ለዓለም ዕንቆቅልሽ የሆኑት አስፈሪዎቹ ብሔሞትና ሌዋታን የት ናቸው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 04. 2021
  • ስለ ግዙፋኑ ብሔሞትና ሌዋታን ተፈጥሮ፣ የት እንደሚኖሩ መጨረሻቸው ምን እንደሆነ የሚገልጸው ቪዲዮ ተመልክተው ከፍተኛ ዐዲስ ዕውቀትን ስለያዙ እናመሰግናለን።
  • Věda a technologie

Komentáře • 355

  • @footballhighlights0001
    @footballhighlights0001 Před 2 lety +7

    ጥሩ ነው ቀጥልበት፤ ብዙ አድማጭ ባይኖርንኳ ጥቂት አድማጭ ጠቢቦች ካሉ በቂ ነው ! ❤

  • @robi4400
    @robi4400 Před 3 lety +33

    የተማርነውን በልቡናችን ፅላት ይፃፍልን🙏🙏 ለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @abenenrwded6949
    @abenenrwded6949 Před 3 lety +20

    ቃል ሕይወት ያሰማልኝ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋን በረከት ይስጥልኝ ከረጅም እድሜ ጋር እመቤታችን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ።

  • @sinitab19
    @sinitab19 Před 3 lety +9

    እግዚአብሄር ቅድስት ስላሴ የማያልቀውን የእውቀት ምንጭ ያጠጣልን ።ለኛም ለከንቱዎች እውቀትን እና ማስተዋልን ይስጠን ከዘረኝነት ወጥመድ ወተን ብዙ የምንመራመር የምናጠና ያድርገን።
    ወንድማችን ተባረክልን🙏

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Před 3 lety +38

    እንኳን በደህና መጣህ መምህሬ ቲሸርቱም ያምራል።💚💛❤

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 Před 3 lety +12

    woww በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር። ከሰማሁት በላይ ነው ያብራራው ደስ ይል ነበር። ቃል ሕይወት ያሰማልኝ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋን በረከት ይስጥልኝ ከረጅም እድሜ ጋር እመቤታችን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ለአንተም ለቤተሰቦችህ ጭምር ለኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ 💚💛❤️

  • @user-hi1le9ch3n
    @user-hi1le9ch3n Před 3 lety +9

    መምህር ሆይ እንደምን ከረሙ እንኳን ደስ አሎት የመፅሐፉ ምረቃ በተሳካ ሁኔታ ስለተሳካ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @asefuwondemagen6066
    @asefuwondemagen6066 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ክብርም ይገባዎታል
    ምርጥና ተወዳጅ ብርቅ የኢትዩጵያ ልጅ
    ዕረጅም ዕድሜን እመኛለሁ በጣም ነው የማመሰግነው የማላውቀው ነገር ነበር አሁንም እያወቁ ነው።ከፍ ያድርግልን 👏👏😍

  • @ediegeb4051
    @ediegeb4051 Před 3 lety +40

    You are changing so many lives. We are getting out of ignorance because of your teachings. Please don't stop.

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r Před 3 lety +33

    የኛ እንቁ ኑርልን መምህር
    ጥበብ ማደሪያዋን አግታለች
    ሺ አመት ኑርልን

  • @mulugeta7505
    @mulugeta7505 Před 5 měsíci +1

    Dr(መምህር )እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 3 lety +4

    በጣም የሚገርም ነው
    እግዚአብሔር ከዚ በላይ እንድትሰራ እውቀትን ጥበብን ያብዛልህ!
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እንቁ ሀዋሪያችን ከልብ እናመስግናለን ፀጋውን ክብሩን አብዝቶ ይስጥህ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አብ ይባርክህ ። ኑርልን ለዘላለም እንደ አንተ ብሩህ ልጅ እመብርሀን ትስጥህ። አሜን(፫) ይቆየን (፫)

  • @brukhailu8170
    @brukhailu8170 Před 3 lety +6

    በውነት በዚጊዜ እንደዚአይነት መምህር በማግኘት እድለኞች ነን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ።

  • @Solzethio
    @Solzethio Před 13 dny

    በእውነት አዲስ ትምህርት ለነፍሴ እንደተጨመረልኝ አምናለሁ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ መጋቢ አዲስ ዶክተር ሮዳስ።

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +15

    ሰላም መምህር እንኳን በደህና መጡ
    ድንግል ማርያም ትጠብቅልን !😍

  • @Michael_m_
    @Michael_m_ Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን እንቁ መምህራችን

  • @sofiaali1021
    @sofiaali1021 Před 3 lety +2

    አቦ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እውቀትህን ሳትሰስት ስለምታስተምረን ተባረክ ይጨምርልህ ።

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Před 3 lety +4

    መጋቢ ሐዲስ ዶ.ር እንኩዋን በደህና መጣህ ቸሩ መድሃኔዓለም በቸርነቱ ይጠብቅህ፣ እድሜ ይስጥልን

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 Před 3 lety +5

    እንኩዋን በስላም መጡልን መምህር
    በእድሜ በጤና ቸሩ መድሐንያለም ያኑርልኝ አሜን

  • @user-sy3eq4jy8l
    @user-sy3eq4jy8l Před 2 měsíci

    ተባረክ።ሌላ ምን ማለት እችላለሁ።ቃላት ያጥረኛል አንተን ለመግለፅ

  • @selamselam693
    @selamselam693 Před 3 lety +2

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @HayelomAdane
    @HayelomAdane Před 3 lety +2

    በጣም በጣም ደስ ይላል መምህር። እግዚአብሄር አብልጦ ይባርክህ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @ketachewbarega8595
    @ketachewbarega8595 Před rokem +2

    መምህር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መድሐኒ ዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከቶ ይደርብን

  • @aswanaswan5941
    @aswanaswan5941 Před 3 lety +7

    ወንድሜ ምን እንደሚገርመኝ ታውቃለህ እውቀትህ ብቻ ሳይሆን ለኛ የምትገልፅበት መንገድ ፍትፍት ነው ተባረክ አቦ ::የምርቃት ፕሮግራሙን ግን አላየሁትም ወይስ ቀጥታ አልተላለፈም

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq Před 3 lety +3

    Shalom Shalom Dr, Rodas

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 Před 7 měsíci

    እጅግ የሚገርም የምደቅ የሱን ስራ ይበልጥ ተራቀንበታል መምህራኝን ቃለህይወት ያሰማልን የምንወዳት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋበረከት እድሚ ሰላም ጨምራ ጨማምራ ትስጥልን አገራችን ህዝባችን አለማት በሙሉ ሰላም ይሁንልን ጦርን የጦርነትን ወራ ከኛ ከቅድስት ኢትዮጵያ ያርቅልን ❤❤❤❤❤❤

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 Před rokem

    እጅግ አደናቂ ትምህርት ሌዋታንና ቤሄሞት ሲባል ከመስማት ውጪ ምንም የማዉቀው ነገር የለም እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜ ይስጦት!!

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃህ የምንኮራብህ የዘመናችን ሊቅ ደስ ብልህ/ እኛም ደስ ሊለን ይገባል ። ጸጋውን ፣ ሞገስን ፣ እውቀቱን ያብዛልህ በጣም እንኮርብሀለን ብዙ ትምህርቶች እውቀቶች ከእርሶ ገብይተናል ተባርኩ ። መፅሐፎችህን በጣም ለማንበብ ፈልጌው የበፉቱን ክፍል አንድ አማዞን ላይ ማግኝት አልቻልኩም ? ለማንበብ እፈልጋለሁ እስኪ ደሞ አሁን ደሞ እንሞክራለን እውቀትህን ስላበረከትክልን ከልብ እናመስግናለን በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @adimaskasahun2977
    @adimaskasahun2977 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውቀት ላይ እውቀት በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @msaeretliyan82
    @msaeretliyan82 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን መምህራችን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር በጣም በጣም በጣም አስገራሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በልቦናችን ይጻፍልን የጠቀስከው ከቅዱስ መጽሓፍም ካነበብነው ይበልጥ ዕውቀት እንጨምራለን መሰለኝ ስለዚህ እናመስግናለን ተባረክ

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 Před 3 lety +1

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን መምህር

  • @almazzerefu3701
    @almazzerefu3701 Před 3 lety

    መ ምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረኩ

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i Před 3 lety

    ስወድህ በክርስቶስ ፍቅር ድንቁ መምህሬ

  • @AliBaba-jw8zk
    @AliBaba-jw8zk Před 3 lety +1

    መምህራችን እድሜና ጤና አክሎ ይስጥልን❤

  • @betybety7138
    @betybety7138 Před 3 lety +4

    ሰላም እንዴት ሰነበትክ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @DIYET360
    @DIYET360 Před 2 lety

    በጣም ሚገርም ነው። እንደነ ከተሰማችሁ አላውክም። ዶክተር ጠቅላላ የምትነግረን ነገር ከቻይናውያን ድራጎን ጋር ተመሳሳይ ሲሆን በትክክል ይሂን በሚመስል መልኩ የተሰሩ ፊልሞችህ አሉ። ይህን ትምህርት እንዴት ይገለጥልናል። ቃለ ህይወት ያሰማልን.

  • @gemechiskasaye4998
    @gemechiskasaye4998 Před 3 lety +2

    u are very wise man. u are the role model of many person that is found in fire age

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 Před 3 lety

    ስለ እነዚህ ሁለት እስሳት እዱታቀርቡ ጠይቅኤ ነበር። ስላቀርቡክ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ። ሕግዚሕር ያክቡርልኝ። በሚቀጥለዉ ስለ ዓይን ነዉ የምታቀርበዉ። ስለሦስተኝ ዓይን እና ለምን ከየሴጣኒዝም አማኝኦች አይን እደሚጠቀሙ ቡትነግር እዲሁም ዮትበሮች ሜዲቴሽን ስታረጉ ከለሮችን በሶስተኝ ዓይናቹ ታያላቹ እዲሁም ዓይናቹ ግባራቹ ላይ ኢመጣል ኢላሉ ቡታቡራራልን ጥሩ ኢመስለኝአል። ሕግዚኤር ይስጥልን።🙏🙏🙏🙏

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለሁ። ዶር ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @jufarmelka2383
    @jufarmelka2383 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @areganiguse5978
    @areganiguse5978 Před 2 lety

    ድንቅ መምህራችን ወእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @bizuneshdebabe2291
    @bizuneshdebabe2291 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር የመጽሐፍህ ምርቃት እንኳን በሰላም ተጠናቀቀልህ።

  • @AsterabebeAwek
    @AsterabebeAwek Před měsícem

    መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቀዎት ስለነዚህ ማወቅ እፈልግነበር መፅሀፉየት ነው እምናገኘው በማሪያም ማንበብ እፈልጋለሁ

  • @fisehafisho
    @fisehafisho Před 3 lety +1

    No words! Great deal thanks !

  • @wubeteneshmariyam21
    @wubeteneshmariyam21 Před 3 lety +3

    መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ክበሩልኝ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ መፅሐፍ ምርቃ ደስ ስላለህ ደስ ብሎናል በእውነት ትምህርትሁን ሳልጠህግበው አለቀብኝ እንደማር የሚጣፍጥ ትምህርት ስለምሰጡን ዘወትር አመሰግናለሁ💚💛❤💚💛❤💕💕💕💕🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👏👏👏👏👏👏👃👃👃💕

  • @almazmihret5484
    @almazmihret5484 Před rokem

    እናመሰግናለን መምህር ድንቅ ትምህርት

  • @yordanosgebremeskel1706
    @yordanosgebremeskel1706 Před 3 lety +1

    የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ዘመንህን ይባርክ

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 Před 3 lety

    ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ça fait longtemps bienvenue professeur. ትምህርትህ ናፍቆኝ ነበር። መፀሀፍ አክሲማሮስ ላይ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር 7 ቀን አፈጣጠር ሀሙስ እለት ነው። በትንሹ ቢሆን ተምቸው ነበር ሌዋታን እነዚህ ግዙፍ ፍጥረት ናቸው ወንዱ ከላይ እንደተቀመጠ ሴቱታ ከታች ውሀ ውስጥ እንደምትኖር ተገልፀዋል ሰምቼ ነበር ብዙ አላስተዋልኩም እንጂ አለ ተገልፆዋል። በአንተ ደግሞ ከነ ማብራሪያ ስለሆነ ደስ ብሎኛል መምህር ትምርትህ ለእኔ ምግቤ ነው።

  • @surafealberhanemeskel1763

    Wow! it's nice to see you live Dr. Rodas. I really appreciate you. 👍

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 Před 3 lety

    Welcome Memher Dr. Rodas Tadess 🙏🏾 You Are Blessed , Thank You For Your Good & Hard Work

  • @ejigayehubekele4407
    @ejigayehubekele4407 Před rokem +1

    I am 73 years old l wonder about your explanesh.All kinds of lesson.l lesen all but after some days l forgot.Ante ye Ethiopia merte lege neh.God bless you.Amlak edeme ketena gar yesetelenge nurelen

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 Před rokem

      Bihonm eskahun eyadametu nw ya nw telk ngr abatachen

  • @emmyderbew5998
    @emmyderbew5998 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 Před 11 měsíci +1

    Thank you, Dr!

  • @user-jt9zr2hs4e
    @user-jt9zr2hs4e Před rokem

    ሰላም መምህር በጣም ተናፍቀሀል እንኳን በሰላም መጣህልን ❤️

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +1

    እንኳን ሰላም መጣክ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልን 🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏😍😍🙏❤️

  • @abelwoldemariam9318
    @abelwoldemariam9318 Před 3 lety +1

    Thank you Rodas ! God bless You !

  • @fisehafisho
    @fisehafisho Před 3 lety +1

    Great deal of thanks !

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምትነግረን ፀጋህን ያብዛው።

  • @bezabihmeseret5358
    @bezabihmeseret5358 Před 3 lety

    መምህር እናመሰግናለን እረጅም እድሜኔ ጤና ያድልህ

  • @hiwottsegaye1314
    @hiwottsegaye1314 Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋን በረከት ይስጥልኝ መምህሬ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety +4

    ይብላኝልን እንጅ ለእኛ ወገባችን ይዘን ፣ ዐይናችን አፍጥጠን ሰዉን ስናጣላ ፣ ስንሳደብ ምንዉል:; ጭራሽ እንደ አንተ አይነቶችን በዚህ በአላነበበ ጭንቅላታችን ስንሳደብ ለምንዉል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠነ !!! አንተ እማ እግዚአብሔር የመረጠህ ምነው እናት እና አባትህ መንታ መንታዉን እንደ አንተ አይነቶችን በወለዱ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏

  • @etagualemu4501
    @etagualemu4501 Před 3 lety

    Amen. Kalehiwot yasemalin melkam timirt now.

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem

    ተባረክ መምህር 😍

  • @merry5936
    @merry5936 Před 3 lety

    Welcome back thank you 🙏!!!

  • @kidestmamo5910
    @kidestmamo5910 Před 3 lety +3

    መልካም ትምህርት ነው 🙏🙏

  • @beakal1849
    @beakal1849 Před 3 lety

    enamesegnalen [thank you]

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před 2 lety

    ለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @edenassefa7604
    @edenassefa7604 Před 3 lety

    Betam migerim timihirt enameseginalen memihir🙏🙏🙏

  • @tingrttingrt1206
    @tingrttingrt1206 Před 3 lety

    መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ .!
    እኔም ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን በጣም
    ነው የምወዳቸው
    ስለ #_እናቴ_ማርያም ባላቸው ፍቅር ስለ #_ማርያም_እናቴ የሚፅፏቸውን ሳነብ በጣም ተመስጬ ተደስቼ ነው .!

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 Před 3 lety

    💒በፀጋ በሞገስ ይጠብቅህ እድሜን ከጤና እግዚአብሔር ያድልህ መምሕር ኑርልን።

  • @eshetumengest594
    @eshetumengest594 Před 8 měsíci

    አመሰግናለሁ መምህር

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @user-ve1jg9ey3c
    @user-ve1jg9ey3c Před 3 lety

    መምህር በጣም እናመስግናለ

  • @amanuelgetachew3188
    @amanuelgetachew3188 Před 3 lety

    thank you so much you are changing lives keep it up

  • @gelila114
    @gelila114 Před 3 lety +1

    ግሩም ነው መምህራችን❤

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 3 lety

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንንንንንንን 🙏🙏🙏

  • @frehiwotlikyelleh7654
    @frehiwotlikyelleh7654 Před 3 lety

    Egziabhar yistlin 🙏

  • @hanayousuf2246
    @hanayousuf2246 Před 3 lety +1

    መልካም ትምእርት ነው

  • @gabrielnaizgi8198
    @gabrielnaizgi8198 Před 3 lety

    በጣም ጥሩ ትምህርት መምህር ዕድመና ጠና ይስጥልን

  • @aysheshmkassa5319
    @aysheshmkassa5319 Před 3 lety

    በጣም ጎበዝ ነህ ከማውቀው ላይ ጨምረህልኛል

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 Před 3 lety +1

    እንኳን፡ደህና፡መጣህ፡ሁሌም፡ደህና፡ሆንክልን

  • @christianadonay372
    @christianadonay372 Před 3 lety +1

    thx for all of your learnings

  • @seblemamo6479
    @seblemamo6479 Před 3 lety

    Betam enamesegnalen ewketehen selakafelken abzeto yebarkeh

  • @meronshimeles7009
    @meronshimeles7009 Před 3 lety +3

    የሚገርም ነዉ በጣም ትልቅ እዉቀት ነዉ ያወቅነዉ !!!

  • @user-lx2lq2qh3s
    @user-lx2lq2qh3s Před 3 lety

    በጣም ነው የምወድህ መምህር

  • @mariyahiwi1168
    @mariyahiwi1168 Před 3 lety

    እንመሰግናለን።

  • @meseretmekonin2656
    @meseretmekonin2656 Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋን በረከት ይስጥልኝ ከረጅም እድሜ ጋር

  • @abebew364
    @abebew364 Před 3 lety +1

    Thank you 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @betel634
    @betel634 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መምህር በርታልን

  • @samisamuel3943
    @samisamuel3943 Před 3 lety +3

    አስደናቂ ነው መምህር

  • @enatfentamelaku1229
    @enatfentamelaku1229 Před 3 lety

    እንኳን መጣህልን መምህር

  • @yotorethiopia2939
    @yotorethiopia2939 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጡ መምህር🙏

  • @yordanossurafel9552
    @yordanossurafel9552 Před 3 lety

    you always left me speechless,MEMHER!

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +10

    የምትማሩ ሁሉ ላይክ እያረጋችሁ
    ላይክ እኮ የለም🙄

  • @tezerualemneh819
    @tezerualemneh819 Před 3 lety

    እግዛብሄር ይባርክህ