Ethiopia : ሕጻኑ ሳይንቲስት የኢትዮጵያን ድብቅ ኮድ ተናገረ! ክፍል 2 Andromeda || JTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Ethiopia : ሕጻኑ ሳይንቲስት የኢትዮጵያን ድብቅ ኮድ ተናገረ! ክፍል 2 Andromeda || JTV

Komentáře • 1,1K

  • @fetadailyanalysis
    @fetadailyanalysis Před 5 lety +253

    ትንግርት የሆንክ ልጅ 😍😍 ፈጣሪ ይጠብቅህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል

    • @malfikir6659
      @malfikir6659 Před 5 lety +1

      እውነት ነው

    • @mehretsimegn2422
      @mehretsimegn2422 Před 5 lety +2

      Amen AmenAmen

    • @salammolla7481
      @salammolla7481 Před 5 lety

      እድግ በልልኝ አፌ ቁርጥ ይበል

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 4 lety

      Egiziabihar yasadigihi .

    • @amaremulatu863
      @amaremulatu863 Před 3 lety

      እንዴ ፈታ ዴሊ አንተም እኮ ጥሩ አስተሳሰብ አለህ ዜናወችህን ሁልግዜ አዳምጣለው በርታ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 5 lety +280

    ከአማሪካ አይን ይጠብቅህ ። ለሀገርህ የምትጠቅም ሁን አሜን!!

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko Před 5 lety +90

    መምህር ሮድስ እናመሰግናለን። ህፃናትን መሳሪያ አስጨብጠው ለጦርነት የሚጋብዙ ባሉበት ሀገር እንዲህ በጎ ስራ መስራት ያስመሰግናል

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 4 lety

      Betam yigerimal ferenigochi M.R.I ( YESEW CHINIKILATI SETAMEMI ) YIHININI MASHINI YITEKEMALU BETEKILALA YE ETHIOPIAN EDIGETI YALEWONI ENDANAKI YETEMAEINEW YESEW HAGERI TARIKINI NEW.SO EGIZIABIHAR YETEMESEGENE YIHUNI AHUNI DR ABIYI MAHAMOD .YETECHALACHEWONI YAHILI HIZIBINI EYANEKAKUTI NEW.GOD BLESS YOU

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 Před 5 lety +123

    አንተ ብላቴና ቃላት አጣዉልህ :)
    የድንግል ማርያም ልጅ ፍፃሜህን ያሳምርልን :;

  • @user-vk8bx7qp3o
    @user-vk8bx7qp3o Před 5 lety +71

    እግዚአብሔር ትልቅ ያድርስክ ከምቀኛ ከሰው አይን የውጣክ ✌✌✌👌👌👌👍👍👍

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r Před 5 lety +26

    የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ፍፃሜህን ያሳምርልኝ በስመአብ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም
    መምህራችን ሮድስ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 Před 5 lety +23

    ማሻ አላህ ሮቤል እድግ በል!!!🙏የበለጠ ካንተ ተረዳሁ !!!ስለ አጣርድ ዛህራ መሪኽ ምሽተሪ ኒፕቶን ነገር ግንይህ ሁሉ በአረብኛ ስማቸው አንድ ነው!!!ተባረክ አላህ ይጠብቅህ ልጄ 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @kimchernet3651
      @kimchernet3651 Před 5 lety +1

      አረብኛና ግእዝ በጣም ስለሚቀራረቡ ነዉ። ሁለቱም ጥንታዊ የሴም ቁንቋዎች ናቸዉ

    • @ayalewali7338
      @ayalewali7338 Před 3 lety

      እግዚአብሔ ያሳድግህ አጀማመር አዳማረ መጨረሻህ ም የአለም አስተማሪ እ/ር ያድሪግህ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 5 lety +7

    ስላንተ ምንም የምልበት ቃል ያንሰኛል ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አንተ ከአምላክ የተሰጠህ የኢትዮጵያ ፀጋ ነህ ስታወራ ማመን አቃተኝ ፍጥነትህ ሁሉ ነገርህ የእስራኤል አምላክ ይጠብቅህ

  • @natiman5957
    @natiman5957 Před 5 lety +29

    በጣም ይገርማል እኔ ብሱ እድሜ ገና የሰፈሬን ሰዎችን እንኳን ጠንቅቄ አላውቅም ነበር እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @mariemi8348
    @mariemi8348 Před 5 lety +52

    ይሄው ሮቤል ነገራችሁ ዘርን ከዘር ለምትከፋፍሉ ደቆሮዎች አለም በሙሉ ኢትዮጵያን ናቸው ምክንያቱም አዳም ኢትዮጵያዊ ነው መቸም እግዚአብሔር ይህን ልጅ በዚህ እድሜው የተሰጠውን ፀጋ ያሳየን ሊያስተምረንና የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናይበት የምናስብበትን ግዜ መሆኑን ልዩ ስጦታችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻህን ያሳምረው እውቀትና ፀጋ ይጨምርልህ ጥበቃው አይለይህ በእናትና በልጁ እቅፍ ውስጥ እድግ በልልን የኔ ማርር 😘😘😘😘😘😘😘💕💕 💕እናት ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን 💚💛❤

    • @user-mo3fr5vu8x
      @user-mo3fr5vu8x Před 5 lety

      ክክክክክክ አዴም ኢትዮጵያዊ ሆነ እንዴ

    • @birhanutefera799
      @birhanutefera799 Před 5 lety

      Best

    • @mariemi8348
      @mariemi8348 Před 5 lety

      @@user-mo3fr5vu8x አንተ ምኑን አውቀኸው ብትነገርስ የት ይገባሀል

    • @adinabelay3652
      @adinabelay3652 Před 5 lety

      Tekekle ethioipa gena yemtekemoten kemaheten temertalch tenasayesh asayen hageri yeni mare edeg beleln

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 Před 5 lety

      mari emi አሜን አሜን አሜን

  • @emmyemmy2592
    @emmyemmy2592 Před 5 lety +297

    የኔ ማር እድግ በል አንተ በ9አመትክ ኮኮብ ጨረቃ ትቆጥራለክ ያላደለው ትውልድ በ21ክፍለዘመን ዘሩን ይቆጥራል

  • @haymanothabtamu997
    @haymanothabtamu997 Před 5 lety +7

    በእውነት በተመስጦ ፈዝዠ ቀረሁ
    እግዚያብሔር ያሳድግህ ለቁምነገር ያብቃህ
    እደት ደስ እደሚል በእውነት እኔ ይህ ነው ብየ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል በአጭሩ አድናቂህ ነኝ

  • @osifkr8136
    @osifkr8136 Před 5 lety +141

    ህፃን ሮቤል በ19 አመቱ ታየኝ የት ደረጃ እንደሚገኝ፣ ፈጣሪ ይጠብቅህ፣ያሳድግህ።

    • @mercymercy5931
      @mercymercy5931 Před 5 lety +1

      Gechehush

    • @ethiopiain10minuets60
      @ethiopiain10minuets60 Před 5 lety

      mehayim

    • @qinetube333
      @qinetube333 Před 5 lety

      #Beruhatesfa Abrham @8:00 andachin le andachin eniberetata yilal adamtew

    • @tsehaye1974
      @tsehaye1974 Před 5 lety

      @@ethiopiain10minuets60 አይባልም ነው ልጅን አላዳመጥከውም ኤጭጭጭጭ

    • @theconfusedoromo5361
      @theconfusedoromo5361 Před 5 lety

      idmew iza si ders ergtenga negn erasun video siyay erasun ytelal, wushet newa

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko Před 5 lety +38

    Woooooow እባካችሁ ከሀገር እንዳይወጡ በሀገራችን የሚሰሩበትን እናመቻች

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 Před 5 lety +48

    ይህ ልጅ ተአምር ነው ግራ ያጋባል እውቀት አለው ብሎ ማለፍ አልቻልኩም ከዚያ በላይ ነው

  • @firyetube891
    @firyetube891 Před 5 lety +67

    መምህር ሮዳስ ይሄን ልጅ በቤተክርስትያን እውቀት ጭምር አሳድጉልን አደራ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ!!!

    • @abrehamkassie2825
      @abrehamkassie2825 Před 5 lety +2

      እንዲያው ምን ማልት እንዳለብኝ አለወቀም ብቻ ሉዑል እ/ር ካንትጋረ ይሁን

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 Před 4 lety

      Amen amen amen

    • @eritrean_forever
      @eritrean_forever Před 3 lety

      Yante yalhonech eritrea eyefelgk endie maryam titebkh?? Dedeb!

  • @soliyanabrhanu6504
    @soliyanabrhanu6504 Před 4 lety +5

    የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ በበለጠ ፀጋውን ያብዛላችሑ ሕፃን ቅዱስ እንቁባሕሪን አቅርቡልን እባካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @suleymanyimam278
    @suleymanyimam278 Před 5 lety +241

    500የፓርላማ አባላት ይውጡና ይሄልጅ ይቀመጥ!!!!!!

  • @amanuelgirma3857
    @amanuelgirma3857 Před 5 lety +28

    ከፈጣሪ ዝቅ ብለህ ከሰው አይምሮ በላይ የሆንክ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @hafesuayoutub9468
      @hafesuayoutub9468 Před 5 lety

      እኔ ምንም ማለት አልችልም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መርቶ ላገርህ ጠቃሚ ያድርግህ አጅብ ነው እኔ አያቶቼንኳ እስከ አራት አልቆጥርም

    • @abaykebede3034
      @abaykebede3034 Před 4 lety

  • @abrehamkassaye5907
    @abrehamkassaye5907 Před 5 lety +46

    ለ መምህር ሮዳስ .......... እባክህን ይህንን ብላቴና ለቤተሰቡና ብሎ ም ለመንግስት የምገባውንና የሚያስፈልገውንን እንዲደረግለት የቻልከውን አድርግ ቀረኤው የ ልኡል እግዝአብሄር ስራ ነው

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 Před 3 lety

      Gbs

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 Před 3 lety

      Liysitemirachew.new.limaru.filagotun.ende.sew.tebikulet.gin.ginkekehulu.fetari.yitebikachu.antem.fetari.yitebikh

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 Před 3 lety

      Memihr.rodas.antm.getayibakh.bizu.betsboch.lijochachewn.indikrsts.mikerchew.

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 Před 3 lety

      Get a.tibekawn.ybizalet.geta.yibarkachu

    • @beyenechmandefro2129
      @beyenechmandefro2129 Před 3 lety

      @@omnajoom7187 kna.i

  • @user-us7iw9my8j
    @user-us7iw9my8j Před 5 lety +142

    እውነትም ኢትዮጵያ መሀፀነ ለምለም ናት

    • @jiljiljiga3215
      @jiljiljiga3215 Před 5 lety +2

      እግዚአብሄር አይለይህ

    • @kibretworku7529
      @kibretworku7529 Před 5 lety

      የክብር ዶክተሬት ዲገሪ ማን ቀድሞ ይሰጠዉ ይሆን?
      ዶ/ር ዐብይ ቢሮ በክብር ቢጋበዝ
      ለፓርላማ ንግግር ቢያደርግ
      ት/ምንስቴር በየዩኒቨርሲቲ lecture ቢሰጥ
      ልጁም(ሮቤል ) እነዚህን ቪዲዮ(የራሱን) መልሶ ቢመለከት በንግግር መሓል የተሳሳተዉን በራሱ ቢያስተካክል

  • @user-iv7jh1fo9w
    @user-iv7jh1fo9w Před 5 lety +11

    ለዚህ ልጅ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያሳድገዉ

  • @dunegimariyamenatadunegima7685

    በእውነት ሮብዬ እግዚአብሔር የልብህ መሻት ያስፈፅምልህ በጣም ጎበዝ ለሀገር አለኝታ ነህ

  • @ejigayehugebreegzabhere7714

    እባካችሁ ይህን ልጅ ደብቃችሁ አሳድጉት ክፍዎች ጭንቅላቱን እንዳያበላሱ በጥንቃቄ ተምሮ እንዲጨርስ ጥበቃ ይደረግለት የኔ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @fevenesku
      @fevenesku Před rokem

      እኔ ምለዉን አጣዉ እግያብሕር ከ ከፉ አይኖች ይጠብቅህ❤

  • @user-uq3hk5pk5v
    @user-uq3hk5pk5v Před 5 lety +11

    OMG
    ቃል የለኝም ባባዬ የኔ ልዩ ውይይይይይይ ቃል የለኝም።♥ተዋህዶ ሀማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ♥ባባዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እፁብ ድንቅ ነው።

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 Před 3 lety

      Benatchu.ahn.eteopan.bemul.tseliyu.keri.kirtsachin.htshanat.nacehew

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 Před 3 lety

      Yehgre.abatohcina.enatoch.sile.lie.lijochachu.mini.yisemachuhal?

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 Před 3 lety

      Humans.melikam.hiwot.temegnu.

    • @omnajoom7187
      @omnajoom7187 Před 3 lety

      Ieliigochachin.zer.inziira

  • @user-dt3iq8rk9g
    @user-dt3iq8rk9g Před 5 lety +5

    እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር ያሳድግህ እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AM-vl6et
    @AM-vl6et Před 5 lety +3

    በእውነት ስላንተ መናገር ተሰጦህን መቀነስ ነው እና አርምሞ ይሻላል!...እግዚአብሔር የኢትዮያን ትንሳኤ ያሳይህ!!!
    -
    ፈጣሪ ሆይ የእናትህ ዕርስት የሆነችውን ኢትየጵያንና ልጆቿን ባርክ:ጠብቅ!

  • @misrakbirhanu7095
    @misrakbirhanu7095 Před 5 lety +1

    ሮቤልዬ እድግ በልልኝ ህልምህን ለማሳካት ያበቃህ የኔ ጌታ ከጠላቶችህ ሁሉ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ !!

  • @user-hs1ok4xh3u
    @user-hs1ok4xh3u Před 5 lety +40

    እደው የኔ ውድዋ ወላሂ ድምፅህ ደሞ ሲጥም ውይ የሄ የአላህ ታምር ነው

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 Před 5 lety +62

    አረረረ ውውውው እንደው ምን ልሁን አረ ካይን ያውጣህ 😘😍😍😍😍😍😍

  • @user-db5ib6zd8z
    @user-db5ib6zd8z Před 5 lety +1

    የዚህ ልጅ ቤተሰቦች አደራችሁን ጠብቁት የኢትዮጵያ አለኝታ ነው እና እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ የኔ ማር እድግ በል

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 5 lety

    በእውነት ይህን ልጅ ልቤ ስስት ከማድረጉ በላይ በፍርሃት ብርድ ብርድ ነው ያለኝ ጭንቅ አልኩኝ የት እንደብቀው? የኢትዮጵያ ጠላቶች ብዙ ናቸው ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ይህን እውቀት ሰጠህ እኛነታችን እንድናውቅ በተለይ በዚህ ዘር ቆጠራ ዘመን አይናችንን እንድንከፍት ያስተማርክን የድንግል ማርያም ልጅ አንተ ቀንም ለሊትም ከክፉ ጠብቅው ድንግል ማርያም ይህን ልጅሽን አደራሽን ጠብቂው የክርስቶስ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አይለይህ እድግ በልልን 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @dinkineshzewdie1307
    @dinkineshzewdie1307 Před 5 lety +11

    እናቴ ኪዳነምህረት ከነልጇ ጠብቃ አሳድጋህ እኛም ሳንሞት መጨረሻህን ለማየት ያብቃን ። ከአይን ያውጣህ ልጄ "እንትፍ " ብዬብሀለው።

  • @tigst6985
    @tigst6985 Před 5 lety +18

    የኔ ማር ድንግል መጨረሻህን ታሳምረው ከአይን ያውጣህ አድገህ ሀገርህን ለዋጭ አሳዳጊ ያድርግህ

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 Před 5 lety +1

    ያልተበረዘ ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው እድግ በል ተባረክ

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Před 5 lety +1

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን !! እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው!! እነዚህ ናቸው የወደፊቷን ታላቅ ኢትዮጲያን የሚረከቧት ፈጣሬ ያዘጋጃቸው እንደ ኢየሩሳሌም የአይሁድ ህፃናቶች ጌታን ሲያመሰግኑ በአህያ ውርንጫ ከተማዋን ሲዞር ህፃናት እየዘመሩ ሲከተሉት ወላጆቻቸው ሲከለክሉአቸው ድንጋዮች እንደሰው እንዲያመሰግኑት ያደረገ አምላክ ምን ይሳነዋል።

  • @adaiababa6151
    @adaiababa6151 Před 5 lety +101

    ልዬ ጥበቃ ያስፈልገዋል።፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

    • @nardosqueenyemaryam4598
      @nardosqueenyemaryam4598 Před 5 lety +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 Před 5 lety +2

      Weladit Amlak titebiqew. Ke iswa belay manim yelem. Inatachin inatu nat. Be stelot asibun. Amen Amen Amen

    • @suleymanyimam278
      @suleymanyimam278 Před 5 lety +2

      በሚገባ ያውም በ1ክፍለጦር መጠበቅ አለበት

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 Před 5 lety +1

      ልዑል እግዚአብሔር በመላእክቶቹ ክንፍ ጠብቆ ያሳድግህ ውስጤ ስስት አርገህ ልጄ እድግ በል ጤናውን ይስጥህ ይህን እውቀት የሰጠህ የድንግል ማርያም ልጅ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ እኩዮችህን አስተማሪ ያድርግህ 🙏

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 Před 4 lety

      Leke nesh

  • @girmagag7871
    @girmagag7871 Před 5 lety +6

    Love you, May God bless you! Great professor!

  • @aaaabbbb1078
    @aaaabbbb1078 Před 4 lety

    መምህር ሮዳስ እናመሰግናለን እባክህን እንደዚህ አይነት የአውቀት ባለፀጋዋችን
    ከሀገር ሳይወጡ በፈጣሪ ጥበቃ እና በኢትዬጽያ ስነ ምግባር አድገው ሀገርንም እራሳቸውንም የመጪው ትውልድንም ቢጠቅሙ መደረግ አለበት።
    ተባረክ ተባረከ ተባረክ።

  • @user-cx9dz4wo8m
    @user-cx9dz4wo8m Před 5 lety +77

    ዘረኞች ኑ እስኪ ብሄሩን አጣሩልና የኔ ዘር ነው የኔ ዘር እንባባል መቼም ጠበናል

  • @user-cq9wi1ic9t
    @user-cq9wi1ic9t Před 5 lety +5

    ይሄ ልጀ ጥበቃ ያስፈልገዋል ከለላ አድርጉለት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @Tube-fz6ou
    @Tube-fz6ou Před 5 lety +10

    ይህ ልጅ ለኢትዮጵያ የኢግዘሕብሄር ሲጦተወ ነው የመንግስት ኢንክብከቤ የደርግለት ።

  • @hw4347
    @hw4347 Před 5 lety +1

    እረ ጎበዝ ሮቤል ዕድሜው እና ዕውቀቱ በፍፁም እኮ አይገናኝም እኔ ብቻ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 Před 5 lety +1

    እናት ልጅ ወልዳለች እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @selammekuriya9189
    @selammekuriya9189 Před 5 lety +13

    የዶፋ ሚካኤል ምን አይነት ኮሜንት ልኮምንት ውይይ ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቅህ ።ምን አሁን ወደ ውጭ ይወስዱሀል በዛው ታገለግላለህ እንዴው እግዚአብሔር አምላክ እዝች ኢትዮጵያ ላይ ታሪክ እንድሰራ እሱው ይፈቀድልህ እመብርሀን ትጠብቅህ በእውነት

  • @ayaaya9687
    @ayaaya9687 Před 5 lety +29

    አላህ አላህ ያሳድግህ

    • @fekerfeker6250
      @fekerfeker6250 Před 5 lety

      Ene.kal.yelegim.Egzabher.ytebkh.

    • @siparasolomon4726
      @siparasolomon4726 Před 5 lety

      የግራ ጎን የሚለው ቢስተካከል?

    • @Hamzolina
      @Hamzolina Před 5 lety

      czcams.com/channels/APoPcnAFg3_gIkfhvJAbsw.html

  • @mamiayalew9916
    @mamiayalew9916 Před 5 lety

    ውድ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ እውነትህን ነው ትልቅ ነበርን ከአይን ያውጣህ የኔ ጀግና እንዳንተ አይነት ልጆችን ለማፍራት ለህፃናት በምን መንገድ እንደምትሰራ ምከራቸው እና እንደአንተ አይነት ልጆችን አፍራ

  • @enesyemaryamnegnyemaryam2770

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአሜሪካ አይን ይጠብቅህ በፈጠራችሁ ይሄ ልጅ ከሃገር እንዳይወጣ የወጡትንም መልሱልን

  • @fanustesama8463
    @fanustesama8463 Před 5 lety +8

    ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @tigistdemlew599
    @tigistdemlew599 Před 5 lety +12

    ኦፍፍ የኔአባት በደስታ አሰከርከን ፍፃሜህን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልን እመብርሐን ጥላከለላ ትሁንህ አባትዬ

  • @ab-si3rp
    @ab-si3rp Před 5 lety +1

    ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ይህ ልጅ በ shcolarship ወደ ሌላ ሀገር እንዲማር ብላችሁ ከላካችሁት እውነቴን ነው የምላችሁ አናገኘውም የኛ አገር አባዜ ለትምህርት እድል እየተባለ ብዙ ሠዎችን እያጣን ነው ወዳጀ ለኢትዮጵያ የሚያስብ ሀገር ያለ እንዳይመስልህ ይህ ልጅ በዚህ እድሜው ይህንን ያህክል ካወቀ የሌላ ሀገር እውቀት አያሻውም የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 Před 3 lety

    ሮቤል በአምላክ እንደ ስምህም ተአምረኛ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያሳድግህ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ከለላ አርጋ ትጠብቅህ መድሃንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባለህበት በምትሄድበት መንገድ ሁሉ ተከትሎ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @adisstube5560
    @adisstube5560 Před 5 lety +92

    ይህልጅ ወደውጭ እዳታወጡ አደራችሁን ኢትዮ ጲያውያኖች የዜግነት ግዴታችሁ ነው

    • @BB-pe4xn
      @BB-pe4xn Před 5 lety +1

      Gg Gg I was thinking the same! From Eritrea...

    • @Hamzolina
      @Hamzolina Před 5 lety +1

      czcams.com/channels/APoPcnAFg3_gIkfhvJAbsw.html

    • @user-mo3fr5vu8x
      @user-mo3fr5vu8x Před 5 lety

      ምን ይታይሻል አቺ ፈጣረ ነሺ? የወዴፈቱን መገመት እንጂ ማየት አትችይም።

    • @saadarida1665
      @saadarida1665 Před 5 lety

      አዎን እባካቹን ከአገር እንዳይወጣ

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z Před 4 lety

      @@saadarida1665 ወይ አሜርካ ነው ያለው

  • @esutube7979
    @esutube7979 Před 5 lety +15

    አቦ ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ
    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saraengidawork8105
    @saraengidawork8105 Před 5 lety

    በጣም ድስ የሚል ልጅ በጣም የምወደውን ሳይንስ በቋንቋዬ መርእዳት ደስ ትላለህ ተባረክልኝ እግዚአብሔርን ስለምታስቀድም ትልቅ ትሆናለህ

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij Před 5 lety +1

    የኔ ጌታ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ

  • @user-zx6cr4vf6j
    @user-zx6cr4vf6j Před 5 lety +8

    ጌታ ሆይ እኔ መፀሀፈ ሄኖክን ስንቴ አንብቤ ምንም አለውቅም የሚገርም ህፃን እግዚአብሔር እጁን ይጣልልጅ ይጠብቅህ

    • @abenetbehabtu9187
      @abenetbehabtu9187 Před 5 lety

      መፀሀፈ ሄኖክን ስልክ ላይ ማውረድ ይቻላል እንዴ

    • @user-zx6cr4vf6j
      @user-zx6cr4vf6j Před 5 lety

      @@abenetbehabtu9187ሰማኒያ አሀዱ መፅሀፍ ቅዱስ ካዎት እዛ ውስጥ አለ ሙሉ 81 መፅሐፍ ቅዱስ ማውረድም ይቻላል ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 81 ብላ የምተጠቀምበት ውስጥ ከጥንት ጀምሮ አለ እኮ

  • @mohammedahmed-qi4wd
    @mohammedahmed-qi4wd Před 5 lety +12

    ከዚህ ዕቁ ህፃን በስተጀርባ ያለውን ሰው ማወቅ እፈልጋለሁ? ህፃኑ የተባረከ ይሁን

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 Před 4 lety

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን።

  • @habtetemesgen9695
    @habtetemesgen9695 Před 5 lety

    አንተ ለኢትዮጲያ ከፈጣሪ የተሰጠ ውድ ስጦታ ነህ ትህትና ጥበብ እና እውቀት ሁሉንም በ9 አመት መያዝ ይከብዳል ብቻ ሳይሆን አይቻልም አንተ ግን ቻልከው ዋው ድንቅ ልጅ ነህ እግዚያብሔር ይጠብቅ

  • @wuletawamare3835
    @wuletawamare3835 Před 5 lety +8

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ከክፉነገር ይጠብቅህ

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 Před 5 lety +6

    😇😇😇የዶ/ርነት ማዕረግ ሊሰጠው ይገባል፤ ድንቅ ልጅ😇😇😇

  • @ayumietube8386
    @ayumietube8386 Před 5 lety

    በጣም የሚገርም ልጅ ነው ፡ምናልባት ከጎኑ ያሉ ሰዎች ንፁሃን ቢሆኑ ለኢትዮጵያ ጠቃሚና ታላቅ ሰው እንደሚሆን አልጠራጠርም ፡ያሳድግህ ።ምንም ብደጋግመው ልጠግበው አልቻልኩም ጎበዝ

  • @user-ff5ow7ej5c
    @user-ff5ow7ej5c Před 5 lety

    ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በእዉነት ኢትዮጵያ ሰው አላት ፍቅር እንጅ የጎደለው ጌታ ያሳድግህ ማር የሆንክ ልጅ ታባረክ

  • @yang5058
    @yang5058 Před 5 lety +5

    what an incredible boy... he has a gift from GOD

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 5 lety +6

    ሮቤል የነገ ተስፋችን አንተ ለኔ ምን ብዬ ልግለፅህ ሮቤል ካንተ ዘረኞች ብዙ መማር አለባቸው ዶክተር አብይ አሆመድ ቢያይህና ቢጠብቅህ መልካም ነው እስኪ ዘረኞች እስኪ ከሮቤል ተማሩ አረ ተዎ እሱ በልጦናል ታምር ነው ያየሁት ለነገ ትልቅ ተስፋ ነህ ለኢትዮጵያውያዬ እግዚአብሔር በጥበብ በግርማ በሞገስ በጥበብ ይጠብቅህ የሚመለከተው አካል ሮቢን ቢመለከቱ መልካም ነው እባካቹ የሆነቦታ ደርሶ ማየት ፈልጋለው እሮቢ አንተ የነገ ሀገር ተስፋ እግዚአብሔር ጥበብ ከማስተዋል ጋ ጨምሮ ጨማምሮ ያዝንብል ይስጥህ እኔ ኮርቻለው ባተ የኔ ድንቅ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ አይ ሀገሬ ገና አሉ ልጆችሽ ይወጣሉ የተደበቁ በቤቱ ስንት ልጆች አሉሽ አንቺ ቅድስት ሀገር አንቺ ማህፀነ ለምለም ሀገር ኢትዮጵያዬ በአንቺ ምድር ስለተፈጠርኩ እግዚአብሔር ይመስገን እንደየ ክብራቸው ፃድቃን ሰማእታት ይመስገኑ የክርስቶስ ኢየሱስ እናት ለኔም እናቴ መመኪያዬ የሆንሽው ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ሌንቺ ይሁን አሜን
    ❤❤🇪🇹❤❤❤my king my hero ሮቤልዬ እደግ ተመንደግ ተስፋችንኸረ በጣም ነው የገረመኝ ፡፡
    .
    በፈጠራቹ የሐገራችን ባለስልጣን ነኝ ባዮች መላ በሉት
    .
    ያቺ አሜሪካ የምትባል ሰላቢ ሐገር ሳትነጥቀን ፡ ልጁላይ እንስራበት ፡
    .
    ✞✞ ቸሩ መድሐኒያለም ✞✞ እድሜሕን ያርዝምልን ሮቤልዬ ፡፡
    ,

  • @getenettaye4615
    @getenettaye4615 Před 2 lety

    እድድድድድግ በልልልልጅ ብርቅዬ ልጅ ጤናና እድሜ ፣ ልብሕ ብርሃን እንዲሆን ከልልልልልቤ ተመኘሁልሕ!!!🙏🙏🙏

  • @genetmulugeta5010
    @genetmulugeta5010 Před 5 lety

    እግዚአብሄር ያሳድግህ ቃላት አጣሁልህ እደግልን አንተ የኛ ኢትዮጵያኞች ሀብት ነህ

  • @ayresamwoldegiorgis9791
    @ayresamwoldegiorgis9791 Před 5 lety +14

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ያላደለው ትውልድ በ21ክፍለዘመን ዘሩን ይቆጥራል አንተ ብላቴና በ9አመትክ ኮኮብ ጨረቃ ትቆጥራለክ

  • @moonymoony1081
    @moonymoony1081 Před 5 lety +9

    Mashaallah 👌

  • @feremitku221
    @feremitku221 Před 4 lety +1

    አባቴ አንተ ከጠቀስካቸው ቃሎች አንዱንም አልያዝኩትም በፍቃደኝነት ተማር ብዬየተቀበልኩትን ሰርትፍኬቶቼን ለትምህርት ሚኒስተር እመልሳለው ፈጣሪ ይጠብቅህ አፈርኩ በራሴ

  • @yasminferehan4871
    @yasminferehan4871 Před 5 lety +4

    masha'allah men endemeleh alaqem fetari yasadegeh

  • @almazalmaz2948
    @almazalmaz2948 Před 5 lety +20

    ከዶክተር አብይ ጋር ኢንተርቪውን አቅርቡልን እንጠብቃለን

  • @titigidey4997
    @titigidey4997 Před 5 lety +12

    ባዶነቴን ባንተ አየሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety

    ለልጆች በጣም ማነቃቂያነው ልጁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ትልቅ አይምሮ አለህ

  • @rahelabebe3695
    @rahelabebe3695 Před 3 lety

    ኢትዮጲያዊዉ ህጻን ሳይንቲስት ሮቤል የወደፊቱ የኢትዮጲያ ተስፋ ተባረክልን

  • @sarahaile2862
    @sarahaile2862 Před 5 lety +5

    Thanks to Lord ! It is good to know you Robel. It is amazing and, I'm learning a lot from you Andromeda Keep it up your wonderful program

  • @Manuelhagos
    @Manuelhagos Před 5 lety +19

    ውይ ውይ እንደው በምን ልገለፀህ ??? ካቅምህ በላይ የተሸከምክ ግን ደሞ የስላሴ ፍጥረት ሁሉ አምላክ በምሳሌው እንደፈጠረው ስለማውቅ ከሰው እንዲህ እንዲቻለው አምናለው ። እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፣እግዜአብሄር ያሳድግህ ። እንደው ግን ሃገሬ ለነዚህ ናት እኛማ መች ኑረናት በመንደር ወሬ በዘረኝነት ታጭቀን መች አውቀናት ።

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 Před 4 lety

    አደራ ይህ ልጅ ከሐገር እንዳታወጡት ያበላሹታል የኔ ጌታ እድግ በልልን እሽ ለሐገርግ ለወገህን ለቤተሰብክ ጠቃሚ ያድርግህ

  • @aderawyayeh3985
    @aderawyayeh3985 Před 5 lety

    የጥበብ ባለቤት የሆነው አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን ደጋግሞ ያድል: የአባሕርያይቆስ ምስጥሩን የገለጠች እመ አምላክ በምስጢር ላይ ምስጢር ትጨምርልህ: ሀገረ እግዚአብሕር ኢትዮጵያ ልጆች አሉሽ ::

  • @astermekonne6624
    @astermekonne6624 Před 5 lety +35

    እኔስ ሳሳሁልህ ከአይን ያውጣህ ብርክ በልልኝ

  • @yordisolomon6296
    @yordisolomon6296 Před 5 lety +4

    የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው የእሱን ስራ እምናደንቅበት ልጅ ነው ይሄ ! እግዚአብሄር ያሳድግህ ገና ብዙ ምታስደምም ነህ !!

  • @yunitazewdie3742
    @yunitazewdie3742 Před 2 lety

    ምርጥ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ህጻን ሮቤል

  • @user-ok8dp2ji6p
    @user-ok8dp2ji6p Před 5 lety +2

    ሱብሀን አላህ። በክፍል 1 ላይ ስደነቅ የዛሬው ደሞ ይባስ ጣፍጠህ መጣህልኝ። አቦ አላህ ይጠብቅ። በአላህ ኮሜንቶች ዛሬም ላስቸግራቹ ማሻ አላህ በሉት።

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 Před 5 lety +32

    ክክክክክ መምህር ሮዳስ ቀስ እያልክ ንገራቸው ሲል አሳቀኝ ልጁ ሲያወራ ፍጥነቱ ከእውቀቱ ጋር አልተገናኘለትም ለዛም ይመስለኛል ቶሎ ቶሎ የሚያወራው
    ከጭንቅላቱ ምጥቀት የተነሳ በእሱ እይታ ቀስ እያለ የሚያወራ ነው የሚመስለው ለእኛ ጋር ደጋግሞ ቢያወራም የሚገባንም አይመስለም ይገርማል
    አምላከ ቅዱሳን ለቁም ነገር ያብቃህ ምን እንላለን ቃለ አጣንለት እኮ!!!

  • @user-gz8ow9we6u
    @user-gz8ow9we6u Před 5 lety +10

    አላህ ይጠብቅህ

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 Před 5 lety

    መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሌሎችንም እየጠራህ አስተምርልን።

  • @bizuayehuyirgu9262
    @bizuayehuyirgu9262 Před 5 lety

    እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ስሰማው ምን አይነት አዕምሮ ነው የሚገርም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ እንዲሁም መምህራችን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደው እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @gebregergismulugeta8727
    @gebregergismulugeta8727 Před 5 lety +12

    Wow, wow..... GBU Robi!!! "Step by step an ege hatches out!!!"
    Robel is such a very brilliant kid of his age.
    I suggest that if he will learn ascending order(from lower to higher) next year 5th grade, then 6th,7th ...and so on till 12th grade. At last he'll attend scientific lessons in University. This procedure will help to keep balance ofhis mental thinking ability(IQ) very high. As a result of this, his future scientific integration and analyzation skills will lead him to be innovative and he can be a real scientist in the world!!!

    • @eritrean_forever
      @eritrean_forever Před 3 lety

      Heay also need to choose where he gets his facts from... For example, the thing he said about the meaning of "Ethiopia" is totally crooked. I dont even know who told him it means "ንጹህ ወርቅ blah blah"

  • @tigistkidanie2006
    @tigistkidanie2006 Před 5 lety +6

    OMG amazing n adorable kid !!!

  • @zerihunfantahun4960
    @zerihunfantahun4960 Před 5 lety

    ምትገርም ልጅ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ያሳድግህ የኢትዮጵያ ተስፋ

  • @workuhanghtu4002
    @workuhanghtu4002 Před 5 lety +1

    የኢትዮጵያ በርከት ነህ እውነት ምን እንደምል አላውቅም እመብርሀን ትጠብቅል

  • @user-qq9ur5rl6s
    @user-qq9ur5rl6s Před 5 lety +12

    ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-js9og3ug2v
    @user-js9og3ug2v Před 5 lety +10

    ይህ ልጅ ቼክ አርጉት ፈጣሪ ወደ ምድር ያላከው እራሱ አዳም ሳይሆን አልቀረም
    አይ ኢትዮጵያ ታድለሽ
    ባንዲራችን የድሮም ናት ላካ ያአሁኑዋም እሶ !!!

  • @ganatmakon7600
    @ganatmakon7600 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድግበል ቃላት ያጥራል መምህራችን ለአንተም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Ahlam-xd8mr
    @Ahlam-xd8mr Před 5 lety +1

    My handsome Ethiopian Einstein, I m so proud that we are from the same country. My God bless you and prosper your life 🙏

  • @abeltesfaye7849
    @abeltesfaye7849 Před 5 lety +20

    ለትምህርት ይባልና አሜሪካን ሀገር ይሄዳል ከዚያ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ስም ብቻ አለቀ ። ብዙ ሳይንቲስት መሆን የሚችሉ ልጆች ታይተው ጠፍተዋል። ፈጣሪ ይርዳህ

  • @assyabentyhiaya4430
    @assyabentyhiaya4430 Před 5 lety +14

    ይህ የአላህ ስጦታ ነው ውይ አላህ ያሳድግህ ግን አህመድ አብይን ጠቅላይ ሚኒስትር ሮቤል ነበር የሚሆን የሚገርም ነዉ እኔ ምለዉ ገና ልጅ ነዉ እየተማረ ሲሄድ ደግሞ ምን አይነት ልጅ እደሚሆን አላሁ አለም ዉይ እኔስ ጭቅላቴ ዝጓል

    • @ATLaughs
      @ATLaughs Před 5 lety +1

      Assya bent yhiaya it is not allah’s work. It is Jesus Christ’s work

  • @abigukefyalew4879
    @abigukefyalew4879 Před 5 lety +2

    ፈጣሪ ያሳድግህ። እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ። በዕድሜ በአካል በጤና እና በጥበብ እደግልን። ሀገሬ እንዳንተ ዓይነት ተረካቢ ስላላት ፈጣሪ ይመስገን።

  • @user-yr2sh4ky6c
    @user-yr2sh4ky6c Před 5 lety

    ዉይይ ምንም ባልል ይሻለኛል መሠለኝ ህፃን ሮቤል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መምህራችን ሮዳስ ታደሠ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን