በራሪው መንኮራኩር በኢትዮጵያ፤ በራሪው የሰሎሞን ምንጣፍ ምስጢር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2021
  • በአየር ላይ ከሺዎች ዓመታት በፊት ለመብረር ምን ተጠቀሙ? ኢትዮጵያ በራሪ መንኮራኩር ነበራት?
  • Věda a technologie

Komentáře • 267

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Před 9 měsíci +2

    መምህራችን ደ፡ር ሮዳስ እኔም ይሄን የመሰለ ምረጥ ትምህርት በ Tv ቢሆኑ ለሚሊዩን ኢትዮጵያን ይሆንልናል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤

  • @sebsbenisrane7133
    @sebsbenisrane7133 Před 3 lety +24

    ረጅም ዘመን ኑርልን ዕንቁአችን አንተ ብቻህ ኢትዮጵያ ነህ እውነትን እየመገብከን ነው እጅግ አድርጌ አከብርሃለሁ

  • @egigayehudesia7577
    @egigayehudesia7577 Před 3 lety +10

    በጣም ይገርማል ። ዶር እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🤲🙏 እንወድሃለን ።

  • @KefyalewTilahun
    @KefyalewTilahun Před 8 měsíci

    መምህር የምትሰጠን ትምህር በጣም ደስ ይላል ለትዉልድ ይጠቅማል ሁሉም ሊደምጥ ይገባል

  • @eyerusalembeyenetegist1267

    DR እጅግ አመሰግናለሁ እንዴት የሚገርም ትምህርት እንደሰጠኸኝ ተባረክ ሰታወራ እራሱ እንዴት እንደምትማርክ ይሄም እኮ የእግዚአብሄር ስጦታ ነው አንተ ተፈጥረሀል የምታስገርም እድሜ ከጤና ጋር DR እመኛለሁ ካለሁት ቦታ አሁኑ አብዞ አብዞ ይስጥህ በእውነት ልትመሰገን ይገባል ማን እንዳታ በእውነት አንተ የተባረክ ነህ እኔ እወድሀለሁ

  • @demsifkad5016
    @demsifkad5016 Před 6 měsíci

    አንዳንዴ የምንሠድብህ በግእዝ የታተቱ የኢትዮጵያ ሥልጣኔዎች ለሕዝባችን በቀላሉ ባለማማትህ ጉረኛ ደብተራ አርገንሕ ነበር። በዚህኛው ቃለሕይወት ያሠማህ ብለናል።ተባረክ!!!!!👍👍👍👍👍

  • @robi4400
    @robi4400 Před 3 lety +9

    መምህሬ ረጅም እድሜ ኑርልኝ🙌❤️

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk Před 8 měsíci

    የዚህም የወዳኛውም አለም ሚስጢር በማሳወቅ ታላቅ በታ አለህ እናመሰግናለን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 3 lety +7

    እናመሰግናለን ወንድማችን መምህራችንን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ድንቅና ድንቅ ነገር ነው በእውነት ሰላም ሁንልን

  • @alemuisraelfikru6598
    @alemuisraelfikru6598 Před 8 měsíci

    ዶክተር የእውነት ለመናግር የጥንቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠቢባን መሆናቸው አምናለው እኔ በጣም የደነቀን ስለ በራሪው ምንጣፍ ታሪክ ነው ምክንያቱም ከልጅነቴ ጀምሮ ስለ አላዲን በራሪው ምንጣፍ የልጅ ተረት እና በካርቶን ፊልም ተሰርቶ አይቻለው፤ እና አሁን ደግሞ በጥንቱ ዓለም በነበሩ ጠቢባን መሰራታቸው ሳውቅ በጣም ደስ ያለኝ። በተለይ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ በጣም እንደምኮራ ነው። ምክንያቱም አሁን ያለነው ትውልድ እንደጥንቱ ኢትዮጵያዊያን እኛም በተላለፈልን በብርና ያለውን ዕውቀት አንብበን ተምረን እንድንጠቀምንበት፤ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል እና ጥበብ አብዝቶ ይስጠን።
    አንተንም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።

  • @eztube11
    @eztube11 Před 3 lety +31

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴

  • @GhiwotMengistu-sm6kn
    @GhiwotMengistu-sm6kn Před rokem

    አ/ር የአገልግሎት ጊዜህን ዘለግ ያድርግልን ሌላምንእላለሁ

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 Před rokem +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያጋራኀን እና ፈጣሪ ዕውቀቱን ጨምሮ ይባርክህ🙏

  • @bezabihmeseret319
    @bezabihmeseret319 Před 3 lety +2

    መምህር ኢትዮጲያ ድንቅ ሀገር እንደነበረች ሀገራችንን እንድንወድ እና እንድናከብረት ስላደረጉን እናመሰግናለን

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl Před 3 lety +1

    ውድ መምሕራችን ዶኩተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል

  • @maruakaluakalu9672
    @maruakaluakalu9672 Před 3 lety

    በእውነት ዶ/ር ሮዳስ የምገልፅበት አንደበት ያንሰኛል ፡፡ እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ሰጥቶህ የተደበቁ ምርጥ የኢትዮጵያ ታሪክና ሥራዎችን አሁን ላለነው አንብበን መረዳት ለማንችለው ዕውቀትህን ለማካፈል ያድርግልን፡፡ ለካ ኢትዮጵያችን እንዲህ ታላቅ ናት?
    ገና ብዙ እናያለን ፡፡ ሰላምና ጤና ላንተ ይሁን፡፡

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +6

    እኔ የኢትዮጵያን ነገር ሁሉን አስባለሁ😊 ድስቱን ሳይቀር ❤መምህሬ ❤እንወድሃለን❤

  • @abegazethele223
    @abegazethele223 Před 3 lety

    Dr ሮዳስ በጣም የማከብርህ ትልቅ ሰው ትልቅ አስተማሪ ነህ ።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።።

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 Před 3 lety +3

    በጣም የሚገርም ደስ የሚል ነገር እየነገርከን ያለኸው የጥንቱ ጥበብ አሁን ዓለም ከደረሰችበት የስልጣኔ ዘ መን በእጅጉ ይልቃል በምድር ላይ ይህን የመሰለ መልካም ዘመን እንደነበረ መስማት ራሱ በጣም ደስ ይላል። ፀጋህን ያብዛልህ።

  • @tigisteyayu6173
    @tigisteyayu6173 Před 3 lety +3

    ወይ መምህር እናንተን እያየን በሃገራችን ተስፋ አንቆርጥም

  • @fikrumengistu7115
    @fikrumengistu7115 Před 3 lety +2

    ዶ/ር ዛሬም ወደፊትም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እግዚያብሔር የውቀት ብርሀኑን ያብዛልህ።

  • @bettyanderson6315
    @bettyanderson6315 Před 3 lety +6

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤️

  • @RD-iw7eg
    @RD-iw7eg Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ሰፊ እውቀትን አያስጨበጡን ነው መምህር። የጥንት ሰወች በማንገምታቸው እውቀቶች የተካኑ እንደነበሩ ነው እየተረዳሁ የመጣሁት።
    አሁንም እመቤታችን ጥበብን አብዝታ ትግለጥሎት!

  • @Buchu27-vo9xu
    @Buchu27-vo9xu Před 2 měsíci +1

    Egziabhar yesteh Wendemachen

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Před 8 měsíci

    የእግዚአብሔር መለኮታዊ አይል ከዚህ በላይ ያደርጋል ➕➕➕➕➕🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ➕➕🙏🙏🙏🙏
    ኢትዮጵያን ክብር ለስላሴ

  • @natnaelnatnaeltekami6496
    @natnaelnatnaeltekami6496 Před 3 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የ አገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን።

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 Před 14 dny

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እሉ ልዩ ጥበብ ነበር የስጠን ዛሬ በምድራዊ ነገር ተጠምደን ከእግዚአብሔር ጋር ስለራቅን ጥበቡም ተሰወረ እግዚአብሔር ለመጭው ትውልድ ፈጣን አይምሩ አላችው እና ቤቶን በውርቅ በጥበብ እንደሚስሩ አምናልው

  • @yonasjaki7140
    @yonasjaki7140 Před 3 lety +2

    እኔ ምን አስባለሁ መሰለ ይሄ ጥበብ አሁንም ውስጣችን እዳለ አምናለሁ ለምን ግን ማውጣት እና መጠቀም አዳልቻልን አይገኝም ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይግለጽልክ

  • @user-vo9ud5nv4k
    @user-vo9ud5nv4k Před 3 lety +1

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በጤና በእዲሜ የጥብቅለን

  • @nathaneltadewos4510
    @nathaneltadewos4510 Před 3 lety +5

    Thank u big bro we learn alot about our past ethiopians and there knowledge God bless u

  • @mekdestemesgen3994
    @mekdestemesgen3994 Před 10 měsíci

    መጪው ትውልድ ላይ ያለህ ተስፋ ሁሌም ደስ ይለኛል ዶክተር

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b Před 2 lety +1

    እኛም እንወድሀለን እናከብርሃለን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን::

  • @user-du3gg5hg6t
    @user-du3gg5hg6t Před 8 měsíci

    ዶክተር መምር ሮዳስ ታደሰን ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁንልን

  • @lidyshansen4127
    @lidyshansen4127 Před 2 lety

    በጣም ድነቅ ጥበበኞች እናመሰግናለን

  • @User-kd3op
    @User-kd3op Před 3 lety

    በነገርከን ነገር በጣም ተደምሜአለሁ ለወጣቶቻችን መልካም አርአያ ነህ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል ስለኢትዮጵያ እንዳልከው በምርምሩ ሂደት የኛን ታሪክ በኛ ሳይሆን በውጭ ጸሐፍት ነው የተጻፉት ይህን ታሪክ መርምሮ እንዲህ የሚያስደንቀውን የቀደሙ ኢትዮጵያውያን ጥበብ ታረክ የገለጠልን የለም እንግዲህ ይህ ጅምርህ ፍሬ አፍርቶ ብዙ የአንተን ፈለግ የሚከተሉ እንደምታፈራ ተስፋ አደርጋለሁ እድሜና ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 Před 2 lety

    እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ሁን

  • @josephrich9064
    @josephrich9064 Před 3 lety +2

    God Bless you Sir for sharing this amazing information.
    As always you are the one for our country Ethiopia.

  • @WondaleGetahun
    @WondaleGetahun Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ዶ/ር እሮዳስ

  • @nesantetshum1733
    @nesantetshum1733 Před 3 lety +1

    ይሄን ነገር በፊልም ላይ አይቸዋለሁ ግን የውነት ሰው እደሚጓዝበት አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ

  • @getachewchecol1252
    @getachewchecol1252 Před 3 lety +24

    ሰው ሁሉ እውነትና ጥበብን ቢፈልግ እንደምን መልካም ነበር:: ጥበብን መስማት በራሱ ምን ያህል ደስታ እንደሚሰጥ እንወቅ !!!

    • @millionhaile8920
      @millionhaile8920 Před 3 lety

      ለሰው የምትኖረወን ሳይሆን የሚኖሩትን አስብ ከዛ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 3 lety +12

    መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የኔ የዘወትር ምኞቴ ለእርሰወ የራሰወት የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲኖረወት እጸልያለው።

  • @zuriashz1528
    @zuriashz1528 Před 3 lety +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Před 2 lety

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እናመስግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ

  • @eyerusalembeyenetegist1267

    ይህን እኳ እራሱ በራሱ ማየትህ እራሱ እኮ የሚደንቅ ነው ንፁህ ስለሆንክ ነዉ DR ለሁሉም እንደማይታይ አንተም ታቃለህ ክብር ሁሉ ለእናት እና ልጅ ይገባል አሜን

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 Před 3 lety

    በአፈታሪክ ብዙ የሰለሞን ጥበብ በኢትዮጵያ ቤቸመንግስት እንደነበር ይነገራል ። ብዙውን እንግሊዞችና ጀርመኖች እንደወሰዱትም ይነገራል። በተለይ መድሀኒት ቅመማን በተመለከተ ብዙ ነገር ይባላል። መጋቢ ሀዲስ መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጥበቡን ይስጥህ። እናመሰግናለን ።

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ጥበቡን ይጨምርልህ መምህራችን።

  • @tinatina8781
    @tinatina8781 Před 3 lety

    ሁሌም ከዚህ ቻናል የምሰማው እና በዓይን ከሚታየው ነገር ጋር በቁርኝት የሚተላለፈው መልክት(እውቀት)እጄን በአፌ አስጫነኝ።
    የአባቶቹን ፈለግ የሚከተል ትውልድ ሳይፈጠር መቅረቱ ውስጤን ነካው። ሆኖም ግን በዘመኑ የነበሩት ባለብሩህ አእምሮ ወገኖቻችን ቁልጭ አርገው ከነመረጃውና ቀጣይ ብዙ ስራ እንደሚጠበቅብን በግልፅ አስቀምጠውልናል።ክብር ይገባቸዋል።
    በሌላ በኩል ደግሞ ሳስብ ብዙ የብራና መፀሐፍትን መዘረፋችንን ሳይ ሌላው አሁጉር(ሀገር)ከኢትዮጵያ የበላይነትን ለመውሰድ ያደረጉት ነው የሚል ሀሳብ ይመጣብኛል።ምክንያቱም የዘመኑ ሀያላን ነን የሚሉ ሀገሮች አፍሪካን ብሎም ሀገራችንን ሰላም እንዳታገኝ በየግዜው የተለያየ አጀኔዳ ይሰጡናል። በቅርብ ከነበረው ታሪክ ብንነሳ ከጣሊያን ጀምሮ ያለ ጦርነት ይህው መልኩን እየቀያየረ እስካሁን አለ። ሀገራችን በልጆቿ ያላትን እውቀት ልትጠቀም ስትጀምር የተማረውን ልጇን ከናቱ ነጥለው መውሰድ(መግደል)እኩይ ባህሪያቸው እስካሁን አለ።የኢትዮጵያ ልጆች ሁሌም የአባቶቻቸውን መፀሐፍ በማንበብ ወደ ተግባር መቀየር ይጠበቅባቸዋል።
    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @greenlovertube773
    @greenlovertube773 Před 3 lety +2

    Amazing 🤩 !! abut this I read Iran& Iraq they are so much intelligent when I know abut Ethiopian I feel so proud !!! Good example you give this world 🗺 I appreciate you thank you so much 😊.

  • @milkiassamsom7304
    @milkiassamsom7304 Před 3 lety +2

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጡ።

  • @solkin5542
    @solkin5542 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውንም ያብዛለህ ዶ/ር

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር የበለጠውን ጥበብ ይግለጽልህ

  • @astera7817
    @astera7817 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን

  • @Simeonf7750
    @Simeonf7750 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን 🙏

  • @tsiyoneshetu2341
    @tsiyoneshetu2341 Před 2 lety

    Thank you for sharing information. I'm your fun and I really respect you. God bless you Dr. Rodas.

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏

  • @natasefa4133
    @natasefa4133 Před 2 lety

    መምህር እድሜ ያስጤ

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 3 lety

    I PROUD OF YOU DOCTER
    WE learning more and more from you Dr❤❤❤

  • @yididyagetachew4332
    @yididyagetachew4332 Před 3 lety +2

    በጣም ነው ምናመሰግንህ እኳን ደህና መጣህ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 2 lety

    THANK YOU FOR SHARING YOUR DEEP KNOWLEDGE AND WISDOM 👍🙏

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln Betam enamesegnalen Egziabher Amlak ymesgen

  • @zinashzinash5558
    @zinashzinash5558 Před 3 lety +8

    GOD BLESS YOU MORE 🙏❤!!!

  • @user-te7ic6bu1s
    @user-te7ic6bu1s Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @leulhabtamu1916
    @leulhabtamu1916 Před 3 lety +1

    ስሜ ሕፃን ልዑል ሐብታሙ በጣምእናመሰግናለን

  • @nerdgrenade4365
    @nerdgrenade4365 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @tsigeeshete7056
    @tsigeeshete7056 Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የማናቀውን ነገር ሁሉ ኑርልን

  • @gebrailemelese
    @gebrailemelese Před 2 lety

    Tebark ante lij, kef yargih dont stop sharing this info

  • @matiosedosa4251
    @matiosedosa4251 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር! ሁሌ የሚገርመኝ ነገር አለ፣ ይህን የመሰለ እውቀት የምናገኝበትን ቪዲዮ ላይክ ለማድረግ ለምን እንድምንሰስት አይገባኝም! አንከፍልበት ፣ በአሁኗ ደቂቃ እንኳን ከ5000 በላይ ሰው አይቶት ላይክ ያደረገው 800 አይሞላም፣ ይልቁንም ራሱ መምህር አፍ አውጥቶ እስከሚናገረን ድረስ ። ኧረ ነውር ነው ጎበዝ!

  • @amanualybrah410
    @amanualybrah410 Před 2 lety

    Memeherchen tebarekulen

  • @kalabtefera7060
    @kalabtefera7060 Před 2 lety

    የኛ ዓለም አንደኛ ናት፡፡ ሮዲም!

  • @rahilarahila5350
    @rahilarahila5350 Před 2 lety +1

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ብዙ ሚስጥር አለን እንዲገለጥልን አምላክ ፍቃድ ይሁን

  • @Wondwosen-qy7ee
    @Wondwosen-qy7ee Před 8 měsíci

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር

  • @yewedswatube4705
    @yewedswatube4705 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ።

  • @0911161448
    @0911161448 Před 3 lety +3

    I have seen amazing carpets hand made talent in turkey Istanbul!This ppl also have wisdom….

  • @belayab9852
    @belayab9852 Před 3 lety

    ዶር በጣም ነው የምንወድክ እኔና ጓደኞቼ

  • @martaabrham2879
    @martaabrham2879 Před 3 lety +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 3 lety

    Memher enameseginalen edim Ena Tena. Yisthi

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 Před 3 lety

    እናመስግናለን

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 Před 3 lety +1

    Our teacher Dr Rodas

  • @ethiotour289
    @ethiotour289 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Davedawitdavid
    @Davedawitdavid Před 3 lety

    Thanks again

  • @chimelak
    @chimelak Před 3 lety +1

    እኔም በሀሳቤ መጠቅኩ ፣
    እናመሰግናለን መምህር

  • @tigi1397
    @tigi1397 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ።🙏🙏🙏

  • @user-br9st2pz3x
    @user-br9st2pz3x Před 2 lety

    I really appreciate what you did ......

  • @serkalemadmassu964
    @serkalemadmassu964 Před 3 lety

    You are a great person I appreciate you.

  • @habitamuyallew7820
    @habitamuyallew7820 Před rokem

    I admire your effort too. I like you.

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 Před 3 lety +3

    የጥንቷን ኢትዮጵያ ከርሶ ስሰማ ልቤ በሀዘን ይደማል አሁን ላይ ያለነው ሀገር አጥፊ ስጋዋን በልተን በአጥንት ያስቀረናት ያቺን በእውቀትና እግዚአብሔርን በመፍራት የኖረች ሀገርን ይዘን እንዳናሳድጋት እንዳናበለፅጋት ማን አዚም ጣለብን

  • @er9686
    @er9686 Před 2 lety

    እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ።

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +2

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @Wwefightinh
    @Wwefightinh Před 2 lety

    ብርክ በልልን ።

  • @MelakuBelayneh
    @MelakuBelayneh Před 9 měsíci

    Doctor I wish you Long Live

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 Před 2 lety

    This is amazing!

  • @abebew364
    @abebew364 Před 3 lety

    Long life for you Dr Rodase.thank you.💚💛♥️👈🏿.

  • @user-ib6do8kp8d
    @user-ib6do8kp8d Před měsícem

    እድሜና ጤና ይሰጥክ

  • @efremaltaye3462
    @efremaltaye3462 Před 2 lety +1

    I grew up hearing the stories of king Solomon and his ring. I was very skeptical of it. Thanks to you now, i was able to confirm the source of story is the Jewish encyclopedia. It tells how our forefathers were very well read. I am glad you picked up where they left. After all there is hope.
    God bless you

  • @yabtsegaaddis5341
    @yabtsegaaddis5341 Před 3 lety

    You are the best

  • @22-bsc-abrhamtamrat61
    @22-bsc-abrhamtamrat61 Před 2 lety

    Thanks

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 3 lety

    GOD Bless You Dr🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @merara2843
    @merara2843 Před 2 lety

    God bless dr.rodas may st.mary and st.goerge protect u by their intercession.

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 Před 2 lety

    Amen. Amen. Kalhiwet. yesmealna. ⛪☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌻🌺🕊️