የ 3 የ 6 የ 9 የዩኒቨርስ ቁልፍ ምስጢራዊ የቴስላ ኮድና ኢትዮጵያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 02. 2021
  • የ3 የ6 የ9 የኒኮላ ቴስላ ቀመርን ከኢትዮጵያ ጥንታዊ ሳይንስ ጋር የሚያዛምደውን ምስጢር ማወቅ የሚገባዎትን ስላወቁ እናመሰግናለን።
  • Věda a technologie

Komentáře • 1,1K

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 Před 3 lety +192

    ሀይማኖት የሚያወቅ ለሳይንሰ ቅርብ ነዉ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነዉ ሰው እግዚአብሔር ን ሲፈራ እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ስለሚሆን እውቀትን ይሰጠዋል

  • @tm_zone138
    @tm_zone138 Před 3 lety +301

    I am protestant, and I'm a huge fan of Dr. Rodas. And I believe Ethiopian Orthodox have a lot of wisdom to offer to the world. Proud to be Ethiopian. Bless you, brother.

    • @bzoxx
      @bzoxx Před 3 lety +9

      then be Orthodox. you won't regret it.

    • @abel9345
      @abel9345 Před 3 lety +4

      We respect you...fr

    • @bzoxx
      @bzoxx Před 3 lety +8

      @addisu chernet Orthodox is the right religion we both know it.

    • @bzoxx
      @bzoxx Před 3 lety

      @addisu chernet begid mndnew sdb mejemer... tlk sew aydelu ende

    • @bzoxx
      @bzoxx Před 3 lety

      @addisu chernet eshi beka, mn ezi gize asfejegn

  • @firazgifikadu9498
    @firazgifikadu9498 Před 3 lety +24

    እውቀት፣ትህትና፣ፅናት ሁሉንም አሟልቶ የሰጥህ የተዋህዶ እንቁ እድሜህን ያርዝመልን መምህራችን።

  • @yordanosgedekahsay6767
    @yordanosgedekahsay6767 Před 3 lety +67

    Hi doctor, I am a grade 9 student. I want to be a well known physics in the future.and seeing your videos made me want to learn more thank you

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 Před 3 lety +177

    "ያልሞላ እንስራ ይንቦጫቦጫል" ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ይዘን ያዙኝ ልቀቁኝ የምንል የራስን ንቀን ነጭ ናፋቂ እየሆንን ነው እንደርሶ ያሉትን ያብዛልን🙏 እንኳን ደስ አሎት ብያለሁ

    • @thankstube_24
      @thankstube_24 Před 3 lety +3

      WOW you have a best cannel that i have seen ever be family with me!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @theultimatenonebelievr9379
      @theultimatenonebelievr9379 Před 3 lety

      አንቺ አንብበሻል? እሱ ከሚልሽ በስተቀር?
      በበኩሌ እሱ እሚያወራዉን ነገር በብዛት እሱ እንደሚገልፀዉም ተቃራኒዉንም የሚያወራ video አይቻለሑ በአጠቃላይ ዩቲዉብ ላይ።
      ጠለቅ ያለ እዉቀት የለኝም ግን
      ብዙ ነገር ደግሞ ከኦርቶዶክስ ሐይማኖት ጋ ያገናኘዋል።ያ ደግሞ መፀሐፍ ቅዱስን ተርጉሞ የሰጠዉ ማ እደሆነ እናቀዋለን ። የማዘዝ መብት አለኝ የሚለዉ ማ እደሆነም እናቀዋለን።
      ኢትዮጵያ ዉያኖች አስበዉ ፃፉለሚለዉ ማስረጃ ማቅረብስ ይችላል? በበኩሌ የአፍሪካ ጥበብን አልንቅም።

    • @jamirt.m9381
      @jamirt.m9381 Před rokem

      ከተማሪው ጋር ተደባድቦ ህይወቱ የተቃናለት መምህር - MrJared33 እውነተኛ ታሪኮች
      czcams.com/video/W5iW5bTkD4c/video.html
      czcams.com/video/W5iW5bTkD4c/video.html

    • @mrjared7840
      @mrjared7840 Před rokem

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/lNBRFKPFglY/video.html
      czcams.com/video/lNBRFKPFglY/video.html

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 Před 3 lety +86

    መምህር አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ ።

  • @rawdaabs3769
    @rawdaabs3769 Před 3 lety +31

    እናመሰግናለን ዶከተር እሰቲ አንድ ነገር ተባበረን የእለት ልማዶችህ ድንቅ ልማዶችህ ብታጋራን ደሰ ይለኛል አሏህ ይሰጥልኝ

    • @andualemayalew2748
      @andualemayalew2748 Před 3 lety

      አድናቂሽ ነኝ። በትልቅ ምክኒያት።

    • @abel2933
      @abel2933 Před 3 lety

      Niqu nesh, Egziabher edmena tena ysitsh, neger gn endemknyatawinetesh...3 Amet mulu Abrew kekirstos gar norew Amlak new yalutn 12tu hawariyatn lemn anqebelm...tnsh tyaqei yemiyasnesabegn neger slehone new. Amesegnalehu

  • @alemuaddise1862
    @alemuaddise1862 Před rokem +1

    ዶ/ር በቅድሚያ እንኳን ደስ አለሕ አንድ ሰዉ የልፋት ዉጤቱን ሲያገኝ ትልቅ ደስታ ነዉ ለኛም ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ያበርታሕ ኑርልን

  • @user-te7ic6bu1s
    @user-te7ic6bu1s Před 3 lety +112

    መምህር ሮዳስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን👏

    • @thankstube_24
      @thankstube_24 Před 3 lety

      WOW you have a best cannel that i have seen ever be family with me!!!!!!!!!!!!!!!!
      czcams.com/video/U2yFnv-EYVY/video.html

    • @solomonmuler623
      @solomonmuler623 Před 3 lety

      መምህር ረጅም እድሜ ይስጥህ

    • @boruuwariyoo5610
      @boruuwariyoo5610 Před 3 lety

      እንኳን በሠላም መጣህ

    • @mrjared7840
      @mrjared7840 Před rokem

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/lNBRFKPFglY/video.html
      czcams.com/video/lNBRFKPFglY/video.html

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 3 lety +18

    የዛሬው ት/ት ትንሽ ገብቶኛል ብዙ ጊዜ የአባታችን ት/ት ስለምሰማ ያንተንም ጭምር ማለት ነው ግማሽ ግማሹ እንደክለሳ ስለሆነልኝ ቀለል ብሎኛል እናመሰግናለን ተወዳጁ የኢ/ያ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ልጅ

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 Před 3 lety +14

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤናዋት ጋር ጥበብንም አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ መድሐንያለም

  • @mekdesbiruk372
    @mekdesbiruk372 Před 3 lety +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
    ይህን ድንቅ ጥበብ ለአባቶቻችን የገለጸላቸው አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል።

  • @user-wk1gw2ii5m
    @user-wk1gw2ii5m Před 3 lety +75

    መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @sofihabeshawi5204
    @sofihabeshawi5204 Před 3 lety +267

    ሮዳስ የሚል ቲቪ ይከፈት

    • @yoditasmareayele2213
      @yoditasmareayele2213 Před 3 lety +6

      I was going to say the same thing . Dr. Rodas needs a TV show program!!! I wished hulu ethiopiaw bisemaw biyayew! Internet mayagegnu bezu wegenoch silalun.
      I want my kids to grow up watching you Dr. Rodas. You are a wise man. Egzabher edmea yistih! Tebarek!
      I promised myself that I am going to buy your books every years for my 15 years teenager daughter.
      No more birthday party:-)

    • @sofihabeshawi5204
      @sofihabeshawi5204 Před 3 lety +4

      I hope one day we will see

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 Před 3 lety +7

      እስማማለሁ: መላው ኢትዮጵያን የሚያስተምር ቲቪ ይሆናል

    • @sofihabeshawi5204
      @sofihabeshawi5204 Před 3 lety +2

      Awe

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia Před 3 lety +3

      Positive 100%

  • @user-iu7sb8vi7i
    @user-iu7sb8vi7i Před 10 měsíci

    ዶክተር በዚ መንፈሳዊ ማስታጠቅህ እኔ በግሌ 666 በኔ ላይ ስልጣን እንደማይኖረውና ጊዜው ቢደርስ እንኳን እንደማልፍና መኖረ የሚያስችል መለኮታዊ ኃይል ከእግዚአብሔር መቀበል እንደምችል እምነት አግኝቻለሁ አገር ውስጥ እስካለህ በርታልን አገራችንን ወደ ቀድሞ ከፍታዋ የምትመልስ አባቶችንም ወደወድረክ ታመጣልናለህ ስዉራኑን እድሜህን ያርዝምልን

  • @aynadisgetachew192
    @aynadisgetachew192 Před 3 lety +5

    እመቤቴ ትስጥልኝ አባታችን 🙏እግዚአብሔር ይስጥልኝ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከዚህ የበለጠ ስራልን 🙏 ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት በእውነት የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ።

  • @des895
    @des895 Před rokem +7

    ስርኣትህ ብቻ ይበቃል: ክብር ይስጥልን🙏🏽

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 Před 3 lety +13

    ስላም ድንቁ አስተማሪያችን ጤነትህ ይብዛልን!!

  • @jemaneshgizaw825
    @jemaneshgizaw825 Před rokem +1

    I'm proud of you Dr Rodas.
    Thanks for your contribution for the development of Our lovely Country Ethiopia

  • @-geez354
    @-geez354 Před 2 lety +32

    We all are proud of and inspired by you at the same time. Frankly speaking, I am very proud of being Ethiopian despite all the things around me. Ethiopia herself is a mystery and her wisdom is wider than the ocean. God bless Ethiopia!

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 3 lety +9

    እንኳን ደስ ያለህ ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜን ጤናውን ይስጥህ

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 Před 3 lety +4

    መጋቢ ሐዱስ ዶ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @gizachewmulugeta226
    @gizachewmulugeta226 Před 2 lety +2

    መምህር ለአገልግሎትህ ሲል ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልህ ለሀገራችንም ለቤተክርስቲያናችንም ከሚጠቅሙት አንዱ አንተ ነህና

  • @debritudubissa8117
    @debritudubissa8117 Před 5 měsíci

    እመቤቴ ረጅም እድሜና ጤና ታድልህ ትምህርትህን መከታተል የጀመርኩት በዚህ ቅርብ ጊዜ ቢሆንም የማደንቅልህና የምወደው የምታውቀውን ሁሉ ለሁሉም ለማስተላለፍ የምታደርገው ጥረት ነው እንዳንተ አይነት ወንድም ያብዛልን ስለ ሃይማኖታችንም ጥልቅ እውቀት እንዲኖረን እኛንም የምታበረታታን ለየት ያለ አቀራረብህም ያበረታል ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አመሰግናለሁ🙏

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +9

    ፈትፍተህ ነው የምታጎርሰን መጋቢ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ

  • @gelilas1225
    @gelilas1225 Před 3 lety +3

    እኛ ቀለል አድርገን የምናያቸው ቁጥሮች ይህንን ያህል ምስጢር ካላቸው ይህ በኛ አእምሮ ተመራምረን የማንደርስበት ዩኒቨርስ ምን ያህል ረቂቅ እንደሚሆን መገመት አይከብድም። መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን።🌼🌼🌼🌺

  • @rutihanna9749
    @rutihanna9749 Před rokem +2

    ወንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ እንዳንተ አይነት ሠውን ያብዛልን!!!!!!

  • @asterwakero2847
    @asterwakero2847 Před 3 lety +8

    ጎበዝ የእኔ ልጅ፣ እንኳን ደስ አለህ!!! የረዳህን አምላኬን በመሉ ልቤ አመሰግናለሁ። እግዚአብሄር የሰጠህን እውቀት አሁን እንደምታደርገው በትምህርት መልክና ቅርስ በሚሆኑ መፅሃፍትም ስላቀረብክልንና ስለምታቀርብልን በየሱስ ስም ተባረክ። እንደ እኔ ያሉና ትውልድ ሁሉ በአግባቡ እንድንጠቀም አደራ እላለሁ።

  • @wubshetsahle316
    @wubshetsahle316 Před 3 lety +11

    Dr ሮዳስ :- የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ጨልሞ እየታዬን ላሥቸገረን ዜጎች
    ብርሃን እያሳየሕን ነው ና ተባረክልን !!!

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 3 lety +1

    በእውነቶ ወንድማችን ዶክተር ይሄ ነው ተብሎ ለመናገር ቃል የለኝም እውቀትህ የሜደነቅ ነው የማይጠገብ የዘላለም ሕይወት ምግብ ነው የምታቀርባቸው በእውነቶ ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ጥበቦን ያብዛልክ እረጅም እድሜ ከጢና ጋር አብዠቶ ይስጥክ አሜን አሜን አሜን🙏🏾🤲🤲🏿🙏❤

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 Před 3 lety +16

    እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀቶትን ይባርክ💚💛❤️✝️✝️✝️

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 Před 2 lety

      Universe:patent,3,6,9,300 gegnetoch 700 patent,80% wütet, Ekule lelit,Mebrek,1 wondem 3 Ehitoch, Newton ,Faradai,tesla/Colera,Elec. engineering 1901 gemede alba tech,8 quanqua,17 yrs calculus, mulu meseafe yiredal,thinish seat yetegnal,habet yelelew,Bedehenet yenore newe,3,6,9Jesus Temptation,Crusification,360 degree,Negative Energy,Positive Energy/ESAT,Wuha,Nefase,Meret/,4 Feteret,soset soset gebere/beruh,muket,wueyet/,nefas/3 gebrat/Meret/3 gebrat/,wuha,Essat.... Tekarani negeroch,Tesemamtew B3 negroch tesmsmeto yinoral.....

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 Před 2 lety

      Aseraw fetret be soset negeroch tesmsmeto yinoral,3 gibre/Logitech,Biotech/,Aksimaros ,Fisalgos,bekele,merarat,heyawit,Nebabit,lebawit!!! Aberehot!!!3k mesaefe=110m people,Listum,Liseley,Mesegede!!!Rational Sole, /Body,sole,Menfese/..... hule Yefalemalu!!!lebawit,Nebabit,Hiyawit nat...kelebe kal yeweledal,Estenfas yewetal,23 books,Responsibilities!Yekedesena Ferewoch:Wetani,Maekelawinet,Festuman!!!sega,nefese,menfese/Rekik nefesu wede Andu Tehedalech/,Hiwot,Ensesawi,Hiwot Sebeawi, Hiwot Meleakawi!!! Sew kemote behuwala Yinesal!!!Mercury,venus,Earth,sun/3/,Chereka/5/,Tintat,Tinte kemere,Timalem,yome,Gesem.....

  • @gelila114
    @gelila114 Před 3 lety +13

    እንኳን ደስ ያለህ መምህሬ❤❤ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ

  • @WELAYA9
    @WELAYA9 Před 3 lety +34

    እግዚአብሔር አይምሮ ህን የበለጠ ያስፋልህ ይጨምርልህም የምታቀርባቸዉ ያስገርሙኛል ያስደስቱኛልም🇲🇱

  • @bayulignecherotaw8907
    @bayulignecherotaw8907 Před 3 lety +1

    ዶ/ር ትውልድን እየገነባህ ያለህ ታላቅና ድንቅ ሰው ነህ። እንዲሁም እኛ ኢትዮጵያን ያለንን እጅግ አስገራሚ ነገሮችን እያሳወከንና እያስተማርከን ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @samrawithaylemaryam5913
    @samrawithaylemaryam5913 Před 3 lety +1

    አቤት አንተን የወለዱ እናትና አባት እንዴት እግዚአብሔርን አመስገኑ የእውቀት ደስታዎ እጅግ ነብስን ይማርካል በረከትዎትዎ የውቀትዎ ጠብታ በኢትዮጵያውያን ልጆች ላይ ሁሉ ይሁን የኔን እንካን ህሊና ማንቃት ችሏል የማንበቡ ፍላጎትን ጨምሮብንኛል በእውነት ዶክተር በርቱ ትምህርቶ የፍቅር ሀይል አለው እግዚአብሔርን ፍቅር ስለሆነ ኢትዮጵያውያን ይሳድጋታል

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ነው መቼም እመብርሃን ትርዳህ ለወደፊቱ ም

  • @sinitab19
    @sinitab19 Před 3 lety +17

    የቅድስት ስላሴ ፀጋና በረከት የብዛልህ🙏

  • @birrubirru5799
    @birrubirru5799 Před 4 měsíci

    ❤ ዶክተር ሮዳስ እጅግ በጣም አደንቆታለሁ፣ እንደ እርስዎ ቢያንስ አስር ሰዎች ብኖሩን ምንያህል አገራችን ባደገች ነበር !!! ስለርሶ ለመጻፍ ቃላት አላገኘሁም እንዲሁ ድንቅና ውብ አድርጎ ለሰራህ እግዚአብሔርን እጅግ አከብርና በጣም አመሰግናለሁ። መጻሐፍን አብዛኛውን አግኝቻለሁ፣ ነገር ግን ያለሁት አገር ውጭ ሰለሆንከ ሁሉን መጻሐፍህን ባነብ እወድ ነበር፣ ኢትዮጵያ መጥቼ ላገኝዎት ፈልጌ እርስዎ ከኢትዮጵያ ውጭ ነበሩ፣ በዝህ ምክንያት ሣላገኘዎት ቀረሁ፣ አሁንም እግዚአብሔር ጠብቆ ቀድሶ በጥበብ ላይ ጥበብ ጨምሮ ለሰለሞን የሰጠውን ጥበብ ይስጦት፣ እድሜና ጤናን ይስጥልኝ፣ አሁን በቃል እያስተማሩ ያለውን የቴስላ ምስጢርዊ ቀመር በመጽሐፍ ብጽፉልን ምንይመስሎታል? እጅግ እወዶታለሁ አመሰግናለሁ።❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem

    ብሩህ ድንቅ መምህራችን ክልብ እናመስግናለን። አንተን የሚተች በእውነቱ ስዎች ለመሆናችው ያጠራጥራል ስንት ስንት ነገርን አሳወከን ፣ እኔ በበኩሌ ይሄም አለ እንዴ እያልኩኝ አንተን ለስጠን አምላኬን አመስግናላሁ። ፀሀይ ፣ ጨረቃ ፣ መሬት ፣ እሳት ፣ ነፋስ ፣ ጨለማ ፣ ደረቅ ፣ ፣ ቁረት ፣ ሦስት እርስ ሥስት ፊደል አላት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ኒኮላ ቴስላንም እነመስግናዋለን ። መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደስ እውቀቱን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ ። ተባረክልን እረጅም እድሜን ያድልህ ገና ብዙ ትምህርቶች እውቀቶች ካንተ በጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔር አብ ይስጥልን ። አንድ ብቻ ሳትሆን ሺ ሁንልን። ያንተን ስርግ ደሞ ለማየት ያብቃን እውቀርህን የምታወርስው ብሩህ ጭንቅላት ያለው ትውልድ እንድትተካልን የአምላክ እና የመቤታችን ፈቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ።

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እንድ አንተ ያለውን ያብዛልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን

  • @meaza3339
    @meaza3339 Před 3 lety +4

    የሚትፈልገውን ሁሉአሚላክ ያሳካልህ ቅንስው የአሚላክን ትዛዝ አክባሪ

  • @abenezerdeneke7660
    @abenezerdeneke7660 Před 3 lety +1

    የኔ የሐገሬ ሰው ስለሆን ደስ ብሎኛል ኮርቼብሐለሁ እረዥም እድሜና ጤናን እመኝልሐለሁ

  • @gizachewmulugeta226
    @gizachewmulugeta226 Před 2 lety +1

    በጣም የሚገርመኝ ይህን የመሰለ ሀሳብ DISLIKE ማድረግ በእውነት ሰዋዊ ሳይሆን ሰይጣናዊ ተግባር ነው ስለሆነም የማይመችህን ለአእምሮህ የማይመችህን አትስማ ይህ መልካም የእውቀት ሀሳብ ለኢ አዋቂዎች እና እውቀት ለማይፈልጉ አይሆንም

  • @seifeseattle
    @seifeseattle Před 3 lety +12

    ኢትዮጵያውያን ለፈጣሪያችን ብንገዛ እንደ አባቶቻችን የሃገራችንን ትንሳኤም እናፈጥነው ነበር::
    ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 Před 3 lety +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ግሩም ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @abyeaylew3866
    @abyeaylew3866 Před 3 lety +2

    ድንቅ እንቁ መምህራችን ብታወራ ብታወራ አትጠገብም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ምነው ድሮ ባውቅህ

  • @haimanotgebremedhin5748
    @haimanotgebremedhin5748 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜናጤና
    ይስጥልን!! እንኳን ደስ አለን

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_16 Před 3 lety +27

    Being so very honest to you. I personally feel that actually you are just great because the very manner in which you actually share your knowledge no one actually does these days. Thankfulness actually for your knowledge sharing. 🙏🏽❤️

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +3

    እንኳን ደስ አለህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልን ❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪

  • @yohnis1390
    @yohnis1390 Před rokem

    ዶክተር ተባረክ ኑርልን ሀይልም ታረጋለህ የኢትዮጲያ ተስፋዋ ነህ አንተ ትውልድ ላይ በመሆናችን ተባርከናል ተባረክልን መንፈስ ቅዱስ ካምተም ከኛም ከሁላችን ይሁን የምህረት አባት ስላሴ ይባርከን ደስ ብሎናል ነገረ ማርያም ያለወቊት እንድያውቁ ልባችንን ትክፈት የዋልን ያደርነው በመቤታችን ቃል ንፅህና የተለየች እናታችን በረከቷ አድሮብህ እኛንም እንዲያድርብን በማበርክትህ ተባረክ በረከቷ ብዝት ይበለልህ

  • @birukbekele8338
    @birukbekele8338 Před rokem +2

    You are still young Dr.Rodas you can do more,am really proud of you and lucky to have Ethiopian like you

  • @gizachewhailemarkos2756
    @gizachewhailemarkos2756 Před 3 lety +3

    የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሞገስ ከእርስዎ ካር ይሁን!!

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር 🙏

  • @ashenafiabera6727
    @ashenafiabera6727 Před 5 měsíci

    ድንቅ፡ውቀት፡እግዚብሔር ፡ይባርክህ፡

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 3 lety +1

    መሳጭ ትምህርት ነው አምላኬ ወደአእምሮየ ሰርፆ እንድገባ እባክህ አግዘኝ ።
    ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ደናቂ ትምህርት ነው የሚሰጡን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
    ሁሌም አስተምህሮቱሁን እከታተላለሁ ይደንቀኛልም 💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤🙏🙏🙏

  • @dgetasew
    @dgetasew Před 3 lety +19

    I'm so ashamed by myself to be called an Ethiopian as the same you're!! You're so Amazing and I'm sure Your country is so proud of you. You thought me a lot of thing specially how to raise my two boys. I make sure they know their language very well and learn about their religion and most of all Their Country Ethiopia!!!! Even though, they born in America, it don't matter they are Ethiopian and I make sure they know that and emphasize that sprit every where. Egziabher selamihen yabizaleh. Thank you so much!!!!

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን

  • @mekdideribe9521
    @mekdideribe9521 Před 3 lety +1

    መምህር የእውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሀይልና ብርታት ይስጥህ

  • @elodiareine3556
    @elodiareine3556 Před 3 lety +1

    መምህር እንዴት ብዬ ምስጋናዬን እንደማቀርብልክ ቃላቶች ያጥሩኛል በዚህ ዘመን መልካምን ነገር ይዘህ የምትቀርብ, ምክሮችህ, ቃላቶችክ,......ባጠቃላዩ ይህንን ውብ የኢትዮጵያ ህዝብ እየመገብክ እያሳደክ ያለህ ከእግዚአብሔር የተላክ ድንቅ የዘመናችን መምህር ሆነህ ለአእምሮችን እድገት እና ብስለት ለታሪካችን ክብር እና ፍቅር እያዋልክ ላለከው ውለታ ታላቁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክክ አሁንም በሚያስፈልግክን ጥበብና እውቀት አብዝቶ ይቀባክ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለው እንኳን ደስ አለክ የእግዚአብሔር ጥበቃና ሰላም ካንተጋር ይሁን:: 🙏🏽💐💫✨🎖🎖🎖🎖🎖

  • @befikadukebede1990
    @befikadukebede1990 Před 3 lety +24

    I am really happy being part of this intellectual program. I have learned so many thing. I am currently an electrical and computer engineering in west Virgin university. God bless you our teacher. Let the Virgin Mary bless you more. If you could please tech as the secret behind “Aba geyoriges thegasech”

    • @mulumebetbelachew3323
      @mulumebetbelachew3323 Před 3 lety +5

      አምላክ ፁጋውን ያብዛልህ በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተተኩልሽ ተብሎ እንደተፃፈ ሁሉ አንተም ለቤተክርስቲያናችን ስጦታችን ነህ አምላክ ከክፉ ይብቅህ

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር አሜን

  • @samuelyilie9712
    @samuelyilie9712 Před 3 lety +1

    መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ።

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 Před rokem

    ይህን ልጅ ሳሳስብ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን እስካሁን እንዳለን አስባለሁ ተባረክ የኔ ልጅ

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን ድንቅ እውቀት ፡
    የትውልድ ተስፍ ነህ ፡ እውቀትን ማጋራት
    መቻል በራሱ ፀጋ ነው👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️

  • @filmwedajtubee
    @filmwedajtubee Před 3 lety +29

    🔴 የእውቀት አብዮት ያስፈልገናል!
    ሁላችንም ኢትዮጵያውያን የሆንን በሙሉ የሀገራችንን ጥንታዊ ጥበብ ታሪክ ስልጣኔ መመርመር አለብን!
    🔴 አሁን ጊዜው ነው ሀገራችንን ወደ ቀደመ ክብሯ ለመመለስ ፤ ከራሳችን ይልቅ ቀጣዩን ትውልድ ካስበለጥን የማይቻል ነገር የለም!!!🔴

    • @sofihabeshawi5204
      @sofihabeshawi5204 Před 3 lety +3

      አወ በጣም

    • @alemmengesha8492
      @alemmengesha8492 Před 3 lety +2

      እስማማለሁ💯

    • @user-qv6om2zl9h
      @user-qv6om2zl9h Před rokem

      የምን ክብር ነው የምትለው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተበዳሪ የአበዳሪ ባሪያ ነው ይላል እና ኢትዮጵያ በብድር በዕርዳታ የነጮች ባሪያ ነች

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee Před rokem

      @@user-qv6om2zl9h ማንበብ ካልቻልክ ምንም አልልህም። " ወደ ቀደመ ክብሯ" ነው ያልኩ 😉

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    እንክዋን አደረሰን የእግዚአብሔር ሰላም ከእርሶጋር ይሁን መምህር
    እንደ ባህር የጥልቅ ውቅያኖስ ተዝቆ የማያልቀውን የሐገራችንን ጥበብዋን ያባቶቻችንን እውቀት እየመገብከን ነው ይህንን እይገባኝም ካለ ከጭለማው የሆነ ነው

  • @TANA_TUBE_1
    @TANA_TUBE_1 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ፤ በተለይ መጭዉ ትዉልድ ላይ ተስፋ መጣልህ እኔም የምጋራዉ ነዉ፤ ወደድንም ጠላንም ያለፈዉ ስርአት አንድ ትዉልድ እንደ ቀልድ በልቶብናል፤ የከሸፈ ትዉልድ ይታየኛል፤ ያለምክንያት የሚደግፍ ያለምክንያት የሚቃወም ፤ በዘር እና ብሄር አብሾ የሰከረ፤ ከመሬት ተነስቶ የሚሳደብ ፤ትዉልድ ወደድንም ጠላንም ተፈጥሮብናል ፤ እጅግ ደስ የሚለዉ ግን መጭዉ ጊዜ ብሩህ ነዉ፤ የትዉልዱን አዕምሮ ያቀጨጨዉ የጥላቻ የትምህርት ካሪክለም መቀየሩ አይቀርም ፤ የጥላቻ ፋብሪካዉ ህገ መንግስት (መልካም አንቀጾቹ እንዳሉ ሆኖ) መሻሻሉ አይቀርም፤ ሁሉም ሰዉ በሰዉነቱ ብቻ የሚከባበርበት፤ ከጥላቻ ፍቅርን የምንሰብክበት፤ ተፈጥሯዊዉ የብሄረሰብ ማንነታችን እንደተጠበቀ ሆኖ ኢትዮጵያዊ አንድነታችን የሚጎለብብትበት ፤ ግዜ እየመጣ ነዉ፡፡ እግዚአብሄር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ሳይፈጽም ላይተወዉ ጀምሮታል፡፡ ህጻናት ይህን ተረክበዉ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አስፈጻሚዎች እንደሚሆኑ እምነቴ ነዉ፡፡ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 3 lety +17

    እንኳን በሰላም መጡልን የኛ መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደስ ።

  • @tafesechteshale8134
    @tafesechteshale8134 Před 2 lety +3

    Thankyou very much I proud you to show as how our country Ethiopia blessed and our orthodox church is rich in so many directions .you are our legend. My 6years old kid said me mom i want to be as Dr Rodas I think there are so many kids inspired by you. Great job.

  • @ephiremgenene7850
    @ephiremgenene7850 Před rokem

    ዶክተር በውነት እዴት እዴት እዴት እደምወድህ ።እምላክ እድሜ አብዝቶ ይስጥህ

  • @eyoelsamuel3774
    @eyoelsamuel3774 Před rokem

    Dr Rodas እናምናለን ለ ሀገራችን ትልቅ አሻራ እየጣልክ እንዳለ ዘመንህ ይባረክ

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese1081 Před 3 lety +9

    This channel needs to be promoted more!!!

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +6

    ዕንቁአችን ለአንተ ቃል የለኝም
    ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    እንወድሀለን😊😍😘

  • @melakutizazu7532
    @melakutizazu7532 Před rokem

    ሰላም ለኩለክሙ። ዶክተር ሮዳስ አዲስ ጐብኚ ነኝ። መልካም ምርምራዊ ሰው ኾነህ ስላገኘሁ፣ ሱብስክራይብ አድርጌሃለሁ። ተባረክ።

  • @yafettadese603
    @yafettadese603 Před rokem

    አንደበትሕ ይባረክ ወንድሜ ሮዳስ

  • @frezerify
    @frezerify Před 3 lety +6

    Thanks you brother! Knowledge is key!

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 3 lety +10

    Thank you for updating the society & creating Awareness.

  • @desuman6704
    @desuman6704 Před 3 lety +1

    ድንቅ ሰው።
    ያንተ ዘመን ልጅ መሆኔ እና በማግኘቴ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏

  • @mekonnenmengistu7332
    @mekonnenmengistu7332 Před 10 měsíci

    መጋቤ ሀድስ ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!
    ህፃናት ላይ የምትሰራውን ስራ በጣም አደንቃለሁ፤ እወደዋለሁ። የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንደሚያበስሩንም ተስፋ አደርጋለሁ።
    I beleive that,"If ethiopians give emphasis and know the magnificence of Ge'ez language, they will find the key of her renaissance! "

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před 3 lety +5

    እንኳን ደስ ያሎት መምህር ሮዳስ በጣም ነው የምናከብሮት

  • @abelyisk4145
    @abelyisk4145 Před 3 lety +3

    Cogradulation! Thank you. You're one of the very fewest knowledgeable people, the knowledge pot. God bless you!

  • @kidannetere4752
    @kidannetere4752 Před 3 lety +1

    መምህር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @mtefera7
    @mtefera7 Před rokem

    ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሄር ጥበብን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን። በብዙ አልባሌ እና ከንቱ ነገር ግዜያችንን ለምናጠፋው በተለይ ለወጣቶች መመራመርና እውቀት ለማስጨበጥ ለምታደርገው ነገር ሁሉ ትልቅ አክብሮት አለኝ።

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Před rokem +5

    Thank you 🙏🏼 your unwavering encouragement to all Ethiopians is inspirational.
    May god bless you and Ethiopia!
    Please, educate kids to have the discipline from a young age. Amharas kids need to know and respect our orthodox religion and study the fundamental as our forefathers did. I hope you’ll encourage them and pass on your knowledge.
    Thank You 🙏🏼

  • @ebenezerblue9612
    @ebenezerblue9612 Před 3 lety +5

    God bless you dr.

  • @endalkachewtekla2646
    @endalkachewtekla2646 Před 3 lety +1

    የኢትዮጵያ ዕንቁ ሰው ነክ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ እና ጤና ያድል አሜን

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 Před 2 lety

    ረጅም እድሜ ይስጥልን ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናልን የሁልግዜ ምርጥ ኮከባችን ነክ፡፡

  • @universalmind7549
    @universalmind7549 Před 3 lety +7

    Dear Dr. Rodas Tadese
    You are one of the well regulated and richly philosophical person that I actually know exists in this era of chaos.
    I am a routined wonderer my self since I was a child and I have been admirer and desciple of Nikola Tesla for years even though am 19 years old...I just want to say thank you for presenting this mindblowing and groundbreaking knowledge of one of the greatest human being that has ever walked one planet Earth. May his soul rest in the garden of peace!
    And thank you for all the fascinating contents that you present on this channel.
    I highly appreciate your commitment on shaping the mind and thought of wonderer Ethiopians on wisdom and mindfulness!
    Dina Abebe Kirub

  • @sempermelka4914
    @sempermelka4914 Před 3 lety +14

    ኑርልን መምህራችን ምርጥ ሰው።

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 Před 2 lety

    ዶ/ር ሮዳስ ያሰብከው ስለተሳካልሕ ደስ ብሎናል።
    አስጀምሮ ያስጨረሰ እግዚሃቤር ይመስገን።

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 Před 3 lety +1

    ምጡቅ ዕውቀት ያለህ ታላቅ ባለፀጋ ተዋህዶ የፈራችህ ድንቅ መምህራችን በፀጋ እና በጤና ይጠብቅልን።

  • @smsworld5967
    @smsworld5967 Před 3 lety +23

    I greatly happy. I live in 🇺🇸. Finally I got your original book this week. Thank you. God bless you more and more .

  • @beremberasghebru5808
    @beremberasghebru5808 Před 3 lety +5

    I allready know i am going to learn something from you Dr .With love.

  • @mesfinlemi3822
    @mesfinlemi3822 Před 2 lety

    ጥበብ ሁሌም ለሰው ልጆች ጠቃሚ ነው ጥበብን የሰጠን የጥበብ አምላክ እግዝአብሔር ነው ደስ ብሎኝ ነው ያንተን ፕሮግራም የምከታተለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ

  • @yonastilahun791
    @yonastilahun791 Před rokem

    እድሜ ይስጥህ መምህር

  • @moonlightmediation8396
    @moonlightmediation8396 Před 3 lety +3

    I been reading about this 3.6.9 and it's kinda a big deal in the western world but I love the way you describe it in easy manner and one day I really would love to share my research with you.

  • @merry5936
    @merry5936 Před 3 lety +4

    Congratulations! Thank you 🙏

  • @frazerkebede3368
    @frazerkebede3368 Před rokem

    በርታልን መምህራችን ምክርህ አይለየን

  • @ashenafiazage146
    @ashenafiazage146 Před 3 lety +2

    Thank you, Dr. for your valuable inputs

  • @hadushabayu
    @hadushabayu Před 3 lety +3

    መምህር ሓድሽ ኣይባዩ ከስዊትዘርላንድ የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ (ተማሪህ ) ነኝ በጣም ብዙ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት ያውም በነፃ እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

    • @wondante
      @wondante Před 3 lety

      Memeher Hadish , a true Ethiopian Man !
      We love you !!!