"ከቀለብ ይልቅ ቀልብህን አስቀድም" መጋቤ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ/ Dagi Show SE 3 EP 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Dagi_Show

Komentáře • 112

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +29

    መምህር እግዚአብሔር ባንተ እድሮ በብዙ እያስተማረኝ ነው ከግዜ ወደግዜ ሳላስብ እውቀቴ እየጨመረ ነው እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክክ ኑርልን እንወድካለን 🙏❤️😇

  • @genimk9464
    @genimk9464 Před 2 lety +15

    ስለቀልብ ያለኝ ግንዛቤ እንዲጨምር ስለረዳህኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ። ዳጊ ቆንጆ የመወያያ ርእስ ስለመረጥሽ እና ትክክለኛውን ሰው ጋብዘሽ እውቀት እንድንጨብጥ ስላደረግሽን አመሰግንሻለሁ።

  • @sayohatube9598
    @sayohatube9598 Před rokem

    ዳጊ ምርጥ!ዶ/ር የኛ ሠው እግዚአብሔር ያቆይህ,ሠላምህ ይብዛልን!!

  • @user-fv8zt3zz7h
    @user-fv8zt3zz7h Před 2 lety +8

    መጋቤ እግዚአብሔር ይስጥልን🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @tamiradmasu9464
    @tamiradmasu9464 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር የአንተን ዓይነቱን ቅኖች ያብዛልን አሜን ።

  • @mohammedseid6342
    @mohammedseid6342 Před rokem +1

    ዶክተር ሮዳስ ብሰማው የማልሰለችህ መምር ነህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 2 lety +4

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መጋቢ ሐዲሰ ዶክተር ሮዳስ

  • @Orthodoxawitarikoch
    @Orthodoxawitarikoch Před 2 lety +9

    ማንም ያልዳሰሰውን የዳሰሱ ድንቅ መምህር ናቸው ኮሜንት ምትከታተዪ ከሆነ እንደዚህ አይነት መምህራንን ጋብዢልን ዳጊዬ

  • @liqeliqawntzelealemtekle2149

    Liqu meggabe haddis dr rodas taddesen bemegabezachihu ameseginachihwalehu!!!

  • @kidistalebel1621
    @kidistalebel1621 Před 2 lety +3

    በርቱ በጣም ጠቃሚ እውቀት ነው ያገኘነው። producer mercy berchi guwadegnaye...😍👏👏👏

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @tsionabraham37
    @tsionabraham37 Před 2 lety +2

    The best explanation on intuition in Amharic. I love the works of Gregg Braden. Thank you Dr. Rodas for all your great work.

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 Před 2 lety +2

    Amazing season thank you our beloved teacher Dr Rodas and Dagi as always you are great

  • @samsonyimam1550
    @samsonyimam1550 Před 2 lety +1

    ሰላም ዳጊዬ በጣም ደስ የሚል ብሮግራም ነው የምታስተላልፊልን የምታስተምሪን እናመሰግናለን ሳሚ ነኝ ከድባይ 👍🙏

  • @nardoyohanes7380
    @nardoyohanes7380 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን መምህር ዳጊዬ በርቺ ለምትመርቻቸው እንግዶች በትክክል ለሁላችን የሚጠቅም ነው ደሞ ጥያቄዎችሽ ትክክለኛ ነው

  • @mohammedseid6342
    @mohammedseid6342 Před rokem

    ዳጊየ ስወድሽ

  • @mistremamo7994
    @mistremamo7994 Před 2 lety +2

    ዳጊ ስላዘጋጀሽልንና ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን ....መምህር በቤተክርስቲያን በጣም ትልቅ ቦታ ካላቸው መምህራን ውስጥ አንዱ ነው ስለዚህ በመሃል በመሃል ዶ/ር እያልሽ ስጥተሪው ሰማሁና ምናለ መምህር ዶ/ር ወይም መጋቤ ሃዲስ ብላ ብጥተራው ብዬ ተመኘውሁ......😊😊😊

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Před 2 lety +1

      How is that make a difference? Why don’t you focus on the topic?

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @E.W.G
    @E.W.G Před 2 lety

    የመረጥሽው እርእስ የአንችን የአስተሳሰብ ጥልቀት ያሳያል እናመሰግናለን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
    Negative አስተሳሰብ ያላችሁ መማር መመራመር
    እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታ ነው እንጂ
    ቦዶ ጭንቅላት ፀጉር ብቻ አብቅለን እንሞት አይደለም

  • @shumyedemissie8896
    @shumyedemissie8896 Před 2 lety

    ይህ ከዳዊት dreams ግብዣ ፕሮግራም ጋር የተደጋገመ ሀሳብ ነው።ግን ዶ/ር ሮዳስን በጣም አደንቃለሁ።

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 Před 2 lety +1

    One of my favorite show. She brought so many important issue to discussion. But her views not good enough. That shows this days we engage in a crappy stuff.

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Před 2 lety

    መማር ደጉ አለ የሐገሬ ሰው መማር ልክ እንደእርስዎ ነው መምሕር ሁሉንም አቀናጅቶ መያዝ።በዚህ ሾው የሚቀርቡ ስማርት የሆኑ ሰዎች የሚያስጨብጡት ት/ት ምርጥ ዜጋ ይቀርጻሉ።ለምሳሌ ያህል:-መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ዶ/ር ወዳጄነህ ዲ/ን ሔኖክ...

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 2 lety +2

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው:: እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዳጊዬ:: እንደው የእህትነት ምክሬ ሜካፕ አትቀቢ ጥርት ያለ የሚያምር ቆዳ ያለሽ ውብ ነሽ:: ከሊፕ ስቲክና ቅድንብሽን ከማስተካከል ውጪ ምንም ዱቄት የማያስፈልገው ውብ ነሽ::

  • @yakobyuhans717
    @yakobyuhans717 Před 2 lety +1

    በቀልብ አምናለው አባቴ እና እኔ በጠዋት ቀእግራችን ስኔድ ዛሬ ቀኑ ከብዶኝል አለኝ
    የተወሰነ መገድን እደሔድን ቤተክርስትያን
    ገብቼ ልፀልይ አለ እኔ በቃ ትምህርት እረፈደብኝ ብዬ ስሮጥ መኪና ገጨኝ እና ይሄ
    ከመፈጠሩ በፊት አባቴ ውስጡ ነግሮታል

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 Před 2 lety

    Tebarekilin Gobez Neshi

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 Před 2 lety +1

    This is amazing. I always trust my guts and it's always always true.

  • @mahienergy841
    @mahienergy841 Před 2 lety

    Great thanks Dr Rodas & Dagi for sharing this kind of brilliant Idea & I believe and follow my intuition.

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety +1

    Memories Start From Cell's

  • @hilinacheru28
    @hilinacheru28 Před 2 lety

    Good point thank you

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 2 lety

    thank you memihir and dagi

  • @saraabite90
    @saraabite90 Před 2 lety

    ትምህርቱ እጅግ የሚደንቅ ነው መጋቢ! ከገጠመኞቹ ግን የልብ ንቅለ ተከላ የጎንዮሽ ጉዳት ሊኖረው እንደሚችል ያሳያል የሌላ ሰው አስተሳሰብ እና ትውስታ ለሌላ ሰው ማሻገር ችግር ሊያመጣ አይችልም?

  • @antenehkerie1980
    @antenehkerie1980 Před rokem

    ከቀለብ ይልቅ ቀልብ 😂😂😂😂😂😂😂በጣም ደስ የሚል

  • @hopet4922
    @hopet4922 Před 2 lety

    Liyu memiherachin Dr Rodas you really 100% intellectual

  • @user-mv3tv1mu8c
    @user-mv3tv1mu8c Před 2 lety

    የተዋህዶ እቁ በርታልን

  • @biniyamaberra320
    @biniyamaberra320 Před 2 lety +1

    Betekekel ene enate man endehonech sayenegergn ayatochen ende enat asadgewegn wesete ameno mekebel selakatew belejenete salasebew enate gn manat beye teyeke new yawekut 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tilahunabayneh864
    @tilahunabayneh864 Před 2 lety +1

    ዳጊ አመሠግናለሁ!!

  • @esubalewbiks
    @esubalewbiks Před rokem

    ሰላም ወዳጆቼ! አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምንድን ነው አንዳንዴ ለስሜት አትገዛ ይባላል።አሁን እናንተ ባላችሁት ደግሞ ቀልብ የሚባለው ነገር መረጃ ይሰጣል ተብሏል። ታዲያ የስሜት እና የቀልብ ምንነት ግልፅ አልሆነልኝም !!! አመሰግናለሁ!!

  • @286solomon
    @286solomon Před 2 lety +2

    በቅርቡ አንድ ሰው የአሳማ ልብ ተግጥሞለታል ይህ ሰው እንዴት እንደሚሆን እያሰብኩት ነው በናንት ንግግር

  • @yishakhailu1240
    @yishakhailu1240 Před 2 lety

    ሕሊና እና ልቦና ይባላል
    ልዩነታቸው ምን ይሆን

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety

    ዋዉ በጣም ትክክል እኒ እናቴ ምን ሆነች ብየ በቅርቡ ስደዉል ሙታለች ተባልኩ ኡፍፍፍ 😥😥

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 Před 2 lety +2

    ቀልብ እና ደመነፍስን የሚያገናኛቸው ምንድነው ?
    Butterflies in one's stomach
    የመደንገጥ የፍራቻ ስሜት መሰማት.
    Idiomatic exprsssion

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️

  • @user-qp5ex8jg3u
    @user-qp5ex8jg3u Před 2 lety +2

    💚💛❤👈

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 2 lety +2

    👍🙏👍

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety +1

    Emonational Gravity

  • @ermiasgizachew3976
    @ermiasgizachew3976 Před 2 lety +4

    ስለ ሰው ስብዕና የሚያስተምርና የሚናገረው መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው እንጂ የጥናት ምርምሮች አይደሉም።

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee Před 2 lety

      ሰው ከመጽሐፍ ቅዱስ በላይ ነው።ማለቴ የእግዚአብሔር አምሳል የሆነው ሰው አስተዋይ ጠያቂ አሳቢ ነው እና አስተሳሰቡ በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ሊወሰን አይችልም። ታውቃለህ በቅንነት ብትጠይቅ በእግዚአብሔር ዘንድ ጥፋት የለውም ምክንያቱም ማሰብ ተፈጥሮህ ነው እናም በመጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛነት ምን ያህል እርግጠኛ ነን?አየህ ማሰብ አለብን ካልሆነ የሰጡንን ማግበስበሳችን ነው።

    • @ermiasgizachew3976
      @ermiasgizachew3976 Před 2 lety +1

      @@filmwedajtubee ሲጀመር ሰው ከመፅሐፍ በታች ነው። ያም ማለት ከእግዚአብሔር ቃል ሥልጣን በታች ነው። ስለሆነም ለምንጠይቃቸው ጥያቄዎችና ለምስናሰላስላቸው ኃሳቦች በሙሉ ማለትም ምንም ሳይቀር ምላሹን ይሰጠናል። ያም ማለት ስነ ልቦናች ከተዋቀረበት አንዱ መንፈሳዊ ስለሆነ ነው።

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee Před 2 lety +1

      @@ermiasgizachew3976 ልክ ነህ¡ አንተ ከመጽሐፍ በታች ልትሆን ትችላለህ ሰው ብለህ አትጠቅልል። የሰው ልጅ ግን ሲፈጠር ከመጽሐፍት ሁሉ በላይ አሳቢና አዋቂ ተደርጎ ነው። ህያው የሆነው የእግዚአብሔር ቃልም ከመጽሐፍት ብቻ ሳይሆን ህያው እስትንፋስ ካለው ሰው ሁሉ ይቀዳል።

    • @ermiasgizachew3976
      @ermiasgizachew3976 Před 2 lety +1

      @@filmwedajtubee ይሄኛው አባባል ምን ለማለት እንደተፈለገ ግልፅ አልሆነልኝም። እንደገና ብታብራራው፤ አመሰግናለሁ ።

  • @muluyeadane1216
    @muluyeadane1216 Před 2 lety

    wawww heart ❤❤❤

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Whichone Is Correct And Which One Is Incorrect?

  • @nataniemmedia6281
    @nataniemmedia6281 Před 2 lety

    ቀለብ መናፍስት ከሚጠሩበት ስም ውስጥ አንዱ ነው ወይም መናፍስት ቀልብ የሚለው ስም ተስማምቷቸው ስሜ ነው ብለው የተቀበሉትና ሰዎችም ለመናፍስት ቀልብ ብለው መናፍስትን በብዙ ቦታ ይጠሩታል። አንዳንድ ቦታ ለምሳሌ እኔ ትውልዴ ሰሜን ሸዋ ሸዋሮቢት ዙሩያ ሲሆን በዚያ አካባቢ እከሊቶ ቀለብ አለባት ይባላል ይህን ማለታቸውም መንፈስ (ዛር ፣ውቃቢ፣ቆሌ) አለባት እንደማለት ነው።
    ቀለብ የአዕምሮ መፍለቂያ፣ የልብ የዕውቀት መኖሪያ የሚል ስም ተሰጥቶታል ግን ስለቀለብ መሬት ላይ ያለው ሌላ ትርጉም ነው። እባከዎትን ጥናት ያድርጉበት።

    • @kwtubemekdes9890
      @kwtubemekdes9890 Před 2 lety

      አወ በትክክል ቀልብ ለእርኩስ መንፈስ የተሰጠ ስም ነው

  • @yohanneshailemariam5877

    Fetary ytebkln enamesegnaleb

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Which Cell's Is Give Message For Brain?

  • @ethiopiaearth
    @ethiopiaearth Před 2 lety

    Kelib ke ayimiro enji kulalitga min wesedew?

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Any Message Start From Cell's?

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Watch someone

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    I Have Experience About Cycologist

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    There Are Two Cell's

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    I Am I

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Correct Sexuality Testing!

  • @rodasasefa1575
    @rodasasefa1575 Před 2 lety

    turu

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 Před 2 lety

    ensisatis kelb alachew??miknyatum andande kifu neger ligetmen sil yakalu ensisat bizu gize

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Reading Face's

  • @bekeken-media3805
    @bekeken-media3805 Před 2 lety +1

    አዎ, አዳዲስ ሀሳቦች በማሰብ ግራ ተጋብቻለሁ::🤔🤔🤔🤔 ምሳሌ÷ ልቤ ላይ የተሰማኝ ስሜት ግራ አጋብቶኛል

  • @danielzKebena
    @danielzKebena Před 2 lety

    Minew meareg abezah! Kotet selchitognal

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 Před 2 lety +1

    Aqamamaxish asitakakiyi yeee hayimanoti mamiri fitinew yaleshu

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Před 2 lety

    እንዴ ምን አይነት አቅራቢ ናት ?የራስዋን የህይወት ታሪክ ...እንዲህ ነኝ እንደዚያ ነኝ ...😡

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Ws1 Or Wtf

  • @hamek4376
    @hamek4376 Před 2 lety

    Lela edezi agnnet eres mertesh bedgami gabziln

  • @smdak8406
    @smdak8406 Před 2 lety

    🙄

    • @smdak8406
      @smdak8406 Před 2 lety

      😵‍💫🙄🙄🙄🙄

  • @tsega9038
    @tsega9038 Před 2 lety +2

    መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብ ሁሉን ይገልፃል ኢትዮጵያን እያጠፋ ያለው ተረት ተረት ነው ያወቁ እየመሰሉ በኢትዮጵያውያን ስም ቅዠት ለህዝብ አይነገርም
    የምዕራባዊያን እውቀትን እያነበቡ እነሱን ማጥላላት ይከብዳል
    እራሳችን ውስጥ ያሉ ከጥንት በዕምነት ስም ይዘነው የመጣነው የዘረኝነት ልክፍት ማውጣትና ማውራት
    ኢትዮጵያ የማንም የጥንት ታሪክ ተረት አምላኪ አውደልዳይ አይደለችም

  • @tsega9038
    @tsega9038 Před 2 lety +1

    የጎርጊስ አምላኪ ሮዳስ ይቅር ይበልህ ውሸት የተሞላ
    ወንጌልን አጣሞ ሚያወራ
    czcams.com/users/shortsWO8zMPitpZ8?feature=share

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    There Are Many Kind's Testing 2st Sexual Testing !

  • @gggmichael2561
    @gggmichael2561 Před 2 lety

    Qelb means lib, nothing else.

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 Před 2 lety +2

    መጋቢ ሀዲስ ሆነህ አንድ ቀን ወንጌል እውነተኛ ወንጌል ከአነተ ሰምቼ አላውቅም ብዙ ጥንቁልና ነገር ታውቃለህ በመንፈሴ ስመረምርህ።

    • @tamiradmasu9464
      @tamiradmasu9464 Před 2 lety +7

      ምናልባትም አንተው ጠንቋይ ትሆናለህ ። መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰውን በእራሱ አምሳል እንደፈጠረ ነው የሚነግረን negative thinkers አትሁን

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Před 2 lety

      What you think is tenkola can be knowledge and wisdom. Listen with open mind and do your own research. Learn to know yourself.

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru Před 2 lety +4

      ጠንቋይማ አንተ ታስረዳናለህ ምን እደሆነ
      የ አስተሳሰብ ድሃ መሆን በጣም አስቸጋሪ ነው
      መጀመሪያ መምህርን ማወቅ አለብህ ዘሎ ገብ አትሁን
      እሱ መቼ ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ ወጥቶ ያውቃል

    • @meronfekadu5013
      @meronfekadu5013 Před 2 lety

      Benty kosty mnafk

  • @tsega9038
    @tsega9038 Před 2 lety

    የውጪ መፅሀፍ አንብቦ እንደራሱ ግኝት ማውራት እረ ይደብራል

    • @ewinettube5285
      @ewinettube5285 Před 2 lety

      Metsafu kegna yetewesede new Germenoch lemn giez yatenalu blesh tasbiyalesh?

    • @tsega9038
      @tsega9038 Před 2 lety

      @@ewinettube5285 hulunim ye orthodox arigewu kuchi Wey alemetadeli
      Yegna new hager yatefawu

    • @ewinettube5285
      @ewinettube5285 Před 2 lety

      @@tsega9038 smshi sinebeb desylal .Etiopia y3shi tarik yalat Hager indehonech atzengi abatochachn ahun kalenbet bmrmrachew metkew mehedachewn glts new yemiyew yeholud film abzagnawn yeteseraw kemetsafe Henok new

    • @tsega9038
      @tsega9038 Před 2 lety

      @@ewinettube5285
      እረ ባካችሁ ይሄንን እብድ ለምን አንድ አትሉትም ?
      ስዕፅ አለቀሰ ማርያም ነች ይለናል
      እርግማን ነው ይሄ
      czcams.com/video/ppsVn-IAFH8/video.html

    • @tsega9038
      @tsega9038 Před 2 lety

      ተረት
      czcams.com/video/ppsVn-IAFH8/video.html

  • @tsega9038
    @tsega9038 Před 2 lety +1

    የተረት አባት ሮዳስ እባክህ ሰውን ወደ ገደል አትክተት በተረት
    czcams.com/users/shortsWO8zMPitpZ8?feature=share

    • @ewinettube5285
      @ewinettube5285 Před 2 lety

      Atzebarki yetetsafe new inji terteret aydelem

    • @tsega9038
      @tsega9038 Před 2 lety

      @@ewinettube5285 ይሄ ሰውዬ ሰውን ወደ ገደል እየከተተት ነው ስዕል ያለቅሳል እያለ
      እረ እርግማን ነው

  • @user-bs8lb2jp3d
    @user-bs8lb2jp3d Před 2 lety +1

    የ ዶክተር ደንቆሮ

    • @genetsegid795
      @genetsegid795 Před 2 lety +3

      Your profile name is not much your coment you wish to be mizawinet but you are not

    • @eatsaladwell1033
      @eatsaladwell1033 Před 2 lety +4

      መሀይምነትህን ግልፅ አድርገህ አሳየህ: ጫፉ ጋር አትደርስም ማፈሪያ

    • @bayushii.yearisilij8031
      @bayushii.yearisilij8031 Před 2 lety

      @@genetsegid795 badoo ciniqilatii ❌❌❌❌❌ zero hayimiro yizesh ye saw atiniqafi

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Před 2 lety

      What is wrong with you?

    • @Orthodoxawitarikoch
      @Orthodoxawitarikoch Před 2 lety +3

      ምን ያረጋል እንዳንተ አይነት ማይረቡ ሰዎች ናቸው አገራችንን ያጠፏት ማትረባ👎👎👎