"የወሲብ ፊልሞችን የማየት ሱስ እራሴን እስከማጥፋት አድርሶኛል"/ Dagi Show SE 3 EP 9

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2022
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Dagi_Show
  • Zábava

Komentáře • 210

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +159

    እኔ ከ20 አመት በላይ በዚህ ሀጢያአት ውስጥ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ካቆምኩኝ 2 አመት ሁኖኛል ፣ለማቆም ብዙ ጥሬ ነበር ግን አልቻልኩም እግዚአብሔር ጠየኩት ጣልቃ ገብቶ ነፃ አወጣኝ ፣ ነፃ እምወጣበትን መንገድ አሳየኝ ፣ በነገራችን ላይ ፣ በውስጣችን ያደፈጠ እርኩስ መንፈስ ነው ከእኛ ስንፍና ጋር ሆኖ በሱስ ውስጥ ተዘፍቀን እንድንኖር እሚያደርገን፣ ነገር ግን በእግዚአብሔር ከአመንን ቀላል ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ በዚህ ሱስ ውስጥ ያላችሁ። ይቺን ጠዋት አንድ ማታ አንድ ብትሰግዱ በጥቂት ቀን ነፃ ያወጣችሁል እግዚአብሔር !!🙏🙏🙏
    ✝️የአምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር✝️
    ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጌታ አልሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰግድ ለአሐዱ አብ 3X
    እሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3X
    እሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ
    3X
    አብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ
    ነው 3X
    አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው
    3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ
    ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ
    ነው 3X
    አብ የብርሃን ጸዳል ነው 3X
    ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል
    ነው.3X
    አብ ንጉሥ ነው 3X
    ወልድ ንጉሥ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X
    አብ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    ወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ
    ነው 3X
    አብ ከሃሊ ነው 3X
    ወልድ ከሃሊ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ከሃሊ ነው 3X
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
    ይመረምራሉ 3X

    • @addiscustomt-shirt2578
      @addiscustomt-shirt2578 Před 2 lety +2

      👏👏👏🙏

    • @shadiuae5761
      @shadiuae5761 Před 2 lety +5

      ተመስገን የዲግለ ማረያምልጂ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      This is also important!
      czcams.com/video/LBnHgZzP8l0/video.html

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 Před 2 lety +4

      @@Me-gq1jj አይዞኝ ፀሎት ያግዛል እግዚአብሔር ምንም አይሳነው ማንም በሀጥያት ይወድቃል ፀሎት ብቻ ነው መፍትሄው

    • @fozikonjo4067
      @fozikonjo4067 Před 2 lety

      @@Me-gq1jj በምን ምክንያት ነው የጎበጥሽው ምንሽ ላይ ነውስ

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 Před 2 lety +178

    እግዚአብሔር እኮ ለሁሉም ምክንያት አለው ፍፁም ሐጥያተኛ ስትሆን ፍፁም የሱ ልጅ ያደርጋል ምን አይነት ብርቱ ወጣት ነህ ምን እንደምልህ አላቅም አሁን ላይ አብዛኛው ወጣት በዚህ ሱስ ውስጥ ነው ነገር ግን እንደዚህ በግልፅ ታሪክን በማውራትህ በጣም አክባሪህ ነኝ

    • @tebesamedia6576
      @tebesamedia6576 Před 2 lety

      ዋው የሚገርም ነው።ስለኔ ችግር ነበር ያወራኸው።የጉርምስና እድሜ ስገባ ነው በሰውነቴ ላይ የተፈጠረው የ Hormonal change ነው ወደ porn እና masturbation ያስገባን።ስለፀፀቱ ከ porn በኋላ የምናደርገው ራስን በራስ ማርካት በጣም አእምሮዬ ላይ ፀፀት ፈጥሮዋል። ግን ከተናገርካቸው ነገሮች ውስጥ ብዙም side effect እኔ ላይ የለም። እኔ በጣም የተቸገርኩት እውነተኛ አለም ላይ የማደርገው sex በጣም ከብዙ ሰአት በኋላ ነው እርካታን ማገኘው።አንዳንዴ አቅሜን ሙጥጥ ሲያረግብኝ ሴክስ ላይ sperm cell ሳልረጭ እንኳን ሳልረካ ሴክስ አቆማለው።እስቲ ምን ትላለህ ቶሎ ከእጮኛዬ ጋር የማረካው ለምንድን ነው።please esti yehen neger fetaligne

    • @dawitgodiso9281
      @dawitgodiso9281 Před 2 lety +1

      Lik nesh wude

    • @bekyalex7065
      @bekyalex7065 Před 2 lety

      አንቺስ ሱሱ ይዞሻል 😜

    • @sharadpendse2689
      @sharadpendse2689 Před rokem

      m

    • @sharadpendse2689
      @sharadpendse2689 Před rokem

      porn sexu

  • @zahraibrahim3351
    @zahraibrahim3351 Před 2 lety +73

    Thanks dagi. You brought up the most unspoken issue in our community but silently killing us and shadowing our dreams. You guys are the true heroes for me🙌 Keep sending this messages please.

  • @daniasrat31
    @daniasrat31 Před 2 lety +23

    አውነተኛ አስተማሪ ልጅ ነው እግዚአብሔር የሚወድህና ታላቅ ሰው ነህ በመጨረሻ ማንም ፍፁም አይደለም የፈተናው ዓይነት ይለያይ አንጂ ሁላችንም የራሳችን የሆነ ችግር አለብን ዳጊ አመሰግንሻለሁ

    • @kalikidankalikidantube
      @kalikidankalikidantube Před 2 lety

      እህቴ በቅንነት በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት

  • @shalom134
    @shalom134 Před 2 lety +25

    ዳጊ አንቺን አለማድነቅ ከባድ ነው! የምታቀርቢያቸው ሃሳቦች የብዙ ሰዎችን ጓዳ ፈትሾ ለመፍትሔ የሚያዘጋጅ መሆኑ ልዩ ያደርገሽል። በርቺ ፈጣሪ አብዝቶ እንዲያበረታሽ እና ከዚህ የበለጠ ብዙ እንድትሰሪ እርዳታው እንዳይለይሽ እመኛለሁ።

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před 2 lety +7

    የአጋንንት ስራ ስለሆነ ጸሎት እጅግ በጣም ይረዳል። ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጭ ነውና። ምህረት የማያልቅበት አምላክ ሁሌም መሀሪ ነው።

  • @habeshatube1615
    @habeshatube1615 Před 2 lety +30

    በጣም አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው ግን ከዚህ ሁሉ ለምን መንግስት የ Pornography site ኢትዮጵያ ውስጥ አይዘጋም ብዙ ሃገሮች ጉዳቱን አውቀው እየዘጉት ይገኛሉ እና የኢትዮጵያ መንግስት የሄንን ቢያደርግ ወጣቱን ያድነዋል የሚል እምነት አለኝ🙏

  • @munirkhalid831
    @munirkhalid831 Před 2 lety +3

    የእውነት ጀግና ነህ፡. በእንደዚህ ኋላቀር በበዛበት የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ ይህን የመሰለ important ነገር በድፍረት ሚዲያ ላይ ቀርበህ ማውራትህ የእውነት አደንቅሀለሁ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před 2 lety +42

    አላህ ይጠብቀን በማንኛውም እምነት የማይፈቀድ ፀያፍ ድርጊት ነው ወጣቱ በተለይ ይህ ቴክኖሎጂ ፈትኖናል ።ለመጭው አለምም ለአሁኑም ህይወታችን የሚጠቀመንን ነገር በማየት ጊዜአችንን እንጠቀምበት ጊዜ ህይወት ነው ወርቅ አይደለም።ያስጠይቀናል

    • @hannabirhanu1504
      @hannabirhanu1504 Před 2 lety +1

      I realy respect you my dear brother, god save you for ur life , we like to say thank u, you share ur history ,no one come to on tv ( media) speech out, i like ur confidence and ur kindness, it's very important ( useful) for all kid's and adults, most of parents 99 /100 person they all give phon and laptop , so its not the kids folet its ( parent ,) folet u know guy's, i am not saying about when the kid's have to study with laptop or phon they have to use it ,but when they use for study parent they have to be next them antill the kids is finish aserwise its goint be very hard, most of parents they don't have time or they have no ( ???? )

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 Před 2 lety

      Have you seen this?
      czcams.com/video/LBnHgZzP8l0/video.html

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 Před 2 lety +4

    1ኛ ዮሐንስ 5
    19፤ ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +20

    እኔም በፍቅር ሰበብ አስምጦኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ፀበል ስጠመቅ ጥሎኝ ጠፋ ክፋ ሴጣን በሰው በፍቅር ተመስሎ ይመጣል

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 Před 2 lety +12

    ፖርኖግራፊ የዝሙት መንፈስ ያስገባል ። የገባው የሰይጣን መንፈስ የሚወጣው በፆም በፀሎት እና በስግደት በማድከም የገባው ሴይጣን ወደ ሲኦል

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 Před 2 lety +6

    እሰይ እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ።እግዚአብሄር እኮ እውነተኛ ረዳት ነው።እኛ እርዳታውን እንፈልግ እንጂ።እግዚአብሄር ለሁሉም ይድረስ ያውጣ ይናጠቅ።አንተ ግን ተባረክ።

  • @poauleul5982
    @poauleul5982 Před 2 lety +7

    ከ5 አመት ሱስ ያወጣኝ መልእክት ነው። ወጥቻለው ኡፍፍፍፍ❤

  • @user-bg5ml5rd7y
    @user-bg5ml5rd7y Před 2 lety +4

    ዳጊ አንቺንም እግዚአብሔር ይስጥልን የእውነት ልጁ እንደ ጓደኛዬ መስታወት ነው የሆንከኝ አንተ ያሳለፍከውን መከራ እያሳለፍኩ እገኛለው ለማቆም አስብና ለአንድ ወር ግዜ ካቆምኩኝ በኋላ ተመልሼ ታጥቦ ጭቃ እሆናለው በአሁን ሰአት እንዴት ከዚህ ችግር እንደምወጣ ሳብሰለስል ነው ይህን ምርጥ እና ጠቃሚ መልእክት ያለውን ሾው ያየሁትን እና ላመሰግናችሁ የፈለኩት ሁሉም እንደየ ሀይማኖቱ ወደ ሀይማኑቱ ቢቀርብ እና ቢማር መልካም ነው እላለው

  • @ephriemfekade4497
    @ephriemfekade4497 Před 2 lety +1

    3 ችሁንም ሳላደንቅ አላልፍም በመጀመሪያ ዳጊየ እንደዚህ አይነት አስተማሪ መወያያ ርዕስ ይዘሽልን ስለመጣሽ
    ባለታሪኩ ለዘመኑ ወጣት እሱ ያየውን ሌሎች እንዳይገጥማቸው በማሰብ ትምርታዊ ታሪኩን ስላጋራን
    የስነ-ልቦና ባለሙያው ለምን እንደሚጠቀሙት፣ ጉዳቱን እና የመፍተሄውን በደምብ አድርጎ አብራርቶልናል ። እናመሰግናለን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +13

    ወጣቱ አሁን ያለበተ ነው እግዚአብሔር ከዚህ ነገረ ይጠበቀን🙏🙏🙏

  • @abrehamtaye5313
    @abrehamtaye5313 Před 2 lety +8

    በእውነት ጥሩ ትምርትነው የሰጠህኝ ተባረክ

  • @habtomgizachew6633
    @habtomgizachew6633 Před 2 lety +1

    በጣም ብርቱ ወጣት ነህ የአንተ ታሪክ ለኔ ትልቅ Lesson ነው! ቃል እገባለው አሸንፋለሁ!✊

  • @natipedia
    @natipedia Před 2 lety +6

    what an amazing message,thank you dagi.

  • @kukuTechn_Temdia
    @kukuTechn_Temdia Před 2 lety

    ፍራ ካምፓስ እያለን በክርስቲያን ፈሎሽፕ ውስጥ በቅርበት የማውቀው ልጅ ነው። ስሚገርም ህይወት ያለውና በጣም የተባረከ ልጅ እንደሆነ አውቀዋለው። ዛሬ ደግሞ ወሳኝ የሆነውን የጓዳውን ምስጥር ስላካፈለን በጣም ደስ ብሎኛል። በምስክርነቱም ተጠቅምያለው። ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @deelegend4181
    @deelegend4181 Před 2 lety +2

    Thank you it is really helpful.

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 Před 2 lety +1

    Dagi again big respect for you , and your gust's are wonderful and courageous. Keep up the good work

  • @user-nc9sp7sw8l
    @user-nc9sp7sw8l Před 25 dny

    ቆንጆ መልዕክት ነው እናመሰግናለን በርቱልን🙏🙏

  • @somexinternational3786
    @somexinternational3786 Před 2 lety +4

    Thank you very much dagi and your guests.

  • @fosiyamumin979
    @fosiyamumin979 Před 2 lety +1

    Wow, you become solutions and examples for so many youths.you prove that you can get out of this kind of situations and There is hilarious life after every failure.May God bless you.You just bring the most essential unspoken issues here that become depression for many youths.Daggi also,I really want to appreciate you for brought up this teaching full interview and for becoming inspire others.

  • @brukaklilu7956
    @brukaklilu7956 Před 2 lety

    Great Job Dagi. Keep it up!

  • @DAGIWORKU-dx8lm
    @DAGIWORKU-dx8lm Před rokem +1

    በጣም ያሳዝናል ወገኖቸ ይህ ልጅ በሽታውን ተናገረ መድሀኒትም አገኘ እኔ ግን!!!
    ስለሆንኩት ነገር እንኳን ለራሴ ነግሬው አላውቅም ፈጣሪ ሂወትህን መመለሻችን ያርግልን።

  • @buraze3799
    @buraze3799 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን በርቺ !!

  • @wonderTechCo.
    @wonderTechCo. Před 2 lety +1

    Dagi betam enameseginalen!!
    Fari betam tileyalehi enkuan Geta redehi; kechalik na ketemechehi biyagegnihi betam desi yilegnal ena reply karek addressen setehalew!
    Thanks in advance!

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 Před 2 lety +7

    ማርያምን በህይወቴ ከተገበርኳቸው እና ከፍተኛ ውጤት ያመጣልኝ አንደኛው ስልኬን መተው ነው
    እናመሰግናለን 🙏❤

  • @sacdiyocabdrahman8022
    @sacdiyocabdrahman8022 Před 2 lety

    Tnx u for your advice 💓

  • @wakgarikeba1750
    @wakgarikeba1750 Před 2 lety +1

    Dagi, I am so impressed in your interview with this genuine brother, Firaol! I also want to acknowledge the scientific exhortation and guidance of my brother Ermi.

  • @abelbelete8003
    @abelbelete8003 Před 2 lety

    thanks so much dagi and big respect for Fraol as well as Ermi

  • @girmaeromo6855
    @girmaeromo6855 Před 2 lety +14

    ሰለም ወደጇች 20 አመት ልለያኝ አሊቸለም አሁን ጊን ጌተ ይረደኛል ወጥቼ እኔም እንደ ወንድሜ ለሌሎች የምተርፍበት ግዜ ቅርብ ነው መናልበት ዘሬ ልሆን ይችለል ተበረኩ ወደጇቼ

  • @tilahuntegegn8554
    @tilahuntegegn8554 Před 2 lety

    በጣም አስተማሪ ምክር ነው ብዚሁ ቀጥሉበት አመሰግናለሁ God bless you

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 2 lety +8

    Wow I am so proud of Firaol. Well done 👍 👏 you brother. This has become a very big issue in the world 🌍. Family has to pay attention to their kids and church ⛪️ or Mosque 🕌 can also play a very good 😊 role in this particular case. God help us all!!
    #KNOW there is a solution for every problem. #NOTE this thing can take full control of your life.
    #BELIEVE that you can stop 🛑 ✋ it as you are above and beyond who you believe you are also you have potential that you can win 🥇, believe in God and 🙏🤲🏽 .
    #ASK yourself why you are watching it. Avoid all the things that leads you to expose to it.
    And finally #SEEK Help 🤲🏽🙏🤲🏽🙏

  • @kibrelisan3194
    @kibrelisan3194 Před 2 lety

    ብርቱ ወጣት !! ፈጣሪ እንኳን ከዚህ የሕይወት ቀውስ ገላገለህ ወንድሜ

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 Před 2 lety +2

    ለውይይት ያቀረብሽዉ ርዕስ በጣም ወቅታዊ እናአንገብጋቢ በመሆኑ ላመሰግንሽ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Před 2 lety +27

    Hi dear sister dagy , p/s u should invit more and more people about this kind of stuff thank u 💕

  • @UserFitsum
    @UserFitsum Před 2 měsíci

    ፍራኦል መልህቅ ፖድካስት ላይ ያስተላለፈከው መልዕክት ድንቅ ነበር ሰለ ፖሮን ተግዳሮቶች በደንብ መወራት አለበት።

  • @zebibamuhammed9398
    @zebibamuhammed9398 Před 2 lety +1

    በቅርቡ ነው ፕሮግራምሽን መከታተል የጀመርኩት ቆንጆ ነገር ይዘሽ ትመጫለሽ እና በርቺ

  • @thetruthtruth9945
    @thetruthtruth9945 Před 2 lety

    yes holiding first genretion helps as it helped me

  • @SOCEntertainment_sami
    @SOCEntertainment_sami Před 2 lety

    ሰላም ለሃገራችን ይሁን በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ። ሁሉም የደረሰበትን ቢያካፍለን ከብዙ መመለስ እንችላለን ግልጽ እንሁን ሰወች
    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx Před 2 lety +3

    ጎበዝ ነህ ወንድሜ❤🥰

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 Před 2 lety +1

    ተባረኪ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው::

  • @girmamoges247
    @girmamoges247 Před 2 lety +1

    ዳጊ ተባረኪ

  • @idrissusman1660
    @idrissusman1660 Před 2 lety

    Ateyayekish betam betam ladenkish efelgalehu 👏👏👏👏 Bachiru betam astemari neber hulachuhum amesegnalehu::

  • @abderehmanadem2894
    @abderehmanadem2894 Před 2 lety

    Thank you dagi show we are proud of you

  • @esayasabebe6085
    @esayasabebe6085 Před 2 lety

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @Abdi6119
    @Abdi6119 Před 2 lety

    thank you

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 Před 2 lety +14

    ትዳሩን በዚህ ምክንያት ያጣ ሰው አውቃለሁ።

    • @robewondu6270
      @robewondu6270 Před 2 lety +2

      betam bizun sawoch nw ye tagoda
      fetar almawekchen😢💒🙏🙏

  • @memevlog586
    @memevlog586 Před 2 lety +1

    Egzaber lezlealem Yetmsgen Yihun 🙏♥️✝️♥️ Kibr Le Egzaber Amen 🙏

  • @Ethioreal1
    @Ethioreal1 Před 2 lety

    Well done brother you are brave 👏👏👏👏

  • @aberekebede9086
    @aberekebede9086 Před 2 lety +1

    thank you so much !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @blindjustice360
    @blindjustice360 Před 2 lety

    I proud by you really God love you!!!

  • @rodasasefa1575
    @rodasasefa1575 Před 2 lety +1

    waw betam new yeminameseginew bro ewnt ewnet ewnet...…...

  • @mikit7744
    @mikit7744 Před rokem

    This is helpful

  • @Abdi6119
    @Abdi6119 Před 2 lety

    thank you . Firaol,Ermi,Dgi......

  • @fthiynges2750
    @fthiynges2750 Před 2 lety

    Egziabiher mhretu ysten 🙏🤞🙏🤞🙏🤞🙏!!!

  • @muketube
    @muketube Před 2 lety +2

    ዳጊ እጅግኑ አስተማሪ ነው
    ያልተነገሩ እና ትኩረት ያልተሰጣቸው ግን ማህበረሰቡ ላይ ያለ ችግር ነው
    እጅግ አናመሰግናለን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +9

    ገጠመኝ ስሙ ትቀየራላችሁ እናንተም ሀገረንም ትቀይራላችሁ።

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 Před 2 lety

    I forget to mentioned my comment , please invite more professional's to address this issue cause you know how dangerous the matters not only for youngsters but also in all age group's. Thank you again.

  • @giantafrica7204
    @giantafrica7204 Před 2 lety +1

    የፓፉርኖግራፊ በሽታ የአጋንንት አሰራር ነዉ መዳኒቱ ነጻ በሚያወጣው በእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ማመን ነው ። ሁላችንንም ነጻ ያወጣን እየሱስ ክርስቶስ ነው ። ሮሜ 3:23

  • @xjttube5875
    @xjttube5875 Před 2 lety +5

    ወንፊት ያደርጋል አዕምሮውን

  • @mulugetashume4118
    @mulugetashume4118 Před 2 lety +2

    Firaol You are amazing person . I am sure God will help you to do more to the society specially the teenagers. Bless you all

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 Před 2 lety +4

    ለዚህ እኮ መድሀኒቱ ማግባት ካልተኛለ መፃም ያለዚያም .... አላውቅም።

  • @professorscom
    @professorscom Před 2 lety +31

    if he is willing i would like to make his history as movie that will be the best tutorial for youth generations i can write his life as a history we can make a difference with this "hero" he is really a hero for me

  • @eyobgebreeyesus5006
    @eyobgebreeyesus5006 Před 2 lety

    Betame men lebelachu gobez

  • @spiritualgrowth722
    @spiritualgrowth722 Před 2 lety +2

    this guy has some courage

  • @wattss4106
    @wattss4106 Před 2 lety +4

    It's bad for kids, but for adults It's ok....am sure when they get home alone we all know what they do.

  • @tube9865
    @tube9865 Před 2 lety +19

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትክ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኢትዮጵያ ሕዝብ ስልፍ ይውጣ አዲስ አበባ በሌላም ክልል ከተሞች ይውጡ

  • @sewasew
    @sewasew Před 2 lety +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ። የግሎባላይዜሽን ክፉና መጥፎ ገጽታው ይሕ ነው። ወገኖቼ ከመሰል አላስፈላጊ ድርጊት ራሳችንን እንጠብቅ። ፈጣሪ ልቦና ይስጠን።
    አንድ አሜሪካዊ ጄኔራል፡-
    ‹‹ስሜቴን በመግዛቴ ሕይወቴን አተረፍኩ›› ብሏል፡፡
    ወዳጄ ሆይ.... ስሜትህን ተቆጣጠረው ማለት ስሜትህን አጥፋው ማለት አይደለም፡፡ ስሜትህ ከአንተ አካል ጋር ተሰፍቷል፡፡ ነገርግን ስሜትህ አጉል እንዳያደርግህ ባግባቡ ምራው ነው መልዕክቱ፡፡ በደመነፍስህ ሳይሆን በመንፈስህ ሰልጥን ነው ዋና ነጥቡ፡፡ በመንፈሳዊ ስልጣኔ እየሰለጠንክ ስትመጣ የስልጣኔ ትክክለኛ ትርጉሙ ይገባሃል፡፡ ራስህን በተረዳህ ቁጥር ስሜትህን እየተገነዘብክ ትመጣለህ፡፡ መገንዘብህ ስሜትህን ሚዛን ላይ እያስቀመጥክ መለካት ትጀምራለህ፡፡ በልኬትህም ጥሩ ያልሆነው ስሜት ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ በማሳረፍ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዳይመራህ ትገራዋለህ፡፡ ተረጋግተህ በማሰብህ ታተርፋለህ እንጂ አትከስርም፡፡ ስሜትህን በመግዛትህ ራስህን ከመከራ ታድናለህ፡፡ ለዚህነው ቻይናዎቹ በአባባላቸው፡-
    ‹‹በአንድ የንዴት ጊዜ የሚደረግ ትዕግስት ከመቶ ሃዘኖች ያተርፋል›› የሚሉን፡፡
    ስሜትህን ተቆጣጠር ወይም በስሜትህ ተበላ! ምርጫው የአንተ ነው!
    የተገራ ስሜት! በራስ ላይ የሰለጠነ ማንነት!

  • @blengebru9052
    @blengebru9052 Před 2 lety

    Tnx dagi ebakesh yebalemyawen address lakilegne

  • @binyamabayneh1307
    @binyamabayneh1307 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዙዎች መመለስ ከመሰል ሱስ ነፃ መሆን እንደሚቻል አስተምረሃልና።

  • @545menel
    @545menel Před 2 lety

    berchi you the best

  • @henokwendmu5840
    @henokwendmu5840 Před 2 lety +2

    Misaley nehi tebarek

  • @se.a.5191
    @se.a.5191 Před 2 lety +4

    ምን አሌ አመሪኛ ብቸ ብትነገሪ

  • @mesibedru8671
    @mesibedru8671 Před rokem

    ዳጊዬ በዚ ዙሪያ እንደ አንድ ሰብጀክት ቢማሩ ጥሩ ነበር ይሄ ችግር ሁሉም ቤት አለ እኔ ሁሌም ለልጄ በግልፅ ላውራው እልና ምናልባት የማያውቀውን ነገር አስተምረው ይሆን ብዬ እፈራለው ግን እንደ ሀገር በደንብ መሰራት አለበት

  • @4babyo
    @4babyo Před 2 lety

    Ewnet nw ene kezi ywetahut 66 ken ymil heg alee erasachhun ashashluu bezii

  • @gediongetachew4524
    @gediongetachew4524 Před 2 lety

    Dage tiru timeheret new lawerashe feligalew

  • @abdibirhanu6873
    @abdibirhanu6873 Před 2 lety

    እኔም iskehun texeqi ነን በ 5 ክፍል ነበር የ ጀመርኩት. አሁን 10 ዓመት ሆናዋል mawuxat አልቻልኩም. ጌታ redtoni ከ ሱስ woxahu sibala ደግም ዉስጥ ንን bexam kebedan theleyuiyn

  • @bekmoment
    @bekmoment Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ማንንም ሰው ያለ pupose አልፈጠረሞ...

  • @jemalashebr
    @jemalashebr Před rokem

    እህንየመሰለ ሁላችንንም እንደዉሀ ያሠመጠንን ሱሥ መላቀቅያ መገድ ስላካፈላችሁን ከልብ እናመሠግናለን

  • @tesemaseyum4444
    @tesemaseyum4444 Před 2 lety

    Everything it's ok

  • @kenako7022
    @kenako7022 Před 2 lety +4

    Bexam Ameseginalw temirebetalw

  • @bekyalex7065
    @bekyalex7065 Před 2 lety

    Help me

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 Před 2 lety

    ላጲስን አጥፉልን ስለ እግዚአብሔር በአላህ በምታምኑት

  • @fikruzeleke5370
    @fikruzeleke5370 Před 2 lety

    Neither does the American Association of Sexuality Educators, Counselors and Therapists. The group says there’s little proof that either sex addition or porn addition are problems. In a position statement on the topic, the group cautions against making consensual sexual behavior a disorder.

  • @mekell243
    @mekell243 Před 2 lety

    Programachu arif new. Gin be Amharic bicha yhun English atkelaklu

  • @kerimnoor4219
    @kerimnoor4219 Před 2 lety

    arif tmrtnew

  • @dagimgetnet9986
    @dagimgetnet9986 Před 2 lety

    እኔሥ መቼ ከዚህ ሱስ እወጣ ይሆን?

  • @birhanuworku9261
    @birhanuworku9261 Před 2 lety

    እራሴን ለማጥፋት እንዳስብ (እንድሞክር) ነው? ራሴን አስከ ማጥፋት? ሁለተኛው ከሆነ እንኳን ደህና ተመለስክ/ ሽ።

  • @almazweldeyes6174
    @almazweldeyes6174 Před rokem

    አንቺ መልካምና ጎበዝ ሙያተኛ ጋዜጠኛ፡ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም!!

  • @victoryland3311
    @victoryland3311 Před 2 lety

    ye programu azegajua gen min setarege idea metalesh🤣🤣🤣segur kurteshen yehone bota yayehut meselegn🤣

  • @azezeabraha346
    @azezeabraha346 Před 2 lety

    Selk kuter betilekulgn Sele and gadegnaye engersh nebere esmum lagengnish echlalew

  • @islifefair2269
    @islifefair2269 Před 2 lety +1

    ፊራኦል?????ክክክክክክ.....

  • @mitikuamanumesele3975
    @mitikuamanumesele3975 Před 2 lety

    sewww be hiwet eyale be esat yemakatel susss saa!!!!1???

  • @user-yb6po9uj2d
    @user-yb6po9uj2d Před 2 lety +1

    everyone is victime and time to wake up from this hell