#የዶክተር_አብይ_እና_የመሰሉ_ፋንታሁን_አስገራሚዉ_ጨዋታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Zábava

Komentáře • 494

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 2 dny +62

    ያንተን ፕሮግራም ሳልሰማ ነው ኮሜንት የምፅፈው ምክንያቱም አርስቱ ሁሌም ከምታቀርበው ጋር ስለሚመሳሰል በዛ ላይ በጣም አድናቂህ ነኝ አፌ ቁርጥ ይበልልህ አንተ ብቻ ተናገር የበሰለ ስብዕና ያለህ ምርጥ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ይባርክህ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před 2 dny +2

      😃😃 እኔም 👍

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před dnem

      ❤❤

    • @NigistMulugeta
      @NigistMulugeta Před dnem

      እውነት ነው ምንም ሓሰት የለውም እኔ እንዳዛው ነው የማደርገው የቤተክርስቲያን ደህንነት በጥሩ ሁኔታ ላይ ስትሆን ደስ የሚለው እንዳዛውም ህመሟ ህመሙ የሆንክ ጋዜጠኛ እና አገራዊ ፍቅር ያለው ሰው ስለሆነ እውነተኛ ክርስቲያን ስለሆነ ነጋሽ እኔም ቀድሜነው አስተያየት የምሰጠው ምክንያቱም አመለካከተ ሐሳብ ስለሆነ ነው

    • @user-cn5sk9qd3y
      @user-cn5sk9qd3y Před dnem

      አኔም

  • @NigatuGoaGoa
    @NigatuGoaGoa Před 2 dny +49

    ነጋሽ በጣም እናመሰግናለን በርታ ጥሩነው ስለ ኦርቶዶክስ ያለህ ጥንካሬ ያጠነክረናል በርታ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 Před 2 dny +17

    አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ፡ ዘመንዎት ይባረክ በእድሜ በጤና ያኑርልን።

  • @zinashtamerat4692
    @zinashtamerat4692 Před 2 dny +43

    ነጋሽ ሚዲያ በርታልን ከፍከፍ በልልን ምርጥ የተዋህዶልጅ ኑርልን

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 2 dny

      ልበኖስ ቤሩት አርሰ ማርያም

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Před 2 dny +12

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ ስለ ኦርቶዶክስ ያለህ ፍቅር ታላቅ ነው በርታ ምን ግዜም እውነት ያሽንፋል በዚሁ ጥንካሬህ ሁሌ በቤቱ ይጠብቅህ በጣም አድናቂህ ነኝ !!!

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 2 dny +16

    አባታችንን ረዠም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329 Před 2 dny +12

    ወድሜ ነጋሽ ሁሌም እከታተላቹሀለው ጥሩ ነው የምትሰጡት ሀሳብ የብይን ፎቶ ግን ባታሳየን ያቅለሸልሸኛል ይሄ አራጂ የኦርቶዶክስ ጠላት ደም መጣጭ አጭበርባሪ ሀገሬ ኢትዮጰያ ያለችበትን ሳስባት የህዝቡ ስቃይ ያስለቅሰኛል በሰው ሀገር ተከብረን እየኖርን ሰው በሀገሩ መኖር አልቻለም ለባለስልጣናት እግዛብሄር ኑሮቸው እደኳስ ያሽከርክረው ያገኘ ይጠልዛቹው ያሳልን

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 Před 2 dny +14

    ነጋሽ ተባረክ አንተ ከመምር በላይ ለቤተክርስቲያን የምታደርገው በጣም ብዙ ነው::

    • @tadesseelemo804
      @tadesseelemo804 Před 2 dny

      ግራ ስጋብህ አይጣል ነው ሃይማኖት ፖለቲካ ተምታቶባችጟል በዚህ ሁኔታ ክቀጠላችሁ መጨራሻችሁ አያምርም : ሃይማኖት አስታራቂ : የሰላም መልእክተኛ የፀሎት ሰውን እንጂ ፖለቲከኛ ከፈለፈለ ሃይማኖትነቱ ጥያቄ ላይ ይወድቃል

  • @user-gk2kh9ml2g
    @user-gk2kh9ml2g Před 2 dny +6

    እግዚያብሄር ይባርክህ ነጋሽ ወንድሜ ተባረክ እንደአንተ ያለ ያብዛልን ኦርቶዶክስ ልጅ አለት

  • @user-dh7qt7cq8u
    @user-dh7qt7cq8u Před dnem +3

    ነጋሽ የሚገርምህ የአባት አባታቸው አጎቴ ናቸው አንዴት እንዳሳደጓቸው ብታይ ይገርማ ል ምን አይነት የደግ መጨረሻ ጥሩ አባት ስለአሳደጉአቸው ነውበዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ነገር ስለሳቸው ነገር እናያለን ብዙ ጳጳሳትንእንሰማለን አናያለን በዚህ ሁኔታ ስለሳቸው እንዲህ ያለ ጥሩ ነገር በመስማቴ ደስ ብሎኛል የክርስትያን ተግባሩ ይህ ነው አመሰግናለሁ በርቱ

  • @bekeleyirgu6858
    @bekeleyirgu6858 Před dnem +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ። ረጅም ዕድሜ ና የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ።

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 2 dny +9

    እንኳን ሰላም መጣህ ነጋሽ ወንድማችን በርታልን

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h Před 2 dny +8

    ሰላም፣ ሰው እና ጦጣ ሙዝ ሲበሉ የሚያሳየውን ምስል የለቀቀው በጣም ገራሚ ነው። አሁን ያለንበትን ደረጃ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። የማሰብ ደረጃችን ከእንስሳ ማነሱን የሚያሳይ ነው። ምክንያቱም እንስሳ የራሱን ወገን አይጎዳም። ሰው ግን ወገኑን በአሰቃቂ ሁኔታ ከመግደልም አልፎ ስገሠውን እስከመብላት የደረሰ በመሆኑ ሙዝን ከነልጣጩ መብላቱ አይገርምም።

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h Před 2 dny +6

    ሰላም፣የወላይታው አባት በግብርና ሥራ መሰማራት ለሌሎቹ የእምነት አባቶች ትልቅ አርአያ ነው። በተለይ በትላልቅ ከተምች የሚገኙት አፈር አይንካን ለሚሉትና አባት ለመሆን የልጆችን የሀብት መጠን የሚመዝኑ አባቶች ከኚህ አባት ትልቅ ትምህርት ቢቀስሙ መልካም ነው።

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 dny +7

    እመቤታችን የተወለደችበት ቦታ ሊባኖስ ሀሪሳ ማርያም ነው ይሄ ዝማሪ አባታችን አቡነ ዲሚጥሮስ እድሜ ይስጥልን መልካም አባት ናቸው ምንም እረፍት የማያውቁ ዋጋ እየከፈፋፉ ያሉ አባት ናቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 2 dny +6

    ሁሌ በተስፋ ደስ የሚል እምነት❤❤❤❤❤

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před dnem +1

    ብፁ አባታችን አቡነ ይሳቅ በረከታቸዉ ይደርብን ጀግና አባት ናቸዉ❤❤❤ ነጋሽ እናመሰግናለን ብበርልን የመጨረሻዉ ዝማሬ ቤሩት ሊባኖስ ነዉ እመቤታችን የተወለደችበት ሀገር በስደት እዲህ በዝተናል ለማክበር የማይፈቀድላቸዉ የተዋህዶ ልጆች አሉ ግን በጣም ያስቀናለን

  • @ritakidu
    @ritakidu Před dnem +1

    ነጋሽዬ ዝማሬው ቤሩት እመቤታችን የተወለደችበት ገዳም ነው የቅዱስ ያሬድ ዝክረ ስናከብር ነው ❤

  • @hanamariammossie2844
    @hanamariammossie2844 Před dnem +1

    ወንድማችን በርታ በእምነትህ ጥንካሬህ ደስ ይላል እድሜና ጤና በሰፊው

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Před 2 dny +6

    ❤❤❤❤ይችን ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማማ😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 2 dny +7

    ሰላም ነጋሽ ወንድማችን ክበርልን

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 2 dny +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Před dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
    ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 Před dnem +1

    አሜን ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @uaeuar4703
    @uaeuar4703 Před 2 dny +10

    ነጋሺየ ስወድህ ማርያምን ጀግና የተዋህዶ ልጅነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukdejene4364
    @birukdejene4364 Před 4 hodinami

    ውድ ነጋሽ እዚህ ሀገር ብዙ ተመልካች የሚገኘው እና የሚሸቀለው ጠ/ሚ ውን በመተቸት እና በመሳደብ በመሆኑ ጥሩ ዘይደሀል በርታ ።

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před dnem

    ተባረክልን ከእድሜ በላይ ጨምሮ ይስጥህ ጤና ሁኑልን አገራችን እንዲህ አይነቶችን ያብዛልን ልቦና ይስጠን እግዛብሄር አገራችንን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Před 2 dny +3

    በጣም የማደንቀው ጎበዝ ጋዘጠኛ እግዚያብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @AbebaMassene-q4g
    @AbebaMassene-q4g Před 6 hodinami

    ይህች ህፃን እመብርሃን በፀጋ ታሳድግልን መጨረሻዋን ያሳምርልን።

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke Před 2 dny +4

    እይ ነጋሽ ስወድህ እኮ በምክንያት ነው። እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቅህ❤❤

  • @user-be5ps5ns4d
    @user-be5ps5ns4d Před dnem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yirgeduabay6191
    @yirgeduabay6191 Před 2 dny +6

    እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @birf3612
    @birf3612 Před dnem

    የምን ጊዜ ምርጥ አቀራረብ እና ኢትዮጵያዊነትን የምትሰብክ❤❤❤

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka210 Před dnem

    አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏❤ወንድሜ በርታልን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁን

  • @elanetsegaye4997
    @elanetsegaye4997 Před 10 hodinami

    ተባረ ክ ነጋሽ የምታቀረባቸው ቁም ነገሮች ደስ ይላል

  • @elanetsegaye4997
    @elanetsegaye4997 Před 9 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤ የኛ እንኮንም ኦተቶዶከስ ተዋህዶ ሁንክልን የኛ ብቻ በጣም ደስተኛ ነ ኝ

  • @ayinalemtekileyohanis1766

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ወይ ዘንድሮ ግን ወዴት እዬሄድን ነው ግን ጅንዝሮ ነው በትክክል የበላንው እግዚአብሔር ልብ ይሰጠንንን❤❤❤

  • @zelekakebede261
    @zelekakebede261 Před dnem

    ተባረክ ዘመንህን ይባርክልህ ድንግል ማርያም አለሁልህ ልጄ ትበልህ

  • @user-wf6zs6cw9v
    @user-wf6zs6cw9v Před dnem

    ወንድማችን ነጋሽ በርታልን እ/ር ጤና እና እድሜ ይስጥልን።

  • @MeskeremAbebe-xv7re

    ተባረክ ይህጉባኤ በሁሉም አቅጣጫ ቢደርስ መልካም ነው

  • @user-ff5ot5ve5y
    @user-ff5ot5ve5y Před dnem

    ቤሩት ሊባኖን እመቤታችን ከተወለደችበት በጣም ደስ ይል ነበር ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ እና ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ ነበሩ የአሙት ሰው ይበለን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před dnem

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ አንቺ የዘመናችን ምርጥ ስጦታ አድገሽ ቤተሰብሽን አገርሽን ቤተክርስቲያንን ለመጥቀም ያብቃሽ❤

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Před 5 hodinami

    እግዚሐብሔር አምላክ ይባርክሽ ሐረገወይን። ትልቅ ሰዉ ቢናገር አይገባኝም ኘበር። በሕፃንዋ አንደበት ሳዳምጠዉ ነፍሴን አረሰረሰዉ።

  • @AddisWubshet-j1p
    @AddisWubshet-j1p Před dnem

    ነጋሽ የምታቀርባቸውን ከሞላ ጎደል እከታተላለሁ ጥሩዎች ናቸው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ዛሬ የቀረብኸው ደግም ይገርማል ከሰውዬው እንሰሳዋ ተሻለች!!!!

  • @user-nv1kx2mq2v
    @user-nv1kx2mq2v Před 2 dny +2

    እውነት ነው ነጋሽየ የሚጣፍጥ እጀራ
    ከምጣዱ ያስታውቃል።በሞገስ በግርማ
    ያሳድጋት በቤቱ ያቆያት🙏🙏🙏

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 Před 2 dny +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 Před dnem

    ነጉ ሠላም ለአንተ ይሁን / ከክፉ ይጠብቅህ በርታ ስላሴ ከአንጸ ጋር ይሁን ፡፡

  • @user-cn9ul5rs2x
    @user-cn9ul5rs2x Před 2 dny +3

    መጨረሻ ላይ ያሳየኸው ቪዲኦ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትውልድ ሀገር ሊባኖስ በየአመቱ የሚካሄድ ጉባኤ አለ ዝክረ ቅዱስ ያሬድ መርሀግብር ነው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před dnem +1

    ከሜወለድ እስካሁን መነጽር አርጎ ኳስ የሚጫወት አይቼም ሰምቼ አላውቅም አብቺ ይመችህ 🇪🇷🇪🇷

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 Před 2 dny +1

    ቤሩት ሊባኖስ እመቤታችን ድንግል ማርያም የተወለደችበት ቦታነዉ ነጋሽዬ አንድጊዜ ለጉዞ ሰብሰብ ብላቹ ብትሄድ ወንድሜ ነጋሽ እምንወድክ ወንድማችን እንጠብቅአለን❤❤❤❤❤

  • @Besrou
    @Besrou Před dnem

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም ❤

  • @user-wr4nt9wn2z
    @user-wr4nt9wn2z Před dnem

    ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ተመኘሁ።

  • @lkl7489
    @lkl7489 Před dnem

    አሜን ይህችን ህፃን ሥመለከት እኔ የት ነዉ የለሁት ብዬ እራሤን መጠየቅ ጀመርሁ!

  • @eyerusalemdinberu7097

    እግዚአብሔር። ይባርክልን

  • @user-xh7uz5lh2v
    @user-xh7uz5lh2v Před dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @Mekde731
    @Mekde731 Před 2 dny +1

    ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር በድሜና ጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HaymanotAlemu-ws1he

    ነጋሽ በዳዳ ስልጡንና እውነተኞ የሰው ዘር አድናቂክ ነኝ በርታ ወንድሜ በነገራችን ላይ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ሰው ሰው የሚሸቱ ሰዎችን ያለማድነቅ አይቻልም

  • @ashenafiabebeasfaw
    @ashenafiabebeasfaw Před dnem

    ነጋሽ ተባረክ በረከታቸው ይደርብን አሜን እውነት ብላችኋል

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 dny +2

    የአባታችን ጻድቁ ቅዱስ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን

  • @azebwondwossen355
    @azebwondwossen355 Před dnem

    ማነው ወደ ጠቅላዩ በጣም የሚመታ ጎበዝ ወዳጄ ወንዱ ወኔውን ከሚበላውና ከሚጠጣው ጋር ውጦታል ፈሪ የፈሪ መንጋ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 2 dny +3

    አሜን

  • @ngatalemayehu8781
    @ngatalemayehu8781 Před dnem

    ነጋሽዬ አሜን ያሳድጋት

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 Před dnem

    መድአኒያለም ጥላ ከለላ ይሁን ነጌ በእውነት ❤❤❤

  • @azebgashaw
    @azebgashaw Před dnem

    ነጋሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 2 dny +3

    አሜን አሜን

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před dnem

    እግዚያብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 Před 2 dny +1

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ከተባረከ ማህፀን ከተወለዱ ልጆች አንዱ ስለሆንህ እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před dnem

    ነጋሽዬ እግዛብሔር ይጠብቅህ ቤሩት መሰለኝ 😍😍😍

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera Před 2 dny +1

    እግዝአሕብርይስጥልን እናመሰግ ናለን🙏🙏🙏

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug Před dnem

    የመጨረሻው ዝማሬ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደችበት ስፍራ ሊባኖስ ነው ዝክረ ቅዱስ ያሬድ አመታዊ ጉባኤ ነው በባእድ ሀገር ድምቅ ብለን ወልናል ክብር ለእመብርሃን ወንድም ነጋሽ የቤተክርስቲያን ልሳን እመብርሃን ትጠብቅልን❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před dnem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ ጣፋጭ 🙏🙏🙏

  • @sinkenechbirhane4525

    ❤❤❤❤በርታልን ወንድማችን

  • @BirukDegefu-gn3zs
    @BirukDegefu-gn3zs Před 9 hodinami

    እግዚአብሔር።መጨረሻሕን።ያሳምርልሕ።ወድሜ

  • @gebremdehengebresadik9153
    @gebremdehengebresadik9153 Před 11 hodinami

    ነጋሽ እውነት ስለእውነት የምወድህ የማደንቅህ ወንድሜ!

  • @innatalemdinku657
    @innatalemdinku657 Před 2 dny

    ተባረክ ነጋሽ

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Před dnem

    ነጋሽ ወንድሜችን በርታልን እግዚብሔር ጋተጋር ይሁን

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 Před 2 dny +1

    የኔ ማር ተባረኪ

  • @AbebaMassene-q4g
    @AbebaMassene-q4g Před 6 hodinami

    ወድሜ ነጋሽ እንስሳት ከሰው የሰለጠነበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ፈጣሪ ልብ ይስጠን

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 Před dnem

    ቤሩት ሊባኖስ የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ስናከብ በስደት ያከበረን አምላከ እስራኤል ይክበር ይመስንን ❤❤❤❤❤

  • @mekedesmekonen5878
    @mekedesmekonen5878 Před dnem

    ነጋሽ በርታ አደራህን በዚሁ ቀጥል በቢቱ ያቆይህ❤

  • @woyinshetbekele165
    @woyinshetbekele165 Před dnem

    እግዚአብሔር ታይቶ የሚጠፋ አያድርግህ ይጠብቅህ ሞገስ ይብዛልህ

  • @siombira9134
    @siombira9134 Před 2 dny +2

    እንወድአለን የአንተ ተከታይ ነኝ ቤሩት ሊባኑስ እመቤታችን የተወለደችበት ቦታ ❤❤❤❤❤

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před 2 dny +2

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před dnem

    ነጋሽዬ ሐምሌ 22ቅዱስ ዑራኤል 25ሰማዕቱ መርቆርዮስ ነሐሴ 13 ደብረታቦር መስከረም 1 ቅዱስ ራጉኤል ኤልያስ መስከረም 2መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ ክብረ በዓላቸው ነው እግዚአብሔር በሰላም የክረምት ወር አሳልፎ ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም ያድርሰን❤❤❤

  • @user-qf8uj4vk7c
    @user-qf8uj4vk7c Před 2 dny

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Před dnem

    ነጋሸዬ ፈጣሪ በከለላው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።ቅቅቅቅ የቅቤውንና ከሁሉም የሀገራችን ህሴት ወጦ እራሱን አዋርዶ ህዝብንና ሀገሩን ያሰናቀ "መሪ"የወረደ ቪዲዬ ሳይ አመመኝ።የሰበሰባቸውም ቀዝኖ ቀዝኖ አእምሯቸውን የደፈነባቸውን ሳይ አዝናለሁ።አይ አለመታደል እኮ ነው።ሰውየው የዛችን ብላቴና ያህል እንኳ እውቀት በወሰጡ ያልተፈጠረበት።ፈጣሪ ሆይ!!! ውረድ! ፍረድ!እባክህ

  • @AyuNaa-yt2pv
    @AyuNaa-yt2pv Před 2 dny +2

    ወይ ግሩም የሰው ልጅን በአምሳሉ የፈጠረ እግዚአብሔር ከእንስሳ በታች ስንሆን እንዴት ቻለን።

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před dnem

    የምወደው ጋዜጣ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @rahelfistum5782
    @rahelfistum5782 Před 2 dny +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @woinshetteshome6982

    Tebarekin

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 2 dny +1

    ትክክል ወንድሜ ተባረክ::

  • @Fufuabcd
    @Fufuabcd Před 2 dny +1

    Negash keep it up the hard job

  • @user-yc2cl7dk4x
    @user-yc2cl7dk4x Před 19 hodinami

    bertalen negash

  • @user-xe8li4kz3m
    @user-xe8li4kz3m Před 2 dny +1

    የኔ ማር እድግ በይልኝ

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 Před dnem

    በበሩት ሊባኖስ እመቤታችን የተወለደችበት የሊባኖስ ተራራ ላይ ነው የቅዱስ ያሬድ አመታው በአል በየአመቱ እንደዚህ በደመቀ ሁኔታ ይከበራል
    አባታችንን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባ ዲሜጥሮስ ቅዱሱ አባት❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @SalomaBichon-ek2kl
    @SalomaBichon-ek2kl Před 2 dny +1

    እግዚአብሒርይመሰገን

  • @teshalewape8331
    @teshalewape8331 Před 2 dny

    ነጋሽ እናመሰግናለን

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 Před 2 dny

    ነጋሽዪ ተባረክ

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 Před 2 dny

    Thank you for sharing 🙏✝️✝️✝️🌿🍁🌿🍁🌿💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @yeabserabekele7732
    @yeabserabekele7732 Před 2 dny

    ተባረክልን ወንድማችን