህር ቤተሰቦች እንኳን የአባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የወርሃዊ መታሰብያ ቀን አደረሳቹ like shere አድርጌ ጀምሬአለሁ።

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před rokem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ የአባታችን የገቡነ ገብረመንፈስ በረከታቸው ይድርብን አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @hanahailu8956
    @hanahailu8956 Před rokem +5

    የኔ አባ ኪሮስ አባቴ በመውጫህ በመግቢያህ ሁሌም ይጠብቁህ

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Před rokem +5

    መምህርየ እግዚአብሄር ይባረክህ ልጆችህን ይጠብቅልህ በዚህ ዘመን ትልቅ አሻራህን አሳሪፍሀል ላንተ ቃል የለኝም እረፍት ያስፈልግሀል

  • @user-nu2vf5zi5j
    @user-nu2vf5zi5j Před rokem +3

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋቀሚሷ ትከልልህ መምህር

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před rokem +5

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 Před rokem +26

    "ቅንነትህና እውነት ይከተሉሀል" መምህራችን ከልብህ የምታገለግለው የእውነት አምላክ ክፉውን ሁሉ ያርቅልህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክንፎቹን ዘርግቶ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ አሜን

    • @mirymirylove1767
      @mirymirylove1767 Před rokem +1

      አሜን ❤️

    • @ggsahba8444
      @ggsahba8444 Před rokem +1

      Amen

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Před rokem

      በማርያም ቀጥታዉን ቁጥር ወይ ቴሌ ግራም ካወቃችሁ ንገሩኝ ያለዉ አይሠራም

  • @tigistshelma3520
    @tigistshelma3520 Před rokem +6

    ቃል ህይወት ያሰማል መምራችን አምላኬሆይ በፉፁም ልቤ ልጅ መሆን እፈልጋለሁ ልቤን በቃልህ አለስልስልኝ😢😢❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +9

    ሰላም ይብዛላቹ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወራዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ

  • @user-gw3sq7ge3l
    @user-gw3sq7ge3l Před rokem +6

    በስመ ሥላሴ 😢😢😢😢😢 እኔ እራሴን በጣም አመመኝ ስሰማው ምህር አንተ ምን አይነት ቻይ ነል እፍፍፍፍ አምላኬ አንተ እኮ ስንቱን ሀጢአታችንን ቻልከን ወዮዮዮዮዮ ለኔ ለሀጢአተኛዋ😢😢😢😢😢

  • @user-wu8rc7pq1e
    @user-wu8rc7pq1e Před rokem +6

    እንኳን ደና መጣህልን የስደት አባታችን ወድማችን
    አዳምጨ እኮምታለሁ ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ኑ የምመህር ፍሬወች

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Před rokem +4

    መምህር የዛሬ ገጠመኝ ከባድ ነው የሰማነው ብቻ እግዚአብሔር እናታችን እንኳን መለሳቸው እንድሁም እህታችንን እንኳን መለሳት የጠፉትንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ሰተቸው እውነቱን ይግለጥላቸው እችህም የተመለሰች እህታችን የበከላችን ሰዎች እንድጠመቁ ንሰሐ እንድገቡ እንድጠመቁ አትተባበር እጂግ የህልና እርካታ ሆነ ከእግዚአብሔር ጋርም የበለጠ እንድትታረቅ ይረዳታል ብዬ አስብለሁ ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ክፉ መናፍስትን ከሃገራችን ኢትዮጵያ ይጥረግልን እኛም የተዋህዶ ልጆች በፀሎት እንተጋ ዘንድ ይርዳን 👏😭👏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +7

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በስመ ሥላሴ ምን አይነት ጉድ ነው ከባድ ነው እየኖርን እኮ አደለም ጠፍተናል ትውሉዱ ተይዟል እኛም ፈዘናል ደግዘናል ተነግረን አንሰማ በገንዘብ ፍቅር ታውረናል ዋኔን ወየውልሽ ነፍሴ ወየው በይ ለንስሐ ሞት አብቃን መጨረሻችን አሳምርልን እህታችንም እግዚአብሔር ለቅዱስ ቅርባን ያብቃት ግን መምህር ብዙ ግዜ በቃኝ እሚሉ ሰዎች ኃጢአት የደከማቸው ናቸው ለመመለስ ትንሽ ቃል የሚፈልጉ ናቸው ብቻ እግዚአብሔር ይመለስ እንዃን ተመለሱ እኔም አገሬ ጀብቼ ልቁረብ ሌላው ሁሉ ይቅርብኝ ሆ

    • @eftah21
      @eftah21 Před rokem

      😢😢😢😢😢 የዛሬው ደግሞ 😢😢😢በጣም ይከብዳል 😢😢😢ይቅበለን አምለኬ ሆይ😢😢😢😢

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před rokem +7

    ሠለም መምህር ሠለሙ ሁሉ ለአንተ እማ አምላክ ትጠብቅህ ወንድማችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @asde301
    @asde301 Před rokem +3

    እግዚኦ የዛሬው ገጠመኝ እየሰቀጠጠኝ ነው የሰማሁት😭😭😭ጌታሆይ የሆነውን አስብ ማረን አቤቱ አምላኬ😭😭😭እኛስ እየሠማን ነው እማይሠሙትንስ እንዴት ነው ማዳን እምንችል😢

    • @eftah21
      @eftah21 Před rokem

      😢😢😢እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን እንጂ😢😢😢እንደኛማ 😢😢😢😢ከባድነዉ 😢😢😢የፍቅር አምላክ በፍቅሩ እያኖረነዉ እኛ ግን ተኝተናል ፈዘናል ደዝዘናል 😢😢😢😢😢😢ማራናታ ጎይታ😢😢ይቅርበለን😢😢😢

  • @eftah21
    @eftah21 Před rokem +4

    መምህርየ ሁሌም ሊቭ 😊ብትገባልን ደስ ይልነበር ❤በማታዉ ሊቭ በጣም ነዉ እጅጉን ደስሚል ነዉ ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤መምህርየ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +4

    በሥላሴ ሥም ታድያ እሄ ሁሉ ግፍ እየሰራነበት ነው ቁጣህን አንሳልን ብለን የምንጮኸበት😭😭😭ከዜህ ላይ ቤቀጣን አይገርመኝም😭😭መምህ መንፍሰ ቅዱስ አደበት ሆኖ የምትሄድበትን ያክናውንልህ 🤲🤲🕯🎚ከባድ ነው

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር አወ በጣም ከባድ ነዉ እረፍት እያደረከ ለልጆችህም ኑርላቸዉ ለኛስትል እኮ ብዙ መስዋት እየከፈልክነዉ እንቁ መምህራችን አማፍቅር እምትላት እናታችን ድንግል ማሪያ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +8

    😳😭😭😭እግዚኦ እሬሳን መገናኘት አቤት የኔ ጌታ እኔ ገና ዛሬ መስማቴ ነዉ መምህራችን እናመሰግናለን እናትና እህታችንን ከዚ ጉድ ያወጣ አምላክ ይክበር ይመስገን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን መምህርዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ በተቻለክ እራስህን ጠብቅ ለቤተሰቦችክም ለኛም ታስፈልገናለህ

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Před rokem +1

      ውነትሽን ነው ሀበሻ ጨዋታ ብለሽ ግቢ ታገኝዋለሽ

    • @user-lq4bv7iz8l
      @user-lq4bv7iz8l Před rokem

      እኔራሱአሁነዉየሰማሁት በጣምገበደኝ በእዉነት

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Před rokem +1

    ይሄንን መስማት በጣም ከባድ ነው ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት የእግዚአብሔር ቸርነትትና ትዕግስት ብዙ እንደሆነ ነው።እንዲህ አይነት ነገሮችን መስማት ከባድ ከሆነ የሚፈጽመው ደግሞ ምን ሊሆን ነው። በጣም ለአእምሮ ይከብዳል በቂ እረፍት አድርግ መምህር ምክንያቱም እኛ ሰዎች አእምሮአችን እንደዚህ አይነት ከባድ የሆኑ ነገሮችን ሲመለከት ወይም ሲሰማ ለተለያዩ የአእምሮ ችግሮች ይጋለጣል ስለዚህ ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ለአእምሮህ የእረፍት ጊዜ ስጥ። እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን መልካም ሰው በጠፋበት ዘመን ትውልዱን በማንቃትህ እግዚአብሔር ላንተና ለቤተሰቦችህ እድሜ ጤናና ሰላም ይስጥህ። ሰውን የማይረሳ የወደቁትና የሚያነሳ ላዘኑት ተስፋቸው ለተጨነቁት ልጆቹ እጆቹን የሚዘረጋ የሰማዕታት፣የሐዋርያት የፃድቃን አምላክ ሁልጊዜ አይለይህ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። በመንገድህ፣በህይወትህ በእድሜ ዘመንህ ሁሉ በዙሪያህም ላሉት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ።ከሁሉም በላይ እመቤታችን በፀሎቷ ታስብህ። እንደ አንተ ያሉ መምህራንን እግዚአብሔር ያብዛልን ያኑርልን።

  • @user-fp7fz2sf3y
    @user-fp7fz2sf3y Před rokem +3

    ሰላም መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ አንተ የነብሳችን የማንቂያ ደውል ነህ ድንግል ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነ ቤተሰቦችህ❤❤

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 Před rokem +1

    ወይ ጉድ መምህር እንዴት ያለ ከባድ ግዜ ላይ ደረስን ይሄ ምስኪን ህዝብ በስንቱ ይሆን የሚጎዳው በእውነት ያሳዝናል እንበርታ ቤተሰብ ሼር ሼር

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Před rokem +3

    መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብራሀሙ ስላሴዎች ከሙሉ ቤተሰቦዥህ ይስጥህ በእውነት መህራችን እንዳተ ያለውን መምህሮችን ያብዛልን የድእንግል ማርያም ልጅ ቅድስ እግዚአብሔር❤❤❤🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem +2

    ያለሽ መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል ፈጣሪ አችን ለክፉወች አሳልፈህ አትስጠን መምህርዬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከፊትህ ትቅደም አሜን አሜን አሜን ፃዲቁ አባታች አዉነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ እረዴታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cx5zz3fz2s
    @user-cx5zz3fz2s Před rokem +3

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ አይዙህ አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፍረዳል ወንድሜ በረታ❤

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እንዴት ዋላችሁ እሽ እናዳምጣለን መምህራችን ቃለህውትን ያሰማልን አሜን

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +2

    ኡፍ መምህሬ አንተ የተሸከምከው ጉድ አሳዘከኝ 😢😢😢እኛ ስንሰማው የከበደን አንተማ እኔንጃ ከክፉ ይሰውርህ መምህሬ❤

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 Před 8 měsíci

    ወንድማችንና መምህራችን በርታ አብዛኛው መምህር ጀርባው ደብተራና የቤተሰብ መንፈስ ያለባቸው ናቸዉ።

  • @user-pk6yl5rs3h
    @user-pk6yl5rs3h Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ከባድ ያስፈራን ለመኖር ምንም የሚያጉጋ ነገር የለም ❤❤❤❤❤

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před rokem +3

    መምህር እኳን ሰላም መጣክ
    እግዚአብሔር ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ🤲✝️🕊

  • @user-db2vq5vc9q
    @user-db2vq5vc9q Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před rokem +2

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በመግቢያህ ላይ ያለው ሀሳብ በጣም ልክ የሆነ ሀሳብ ነው ምክንያቱም መምህር በሄድንበት ቦታ ሁሉ ደብተራ ብቻ ነው በዚህ ሳምንት እራሱ ፀበል የሚቀዱ ካህን ለአንድ እህታችን 12ሎሚ አምጪ ሲሏት ሰምተን አፈርን መስቀል ይዞ ድውይ የሚፈውስ ፀበል እየቀዱ ሙታን የሚያነሳ የመስቀል ሀይል እያለ ሙታን የሚያነሳው የተዋህዶ ንጉስ እያለ ምን አስፈለገ 12 ሎሚ እድሜ ላንተ ደብተራ ሲያጋጥሙ ሳንፈራ ስንጋፈጣቸው ወግ አጥባቂ የግርማ ልጆች እያሉ ይሳደባሉ አሰናብቱን ሳንል እንተዋቸዋለን ሌሎቹም የንስሀ ልጆች ካላቸው ነግረን እንዲተው እያረግን ነው ስለዚህ መምህር አንተ በሚዲያ መናገርህ ብቻ ሳይሆን ያስተማርከን እኛ ነቅተን የንስሀ አባቶች እንቅስቃሴያቸው አይተን ድብትርና ካላቸው መተው አለብን ሁሉም ባንተ መቶ የለብንም ከነቃን እራሳችን የማዳን ሀላፊነት አለብን አንተ ስራህ ወይም ሀላፊነትህ ተወጥተሀል ለአዳዲሶች በጣም ታስፈልጋለህ በርታ ጠንክ እመቤቴ ከነ ልጆችህ ትጠብቅህ ምእመናን በፀሎት ተስፋ ስላሴ ያላቹ አስቡት በፀሎት የስቱ ኮተት ተሸክሞ ይኖራል በአሁን ሳአት ችግር ሰው አባት በጠፋ ዘመን አንተ አገኘን

  • @demekegetachewhaile3169
    @demekegetachewhaile3169 Před rokem +2

    ሰላም መምህር አንተ ብቻ ፈጣሪ ይርዳህ በርታልን

  • @nigistgmedhin4428
    @nigistgmedhin4428 Před rokem +1

    መምህራን በርታልን እግዚአብሔር ለእኛ ሲል ነው ያመጣልን እኛየ ኦርቶዶክስ ልጆች በጣም እንፈልጋሃለን

  • @embetweyesaefe4732
    @embetweyesaefe4732 Před rokem +2

    እዉነት ነዉ መምህርራችን ፀጋዉን ያብዛላቹህ ያገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን አሜን እዴሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስብኝ።

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Před rokem +3

    እንኳን በሰላም መጣልን መምህርችን በእድሜ በፀጋዉ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦች አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኛም የምንሰማው መልካም ፍሬው እንድን አፈ ይረደን❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +6

    እንኳን ለአቡነገብረ መንፈስ ቅዱስ አደረሳችሁ❤❤❤ምህመናንገባገባበሉ እንማር❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድለን በእውነት ግን ምን ሆነን ነው እንደዚ ልባችን ድንድን ያለው😢 በአዛኝትዋ ስለሁሉም ክርስቶስ ይቅር ይበለን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +5

    *📖 **_ለፅንሰትከ~_** ገብረመንፈስቅዱስሆይ በብስራተ መልአክ ለተፀነስከው መፀነስህ እናበወርኃ ታኅሳስ ለተወለድከው ልደትሰላም እላለሁ*
    *_ለተኃፅኖትከ_~ገብረመንፈ ዱስሆይየቤተክርስቲያንመብራ* ት* *የምትሆንየተመረጠች* *የክብርት እናትህንጡት* *ባለመጥባትበመንፈስ ቅዱስ* *እንክብካቤ* *ስለአደግኸው* *አስተዳደግህሰላም እላለሁ*
    *ክቡር አባት ሆይ በጠንካራው* *የጽድቅ ክንድህ* *ደግፈህ ያዘን*
    *_ለዝክረ ስምከ* *ገብረመንፈስ ቅዱስ ሆይ* *በእንጨት ያይደለ* *የብርሀኑፀዳልእጅግ* *በሚያበራአምደብርሐንለተቀረፀስም* *አጠራርህ ሰላም እላለሁ*
    *ለስርእተርእስከ* *ገብረመንፈስ* *ቅዱስሆይ፡በቅብዐሃይማኖት፡ለለሰለ*ሰስርእተርእስህናበጠፈረክሣድህላይለሚገኘውርእስህሰላም* *እላለሁ*
    *የገብረመንፈስቅዱስ አምላክ ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን ለዘለዓለሙም ይቅር በለን አሜንአሜን አሜን🕯🕯🕯🤲💚💛❤🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋ ስላሴን ከነቤተሰቦችህ አግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅህ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ አናት ከራሳቸዉ አልፎ ለልጅቻቸዉ ይህንን በማዋረስ የሚዘገንን ነዉ አኔ የሚገርመኝ አግዚአብሔር በምህረቱ ለዚህ መብቃታቸዉ ያንተ ጥንካሬ የሚደነቅ ነዉ ልጃቸዉም መመለሳ ትልቅ ለዉጥ ነዉ ሌሎቹንም አግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ይመልሳቸዉ በጣም ይከብዳል አንተንም ይጠብቅህ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +3

    እንኳን ደህና መህልን የቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረደኤት አዬለን❤❤

  • @helin6219
    @helin6219 Před rokem +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ አምላከ ዮሃንስ እግዚአብሔር አምላክ ጠፍታ ሌላ ነፍስ ምታጠፋዋንም እህታችን የመጥምቁ መለኮት አምላክ ይፈውሳት ሰው ወደመሆን ይመልሳት ቅዶስ ዮሃንስ የበረሃው መናኝ በቃልኪዳኑ በተሰጠው ፀጋ አይል እህታችን ላይ የለውን እርኩስ መንፈስ ይገስፅላት ወደጥቁ ይስደደው አሜን፫ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በግብረ ሰዶም ውስጥ እያላችሁ እባካችሁን ተመለሱ የሞትን ሞት እንዳለም እወቁ አሁን እየሞታችሁ ያላችሁት ዳግም በፍር ድ ጊዜ ሁለተኛ ሞትን ከማየት ያሁኑ ሞት በንስሃና በስጋ ወደሙ በፀሎቱ በፆሙ በስግደቱ አሁን ከሞታችሁ ብትነሱ ይቀላል ይሻላልም እባካችሁ ንቁ እባካችሁ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +1

    መምህር ተስፋዬ እባክህን አንተን ይጎዱህ እንደሆን ብለን በጣም ስለምሣሣልህ ብቻ ለፈጣሪ ሰተን ዝም ቻል አድርገንነው ሁላችንም እናቃለን። ይህንን የጠንቋይደብተራ የቤተክርስቲያን የወገብ ቅማል የሆኑትን ማጋለጥ የሚቻልበት ሁኔታ አመቻች።እኔ በጳጳሳቱ በጣም ተስፋ ቆርጫለሁ። እኔ የጨነቀኝ ሊቀሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን የሚባለት መነኩሴ ስብከታቸው በጣም ደስ ይላል። በደንብ ያስተምራሉ።በጣም የሚያረካ የነብራራ ትምህርታነው በጣም ጥሩነበር ግን ከዚህ ከመናፍስት የደብተራው የጠንቋይ የዛር መናፈስት አጠቃላይ የመ/ር ተስፋዬን ትምህርት ይነቅፋሉና ስለዚህ ሰውየ ውጭ ህዝቡ ግራ የሚያጋባ የተወዛገበ ህዝብ የሆነው። ከዚህ ውጭ ክፉ ደብተራን ጉዱ ይዘርገፍና እንታገለው። ቤተክርስቲያንም መከረውና ሰቆቃው አልቀረንም። መሠደባችን
    መዋረዳችን
    መታረዳችን አልቀረልንም።
    ጥበብነው እየተባለ ስንት ትውልድ አለቀ??
    እስኪ እንደኔ የደብተራ ጉድ መጋለጥ አለበን? በሚድያ ላይ መለቀቅ አለባቼው የምትሉ?? ከደበቅናቸው በውነት መ/ር ተስፋዬ ላንተም ሐጥያት ነው? እስከመቸ? ካልደፈረሰ አይጠራም። እናንተስ!?

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před rokem +2

    በእውነት እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ደንዝዘናል ፈዘናል የስሜት ፈረስ ነው የሚጋልበን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤

  • @kisanethadgu5786
    @kisanethadgu5786 Před rokem +3

    ሰላም በክርስቶስ ይብዛለቹ መእመናን የምንሰማው ገጠመኝ ለሂወት ለመለወጥ ያርግልን በፀሎታቹኣስቡኝ ወለተ ጭርቆስ ነኝ❤❤❤❤

  • @sammerasamera1781
    @sammerasamera1781 Před rokem +1

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ መምህር❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ❤ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ❤

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q Před rokem +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ የሴት ደብተራ በጣም ይገርማል መምህራችን ከነቤተስቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem +3

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ዝማሬ መላክ ያሰማልን እግዚኦ ደግሞ የሴት ደብተራ 😢😢😢😢😢😢

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před rokem

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ ከጠላት እጅ ያድንህ በእውነት ብዙ ነገር እየተማርን ነው እግዚኦ እግዚኦ አድነን ክርስቲያኖች እባካችሁ ተዘጋጁ ንስሀ እንግባ ዘመኑ አልቃል

  • @salamselam1080
    @salamselam1080 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትምህርት ያለው ትምህርት ነው በጣም የተቀየርኩበት ትምህርት ነው መምህርየ በእድሜ በፀጋ እመቤታችን ትጠብቃሁ አንድ ነገር ግን ምጠይቀው አለኝ መምህር ቦታውን ምነገርህ በውስጥ ነው ግን ለኔ ጥያቄ የሆነበኝ ነገር አለ እና መምህር የሆነ ጠበል አለተበለ ቤተሰብ ስሄድ ግን ቤተክርስቲያን ስትደር ከፀበሉ ሰገባ መግቤው ላይ በተክርስቲያን አለ እና ፀበሉ ቤተክርስቲያን ስም ነው ግን ተገቢ ቡኋላ ግን ፀበል ነው ከተባለው በታለይ ስእለት እያሉ ደሮ አርደው በግ አርደው ፀበል ከተባለው እንዳረድ ወደው ያስገብት እና ደምን ከመጠጠው ቡኋላ ያወጢታል ከዛ ሰርተው የአቅማቸውን በልተው የተረፈውን ከዘው ደፍተውት ይሄዳሉ ለምንነው እንደዝህ ምታድርጉ በለው በለው በጠይቃችው ስለት ነው አለን ከዝህ ደርሰን ከሄድነ ቤተችን በረከት አለው አለኝ እና ጥያቄ የፈጠረብን ነገር መምህር ፀበለይ ይህ የፈቃዳል ወይ መምህር ቤተሰብ በሙሉ ጥያቄ ፈጠረብን ለምን ቤተክርስቲያን ላይ እያለ ለምን ስለት ለቤተክርስቲያን አይሰጥም እያሉ ጥያቄ ፈጠረብን መምህር ከአያህው በታናግረን መምህር

  • @user-lq9sh9he5g
    @user-lq9sh9he5g Před rokem +2

    የድንግል ማርያም ልጅ እሱ የጠብቀን በጣም አስፈሪ ዘመን ነው የደረሰው ጌታ ሆይ ማረን😢

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +1

    እዚግኦ ማሃረነ ክርስቶስ 😢
    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
    መምህርየ በጣም የሚያሳዝን ታርክ ነው ከዝህ
    አይነት ክፉ የድያብሎስ ስራ ያድነን በእውነት 😢
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን መድሃኒአለም ይጠብቅህ አሜን 🎉❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ ምንድነው የሜንሰማው ጌታ ሆይ ከዚህ አይነት ቀውስ ሰወረን እንደቸርነትህ ብዛት በዚህ አነት ሱስ የተጠመዱት ሁሉ ወደ ቅድስናህ መልሰልን ለሁላችንም ወደእውነተኛ ንሰሐ አብቃን

  • @asetertube1903
    @asetertube1903 Před rokem +1

    መምህራችን እንኳን ደህናመጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před rokem +1

    መምህር ቃልሕዎት ያስማል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ከቤተሰቦችህ ጋር

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ ታሪኩ በጣም የሚገርም ነው እውነት በዚህ ዘመን ነው ብየ እንዳስብ አድርጎኛል ከብዶኛልም አልዋሽህም መምህሬ እውነትም እረፍት ያስፈልግሀል

  • @elizabethmoges8184
    @elizabethmoges8184 Před rokem

    ሙምህርዬ ዛሬ ይህን ካንተ ስሰማ እርግጠኛ ሆንኩኝ። ከዚህ በፊት ተቀራራቢ ታሪክ ስሰማ ዝም ብዬ ነበር ያለፍኩት። እግዚያብሄር ይጠብቅህ!

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 9 měsíci

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ወድልቦናቸው ይመልሳቸው አንተም ቅዱስ ገብረኤል በምቴድበት ይቁምልህ ጥላት ዲያቢሎስን በመስቀሉ ይገስፅልህ❤❤

  • @user-vx9sj1oz5f
    @user-vx9sj1oz5f Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏

  • @user-sp2fr3pd4z
    @user-sp2fr3pd4z Před rokem +1

    እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @rahimhussen2793
    @rahimhussen2793 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህር ፈጣሪ እዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +1

    መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤ በፅሎት ወለተ ጊዮርጊስአሰቦኝ እሰከቤተሰቦቼ

  • @saronyaregal1349
    @saronyaregal1349 Před rokem

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ዘመኑ በጣም ከባድ እየሆነብን ነዉ መምህር ሁሌም በስራዎችህ ላይ መንፈስ ቅዱስ ከ አንተ ጋር ይሁንልን በርታልን

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ቃለ ህይውት.ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ከኝጋር ይሁን ሁሉንም
    ነገር በፀሎት በስግደት.እናሽንፍለን
    ስጋደሞን እየተቀበንም. እንድናለን
    ያልተያዝን.የለም. በምህረቱው ይጎብኝን♥

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ ❤🇨🇬🙏

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +1

    አይዞህ በርታ የዋሕዶ ጀግና ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ እንዳልከው እረፍት ውሰድ ለራስህም የጽሞና ጊዜም ያስፈልግሃል እኔ መቋቋም አቃተኝ በጣም እየዘገነነኝ ነው የሰማሁት አንተ ስንት አይነት ጉድ ነው የቻልከው? እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ቅዱሳን መላእክት በምልጃቸው ቅዱሳን አባቶች በጸሎታቸው ይጠብቁህ መጥምቀ መለኮት ይጠብቅህ እግዚኦ።

  • @user-je7xd5lb5r
    @user-je7xd5lb5r Před rokem +1

    በስመ ስላሴ እፍታህ በለኝ ጌታ ሰምቼ የምቀየርበት አድርገኝ ጌታ ሆይ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před rokem +1

    ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመን ያብዛልን በቤቱ ያፅናን መምህራችን በውነት ብዙ ሰውችን አቅተሃል ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @trahasgideyi4595
    @trahasgideyi4595 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን🙏👏💖

  • @avg4628
    @avg4628 Před rokem +1

    በሰላሴ ስም የዛሬ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን እንካኑ ወደ ልባችው ተመለሱ

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን መቸም የማንሰማው ነገር ዬለም መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እኔስ መሰደዴ ለበጐ ነው ለማወቅም ሆነልኝ በፆለታችህ አስቡኝ ወለንተ ስላሴ ብላችህ እኔም ህይወቴ ፈተና እዬበዛብኝ ነው😢😢😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před rokem +2

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem

    ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እግዚኦ የዛሬው ደግሞ እጅግ በጣም ያሰጨንቃል አረ ወዴት ይሆን ፍጻሜአች መምህር እባክ አትዳፍር እራስህ አሳልፈህ አትሰጥ አውቃለሁ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቀሃል እናቴ ወላዲተ አምላክ በእቅፏ ትጠብቅህ ሊቀ መልአኩ ሰዳኒ አጋንት ቅዱስ ሩፋኤል በክንፉ ይጋረድህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የጠፉትን ይመልሰልን ሕዘብ ክርስትያንን ሁሉ ይጠበቀን

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Před rokem

    ለኔ ብቻ ሳይሆን ለኛ የደከምክ ያለክ መምህር ተስፋዬ እንወድካለን እናቴ ኪዳነ ምህረት እሷ ትጠብክክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asde301
    @asde301 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @bjw12
    @bjw12 Před rokem +1

    ኧረ የዛሬው በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-pk6yl5rs3h
    @user-pk6yl5rs3h Před rokem

    ግን መምህር በጣም ወስጤ ያዝናል ብቻክንደከምክ ሰንት የቤተክርስቲያንን መምህር አባቱች እያሉ ያህ ሁሉ እየተፈፀመ አንድ መምህር ዝም ብሎ ወጌል አብቢ ሰብኩ ከመውረድ ወጭ ለምን ያሆን አዘንኩ መቻክን መሆንክ አዝናለሁ ግን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ቅድስ ሚካኤል ያጠብቅክ ነገ መኖር ወልጀ ምናም የሚልው ሁሉ ከወስጤ ጠፋ ምንም የሚያጋጋ ነገር የለም እግዚአብሔር የለመሰገነ ያሆን ኑርልን

  • @hiwotmebrtu
    @hiwotmebrtu Před rokem

    መምህርየ ቃለህይወትን ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅክ በእውነት መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ከነ ቤተሰቦችክ ለፈጣሪ እንድንበረከ ክ እንድንጸልይ እንድንሰግድ ስለረዳከን እናመሰግናለን እኔ የተለወጥኩት በአንተ ትምህርት ነው ❤

  • @TemesgenAmlakye
    @TemesgenAmlakye Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ የብዛልን ክብር መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před rokem +1

    አቤቱ አድነን ከማለት ውጪ ቃል የለኝም ይዘገንናል አቤቱ አሁንም አድነ ክርስቶስ አምላኬ 😓😓😓

  • @helanalzhrany5099
    @helanalzhrany5099 Před 11 měsíci

    ዉይ መምህር እዳዉ እግዚአብሔር ይባራክህ ሰዲምጥህ ደስ ነዉ የሚለኝ አዳዲ ደሙ እርግፍ አርጊ መዳመጡን እተወዋለሁ ገን ደስ ትለኛለህ😢

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem +1

    አቤቱ በቸርነቱ ይማረን ብቻ ሁላችን
    ወደቤቱ ይመልሰን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před rokem +2

    ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እንዴት አመሻችው ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደዚ አይነት አጋንት ለበስ ሰዎች ሰላምሽን ያጠፉት አምላክ ሆይ ቶሎ ና መምህር ቅዱሳን መላእክት በ ግራ በቅኝ ከፉት ከኋላ ከልልው ይጠብቁህ አሜን ✝️🕊️

  • @tigist_channel
    @tigist_channel Před rokem

    መምህረ ፈጣረ የድግል ልጅ ከነቤተሰብች የጠብቅህ ኑርልን በጣም ነው እምታሳዝነኝ ትውልድ ለማዳን ስንት ነገር ስትሰማ ትውላለህ