#የተረገመ_ጡት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 02. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#የተረገመ_ጡት #ትዝታው_አፉን_ከፍቷል@NEGASHMEDIA
  • Zábava

Komentáře • 296

  • @NEGASHMEDIA
    @NEGASHMEDIA  Před 5 měsíci +58

    እንደምን ቆያችሁኝ ሼር ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድረስ

    • @user-km1wu1fl1p
      @user-km1wu1fl1p Před 5 měsíci +2

      መዝሙርና ከበሮ አመታት መስተካከል አለበት ዝም ከተባለ ወደ ጭፈራ ይቀየራል።
      ታቦት ተሸክመው በስልካቸው ቪድዮ የሚቀርጹ አባቶችስ? ምን ተባሉ?

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s Před 5 měsíci +1

      ነጋሽ አለማወቅህ ገርሞኛል በነገራችን ላይ ፕሮቴ ወይም ተሀድሶዎች ናቸው በድብቅ እየሰሩ ነው። የሚያረጉትም ኦርቶዶክስ ውስጥ ሆነው እደ ኦርቶዶክስ አማኝ ምእመን ተራ ኦርቶዶክስ አማኝ በመሆን ፣ የ ኦርቶዶክስ ሰንበት ተማሪ ሆነው እዛው እያገለገሉ፣ ዲያቆናትሆነው አባቶችም ሆነው ፍፁም ኦርቶዶክስ ሆነው በጣም ገብተዎል ምክንያታቸውም የ ኦርቶዶክ ቤተክርስቲያንን መጀመሪያ ቀኖናዎን ማዳከም ነው እሱን ነው ሚፈልጉት ያ ካልሆነ የኦርቶዶክስን ዶግማ እደቫቲካን መቀያየር፣ መካድ አይችሉም ስለዚህ መጀመሪያ የኦርቶዶክስ አማኙን ማጀዘብ ነው የፈለጉት፣ እዲዝግ ጥያቄ እዳይጠይቅ፣ እዳያስተውል በማርያም ስም የማርያም ወዳጆች በመሆን ምናምን ። ከዛ እዳው ገብስ ነው ለነሱ፣ የሚገርመኝ ደሞ በራሳችን ሰዎች እደ ፕሮቴስታንት ያሉ ፍልፈሎች ለቀቁባት ቤተክርስቲያን ላይ ሚጠይቅም ጠፍ የሚጠይቀውን ደሞ ህዝባችን ይጠላዎል ችግር እኮ ነው። የማቃቸው ሁሉ አሉ ግን ምን 21:47 ያረጋል ደብዳቤ ባስገባ፣ ለ አንዳንድ ታዎቂ አርቲስቶች ድምፅ የሚሆኑ ተከታይ ያላቸው እነሱም ፈሩ። 😢 እናተም ነጋሾች የሰው ስራ ላይ ሪያክት ነው ምታረጉት። ለምን አንዳንዴ እንኳን በኦርቶዶክስ ቀኖና ላይ አትሰሩም?????

    • @meklitmimi5660
      @meklitmimi5660 Před 5 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይስጥህ ለትዝታው መልስ የሰጠኸው ወንድም እኔም አቀረሸኝ ይህ ት

    • @T-7702
      @T-7702 Před 5 měsíci

      ​@user-km1wu1fl1p I don't know about Mezmure, but kebro is not wrong! Diokonat and kesoch kebro yemimtut endih new, yekoy new. May be you never seen one

    • @b_toxic_bot
      @b_toxic_bot Před 5 měsíci

      👍👍👍🤲🤲🤲❣️🇪🇹🇪🇹💝💝💕❤️💖💒🤲✝️💒

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 měsíci +25

    ነጋሽየ ኑርልን ምርጥ ይትዮጲያዊ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl Před 5 měsíci +4

    የድሬ ደዋ ከንቲባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Před 5 měsíci +31

    ነጋሽ ወንድማችን ክፍ አይንካህ ክበርልን የኦርቶዶክስ ቅኖች በርቱልን ።

    • @usahandsoffethiopia8486
      @usahandsoffethiopia8486 Před 5 měsíci +1

      እብይ አህመድ እኮ የስፈር ዱርየ ነው ስለዝህ እንድዝህ አይነት አካባቢ መገኘቱ አይስድንቅም ስውየው ሀገር የመምራት ብቃት የለውም😂

  • @GeremewTekle
    @GeremewTekle Před 5 měsíci +6

    በዚህም መራራ ወቅት መልካም ኢትዮጵያውያን ስላላችሁልን እግዚያብሔር ይመስገን!ክፉ አይንካብን!!!

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah Před 5 měsíci +15

    የተዋህዶ እንቁአችን ነጋሽዬ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመልከተንጂ ክፋታችን በዝቷል

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 měsíci +19

    መልካም ወጣቶችን ያብዛልንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Před 5 měsíci +8

    ወንድማችን ገብረሚካኤል(ኬኩን)እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ትዳርህን ልጆችህን በበረከት ይጎብኛችሁ 🙏🙏🙏❤

  • @zemzembahiru9297
    @zemzembahiru9297 Před 5 měsíci +7

    ነጋሽ እድሜና ጤና ዬሰጥህ የድሬ ከንቲባ ጌታ ይጠብቃችሁ

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 4 měsíci

    ክፍለአገር እንዲህ ከበሮን እያናገሩ የሚመቱ አሉንችሎታ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @kiya-eyob
    @kiya-eyob Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነጋሺዬ

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 Před 5 měsíci +3

    ውይይይይይይ ማርያምን እመ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅህ ወንድሜ በቃ ስለ ትዝታው የተናገርከው ነገር በስመአብ እፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamsaunders7591
    @selamsaunders7591 Před 5 měsíci +2

    ክብሩን የተገፈ ሰው ምን ይመክሩታል ታቦቱ ዝቅ እንዳረገ ዝቅ ይላል እድሜ ብቻ ይስጠን እናያለን

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před 5 měsíci +2

    ትዝ ታውን እግዚአብሔር አፉን ይዘግዋል

  • @senayitlove2885
    @senayitlove2885 Před 5 měsíci +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን በርታ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 měsíci +6

    አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ምህረትህ የበዛነውና

    • @Israel.London
      @Israel.London Před 5 měsíci +1

      "በከመ ምህረትን ወአኮ በከመ አበሳነ"

    • @Israel.London
      @Israel.London Před 5 měsíci

      በከመ ምህረትነ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 Před 5 měsíci

    የቤተ ክርስቲያናችን ትዝታው መቶበት አፉ እንደ ፍየል ምላስ ይጮሃል

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k Před 5 měsíci

    ነጋሸዬ እናመሰግናለን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር😢😢❤❤❤❤

  • @AbebaMassene-q4g
    @AbebaMassene-q4g Před 9 dny

    ነጋሽ ወንድሜ ግደለም ትዝታው የሚያስታምመው ሰው ነው ያጣውጤነኛ ሰው መቼስ በዝልክህ ልክ አይዘቅጥም ፈጣሪ ልብ ይስጥህ

  • @user-ls9rs7ex2e
    @user-ls9rs7ex2e Před 5 měsíci +2

    መልካም ልብ ላላቸው ኢትዮጵያን አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @hq1rx
    @hq1rx Před 5 měsíci

    የትዝታው ምላስማ ለጤና ያርግላት አለሁ አለሁ ብላለች

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h Před 5 měsíci +5

    እግዚአብሔር ልቦናችንን ማርኮ በምህረት ፊቱ ያቁመን ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistkabtihyimer9297
    @tigistkabtihyimer9297 Před 5 měsíci +5

    ነጋሽ እግዚያብሄር ይባርክ ይህን ካየኸው እባክህ አቃቂ የሚገኝ ልዬስሙ የአካባቢው ፍንታ ይባላል እዛ የማርያም በተክርስቲያን አለች ስንብት ተማሪዎችን እንዲጎበኙ ብታረግ

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před 5 měsíci +1

    ነጋሽ ሚዲያ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ክቡር የድሬ ከንቲባችን እንወድሀለን

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Před 4 měsíci

    ነጋሽ ወድማችን እናመስግናልለን❤

  • @getanehket
    @getanehket Před 5 měsíci +1

    ከድር ድሬደዋ ተወልዶ ድሬደዋ ያደገ ምርጥ መሪ ነዉ እንኳን ሊኮበልል ከድሬደዋ ዉጪ መኖር አይመቸዉም ነጋሸ እኔ ካንተ ነዉ የሰማሁት

  • @user-fd8vt1kq8h
    @user-fd8vt1kq8h Před 4 měsíci

    የድሪ ጀግና እንኳን ደና መጣህ ከንንቴባ

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 5 měsíci

    እግዚኦ ማረን ስለሁሉም 😢

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏ወድሜ💚💚💚

  • @AbebaMassene-q4g
    @AbebaMassene-q4g Před 9 dny

    እግዜአብሄር ይማርህ ደጋግ ወጣቶችን እግዜአብሄር አያሳጣን።።

  • @sddffdf1958
    @sddffdf1958 Před 5 měsíci +2

    እሽ ነጋሽየ የኛ እንቁ ሸር እናደርጋለን ❤❤❤❤

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 Před 5 měsíci

    ወንድማችን ነጋሽ እንወድሃለን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 5 měsíci +3

    ነጌ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን ❤❤❤

  • @elanetsegaye4997
    @elanetsegaye4997 Před 5 měsíci

    😮በጣም አስተማሩ ነው ለከበሮም በጣም ያስጠላል እነዚህ ሰም ለማበላሽት የገባ ከበሮ መቺ ነው

  • @butatess401
    @butatess401 Před 5 měsíci +2

    እውነትም የተረገመ ጡት እውነት ብለሀልወንድሜ ልቦና ይስጠው

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 5 měsíci +4

    ነጋሻችን ኑርልን እንኳን ደህና መጣህልን ❤😊

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 4 měsíci

    ድሬዋች እኳን ደስአላቹ እኳ በሰላም ተመለሱልን

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před 4 měsíci

    እግዚኦ ቀስ ብሎ ቢበላ ማን ይወሥድበታል አረ ዘድሮ የማናየዉ የለም ኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před 5 měsíci +2

    አይ ነጋሽያ በየቤተ እምነቱ በሽተኛው በዝቶባት ነው ሀገሬ ሰላሟ የተቃወሰው ልጆቿ በየቦታው እንደቅጠል የሚረግፉት ሀብት ንብረቷ በየሜዳው የሚነደው 💔ፈጣሪ ብቻ በቃ ብሎን ካላስታገሰልን በቀር ከባድ ነው በጣም 💔💔😭 የምታነቡ አበረታቱኝ ከማዳም ኩሽና አዌጡኝ ደክሞኛል 💔💔💔😭😭😭

  • @djseg-eb3xl
    @djseg-eb3xl Před 4 měsíci

    ውድ ነጋሽ ይሒን ይዘሕ ወተሕ የስው እንትን ታስድባለሕ እቢታቸው አርፈው የተቀመጡ እናት እሱ ያየብንን ቢገልጠው አንተ ማትሓን እሱግን ያመነው እየሱስ ይቅር ብሎታል

  • @mulualemayew6297
    @mulualemayew6297 Před 5 měsíci

    Ewenett noww wendeme kukuyt tebarekeleggg

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 5 měsíci

    ነጋሽዬ ወንድማችን በርታ ❤❤❤❤❤❤😢

  • @meseretrobe2100
    @meseretrobe2100 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @user-cv1ms8ke6o
    @user-cv1ms8ke6o Před 5 měsíci

    ፈጣሪ ይማረው

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 Před 5 měsíci +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ምንህም አያመልጠኝም አከብርሀለሁ ተባረክ ልጀ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 5 měsíci

    Thanks very much brother information

  • @user-pc9gi1mg6p
    @user-pc9gi1mg6p Před 5 měsíci

    Negash Wandime progiramik batam new miwadawu

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 měsíci +4

    በሁሉም ስራህ አንደበትህ ሲጣፍት

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před 5 měsíci

      💚💛❤👌ንፁህ ህሊና እና ንፁህ💚💛❤ስለሆነ ነው ደስ የሚል ኮመንት ነው❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 měsíci +4

    አሜን ከንቲባችን ምርጥናቸውውው ድሬ መሄድ ናፈቀኝ

    • @merd24
      @merd24 Před 5 měsíci

      ምርጥ ናቸው ማለት ምን ማለት ነው? ማሳያዎችን

  • @user-ci2bg2cj3x
    @user-ci2bg2cj3x Před 5 měsíci

    ነጋሽ እዉነት ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ቀጥልበት ወንድም

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 měsíci +2

    እግዝይዮ መሀረነ

  • @user-dn4vv5ey2j
    @user-dn4vv5ey2j Před 5 měsíci

    ትዜ የቡዳ መድሃኒት አንጫጫቸው😅😅😅😅💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 5 měsíci +3

    GOD bless you, brother cakew 🙏💞

  • @user-qo7pk6yk8y
    @user-qo7pk6yk8y Před 5 měsíci

    እግዚአብሄር እየከፈለው ነው እያየንው አበደ

  • @atsedetedla9965
    @atsedetedla9965 Před 5 měsíci

    ነጋሽ እድሜ ከጤና ይስጥልን ኬኩ ወድማችንም ለዛ ግራ ለገባው ሰው ተገቢውን መልስ ሰለሰጠኸው እናመሰግናለን።

  • @balager21
    @balager21 Před 5 měsíci +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድም ነጋሽ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን

  • @user-eh5pi8yk8i
    @user-eh5pi8yk8i Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤❤ wendma enkan dena meta eiwnate bezu negere eystmarkan new eigzahbere edma ka tena gare yestlen emberane ka ulicen gare teune amen ❤❤❤❤❤

  • @user-bt4ky1pt2e
    @user-bt4ky1pt2e Před 5 měsíci +1

    እንኳን አብሮ ደስ አለን እናመሰግናለን

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před 5 měsíci +3

    ወንድማችን ነጋሽ ተባረክልን

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 5 měsíci +1

    በርታ ወንድማችን

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 Před 5 měsíci +1

    ነጋሽ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሀ

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh Před 5 měsíci

    በናትህ ነጋሽዬ በናትህ ይህን የተረገመ ሳጥናኤል እባካችሁ አታቅርቡት። አውነቱን ነው ምን አይነት አስተዳደግ ነው ያደገው? ይሄ ባለጌ በታቦትና በመቤታችን ላይ መጨማለቅ ቢቀርበት ጥሩ ነው። የምታቁት ምከሩት። ድንግል ልቦና ትስጥህ። አቶ ጁሐርን ተመልከት በጥምቀታችን ተቃጠልክ አይደል እርርርርርርርርርርር በል። ብሽቅ

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 Před 5 měsíci +2

    ወይ ጉድ በጣም በጣም በጣም ያሳዝናል እነኚህማ ተሀድሶያውያን ናቸው መሰለኝ ኧረ ጉድ ነዉ ዘፈን አስመሰሉት እኮ ኧረ እባካችሁ የሚመለከታችሁ እባካችሁ ዝማሬን በተመለከተ ትኩረት ይደረግ

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 5 měsíci +2

    ⭐️ ለሃጩን የሚያራግፍ ወንድ ጠፍቶ ይሆን!? ጉዳዩ የእምነት አይመስልም የመኖር ያለ መኖር ነው

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 5 měsíci +3

    ትዝታዉ ካበድ ቆይ

  • @user-pl8jl8yv7v
    @user-pl8jl8yv7v Před 5 měsíci

    Yega mngeste kibre yelewom ekio betame gize alewo

  • @user-mp7pi8xx1h
    @user-mp7pi8xx1h Před 5 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ

  • @yesemwork8310
    @yesemwork8310 Před 5 měsíci +1

    ኤጭ ትዝታው የሚባል ሊያስታውከን ነው።ኦርቶዶክስ ቢመጣ ድቁንና የለ ማን ሴት አርግ ብሎሀል

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Před 5 měsíci

    Nagashe wandemachen tebarake babetu yanurek❤❤❤

  • @azebshefirawo1050
    @azebshefirawo1050 Před 5 měsíci

    እንኳን በደህና መጡ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 5 měsíci

    Bravo negash thanks very much brother information

  • @Shemeles-ps4uz
    @Shemeles-ps4uz Před 5 měsíci

    ወንድም ነጋሽ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @zainabhabshy1906
    @zainabhabshy1906 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @mulualemayew6297
    @mulualemayew6297 Před 5 měsíci

    Yehh tezetaww kewesss egaa anfelegehemm begedd

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 měsíci +3

    ሰቀጠጠኝ ቀጣይ ሰው ይበላል

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 Před 5 měsíci +1

    Ewnte belehal keku tebarek wendem alem

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 Před 5 měsíci

    Correct brother

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s Před 5 měsíci

    Egzaber etabeqeke❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenethaile7927
    @abenethaile7927 Před 4 měsíci

    Ere mene yeshalale ebedeto benegerene teru nebere

  • @asnawb4341
    @asnawb4341 Před 5 měsíci +1

    ትዝታው የአይምሮ በሽተኛ ነው ፀልዩለት

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 5 měsíci

    Thanks so much our wonderful brother 🇲🇱🇬🇧🙏

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜንንንን

  • @sintayehuanimut2287
    @sintayehuanimut2287 Před 4 měsíci

    Ene gn tiztaw and ken tetsetsto ymelesal bye asibalehu ,dngl mariam wode lijua endtmelsew tselote new ,Negash wndmachn lantem erejm edme temegnehu🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abenethaile7927
    @abenethaile7927 Před 4 měsíci

    Thank you so much

  • @abenezereskinder9457
    @abenezereskinder9457 Před 5 měsíci

    ነጋሽ እንወድካለን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Před 5 měsíci +1

    አሜሪካ ይህንን የሚገል ይጥፋ ይህንን የገደለ ፅድቅ እንጂ አይኮነንም :;

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 Před 5 měsíci

    ወንድም ነጋሽዬ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-ll5bq7um8n
    @user-ll5bq7um8n Před 5 měsíci

    አውሬ አንኳን አንደዝሕ አይበላም

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 5 měsíci

    በጣም ይገርማሉ😂😂😂😂😂

  • @LERASE
    @LERASE Před 5 měsíci +1

    ትዝታው እኮ እኛን እያናደደ መስሎት ነው ቢገባው ግን እመቤቴን እኛ ለሱ ነው እየፈራን እያዘንን ያለነው በተናገረ ቁጥር

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 Před 5 měsíci

    ጌም ሊጫወት ይመጣል

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 5 měsíci +2

    እውነትነው

  • @betelyemtesfaye6297
    @betelyemtesfaye6297 Před 5 měsíci

    Tebarek wendemachen negash

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m Před 5 měsíci

    በትክክክል

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 5 měsíci

    እግዚኦ ተመልካች ተቆጪም የለም ያሳዝናል

  • @Zad-ph1ww
    @Zad-ph1ww Před 5 měsíci

    Egzi abhier abzto ybarkh

  • @user-wp7zt9qr3j
    @user-wp7zt9qr3j Před 5 měsíci +1

    ይዘገንናል