#አንላቀቅም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Zábava

Komentáře • 495

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 Před 4 měsíci +33

    “ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 2፥19

  • @hassenoumer8936
    @hassenoumer8936 Před 4 měsíci +47

    ነጋሽ ወንድሜ በርታ ምንም እንኳ ጴንጤ ብሆንም ሀሰተኛ አገልጋዮችን ማጋለጥህን ይበል ብያለሁ አይዞህ እግዚአብሔር ከአነተ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 4 měsíci

      አንተ እንኳን የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለክም እንዴት ከእዚህ ተቃዋሚ ጋር አንድ ነኝ ትላለክ ራሰክን መርምር

    • @user-qi6kv7qh2z
      @user-qi6kv7qh2z Před měsícem

      አሽቃባጭ

  • @user-js6ru8tp4b
    @user-js6ru8tp4b Před 4 měsíci +73

    "አርብ ነውና ቀኑ ቤተክርስቲያን መስቀል ላይ ናት" ብሎ ያስተማር አንድ ሰው ነበር በእርግጥም ከባድ ቀናትን እያሳለፈች ናት እግዚአብሔር ይርዳን እንጸልይ እንጸልይ እንጸልይ

  • @FikrteHailemariam-rv2zt
    @FikrteHailemariam-rv2zt Před 4 měsíci +12

    አረ ሰዉ ወዴት እየሄደ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ሰው ጥሩዉን ልቦና ያድለን እመብርሀን ፍቅር ጠፍቷል መከባበር ተፈራርቶ መኖር ጠፍቷል ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን ተመልከች 🙏🙏🙏😭😭😭😣😣😣

  • @obyftcon-lm8dv
    @obyftcon-lm8dv Před 4 měsíci +18

    ሰላም ኦርቶዶክሳውያን የኦርቶዶክስ ምእመናን ነቅቷል አሁንላይ አህዛብም ሆነ መናፍ አይወስደንም አዮጩፋም አንድ ቀን የእግዝአብሔር እጁን ከሰማይ ይዘረጋበታል እንዳቀረሸአይቀረም በሀገራችን ምድር ይዋረዳል

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 4 měsíci

      ይችን 4/5አመት ማን እደለቀቀብን የነብያቶቹ ብዛት ጎረፉሳ

  • @yajibushaltesfaye6201
    @yajibushaltesfaye6201 Před 4 měsíci +13

    ሰላም የነጋሽ ቤተሰቦች የዛሬው ፕሮግራም ሀሪፍ ነበር ። እንደሀሳብ አንድ ነገር መጻፍ ፈልጌ ነበር።በሰንበት ከቅዳሴ በኋላ አውደምህረት ላይ ስብከት እየተሰበከ ቁጭ ብለው ሞባይል የሚጎረጉሩ አባቶች፣መሪጌቶች፣ዲያቆናት .....እባካችሁ ሀይ በሉልን እኛ እንኳን እቤት ጥለን ነው የምንሄደው

    • @bayushfantu7329
      @bayushfantu7329 Před 4 měsíci

      Tebarek wendime hulem enem yemibesachbet huneta new

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 4 měsíci +12

    አይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች💒 ወንድማችን ነጋሽ በርታልን 🕊🕊🕊🎋🎋🎋

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Před 4 měsíci +7

    ተባረክልን ነጋሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 4 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እውነቱን ስለምትናገር❤❤

  • @mintwabbiruk1981
    @mintwabbiruk1981 Před 4 měsíci +5

    ተባረክ እኛ ውለታ ቢስ ነን ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይህ አይገባትም ነበር ግን ይህ አለም ክርስቶስንም ሠቅሎል የሚያድነንን ሳይሆን የሚገለንን ነው የምንፈልገው

  • @user-qp7wv8js9i
    @user-qp7wv8js9i Před 4 měsíci +8

    ላይክ ላይክ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 4 měsíci +11

    እውነት ነው ክብር መዋረድ የሚጀምረው ከበር ነው😣😣😣

  • @user-gq1ib2nz8z
    @user-gq1ib2nz8z Před 4 měsíci +8

    ነጋሽ እነዚሕ እኮ "የተቀቡ ነብያት ሳይሆኑ 'የተቀቡ ሌቦች'" ናቸዉ።ሕልም ሻጮች ናቸዉና በምኞት የሚቃጠል ትዉልድ በግልሙትናቸዉና መዳራታቸዉ ይከተላቸዋል።ጌታም ለከንቱነት አሳልፎ የሰጣቸዉ የኤልዛቤል ልጆች ናቸዉ።ለሚያስተዉል ሁሉ የምእራባዉያን አሳፋሪ ዉድቀት አሁን በምድራችን ቀኙን እየያዘ ነዉ።

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před 4 měsíci +3

    ወንድማችን ተባረክ እንዲሁም ዘወይንዬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ

  • @addytes14
    @addytes14 Před 4 měsíci +6

    እባክህ ወንድም ነጋሽ የመነኩሴዋን ነገር ድምፅ ሁንላት:: የሆነባት ሁሉ ይሰብራል.

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 4 měsíci

      እውነትነውእማሆይንሁላችንምድምጽእንሁናቸውልብይሰብራል😢😢😢😢

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 Před 4 měsíci +36

    አንዳንድ ጴንጤዎች ወንጌት ትተው እኛ ሆናል ስብከታቸው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 4 měsíci +1

      ቢዝነሰ😂😂😂

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před 4 měsíci +3

      በጣም በእውነት

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 Před 4 měsíci +2

      እውነቴን እኮ ነው ዳስተር የለ ቲክቶከር እኛ ነን ርእሳቸው የሆነ ሊሸፈኑት የሚፈልጉት ነገር አለ🫣😄

    • @Etho19pia
      @Etho19pia Před 4 měsíci +2

      በትክክል

    • @AbelTekaligh-bo1qh
      @AbelTekaligh-bo1qh Před 4 měsíci +1

      ረ በስመአም በይ እኛ ወንጌል በተፈጠረ አንለውጠውም ነገር ግን ለተፈጠረ እንሰብካለን ይድኑ ዘንድ
      “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”
      - ማርቆስ 16፥15
      መዳን በሌላ በማንም የለም ግን አንድ መንገድ አለ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል
      ዮሐንስ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

      ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před 4 měsíci +1

    ነጋሽ ወንድሜ ተባረክ መጨረሻዉ ዘመን ላይ ነዉ ያለንዉ መዳኒአለም ያስበን በስተመጨረሻም የቅዱስ ሜካኤል ምስል ሳይ ለኔ እደተሰጠኝ ነዉ የተደሰትኩት ምርጥ ስጦታ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም በምልጃዉ ያስበን❤❤❤

  • @InnocentBabyKittens-wb7rb
    @InnocentBabyKittens-wb7rb Před 4 měsíci +13

    ነጋሽ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @TashaleBalay-jw9cy
    @TashaleBalay-jw9cy Před 4 měsíci +29

    ወንድማችን ተባረክ❤❤❤

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Před 4 měsíci +3

    ወንድማችን ነጋሽ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን 👏👏👏

  • @kidist1705
    @kidist1705 Před 4 měsíci +1

    ሙስሊም እሕታችን በጣም ልክ ናት በደንብ አይታናለች ተመስን❤ አግዚአብሔር በምረቱ ይጐብኘን ሁላችንም ታመናል። እመብርሐን ትጐብኝህ ወንድም አለም አይዛሕ ፈተና ያፅናህ ለቤትህ ያብቃህ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 4 měsíci +3

    ነጋሽየ ሰላምህ ይብዛ የምንወድህ ❤

  • @user-tk6yz8di3j
    @user-tk6yz8di3j Před 4 měsíci +5

    ወንድማችን አግዚአበሔር ይሰጥህ መጀሪያ ሀሰተኛ መሆኑ የሜያሰታዉቀዉ ታምረ ሚካኤል ሲል ነዉ ዉርደት

  • @dejenebekele675
    @dejenebekele675 Před 4 měsíci

    ነጉዬ የአገልግሎት ዘመንሕን እግዚአብሔር ይባርክልህ!!

  • @AlamS-qs3yp
    @AlamS-qs3yp Před 4 měsíci +5

    ተባረክ ውንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před 4 měsíci +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የቅዱሳን አምላክ ሉእል እግዚያብሔር በምህርቱ በቸርነቱ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Před 4 měsíci +8

    😂😂😂😅😅ወይ ነገሽ እኔ የሚያስቀኝ የአንተ አስተያየት ነው 😅 ኑርልን ወንድማችን ነጋሽ🎉

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 4 měsíci

    በጣም የምወድህ ወንድሜ ነጋሽ በዳዳ ሁሌም በሃሳብና በአመለካከትህ ከጎንህ ነኝ ነገር ግን ጴጥሮስን አባታችን ብለህ የተዋህዶን ክብር አታሳንስ ጴጥሮስ ፖለቲከኛና ዘረኛ ሰው ነው አንተ ብዬ የምጠራው የአንቱታን ዋጋ ላለማሳነስ ነው ተወደደም ተጠላም ሰውዬው ፖለቲከኛ እና ለሃይማኖት ሳይሆን ለዘር የቆመ ተራ ሰው ነው ይህንን እንመን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 4 měsíci +3

    እመብርሀን ወላዲት አምላክን ይዞ ያፍረ የለም. ትገባለህ ወንዲማችን ቤተክርስቲያናችን. ከከሀዲያን ከአላውያን ይጠብቅልን. ❤

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 Před 4 měsíci +2

    1ኛ ዮሐንስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵-¹⁶ ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።
    ¹⁷ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +17

    ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 4 měsíci +6

    ወንድማችን ዳቭ ቸሩ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 4 měsíci +4

    እዩ ጩፋ ክርስትያን ነው ሙስሊም ነው እያለ ሁሌም ድራማ ይስራል አባት እንዳልደለ ያስታውቃል ኮ ደግሞ ቢሆንስ ክእንዲህ አይነቶች ሌቦች ጥርግ ቢሉ ወንድሜ ነጋሽ በርታ 100k እናስጋባው ነጋሽ ሚዲያን ላይክ ማድርግ አትርሱ❤😂😢😂😂

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Před 4 měsíci +2

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል" ይባላል ስለዚህ የእውነት አምላክ እሡ ፍርዱን ይሰጣል።

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 4 měsíci +8

    ዝማሪ መላህክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማልን
    ወጣቱ ሀገሩን ሀማኖን የመጠበቅ ግደታ አለበት

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x Před 4 měsíci

    ብሂውቴ ባድንገር ደስ ይለኛል 10ትዛዛት ባልጠብቅም ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ቢያስ በላቤ ደክሜ ለፍቼ እድበላ ቅድስት ቤተክርስቲያን አስተማርችኝ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ብርሳሽ ቀኜ ትርሳኝ እባክህ እደ ኦርቶዶኮስ ፍጥርኽኛል እደ ኦርቶዶክስ እድኖር እርዳኝ እምላክ እደሀጥያቴ አትዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tarikuAbbe
    @tarikuAbbe Před 3 měsíci

    ወድሜ ተናደህና ተቃጥለህ እሱም ፊትህላይ ያስታውቃል ግን አተአሁን እምት ሰራው ስራ መፅሀፍ ቅዱስ አዊነው እራስህን ጠይቅ ውሽት ነው ብለህ ካሰብ አንድ ቀን ሄደህተካፈልና ያኔ ውሽትና እውነቱን ታየዋለህ ለማንኛውም ይህንወሬ ስታወራ በጣም ብዙ ህዝብ እያመለጥህነው ብትችል አምንበታለው እምትለውን መፅሀፍ ብታስተምር አይሻለሆም ኡተ ቪዲዮ እስክታቀናብር በጣም ብዙ ሰው ጌታን እየተቀበለነው ጌታ እሱስ ይወድሀልወድሜ ተባረክልኝ ❤

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před 4 měsíci +3

    እሄ ባለጌ አዲስ አበባ ላይ አልሆን ብሎ አሁን ደግሞ ሀረር ሄደ እሄ ዲያብሎስ ምን የሚሉት እምነት ነው እሄ ኢሉምናቲ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 4 měsíci +3

    እዉነት ነዉ ታልጋ ሲሉት ታመድ 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-qp7wv8js9i
    @user-qp7wv8js9i Před 4 měsíci +3

    ላይክ

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h Před 4 měsíci +2

    ሰልፉ የእግዚአብሔር ይሁን። በሰው አእምሮ የሚስተካከል ነገር ያለ አይመስለኝም ። እግዚዖ መሃረነ ክርስቶስ ???

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 Před 4 měsíci +97

    አኔ የማዝነው በ በአዪ ጩፉ ሳይሆን የአዩ ጩፉ መጫወቻና መቀለጃ የሆኑትን ማስተዋልን ያጡትን ናቸው።

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +1

      እኔም እሱስ አንዴ ሐሰተኛ ከአባቱ ከዲያብሎስ የሚመጣለትን ኑፋቄ ትምህርት ያስተምራል የሚያሳዝኑን አዳማጮቹ😢😢😢😢😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 4 měsíci +2

      አቦ ይመችክ ወንድሜ አባት ሳይሆን እበት ነው ዉሻ ገለባ ገለባ ቤት ነው የሚሄደው አይ ወንበዴ ጎበዝ ነጋሸዬ በርታ በትክክል ነው የገለፀከው ሌባ ነው😅😅😅 ባዝሊን ተቀባ ነጫጭባ ዉሻ ጭቃ ተቀባ 😂😂😂😂ለሰዋቹ ምንድነው የሚያሰጨሱዋቸው ከሰር ሆነው አሚን የሚሉት የሞተ ይሻላል ከነሱ

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 Před 4 měsíci

      እውነት ነው

    • @teg22345
      @teg22345 Před 4 měsíci

      Me too

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před 4 měsíci

      እዉነት ነዉ 👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 4 měsíci +2

    አይይይይ ይሄ ህዝብ ምን አይነት ህዝብ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ልብ ትስጥልን እኛ ልጆቻችሁ እንፈልጋችዋለን ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ አባታችንን ወደ ኢትዮጵያ መግባት አለባችሁ እንኳን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ አይደሉም እኛ እንኳን እንፈተናለን የአቡነ ጴጥሮስ በረከታችሁ ይደረብኝ😢😢😢😢😢

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 Před 4 měsíci

    ነጋሽዬ ማሪያምን ደጋግሞ ላይክ ቢቻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Před 4 měsíci

    Thank you for sharing the video,God bless you!

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 4 měsíci +3

    አባቶችን አሉ የሚባሉ ከመንግሰት ጋር የሚታገሉ በዘረኖች የተጠመዱ ብፁዓ አበው አባቶች የሚያዋርድ ዘመድኩን የተባለ በማር የተለወሰ መርዝነው ለቤተክርስቲያን የሚቆሙ አባቶች መምህራን እየለየ የሚመታው ወረተኞች ለሆንን አብረን እየወገርን ነው ያሳዝናል ዘመድኩንን ያላወደሰ ሊቀ ጳጳስ መሰደብ አለበት🤔🤔

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Před 4 měsíci +2

      አይ ዘመድኩን ማለት በስማም ብለው ስለፖለቲካ ያወራል እኔ ለሱ አሸማቃለሁ ልብ ይስጠው

  • @hiwottesfaye-ho7gi
    @hiwottesfaye-ho7gi Před 4 měsíci

    ተባረክ ወንድም ነጋሽ ትውልዱን ከመጥፋት የሚታደግ ስራ ይቀጥል።

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před 4 měsíci +2

    መልከ እራሱ ይመሰክራል አሳሳች መሆኑን ስለዚህ ለእዚህ ቦታ ባይሰጠው ጥሩ ነው

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 Před 4 měsíci +3

    ነጋሽ ወንድሜ እመቤቴ ትወድሀለች በቅርቡ 150 ሺ እንደምትገባ አረጋግጥለሀለሀ እባክህ የወንድማችን ዳዊት ን ልብስ ለማግኘት አድራሻውን በትክክል አሰቀምጥልን ምህረቱን ለወንድማችን ይሸጥልን

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před 4 měsíci +3

    ነጋሽዬዬዬዬ ፣😍😍😍😍😍😍

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +2

    እውነት ነው አባት ሳይሆን እበት ሆድ አደር😢😢😢😢

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf Před 4 měsíci +3

    ተባረክውንይማትን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k Před 4 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንሰ ሰለ ቤተክርስቲያን ሳሰብ ጨንቅኝ ሰለ አገሬ ሳሰብ ጨንቅኝ በእየለቱ ሰዉ መገድል በዛ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም አስራት አገረሸን አደራ እናቴ አንቺ ብቻ ነሸ ያለሸን ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ😢😢😢

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 Před 4 měsíci

    I am overwhelmed by your commitment and consistency; I am very proud to see you on the stage during this trying time.

  • @abioteshetu2101
    @abioteshetu2101 Před 4 měsíci

    ነጋሽ በጣም ነው ያዘንኩት በመነኩሴ ላይ መደረጉ ሌላ ደግሞ አቡነ አብረሀም የስብከት ቦታ መሆኑ😭😭😭💔💔💔

  • @user-yo2mg5kl5v
    @user-yo2mg5kl5v Před 4 měsíci +1

    ወንድሜ በርታ አትናደድ ከውስጡ ያላመነ ይሒድ ምክኒያቱም እግዚያብሔር ቤቱን እያፀዳ ነው በውስጥ ብዙ ችግር አለ ኦርቶዶክስ አስር ሰው አይቀርም ሳያምኑ ቤቱን ከሚያቆሽሹ ያመኑ አስር ሰው በቂ ነው

  • @baysuhbirhanu7983
    @baysuhbirhanu7983 Před 4 měsíci

    ወንድሜ ነጋሽ እንኳን እንደዚህ የበረከት ስራ የምትሰራበት ሚዲያ ይቅርና አሉባልታ የሚያስተላልፉ እንኳን ገብቷል እውነት ነው የምልህ የድንግል ማሪያ ልጅ እየሱስ ክርስቶስና እናቱ ሃያሳፍሩህም መስከረም 29 ቀን 2017 ሳይደርስ ከ200000 ሺህ በላይ ታከብርሃለች ወንድሜ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በቸርነትህ በርታልን ወንድማችን ነጋሽ👏👏

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ሚንምሆነ ማንም ቅድስት ቤተክርስቲያንን ሲነካ መዋረዱ እይቀርም የውሽት ነብይ ተብለው ከሚጠሩ ልብስ የለበስ ጋንኤል ቢባሉ ይሻላል እኔ የማዝነው ምን ይብሉ ምን ይበሉለማይስማውና ዝም ብሎ እሜን የሚለው ነው እፅያፊ ነገ ነናግሮ እምኡን የሚባለት ቤት እግዚኦቡሎ ማለፍ እኛም ቤት ሆነው በሀስት ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሚውጉትን እሱ ችሩ እግዚአብሔር ይገስፅልን ነጋሽ ሚዲያ በርቱልን ከእኛ ጋር ያለው ይበልጣል ሼርና👍👍👍👍👍👍

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 4 měsíci

    ማርያምን እደኔ የመረረው አለ በውነት ምክንያቱም የቤጤትያትራ እዳስጠላኝ እዲህ ካልሆነ እምነት የለምእዴ ..በውነት ልቦና ይስጥህ እዩ ጩፍሀ መራዝ ነክ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 4 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይማርክ ወንድማችን

  • @aklesiazegiorgis5510
    @aklesiazegiorgis5510 Před 4 měsíci +2

    Wendmachin Negash Fitih Le tedeferu Emahoy be Maedot media Yekerebu. Ebakih Ehe Eskahun Defro Sigawna Demu yemifettew yalew Astedadari negn Yalew Achberbariw Kebetekristianachin Ywegedlin.

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 Před 4 měsíci

    ተባረክ

  • @user-fg3fo6js2u
    @user-fg3fo6js2u Před 4 měsíci

    ሰማሕ ወንድሚ መጽሐፍ አንደሚል አባ አባ ልንል የተገባው እግዚአብሒር ብቻነው ገባሕ 8:25

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 4 měsíci +2

    ደስ፡ ይላል፡ እኔም፡ ከፋሲጋ፡ በፊት፡ መቶ፡ ሺ፡ ትገባለህ፡ ብዬ፡ ነበረ፤፤ እግዚአብሔር፡ ይመስገን፤፤

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf Před 4 měsíci

    ተባረክልኝ

  • @HappyBike-y
    @HappyBike-y Před 4 měsíci +2

    {በርታልን ወንድማችን}

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 Před 4 měsíci

    አሜን ዝማ ሬመላክት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +1

    መቼ እደሚነቁ ይናፍቀኛል የሐሰተኛ ነብያት ተከታዮች😢😢😢😢😢

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 Před 4 měsíci +4

    ስቅለት ሳይኖር ትንሳኤ አይኖርም

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +1

    እውነት ነው ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን 😢😢😢

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz Před 4 měsíci

    እኔ በሌቦቹ ምንም አላጠፉም የተሰበሰቡትሰወች ምን ሆነው ነውአያመዛዝኑም ዴቭ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትዳብሰህ

  • @user-tt4ub2jj4b
    @user-tt4ub2jj4b Před 4 měsíci

    ንነቴ አቀጠል ቡሽ ነህ ጭረሽ እንኳን ደህና መጡ እድበል ነው የፈለከው የፈለገ ሰም ብተጠፈሃ አንኳን አይሰከልህም ወደ ፍት እንጅ ወደ ፍት እንጅ ወደ ሆላ የሌም ቅበት አንጅ ቅነት አይሰረም አኛ ወንጌልን አለምን ሁ አነደርሰሌን በወጌል አነፍርም

  • @merieyob886
    @merieyob886 Před 4 měsíci +1

    Amen 🙏 amen ❤❤🙏❤️🙏❤️🙏❤️💒💒💒

  • @ElfSaron
    @ElfSaron Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ዴቫ

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Před 4 měsíci

    ወንድም አለም
    አቡነ ኤርሚያስ፣አቡነ አብርሀም እና አቡነ ጴጥሮስን እነዚህ በክርስቶስ የከበሩ አባቶች በማንም አይተኩም በርታ አምላካችን አይለይህ ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ወንድማችንን ምህረቱን ይስጥልን

  • @SilenatMentamir-pb4wb
    @SilenatMentamir-pb4wb Před 4 měsíci

    ወንድማችን በርታልን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před měsícem

    Thank You. ነጋሽዬ❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci

    ወንድማችን ዳዊት እግዚአብሔር ይማርህ እመብረሀን አትለይህ

  • @user-bx2cj4oi5p
    @user-bx2cj4oi5p Před 2 měsíci

    tebarik tewaydo le zelalm tinur❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluembetemekonen8459
    @muluembetemekonen8459 Před 4 měsíci +1

    ጼንጤዎች ባይኖሩ በምን እንዝናና ነበር በጣም ያዝናናሉ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před 4 měsíci

      በእራስህ ኦርቶዶክስ ለይ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 4 měsíci

      በዘበነ ተረት ተረት ትዝናኑ ነበር ብሮ ወዳጄ

  • @user-id8fs9hm7e
    @user-id8fs9hm7e Před 4 měsíci

    ኡፍ ወንድሜ ልቤን አረሰረስክልኝ ፍፃሜሕን ያሳምርልሕ

  • @TigistEshete-um5pc
    @TigistEshete-um5pc Před 4 měsíci

    ተባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tewahdo_1221
    @tewahdo_1221 Před 4 měsíci +2

    ይገርማል

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 4 měsíci

    ነጋሽዬ❤❤❤ወንድማችን በርታልን

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 Před 4 měsíci

    ነጋሽ ወንድሜ በርታ

  • @ElfSaron
    @ElfSaron Před 4 měsíci

    ተባረክ ወንድም 🥰🥰🥰

  • @betieltsegaye4315
    @betieltsegaye4315 Před 4 měsíci +5

    ቆይ፡ግን፤ለምን፡የኢትዮጵያ፡ኦርቶዶክስ፡ግን፡አትከስም፡ይህንን፡የመናፍቅ፡ግድ-የለሽ፡አካሄድ? እኛ፡ልጆቿ፡ድምፅ፡ልንሆን፡ይገባል!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 4 měsíci +1

      ህግ አለ እንዴ ማን ላካቸው የሌባ ልጅ ሌባ ነው እግዛብሄር ይድርሰልን እንጂ አገራችን ተመርዛለች

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 4 měsíci +1

    ትገባላችሁ ነጋሽ ሚዲያ❤❤❤❤❤❤

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 Před 4 měsíci

    አዎ. ነጋሽ ተባረክ. ኦርቶዶክስ. አትበጠስም. አትፈርስም. ሲያምራችው. ይቅር. ኢትዮጵያም. አትፈርስም. ሲያምራችሁ. ይቅር. ልጆቻቸን. ግን. በርቱ. ከ1000ሺ. ግብስብስ. 10/000ሺ. ኦርቶዶክስ. ከነክብሯና. ጨዋነቷ. ትበልጣለች. እናንተ. ግን በርቱ

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 4 měsíci

    ልክ ነህ ወንድማችን

  • @bluejupiter3867
    @bluejupiter3867 Před 4 měsíci

    ነጋሽ ወንድሜ እኔም ከስጦታወች በላይ ለእኔ ልዬ ስጦታዬ ስእል አድነው ማዳሜ ከሩሲያ ያመጣችልንን ስጦታ ሳይ ልቤን ፈነደቀ ይገርምህል ወንድሜ የእጅብራስሌት ገዝታ ሰታን ነበር ያ እንዲህ አላስፈነደቀኛም እውነቴነው የምል ማርያምን ቁጥርህን ባቀው ሁለቱንም ፎቶ አንስቼ እልክልሀለው ።

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 Před 4 měsíci

    Egezehabeher Cherso Yemareh Amen

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Před 4 měsíci

    አይ ወንድሜ ነጋሽ ማን ነው የሚከለክላቸው ጌታዋን የተማመነት በግ ላቷል ውጭ ታሳድራለች ይባል የለም እህህህህህ😢😢😢😢ከባድ ነው 😢

  • @user-gp1dg5fk8b
    @user-gp1dg5fk8b Před 3 měsíci

    ፈጣሪሆይ ሰላሙን ስጠን

  • @user-jv7qe7vg1g
    @user-jv7qe7vg1g Před 4 měsíci

    አንተ ምንኛ ደስ አለን ወንድሜ ነጋሺ ለዚች ቤተ ክርስትያን ወታድር ነህ ቅዱስ ሚካኤል በቀኝህ ይቁም መንፈስ ቅዱስ በአእመሮህ ይስረጽ እስከ ሂዎትህ ፍፃሜ በቤተ ክርስቲያን ላይ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ያፅኑህ።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጣች❤❤❤