#EBC

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Komentáře • 694

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie Před 5 lety +88

    እረ ጎበዝ ብዙ ተደብቀው ያሉ ምሁሮች አሉ በሉኛ እንዴት ይገርማል ያስደንቃል አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ፡፡
    ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ

  • @user-wf9fu7cw4w
    @user-wf9fu7cw4w Před 5 lety +49

    ፈጣሪ ያሳድግህ ከሰው አይን ያውጣህ አቤት አንተን የውለደች እናት

  • @TY-zf3zk
    @TY-zf3zk Před 3 lety +1

    ወይኔ በራሴ አፈርኩኝ፡፡ ሰው አይደለሁም፡፡ አሁን እግዚአብሔር ሌጣ አእምሮዬን ሳልሞላ ስመልስለት ምን ይለኝ ይሆን?
    ተባረክ እደግ፡፡ ታላቅ ባለራእይ ኢትዮጵያዊ! እስቲ ለእኔና ለመሰሎቼም ጸልይልን፡፡ ትንሽ አእምሯችን ይሞላ እንደሆን፡፡

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 Před 5 lety +30

    እወነት እግዚአብሄር መጨርሻችሁን ያሳምርልን እንቁ እንቁ ልጆች እየመጥሉሽ ነው እማማ ኢትዮጵያዬ እደግልን ቅዱስዬ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 5 lety +25

    አላህ ያሳድግህ የኔ ማር ❤❤❤👍👍👍ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት የዛሬ አበቦች የነገ ፍሬዎች ሀገሬን ስላምሽን ክብርሽን ይመለስልን ሰላም ሲኖር ነው ሁሉም የሚያምር🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛❤!!!

  • @Media-xb4gs
    @Media-xb4gs Před 5 lety +176

    ለልዩ ተሰጥሆ ላላቸዉ ልጆች የሚሆን የት/ት ተቋም በፍጥነት ሊቋቋም ይገባል።

    • @1hagerachin
      @1hagerachin Před 5 lety +1

      Exactly my point, we need to encourage these kinds of gifted kids. I wish we could build a school just for these kids

    • @lema9174
      @lema9174 Před 5 lety

      ያሳድግህ፣ፈጣሪ፣ምድግበል

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 Před 5 lety +1

      Tikikil. Tililiq yetebalut fetena honubin. Tolo idimeachin alqo bota sinileq yich ye Fetari midir selam tagengalech. Amlak hulachinim yirdan. Lijochachinin Amlak yetebiqilin. Amen Amen Amen

    • @kanyohaye
      @kanyohaye Před 5 lety

      mn honeh new?like flega akrbehew new?koy talak yeneberkew be minilik gze new?yeminilik sefari wshetam!ye axum santim atasaym ye banda minilik kemtameta lfacham werk ena almaz leyteh astemrew mejemerya,almaz ysenbal werk yzenbal eyale semayet deresebet tlaleh wshet manm aychlacum ethiopia tlk hona atakm athonmm tlk yeneber ageazyan new axum ena eirtra tarik atzebark leba wshetam!!!!minilik demo wgyaw bene awalom yetesera new esum tgre new demo 200 shi wetader le 30 shi neber mnm mtakora adelem borko tlk yeneberkbet zemen yelem anasa biher neberk weyto shnasha tbal nebere ahun amara neh blo meles negereh amara negn tlaleh tarik atazaba le youtube sabtim !!

    • @مسلسلاتتركيةمترجمة-س6ق
  • @user-hd9tt9dm9d
    @user-hd9tt9dm9d Před 5 lety +25

    የኔ ማር እድግ በል ።እኔ እንኳን በ8 በ27 አመቴ ይሄው ስሜን በእንግሊዘኛ አስተካክየ አልፅፍም ለስሙ 10 አመት ተምሬአለሁ ።አሁን እኔ ተማርኩ ነው ከሰርኩ የምል በግ ባግድ ይሻለኝ ነበር

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 Před 5 lety

      ክክክክክክክክ እኔም እንዳቺ ከእኛ ቀንሰን ለነዚህ እንደመስጠት ኪስራ

    • @abbyharegu8421
      @abbyharegu8421 Před 5 lety

      😆😆😆😆😆 የኔ ቆንጆ

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 Před 5 lety

      ግማሽ ብስጠኝ ለኔ አስር አመት ተምሬ አሁን የኮመትኮትን በግድ ነው የፀፍኮት

    • @aynalmgirmay5385
      @aynalmgirmay5385 Před 5 lety

      Yne gta egzaber yasadgeh yne wendem ygermal yyazew aymero

    • @edenagapis6238
      @edenagapis6238 Před 5 lety

      Kesern yeme

  • @hannaemebetgirmatefera8940

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የነገ ሀገርተረካቤች 💚💛❤

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 4 lety +3

    የኔ ማር እይምሮህን እስከመጨረሻው ይባርክልህ አምላኬ ሆይ ለኔም እንደዚህ አይነት ሀይማኖቱን ከሳይንሱ አዋህዶ የሚያውቅ ሊቅ ልጅ ስጠኝ ።

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 Před 5 lety +136

    አሜሪካ እንደጭልፊት አንስታ እንዳትወስድብን ጌታየ አደራህን

  • @arsemarsem9969
    @arsemarsem9969 Před 5 lety +7

    የኔ ጌታ እዴት እደምታሳሳ ገና ብላቴና ቅድስዬ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስክ

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 Před 5 lety +65

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ ።

    • @classicshop8469
      @classicshop8469 Před 5 lety

      Egezabere yasadegeke yene mar

    • @masaharuando9986
      @masaharuando9986 Před 5 lety

      amen amen amen EGIZAHABER yemasgan yetebab belebt
      ahunm yebzalet tibebunan mastewlun betam disss yelal

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 5 lety +2

    ለታምር ነው የተፈጠሩ ናቸው ኢትዮጵያየ አይዞሽ እንደዚህ ያሉ ልጆችም አሉሽ ትንሳኤሽን ያሳየን እደጉልን
    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያሳድግህ።።።።
    በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግህ ግዕዝ ተማር ይህ ነው ለእኛ የሚጠቅመን

  • @biniamyesh5625
    @biniamyesh5625 Před 4 lety +7

    kedus is very good student also on computer he was my student in short course on summer!!!!!!!!!!!!!

  • @hagtilahun
    @hagtilahun Před 5 lety +74

    እኛ ግን እነዚህን ብርቂዬዎችን ተነሸከባክበን ማስተማር ሲገባን በዘርና በመሬት ክልል እንጋደላለን፤

    • @ellinekebere7826
      @ellinekebere7826 Před 5 lety +1

      God bles u my beutifuel boys u are so great I remeber chen I was child Ethiopia country so mache Love respect and hospitality actuali Ethiopia need adultos olso too learn

    • @ዛይድሓፍቲቲጂ
      @ዛይድሓፍቲቲጂ Před 5 lety

      Waww

    • @kanyohaye
      @kanyohaye Před 5 lety

      mn honeh new?like flega akrbehew new?koy talak yeneberkew be minilik gze new?yeminilik sefari wshetam!ye axum santim atasaym ye banda minilik kemtameta lfacham werk ena almaz leyteh astemrew mejemerya,almaz ysenbal werk yzenbal eyale semayet deresebet tlaleh wshet manm aychlacum ethiopia tlk hona atakm athonmm tlk yeneber ageazyan new axum ena eirtra tarik atzebark leba wshetam!!!!minilik demo wgyaw bene awalom yetesera new esum tgre new demo 200 shi wetader le 30 shi neber mnm mtakora adelem borko tlk yeneberkbet zemen yelem anasa biher neberk weyto shnasha tbal nebere ahun amara neh blo meles negereh amara negn tlaleh tarik atazaba le youtube sabtim !!

    • @SAT--zj1rn
      @SAT--zj1rn Před 5 lety

      @@kanyohaye befetary be poletikegnoch yetenesa yihn yakl tilacha des aylm emenegn endezih slalkm altelahm wederasih temeles

  • @umuesmael1989
    @umuesmael1989 Před 5 lety +95

    አሁን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ ምርጥ ልጆች እየተፈጠሩ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ትላልቆቹ ተማርን እናውቃለን የሚሉት በዘር ተተብትበዋል እንደውም ትላልቆቹን እናውቃለን እያሉ ህዝብን በዘር እየከፋፈሉ ኬኛ ኬኛ የኛ የሚሉትን ደንቆሮቹን ቁጭ አርገው ቢያስተምሯቸው ጥሩ ነበር

    • @እግዚአብሔር.ፍቅር.ነውእግ
    • @kanyohaye
      @kanyohaye Před 5 lety

      mn honeh new?like flega akrbehew new?koy talak yeneberkew be minilik gze new?yeminilik sefari wshetam!ye axum santim atasaym ye banda minilik kemtameta lfacham werk ena almaz leyteh astemrew mejemerya,almaz ysenbal werk yzenbal eyale semayet deresebet tlaleh wshet manm aychlacum ethiopia tlk hona atakm athonmm tlk yeneber ageazyan new axum ena eirtra tarik atzebark leba wshetam!!!!minilik demo wgyaw bene awalom yetesera new esum tgre new demo 200 shi wetader le 30 shi neber mnm mtakora adelem borko tlk yeneberkbet zemen yelem anasa biher neberk weyto shnasha tbal nebere ahun amara neh blo meles negereh amara negn tlaleh tarik atazaba le youtube sabtim !!

    • @user-dt2rg8bx6h
      @user-dt2rg8bx6h Před 5 lety

      @@kanyohaye በጣም ትክክክል

    • @user-wr3hm2nh5e
      @user-wr3hm2nh5e Před 5 lety

      ትክክክል

  • @kiduish21
    @kiduish21 Před 5 lety +76

    የማን ደደቦች ናቸው ናቸው dislike ያደረጉት?
    ቅናተኞች ናችሁ
    ምቀኞች
    እንደ እናንተ ዓይነቱ ምቀኛ ተሰብስቦ ነው ሀገራችን አላድግ ያለችው።

    • @haftomhintsa4419
      @haftomhintsa4419 Před 5 lety +3

      አንድ ቀን ነዉ ሞባይል ገዝቸ እየተጠቀምኩ የሆነ ዘፍን ሰማሁ ከዛ እየሰማሁ ይህ ምን ነው ብየ dislik ጠወቅኩ ከዛ ለላ ዘፍን ህጀ ላይክ አረክኩት በጠቅላላ እስከ ምለምደዉ አላውቅም ነበር አሁን አሁን ነዉ ያወክኩት like & disklik so ያለማወቅ የምያርጉ ብዙ ነን ያለን😊

    • @meaziyeletsh6051
      @meaziyeletsh6051 Před 5 lety +2

      የኔ ማር አፌ ቁርጥ ይበል እደዚህ አይነት ሠው ነው እንደመዥገር ተጣብቆ አገራችን እንደዚህ ወደኋላ የቀረችው ተዜ ከሚሞት ዘረኛና ምቀኛ ቢደፋ ይሻል ነበር

    • @berhancheru9297
      @berhancheru9297 Před 4 lety

      kiduish21 በጣም ንፍጥ የሞላባቸው ብቻ ናቸዋ

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 Před 4 lety

      kiduish21 የወዋጆቹ ጠላቶች ይሆናሉ ቅናትም ነው እኔም በጣም ይገርሙኛ

    • @vzvz7927
      @vzvz7927 Před 4 lety +1

      @@haftomhintsa4419 ክክክክ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety +7

    የኔ ማር እነ እሮቤል እነ ቅድስ አይነት ልጆች ለሀገራችን በጣም አስፈላጊ ናቸው

  • @girmawgetea3109
    @girmawgetea3109 Před 5 lety +1

    እ/ር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
    ከክፉ አይን ከሁሉም ክፉ ነገር ይጠብቅ ለሀገር ኩራት ነህ እንዲሁም እንዳንተ ብዙ ልጆች አሉ ለምሳሌ ሮቤል የሀገር ሀብቶች ናችሁ እና እ/ር ከናንተ ጋር ይሁን ያሰባችሁበት እንድትደርሱ ሁኑ🙏🙏🙏

  • @tinsaetube3144
    @tinsaetube3144 Před 4 lety

    በቤተክርስቲያን ያደጉ እንደ ቅጣው እጁጉ ይሄም ብላቴና እንደሱ ይሆናል መድኃኔዓለም ፍፃሜውን ያሳምርልህ

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema1620 Před 5 lety +8

    ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደ እነዚህ ያሉ ህፃናት መጥቀው ሂደው ስንገረም ሌላው የጃጀ ፖለቲከኛ ነኝ ባይ የራሱን ጨርሶ የእነዚህን እንቡጥ ልጆች ሀገር ካላፈረስኩ እያለ ሲነዛነዝ ይኖራል ግዴለም ጎበዝ የአባቶችን ልብ ለልጆች የልጆችን ልብ ለአባቶች የተባለው የወንጌል ቃል ተፈፀመ መሰለኝ....ኢትዮጵያ ሆይ ስለእነዚህ ተስፋዎችሽ ብለን ባንቺ ተስፋ አንቆርጥም ቀና የሚያረጉሽ እየመጡ ነውና!!!

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Před 4 lety

    እጅግ በጣም የሚያስደንቅ ተሰጥኦና ችሎነታ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ አሳድጎ፤ ለበለጠ ውጤት ያብቃው።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 5 lety +1

    እግዚአቤሔር ያሳድግህ እውቀቱንም አብዝቶ ይጨምርልህ ቅዱስዬ የነገዋ የኢትዮጵያ ተስፋ ነህ በእውነት አገሬ ኢትዮጵያ ከልጅ እስከ አዋቂወች አሏት ብዙ ሙሁሮች ግን አገርን ሳይሆን ባህድ አገር ነው እየተጠቀመባቸው ያለው ይሄም የሚመለከተው የመንግስት አካል በነሱ እውቀት ለይ ጠንክሮ መስራት ስላልቻለ ነው ካገር ወተው የማንም መጠቀምያ የሆኑት አሁንም በእውነት በጣም ለማመን የሚከብዱ ባአለአይምሮ ሙጡቅ የሆኑ
    እፃናቶች እየተፈጠሩ ነው መንግስት አብዝቶ ሊከታተላቸውና ሊረዳቸው ይገባል ባላቸውም እውቀት አገርን መጥቀም አለባቸው ከምንም በላይ የመንግስት ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል እነዚ እፃናቶች እደ እሮቤል ባምላክና እደ ቅዱስ ያሉ እፃናቶች
    መንግስት አብዝቶ ሊከታተላቸው ይገባል ባይ ነኝ

  • @user-xv7tv4ge6f
    @user-xv7tv4ge6f Před 5 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ የኔ ቅመም አላህ ትልቅ ደሰጃ ያድረሥህ 👏👏👏

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j Před 4 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ይሄ የተፈጥሮ ስጦታነው ሱበሀን አላህ የኔ ቆንጆ እድግ በል

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 Před 4 lety

    ይህን ሕፃን በሚገባ ልንከባከበው ይገባል እግዚአብሔር ያሳድግህ እደግ ተመንደግ ሙሉ ጤና ይስጥህ አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ።

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 Před 5 lety +1

    እድግ በል ለብዙ ህዝብ ትርፍርፍ ብለህ ተባረክ

  • @momkmvbnmm267
    @momkmvbnmm267 Před 5 lety +5

    እግዚአብሔርን ያሳድግህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ወድሜ

  • @user-nx8sr8fm4w
    @user-nx8sr8fm4w Před 5 lety +2

    ምርጥ ምርጥ ተሰጥኦ ያሏቸው ኢትዮጽያዊ እንቁ ልጆች አሉ ደስ ሲል ልጅ እድግ በል በርታ ባባየ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @simplyfoods9735
    @simplyfoods9735 Před 4 lety

    የኔ ጎበዝ ጎበዝዬ ያሣድግህ ሁሉን አዋቂ ለሀገር ተጠሪ ለወገኖችህ ተቆርቆር አሳቢ ያርግህ

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n Před 5 lety

    ሀገራቷ ከጥፋት ከተረፈች ምርጥ ምርጥ ሳአይቲስቶች መ ከፈጣአሪ ጥበብ የተሰጣአቸዉ ህጸናአት እየበዙ ነዉ ደስ ይላአል ተባረክልኝ ህጻአኑ ሙህር

  • @user-uk1zf8zp3q
    @user-uk1zf8zp3q Před 5 lety +32

    እዉነትም ቅዱስ አደራ ታዲያ ስታድግ አገርክን ለቀህ ለነጭ ተገዢ እንዳትሆን ፀጋዉን ያብዛልክ የኔማር ካይን ያዉጣህ ብያለዉ የነጭ ቡዳ እንዳይበላብን በፀበል እንኳን አይለቅም ክክክክ የኔምርጦች💋💋💋💋💋

  • @godlylife8603
    @godlylife8603 Před 5 lety +2

    Brilliant and smart boy. Special attention and support must be given to this unique boy. Let the God keep you safe throughout your journey.

  • @saraguragawe1741
    @saraguragawe1741 Před 5 lety +1

    ኦፍ ይሄ ደም ድምፁ ደከም ያለ እንዴት አንጀት ይበላል እመብርሄን ትጠብቅህ እግዝያአብሄር በጥበብ ያስድግህ

  • @mulugetakidus6867
    @mulugetakidus6867 Před 4 lety

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርል ከመልካም አምነትህ ጋር በመልካም ዝለቅ!!!

  • @marthagebrehiywot6391
    @marthagebrehiywot6391 Před 5 lety +2

    እናትና አባቱ ይህንን ልጅ ጠብቁት

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 5 lety

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ብንረዳው ብንረዳዳ ለሀገር ይጠቅማሉ

  • @user-py8gp1ne6z
    @user-py8gp1ne6z Před 5 lety

    እንዲህ ነው የግዚአብሄር ተዝቆ የማያልቅ ፀጋ ሲያፈስ ብሕፃናቱ ላይ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍🌹🌹 እንዲህ ነው መታደል።

  • @mahderemesfun5039
    @mahderemesfun5039 Před 5 lety

    በጣም የምገርም ኖው።
    ኤኔ በጣም የተደሰቱኩ ኖው።
    በእውነት እግዚኣብሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ።
    እመብርሃን ምሳኻ ትኩን።

  • @user-mc4ic8gm9o
    @user-mc4ic8gm9o Před 3 lety

    የኔውድ እግዝያብሄር ይጠብቅህ ከአይን ያውጣ አስተዋይ እየሱስክርስቶስ እቅፍ ድግፍያድርግህ እሱይጠብቅህ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +2

    ነገ ኢትዮጵያን ተረካቢ ነህ እደግልን የእኔ እምቡጥ ተባረክ

  • @user-mx4up6vl6v
    @user-mx4up6vl6v Před 5 lety +5

    እግዚኣብሄር ይባራክህ ና ወደ ሃይማኖት ወደ መንፈሳዊ ቢያዘነብል ይሻላል ምክንያቱ ያለ እግዚኣብሄር ሚሳካ ነገር የለም

  • @hdraa8803
    @hdraa8803 Před 5 lety

    አላህ ያሣድግህ ማሻአላህ እድግ በልልን ካንተ ብዙ እጠብቃለን

  • @user-cg1ku6sr5z
    @user-cg1ku6sr5z Před 4 lety

    ኣንድ እንደ ኣንተ በቂ ነው ኣንድ እህት በቃ 2ልጆች በቃም በቂ ኩዱስ ኣግዛብሄር ይባርክህ የማይ ይጠገብ።

  • @enderasu
    @enderasu Před rokem +1

    Naturally gifted. He can’t help it.

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před 5 lety +3

    Why would anybody dislike this video? It is really amazing how this young man is endeavouring the universe while our so called politicians are stuck with Ethnicity

  • @high1166
    @high1166 Před 4 lety

    የኔ ማር እድግ በል እመብርሃን ካንተጋ ትሁን ጥበቡን ያብዛልክ ል ኡ ል እግዚ አብሄር

  • @user-ox5vd8ht1u
    @user-ox5vd8ht1u Před 5 lety +5

    እደግ ግዕዙ ልዩ ነው
    እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው።

  • @user-dr1zk2un2p
    @user-dr1zk2un2p Před 5 lety

    ማሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ጎበዝ እደዚህ አይነት ልጆች ይወፍቀን

  • @user-np5dj5kt3d
    @user-np5dj5kt3d Před 5 lety

    ሮቤል በአምላክን ና ቅዱስን እዲሁም ሌሎች እንቁወቻችን በደብ መያዝ አለብን ልብ ያለው ልብ ይበል እደራ ወላጆች እግዚአብሔር ንም መፍራት ጥበብ ከእግዚአብሔር ዘንድ እደሆነም አስተምሯቸው

  • @Temumedia1
    @Temumedia1 Před 5 lety +3

    ተመስገን አምላኬ የእምዬ ማህፀን እንደነዚህ ያሉ ለሀገርም ለወገንም ኩራት የሆኑ ፍሬዎችን ስላፈራች።

  • @user-ce5cb5gi8l
    @user-ce5cb5gi8l Před 5 lety

    ውይ እመብርሐን ትጠብቅ እግዚአብሔር ያሳድግ ።በእውነት መንግስት እነዚህን ህፃናት ማሳደግ ለሀገራች ምርጥ ተስፋ ናቸው።

  • @fekergebresellasie7163

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በጥበብ ያሳድግህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Před 4 lety

    የሄ ከፈጣሪ የተሰጠ ጸጋ ነው
    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 5 lety +1

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልክ የኔ ጣፋጭ

  • @user-vn8jj7ww5t
    @user-vn8jj7ww5t Před 5 lety +1

    ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ልጅ

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q Před 5 lety

    ዋውውውውውውው እንዴት ደስስስስስ ይላል በእግዚአብሔር ስም እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ለትልቅ ደርጅ ያድርስህ

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 Před 4 lety

    እንደዚህ አይነት ተማሪዋች ጥሩ እንክብካቤ ማድረግ አለብን የፈለገውን ማሞላት ነው በኔ በኩል እስፖንሰር መሆንና በጥሩ የትምርት እዲማር ሀላፊነትን እውስዳለሀ

  • @user-vc7cr1mn1p
    @user-vc7cr1mn1p Před 5 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አላህ ያሳድግህ ማር የሆክ ልጅ ምን ላርግህ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💋💋💜💜💜💜💜💜❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💙💙💙💙

  • @user-vu6jw2lr9u
    @user-vu6jw2lr9u Před 5 lety +6

    እኔ የሶስተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ በአማረኛ ስሜን አልፅፍም ነበር እና ተመልሸ አንደኛ ክፍል ገባሁ ክክክ አለመታደሌ ይህ ህፃን ኢትዮጲያዊይ በመሆኑ እኮራለሁ

  • @alishahkhosti6621
    @alishahkhosti6621 Před 5 lety

    በጣም ጎበዝ ይሄም አይገልፅልኝ አላህ ይጠብቅህ

  • @Ga-cy3xq
    @Ga-cy3xq Před 4 lety

    ማሻአሏህ በጣም አስገራሚ ነው አላህ ያሣድገው

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 Před 5 lety +1

    የኔጌታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ያሳድግህ ♥♥♥!!!

  • @gbytlmat2815
    @gbytlmat2815 Před 5 lety +22

    የኔማር እድግ በልልኝ ወይ ሀገሬ ግን በዚህኛው ትውልድ እንካ ተስፋ ይኑርሽ

    • @yousefyehia8430
      @yousefyehia8430 Před 4 lety

      Weladet amlak etelk bota tadersh kesewe ayen tawetah lewedefit Hager terkabyi tadergh

  • @user-xg1zp4mg7j
    @user-xg1zp4mg7j Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ እንቁ የሆንክ ልጅ

  • @kunamaElectronics
    @kunamaElectronics Před 5 lety

    የኢንጅነሪንግ ተማሪ ነኝ ግን ያንተን ግማሽ ባውቅ ነው። ጥረትህን ቀጥል የኔ ጀግና!!

  • @samueltilik3796
    @samueltilik3796 Před 5 lety

    እግዚያብሄር ይጠብቅህ ከአይን ያትርፍህ
    ምንም የውጪ እድል ቢገጥምህ በኢትዮጵያ አምላክ
    ብዬሀለው እንዳትሄድ የኢትዮጵያ ስጦታ ነህ

  • @user-nt2hb9fs2q
    @user-nt2hb9fs2q Před 5 lety +1

    እፁብ እፁብ እፁብ ነው የእግዚአብሔር ስራ እንዴት ደስስስ ይላል

  • @Ga-cy3xq
    @Ga-cy3xq Před 4 lety

    የኢትዮ ብርቅየ ህፃን አላህ ያሣደግህ

  • @GoPromaster24
    @GoPromaster24 Před 5 lety +9

    What a guy, he is genius and funny...too, may God bless you.🙏

  • @yaareedisraelahmara6950
    @yaareedisraelahmara6950 Před 5 lety +1

    አማራ ክልል ኑ በዙ የማቃቸዉ አሉ።

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 Před 5 lety

    የትምህርት ስርአት ከመንግስት ይልቅ በግል ባለሀብቶች መያዙ ብዙ ጥሩ ጥሩ ትምህርት ቤቶች በኢትዮጵያ እንዲከፈቱ አርጎል ይህም ተሰጦ ያላቸው ህፃናት እንዲወጡ በሩን የከፈተ ይመስለኛል!

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 Před 5 lety

    ቅዱስ ከነስምህ እግዚአብሔር ያሳድግህ እኔ ይሄው ግእት ምንም አልገባ አለኝ እየተማርኩ ነበር በጣም ነው ምኞቴ ግእት ማወቅ

  • @rahimarahima2100
    @rahimarahima2100 Před 5 lety

    ልዩ ተፈጥሮ ነዉ በዉነት አላህ ያሳድህ የኔ ማር

  • @lensakuma5547
    @lensakuma5547 Před 4 lety

    ይህን ድስላይክ ያረገ ሰው ግን ምንአይነት ሰዎች ይሄኑ? የወላጆቹ ጠላቶች ይሆናሉ ምቀኞች

  • @kiya277
    @kiya277 Před 5 lety +9

    አቦ ይሄን ልጅ ደህና ቦታ አስተምሩት.... አምሮውና ባህሉ ሳይበረዝ ለእናት አገሩ የጀርባ አጥንት እንዲሆን ሐላፊነታችንን እንወጣ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 4 lety

    የኔ ውድድድ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውነትም ቅዱስ በርታ እኔ ውድ ምንም ቃላት የለኝም እኔ እስከ ስባት ተምሪ በእንግሊዝ ስሜን አልፅፍም ክክክክክክ

  • @user-ji6kj8wc8s
    @user-ji6kj8wc8s Před 5 lety

    ፍጣር ያሰድግክ ተባረክ

  • @user-bb2id6ko1b
    @user-bb2id6ko1b Před 4 lety

    አገራች ኢትዮጽያ ብልህ የሆኑ ልጆች እያፈራች ነው ድል ለሀገራችን

  • @ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ

    በጣም ፈጣን ልጆች ኣፍርተናል ኣለ የኔ ማር

  • @user-be8sz6tx3g
    @user-be8sz6tx3g Před 5 lety

    ጥበብ እግዚአብሔር በመረጣቸው ሰዎች ላይ ይታያል አግዚአብሔር ያሳድግህ ጤናህን ይስጥህ ልጀ።

  • @yeahman4543
    @yeahman4543 Před 4 lety

    ሆሆሆ ይገርማል በርታልን ወንድማችን አገራችን ከፍ አድርግልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ፍትህለእስክንድርነጋ

    የኔ ፡ ጀግና ፡ እድግ ፡ በይልኝ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ!!!

  • @museramos5613
    @museramos5613 Před 4 lety

    መጀመርያ ምያስፈልገው ተነሳሽነት ከዛ ወደ ተግባር መቀየር። በጣም ትልቅ ነገር ነው። እግዛብሄር ይጠብቅህ።

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 5 lety

    *የኔ ጣፍጭ። እዴት ደስስስ ትላለህ። የኔ እቁ በርታ ደስስስ ስትል አፍህ ሲጣፍጥ። እድግግግግ በል የኔ ቅመም*

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 Před 5 lety +4

    ዘድሮ በሞት መካከል እና በችግር መካከል ደስታም አለ ወደ ፊት ተስፋ አለን ህፃናቶቹ ኮኮብ እየሆኑልን ተፈጠሩ በርቱ ተስፋ አለን በናተ

    • @zegeye4331
      @zegeye4331 Před 4 lety

      ቦ እለ ተሀርዩ እምከርሰ እሞሙ
      አንድ አንዱን ከናቱ ማህጸን ይመርጠዋን
      ሙሉ ጸጋ ተስጥቶ መፈጠር አለ
      ነገር ግን በተሰጠህ ጸጋ
      ሰይጣን እንደሚቀና አትዘንጋ አትዘንጉ
      ስይጣንም መገልገያ ያረጋቸው አሻጉሌቶች ሰወች እዳሉ
      ከነዚህ ይሰውርህ ላገራችንም
      አሳይቶ አይንሳን መጨረሻህን ያሳይን ያበርታህ የበለጠ ጸጋ ይስጥህ ያያሬድ የላሊበላ አምላክ
      አንተንም በነሱ ፈለግ ይምራህ
      እድግ በል

  • @user-mq5bj4gv8g
    @user-mq5bj4gv8g Před 5 lety

    ወይ ጉድ ይህን ህፃን አይቼ እራሴን ሳዬዉ ባዶነቴ ቁልጭ ብሎ ታየኝ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ በኔ በባዶ ጭንቅላት ምንም አልልህም እኒህን ብርቅዬ ህፃናት የሚያበረታታ ማዕከል ሊዘጋጅላቼዉ ይገባል።

  • @user-io1qt5wj2x
    @user-io1qt5wj2x Před 4 lety

    የኔ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶና ጨምሮ ጥበቡን ይግለጽልህ የኔ ምርጥ እድግ በልልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ሰወች አይን ይጠብቅህ እወድሀለሁ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @waine6059
    @waine6059 Před 5 lety

    እኔም ተማርኩ እላለው እኮ ወይ ጉድ እር ምን ጉድ ነህ የአብረሀም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ይጠብቅህ እማምላክ በምልጃዋ ትከተልህ
    አስተማሪዎችክ አዘንኩላቸው

  • @zinetalameri3144
    @zinetalameri3144 Před 5 lety +5

    እኔ እሰካሰረ ተምሬ ምንም አላውቅ ኡኡኡኡኡኡኡ መጨረሻ ላይ ያረብ ሰራተኛ ሆኩኝ 😢😢😊😊😊😥😥😥😥😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ni6ho3by8m
    @user-ni6ho3by8m Před 4 lety

    እግዚአብሔር። ያሳድግህ
    ፈጣሪ ካይን ያውጣህ የኔ ውድ

  • @amsalamsal2543
    @amsalamsal2543 Před 5 lety +1

    የመልካም ያድርግልህ ቅዱስየ ጸልይ እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @bamlaksetye5309
    @bamlaksetye5309 Před 5 lety +39

    ለልዩ ተሰጥሆ ላላቸዉ ልጆች የሚሆን የት/ት ተቋም በፍጥነት ሊቋቋም ይገባል

  • @s..s..742
    @s..s..742 Před 4 lety

    ወይኔ ፈጣሪ ያሳድግህ . ምርት ልጅ .እኔ እሚገርመኝ . ድስላይግ . የሚያደርጉት . እረግጠኛነኝ . አይነስውር ናቸው . ላይክ አደረግን ብለው . ድስላይክ የሚያደርጉት . አይዞን . ይጣሪ . ይፈውሳችሁ።.

  • @user-mp2tj1dk8b
    @user-mp2tj1dk8b Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 Před 5 lety +1

    የእውቀት ቡዳ ከሆኑ ሰወች እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ በጥበብ ያሳድግህ።

  • @tegbarassgau6675
    @tegbarassgau6675 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ቅዱስ

  • @lemzm7752
    @lemzm7752 Před 4 lety

    እኔ ዶር አብይን የሚተካ ትውልድ ይኖራል ብዬ ሁሌ አስብ ነበር ለካ ብዙ አሉ ጏ ፈንድ ሚ ለዚ ትምህርት ቤት ያስፈልጋል የቀኑን ስታር ባክስ ኮፊ ሂሳብ እባካችሁን እንስጥ ትውልድ ይማርበት. የኔ ቆንጆ አንተና መሰሎችህ ተባረኩ እሙዋዋዋ

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 Před 5 lety

    እግዚአብሄር ያሳድግህ የእኔ ማር ለኢትዮጵያችን ኑርላት ምንይታወቃል እናንተ አድጋችሁላት ትረከቡዋት ይሆናል ሃገሬ ኩሪ እንዲህ አይነት ቤተሰቦችም አሉሽ ልጆቹን በታሪክሽ ኮትኩቶ የሚያሳድግ ልቦና ይስጣቸው የዘረኝነት የክትባት መርፌን ለልጆቻቸው እየወጉ ፊደልን ሳያስቆጥሩዋቸው ለሚያሳድጉዋቸው::

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 Před 4 lety +1

    ❤❤❤❤❤ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅ