Andromeda አንድሮሜዳ: ከሀገር በቀል ዕፀዋቶች የተቀመመው ከአልኮል ነፃ መጠጥ | መሪጌታ በላይ | S02E10

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ከዚህ ስር በተቀመጡት አድራሻ እና የgofundme አካውንት እርዳታ ለማረግ የምትፈልጉ።
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 1000448853393
    ንብ ባንክ :- 053SAV4739
    በgofundme አካውንት:
    1) bit.ly/3H6IvHe
    ///////////////////////////////////////////////////
    Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • Zábava

Komentáře • 74

  • @aylechbekele1903
    @aylechbekele1903 Před rokem +2

    እጅግ ብርቅየ የሆኑት ባሐሙያ ዕውቀቶን ሳይደብቁ ሊያስተምሩ ያነሳሳዎትን አምላክ እያመሰገንኩ ለመልካም አስተሳስብዎን እያደነቅሁ ምኞትዎና ጥረትዎ ይሳካ ዘንድ አምላካችን ይርዳዎት እያልኩ ባለሀብቶች ምሁራንና ልታግዟቸው የምትችሉ ሁሉ በርቱና አግዟቸው።

  • @user-hs6bj5qq2h
    @user-hs6bj5qq2h Před 2 lety +8

    የእውነት እናንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገን ይሁን በጣም ጉርም ድንቅ ነው በርቱልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሀገራችን ተስፋ አለት እወነት በጣም ነው ደስስ ያለኝ ሀገሬ ስመጣ ለፀጉር የተሰራውን ቅባት እጣቃመለው ሻይውንም ወርቅ እና ሰሙንም እጠጣለሁ በርቱለን የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ በደንብ እናውቃለን ከመንግስት እስካ ግለሰቦች የሀገራቸውን እውቀት ለህዝባቸው እንደታደርሱ እንቅፊት እንዳምሆኖባችሁ ግን ከእናንተ ጋር ያለው እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ደግሞ እውነት ነው እውነት ደግሞ ተሻንፋሌች።💚💛♥

  • @user-kz9tj2hr7i
    @user-kz9tj2hr7i Před 2 lety +20

    እኔ ግርም ይለኛል ፊልም ድራማ ቢሆን ተመልካቹ ኮሜት ላይኩ እንዴት ይበዛ ነበር ጥበብ ተማሩ ሃገር አንጹ ወዘተ ሲባል ሰሚ የለም ልቦና ይስጠን በእውነት 😥😥😥

  • @tnz1288
    @tnz1288 Před 2 lety +6

    መምህር ሮዳስ እግዘብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንድሰጠዎት እየተመኘሁ መማር እፈልጋለሁ የመሪ ጌታ በላይ አዳሙን የቢሮ ስልክ አስቀምጡልን

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ፡እንደናተ ፡ አይነቱን ፡ ይብዛልን።

  • @ga3775
    @ga3775 Před 2 lety +6

    Thank you usual Dr Rodos we have
    a lot of gifted Ethiopians we need everything made in Ethiopia God bless you all

  • @ajanawmolla5087
    @ajanawmolla5087 Před rokem

    እግዚብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርጋችሁ መምህር ከመርጌታ ጋር ቢያገናኙኝ ደስ ይለኛል መምህር በብዙ ችግር ውስጥ ስላለሁ ህክምና በጣም ያስፈልገኛል ።አሁን ዩኒቨርሲቲ እየተማርሁ እገኛለሁ ።እባክዎት በድንግል ማርያም እርዱኝ።

  • @mershafamily6991
    @mershafamily6991 Před 2 lety +5

    i just finished 12 and really wanted to study herbal medication but did find any school. you don't know the joy i feel for the news merigeta and everyone who helped txn so much. what for me in a few days !

  • @hilinanigatu
    @hilinanigatu Před 6 měsíci

    በጣም እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @habtamutemesgen7946
    @habtamutemesgen7946 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት ወደፌት ሀገር በቀል እውቀት ሀገራችንን የተሻለ ደረጃ ያደርሳታል የሚል እምነት አለኝ።

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 Před 2 lety +7

    Memehir Roads , you are doing an amazing Job... You are becoming a bridge between generations...

  • @workieshewaferaw4344
    @workieshewaferaw4344 Před 2 lety +3

    ጎሽ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @edeneden5721
    @edeneden5721 Před 2 lety +1

    እንደ እናተእ አይነቱን ይብዛልን

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 Před 2 lety +3

    ትውልዱ ምን ያህል እንዴ ደነዘዘ እና እንዴ ነፈዘ ትልቁ ማሳያ ይህን የመሰለ ዝግጅት የመመልከቻ ጊዜ ማጣቱ ትልቅ ማሳያ ነው። እናንተ ግን በርቱልን ጥቂቶችን ተክታችሁ ካለፋችሁ በቂ ነው። እናመሰግናለን።

  • @kifleboku8601
    @kifleboku8601 Před rokem

    Truly, it's necessary to focus to our wisdoms. We have to see our ancestors,
    how they were used their knowledges
    Sirously. The Ethiopian curriculum should
    be changed without delaying. The ministry of education must start to work
    without delay. I am very, very much
    appreciated both of you, to guide us to our old ancestors knowledges. Thank you very much.

  • @user-kz9tj2hr7i
    @user-kz9tj2hr7i Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንደናንተ ያሉ ያዮትን ያብዛልን ትውልዱንም ለመልካም ስራ ያንሳልን ከትላቻ ያውጣን 💝🌺🇨🇬❤️💝🌺

  • @manayetilahun7223
    @manayetilahun7223 Před 2 lety

    ዶ/ር ሮዳስ በርታ ድንቅ ድንቅ ሠዎች ነው የምታቀርብልን፡፡

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 Před 2 lety +1

    ዶር የነበራችሁ ቆይታ በጣም ነው ልቤን የነካኝ እኔ በግል የማስባቸው እና በህንዱች የእፅዋት ህክምና ( Ayurveda) እቀና ነበረ እቀናለው እና ሀገሪ ደግሞ ይህን የእፅዋት የጥንቱ ህክምና እወቀት ልክ እንደ ህንዶች በዘመናዊ የምትጠቀምበት መንገድ ያሳስበኛል እና መሪ ጌታ ሳያቸው ህልሚ እውን ሲሆን ለማየት ችያለው… ………………… በተጠቀሰው አድራሻ መሰረት መሬጌታ ለማግኝት ሞክሪ ነበረ ዛሬ ሰኞ25/4/ 2014 ጠዋት ከ3 ሰአት እስከ 6 ሰአት የትምህርት ምዝገባ ቦታው ፅናት ህንፃ ላገኛቸው አልቻልኩም እና እባካችሁ መሬ ጌታ የሚገኙበት መንገድ አደራሻ ንገሩኝ ጠቁሙኝ እባካችሁ

  • @workieshewaferaw4344
    @workieshewaferaw4344 Před 2 lety +2

    መርጌታ አድረሻዎን እባክዎ

  • @JohnyTube9
    @JohnyTube9 Před rokem

    egzabeher yebarkachu betam denik hasab naw egzabeher yabertachu

  • @beegziabherdesalegn1161
    @beegziabherdesalegn1161 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @genettube727
    @genettube727 Před 2 lety +1

    በጣም ግሩም ነው አዋቂዎች ተደብቀው ከእውቀት ነጻ የሆነው ባዶ ጩኸት እየጮሁ አገርን አደጋ ላይ ይጥላሉ

  • @MegersaFeyisa
    @MegersaFeyisa Před 9 hodinami

    የአንድሮ ሜዳ የባሕል መድሃንት አድራሻ የገለጽ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 2 lety +1

    የመርጌታ ቁጥር በግልፅ ቢቀመጥ በጣም ጥሩ ነው ፕሮግራም ቢቀጥል በጣም ጥሩ ነው።።

  • @seblewongelayalneh4122
    @seblewongelayalneh4122 Před 2 lety +1

    በርቱልን ውድ የሃገራችን እንቁዎች

  • @teklemikaelyilma6847
    @teklemikaelyilma6847 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን 1,1ነገሮችን በዚ መልክ እደዚ እየተባለ በትምህርት መልክ ቢሰጥ መልካም ነው በክፍለ ሐገር ደረጃ መጽሐፍትም ሆነ መምህራንን ለማግኘት አስቸጋሪ ስለሆነ ትምህርቱ በቪዲዮ ወይም በድምጽ መልክ ሚሰጥበት ሁኔታ ቢመቻች መልካም ነው መምህር!!!

  • @awoketsehay8261
    @awoketsehay8261 Před 2 lety

    አገርን ያለሠው የማያሥቀር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AbelMulugeta-bz7qo
    @AbelMulugeta-bz7qo Před 3 měsíci

    enamesegnalen

  • @workieshewaferaw4344
    @workieshewaferaw4344 Před 2 lety

    እድሜና ጤና ያድልልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይከተልን መልካም እድል

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Před 2 lety

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 Před 2 lety

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘንበት እናመሰግናለን

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před 2 lety

    በጣም ድንቅ ሰዎች አሉን🙏👏

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 2 lety +2

    መርጌታ ፀጋውን መድሀኒአለም ያብዛለዎት በችግራችን ሰአት ነው የደረሱት እናመሰግናለን
    እኔ ለፀጉሬ የሚስማማኝ ቅባት አጥቼ ነበር ፀጉሬም እየተበጣጠሰና ያለድሜዬ ሽበት እያወጣብኝ ነው የፀጉር ቅባቱን እንዴት እናግኝ?? ቅርንጫፍ ባህር ዳር ላይ ለምንኖረውስ እንዴት እናግኝ ።

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 Před 2 lety

    long live for our scholars of scholars!

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Před 6 měsíci

    USA 🇺🇸 ይላክልን። ኢትዮም ስልክና አድራሻ አስቀምጡልን

  • @melatbelete5810
    @melatbelete5810 Před 2 lety

    Egizabher Ejotin yibarikew, hulum mirtoch ahun lalenibet nuro wesagnoch nachew, Ye tsegur kibatu yet endemigegn ebakih teyikilign, makefafel lemifeligu min asibewal

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 Před 2 lety +2

    Where have you been? Please keep doing the good work . and also you have to develop a good marketing system, delivery ways...

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 Před 2 lety +1

    respect

  • @desulikn2520
    @desulikn2520 Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ጠቢብ ነው

  • @desalegnasrade9206
    @desalegnasrade9206 Před rokem

    👍

  • @estifanoskassagibbiii9503

    ትውልድ ለማፍራትም ብሰሩ መምህር

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 Před 2 lety

    የዚህ እውቀትባለቤት መሆን እንፈልጋለን ኢትዬጲያውያን ካቀላፋችበት እየነቃች ነው ተመስገን

  • @samuelwendy8932
    @samuelwendy8932 Před 2 lety

    Great job we need to come our own wisdom I have a great respect for Andromeda Programs...I wish I can test this fabulous drink....God bless Ethiopia peace.

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 Před 2 lety +1

    ዶ/ር ሮዳስ፡የት፡ነው፡የምንገዛው፡ቅመሞችን፡የስልክ፡ቁጥር፡ቢሰጡን፡ለበለጠ፡መረጃ፡።።።አመሰግናለሁ🙏

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 Před 2 lety

    መረጃ ለመግዛት ስልክ አድራሻ

  • @anisatadese8495
    @anisatadese8495 Před 2 lety

    Ggzabher edme ena tena yestot mgezat lmefeleg yode Absynia weche yete yegnale

  • @eddmart6373
    @eddmart6373 Před 2 lety

    መምህር እባክህን ጤነኛ የ4 ዓመት ልጅ አለኝ ግን ማውራት አይችልም መፍትሔ ይኖራቸው ይሆን? እባክህን ካለ ንገረኝ

  • @user-he6ij5er8c
    @user-he6ij5er8c Před 2 lety +2

    ትምህርቱን ለመማር እንዴት መመዝገብ ይቻላል ??? ፍላጎት በጣም አለኝ አድራሻ??

    • @edenreta1814
      @edenreta1814 Před 2 lety

      ባንቢስ አካባቢ ሀይሌ ገብርኤል ህንጻ 2ኛ ላይ

  • @kongetberhani5971
    @kongetberhani5971 Před 2 lety

    መምህር ሮዳስ እባክዎትን አጣፍጤ የወጥ ማጣፈጫ የሚሸጥባቸው ቦታዎችን እንዴት ማግኘት እችላለሁ አዳማ ከተማ ነኝ ብርሃኔ ከአዳማ

  • @aynalememola5968
    @aynalememola5968 Před 2 lety

    እናመሰግናለን እንዴት ማግኘት ይቻላል ?

  • @mitatube9421
    @mitatube9421 Před 2 lety

    Washington university እፀዋት ላይ drug discovery ምርምር እያደርኩ ነው እባካችሁ በምን መንገድ መከታተል ይቻላል አሜሪካ ሆኖ :: ስፉልገው የነበረ ነገር ነው እንዴያልፈኝ አልፉልግም እባካችሁ በማርያም!!!!!!!

    • @mesfinkebede1945
      @mesfinkebede1945 Před 2 lety

      @Mesfin63 በቴሌግራም እንገናኝ ቦታቸው ደርስ ሄጂ እየፈለኮቸው ነው እና… …………… የተወሰነ ድረስ የገኘሁትን መረጃ በቴሌግራም ላጋራህ

  • @melatbelete5810
    @melatbelete5810 Před 2 lety

    Be agerachin mirt bicha bemetekem tenachinin, ena economyachinin mastekakel enichilalen melkam jimaro new edme ketena yistilin!!!

  • @surafelhaylu1964
    @surafelhaylu1964 Před 2 lety

    endayatefuben eferalew fetari yetbkeke

  • @biniyamhabiniyamha2489

    አረ የት ነው ???? ዬድ አቢሲኒያ ?????

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 Před 2 lety

    አድራሻቸው ን

  • @solomonhailu1699
    @solomonhailu1699 Před 2 lety

    about the pesticide ,sir you will never get good feedback from concerned govt officials cos it is a means of income so go on your way

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 2 lety

    አረ አንድ አንድ የነጭ ተላላኪዎች G.M.O. ሊያስገቡ እየተዘጋጁ ነው እባካችሁ ይህ ነገር መቆም አለበት! ዌስተርኖቹ የነሱን ኮተት ወደና እየሌኩ የኛን እየወሰዱ ነው !

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto Před 2 lety

    ኧረ ዶክተር እባክወትን እኔ የሆድ በሽተኛ ነኝ ህክምና ሊያገኝልኝ አልቻለም እና መርጌታ እንደሚያድኑኝ አናለው እና እባክወትን አድራሻቸውን ይስጡኝ በእመቤቴ ስም ?

    • @mesfinkebede1945
      @mesfinkebede1945 Před 2 lety

      እጋሮዎታለው

    • @alemdiro6275
      @alemdiro6275 Před 2 lety

      @@mesfinkebede1945 ለኔም እባኮዎን አድራሻቸውን ንገሩኝ

  • @kassahuntesfaye3459
    @kassahuntesfaye3459 Před 2 lety

    ዮድ የት አካባቢ ነዉ?

    • @yemichael5274
      @yemichael5274 Před 2 lety +1

      ቦሌ እና ሳርቤት ካርል አደባባይ ጋ።

    • @mulutrfe3988
      @mulutrfe3988 Před 2 lety

      @@yemichael5274 እናመሰግናለን🙏