ማዳሟን ሰርፕራይዝ ያደረገችው ወጣት ያልጠበቀችው ስጦታ ተበረከተላት!v Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 02. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 4,2K

  • @user-uh1hs6xs1z
    @user-uh1hs6xs1z Před 5 měsíci +583

    ጋዜጠኛዉ ሽልማት ይገባዉል የምትሉ በአላህ ላይክ❤❤❤❤

  • @kiya9587
    @kiya9587 Před 5 měsíci +1192

    እኔ ጋዜጠኛውን ነው በጣም በጣም ማመሰግነው የእኛን የማዳም ቅመሞች አክብሮ ስለሄደ አላህ ያክብር ትትናህ ለሰው ልጅ ያለው አክብሮት ደስ ይላል

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 5 měsíci +18

      በጣም ❤እግዚአብሔር የሚፈራ አለም ከንቶ እንደሆች እና እኛም አፈር እንደሆንን ስለገባው ነው። ማዳሙ እራሱ በጣም ትልቅ ሰው ናት ክስ ብዙ ተምሪለሆ

    • @user-hq7ky3mr6m
      @user-hq7ky3mr6m Před 5 měsíci +2

      Wow 👍 💓 💓 💓 💙 ❤ 💚 💛

    • @user-uh1hs6xs1z
      @user-uh1hs6xs1z Před 5 měsíci +2

      ❤❤❤

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 5 měsíci

      በጣም

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 Před 5 měsíci +10

      እናንተ እኮ የሰውነት ልኩ ሚዛን ናችሁ❤እግዚአብሄር ጤናትሁን ይስጣቹ:የልባቹ መሻት ይሙላላችሁ❤

  • @ameehailu
    @ameehailu Před 5 měsíci +170

    ልጅታ በደንብ ማስረዳት አትችልም እንጂ ማዳም ንግግራ ዋው ❤

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Před 5 měsíci +66

    ምን አይነት የተባረከች አሰሪ ናት አቦ በሃብት ላይ ሃብት ይጨምርልሽ እድሜ ይስጥሽ በሏት።

  • @user-su7bz9uq4f
    @user-su7bz9uq4f Před 5 měsíci +523

    ደጓን ማዳም ሁላችሁም አመስግኗት ፣ ለሁሉም እህቶቻችን የዚህችን አይነት ደግ አሠሪ እንዲገጥማቸው ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 Před 5 měsíci +206

    መዳምዬ የዚች አለም ከቱነት ገብቷታል 😢በእውነት ክብር ይገባሻል ❤የኛይቱ ኢትዮጵያዊት ንግስት ክበሪልን ❤❤❤

  • @Sahele-nu8pk
    @Sahele-nu8pk Před 5 měsíci +38

    ማዳሞን አመስግኑልኝ የምትወደድ በጎሰው ከሰማሁት ካየሁት አረቦች ምርጥ እድሜ ጤና ይስጥልኝ በሉልኝ

  • @enyeshadmassu9368
    @enyeshadmassu9368 Před 5 měsíci +19

    ማዳም በውጭ ለገር ለሚገኙ አሰሪዎች ብቻ ሳይሆን በሀገርውስጥ ለሚገኙ አሰሪዎቹም ምሳሌ የምትሆን ድንቅ ሰውናት
    ሰላምም እንደስምሽ መልካምና ሰላማዊት ልጅ ስለሆንሽ ነው በሮቺ የለገሬ ልጅ

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia Před 5 měsíci +870

    እነዚ የቤሩት ሰዎች ግን ይለያሉ አብዛኞቻቸው በጣም ጥሩ ናቸው

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před 5 měsíci +6

      በጣም የኔም ቤሩቶችናቸዉ

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt Před 5 měsíci +5

      ቤሩት ጥሪኝ

    • @user-ou1jb7gd8r
      @user-ou1jb7gd8r Před 5 měsíci +16

      ወላሂ ሶስት አመት ደም እባ አሰለቀሰቸኝ 😢 አሁን ቤሩት አሁን ዱባይ ያለቾ ስጦታ አሰጠኝም ግን በጣም ጥሩ ናት♥️🖤

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 Před 5 měsíci +23

      እኔ ምስከር ነኝ የሳውዲ የዱባይ ማዳማት አይቻለው ኖሬበትም ነበር ግን አሁን ቤሩት ነኝ ስለዚ የቤሩት ማዳም ትለያለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-nx4sj3cw8b
      @user-nx4sj3cw8b Před 5 měsíci

      ​@@nanibelete8583ፀጉራቸውን አይሸፎኑም ሀይማኖታቸው ምንድን ነው

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns Před 5 měsíci +516

    ብዙ ማዳሞች አሉ ጡርዎች እኔም ገጥሞኛል ክብር ለጥሩ ማዳሞች❤❤❤❤

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 Před 5 měsíci +4

      እኔም አላሀምዱሊላህ🤲

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před 5 měsíci

      እደ አታፀጅም እኛ ተሳፍረውም አይዘጉ ​@@tig59905

    • @user-kz2jn5dl5c
      @user-kz2jn5dl5c Před 5 měsíci +4

      እኔም አላሀምዱሊላህ💐

    • @ZainabKwt-dh5ns
      @ZainabKwt-dh5ns Před 5 měsíci +3

      የኔ,ማዳም,11 አመት,ቆየሁትቆጣለች 10 ደቂቃ,ከዛ ትረሳለችበጣም,ጥሩ,ሰው ናት

    • @senifikirtup5550
      @senifikirtup5550 Před 5 měsíci +1

      Be Selam new 11 yekoyshiw

  • @sintayehudemissie3204
    @sintayehudemissie3204 Před 5 měsíci +17

    የእኔም ማዳም ከዚህ በላይ ነበረች በእውነት አገሬ ከገባሁ 10 አመቴ ግን አሁንም እንጠያየቃለን ሳገባም ስወልድም ስጦታ አይቀርም እንደናት እራስሽን ጠብቂ የሚለው ማሳሰቢያ አይቀርም የእኔ ማዳም ኩዌቲ ናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለማዳም❤

  • @MmMm-wf4wf
    @MmMm-wf4wf Před 5 měsíci +8

    ወይኔ በእመቴ ምን አይነት ልብ ነው ያላት ዘመንሽ ሁሉ ይባረከ ምን አይነት ተስጦ ነው ይች አለም😢 የኪራይ ቤት እደሆነች በጣም የገባት ሴት ናት ተባረኪ ❤

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Před 5 měsíci +220

    የቤሩት ማዳሞች አብዛኞቹ ጥሩ ናቸው 6አመት ሰራው አንድ ቤት ተመሰገን ከአንድ ወር በሁላ እገባለው ሰላም ላገርሸ ያብቃሸ በሉኝ❤❤❤❤

  • @frdosi2312
    @frdosi2312 Před 5 měsíci +314

    ሶሱቱም ይለያሉ ሰላምም እርጋታዋ ማዳማም ለእኛ ያላት ቦታ ይበልጥ ጋዜጠኛው ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zuzumuhand5789
      @zuzumuhand5789 Před 5 měsíci +1

      😢😢😢😢እኔ አለሁ እንጂ ያልታደለኩ😢አልሃምዱሊላህ በሰሰሰ

    • @frdosi2312
      @frdosi2312 Před 5 měsíci +1

      @@zuzumuhand5789 አይዞሽ እኔም ያው ነኝ ያልፋል ታገሽ አልህምዱሊላህ ወይ ደና ሀገር የለን ሄደን ምናርፍበት

    • @sarayutb1514
      @sarayutb1514 Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @fikretkbroum2175
      @fikretkbroum2175 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤💘

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před 5 měsíci +2

      እነ በማዳመ አልታደለም ሁሌም ብዙ መዳም አጋጣምል ከደሞዝ በስተቀር

  • @user-pv3uu3qd8l
    @user-pv3uu3qd8l Před 5 měsíci +16

    ከምንም በላይ ጋዜጠኛው ክብር ይገባዋል ሲቀጥል ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸው

  • @SisayKenasa
    @SisayKenasa Před 5 měsíci +17

    ሊባኖሶች ሲጀመር ሸቃላ ወይም ከዳማ አይሉም በስማች ነው የሚጠሩን በጣም ነው የምወዳት ሊባኖስን ❤❤❤

  • @user-cz9yh1hz5j
    @user-cz9yh1hz5j Před 5 měsíci +254

    በዓለማችን ላይ እንዲህ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ያቆይልን 🙏

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Před 5 měsíci +271

    ሁሉም አረቦች ክፉ አይደሉም በጣም ፈጣሪን የሚፈሩ አሉ በስደት ላለነው አላህ ለሀገራችን ያብቃን

    • @sisayheley1239
      @sisayheley1239 Před 5 měsíci +11

      ልክነሽ እኔየምሰራባቸው ሙስሌም ናት ግን አንዴ ፀሎት ሳረግ አይታኝ ማርይምን መፃፈቅዱስ ገዝታ አስቀል የወርቅ ገዝታ እሮመዳን ሴይልቅ ስጣታየሰጠች ❤❤

    • @gelayeeticha-wv9ed
      @gelayeeticha-wv9ed Před 5 měsíci

      Alu gin endezi ayaqerbum

    • @Feruzaahmed-pl7vl
      @Feruzaahmed-pl7vl Před 5 měsíci

      Allahmdulilah yene madam 10 amety betam teru nate lejocu cemre esw byte endalhu tsmtog ayqem allahmdulilah

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Před 5 měsíci +5

      ጥሩ የተባረከች መዳምናት እህቴ ለመዳምሽ ጥሩ ጥሩውን ያመሰገኗትን ኮመንት አንብበሽ ተርጉሚላት

    • @hanahana1960
      @hanahana1960 Před 5 měsíci +1

      አረ አሉ በክፋት የኔዋ አንደኛ ናት ወይኔ አሳበደችኝ ግን ሞተች

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 5 měsíci +21

    ይች ሴትዮ ማዳም መልካም ሰው ነች ፈጣሪ ብድሯን ይስጣት !❤❤❤🎉❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Před 5 měsíci +10

    ልክ ኢንዴ መዳም ነች መዳሜ በጣም ምርጥ ነች የወርቅ መስቀል ነዉ የሰጣችልኝ በጣም በጣም ጥሩ ማዳሜ ነች በኢዉነት ማዳሞች ኢኛ ጥሩ ከሆነን ጥሩ ናቸዉ

  • @elsatube1045
    @elsatube1045 Před 5 měsíci +199

    Omg ምን አይነት ልጹህ ልብ ያላት ሴት ናት❤❤❤

  • @user-dg1df7cp6d
    @user-dg1df7cp6d Před 5 měsíci +120

    የመዳሟ ቀምስ አምሮባታል ዋዉ 👍

  • @fkerabeba3544
    @fkerabeba3544 Před 4 měsíci +3

    ወይኔ በ እንግሊዘኛ ብታወራቸው ይ ሻላል ምክኒያቱም በደንብ አይተሮጉምልህም ያሉት
    ሴትየዋ በጣም ጥሩ ስው ናት
    አላህ ይጠብቃት ❤

  • @alemyohanis
    @alemyohanis Před 5 měsíci +7

    እኔ እንደዝ አላደለኝም ምግብ እንኳን ለብቻዬ ነው ምበላው እንኳን ፀጉሯን ልነካት ይቅርና 😭🙏🙏🙏የተባረከች መዳም ❤❤❤❤

  • @selamshibeshi6045
    @selamshibeshi6045 Před 5 měsíci +92

    በጣም በጣም ክብር ይገባሻል የመዳሞች ንግስት ካባው ቦታውን አግኝቶታል !!!

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 5 měsíci +147

    እመቤቴ ኪዳነምህረትን መርጠሽ ስለሰጠሻት ማዳምዬ እመቤቴ ደሞ ልጅ ትስጥሽ❤

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 Před 5 měsíci +5

    ገዜጠኛውን በጣም ነው የምናከብርህ እምንወድህ ምክንያቱ እኛን የማዳም ቅመሞች አክብረህ ስለመጣህ እግዛብሄር ያክብርልን🙏

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Před 5 měsíci +8

    የልጂቱዋ እርጋታ ሲማርክ የኛዋ አበሻዉቱዋ ማለቴ ነዉ❤❤❤❤

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 5 měsíci +127

    ማዳሜ ነይ ተመለከች አንቺ ክፎ በእውነት ጥሩ ልብ ላላቸው ማዳሞች ክብር ይገባቸዋል

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 5 měsíci +2

      ላኪላት ትየው

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Před 5 měsíci +1

      አለች የኔ መዳም እጅ

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Před 5 měsíci +2

      አላምነም አለች የኔቱማ

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 Před 5 měsíci +5

      ላኪላት ትየዉ እኔ ልኬላት,አለሁ ነገ,ሥነሣ ጉዴ ነዉ ለምን ላክሽ ሥትለኝ እንድትማሪበት ነዉ ምላት ማሪያምን

    • @fozyayoutube1140
      @fozyayoutube1140 Před 5 měsíci +1

      ላኪላት

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 5 měsíci +207

    ጋዜጠኛዉ ያለህ ትህትና የተለየ ነዉ👍👍

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před 4 měsíci +2

    ማሻአላህ እዳች አይነት መዳሞች ይበዛልን እዮሀ ትለያለህ በርታልን🥰🥰

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 Před 4 měsíci +2

    ታክው አግዚአብሔር አድዝ አንት ማድምን ያብዝልኝ 🙏💞♥️♥️🙏♥️♥️♥️♥️♥️💞

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 5 měsíci +192

    እኔ የአለም ሠገድ በጣም በጣም ነው የምወደው የሠው ያለው ያለው አክብሮትና ፍቅር ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 Před 5 měsíci +154

    በጣም እድለኛ ናት እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘቷ ከቅላትዋ በስተቀር እህቷ ነው የምትመስለው። እግዚአብሔር ፍጻሜዋን ያሳምርላት።

  • @fikirteweldekiros7884
    @fikirteweldekiros7884 Před 4 měsíci +1

    ጋዜጠኛ አለምሰገድ እጅግ ልትደነቅ ይገባኃል 👏👏👏 ልጅት እናትሽ በብዙ መርቃሻለች። አሱሪዋ መንፈስ ቅዱስ የቀረባት ሴት ነች ሁላችሁም ተባረኩ❤️❤️❤️

  • @selemonbeza7593
    @selemonbeza7593 Před 5 měsíci +7

    She also respects her worker's religion ...she is the best person on earth.Thank you !

  • @1443TH
    @1443TH Před 5 měsíci +162

    ይህ ፕሮግራም ለክፉዎቹ ማዳሞች ትልቅ ተፅዕኖ ይፈጥራል እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před 5 měsíci +1

      ቀላል የኔማ በብዛት ሸቃላ ነው የሚትለው ስልክ ስደወልናት እና ልጂ የት ናት ሸቃላዋ ይለኛል😂😂😂 ቆይ ስመጣ ልቺቱ ሼር አደርግናት አለሁ😂😂😂

    • @addismersha2904
      @addismersha2904 Před 5 měsíci

      czcams.com/video/WzjjP3YPWKs/video.htmlsi=ihIKsWFWRWC-sCt

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 5 měsíci

      እኔም ወደ ሀገር ስገባ እልክላታለሁ 😂አሁን ባሳያት ሊብስባት ይችላል ቢያንስ ለሌሎቹ ጥሩ ትሆን እንደሁ​@@user-ml4hf6oi4v

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Před 5 měsíci

      😢😢 የኔ አድቀን ሸቃላ ብለውኚ አያቁም3 አመቴ እኔ እለለሁበት እራሡ በሥሜ ነው የሚጠሩት ሣውዲ ግን የምሠራባቸው ሠወች በጣም ክፉ ነበሩ ታለሥልክ ነበር ትሠራ የኖርኩት በቃ ሥሜን ሸቃላ ነበር የሚሉኚ😢😢😅😅

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 Před 5 měsíci +85

    ምን አይነት ልጹህ ልብ ያላት ሴት ናት እድሜ ና ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg Před 5 měsíci +3

    የኔ መዳም እራሱ እደሷ ናት ተመስገን
    ግን ከብዙ ስቃይ በሀላ ነው ያገኘሀት እድሜና ጤና እመኝላታለሁ ተመስገን

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 5 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይጨምርላት ምን አይነት ንፅህ ልብ ነው ያላት ይች በጣም ምርጥ መዳም ክብር ይገባሻል❤❤❤❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 5 měsíci +167

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢😢😂😂😂
    አለም ሰገድ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ለጥሩ ማዳሞች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 5 měsíci +155

    ከልቦ ሰዉ ናት ስለእዉነት እደዝች አይነት የትም አይገኝም እዳች ኑፂህ ልብ ይስጠን❤

  • @marcymila2161
    @marcymila2161 Před 4 měsíci +1

    በጣም ደስ ምትል ማዳም ናት ሁላችሁም ምንም የማይወጣላችሁ ናቸው እርጋታቸው አክብሮታቸው ደስ ነው ሚለው እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ክበርልን እንልካለን እኛ የማዳም ቅመሞች ከየቦታችን❤❤❤❤❤❤

  • @getnetshiferaw1781
    @getnetshiferaw1781 Před 4 měsíci +1

    ታስታውቃለች ንፁህ ልብ ያላት ፍጡር ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት ክፎወችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።

  • @yohanakiros8666
    @yohanakiros8666 Před 5 měsíci +99

    በሥላሴ መልካም ልብ ነው ያላት በልጅ ይባርክሽ ቤትሽ ትዳርሽ የአብርሐም የሳራ ቤት ይሁን ማዳምዬ

    • @hayatbkewasa226
      @hayatbkewasa226 Před 5 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigistbihonegn2302
      @tigistbihonegn2302 Před 5 měsíci +1

      አሜን በጣም መልካም ሴት ናት በልጅ ይባርካት

  • @m.d5652
    @m.d5652 Před 5 měsíci +49

    እህታችን በጣም እናመሰግንሻለን ሰው ክፉ ሲሰራ ብቻ አይደለም መወራት ያለበት እንደዚህ አይነት መልካም ሰዎችም መመስገን አለባቸው ። ፈጣሪ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን መልካም የሆነ ሃሳብሽን ሁሉ የሙላልሽ።

  • @etagegnsetegn3532
    @etagegnsetegn3532 Před 4 měsíci +1

    ጋዜጠኛውን እጅግ እናመሰግናለን ::ለማዳሙች ትልቅ መልክት ነው እንዲደርሳቸው ስላደረገ : ይህች ማዳም በጣም የተለየች ናት እግዚአብሔር እደዚህ አይነቶች ባይኖሩ እንደኛ ክፋት እግዚአብሔር አይታገሰንም ነበር :: l am really appreciate to madam and Gad bless you and your family!!

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před 5 měsíci +7

    የቤሩት መዳሞች ምርጦች ናቸው ከስንት አንድ ነው መጥፎ ያሉት ❤🎉

  • @alhamdulilah89
    @alhamdulilah89 Před 5 měsíci +77

    አንተ እራሱ ጀግና ነህ ቤታቸው ድረስ ሄደህ ይህን ፕሮግራም መስራትህ

    • @deborah9291
      @deborah9291 Před 5 měsíci +4

      ምን ማለት ነው ስለ ፈቀድ በራቸውን ስለከፈቱ በፍቅር የሀገራችን ሀበቫ ልብስ ለብሳ ስለተቀብለች እሶን ብታመሰግኚ ምን እለ የሆደው በራቸውን ስለከፈቱለት ነው
      Comment ስንፅፍ እናስተውል ❤🙏🙏🏾

  • @amarechbalcha1525
    @amarechbalcha1525 Před 5 měsíci +38

    ይቺ እድለኛ ባንዲ ራ በሚወዶት ተልበሰች አመሰግናለሁ አባቴ የሞትላት

  • @habtamyoutube9480
    @habtamyoutube9480 Před 5 měsíci +4

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቀሪ ሕይወትን ትባከልሽ መዳም ምን አለ ፈጣሪ እንዲህ አይነት ጥሩ ሰዎችን ቢያበዛልን💚💛❤

  • @Miron-hz2lt
    @Miron-hz2lt Před 4 měsíci +1

    የቤሩት ማዳሞች እኮ ልዩ:: ናቸው ወዮ ጆርዳን ቱቱቱ ይድፍቸው ::እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-cb7sx1pf5i
    @user-cb7sx1pf5i Před 5 měsíci +35

    እህቴ ሰላም ለዝች ምርጥ ማዳም ለኪዳነምህረት ልጅ እንድትሰጣት ተሳይላት ፀልይላት ያመቱ ምርጥ ማዳም ብያታለው።

  • @Batl.14
    @Batl.14 Před 5 měsíci +78

    በስመ ሥላሴ ሴትዮዋ ቃላቶ ራሱ ገዳይ ነው እናመሰግናለን ማዳም❤

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 Před 5 měsíci +3

      ቤሩቶች ግልፅ ሆነሽ ከቀረብሻቸው እንዲ ናቸው❤❤❤❤❤

    • @Batl.14
      @Batl.14 Před 5 měsíci

      @@nanibelete8583 አሉ ከሰይጣን የማይተናነሱ እህቴ ብቻ እንደዝች ያለ ማዳም ያለት እህት እድለኛ ናቸው እግዚአብሔር ከአንች ይሁን😍

  • @user-og7ld8fr2z
    @user-og7ld8fr2z Před 5 měsíci +4

    በጣም ደስ ይላል ባንዴራችን ለብሳ እግዚኣብሔር ይባርካት ከልጆችዋ ታገኜዋለች

  • @user-ty4cb4zh8r
    @user-ty4cb4zh8r Před 5 měsíci +2

    እውነተኛ ማዳም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Před 5 měsíci +108

    ስትመልካም ሰወች አሉ የኔ መዳም መልካም ሰዉ ናት 11አመቴ ልክ እዴ እናቴ ናት.

    • @user-on8wi9uw7y
      @user-on8wi9uw7y Před 5 měsíci +3

      Egizabihar befikir beselam yanurachihu ❤❤❤❤

  • @MekdiYekiristosbariya
    @MekdiYekiristosbariya Před 5 měsíci +50

    ሲጀመር የቤሩት ሰዎች መልካም ናቸዉ እኔ ይህዉ 7ት ዓመት ከተለያየን እስካሁን ደዉላ ታዋርኛለች

  • @hannasisay8953
    @hannasisay8953 Před 5 měsíci +3

    ዋው ሰው መሆን የገባው ሰው እንዲህ ነው ለሰው ልጅ ክብር አለሁ ፈጣሪ ያንችን ቀና ልብ ለሁላችንም ያድለን ፈጣሪ ይባርክሽ።

  • @user-kn6sv3fw4c
    @user-kn6sv3fw4c Před 4 měsíci +1

    ይህቺን ማዳም የማደንቅበት ቃላት አጠረኝ። ብቻ ረዥም እድሜ ተመኘሁላት

  • @user-bb5yz2mj9r
    @user-bb5yz2mj9r Před 5 měsíci +153

    ክፉ አሰሪ ያላቺሁ ልጆች ለመዳሞቻችሁ ሼር አርጉላቸው 😮😅❤❤ ከዚች ምርጥ መዳም ጥሮነት እዲማሮ

    • @user-xz1wz4po8w
      @user-xz1wz4po8w Před 5 měsíci +18

      እኔ ባርግላትም አይገባትም ድንጋይ ነት 😢😂😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před 5 měsíci +2

      ​@@user-xz1wz4po8w አትውደድሽ ይሻልሻል ከተወደድሽም መከራ ነው ብታይ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před 5 měsíci +10

      እውነት ቲክ ቶክ ላይ እወስዳለሁ ሲቆርጡት ከዛ ዋሳቭ ላይ ቁጭ አድርጌ የማቃጥላት😢😢

    • @zeritutube
      @zeritutube Před 5 měsíci

      ዝም ይሻላል አዉቆየተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም እህት ፈጣሪ ይጠብቀን​@@user-xz1wz4po8w

    • @misseman7901
      @misseman7901 Před 5 měsíci

      ያኡምርነግታሳፍርኛለይ

  • @Hekram367
    @Hekram367 Před 5 měsíci +16

    የእኔ መዳም የዱባይ ተወላጅ ነች ግን ወላሂ ሁለ ነገርዋ እናት ነች እኔ የገመጥኩት ዳቦ መልሳ ትገምጠዋለች
    አመመን ካናት ሰውነታችን ያለ ምንም መጠየፍ እየዳበሰች ለእኛ ከእኛ በላይ የምትጨነቅ ይሄው5 አመት ሆነኝ አንድ ቀን ክፉ ተናግራን አታቅም የሆነ ቀን የልጅዋ ቤት ሰራተኛ የእራስዋ 2 ነን እና 3 ስታችንም አብረናት ሱቅ ሄደን ካሼሪው ሰራተኛችሽ ናቸው ወይ ይላታል ሰራተኛ ስላለን በጣም ተቆጣችው ምን አገባህ ስራህ አደለም ብላ ሸቃላ ኸዳማ በሽካራ የሚለው ቃል ወላ ልጆችዋ ወላ እራስዋ ተጠቅመውት አያቁም። የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣት❤❤❤

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Před 5 měsíci +3

    ወይኔ😭😭😭😭😭😭
    ኪዳነ ምሕረትን ስጦታ😢😢😢😢😢 ከምን ነገር በላይ እዉነት እመብርሃን ትስጥልን 😢😢 አለቀስኩ እዉነት በጣም ነዉ ደረስ ያለኝ😢😢❤❤❤❤

  • @user-ok2dk3mc7b
    @user-ok2dk3mc7b Před 5 měsíci +4

    ወይኔ ሰላምየ ምን አይነት ንፁህ ልብ ቢኖርሽ ነዉ እንደዚች ደግ ንፁህ ልብ ያላት አስታዋይ መዳም የሰጠሽ

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y Před 5 měsíci +48

    ቁርጥ ሴትዮዬን መሰለችች ምርጥ ማዳሞችን ሰላማቸውን ያብዛልን ኔክስት እማመሰግናትን እድል ያመቻችልኝ የእውነት 4 አመቴ አንድ ቀን ክፉ ሳንነጋገር ምርጥ አሰሪዎች መላ ፋሚሊዋን አምላክ ይጠብቃቸው

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 5 měsíci

      መጨረሳዋን ያሳምርልሽ እግዜር ይስጣት አድቀን ታመሠግኛታለሽ እድለኚነት ነው እኔ አጋጥሞኝ አያቅም ደግሰው

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul Před 5 měsíci

      የኔም ደግ ናቸው ይመስገን የኔም ስጦታዋ ሁሌ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያቆይልን መልካሞችን መጥፎዎችን ልቦና ይስጣቸው

  • @user-zf2vf9mo7d
    @user-zf2vf9mo7d Před 5 měsíci +39

    ሳውድ ብትመጡ ወላሂ እኔም ለመዳሜ ስጦታ ብሰጣት ውስጤ ነው የኔ ልዩ ሳልናገራት የምትረዳኝ ሲከፋኝ ከእቅፏ አስተኝታ የምታስረሳኝብእወድሻለሁ😢

  • @AlemNega-cz4cq
    @AlemNega-cz4cq Před 4 měsíci +2

    የመዳም ስጦታዋ ይለያል እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saadasaada440
    @saadasaada440 Před 5 měsíci +4

    የእውነት ቃላት የለኝም ለመዳሟ አላህ ይከትር ኸይርሺ

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Před 5 měsíci +71

    አቤት መታደል እኮ ነው በእውነት እድሜና ጤና ይስጣት ሙሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤😢

    • @mekedes810
      @mekedes810 Před 5 měsíci +1

      🎉❤❤❤❤አቤት መታደልነወ🙏🙏🙏

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 5 měsíci +87

    የዝች የማዳም ልዩ ነው እኛም ያዬናቸው ጥሩዎች አሉ የዝች ይለያል የምር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssuw5688
    @ssuw5688 Před 4 měsíci +1

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እንደዚች ያሉ መልካም ማዳም አሉ ለካ ጋዜጠኛው ሊደነቅና ሊሸለም ይገባል

  • @ShibireRoba
    @ShibireRoba Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤ ማዳም ፈጣሪ ከነቤተሰቡሽ ይጠቡቅሽ ዘርሽን ያቡዛዉ ምነለበት ሁሉም ማዳም እዳች መልካም ቢወኑ

  • @betinajjar8241
    @betinajjar8241 Před 5 měsíci +143

    ለቤሩት ማዳም ያንሳችሁዎል❤❤❤❤😘😘😘

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn Před 5 měsíci +30

    ተትህትናን አስተምራኛለች ፈጣሪ ይባርክሽ ከዚ በኃላ ለሰራተኛዬ መልካም እሆናለሁኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Před 5 měsíci +2

    የቤሩት መዳሞችኮ ይለያሉ በውነቱ የኔም እንደዚች ናቸው

  • @mesraktassew6658
    @mesraktassew6658 Před 5 měsíci +4

    This woman is an angel. I hope all Arab women will learn from her. Great program!

  • @GyGy-lh4ve
    @GyGy-lh4ve Před 5 měsíci +71

    ሰው እንዳለን ሂደህ ስላሳየሀን በጣም እናመሰግናለን ክብር ላንተ😢😢😢😢

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před 5 měsíci +13

    ሰላም ቃንቃው ይቀራታል
    ሴትየዋ በዙ የተናገረቻቸው
    ነገሮች አሉ እንዲህ አይነት ቦታ ከሄዳችሁ
    ሼኼች ይዛችሁ ብትሄዱ በጣም አሪፍ ነው ባይነኝ ለቃንቃውም ጭምር ለእምነቱም ግንዛቤ በመዳሞች ላይ ተሰሚነት ያገኛል ብዬ እገምታለሁ
    በዚህ ሀሳብ የተስማማችሁ ላይክ አርጉ

    • @aestargata6420
      @aestargata6420 Před 5 měsíci

      ትክክል ❤❤❤

    • @zaytunaadam595
      @zaytunaadam595 Před 5 měsíci

      አረብኛ ሲብራራ እረዥም ነው ልጁትዋ አሳጥራ ነው ምተረጉመው እንጂ ሀሳቡን አልቆረጠችውም

    • @Bzu632
      @Bzu632 Před 5 měsíci

      ​@@zaytunaadam595👍👍👍😍

  • @fathi-m6m
    @fathi-m6m Před 5 měsíci +3

    ፕሊስ አኔም መዳሜን ማውጣት እፈልጋለሁ የኔ መዳም ጥሩ ሰው ናት በጣም እወዳታለሁ

  • @AgzegneElahi
    @AgzegneElahi Před 4 měsíci

    እኔ ጆርዳን ነኝ ከመጣሁ 1 አመት ሊሆነኝ ነዉ በጣም ከፍኝ የውነት ሁለት አመት መሙላት የምችል አይመሥለኝም ከመጣሁ አንዴየ ብቻ ለአባቴ የደወልኩት ዛሬ ደሞ እረሀብም አልቻለኩ ከኔ የተሻላችሁ በዱአም ሆነ በሀሣብ አግዙኝ ብዙ ሰቃይ ያለበት ቤት ነው የገጠመኝ ሴትዮዬቱ በጣም ክፍ ናት ሰንቱን ልጥቀሰው ይህን መረዳት አያቅታችሁም ባጭሩ የገሬ ልጆች ጆርዳን ያላችሁ አንዲታግዙኝ እፈልጋለሁ

  • @ayoubzeinu6088
    @ayoubzeinu6088 Před 5 měsíci +76

    ምናኣለ ሁሉንም ኣረቦች እንዳንቺ ብያስቡ ወላሂ🌹❤🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 5 měsíci +8

    የደግነቷ ብዛት የሌላ ሀገር ዜጋ እቤቷ አስገብታ ካሜራ እድቀርፅ መፍቀዷ በራሷ ግሩም ድቅ ሴት ናት ይች ሴት ኢትዮጲያን በደብ ማስጎብኘት አለብሽ እህቴ

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v Před 5 měsíci

      በጣም እኔም እያልኩ ነበር አረቦች እኮ ቤታቸውን አያምኑትም

  • @fevenfekede9809
    @fevenfekede9809 Před 5 měsíci +1

    ሰላምዬ ለቤተሰብሽ በጣም ማሰብሽ መልካም ነው ግን እራስሽን በደንብ ገንዘብ መያዝ አለብሽ ከዛ ለሁሉም ትተርፊያለሽ ቀናነትሽና የዋህነትሽ መልካም እድል ሰቶሻል ❤❤❤

  • @geni58747
    @geni58747 Před 5 měsíci +3

    ዋው መታደል ነው ፍፃሜው ያማረ ያድርግልሽ እህቴ
    እንደዚህ መዳም ያብዛልን😢 ክብር ይስጥልን ለ ጋዘጠኛው😍

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 5 měsíci +30

    ምስጋና ይገባታል እንደዚች ዓይነት ደግ ኢትዮጵያን ማየትና የክብር ግብዣ ቢደረግላት ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 Před 5 měsíci +158

    አለምሰገድ ምርጡን ስራ ገና አገኘኸው የመዳም ቅመም ስለሆንኩ መሰለኝ ደስ ብሎኛል ለካ እንደዚህ አይነት መዳም አለ 😢 አለመታደል ኩፉዎቹንም ብታቀርቡልን

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 5 měsíci

      ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-fg1zm9ex4l
      @user-fg1zm9ex4l Před 5 měsíci +6

      ክፉዎቹን አይተሽ አታውቅም የራሳቸው ቲቪ ለይ ቀርበው እንዴት እንደሚያረጋቸው ሚዲያ ላይ እንዳሉ ሁሉ የረሱ ይመስለኛል ለኛ ያላቸውን ንቀት ሲያሳዩ።

    • @werkeyefaseha4122
      @werkeyefaseha4122 Před 5 měsíci

      ልክነሽ❤❤❤❤

  • @Cookie-gl3gc
    @Cookie-gl3gc Před 5 měsíci +9

    She is a beautiful soul!
    So kind and wise !
    Love this lady

  • @awolnewchapter5
    @awolnewchapter5 Před 5 měsíci +3

    በጣም ደግ ሴት ነች። ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @AyoK-jy6jd
    @AyoK-jy6jd Před 5 měsíci +68

    ማዳም ምን ማለት አልችልም ብቻ ፈጣሪ እድሜ ከሙሉ ጤና ገር ይስጥሽ የአንቺ አይነት ማዳም የብዙ ልን ❤❤❤❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před 5 měsíci +24

    የሊባኖስ መዳሞች በብዛት ጥሩዎች ናቸው ክፉ የትም አለ ክፋት የኢትዮጵያ አሰሪዎች ይበልጣሉኮ። ቋንቋ እድናቅ፣ ስራ እድንለምድ፣ ምግብ እድንለምድ በሁሉ ታግሰው ችለውን ክብር ይገባቸዋል።

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před 5 měsíci +2

    የኔ መዳም እራሱ በጣም ጥሩ ሴት ጥሩ መዳም ምርጥ ነች አሰሬየ ብቶንም ልክ እደናት ነች አላህ ይክፈለታት

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 Před 4 měsíci +1

    መዳም እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜሽን ያርዝመው ሠላማችሁን ያብዛላችሁ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 5 měsíci +16

    እኔ 10 አመቴ ነዉ ቤሩት
    መዳሜም ሚስተርም ልጆቹም
    በጣም ጥሩናቸዉ እንደቤተሰብ ነዉ የምንተያየዉ 🙏

  • @NaniNani-xj5fd
    @NaniNani-xj5fd Před 5 měsíci +75

    አለች የኔ መዳም አቃጣይ ሚጥሚጣ እንደዚህም ያሉ መዳሞች አሉ መታደል ነው የተባረከች መዳም እድሜ ጤና ይስጣት

    • @ethiopiaethiopia8568
      @ethiopiaethiopia8568 Před 5 měsíci +3

      አሳያት ይሄን

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 Před 5 měsíci

      Asdemichat

    • @hawaendris7407
      @hawaendris7407 Před 5 měsíci +2

      አሳይታት የባስ ታቃጥላት እዴ ሆይ አላህ ይሁንሽ

    • @user-gh6ki7zw1z
      @user-gh6ki7zw1z Před 5 měsíci

      ከእኔ መዳምአበልጥም ያንች የኔማ ሰው እራሱ አልመስላትም

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 Před 5 měsíci

      ይህንን አሳያት ትንሺ ብትለወጥ😂

  • @user-ry4jt4tb3d
    @user-ry4jt4tb3d Před 5 měsíci +2

    በጣም የሚገርም ነዉ የሁላችንም መዳም እግዚአብሔር ጥሩ ያድርግልን
    ወንድማችን አማካሪያችን እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤❤❤😢😢 ቀናሁ ማርያምን 😢😢

  • @muminam249
    @muminam249 Před 5 měsíci

    ዓረበኛ በደብ የሚችል ነበረ በትኖር ልጅቷ ዓረበኛ ብዙ አትችልም ሴትየዋ መሻአላህ ብዙ ተናግራለች የኔ ሴትዮ ሳሳያት ደነገጠች አላመነች ነብር ብኋላ በስልኬ ላኪልኚ ብላኚ ልኬላት በጣም ገረማት

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Před 5 měsíci +49

    ምንአይነት ንፁህ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሸ

  • @Tsionmaryam21
    @Tsionmaryam21 Před 5 měsíci +63

    እንደኔ በጉጉት ሲጠባበቅ የነበረ ❤

    • @bandaralharbi630
      @bandaralharbi630 Před 5 měsíci +3

      እኔ ❤ እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምርላት ለእህታችን ፂዮንየ

    • @Tsionmaryam21
      @Tsionmaryam21 Před 5 měsíci +1

      አሜን ❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 5 měsíci

      ​@bandaralharbi630 በቅንነት እነደማመር❤

  • @wubalemmabreja2505
    @wubalemmabreja2505 Před 5 měsíci +3

    ዋው በጣም እድለኛ ነሽ ለካ እንደዝችም አይነት ማዳም አለ እግዚአብሔር ይባርክሽ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l Před 4 měsíci

    ምርጥ መዳም አላህ ልጆቿንም እሷንም ይጠብቅላት ልጂቱግን ምንም መተርጎም አትቺልም