#ከባድ_ረብሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 03. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Zábava

Komentáře • 662

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před 3 měsíci +34

    ዘንድሮ ያላበደ የለም ነጋሽ ወንድሜ መጨረሻችን አሳምርልን መዳኒአለም ማረን

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 Před 3 měsíci +5

    ትንቢቱ ሲፈፀም እናንተ አመፀኞች አላውቃችሁም የሚለው አክር ዘመን ብዙ ሐሰተኞች የበግ ለምድ የለበሱ ጳጳሳት ጭምር እያየን ነው እና እግዚአብሔር በራሱ ፀበል አፍልቆ በኦርቶዶክስ እየመሰከረ ነው ስጋ የለበሱ አጋንንት ስለ በዙ❤❤❤

    • @ezanaakalu
      @ezanaakalu Před 2 měsíci +1

      ar sew hulu abedale amlake adenane😵‍💫😵‍💫

  • @user-sp8lf2rl9i
    @user-sp8lf2rl9i Před 3 měsíci +120

    ፈጣሪ ጴንጤ ከመሆን ይሠውረን አሜን

  • @zuzususu964
    @zuzususu964 Před 3 měsíci +14

    አይ መጨረሻው ዘመን የእግዚአብሔር ቃል ሊፈጸም ግድ ነው ነጋሽዬ ለኦርቶክስ አንተን አዘጋጅቶልናል አይኑን ያልገለጠቢኖር ዛሬ ይግለጥ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @b21e19
    @b21e19 Před 3 měsíci +29

    በትክክል ብለሃል ወንድሜ ነጋሽ በጣም ጋጠወጦች በዝተዋል ፈጣሪ ይማራቸው አሰቃዮን እኮ😢

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 3 měsíci +14

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤❤❤ መድሀኒ አለም የአለም ቤዛ የአለም መድሀኒት

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 Před 3 měsíci +1

      ይህንን ለእስልምና ተከታይ ሰዎች ንገራቸው፣አፍህ ስላለ አይደለም የሚያድነን።

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Před 2 měsíci +2

    ጎዳናው እየሰፋ ስለሆነ ሰፋ አድርገን የእየሱስን ጌትነት እንሰብካለን። ተባረክ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ ጌታ መምጫው ደረሰ ለዚሕነው የሚጫጩት ክብር ምሥጋና ለሠማዩና እምድርን ለፈጠረ ጌታ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Před 3 měsíci +20

    ጌታሆይይይ ታረቀንንን🤲🤲🤲

  • @shimelesabebe2nd146
    @shimelesabebe2nd146 Před 3 měsíci +6

    የወንጌልን እውነት የመናገርን መብት ከሰው ሳይሆን ከጌታ የተቀበልነው ስለሆነ እስከ አለም ፍፃሜ ድረሰ እንሰብካለን እንናገራለን

    • @user-jh8jb2ez8t
      @user-jh8jb2ez8t Před 3 měsíci

      ነገ 1👈 ሚሊዬን ብር በአንካዉትሽ ይገባል አሜን በይ የኛ ወንጌል ሰባካ ምድረ መናፍቅ ሌባ😂😂😂😂😂😂

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před 2 měsíci

      "ያ በላይ ከኢ"😂😂😂😂😂😂

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Před 3 měsíci +1

    ሁላችንም ቦታችንን ልናውቅ ነው የሚገባን በሚያገባንም በማያገባንም ሁሉ አማርሽን ገበያ አታውጦት አንደሚባለው ሁሉንም የምናዝ የሚመስለን አለን !

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Před 3 měsíci +1

    የባንክ ቡካቸውን ሰብስበው ገንዘባቸውን ሲሰልቧቸው አሜን እያሉ ይጩሁ የለም የማይነቁ የተማረው ቡኩን ይዘው መሄዳቸው ይገርማል

  • @TamrateAdd
    @TamrateAdd Před 3 měsíci +1

    ገነ ስለ መደን መንገድ ያልሰሙ ብዙዎች ስላሉ መመስከሪ አለበት እንደ ኖህ ዘመንም ለሰዉ ልጆች የጥፈቱ ዓለም ነገር ክርስን እንደይሰሙ ልበቸዉን አደዝዞተልና አንተም መስክር ዋጋህ ተለቅ ነዉና ማር 16:16 ምስክራነተችን ሰዉ ሁሉ ብቻ በክርስቶስ በማማን መሠረት የዘለለምን ሕይዎት እድያገኝ ነዉ

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta Před 3 měsíci +8

    ፈጣሪ የጴንጤ የኦን ላይን ጥንቆላንና የገስት ሀውዝ ዝሙትን ይስበርልን።አሜሜሜሜሜን

  • @asnakuworku2549
    @asnakuworku2549 Před 3 měsíci +3

    ወንድማችን ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ አሜን እየሱስ ያድናል ኦኦኦኦ ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይጠብቅልን አሜን

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 3 měsíci +7

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን🤲😭😭

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 3 měsíci +1

    ይማረን እነዚህን ከእግዚአብሔር ሌላ የሚያጠፋልን ሌላ አይደለም 😢😢😢😢😢

  • @coolheadism
    @coolheadism Před 3 měsíci +71

    ነጋሽ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በጭራሽ በጭራሽ የሴት አጥማቂ የለም። ይታረም እባክህ። 😢

    • @areyamezethiopia1216
      @areyamezethiopia1216 Před 3 měsíci +5

      ልክ ነው የለም ፤ እርሱም እኮ ያለው ''ሀሰተኛ ሴት አጥማቂ'' መጣለች ነው ያለን!
      እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን ማንነቷን ለመቀየር እብደት ላይ ነን ሀገራችንን የማንመጥን ትውልዶች ሆነናል እመብርሃን የአስራት ሀገሯን የኢትዮጵያን ልጆች እኛል ትመልከተን ።
      ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በርታልን የሀገር ፍቅርክ እጅግ በጣም ደስ ይላል ።ተባረክ ወንድማችን

    • @yordeyorde2794
      @yordeyorde2794 Před 3 měsíci

      ebakke ngashe echi bakala kadrche atkortmme endmibalwo echi ste bgza mla mbale albate zme tatblu bftari bhege tykuate😅

    • @fmaryammitiku6790
      @fmaryammitiku6790 Před 3 měsíci +1

      ኢየሱስ ያድናል ማለት ለአንተ ወንጀል ነው ለኢየሱስ ልጆች ግን የጌታችን ትእዛዝ"ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ለፍጥረትም ወንጌልን ስበኩ" ነው ያለው ኢየሱስ ጌታ ነው ሲባል የሚቃጠል ዲያብሎስ ብቻ ነው ።ወንጌል ለኦርቶዶክሱም ለሁሉም ያስፈልገዋል እኔም ኦርቶዶክስ ነበርሁ ።ያለ ኢየሱስ መዳን የለም አንተ እራስህ ኢየሱስ ያስፈልግሀል ና ወደ ኢየሱስ ስማ ሙስሊሙ ኢየሱስ አያስፈልገውም የራሱ ሀይማኖት አለው አልክ ሀይማኖት አያድንም ኢየሱስ ነው አዳኝ "ልጁ ያለው የዘለአለም ሕይወት አለው "ነው የሚለው ቃሉ ኢየሱስ አምላክ አይደለም ለሚለው ሰው ሕይወት እንዲያገኝ ሲመሰከርለት ለምን ትመሰክራላችሁ ስትል የወንጌሉ ጠላት የዲያቢሎስ አገልጋይ እየሆንክ ነው ሐዋርያት ወደ አለም ሁሉ ሔደው ለአሕዛብ ወንጌል መስበካቸው እንዳንተ አባባል ስሕተት ነው እያልክ ነው ።በሌላው እምነት ላይም ጣልቃ እየገባህ ነው ከዚህ ክፉ ሐሳብህ እግዚአብሔር ያውጣህ።

    • @ZenbeSetotaw
      @ZenbeSetotaw Před 3 měsíci

      ሐይማኖትአያድንም እምነትያድናል ትላላችሁ እምነትናሐይማኖት ምድነዉልዩነቱ ? ሲቀጥል ወንጌል በፍቅርእኔጂ እዲሕሰዉንበየምገዱ እየረበሹ አይደለም ደግሞከመቸነዉ እዲሕበመዝለል የሚመለከዉ የሚሰቀከዉ ዳሱጭፈራዉ ልክነዉ እያልሽነዉ እዲ? ​@@fmaryammitiku6790

    • @united_Tube1445
      @united_Tube1445 Před 3 měsíci

      pls yelem atbelu alayenm new mibalew eskigetmachu atebku ene ke 5 amet befit getmognal

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 3 měsíci +20

    ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርግ ስለ ፈጠረንከን. እናመሰግናለን

    • @chakisukoteklle
      @chakisukoteklle Před 3 měsíci

      ኦርቶዶክስ ሆኖ የተፈጠረ ማንም የለምና አትሳቱ፣ ማዳን የእግዚአብሔር ነው ተብሎ ተጽፏልና የሚመካ ሁሉ በእግዚአብሔር ይመካ፣

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 Před 3 měsíci

      ካህኑ ጴንጤ ነው አንዴ?

    • @ketojara4909
      @ketojara4909 Před 3 měsíci

      @@chakisukoteklle የሚናገረውን የማያውቅ ሕዝብ እጁን ለመጻፍ ብቻ ያሾለ እንደዚህ ዓይነት መናፍቃዊ ንግግር ያሰማናል። ኦርቶዶክስ ያልሆነን ሕዝብ እግዚአብሔር ሙስሊም ዋቀፌታ ወንጌል አማኝ አድርጎ ፈጥሮታል ነው የሚሉን። አሳዛኝ

    • @chakisukoteklle
      @chakisukoteklle Před 3 měsíci

      እኛ አላልንም ። ይህ ያንተ ደካማ መረዳት ነው፣ዋናው ነገር ሌሎች ኦርቶዶክሳዊያን እንዳንተ አለመሆናቸው ነው፣

  • @user-yb4lx4yp5d
    @user-yb4lx4yp5d Před 2 měsíci

    ወይኔ ነጋሽ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በአህዛ አገር ላለነው በፀሎታችሁ አስቡን በሰላም ወደ ተቀደሰችው ምድር ኢትዮጵያ ይመልሰን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci +1

    Thanks very much brother information

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 3 měsíci +5

    wow🎉🎉🎉🎉100k ልንገባ ነዉwow wow wow🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @b21e19
    @b21e19 Před 3 měsíci +6

    ቱ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነው ያለነው ኧረ ንቁ ወገን😢😢😢 ደሞ ሴት አጥማቂ መጣች እግዚኦ

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Před 3 měsíci +1

    ውይይይ ነጋሽ በጣም አዝነን ለእግዚአብሔር ሰጠነው

  • @YeshiharegHilu
    @YeshiharegHilu Před 2 měsíci

    ሸክበጌታ ልቦና ይስጣቸው

  • @senaytdana4707
    @senaytdana4707 Před 3 měsíci +1

    ትባርከ ወንድም ❤

  • @bikiladinegde2029
    @bikiladinegde2029 Před 3 měsíci

    ምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 2 měsíci

    Thank You ነጋሽ

  • @user-pu1ch3hs5c
    @user-pu1ch3hs5c Před 3 měsíci +1

    እባክችሁ እንደነዚህ አይነቶችን ትኩረት አለመስጠት ነው ሁለቱም ካንድ ቦታ ሕዝቡን ለማሳሳትና ለማስጨነቅ የተላኩ ናቸው

  • @eyuman3710
    @eyuman3710 Před 3 měsíci +8

    ነጋሽ ሰላምህ ይብዛ

  • @user-yu8dv3og9w
    @user-yu8dv3og9w Před 3 měsíci +1

    እናት ቤተክርስቲያን ብሎ ነገር የለም በእግዚአብሄርኛ።አረባክህ መስበክ ግዴታ ነው ቃሉ ያዛል ። ተቃጠል።

  • @user-xc3qc1hl3r
    @user-xc3qc1hl3r Před 3 měsíci

    ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይታደጋት

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci +2

    Correct brother

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu Před 3 měsíci +3

    እዉነት ብለሀል ወንድም

  • @user-ub3uw1ky9l
    @user-ub3uw1ky9l Před 3 měsíci +1

    አንድ ሰው በፈለገው ማመን ይችላል ግን እምነት በልብ ነው እንጅ ሜዳላይ በመስበክ አይድለም ይቅር ይበለን አማንኤል

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 3 měsíci +2

    ኧረ ምን የሚሉት ነዉ እግዚኦ እነሱ ናቸዉ በሀገራችን ላይ መአት ያመጡብን

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 Před 3 měsíci

    ተባረክ ነጋሽ❤❤❤❤

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 Před 3 měsíci

    በትክክል ብለሃል ወንድሜ ነጋሽ በጣም ጋጠወጦች በዝተዋል ፈጣሪ ይማራቸው

  • @Misneb
    @Misneb Před 3 měsíci

    ጥንት የእግዚአብሔር ሰዎች የሚኖሩበትን ዘመን በእግዚአብሔር ቃል ይመረምሩ ነበር። የሚያዩትን ሁሉ በቃሉ መነፅር ስለሚያዩ በሚነፍስ ነፋስ ሁሉ አይነዱም። እንግዲህ እንክርዳዱ እስከ መኸር ድረስ ያድግና በመጨረሻ ባለቤቱ ያበራየዋል፣ ከዝያም ገላባውን ለእሳት መልካሙን ዘር ወደጎተራው ይከተዋል። ገና ብዙ ነገር ይሆናል።

  • @user-ox7pu7dg6f
    @user-ox7pu7dg6f Před 18 dny

    የሚያድንም የሚገድልም እየሱስ ነው❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 3 měsíci

    Bless you brother

  • @Fano316
    @Fano316 Před 3 měsíci

    ወይ ጉድ አባቶች ፊት እንደዚ መደነስ የኛ ደሞ ተልየ ወይ ፈረንጅ አልሆንን ወይም አበሻ ግራ የገባው ተስፋ የሌለው ትውልድ እንዲፈጠር. ግብግብ ላይ ያለን ይመስላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የኖህ ዘመን ከመጣቱ ከ 1-2 አመት በፊት እዚ ደረጃ አልደረሱ ይሆናል ለንስሀ ግዜ ተሰቶን እንጂ!!

  • @user-dt6re1nx2f
    @user-dt6re1nx2f Před 3 měsíci +1

    ቆይ እዚች የኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ይሄ ሁሉ መዓት እግዚኦኦኦኦኦኦ የድንግል ማርያም ልጅ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

    • @user-bx7rp2sl6f
      @user-bx7rp2sl6f Před 3 měsíci

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 tadiyaaa😢😢😢

  • @baysuhbirhanu7983
    @baysuhbirhanu7983 Před 3 měsíci

    አቤቱ ይቅር ይበለን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክሪስቲያን ውስጥ እንኳን እስከ አሁን ሴት አጥማቂ ብላ የመጣች የለችም ይህች ግን ሌላ ተልኮ ኖሯት እንዳይሆን ወንዶች እንኳን አጥማቂ ነን ብለው ክህነት ሳይኖራቸው ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን ባልተሰጣቸው መክሊት እዝቡን የሴጣን መጫወቻ ነው የሚሆኑት እና የቤተክሪስቲያኗን ቀኖና ስርዓት የሚጥሱ በቤተክርስቲያንም በህግም ሊጠየቁ ይገባል ብዙ የጨነቀው ህዝብ እና በደንብ በወንጌል ያልበረታውን ህዝብ እያታለሉ ነው አቤቱ ቃችሁ ይበለን

  • @user-wc6wx7tc9p
    @user-wc6wx7tc9p Před 3 měsíci

    ጌታ ልቦና ይስጣቸው

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 3 měsíci +2

    እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝ እንደዚህ አላስኬድ ቢሎን በድንጋይ ፈንክቼ ነው የምጥለው😢

  • @tsehay4102
    @tsehay4102 Před 3 měsíci

    ተባረክወንድማችን በርታ

  • @enatshanko106
    @enatshanko106 Před 3 měsíci

    ነጋሽ እ ግዚሐብሔር ሰላምህን ያብዛልክ🙏🙏🙏

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Před 3 měsíci

    በትክክል ነጋሽዬ ተባረክልን ግራ ገባንኮ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 3 měsíci +1

    በስመአብ ይገርማል , እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እኔ የሚመስለኝ ስንት እብድ አለ ጤና የነሳቸው የሚገርመኝ ተከታዪቹስ ምን ይሏችዋል ከብድ ጋር ማበድ እግዚአብሔር ይማራቸው 😢 በመጨረሻም አለመሳቅም 😂😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 3 měsíci

      Kkkkk ኧር ምን ጉድ ነው እራሱ ጠይቃት ካናዳ ላካት እኔ ጣልያን አይቼሻለው 😂😂አቦ ሆዴን አመመኝ ጅላንፍ አሚን ሰትዩ አታፍሪም ቀዳዳ በቃ ውጪ ለመሄድ ነው እየሱሰን የያሸው የአባትሸ ቤት መሰለሸ የምትሄጂው አሚን ኧር ልሳንሸን ይዝጋው ይሄ ደግሞ ገመዳፍ አንተ ለምን አትሄድም ሴቱን ታምታለህ ምድር ልባ በቃ ጴንጤ ቆርቆሮ ሆነ 😂😂😂😂

  • @abdoebrahim9959
    @abdoebrahim9959 Před 3 měsíci

    ነገሽ በእዉነቱ በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነዉ ግን አንድ ነገር ልንገርህ እኔ ሙስሊም ነኝ በፃበል ብጠመቅ መስቀሉን ብሳላም ለዘላለም ተከባብሮ ተቻችሎ አብሮ የኖረ ሀይማኖት ነዉ ሰላም ያጣነዉ መጀመሪያም መጨረሻም የሌለዉ የእምነት ቦታቻዉ የደንስ ትርኢት ወይም ዳንኪራ ቤት የሚመስል ቸርች ተብለዉ የተጠሩ የዛሬ ጥዋት የተፈበረኩ ሀይማኖቶች ከመጡ ቡሃላ ነዉ ሰዉ በማሳመን ሳይሆን ከካማ ጎን በመፈለግ የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸዉን ምንም የእምነት እዉቀት የሌለዉን ወጣቶች በገንዘብ በመደለል እየደነዘዙ ይገኛሉ ከፈለክ በመረጃ ልሰጥህ እችላለሁ። በርታ ቀጥልበት❤❤

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před 3 měsíci

    ነጋሽ ሚዲያ እውነት ተነናግረሃል ጌታ ኣይሽወድም እርሱ ሁሉን ያዉቃል መጨረሻ ምርቱን ከግርዱ ይለያል ሁሉ ገለባ ።

  • @hevenbirhanu7842
    @hevenbirhanu7842 Před 3 měsíci

    ተባረክ ልጄ አስተማሪ ነው ፕሮግራምህ

  • @Jojo45A
    @Jojo45A Před 3 měsíci +1

    ምስጋና ይግባው ጠቅላይ ሚኒስትር😏 አይ ነጋሽ ያው ለመኖር ስትል ነው ይህችን ቃል ያልካት።

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Před 3 měsíci +2

    እንዲህ ከመጃጃል ይጠብቀን

  • @mechaldssie
    @mechaldssie Před 3 měsíci +4

    ፈጣሪ ልብ ስጠን ቤተክርስቲያን ለምን ልንጠቀምብት ነው ታድያ ስብከት በየጎዳና ከሆነ ?ስብከት በቤተ ክርስቲያናችን ይሁን ።

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ነጋሽ እንደምን ከረሙ❤❤❤

  • @Aplus-ft9rw6eh3j
    @Aplus-ft9rw6eh3j Před 2 měsíci

    እ/ር ይስጥህ የልባችንን ቁስለት ተናገርክልን

  • @user-sn8vb2yu2r
    @user-sn8vb2yu2r Před 2 měsíci

    በመጨረሻ ዘመን በየመንገዱ ቆሞ ቃለን ከሚሸቃቅጡ ተጠንቀቁ ቅዱስ ቃል!!!

  • @melkamubogale5269
    @melkamubogale5269 Před 3 měsíci

    ሁሉም ሰው በትግሬው ያሬድ ፅበሐ ሽብሸባ ማመስገን አይጠበቅበትም ቅዱስ ያሬድ አምላኩን ፈልጓል የሚደነቅ ሰው ነው።
    ግን ደግሞ የዛሬ 500 አመት እሱ ከመወለዱ በፊትም ሰዎች አምላካቸውን አመስግነዋል።
    ሁሉም ሰው በባህሉ እና ባለው መሳሪያ ያመሰግናል ።

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 měsíci

    ጌታሆይአተታረቀን😢😢😢

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před 3 měsíci +1

    ሌላም ሴት አገልጋይ ነግራኛለች አላለችም
    ይሔንን የመሰለ ጥንቁልና በአደባባይ
    ምን ያህል እንደደነዘዘ ህዝቡ
    መንገድሸን ከፍቻለሁ አላለም ምድረ ማፈሪያዎች

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g Před 3 měsíci

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይማረን ተው ግን እግዚአብሔር ይበቀላችሃል

  • @temewolde365
    @temewolde365 Před 2 měsíci

    ወንጌል ጊዜ እና ቦታ አይገድበውም ኢየሱስ በሁሉም ቦታ ይሰበካል።

  • @yeneneshasfaw2571
    @yeneneshasfaw2571 Před 3 měsíci

    Enikwan beselam dehina metah Negashya ❤❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 3 měsíci

    ጌታ ሆይ ጻድቅ ጳጳስ ደግ ንጉሥ ስጠን🤲😭😭😭😭😭

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 3 měsíci +1

    ያድናል አምላኬ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 měsíci

    በርታወድማችንጠፋሂ❤❤❤❤❤

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 Před 3 měsíci

    እግዝአብሄር ልብን ያያል ዳዊት እርቃኑ እስክታይ ለእግዝአብሄር ዘምሩዋል ዋናዉ አምልኮዉ ለማነዉ እግዝአብሄር የትኛዉንም ቁዋንቁዋ ይሰማል

  • @user-hx5kh1hc7f
    @user-hx5kh1hc7f Před 3 měsíci

    ችግሩ ፀጥታ አካላት ህገ-መንግስቱን መሰረት አድርገው ህግ ማስከበር ባለመቻላቸው ነው ፤ የት እንዴት መሰበክ እንዳለበት ይታወቃል ለምሳሌ በገበያ አካባቢ ህዝብ በሚዝናናበት አካባቢ ትምህርት ቤት አካባቢ በሌሎች ሃይማኖት ተቃማት አካባቢ ወዘተ መስበክ እንደማይቻል ተቀምጠዋል ግን ማን ያስከብረው ምክንያቱም አብዛኛው የፀጥታ ሰራተኛ የነሱ እምነት ተከታይ ወይም ደጋፊ በመሆናቸው ነው

  • @user-fy1nw9rl2o
    @user-fy1nw9rl2o Před 3 měsíci

    ወንድሜ በኘሮግራምህ ደስተኛ ነኝ ነግ በዚህ ፕሮግራም የተጠቀምከው አንድ ቃል አለ"አበስኩገበርኩ" ከ 30 አመታት በፊት የአዶከብሬ መንፈስ ያደረባቸው እናቶች የሚጠቀሙት ቃል ነው።ልክ እንዳንተ ሌሎች ሰዎችም በተለምዶ ይጠቀሙታል።ቤክ የወንጌል እሳት ካቀጣጠለች ወዲህ የጨሌና የአዶከብሬ ሌሎችም የባእድ አምልኮዎች ጠፍተዋል ብየ አስባለሁ ግን በዚያ የጨለማ ዘመን የነበሩ አላስፈላጊ ቃላቶች አለመጥፋታቸው ገርሞኛል

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s Před 3 měsíci

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልክ

  • @SahaiSoso
    @SahaiSoso Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc3rz6ej4u
    @user-kc3rz6ej4u Před 3 měsíci

    Ewnet tebarekelen yengaa wendem be tikikil bilehal❤❤ egzaber yetebekek yetebiken

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu Před 3 měsíci

    በጣም❤ ያማል

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ አስበን. እብዶችን በስተዋል ጌታ ሆይ ማረን ማረን 😢😢😢😢😢

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ የራሱ የሆነ የአምልኮ ሥፍራ አለው አስፋልት ላይ ስለተጮኸ አይደለም የሰው ልጅ እምነቱን የምቀበለው። በልብ እና በልክ ነው ድፍረታቸው በኦርቶዶክሳዊያን አንገት ላይ ማህተብ ስያዩ የእኔን ተቀበሉ የምሉት ነው

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij Před 3 měsíci

    የሚገርመኝ ኢየሱስ ያድናል የሚሉት እኮ በፍቅር ቢሆን❤ አሜን ያድናል ባለ ህዝብ ሁሉ ! እየተከተሉ ህዝቡን ማናደድ ነዉ የያዙት ፀብ እኮ አደረጉት 😂ፈጣሪ በቃ ይበለን🙏🙏🙏

  • @weletegebrel2293
    @weletegebrel2293 Před 3 měsíci

    ኸረ ምን እየሆነ ነው አሁንስ በዚህ ዘመን መኖሬ ቀፈፈኝ ነውር ክብር የሆነበት፣ እፍረት የጠፋበት ያሳፍራል እኔ ካህናቶቹን ብሆን ወጥቼ እሔዳለሁ እንጂ ይህን ነውረኛ ጭፈራ ቁጭ ብዬ አላይም።

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu Před 3 měsíci

    በትክክል የተናገርክ ወድም

  • @ZinuTub
    @ZinuTub Před 3 měsíci

    😮የዛሬ ደሞ ለየት ይላል እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን😢

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Před 3 měsíci

    እኔ አንድ ወቅት ለ4 አመት ጴንጤ ነበርኩኝ አንድ ፖስተር አንቺን እንዳገባ ጌታ ነግሮኛል አለኝ እኔም እውነተኛው ጌታ ከሆነ ለኔም ያናገረኝ እኔም እፀልያለሁ ስለው ድጋሚ ተናግሮኝ አያውቅም እኔመዝሙራቸውን ብቻ እንጂ ስብከታቸውን በፈት ለፈት እቃወማቸው ነበረ፡፡በተለይ አማላጅ እና ቅዱሳንን አልካድኩም ነበረ ምክንያቱም የፈውስ ቀን አላቸው በዚያን ጊዜ ዳኑ ተብሎ እልል ይባላል እኔ ከጉባኤ ስንወጣ ፖስተሩን አንተ በአለም እያለህ እያማረጥክ እየበላህ እየተዝናናህ ሌላም ነገር እያደረግህ በአንተ እጅ ፈውስ ከሆነ በቅዱሳኖች በመላእክት እጅ የሚሆነውን ለምን ትቃወማላችሁ አለኩት

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 Před 3 měsíci

    ጋሽዬ በርታልን እናመሰግንሀለን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-qv7tf4ws4j
    @user-qv7tf4ws4j Před 3 měsíci

    Matthew 21 አማ - ማቴዎስ
    13: “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል፥ እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት፡” አላቸው።
    ለሁሉም ቤተክርስቲያን የሚሆን ይመስለኛል

  • @tigaethio
    @tigaethio Před 3 měsíci

    ጌታ ሆይ የሚያደረጉት አያቁም እቅረ በላቸው የእኛ አምላክ ትሁት ልቦና ነው የሚፈልጉ በጭሆት አይሰበክም መጀመሪያ እራሰህ ሰብክ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 3 měsíci +1

    በእርግጥ የአለም መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Před 3 měsíci

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዚሆ ማርነክርስቶስ😢

  • @alemayehuhagosbeyene1100
    @alemayehuhagosbeyene1100 Před 3 měsíci

    የሌላውን እምነት እየሰደብ ፣ እራስህን እያጸደቅህ ብትመጻደቅ፣ አላማህ የሃይማኖት ግጭት ለመፍጠር ካልሆነ በቀር እንዲህ ያለ ሁዋላ ቀር ፍጡር በዚህ ዘመን ይኖራል ተብሎ አይገመትም፡፡ የተበላ ስልት ስለ ሆነ ሌላ ቀይር ህዝቡ አይጋጭም በቅቶታል ግጭት አንገሽግሾታል ከግጭት ኪሳራ እንጂ ትርፍ ስለሌለ ድኩማኑና ድንክዬው ወንድሜ ብትታረም ጥሩ ነው፡፡

  • @belachewbelayneh1242
    @belachewbelayneh1242 Před 3 měsíci +4

    ወንድሜ የሰጠኸው ትምህርት ልብ ያለው ልብ ይበል ወድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ፣

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x Před 3 měsíci

    Jesus loves you ♥️ Amhara great again 🌹 Amhara life matters 💐😌🌹🌹

  • @thomasberha4150
    @thomasberha4150 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔርን የሚፈራ በስሙ እንዴት ይነግዳል ? እምነት ስለሌለው ብቻ ነው .ሁሉም እንደስራው ይከፈለዋል .

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 Před 3 měsíci

    እምነት የሌለዉ ሰዉ እንደዝህ ነዉ እግዝአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል አንቴ ሥጋዊ ስለሆንክ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ አይገባህም ታሳዝናለህ

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 Před 3 měsíci

    አምላኩን ፈራጅ የምትሉትን አንሰማችሁም አንተ ያላወከውን ለመስበክ አትሞክር ሞኝነት አያስፈልግም በፍይል ዘመን በግ አትሁኑ ንቁ የበለጠ እምነታችንን እንድናውቅ አደረጋችሁን ነገር ለበጎ ሆነልን ሐይማኖታችሁን እወቁ11

  • @enkenyelesh5332
    @enkenyelesh5332 Před 3 měsíci

    Yene konjoch hulachum tebareku bemecheresha zimarew asdesetegn

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 3 měsíci +1

    ስለ መናፍቃን no comments ወይኔ ዱላ ቀረሽ ዳንስ በከበሮ በዱላ ወይኔ😢🤔🤔🤔🤔

  • @eteneshatatu8645
    @eteneshatatu8645 Před 3 měsíci +1

    ያድናል

  • @Ameha-hh7lx
    @Ameha-hh7lx Před 3 měsíci +2

    ኢየሱስ ለሙስሊም እና ለማያምን ካልተሰበከ ለለማን ይሰበክ አባቶቻችን ሐዋርያት ወንጌልን በገበያ ቦታ በየቤቱ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ይሰብኩ ነበር ሥለዚህ ይጠሉ ነበር ይሳደዱ ይገለሉ ይገደሉ ነበር በሠላም በመቻቻል አያሉ እውነትን ከመናገር ዝም አላሉም ከርስትና እንደዚሁ በቀላሉ የተስፋፋ እንዳይመስልህ በእኔ የሚያፍርብኝን በአባቴ ፊት አፍርበታለሁ ይላል ወንድሜ ንስሀ ግባ ክርስቲያን ነኝ የሚል ሠው ከርስቶስ ሲሰበክ ሊከፋው አይገባም

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 3 měsíci +7

    አቤት የዘንድሮው ጉድ መቼም አይ እብደት ለይቶላቸው ደሞ እነሱን የሚከተሉት ናቸው የሚገርሙኝ አይይ ኪሳራ😅😅😮

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 Před 3 měsíci

    ሁሉም ነገር ከልክ ካለፈ እብደትን ያመጣል
    ሀይማኖት ከወጉ ካለፈ ጣኦታትን እንደ ማምለክ ይቆጠራ
    የጣኦቱ አምላካቸዉ ነብዩ ይሆናል

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 3 měsíci

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አረ ኢትዬጵያውያኖች ወደ ልቦናችን እንመልስ ምን አይነት ጉድ ነው እንዴት በፈጣሪ ስም ይነገዳል እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ፈራጅ እሱ ነው ሰርግ ላይ እንዲህ የምትባረገዱ የዝሙት መንፈስ የሚጫወትባችሁ ሴቶችም ወንዶችም ሞት አለ መግቢያችሁ የት ይሆን ????ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ ማስተዋሉን ያድለን ኡፍፍፍፍፍ ታመናል እግዚአብሔር ይማረን 💔💔💔💔💔💔💔