ለማዳም የተላከው እቃ አስደንግጦናል! ከዓመታት ስቃይ በኋላ የተገኘ ደስታ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 02. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 827

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 Před 4 měsíci +364

    የአረብ ሀገር ማዳሞች ምንም ቢወራባቸው ከኛ ሀገር አሰሪዎች 10እጅ ይሻላሉ ።። ሁሌ አረቦችን እንዳማረራችሁ ነው እስኪ በጎናችሁ የራሳችሁን ዜጋ ግፍ ተመልከቱ 👊

    • @seidaab357
      @seidaab357 Před 4 měsíci +6

      እኮ እኛ መች እውነት ይመቼናል

    • @ATayetub
      @ATayetub Před 4 měsíci +3

      ❤❤❤ሃቅ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 4 měsíci

      ​@@ATayetubበቅንነት እነደማመር

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 4 měsíci

      ​@@seidaab357በቅንነት እነደማመር

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 Před 4 měsíci +3

      ትክክል

  • @ethioaddis5367
    @ethioaddis5367 Před 4 měsíci +127

    ሲቶች ከዝች ልጅ እርጋታን ተማሩ መልካም ቢተሰብ በጨዋነት ያሳደጋት ደርባባ ሲት በጣም ደስ የምትል

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 4 měsíci +10

      የሌላውን ሀቅ እትስረቂ እራሳ ነገረችን እኮ ይቅርታን እና እርጋታውን የተማረችው ከማዳም ነው👈🏽

    • @bettyget9316
      @bettyget9316 Před 4 měsíci +2

      Ewunet newu

    • @user-in4ft6uo5v
      @user-in4ft6uo5v Před 4 měsíci +2

      በትክክል ብለሻል ሀል አዳዱ እዴት እደሚጣጣ

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Před 4 měsíci

      አቦ ሀቅይውጣልሽ ጀግኒት​@@user-rq3rm9in5z

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 4 měsíci +139

    ይሄን የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 Před 4 měsíci +100

    አልሃምዱሊላህ እኔም ጥሩ አሰሪዎች አሉኝ ያለ እናት አደኩ መዳሜ ግን አሁን አናት እናት ትሸተኛለች የኔ ወርቅ ❤❤

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 4 měsíci +165

    እደውኮ እርጋታህ ስረአትህ አረዳድህ በጣም ያስደምመኛል አተልበ ቀናሰው ዘመንህ በሳቅ በደስታ ይለቅ አለምዬ❤❤❤❤❤❤

  • @asetube206
    @asetube206 Před 4 měsíci +320

    እችን ኮመት የምታነቡ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን 🙏

  • @user-yu3gj9dk9u
    @user-yu3gj9dk9u Před 4 měsíci +38

    እህቴ እድሜሽ ሳይሄድ የራስሽን ኑሮ ሞክሪ ዉለጂ አረብ ሀገር የሴት ልጅን እድሜ ይበላል። ፈጣሪ ይርዳሽ።

    • @etsegenetlegesse7570
      @etsegenetlegesse7570 Před 4 měsíci

      እዉነት ብለሻል የትኛዉም ስደት እድሜ ይበላል

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq Před 4 měsíci

      በጣም ይበላል ነገ የሞላልናል ከዛሬ ነገ ለውጥ እናገኛለን ስንል በስደት እድሜአችንን ጭርስ እናረገዋለን ብቻ ይከብዳል!

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 Před 4 měsíci +1

      ትክክል አላህ የሀሳባችንን አሳክቶልን በቅርብ ለሀገራችን ያብቃን

    • @tiruyeabebe6082
      @tiruyeabebe6082 Před 4 měsíci +1

      በትክክል እኔም ያሰብኩትን ነዉ የተናገርሽዉ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před 4 měsíci +73

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን🤲🤲🤲🤲
    አላህየ የልባችንን መሻት ሁሉ ይሙላልን

  • @betinajjar8241
    @betinajjar8241 Před 4 měsíci +80

    ቤሩት ኑ ብዙ ጥሩ ማዳምሞች የሚመሰገኑ አለንንንን

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 4 měsíci

      ወላብሩ ጡሩነውዴ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před 4 měsíci

      ​@@DahabAhmad-es2jxብሩ እርካሽ ነው ብለዋል 150/200ዶላር ነው ደመወዝ አሉ 😮😮

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 4 měsíci

      ​@zedahmed93በቅንነት እነደማመር

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před 4 měsíci

      @@TubeTube-vf4yb ደመርኩሽ 🥰

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 4 měsíci +4

      እረ ዝም በይ እኔም ቤሩት ነው ያለሁት ፍሪጅ የሚቆሊፉና ጩኽታቸው ከዘር የወረሱት ነው የሚመስለው።🤣🤣🤣

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 4 měsíci +85

    የተረጋጋች ልጅ እንኳንም ጥሩ ስዎች አጋጠሙሽ ከሀገር ሲወጣ ናፍቆቱ ብዙ ነው አታልቅሺ በርቺና ስርተሽ እራስሽን ማቋቋሚያ ንብረት ይዘዥ ሀገር ለመግባት ያብቃሽ🙏🏾❤️

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 4 měsíci +26

    የልጅቱ እርጋታ ሥነሥረአቷ ይለያያል እግዚአብሔር ለኛም መልካም ሒወት ያድለን

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 4 měsíci +49

    አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ እሩቅ ነኝ እንጂ ለ28 አመት ያልተፈታልኝ ነገር ነበረኝ ለመተዉ የከበደኝ ልተወዉ ስል መልሶ የሚመጣ ሰው ነው በጣም ግራ ገባኝ ደከመኝ ደክሞአችሁ ያዉቃል?

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q Před 4 měsíci +4

      አይዞሽ እህቴ የኛ ሂወት እኮ ፕራክ ነው really አይደለም ደክሟቹህ አይቅም ተብሎ አይጠይቅም😂😂😂😂

    • @abelakewyared5063
      @abelakewyared5063 Před 4 měsíci +1

      ኧረ አሁን እኮ ቤተሰብ መስርተሻል አርፈሽ ትዳርሽን አክብረሽ ኑሪ ፡ መዘላዘል ናፈቀሽ አይደል ?

    • @seventube794
      @seventube794 Před 4 měsíci +1

      28😂😂😂😂😂😂keldega

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před 4 měsíci +1

      ልተውህ ካልሽ የማይተውነገር የለም እህቴ
      አንች አለመተው ፈልገሽጅ ።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 4 měsíci

      ​@@abelakewyared5063በቅንነት እነደማመር

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 4 měsíci +26

    የኔ ቆንጆ ኢቲዮጲያውያን እኮ ውበታችን እስከ እርጅና መሽኮርማማችን ❤

  • @ahmadjadiga1802
    @ahmadjadiga1802 Před 4 měsíci +48

    ያርብ የሁላችንንም መዳም ጥሩ ያድርግልን❤

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn Před 4 měsíci +23

    እህቴ ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል ግን እንደምንም ቋሚ ንብረት ለመያዝ ሞክሪ ቤተሰብ እረዳለሁኝ ብትይ ተረድቶ አያልቅም መጀመርያ እራስሽን አቁሚ

  • @user-wo9fr3zf5q
    @user-wo9fr3zf5q Před 4 měsíci +26

    ማነው እንደ እኔ እዩሃ ሚዲያ ሲጠባበቅ የነበር ስወዳችሁ እኮ😊😊😊😊😊😊

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 Před 4 měsíci +30

    አንተ መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ። ልጅቷ ደስ ስትል እርጋታዋ ሁሉ ነገሯ❤
    በሉ ቀጣዮን ክፍል ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት እንጠበብቃለን።

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 4 měsíci +16

    የቤይሩት ዜጎች የእውነት ይለያሉ ቤይሩት የምሰሩ ልጆች መቼም ታቃላችሁ ሁሉም ባይባሉም ግን አብዛኞቹ በጣም ጥሩናቸው በአላችን ሲሆን እንዴት እደሚደሰቱ የፈለግነውን ነገር ያመጣሉ ለሁሉ ሰው ይነገራል ዛሬ በአላቸውነው በጉረቤት በዘመድ ያሉ ልጆች ተጠርተው ተሰብስበን ነው የምናከብረው በጥቅሉ የሊባኖስ ዜጉች ኢትዮጵያንን ይወዳሉ

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před 4 měsíci +26

    መልካም ማዳም ስለሆነች፣ እህታችንን በስደት በጥሩ ሁኔታ ስለያዘቻት፣ የተባረከች ትሁን።❤ አለምዬ የሁሉም ወንድም፣ እንዳንተ፣ የሚዲያ ሰዎች፣ ትህትናን መልካም አነጋገርን፣ ማዳመጥን ቢማሩ ምኞቴ ነው❤

  • @user-rg1kn5wh9o
    @user-rg1kn5wh9o Před 4 měsíci +27

    ምጥፍም እንዳሉ ሁሉም ጥሩ አሉ ዛሬ አንደኛ ነኝ ወግ ደረሶኛል😂

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z Před 4 měsíci +2

    እባክህ እግረ መንገድህን ከመመለስህ በፌት (ሳውዲ እረቢያ) ውስጥ በእስር ለሚስቃዩት ለብሄር ብሄረስብ ኢትዮጵያኖች ሁሉ ድምፆ ሁንላቸው....🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gedam626
    @gedam626 Před 4 měsíci +36

    አለምዬ መልካምነትህ ስራትህ ይለያል ያንተን አይነት ያብዛልን የምወዳዉ ጋዜጠኛ ነዉ ሺ አመት ኖረልን❤❤❤

  • @SamsungA-lr1mr
    @SamsungA-lr1mr Před 4 měsíci +14

    ሰላም ነው እኔ ቤሩት ነው ያለሁት ብዙ ጥሩዎች አሉ የኔ ሴትዬ ከምነግርህ በላይ ደግና ጥሩ ናት

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 4 měsíci +14

    የተረጋጋች ልጅ እንኳንም ጥሩ ስዎች አጋጠሙሽ ፣ ከሀገር ሲወጣ ናፍቆቱ ብዙ ነው አታልቅሺ ፣ በርቺና ስርተሽ እራስሽን ማቋቋሚያ ንብረት ይዘሽ ሀገር ለመግባት ያብቃሽ! አሜን

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 Před 4 měsíci +5

    የኔ ቆንጆ አንቺም ምርጥ ማዳም ሆነሽ ልይሽ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካትና ሴት ልጆቻችንን በሰው ሃገር ከመንከራተት ወንዶችን ደሞ ከርስ በእር መጨራረስ አውጥቶን በሰላም በሃገራችን ለመኖር ያብቃን

  • @SameeraMohammed-dv2xo
    @SameeraMohammed-dv2xo Před 4 měsíci +4

    ስላጎቷ ስታወራ እኔም አለቀስኩ እኔም የምወደው አጎት አለኝ ጋሸዋ እድሜህን ያርዝምልኝ የኔ ውድ አባት

  • @sidethimakeadigana4646
    @sidethimakeadigana4646 Před 4 měsíci +14

    የበይሩት መዳሞች እኮ ልዩ ናቸዉ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 4 měsíci +26

    እረ አለማችን ና ወደኛም ወደ ኤሮፕ ብዙ የምንነግርህ ይኖረናል❤❤❤

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před 4 měsíci +1

      😢😢አዞሽ❤❤

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 4 měsíci +4

      😂😂😂ክዚያስ የናተምመዳም ክፉናትዴ

    • @Ethio531
      @Ethio531 Před 4 měsíci

      እህቴ እዘ ምድነው የምሰረው በፈጠር 😢??

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před 4 měsíci

      😂😂😂 ጥሩ ጥያቄ ምን ልትል ይሆን ?​@@DahabAhmad-es2jx

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h Před 4 měsíci

      መዞር 🤣🤣🤣🤣​@@Ethio531

  • @user-ed4ck5js6x
    @user-ed4ck5js6x Před 4 měsíci +29

    ኧረ በጣም ደስ ይላል ከጥሩም አረብ ብንሆን መጨረሻችን ያሳምር

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 Před 4 měsíci

      Amen 🙏 🙏

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před 4 měsíci

      አሜን❤❤❤❤

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Před 4 měsíci

      ግን አትሸወጂ እህቴ ቢወዱሽ ከልባቸው ወጋ ከፍለው ያሰሩልሽና ቤተሰብሽን አይተሽ ነይ ትልሽ ነበር እነሱ ምላሳቸው ውኃ ይይፈላል አትጃጃይ ይህንን ያህል ቤት እያጸዳሽ በራስሽ አትቀልጂ ብርሽን ባግባቡ ያዢ ጡሩ ትክፈልሽ ቢአንስ ከወደደችሽ ትክፈልሽ

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Před 4 měsíci +8

    እኔም ያለሁት ቤሩት ነዉ አልሃምዱሊላህ መዳሜ በጣም ጥሩ ናት ሁለተኛ እናቴ ❤ የቤሩት መዳሞች ይለያሉ

    • @user-rc9jm1tw3v
      @user-rc9jm1tw3v Před 4 měsíci +1

      አረ ቤሩት መጥፎ ገጥማኛለች ሁሉም አይደለም

    • @AlemnshYouTube
      @AlemnshYouTube Před 4 měsíci +1

      ቤሩት መስሎኝ ስት ልጆች ከፎቅ ላይ እየተወረወሩ የሞቱት ይርሳልደ

  • @edenmekonen3052
    @edenmekonen3052 Před 4 měsíci +3

    ጋዜጠኛውን ሳላደንቀው አላልፍም ስነስርአቱ ትህትናውን በጣም ነው የምወድለት እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥህ

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 Před 4 měsíci +14

    ማሽአላህ ወላሂ የኔምሰውች ቃል የለኝም ለነሱ አልህምዱሊላህ አላህ ይጠብቅልኝ ከነቤተሰቡ

  • @user-hl4wz2tp2k
    @user-hl4wz2tp2k Před 4 měsíci +7

    ❤እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣየኝ እንዴት ያለሽ❤የምታሳሺ ንጹሕ ነሽ ከልቤ መረቅሁሽ ደግሞ የ ድንግል ማርያም ልጅ የሚሳሳልሽ የሚያፈቅርሽ ባል ይስጥሽ.....😍 የኔ ሽቁጥቁጥ አለቀስኩ ስታለቅሺ 😢

    • @wolldessie
      @wolldessie Před 4 měsíci +1

      እኔም እንደዛው አቤት እረጋታ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 Před 4 měsíci +2

    እዮሃ ሚዲያዎች ክብር ይገባቹሃል !! ትልቁን የሶሻል ሚዲያ በመመልከት ኮሜንት በመስጠት የተቸገረ በመርዳት የሚታወቁት ውድ የኢትዮጰያ ልጆች በሃረብ አገር የሚኖሩ ናቸውና መመስገን መነገር ስለነሱ ተገቢ ነው ክበሩልን ❤❤❤

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Před 4 měsíci +3

    አለምዬ ዛሬስ ስለአንተ ምን እንደምል አላውቅም የሄድክበት ፕሮግራም ተሳክቶ በሰላም ለ አገርህ ያብቃህ ተባረክ

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn Před 4 měsíci +5

    ሆይ አንገት ላይ ክር አርጎ ፀጉር ለቆ ማዳም ጋ መስራት መታደል ነው እህቴ በምንም ተአምር እንዳትወጪ ካነሰሽ ጨምሪ በያት ግፍ ይሆናል ሲበቃሽ ብርሽን ይዘሽ ስራ መስራት ብርሽን ለጎረምሳም ሆነ ለማንም አትስጪ በርቺና ስሪ የኛ ሰው ክፉ ነው እንዳያፈናቅሉሽ ተጠንቀቂ

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 4 měsíci

      እዴ እኔ5አመቴን ጨርሼ 6አመቴን ልይዝወራቶችነው የቀሩኝሔጄተመልሼ መጣው ዱባይ መስቀሌን በነፃነት አስሬ አገቴ ላይ ፀጉሬን ከፈለኩ ሸፍኜ ከፈለኩ አስሬ ነው የምሰራው

  • @user-xi6pt1lw4z
    @user-xi6pt1lw4z Před 4 měsíci +8

    በጣም ገበዝ ልጀ አብሸሪ እህቴ ያሳብሸው ያሳከልሸ ግን አደራ ሰወቹ ጥሩ ሰለሆኑ ሰደት ያሰሞኞል የሰዉ ቤት የሰው አገር የፈለገ ቢደላ ያለ ፍሬ ያሰቀራል በተለይ አረብ አገር

  • @hdgsh4212
    @hdgsh4212 Před 4 měsíci +13

    የኔም አሰሪ ምርጥ እናት ናት 13 አመቴ ነው ከሶጋር ሳኡድ ነው የለሁት

  • @Tsionmaryam21
    @Tsionmaryam21 Před 4 měsíci +25

    የኔ ውብ እህት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ላንቺ ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እዮሃዎች እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይሄን ድንቅ ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን ለብዙዎች መማሪያ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ❤🙏

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 4 měsíci +4

    ዋውውው ቤሩት እኮ ፍቅርናቸው ፍቅራቸው አለቀኝ ብሎ ይሔው 12አመት ከ8ወርሆነኝ ሶሪያ ደግሞ 4አመት በጣም ፍቅር የሆነ ማዳሞች የሚገጥሙኝ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před 4 měsíci

      ልምጣዴ

    • @6s8f7d
      @6s8f7d Před 4 měsíci

      Yekenashe gin moleto ayemola yeresashen hewet le menor mokiri

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 Před 4 měsíci +5

    በስማም የመጨረሻውን ፓርት ሳየው ልቤ ትርትር ነው ያለው ባዲራችን❤❤❤የኔቆጆ አይዞሽ አታልቅሺ ለናትሽ እድሜ አጎትሽ ውለታውን ፈጣሪ ይክፈለው

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Před 4 měsíci +1

    እኔም ሁለተኛ እናቴ ባመሰግናት ደስ ይለኝ ነበር ግን ካሜራ አትወድም ልጅነቴን ጨዋታዬን ጥፋቴን ችላ አንድ ቀን ሳትጮህብኝ እስከዛሬ አሳድጋኛለች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት 😢😢😢😢አሁን ልንለያይ ነው ከአሁን ጨነቃት ከ7አመት ቦሀላ ሀገር ልገባ ነው መልካም ምኜታቹሁ ተመኙልኝ❤❤❤

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 Před 4 měsíci +3

    እችስ እዉነትም ልዩ ማዳም ነች እንዲህ እንዳከበርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ❤ እህቴ የሰራሽበትን ፈጣሪ ይባርክልሽ

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n Před 4 měsíci +3

    ገና እጀመርኩት ነዉ እስከመጨረሻ አይቸ እመለሳለሁ ለኮሜት የቸኮልኩት የአለም ሰገድን ቅንነትና የልጅቷን እርጋታ እጅኩኝ ስለወደድኩት ነዉ የኔ ዉቦች

  • @kirosmahari8064
    @kirosmahari8064 Před 4 měsíci +3

    ለ ለመዳሜስጦታ ስትል ገርሞኝ ነበር የሊባኖስ መዳሙች ይገባቸዋል❤❤❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 4 měsíci +6

    አለምዬ ጨዋ እኮነህ ማርያምን እድሜ ከእንጀራጋ ይስጥህ ልጂቱ እራሱ እንዴት እንደታምር እንደምታሳዝን የኔቆንጆ አንች ጥሩ ስለሆንሽ ነው እነሱም ጥሩ የሆኑልሽ በርች እህቴ❤❤❤

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 Před 4 měsíci +5

    እንዲህ አይነት ማዳሞችን ያብዛልን ያረብ

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 Před 4 měsíci +7

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ አንተ ጡሩ ሰው ነህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +6

    ከርዕሱ ጥሩ ነገር ሊነገረን ይመስለኛል ግን ሙሉ ቪዲዮ አድምጬ ለዝርዝር ኮሜንት አመለሳለሁ😊አይሻልም ቅመሞችዬ❤

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Před 4 měsíci

      መስማቱ.ይሻላል❤❤❤❤❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci

      ​@@amalnohaleb1405አዎ ጨረስኩ ግን አሁንም አጓጊ ነውና የሚቀጥለው ቪዲዮ ጠብቃለሁ😊

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd Před 4 měsíci +4

    ችግሩ የአረብ መጨረሻ አያምርም😢

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 Před 4 měsíci +5

    የእኔም ማዳም ወላሂ ምርጥ የሚለዉ ቃል አይገልጻትም የኔ ዉድ ስወዳት ❤ 9አመት ሆነኝ እንደት እደምለያቸዉ ጨቆኝል

    • @birhanjembere5758
      @birhanjembere5758 Před 4 měsíci +6

      እኔን ጌታ ረዳሽ እናታለም ተመራርቃችሁ ተለያዩ እመጣለሁ ብለሽ እንዳታሳዝኛት

    • @keriwuloyewa3030
      @keriwuloyewa3030 Před 4 měsíci

      @@birhanjembere5758 አስቸጋሪ ነወ እረ አልዋሽም እዉነቱን ተናጊሬ እሂዳለሁ መሳፈር ሳስብ እህህህ ይጨቃል እስከመጀ ደግሞ በሰወ ሀገር ብቻ ከባድ ነወ

  • @bdryamohmed4769
    @bdryamohmed4769 Před 4 měsíci +2

    ለ1ሰከድ ለ1ደቂቃ ለ9 ዓመት አልተጣላሁም ብል ማን ያምናል የኔ ማዳም ባባ ከነልጆቻቸዉ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

    • @Rahmat-xd8xc
      @Rahmat-xd8xc Před 4 měsíci +1

      አር ማንም አያምንም እግር ክግር እንኮን ይጋጫል ተይ ረስተሺው ይሆናል አስታውስሽ ድጋሜ ኮምቺ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 4 měsíci

      ​@@Rahmat-xd8xcእናትናአባትጋርም መጋጨትይኖራል እንኳንአሠሪጋርባይሆን የከፋላይሆንይችላል

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 4 měsíci +1

    እኔም ስባት አመት በዱባይ ስርቻለሁ እዉነት ለመናገር እኔም ያጋጠሙኝ መዳሞች በጣም ጥሩ ናቸዉ 😢እግዚአብሄር እድሚያቸዉን ያርዝመልኝ ❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 4 měsíci +1

    አለምዬ ስላየሁህ ብጣም ደስ ብሎኛል:: እህትችንም መልካም ሰዎች ስላጋጠመሽ እድለኛ ነሽ::

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 4 měsíci +4

    እንኳን በሰላም ወደ ዱባይ ገባህ አሌክስዬ❤❤ፅድት ያልሽ የተረጋጋሽ ቆንጅዬ ልጅ እንባዬ እየፈሰሰ ነዉ ያዳመጥኩሽ ምንም ነገር ብታገኝ ይገባሻል የኔ ልጅ በብዙ ተባረኪ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 4 měsíci +1

    አብዛኛው የአረብ መዳሞች ጥሩ ናቸው ❤️❤️❤️❤️ቢቆጡም ምልስ ናቸው ዓመት ሙሉ ንዝንዝ የለም እኔም ሴትዮዬ በጣም ጥሩ ናት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asteradugna4277
    @asteradugna4277 Před 4 měsíci +2

    የኔ የዋህ ኢትዮጵያዊ መልካምነትሽ ይነበባል ያሰብሽው ይሳካልሽ❤❤❤

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Před 4 měsíci +3

    የእኔ ማር እዴት ነው የምታምሪው አይዛሺ እግዚአብሔር አምላክ በትዳር በልጆች በጤና አሊያም በበረከት ይባርክልን ይከናውንልሺ አሜን

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Před 4 měsíci +6

    በጣም ደስ ይላል የኔም አሰሪዎች በጣም ይለያሉ በጣም ሲበዛ ጥሩ ሰው ናቸው ስድስት አመት ሆነኝ አሁን ያለሁበት ቤት ስደት ከወጣሁ አስር አመት ሆነኝ ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል በርቱ እዩሀዎች

    • @totoal5243
      @totoal5243 Před 4 měsíci +1

      😢እኔም 10

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 4 měsíci

      @@totoal5243 አይዞሽ አንድ ቀን እንሄዳለን ሀገራችን

  • @semharyohannes3192
    @semharyohannes3192 Před 4 měsíci

    በጣም ደስ የሚል እንካን ጥሩ ሰው አጋጠመሽ የትም ሁሉ አንድ አይደለም እኔም ዱበይ ለማየት ሕልሜ ነው እግዛቤር አላህ ካለው ❤🙏

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Před 4 měsíci +1

    Wel Came ምርጥ ሰው አሉ ፈጣሪን የሚፈሩ አሰሪዎች ዬኔም በጣም ደግ ያውም በጆርዳን ምድር ላይ ቀጣይ ጆርዳን ና

  • @GhhFgy-ej8nu
    @GhhFgy-ej8nu Před 4 měsíci +1

    ሳውድ አረብያ ከመጣህ እኔ እፈልግሀለሁ
    መዳሜ ጥሩ ናት እና ለምስጋና መቅረብ እፈልጋለሁ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před 4 měsíci +5

    የኔም ማዳም ጡሩ ናት ተመሰገን🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @mesitube2677
    @mesitube2677 Před 4 měsíci

    የኔ የዋህ የዋህነትሽን እግዚአብሔር ተመልክቶ ነው ከ
    ቀና ሰዎች የሰጠሽ ነገሮችሽን ሁሉ እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 Před 4 měsíci +1

    ጥሩ መዳሞች አሉ ፈረሃ እግዚአብሔር ያላቸዉ የኔም መዳም እጅግ ጥሩ ሰዉ ናት ከልብስ እንኳ አዳይነት ነዉ እምንለብሰዉ አሉ መልካም ሰዎች

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před 4 měsíci +3

    መታደል ነው ጥሩ ሰው ማገኘት መታደል ነው ❤❤❤❤❤ፈጣሪ አይቀይራቸው

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 4 měsíci +2

    ሼቃቲት ቀን ወጣልን 😂በዮሀ ሚዲያ ወጣን እረ አለም ሰገድ ጥሩ ማዳሞች አሉ እግዚያብሔር ይመስገን 8 አመቴ በጣም ነው ምመርቃቼው እናትዋ ድባይ ❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 4 měsíci +4

    አለም ሰገዳችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ትለያለህ።🥀🥀🕊🕊🕊 አኔዳንድ ማዳሞች ጥሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ጥሩ ያልሆኑትንም ልቦናቸውን እግዚአብሔር ያብራው

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 4 měsíci +1

      ልክ ነው ቀና ኮሜንት መጥፎም ጥሩም አለ

  • @user-co5zm8pv5m
    @user-co5zm8pv5m Před 4 měsíci +1

    በእውነት ሳውዲ ብትመጡ እኔም ጥሩ ማዳም አለችኝ

  • @uaeuae2428
    @uaeuae2428 Před 4 měsíci +4

    በጉጉትነዉ የምጠብቃችሁ የኛመልካም አለምየ ሰላተ መልካምንት ምን ቃል የሚገልፂህ❤❤

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere5758 Před 4 měsíci +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr Před 4 měsíci +2

    ዉይይይይይ የኔ ደርባባ መልካአም ሰወች ቤት ስለሆሽ ደስብሎኛል❤❤ጋዜጠኛዉም ምስጋና ይገባሀል❤❤❤❤❤

  • @ZamzamEhstu
    @ZamzamEhstu Před 4 měsíci

    እኔም 2አመት ድንም እንባ አለቅሼ😢 ጠፋሁ አሁን 5አመቴ አንድ ቤት አለሃምዱሊላ አላህ ከትበዳይ ጋር ነው

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Před 4 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የጊዜ ማጣት ባይኖርብኝ ባገኝህ ደስ ባለኝ ,,,,,,,,

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 4 měsíci +1

    ገርሞኚ ለመዳብ ስጦታ እርእሱን አይቸ እስኪ ላዳምጥ ምርጥ ሰዎች አለ

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Před 4 měsíci +2

    ጌታ እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰብህ 🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 4 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር የራስሽን ህይወት ይስጥሽ ያማረ ትዳር የኔ ቆንጆ ለራስሽም አስቢ ገንዘብ ያዢ።

  • @lovetehute5067
    @lovetehute5067 Před 4 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጣችሁ / ይስጠን

  • @bezuye6849
    @bezuye6849 Před 4 měsíci +3

    የልጅታ ትህትና ደስ ሲል እርጋታዋ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yo4hp3ty6t
    @user-yo4hp3ty6t Před 4 měsíci +2

    ማነው የጎጎው. ክፍል ሁለት. ምርጥ ❤ ጋዜጠኛ.

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Před 4 měsíci +1

    ቤሩቶችኮ ይለያሉ የኔም መዳሞች ሚዲያ ላይ አለመውጣታቸው ነውጅ ጥሩወች ናቸው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ ስታምር ቅን መልካም ስለሆነች ነው እግዚአብሔር የረዳት ።

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et Před 4 měsíci +3

    የሚገርም ነው እዮሐ ሚድያ ይለያል😊😊❤❤❤❤

  • @AgerDessie-jc4no
    @AgerDessie-jc4no Před 4 měsíci +1

    የኔ እህት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 4 měsíci +4

    የኔ ልዕልት እንዴት እንደምታምር እመብርኃን ትጠብቅሽ በርቺ❤❤❤

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የተባረኩ ብዙ አሰሪወች አሉ እኔም 3 ዓመት ከምናምን አንድም ቀን ተጣልተን ወይ በክፉ ዐይን አይታኝ እንኳን አታውቅም የሆነ ነገር አበላሽቼ እንኳን አልቆጣሽ ነገር አንቺ ነሽ ብላ በሳቅ ነው የምታልፈው ወራቶች ነው የቀሩኝ ሳላስቀይማቸው እንድወጣ ሁሌም ነው አምላኬን የምለምነው።

    • @Ethio531
      @Ethio531 Před 4 měsíci

      ለምን ትጠጭለሽ

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 4 měsíci

      @@Ethio531 ማለት?

    • @Ethio531
      @Ethio531 Před 4 měsíci

      @@user-xw6or6wr9k ይቅርተ የፍደል ስተት ነው ለምን ትወጨሌሽ?

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 4 měsíci

      @@Ethio531 የሰው አገር እኮ የሰው ነው እህቴ

  • @ethio125
    @ethio125 Před 4 měsíci +2

    አለምዬ የኔ መልካም እርጋታህ በጣም ነው ደስ የምለው ለባለበትህ ንገርልኝ የተረጋጋ መልካም ባል አለሽ ተንከባከቢው ብላሻለች በልህ ንገራት እናት አባትህም የተባረኩ ናቸው አንተን ያሳደጉህ ሥርዓትህ ይናገራል

  • @weyni12
    @weyni12 Před 4 měsíci +7

    አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤🎉

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před 4 měsíci +12

    Madam we respekt and we thank you and your famililies for treating our sister sincerly. May God bless you Madam❤❤❤

  • @totoal5243
    @totoal5243 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ምርጥ መዳም ናት እግዚአብሔር ይመስገን የመጀመሪያ ብታሰቃየኝም ሁለተኛዋ የዋሀ ጥሩ ናት ተመስገን🙏🙏

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Před 4 měsíci

    አታልቅሽ ውለታ ለዋልሽ አጎትሽ ልብሽ የፈቀደውን አርጊለት እድሜና ጤና ይስጥሽ አለምሰገድ መዳህኔለም ይጠብቅህ ሰላም ሁን የስንቱን እንባ ከእግዚሀብሄር በታች ታብሳለህ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር መጨረሻውን
    ያሳምርልሽ የኔ ውድ እድለኛ ነሽ ለካ እንዲህም አለ እውነት ገረመኛ መዳምሽ እግዚአብሔር ይስጣት መልካም መሆን ለራስ ❤

  • @annasweet4679
    @annasweet4679 Před 4 měsíci +1

    ማዳምን በሀበሻ ቀሚሷ እስከሚያያት የጓጓ ስታምር መልካምነትሽን ያብዛልሽ ማዳምዬ

  • @user-wi6zf9ku3m
    @user-wi6zf9ku3m Před 4 měsíci +1

    የኔም አሰሪወች በጣም ጥሩ ናቸው ከሚገባው በላይ አስር አመት ስሰራባቸው እንደቤተሰብ ሁነን ነው የምንኖረው

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 Před 4 měsíci +8

    እድለኛነህ ዝናብ አረጋግቶን ደረስክብን

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 4 měsíci +1

    እርካታሽ ደስ ይላል ሰዎቹም ጥሩ ናቸው በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ያክብርሽ ኳራንብሽ አንደበትሽ. እራጋታሽ. ደስ ይላል

  • @user-up8d
    @user-up8d Před 4 měsíci +1

    አሉኮ ሁሉም አደለምክፉወች ጥቂት ናቸዉ
    አሉ በጣም ደግ ደግ የሆኑአሉ መልካም ሰዉ ሞልቷል ከአረብ

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g Před 4 měsíci +2

    አለምዬ እንኳን ደህና ደረስክ ምርጥ ሰው

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 Před 4 měsíci +2

    የቤሩት መዳሞች ይለያሉ ወላሂ ❤ ደሃ ሀገር ነው ግን በቃ ግን የመዳሞቹ ነፃነት ጥግ ድረስ ነው አትቀና በሸቃላዋ እምነታችን አያስጨንቃ ንፁ ሁ ኚ በቃ❤❤