ይህን ቪዲዮ ካዩ በኋላ የሚያዩት ሕልም ከፍተኛ ሀብት እንደሆነ ይረዳሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ስለ ሕልም ዐይነቶች ስለ ቅዠት መንሥኤዎች፤ በሕልማቸው ዐዲስ ግኝት ስላገኙ ሳይንቲስቶች፤ ምናያቸው ሕልሞች ምን እንደሚያመለክቱን የሚያሳየውን ቪዲዮ ስላያችሁ እናመሰግናለን

Komentáře • 441

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen Před 3 lety +58

    ዘረኞችን ከኢቶዮጵያ ምድር አጥፍቶ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ምህር ሮዳስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @-janyotodtube8504
    @-janyotodtube8504 Před 3 lety +17

    ዘረኞችን ከኢቶዮጵያ ምድር አጥፍቶ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ሰላም ጤና ይስጥልን መምህራችን መጋቤ ሐዲስ

  • @abrhamabate4185
    @abrhamabate4185 Před 3 lety +8

    ቀሢስ እሮዳስ ታደሰ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናዬሥጥሕ

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 3 lety +16

    ይገርማል ሁሌ ሰመለከትህ አለማወቄን እረዳብሃለው የእውቀት ባህር ነህ በፀጋ ያቆይልን 🙏

    • @fantukelecha522
      @fantukelecha522 Před 2 lety

      መምህር ይገርምሃል የተጨበጠ ህልም አላይም ዘወትር አልማለሁ ግን የማስታውሰው ከብዙ እይታ አንድ ፓርት ብቻ ነው ታዲያ የኔ ህልም ከየትኛው ክፍል ነው.?

  • @ashuyae1
    @ashuyae1 Před 3 lety +25

    ከቃላት በላይ የሆነ ምስጋና ይድረሶ መመህር

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 Před rokem +1

    መምህር፡ረጅም፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋር፡አብዝቶ፡ይስጥልን፡ቅዱስ፡አማኑኤል፡እንደእርስዎ፡ያለውን፡ያብዛልን፡፡

  • @madeinethiotech2287
    @madeinethiotech2287 Před 3 lety +4

    መምህር ሮዳሰ ረጀጅመም እድሜ ይስጥዎት ሁሌም ከእርስዎ ጋር ነን እንዎዶታለን እግዚአብሄር እድሜዎትን ያርዝምልን
    ኢትዮጵያ በጥበብ ወደፊት

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር አሜን

  • @meseretbaye4425
    @meseretbaye4425 Před 3 lety +4

    እጅግ ይገርማል እኔ ህልሜን አልረሳም እናም እጠቀምበታለሁ እንደ አመጣጡ ማለት ነው እሚገርመው መልዕክቶቹ በሙሉ አስተማሪ ና የህይወት መንገድ ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ጥበብን ይጨምርልህ

  • @saronthabeshawit3566
    @saronthabeshawit3566 Před 3 lety +8

    መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን!!!

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 3 lety +3

    መምህር መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እጅግ አድርጌ አመሰግንዎታለሁ በእውነት ገቢ የሆነ ዕውቀትን ስለሚያሳውቁን❤

  • @melakekedir8522
    @melakekedir8522 Před 3 lety +11

    መምህር ሁሌም ስለሚሰጡን እውቀት ከልብ አመሰግናለሁ... እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 2 lety +2

    በእውነት እውቀቱን ያብዛልህ ምስጋና ይድረስህ እውቀትህን ስላካፈልከኝ ።

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አብ ይስጥልን ዶክተር ሮዳስ የዘመናችን ተመራማሪነህ ፀጋውን ያብዛልህ ። ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።። እኛም ከልብ ከልብ እንወድሀለን ውድ መምህሬ በምን ስልት ላመስግንህ ቃላት የለኝም። ተባረክልን ስምህ ብዝይ ይበልልን። አሜን (፫) ይቆየን

  • @asterwolde1045
    @asterwolde1045 Před 3 lety +1

    ዶ/ር በጣም ነው ያንተን አስተምህሮዎች የምከታተላቸው።ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን አግኝቼበታለሁ።እግዚያብሄር ይጨምርልህ።ህልም አያለሁ ወዲያው ፍቺውን አላውቀውም ሰውም አልጠይቅም እጠብቃለሁ ጊዜው ሲደርስ ፍቺውን አገኘዋለሁ።

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Před 3 lety +3

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ለሁላችንም እዝነ ልቦናችንን ክፈትልን ምንም አይነት እውቀት ባይኖረኝም እንኳ ያንተን መርኃ ግብር መከታተል ደስ ይለኛል፡፡ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ! ሌሎችም ለሰው ልጆች ይጠቅማሉ የምትላቸውን መርኃ ግብሮችን አቅርብልን፡፡አንተ ስላልኩ በጣም ይቅርታ እንቱታ ስለማይሆንልኝ ነው፡፤

  • @filmwedajtubee
    @filmwedajtubee Před 3 lety +8

    እውነት እውቀት አመክንዮ ከእውቀት ጸርነትና ከድፍነ ልቡና ነጻ ያወጡናል።
    👍👍👍

  • @mathewos_fekade_fanta_youtube

    መምህር ዶክተር ሮዳስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምህርት በሙሉ
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልን ቀና ህሊና መልካም አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች ያብዛልን ከልብ እናመሰግንሀለን

  • @alemtesfa8190
    @alemtesfa8190 Před rokem

    ዶ/ርዬ እመሠግንሐለሁ የማትሠለች መልካም ሠው የእውቀት አባት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hewandejene2578
    @hewandejene2578 Před 3 lety +1

    መምህር ሰላምና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-tc7vg8sb6r
    @user-tc7vg8sb6r Před 3 lety +6

    አሪፍ ትምህርት ነው መምህራችን እመቤታችን ካንተ ጋራ ትሁን 🙏🙏🙏⛪✝❤💞💕💖

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew9037 Před 3 lety +7

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት

  • @FhDf-eo7ci
    @FhDf-eo7ci Před 4 měsíci

    መምህራች እጽብ ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +7

    ሰላምና እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ ካንተ እንቀስማለን ኑርልን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ መምህርችን

  • @assefahora4689
    @assefahora4689 Před 3 lety +1

    ረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 Před 3 lety +1

    ድንቅ ነዉ መምህር እግዚአብሔር አሁንም ጥበብን ይግለፅልህ

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Před 3 lety +2

    አሜን❤❤❤❤

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን የኛ ውድ መምህር እድሜህ ይርዘምልን ለኔም ማስተዋልን ይስጠኝ ። በጸጋ ላይ ጸጋን በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልን የኛ እንቁ😘😘😘

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 Před 3 lety +7

    ድንቅ ነው የማትጠገብ መምህሬ💗

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 Před 3 lety +1

    እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!! መ/ኃ/ዶ/ ሮዳስ ታደሰ ድንቅ ሰው!!❤❤🙏🙏

  • @martiage2836
    @martiage2836 Před 2 lety

    እድሜ ከጤናጋ ያድልህ

  • @fekadeamare5585
    @fekadeamare5585 Před rokem

    የአገልግሎት ጊዜህ ያርዝምልህ

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Před 3 lety +1

    እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን መምህር። በጉጉት ነው እምጠብቆት ዛሬ ያስተማሩን ሁሉ የእለት ተእለት የማየው ህልም ነው ።ድስ የሚለው ግን ህልሜ እውን ይሆናል ከዝህ አንጻር አንድአንዴ እፈራለው! ግን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ክፉ አላይም።

  • @mekonnenbelayneh1177
    @mekonnenbelayneh1177 Před 3 lety +2

    የሞተ ሰው በሕይወት ያሉ ቅዱሳን የእግዚአብሔርን እንደራሲ ተሰናብተው መሔድ ማየትስ በእንቅልፍ ልብ ሳይሆን በእውነት እይታ

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 Před 3 lety +1

    በጣም እርግጠዘኛ ሆኜ ልንገርህ ንጹህ አይምሮ ቅን ልብ ይጠይቃል ልዮነቱን በእድሜና በልምድ ነው የምነግርህ!

  • @alemt1332
    @alemt1332 Před 2 lety +2

    When I pray especially senegologotan yimariyamn, I dream and I see everything before it happens especially when someone tenkol leyaderguben selu. I don’t know how to control it. Once, my little brother was very sick, the doctor don’t know what’s wrong with him. As usual I start praying sene gologotan but I couldn’t finish because I keep falling sleep but I finished it and I just went into deep sleep and then I dreamed of a lot of sheep’s eyi tinedu sehaidu, out of those sheep’s andu afletko heade. Then I woke up. Right away, I called my brother and told him that he is going to be okay and he is going to feel better soon. Which is amazed me. Mariyam tamire tasayinalech. Egziyabhair yimesgen

  • @teshometeshager1719
    @teshometeshager1719 Před 2 lety +1

    ታለቅ ስጦታ

  • @bbjjbbjj6533
    @bbjjbbjj6533 Před 3 lety

    መምህር ፀጋውን ያብዝልህ

  • @yenuyedengelemareyamelij8202

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከል መምህር እናመሰግናለን እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚህም በላይ ጥበብን ያብዛልክ

  • @user-km3zf1xr7h
    @user-km3zf1xr7h Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለኢትዮጵያ አንተ ብቻ ኑርላት አንተን ሳዳምጥህ ኩራት ይሰማኛል አንድ ቀን ግን በአካል እንደማገኝህ ሙሉ ተስፋ አለኝ

  • @betlehemzergaw348
    @betlehemzergaw348 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 Před 3 lety +2

    I just want to say from the bottom of my heart. Bless you. Your teach is amazing. I don't want to miss your teaching. You are an asset to our country. Bless you. Rev. Dr. Kebede

  • @kenesayohannes3018
    @kenesayohannes3018 Před 3 lety +2

    ጎበዝ

  • @emuzawdu1370
    @emuzawdu1370 Před 3 lety +1

    መምህር በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ ጤና እውቀት ሰላም ይስጥህ ያንተን ትምህርት የማይወድ ካለ በሽተኛ መሆን አለበት ቀጥልበት ለህልም ጥያቄወቼ ተመልሷልኛል።

  • @gamochogamango9585
    @gamochogamango9585 Před 3 lety

    ዶ/ር ሮዳስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው እና መስግናለን።

  • @kidisttedesse5678
    @kidisttedesse5678 Před 3 lety

    አንዳንድ ሰው ሕልሙ እውን እንደሚሔን በናቴ ነው ያወኩት እናቴ በመንፈሳዊ ሒወቷ በጣም ጠንካራ ነበርች እምትሞትበትን ቀን ተናግራ ነበር በቁሟ ፍትሐት እንዲደረግላት ጠየቀች የምሞትበት ቀን ፍታት አይደርገም የፉሲጋ ጾም ሰሞን ንሰሐአባቴንጥሩ አለች እንደፈለገች ተደረገላት ደስ እንዲላት ግን ማንም አላመንም 9 ነኛ ክፍል ተማሪነበርኩኝ። ባለችው ቀን ሞተች ነጭልብስ ለብሰሽ ጠብቂኝ ብላኛለች አያቴ በዛንቀን ትመጣለች አለች እንዳለች በለቱ በሰአቱ አረፈች

  • @user-oh3dr1in9t
    @user-oh3dr1in9t Před 2 lety +1

    ግሩም ነው ከልቤ ተመስጨ ነው የሠማሁት እናመሰግናለን መምህር

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety

    Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @mamemelese8762
    @mamemelese8762 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ❤❤❤

  • @enatmulu6095
    @enatmulu6095 Před 3 lety

    መምህር እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ሙሁራን ነዉ የሚያስፈልጋት

  • @hirut9944
    @hirut9944 Před 3 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @user-ve1jg9ey3c
    @user-ve1jg9ey3c Před 3 lety +1

    እናመሰግናለ መምህር

  • @user-vb4tf2mm4b
    @user-vb4tf2mm4b Před 3 lety +1

    በጣም ጠንካራጎበዝ ጎበዝ ይቶጵያ ታድላለች

  • @romanroma5715
    @romanroma5715 Před 3 lety

    Amen amen amen mlhlmrachn

  • @desalgemola1938
    @desalgemola1938 Před 3 lety +1

    እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በቀጣይ አድዋ ከሀይማኖታዊትስስሩን ብታቀርብልን

  • @Sarasalfewu4769
    @Sarasalfewu4769 Před 3 lety +2

    ሰላም የተከበሩ መምህር🙌🙌እጅግ ትናፈቃለህ

  • @yasmenkahen9431
    @yasmenkahen9431 Před 3 lety +10

    ሰተኛ ከመተኛቴ ወዳውኑ ነው ህልም ማየው ግን የቀን ሀሳብም ይሁን ምንም አስቤው የማላውቅም ሊሆን ይችላል በእንቅልፍ ልብ ቢሆንም ያየሁትም ሆነ የሰማሁት ድምፅ ካለ እውነት ሰነቃ ይሆናል በቃ ህልሜ ተቃራኒም እውነትም ይሆናል በተለይ ከላይኛው የጠየኩትን በህልም ወዳውነው ሚነገረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ችግር እደሚደርስብኝ በህልሜ ቀድሜ አያለው ችግሩንም እንደ ማልፈው ወይም እንደማላልፈው በህልም ይነገረኛል እኔግን ህልሜ በጣም ከባድነው ለሰው አልናገርም ምክኒያቱም አብዛኛው ህልም ከላይ የሚሰጠኝ የጥያቄየ መልስነው ግን መቼም አረሳውም ምንም አይጠፈብኝም ምንም እኔ ልኡል እግዚአብሔርን አመሰግነው አለው ከምላቹህ በላይ ይክበር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒአለም አሜን አሜን አሜን

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před rokem

      Gopro camera ገዝተሽ record እያረግሽ ተኚ

  • @negaber8400
    @negaber8400 Před 3 lety

    ዶ/ር ሮዳስ በህልም የሚታይ የአገር ባህል መድሃኒት በጣም ፍቱን ነው ብዙ መድሃኒቶች በህልም የተገኙ ናቸው

  • @tigistaylailw9839
    @tigistaylailw9839 Před 2 lety

    ሳላምህ ይብዛልን መጋቤ ሓድስ ደኩተር ሮዳስ ክፍል አዱ እጅየሚገርም ዉቀት አግኝተንበታል ጸጋዉን ያብዛልህ በኡነት እኔ እሚገርሙ ህልሞች አይና ግን በስርአት ስለማላስፈታቸዉ በራሴ ጨረፍ አድርጌ አልፊዉ እሂዳለሁ አሁንም ድጋሚ አያቸዉ አለሁ ግድ የለሽ ሁኘ አልፊቸዉ አለሁ ህልምህን በትኩረት መከታተልና ማስፈታት በጣም ጥሩ ነዉ እሚገርም እሚደንቅ እዉቀት አስገንዝበህኛል አመሰግናለሁ ክርልኝ ሮዲየ 💕💕💕💕🙏

  • @asinashewangizaw8841
    @asinashewangizaw8841 Před 3 lety +5

    ብዙ ጊዜ ግልፅ ህልም አያለሁ
    ሌላ ደግሞ ህልም እያየሁ ድንገት ከነቃሁ ወዲያውኑ ስተኛ ካቆምኩበት ያንኑ ህልም እቀጥላለሁ

  • @buildingfuture9797
    @buildingfuture9797 Před 3 lety +1

    Thank you for sharing god bless you sir!

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Před 3 lety +1

    በንእቅልፍ ልብ በር ከፍተው የሚወጡ ሰዎች አሉ ስለ እነሱ ምን ትላለህ መምህሬ ,(sleep walk)

  • @meseretfirdu8370
    @meseretfirdu8370 Před 2 lety +1

    enamesegnalen memhr

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር መልካም ሌሊት ይሁንልህ የእኛ እንቁ

  • @user-oz6vm9xc4u
    @user-oz6vm9xc4u Před 3 lety +6

    Open minded teacher!!ትውልዱ ከወሬ ውሸት እስራት እያወጣሕ ይመስለኛል።
    አመሰግናለሁ።

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +2

    ጤናይጥልን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ

  • @tr7094
    @tr7094 Před 3 lety +4

    Thanks for sharing your knowledge, and for giving us a break from hearing what’s going in the country, which only God knows the truth.....
    May God bless you and protect you each and every day!

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ተባረክ

  • @zewduabebe4315
    @zewduabebe4315 Před 3 lety +2

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +1

    ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ❤😍❤️👏

  • @fantagirma315
    @fantagirma315 Před 3 lety

    Betam Enamesgenalen memhre betam ewukatine wosijalhu Egzabher yebareke be natsa mesitare kabadi new gine Egzabher amelake ke Ethiopia zaregn yetifaaa

  • @amharastandtogether650
    @amharastandtogether650 Před 3 lety +3

    Really dream is gift form God . When I pray and ask any things I get answered. It happened so many times in my life and my family too.

  • @Ethiopiainmymind.
    @Ethiopiainmymind. Před 3 lety +1

    ዶር እናመሠግናለን: እኔ ደግሞ አንድ አስቸጋሪ የሚመስል ጠባይ አለኝ: በንቃት ውስጥ ሆኜ እንኳን የራሴ የሆነ ምናባዊ አለም በመፍጠር እጅግ ብዙ ጊዜ አጠፋለው። የሚጠቅምም ነገር አለው ደግሞም ይጎዳል።
    እኔ ደግሞ በምናቤ በፈጠርኩት አለም ውስጥ መኖር አልፈልግም: መሬት ላይ መውረድ እፈለጋለሁ: ብዙ እንዳስብ እና እንድመሰጥ ቢያደርገኝም በዚህ መንገድ እንዲሆን አልፈልግም።
    ይህን አይነት ልምድ ከምን አንጻር ታየዋለሁ።

  • @kokobdemetrius9434
    @kokobdemetrius9434 Před 3 lety +7

    Thanks dr.you make it Clear every thing for me.because whenever i have difficulty or hard to make a decision, i see the solution or the answer in my dreams . so my dream is my guide . some time's, i thought may be something wrong with my head.now thanks to you my head is normal and extraordinary. God bless dr.

  • @HiluT
    @HiluT Před 3 lety +1

    Egziabher erjem edme yestelen!

  • @eyonadabmulatu4079
    @eyonadabmulatu4079 Před 9 měsíci

    ከዚህ ጋር በተያያዘ የጻፍኩት scientific ረዥም ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ script ስላለኝ produce ማድረግ የምትችሉ ወይም producer ማግኘት ከቻላችሁ እባካችሁ አናግሩኝ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! ይህን የእውቀትና የጥበብ ፀጋ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!🙏🙏🙏

  • @ancientmedia6315
    @ancientmedia6315 Před 3 lety +1

    yaladelewshiro bechid yibeslal

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 3 lety +5

    እኛም እንወደወታለን መምህራችን አባታችን መጋቤ ሐዲስ።

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před 3 lety +1

    ሰላምህ ይብዛ ከልብ እናመሰግናለን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 2 lety

    👍🙏👍 VERY INTERESTING THANKS 🙏

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 3 lety +19

    ሰላም ጤና ይስጥልን መምህራችን በጋቤ ሐዲስ welcome!!

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ

  • @mekdessharifo2969
    @mekdessharifo2969 Před 3 lety +1

    ይገርማል

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን 💚💛❤️

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 Před 3 lety +2

    Dr. ሰላምህ ይብዛልን!!

  • @aimmessy9259
    @aimmessy9259 Před 3 lety +4

    እንዲት ነህ ተባረክ በፍቅር ነው የምጠብቀው ጋግቼ ነው የምጠብቀው

  • @Eikbet-aemiro-16
    @Eikbet-aemiro-16 Před 2 lety

    Dr/memiher fetari eregim edim yadilehi betam emigerimew enim bizuwechun ayichalehu ena temiralehu !!!!

  • @22-bsc-abrhamtamrat61
    @22-bsc-abrhamtamrat61 Před 3 lety +1

    Thanksdocter

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 Před 3 lety +1

    ሠላም ላንተ ይሁን መምህር

  • @alexbalay4918
    @alexbalay4918 Před 2 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር መስክሪ ነው እኔ ህልም እያለምኩ ማለሚን አውቀዋለሁ ህልሜንም አቋርጬ ካቋረጥኩበትም የምጀምርበት ጊዜ ነበረ አሁንግን አላውቅም ምን አንደሆንኩ አላውቅም ህልሜን መረሳትጀመሬአለሁ የኔችግር ምንይሆናል መምህር እባክህን በእግዚአብሔር ስም ችግሬን አስረዳኝ በተረፈየአንተ ትምህርት ምግብ ነው

  • @embte4579
    @embte4579 Před 3 lety

    እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥህ

  • @fasilkenema3941
    @fasilkenema3941 Před 3 lety +5

    Thank you Dr.learn a lot from you..

  • @misraktekola5454
    @misraktekola5454 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነው ምናመሰግነው

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 Před 3 lety +1

    እንዳንተ፡ያለ፡ያብዛልን፡ኑርልን

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 Před 3 lety +1

    Selam Memihirachin, thank you and we love you!

  • @nahomefrank7765
    @nahomefrank7765 Před 3 lety +1

    Enam yagatemmegal

  • @burtukoo4686
    @burtukoo4686 Před 3 lety

    Dr. kale heyiwot yasemalen.rejem Long life

  • @haylemariamayele6345
    @haylemariamayele6345 Před 3 lety +7

    ብዙ ጊዜ ህልም እያየሁ በህልሜ እንደሆነ አውቀው ነበር ይገርማል መምህራችን።

    • @lukehu3208
      @lukehu3208 Před 3 lety

      Did you practice it or just agatame

  • @mekdesnigussie6144
    @mekdesnigussie6144 Před 3 lety

    መምህር እናመሰግናለን