"አጼ ምኒልክ ከዐድዋ ድል በኋላ እንደ አምላክ ነበር የሚከበሩት" ባሕሩ ዘውዴ(ኤመሬተስ ፕሮፌሰር)('ፋና ወጊ የለውጥ አቀንቃኞች በኢትዮጵያ'ጸሐፊ)ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 15

  • @silencepower6367
    @silencepower6367 Před 2 lety +8

    ዋው ፕ/ር ባሕሩ ዘውዴ እኚህ ናቸዋ! በሕይወት ያሉ አይመስለኝም ነበር ፤ ሁሌ ስማቸው ሲነሳ ነው ማውቃቸው እንጅ መድረክ ላይ አይቻቸው አላቅም። እናመሰግናለን ፕ/ር !

    • @እግዚአብሔርቸርነው
      @እግዚአብሔርቸርነው Před 2 lety +2

      አዎ ይሔ ነው ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ በጣም ጎበዝ ጀግና መልካም ሰው ከአማርኛ ውጪ 6ቋንቋዎች ይችላል በብዛት መድረክ ላይ የማይገኘው ለጥናት ውጢ ነው አብዛኛውን የሚኖረው ብዙ መፅሐፉን ተርጉሟል
      በነገራችን ላይ አንተ እምለው ቤተሰብ ከመሆኔ አፃር ነው እንጂ ለሱ ክብር ላለ መስጠት አይደለም ውዶቼ ።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 2 lety +2

    እምዬ ሚኒሊክ የቀረችውን አቅም ያቃሉ በፈጣሪ እርዳታ በምንም ከማይወዳደሩት ፋሽሽት ጋር ገጥመው በፈጣሪ መለኮታዊ ሐይልና አልደፈርም ባሉ ጀግኖች ልጆችዋ መስዋዕትነት ድል አድርጋለች ሆኖም ለጠላት በር ከፍቶ መንገድ እየመራ በፈቃድ ባርነትን ለተቀበለ ስለምን ከዛ ሁሉ ትንቅንቅ በኋላ አቅማቸውን የሚይቁት እሳቸውና በቦታው የነበሩት ናቸዉ ዛሬ እንዴት ለምን ማለቱ አይጠቅመንም 💚💛❤

  • @እግዚአብሔርቸርነው

    ውይይይይይ ባቢ በሂወት ኖረህ በማየቴ እጀግ ደስ ብሎኛል ወይኔ ቆፍጣናው አይ እርጅና ክብር ላንተ ፕፌሰር ባህሩ ዘውዴ አሁንም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ 🙏🙏ለልጆችህም ለካሌብ እና ለፂዮን ባህሩ ዘውዴ አዲሁም ለውዷ ባለቤትህ መሰንበት ሸንቁጤ እድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ 🙏🙏🙏ከስደቴ ስመለስ በሂወት እንዳገኛችሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልኝ ✝️🙏🙏🙏ባቢ ሺ አመት ያኑርልን 🙏🙏የኢትዮጵያ ታሪክ አባይን በጭልፋ እደመጨለፍ ነው የምትለን መቼም አረሳውም ።

  • @እግዚአብሔርቸርነው

    ዛጎል በጣም እናመሰግናለን
    በጣም ታላቅ ሙህር ስለ ጋበዛችሁልን
    በርቱ 👍👍👍።

  • @ethioorthodoxtube9043
    @ethioorthodoxtube9043 Před 2 lety +1

    ዛጎል መጽሐፍ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @ካቡ
    @ካቡ Před 2 lety +3

    ለሁለታችሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 Před 2 lety

    አምራች ምሁር እንደዚህ አይነት ብዙ

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před rokem

    Great!!!!! Nice to see Professor. Bahru!!!!!!!....................Can you please prepare a personal microphone ( neck/collar)?

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 Před 7 měsíci

    🍊🍊🍊🍊🍊🍊

  • @challengefoot7535
    @challengefoot7535 Před 2 lety

    👋👋👋👋👋👋❤❤❤❤

  • @ebrovry8890
    @ebrovry8890 Před 2 lety +1

    Please Invite pro lapiso true and jeniun teacher

  • @kassimahmed4974
    @kassimahmed4974 Před 2 lety +2

    አረ ፕሮፍ እንዴት ሆኖ ነዉ ብርሃንና
    ሰላም በ 1817 ማተሚያ ቤት የሚኖረዉ ? እርግጠኛ ነኝ 1917 (1925 እ.ኤ.አ) ለማለት ነዉ፡፡

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Před 2 lety +4

    በፕሮፈሰር ባህሩ "#Ethiopia and the Horn” የታሪክ መፅሀፍ ነው በፍሬሸማን ደረጃ የተማርኩትና ለዚህም ምስጋና አለኝ።
    #ነገርግን...
    👉🏿#ለፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ያለኝ ጥብቅ #ጥያቄ ግን የሚከተለው ነው።
    #With due respect በዚህ ኢንተርቪው ላይ ለምንድው “አማራይዜሽን የገለፁበት መንገድ ለጎሳ ግልብ ካድሬዎች ጥቃት በር የሚከፍት መሆኑን እንዴት ዘነጉት?
    #ማለትም:...
    #ተድላ ሀይሌ በጥናታዊ ፅሁፉ ስለ አማራይዜሽን የፃፍፈበት ዋና #ምክንያት በሌሎች አገሮች ስለተፈፀመና #የኢትዮጵያ ብቻ ችግር ስላልሆነ አይደለምን?... ይኸውም:..ለምሳሌ # የፈረንሳይ ሀገር እንዴት ነው የተመሰረተው?
    ፈረንሳይ #የአንድ ቋንቋ ሀገር የሆነችዉ እንዴት ነው? ሌሎች ቋንቋዎችን በመዋጥ በ20% ህዝብ ብቻ የሚናገረውን ፈረንሣይኛ ቋንቋን በማበልፀግ እይደለምን? ይህንን ታሪክ ለምን ለመግለፅ ፈርተው "ከየት እንዳመጣው አላቅም አሉ? (Sorry to say, is it not intellectual hypocrisy?)
    ማለትም፣ ተድላ ሀይሌ ትክክል ነው ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች #ይጨፍለቁ እያልኩ አይደለም። ... እርሰዎ እንደ ምሁር አንዲት ሀገር ስትፈጠር ቋንቋ እየተጨፈለቀ መሆኑን ለምን መናገር ፈሩ? ይህ ችግር የኢትዮጵያ ችግር ብቻ አይደለም ማለት አልነበረብዎትምን? የኢትዮጵያን ችግር #ለመፍታት ምንም #ሳይፈሩ ህዝብን #ጥርጣሬ ላይ የሚጥል ነገር ባይናገሩጥሩ ነው።