80ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ይገርማል የ 10 ዓመት ልጅ የአንድን ታዋቂ ደብተራ ስራ እንዴት አጋለጠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 07. 2024

Komentáře • 375

  • @maryamm684
    @maryamm684 Před rokem +101

    ነገ እኮ የአመቱዋ ቅድስት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር ነች እንኩዋን አደረሳችሁ። መምህር እንወድሀለን

  • @wsws604
    @wsws604 Před rokem +9

    ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁ እናትህ ለቅድስ ቁርባን ያበቃልህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድይሁን። 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷ተሳል ለምትወደው ታቦት።

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem +24

    በማወቅም ባለማወቅም የሰራነውን ሃጢአት ይቅር ይበለን ይማረንእግዚአብሄር አምላክ ምህረቱ ሰፊነውና አሜን

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 Před rokem +7

    መᎃህር የምተብራራ በጣም ነዉ የምጠቅመን መድሀኒአለም ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před rokem +6

    በጣም እሚገርም ታሪክ ነዉ ከታሪኩየተረዳሁት የሰዉየዉ ቅንነት ከልጅ ለመማር ዝቅ ብሎ ማዳመጡን
    እዉነትም እኛ አይቀይሩንም እያልን የምንንቃቸዉ ብዙ ለዎች
    ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር በነሱ ላይ ሁኖ ሰዎችን ይቀይራል
    እናም ምምህራችን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከደብተራ ይጠብቅልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +3

    ስላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 Před rokem +25

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመት አዊ በአል በሰላም አደረሳችህ ።

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር የዛሬውስ ለየት ያለ ነው ከርዕሱ እንኳን ለእመቤታችን በዓለ እረፍት ዋዜማ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቤተሰቦች ላይክ like 👍👍👍 እያደረግን ትምህርቱን እንማማር ❤️❤️❤️ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመተ ኢየሱስ ክፍት እያለኝ ነው 🤲🤲🤲

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +41

    ፀልዩ ስለ ቤተክርስቲያን ስለ አባቶቻችን አንድ ይሆኑልን ዘንድ😢😢🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

    • @roobiroobi8014
      @roobiroobi8014 Před rokem

      😭😭😭

    • @yehishimebet4605
      @yehishimebet4605 Před rokem +3

      ለህዝባች እንጸልያለን ግን ሌላው ፖለቲካ ጨዋታ ነው ይህንን ህዝብ የልብ ትርታ ለማወቅ ነው እና የቤት ስራ ለመስጠት ነው እመቤት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣችው ለአባቶቻችን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +1

      @@yehishimebet4605 አሜን የጠፉትም የክርስቶስ በጎቹ ናቸውና እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 😢

    • @meseretgezahegn4904
      @meseretgezahegn4904 Před rokem

      😭😭😭😭😭🤲

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem +2

      እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ እህቴ የፖለቲካ እና የስልጣን ሽኩቻ የታየነው ቁልቢ ገብርኤል እና ለኦሮሞ ክልል እዳለ ሞላው ቤቴክእነት ሱጥን የሚሉ አባቶች ለስምምነት ቁጭ ብለው ውይይት የጠየቁት እና ተዋህዶ ስት ጻጻስ ነው የሚስፈልጋት ጼጤ የሾሙ እነዚ አሰተኛ መሲሆች

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +18

    እንኳን ለመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማረያም ጥረ 21 የአመቷ ክብረ በአሏ አደረሳችሁ አደረሠን አሜን[፫]የታሠሩትን አባቶቻችንን አሰፈቼልን አንድም እንዲሆኑልን ዘንድ ለምኝልን#አሁን ቤተክረሰቲያናችንን ሐይማኖታችንን ክፍፍል ቦታ ድረሰ አደረሰም ነበር#ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-fq6wo9kp4q
    @user-fq6wo9kp4q Před rokem +4

    መምህር ከገጠመኝ በፊት እና በመሀል የምታብራራው ትምህርት በጣም ነው የሚጠቅመው እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +9

    እንኳን ለአስተሮየ ማሪያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰህ ዉድ መምህራችን መልካም በዓል

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +13

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
    ወንድማችን ሀይለ ኢየሱስ #መንፈስ_ቅዱስ ረድቶት አስካለ ማርያምን ይለውጥለት ✝️🙏

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
    ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ መታሰቢያ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አንተንስ ክፉ አይንካህ የኔ አባት የሰውን ህወት የሚያጨልም የደብተራ መንፈስ የታወከ ይሁን በአለም መድሀኒት በኢየሱስ ክርስቶስ የተ ወጋ ይሁን መምህር በርታልን💚💛❤

  • @asterethopiya2300
    @asterethopiya2300 Před rokem +5

    እባካችህ እህት ዉድሞቼ እሆንን ሚሤጀ የምታዬ ሁሉ በፀሎታችሁ አሠቡኝ በጭንቀት ልሞትነው ብዙ ነገር የሚያሠጨንቀኝ እህታችሁ እህተ ማርያም ከሠደት

  • @berhan_tube5741
    @berhan_tube5741 Před rokem +5

    መምሕር ሕይወቴን እንዳለመለምክ ለምልምልኝ ቤትህ ትዳርሕ ልጆችህ ስራህ ይለምልምልህ መንታ ወንድ ልደጅ ይስጥህ ሁሌም የምለው ነው

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +34

    ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏

    • @hyme7165
      @hyme7165 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን💕🙏💕

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Před rokem

      አሜን. እግዚአብሔር. ይንስብሽ. እማ

    • @eyu4771
      @eyu4771 Před rokem

      Please wendem or ehet ye memeher selk embi eredugn

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወይ ፈተናን ከ1ጀምሬ 80ደረስኩ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ላንተ መምህር በአንተ ትምህርት ብዙ ተምረናል ተለውጠናል እናመሠግናለን ዘመንህን ይባርክልህ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ መምህር ❤❤❤🙏
    ትልቅ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ወንድማችን እናትህ ካሉበት ጨለማ ወደብርሃን እንዲወጡ ለክብር እንዲበቁ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳህ አስካለ ማርያም እናታችን ልኡል እግዚአብሔር ያስብሽ 🤲🙏

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před rokem +4

    አንካንበሰላም መጣህ ረቡኒ አግዚኣቢሄር ይርዳህ ለንድማችን አናታችን ኣሰካለማርያም መድሃኒኣለም አየሱሰ ክርሰቶሰ የኣይነ ልቦናቸው ብርሃን ይክፈትልን ኣሜን፫

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před rokem +10

    በጣም ገራሚነው መምህር መልካምነት በራሱ ይከፍላል ሁሉን ያደርገ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን. አስካለ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ያስበወት ማዘርየ. ፣፣👉እኔ ያደኩት ጠቋር አምላክ ነው የተባለበት ቤት ነው እና. ከቲንሺነቴ ጀምሬ ቡና ሳፈላ የሱን ልብስ ሳጣም ማለት ለሱ ጀባ ነው እሚባለው ስጦታ ማለትነው. ባመት 2 ት 3 ት ግዜ ዲልብሎ ይደገሳል. አገር ምድሩ ይጠራል እኔ ምስኪን በዛ እድሜየ ውሀ ሳመላልስ ስጋግን ስሰራነው ያደኩት. ግን. ጉልበት ሳሚ ይዳብስሺ ስባል እሞታታለው እንጂ እሺ አልልም. ግን ያመኝ ነበር እና ስው ቤተክርስትያን ቆይቶ ሲመልስ እኛ ቤት. ቡና እወቅጣለው. አምላክ ነውብለን. ነበር እምናስበ ምክንያቱም ከቤት የሱየሆነ ነገር ከተነካ ወይንም የታዘዝነውን ካላደርግን አለቀልን ይዘርርናል ፣ ምክንያቱም አንጾምም አንፀልይም እንዴት አደርጊ አግኝቸ ላስርዳወት ማዘርየ. በስልክ ባገኘወት ደስ ይለኝ ነበር 👉 እና ያሁሉ አልፎ እናቴ ንስሀ ገብታ ቆርባ እየኖርችነው. የተወስነ ቢያማትም ጨርሶ ሲወጣ. ደህና ትሆናለች. እኔ በመምህር ትምህርት ሂወት አግኝቸ ስውሁኝ አለው 23 አመቴ ነው ግን ይሄን ሁሉ አመት የሱ ባርያ ነበርኩ እርሶንም እግዚአብሔር አምላክ ልበወትን ይክፈትለወት እና ጠቋን ሰይጣን ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው. ከገፅ ምደር ያጥፋው.➕ አሜን👏((እንኳን ለመቤታችም ለቅድስት ደንግል ማርያም አመታዊይ ክብር በአል በስላም አደርሳቹሁ

    • @misrach2350
      @misrach2350 Před 27 dny

      እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረዳሽ የኔ እህት 😢❤ እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፃው እርኩስ መንፈስ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +26

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ለአስተርዕዮ ማርያም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🏿🙏🏿

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x Před rokem

      አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን እህታችን

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Před rokem +4

    ይህ የኔሀገር ታሪክ ነው እባክህ ፈጣሪ እርዳኝ ቅዱስ ሚካኤል ገብርኤል እማምላክ ሁላችሁም እርዱኝ. አሜን(፫)

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +3

    ወለተማርያም ዋው በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚአብሔር ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም መምህር እመብርሃን ትጠብቅልን እልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ የከርቶስ ቢትሰቡች ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +41

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅዱሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በምልጃዋ ለሁላችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ሆይ አድናን ከክፉ አታገጥመን

  • @Mulugeta277
    @Mulugeta277 Před rokem +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ቃል ሂወት ይሰማልን ዘመንህ የባረከው

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው አይምሮዋቸውን ይክፈትላቸው እማምላክ ትገለጥላቸው 🙏 ወንድማችን ሐይለ እየሱስን መንፈስ ቅዱስ እረድቶት እስካለ ማርያምን ይለውጥለት 🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +2

    የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
    👏👏👏
    መጨረሻው ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před rokem +4

    መምህር እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ፀጋቸውን ክብራቸውን ያልብስህ ክፉ ሰሪዎችን ሁሉ ከእግር በታች ይጣልልህ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ሀይል ይሁኑ ከጎንህ ይቁሙልህ የአስማተኛ የሟርተኛ የክፉዎች ሁሉ ስራ ከእግርህ ስር በታች ቅዱስ እግዚአብሔር ይጣልልህ ትላንት የጠበቀህ ዛሬም ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይዞህ

  • @user-rn4fi4jo5p
    @user-rn4fi4jo5p Před rokem +3

    መምር እውነት ያንተና ያባ ዮሀንስ ትምህርት ባያልቅ እያልኩነው የሚያልቀው አምላክ ፀጋው ያብዛልህ

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Před rokem

      አባ ይሁአንስ አጭበርባሪ🤮🤮🤮🤮 😏😏😏

    • @user-po7kt1pu5r
      @user-po7kt1pu5r Před rokem

      @@Hideous_keep_at እግዚአብሔር ይገፅፅህ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +2

    መምህሬ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ ባንተላይ አድሮ ለሚያስተማርን ከደጅክ የወጡትን ይመልስልን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před rokem +4

    ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን እሱ ያግዝህ
    እውነት ነው ይህ ትምህርት በመማራችን ሚሳደቡ ሰወች ያሳፈራሉ. ወንድማችን ጠላትህ ኣውቀህ ተግተህ እንኳን ለሰጋና ደሙ ለመቀበል ኣብቃህ ተሰገን እንኳን ደስ ኣለህ .እማማ ኣሰኳለ ማርያም እርሱ ያለ ጠላት እግዚኣብሔር ይሰሩልት ቆርቦ እንዳይ ያብቃን
    🕊🕊🕊🕊

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይይላቸው የቤቤተክርስትያን የውስጥ ጥላቶቿን ክፉወች ናቸው በጣም እግዚአብሔር ይፍረዲልን በርታልን መምህራችን ቀን ይወጣል ለኛም እግዚአብሔር አዲቀን ያሳየናል ፈርዶ እመብርሀን ትጠብቅህ መምህራችን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤♥♥♥

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před rokem +3

    እነኳን ሰላም መጣህልን መምህር ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከጎንህ ነው እማ ፋቅር ትጠብቅህ አወ ደብተራዎች በጣም ከባድ ናቸው ሰይጣኑን በጣም ስለ ተዋረሱት ሰውን ለማጥፋት አረፈው አይተኙም ግን የሚጠብቅህ መላክ አይተኛም መልካም ስራ የሚሰራ አይፈለግም ለዛነው ያለባቸው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉን እግዚአብሔር አምላክ ይፋረድባቸው

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምራችን እንኳን ለአስቶረየ ማሪያም የአመታዊ በአል የዋዜማ ምሽት አደረሳችሁ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +1

    ወይ መምህር ፈተና ገጠመኝ30 ላይ ያለዉ አይነት ፈተና ነዉ የምታሰማን እግዚኦ

  • @eskadareshetu7419
    @eskadareshetu7419 Před rokem +5

    እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድገው ታድላ እናቱ እግዚአብሔር የሁላችንንም ልጆች ልቦና ይክፍትልን እመአምላክ ትድረስልን

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለህውትን ያሰማልን አሜን እናታችን ላይ ያለህ መንፈስ በስላሴ ስም ይተመታህ ይሁን እግዚአብሔር ይገፅፅህ ለንስሀ ሙት ይብቃት እናታችነን ሐይለ እየሱሰ እግዚአብሔር ይስበህ ውድምችን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +3

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ እግዚአብሔር አይለና ብርታት ነው አሜን፫

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před rokem +15

    እንኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሀን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እመ አምልክ ታላቅ በዓል (#አስቶርዕዬ_ማርያም) አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን🙏እመ አምላክ ሁላችንም ታስበን አሜን🙏

    • @user-tj7yu9gl8u
      @user-tj7yu9gl8u Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před rokem +1

      Amen amen amen 🙏🥰🙏🥰🙏🥰

    • @user-od9ps1eb6w
      @user-od9ps1eb6w Před rokem +1

      እኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን አሜን

    • @hyme7165
      @hyme7165 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @eyu4771
      @eyu4771 Před rokem

      Amennn amennn amenn

  • @rtr9651
    @rtr9651 Před rokem +6

    እንኳን ለእመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳቸው አደረሰን 🙏🙏መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገነዉ እንካን አደረሰን ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +2

    አረ መምህር አድሜና ፀጋ ያብዛልህ ገና ብዙ ነገር እየጠበቅን ምንም አይደለም አንተን በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ይጠብቅልን አንዳንድ ጊዜ እንደሰዉ ሰዉኛ ሳስበዉ በጣም ልፋትህ መዉጣት መዉረድህ ያሳስበናል ያስጨንቀናል ዋናዉ ስጦታዉ ከላይ ስለሆነ ምንም የሚመጣ ነገር አይኖርም የያዝከዉ የሁሉ ጌታ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የሀያላን ሀያል አምላክ ነዉና እንኮራለን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    ተስፍ ስላሴ እግዚአብሔር ያስብህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ነው አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ

  • @blenmekonnen2861
    @blenmekonnen2861 Před rokem +5

    ምእመናን በውጭም በአገርውስጥም ያላችሁ እባካችሁን ፀልዩ ቤተክርስቲያናችን ችግርውስጥ ናት ጂማ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን ዛሬ ችግር ተፈጥርዋል ፀልዩ

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      እግዚአብሔር ይሁነን ቤቱን ያጽዳ

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem +2

    ወንድማችን እንኳን እግዚያአብሔር ወደቤቱው መለሰህ እግዚያአብሔር ይመሰገን

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Před rokem +2

    በእዉነት ቃለሕይዎት ያሠማልን መምሕር ተስፋዬ እርሜ ጸጋ ያድለዎት ብረከታችሑ ይደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Před rokem +1

    ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ከነ ቤተሰቦችህ በቅዱስ ቁርባን ሰለ በቃህ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አሜን፫ እናታችን አስካለ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስዎት እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před rokem +3

    መምህር እንካን በሰላም መጣህ
    እንኳን ኣደረሳቹ ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ ብኣል ምእመናን🙏❤️❤️❤️❤️
    መምህርየ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
    እማ ፍቅር ጠላትህን ከእግርህ ስር ታድርግልህ ❤️❤️❤️❤️
    ክፉ ኣይንካህ ከነ ሙሉ ቤተሶበችህ ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    ወድማችን ሃይለ እየሱስ እናትህን ኣስካለ ማርያም ለቁርባን ያብቃልህ 🙏🙏🙏
    መምህር በጣም ነው የምወድህ የኔ ኣባት🥰🥰🥰🥰
    ኣንድ ቀን ተቀይሪ እንደምደውልልህ እርግጠኛ ነኝ🥰🥰🥰🥰
    ሺሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 Před rokem +1

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ መ ምህርዬ እራስህን ጠብቅ

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን በረከታችው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏 ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት አባቶቻችንን ልቦና ሰቶልን አንደ ለመሆን ያብቃን

  • @misssara8313
    @misssara8313 Před rokem +2

    ውድ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ በሐፁረ መስቀሉ ይሸፍንክ አሜን ፫

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መ ምህር ቃለህወትንያሰማልን ወድማችን እመብርሃን ታሰባቹሁ አይዞህ ይመለሳሉ እመብርህንን ነገራት

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem +2

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር
    ዛሬ እኮ እናታችን እማ ፍቅር ነች እንኳን አደረሳችሁ አደረስን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem +2

    ወልድ ኢየሱስ
    እና እናትች አሰግልን ማርያም
    ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ውድ በቤት የመልስሽ በእውነት ሁሉም ጊዜ አለው ግን ትዕግስት ነው እንጂ

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @agreeakemu5479
    @agreeakemu5479 Před rokem +4

    ነገኮ አሥቶሮየ ማሪያም ነች እኳን አደረሣቹሁ

  • @desnetamare1358
    @desnetamare1358 Před rokem +3

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před rokem +2

    መምህር ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ የኃይለ ኢየሱስ እናት አስካለ ማርያም ለንሰሐ አብቃት
    በጣም ይገረማል የቤተሰቦቼ ችግር ነው
    ንስሐ መግባት አምልኮት መተው አይፋልጉም

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +1

    በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳት እናታቺን ከዝ ክፉ መንፈስ ይገላግሎት በቤቱ ያፅናን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ሀይለ እየሱስ እግዚአብሔር አምላክ አስካለ ማርያም ይቅይርልህ

  • @helengoitom2447
    @helengoitom2447 Před rokem +2

    ወንድማችን እግዚአብሔርን አምላክ ይርዳህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addisalemfekadu8836
    @addisalemfekadu8836 Před rokem +1

    ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እናትህንም መንፈስ ቅዱስ ይቀይርልክ

  • @astera3589
    @astera3589 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህወይት ያሰማልን መህምራችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +4

    *_ እንካን ደህና መጣህ መምህር አምላኬ ሆይ በጣም ተጨንቀናል እባክህ እርዳን ዝም አትበል መእመናን እንጩህ ወደ አምላካችን ፍትህ ለታሰሩ አባቶቻችን ስለ ቤተክርስቲያን በርትተን እንጸልይ_*

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před rokem +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem +1

    እውነት ነው የኔ እንቁ መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን እንኳን ለቅድስት ቅዱሳን ንጽሕት ንጽሐን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ።እኛ አናውቅም እንጂ ሁሉም ገጠመኝ እየአንዳዱ በሕይወታችን አለህ

  • @alebachewabate4266
    @alebachewabate4266 Před měsícem

    የመምህር ገጠመኞች የብዙ ህይዎትን ችግር ያቃለለና ከነብስና ከስጋ ጥፋት የመለሰ ነው!!ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልን!!!

  • @user-rn4fi4jo5p
    @user-rn4fi4jo5p Před rokem +3

    መምህ አምላክ ይባርክህ እኛ በጣም ለውጥ አመጣን ከጠላታችን ታግለን ወደአምላክ እድንቀርብ አረከን

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před rokem +3

    መምህር ተስፋዬ አበራ፣ስለ መልካሙ አስተምሮህ ምስጋናዬን ይቀበሉኝ?አሜን!!!

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Před rokem +2

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃለሕውትን ያሰማልን

  • @samcell1053
    @samcell1053 Před rokem +1

    መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን እመብርሃን ከነልጇ ትጠብቅህ እኛንም አስበን በፀሎትህ ብዙ ለወጥ አይቼበታለሁ ትምህርትህን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tigistlema6194
    @tigistlema6194 Před rokem +3

    እንኳን አደረሳችሁ ለአስተርዮ ማርያም የተወደዳችሁ ሚመናን

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Před rokem +1

    እባክህ መምህር የቅዱሳንን ታሪክ፣ገጠመኝና ወንጌል ስታቀርብ አታሳጥረው በተለይ መናገር የምትፈልገውን በነፃነት ተናገር እኛ እናዳምጥሃለን በተለይ የወንጌልና የቅዱሳንን፣የሐዋርያት ታሪክ እጅግ በጣም ማወቅ እንፈልጋለን። እባክህ አስተምረን እኛ እንማራለን የቱንም ያህል ጊዜ ይፍጅ እናዳምጣለን ከዚህ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። አንተ ምከረን እኛ እናዳምጣለን ትዕቢተኛ ብቻ ነው ምክር የሚጠላው።በነፃነት አቅርብ እንወድሃለን በርታ።

  • @hjii1398
    @hjii1398 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ መምህር

  • @hareempuran8430
    @hareempuran8430 Před rokem +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @hannafeleke1713
    @hannafeleke1713 Před rokem +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሕ፡፡ በአንተ ገጠመኝ ብዙ ተለውጫለሁ፡፡ በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ያለነው እኔ ቤተሰቦቻችን በተቀበሉት ባዕድ አምልኮ ዋጋ እየከፈልኩ ነው፡፡ የእኔ እናት ቤተክርስቲያን ትሄዳለች ግን ባእድ አምልኮን ለመተው አትፈልግም እባካችሁ በፀሎት አስባት(አምሀ ፅዮን እናቴና እህቴ ወለተ አማኑኤል አልተዋቸው ቤተሰቦቼ ናቸው፡፡

  • @davidmant4730
    @davidmant4730 Před 11 měsíci

    መምህራችን እግዚያብሄር እድሜውንን እና ጤናውን ጨማምሮ ይስጥ ገና ብዙ ነፍሳት ይድናሉ በርታ እግዚያብሄር ሁሌም ጥላ መከታ ይሁነህ የእግዚያብሄር እናት የፍጥረት ሁሉ መመኪያ ወላዲቶ ትከተል በምልጃዋ አትለይህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fz9jg3pn2u
    @user-fz9jg3pn2u Před rokem +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ስላደረገልህ ሁሉ የተመሰገነ ይሁን :: እማማ በክርስትና ስምዎት አስካለ ማርያም በተሰጦት እድሜና ጊዜ ተጠቀሙበትና ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ምህረቱ የበዛውን አምላክ አያሳዝኑት ዘመኑ አልቋልና በልጆት መንገድ ሂዱ :: ሰይጣንን መከተል ወይም ማምለክ መጨረሻው አያምርም :: ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem +3

    ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem

    ግሩም ነዉ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ሃይለ እየሱስ መንፈስ ቅዱስ ቀርቦክ እናትህን ለመቀየር ያብቃክ እናታችንን አስካለ ማሪያምን እግዚአብሔር ይቀይርልን ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ!!!!

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Před rokem +2

    እንክዋን ደሕና መጣሕ መምሕሬ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛል

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem +1

    አግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ተስፋ ሰላሴን ጠብቅልን
    አናታችን አስካላ ማርይያምን ልቦናቸወን. ይመልስላቸዉ
    የልጅቻቸዉን ሀይ. አየሱስን አግዚአብሔር መንፈስ ቅድስ ይርዳዉ

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተናቁትን ያከብራል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ህፃን ወንድማችን እግዚአብሔር ያሳድግ ህ መልካምነት ዋጋለው መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜዋን ጤናን ፀጋውን ይስጥልን 💞💞💚❤💛🙏🙏🙏

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Před rokem +2

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አመት አመቱ ያድርሳችሁ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያመት ሰው ትበለን በውጭም በውስጥም ያላችሁ የድንግል ማርያም ልጆች የልባችሁን አሳብ እመቤቴ ትፈፅምላችሁ 💒💒💒🙏🙏🙏💐💐💐💐♥♥♥💖💖💖🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ለእመቤታች ለቅድሥት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ የናታች የቅድሥት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ይደርብ ፆለት ምልጃዋ ከሀገራችን ከህዝባች ከትዉልዳችን ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před rokem +2

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ብአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የእናታችን በረከት ረድኤት አማላጅነት አይለየን መምህር ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን 😍🌹 ለእሳቸውም እግዚአብሔር ያግዛቸው እመብርሃን ትመልሳቸው ተመልሰው ለምሰክርነት ያብቃቸው አሜን 🤲እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 Před rokem +3

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před rokem +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማንም የቤተክርስታን መምህር የማይሰራዉን ስራ እየሰራህ ነዉ አ ስካለች ማርያም ሀይለ ኢየሱስ እግዚአብሔር ያስብዉ ድንግል ማርያም ትርዳቸዉ አሜን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +2

    🎚በምትገባበት ሁሉ ፈጣኑ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ከፊትህ ይቅደም 🤲መድኃኒዓለም በዙሪያህ መንፈስ ቅዱስን ያሰማራልህ🤲አሜን🤲

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝበተሰቤንምሆነ የሀገሬንሰው እማድንበት ምንገድፍጠርልኝ አሜን

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 Před rokem +3

    እውነት ነው ደብተራን አጋልጥልን

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ንሰሐ ይምራልክ ወንድሜ አስካለ ማሪያም እግዚአብሔር ይርዳወት አሜን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem +1

    እዉነት ነዉ መምህር 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem +2

    በእውነት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት
    ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tetet5536
    @tetet5536 Před rokem +2

    ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💗💐🌺🌹

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    አስካለ ማሪያም እግዚአብሔር ያስባት ውድ እናታችን