ባል ይሆነኛል ብዬ ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝና ጉድ ተዉት አይነገር ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 05. 2024
  • The man I loved with all my heart broke my heart. ከልቤ ያፈቀርኩት ወንድ ልቤን ሰበረዉ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    አለሜን ያሳየኝ የፍቅርን ሀሁ ያስተማረኝ እሱ ነበር።
    ባሌ ይሆናል ብዬ ተማምኜበት ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝ ይህ ነዉ የማይባል ነዉ።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,
  • Hudba

Komentáře • 390

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  Před měsícem +58

    አለሜን ያሳየኝ የፍቅርን ሀሁ ያስተማረኝ እሱ ነበር።
    ባሌ ይሆናል ብዬ ተማምኜበት ፌስቡክ ላይ ፎቶዉን ብለጥፍ የመጣብኝ መዘዝ ይህ ነዉ የማይባል ነዉ።

    • @workenshkidanmariam1643
      @workenshkidanmariam1643 Před měsícem +9

      ሰላም አለም ሰገድ እኔም ላወራህ እፈልጋለው

    • @user-ev7vt3ln2s
      @user-ev7vt3ln2s Před měsícem +3

      Your are right❤ysltnweyemselachwale

    • @user-of3nh3et2q
      @user-of3nh3et2q Před měsícem +1

      😅😊😊😊😊😊😅ሽ😊😊

    • @user-ud1pw1tx1u
      @user-ud1pw1tx1u Před měsícem +1

      ኢሄ እውነት የኔ ታሪክነው የመሠለኝ ብቻ ተመሥገን

    • @YeromSelsei-qz9uh
      @YeromSelsei-qz9uh Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@user-ev7vt3ln2s

  • @AlemHaile-xu1rs
    @AlemHaile-xu1rs Před měsícem +35

    አንደበቷ ድምፅዋ ደስ ሲል ጉበዝ በርቺ ኪዳነምህረት የሁላችንም እናት እንኳን ስማችሽ

  • @user-nt6vp3dn9b
    @user-nt6vp3dn9b Před měsícem +15

    በእውነት ከሴቶች የተለየሽ ሴት ነሽ አገላለጽሽ በራሱ ይማርካል ያንቺ ባል መሆን መታደል ነው

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1d Před měsícem +10

    ድምጿ ደስ ይላል ። ጠንካራ ቆራጥ ለውሳኔ የማትቸኩል ከወሰነች ወደሁዋላ የማትመለስ በጣም ጠንካራ ልጅ ነች ። ልጁ እንኳን የቀረብሽ

  • @kon9394
    @kon9394 Před měsícem +11

    በጣም ጠካራ ልጅ ነች በወንድ ስንቱ ተሰበረ እንደዚች ያለች ትግስተኛ ሴት ግን ለሌላው ትምህርት ይሆናል የሷ ስብራት ግን ከባድ ነበር ቢሆንም አሸንፋለች አሁንም ኪዲዬ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ❤❤❤ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ በሬድዮን በኩል ስላገኘሁክ ደስ ብሎኛል እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @beshahlakew4337
    @beshahlakew4337 Před měsícem +10

    በጣም የተረጋጋሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ አስተዋይ በእምነትሽ ካለሽ የማይሆን ነገር የለም ።አለም ሰገድ በእውነት የሰው ችገሮች የምትረዳበት መንገድ ልዩ ነው በጣም ጎበዝ በርታ።

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm Před měsícem +18

    "ማርያም "ዛሬም ሁሌም ከክፉ ነገር በቀሚሳ ትሽፍንሽ!!! ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 Před měsícem +1

      የኔ ማር ባህታዊ ሲያስተምሩ ድንግል ማርያም ብላችሁ እስከ ሙሉ ስምዋ ጥሩ ብለውናል የተማርኩትን ለማካፈል ነው።

    • @birukKene-ou2jm
      @birukKene-ou2jm Před měsícem

      @@mahiyimesgen8981 እሺ በጣም አመሰግናለሁ.

  • @jimmalogistics5516
    @jimmalogistics5516 Před měsícem +11

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ። የበሰለ ንግግር፣ ጨዋ አንደበት፣። ከስህተቱ መማር የሚችል ሰው ትልቅ ሰው ነውና በስራሽም ሆነ በሃይማኖትሽ እየበሰልሽ በመምጣትሽ የተሻለ ነገር እንደምታገኝ በእግዚአብሔር እርግጠኛ ነኝ።

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Před měsícem +61

    የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ሁሌም ሰሚ ነች ክብር ምስጋና ይግባት ❤❤❤❤❤❤

    • @genethabte2328
      @genethabte2328 Před měsícem +1

      Egzabeher be kerestose eyesus bekule becha nw yemesemash lela sene yelem

    • @fikerfiker7922
      @fikerfiker7922 Před měsícem +1

      መደን በ እየሱስ ብቸ ነዉ ።

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 Před měsícem

      አሜንንን

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před měsícem

      የጃቲዋ ናት ቴሎ የምትመልሰው ብላሻለች

    • @user-kp1tm4fy5x
      @user-kp1tm4fy5x Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Před měsícem +16

    ድንቅ ምስክርነት ነው በጣም ጠንካራ ሴት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Před měsícem +146

    እኔ ግን ሴቶች ምንድነው የሚያንቀለቅላችሁ ቢያንሰ ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ ራሳችሁን ችላችሁ የምትኖሩበት ሁኔታ ሲመቻች አይሻልም ነበር አለበለዚያ የልጅ አሳዳጊና የወንድ ጠባቂ ነው የምትሆኑት

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Před měsícem +1

      😂😂😂😂👏🏽👏🏽

    • @user-kz9un7du1s
      @user-kz9un7du1s Před měsícem +1

      Enat nacha. Atasikomu atasikmitu Kalama emitasititut

    • @user-yy4ps5cg1x
      @user-yy4ps5cg1x Před měsícem +2

      እኮ

    • @user-ce3kq6fz8e
      @user-ce3kq6fz8e Před měsícem +6

      በትክክል በተለይ ፎቶ እንነሳ ብላችሁት እቢ ካለ ችግር አለ ሠዉየዉ ጋር

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul Před měsícem +4

      ትምርት ካለ መርጋጋት ያሥፈልጋል እኔ 14 ት አመቴ ነዉ ያገባዉት እናቴ 16 ት አመቷ ወልዳለች የገጠር ልጆች 17 ት በላይ ከቆየች ቁሞ ቀር የሚባል ሥደብ አለ😂😂❤

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m Před měsícem +16

    በጣም ጀግና በጣም ጠንካራ ሴት ነሽመጨረሻሽንያሳምረው❤❤

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 Před měsícem +27

    በአጣም አሰተማሪ የሚገርም ልቦና አለምሰገድ እመብርሀን ትባርክህ💖💖💖🌷🌷🌷🌷

  • @user-lo8ot4vi8e
    @user-lo8ot4vi8e Před měsícem +27

    ዉይ ጃቲ ኪዳነምህረት የኔም ባለዉለታየ ናት ልመናየን ሰዓታት እንኳን አልፈጀባትም አሁን በሰዉ ሀገር ብኖርም ስለቴን ይዠ ለመግባት የብቃኝ❤❤❤❤❤ ኪዲየየየየየየየየየየየየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di Před měsícem

      አሜን

    • @user-ix5rf9el5s
      @user-ix5rf9el5s Před měsícem

      እኔም ማኩረፊያዬ መሸሸጊያየናት የጃቲዋ ኪዳነምህረት

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před měsícem +1

      ከምንም የፈጠራችሁ ላይ መጠጋት ይቀላል በተፈጠረ ላይ መጠጋት ማሪያም በልታ ጠጥታ ሸንታ ካካ ብላ ምትኖር ነበረች አንቺን የፈጠረሸ ጌታ ግን ከዚ ሁሉ የጠራ ነዉ ያለሸን የሰጠሸ የሌለሸን ሚሰጥሸ የፈጠረሸ ጌታ እንጂ ሌላ አይደለም ። እባካችሁ አሰተንትኑ ከአንድ አምላክ ዉጭ ማንም ሰጪ ማንም አዳኝ የለም። 😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem +25

    አንደበቷ እንዴት ደስ ይላል

    • @hhuu7379
      @hhuu7379 Před měsícem

      ?. LM moo klio m MPP

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 Před měsícem +37

    ሴት ልጅ መጀመሪያ ትምህርቶን መማር እና እራሷን መቻል አለባት ! አለበለዚያ በገዛ እጆ ህይወቶን ታበላሻለች:: እራሳችሁን አክብሩ ,,,,,

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před měsícem +54

    የኪድዬን ታምር ስትናገሪ ቆሜ ሰማሁሽ እልልልል እኔ ተደርጎልኛል 😭😭😭😭😭

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 Před měsícem +7

    በጣም ጒበዝ ቆራጥ ለᎅዙ ሰዉ መማሪያ ሆነሸል ሰረአትሽ በጣም ደስ ይ ላል መልካም ህይወት አመኝልሻለሁ❤❤

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 Před měsícem +29

    ሰላም ለኢትዮጵያ መቸ ነው ግን ሰላም የምንሰማው😮😢😢? 😣🤔

    • @dassalegntaddess7354
      @dassalegntaddess7354 Před 16 dny

      ኢትዮጵያ እኮ መንግስተ ሰማያት አይደለችም።
      take it easy bro😂😅

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m Před měsícem +11

    አለየ ሠላምህ ይብዛ ባለታሪኳ ጠንካራ ነሸ ትግሥትሸ ተመችቶኛል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před měsícem +16

    ዋና ይዞ በትርፍ ከወንድም አለ ከሴትም ልብ ይስጠን

  • @natancr3458
    @natancr3458 Před měsícem +18

    በጣም ጀግና በጣም ጠንካራ ሴትነሽ መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @user-dt1lw4hq3n
    @user-dt1lw4hq3n Před měsícem +22

    እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን ተስፋ ሰጥቶ ከሚቀማ ከሴሰኛ ሰው ይሰውረን እኔም እንዳች ልቤ ተሰብሯን እራሴን በአረብ ሀገር ደብቄ እየኖርኩ ነው ብቻ ጤናችንን ይስጠን

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 Před měsícem

      LBSHN TEBIQI LEBEGO NEW AGBTESH BHON KEBAD NEW YA SEW YANCHI SLALHONE NEW DES YBELSH !

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem +16

    ኪዳን ምህረት እናቴ ሁላችንም ትጠብቅን ለሁላችንም ትደረስልን አሜን፫

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před měsícem +3

    የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ልብ አለሽ አፍቃሪ ታማኝ ታገሽ ድስ ትያልሽ እግዚአብሔር እነደልብሽ ድስ የሚል ትዳር ይስጥሽ ግን ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔርን ጠይቂ

  • @user-fz8vc2lg8h
    @user-fz8vc2lg8h Před měsícem +4

    ዋውውው ልጅትዋ እርጋታዋ ደስ ይላል አነጋገርዋ እራሱ ግን እባክህ እህቶች ልብ ግዙ ሁሉም በግዜው ውብ (ደስ)ይላል ፍቅር የጀመረችበት እድሜ ልክ አልነበረም

  • @user-nb9kz3rs4q
    @user-nb9kz3rs4q Před měsícem +2

    አገላለፀሽ ደስይላል አይዘሽ ወንዶች እንደዚህ ናቸው የተረገሙ

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue Před měsícem +12

    አንች ወደ ፍቅር የገባሽበት እድሜ እኔ ወደ አረብ ሀገር የተሰደድኩበት እድሜዬ ነው😢😢 ይሁን ለበጎ ነው

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Před měsícem

      እስኪ ስራ ተባበሪኝ ሳኡዲ ከሆንሽ?

    • @fgty4821
      @fgty4821 Před měsícem

      እኔም

  • @Amerat-2
    @Amerat-2 Před měsícem +13

    ይች ልጅ ሰላደነቃት አላልፍም በተለይ ይቅርታ ማለትዋ ሴት ልጅ ስታፈቀር ገደብ የለውም እኛ ወንዶች ከዚች ልጅ እንማር

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 Před měsícem +5

      ግን እኔ የሚገርመኝ የወንዶች እናት አንድ ናት እንዴ ሁላችውም አንዳይነት

    • @Tefetawit.12.21
      @Tefetawit.12.21 Před měsícem

      ​@@sarafaris5018ሳይሆን አይቀርም😂😂😂

    • @Tayiba-oq4cx
      @Tayiba-oq4cx Před měsícem

      እኔ ተበቅየዉም አልበቃኝ በጣም ጀግና ሤት ነሽ ባገኝሽደሥይለኛል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před 11 dny +1

      እኔም እዳችዉ

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Před měsícem +11

    አንቺም ብትተይው አሱ አመል ካለበት አያርፍም ሌላ ጋር ይሄዳል አግብቶም ሊጠብቃት ይችላል ሰውየው ለሁለታችሁም አይሆንም ዱርዬ ነው ግን እናንተም አትረቡም

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před měsícem +4

    ስብራቱ ከባድ ነው እንኳን አካል ያልሽው ሲከዳ ዝም ብሎ የራቀ ሰውም ሲከዳ ይከብዳል ያማል ግን በጣም ጠንካራ ነሽ በርች እናትየ ገና ነሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před měsícem +2

    ማሻአላህ እርግት ያለች ደስ የሚል አደበትና ትእግስት ያላት ልጅ ነች ።አላህ የልብሽን አይቶ ይርዳሽ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před měsícem +2

    እህት ይበቃሻል እንኮን አቆምሽ! ይህ ወንድ ሲስኛ ሁሉን የሚፈልግ ነዉ በሴቶች ህይወት የሚጫወት በሽታ ሳያሲዝሽ እንኮን ተለየሽዉ !!! ፀልይ🙏🏽የ አንቼ ቡቻ የሆነ ልዑል እግዚኣብሔር እንዲስጥሽ ዱባይ ላለችዉ የምትደዉልልሽ ሌሎች ስቶች እንዳሉት ቡትነግሪያ ጥሩ ነበር እሳም እድት ወስን!

  • @breakads7881
    @breakads7881 Před měsícem +9

    ጎበዝ ነሽ ጠንካራ

  • @asegekerga3693
    @asegekerga3693 Před měsícem +1

    እህቴ ትልቅ ትምህርት ነው በአንቺ ያለው ጽናት እንዴት እንደምገልፀው አቅቶኛል ግን ድንቅ ሴት አስተማሪ ነሽ ያመንሻት ኪዳምህረት የሚገባሽ ቦታ ታድርስሽ ድንቅ ተናጋሪ ነሽ አቦ ተባረኪ እህቴ በፅናትሽ ቀናሁ መንፈሳዊ ቅናት ዋው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sineberhanu1043
    @sineberhanu1043 Před měsícem +1

    👋እጅግ በጣም መደነቅ የሚገባሽ ግሩም ምሳሌ ነሽ ለሴቶች

  • @user-yv2gd3tp9d
    @user-yv2gd3tp9d Před měsícem +3

    እኔ በጣም ተናድጃለሁ በሰማሁት እኔ የ20 አመት ልጅ አለችኝ አሁን የኮሌጅ ተማሪ ናት ፍሬንድ የላትም አሁን ትምህርቷን ብቻ ነው እምታስበው ነገዬን አሁን ነው መስራት ያለብኝ ትላለች ብዙ ነገር በግልጽ እናወራለን ለሁሉም ነገር እኮ ይደረስበታል ብቻ ምን እንደምልሽ አላውቅም

  • @GabrielBEZABIH-kr5vf
    @GabrielBEZABIH-kr5vf Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ህይወቴ

  • @user-nc1cd7wm2n
    @user-nc1cd7wm2n Před měsícem +1

    የምር በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @MeseretHaile-vt6mm
    @MeseretHaile-vt6mm Před měsícem +4

    ድምጽዋ የምር ያምራል

  • @YHC123
    @YHC123 Před měsícem +4

    በጣም ይገርማል ❗️ ከመጀመሪያው ማድመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ ስለድምጿ ጉዳይ ኮመንት አረጋለሁ ብየ ሳለ ውይይታችሁ ላይ ጠቅሳችሁታል ።
    ድምጿ ለሚዲያ የሚሆን ነው ፥ በዛ ላይ የተረጋጋ አነጋገር ና ' coherence' ያለው ረጅም ንግግር በጥሩ ሁኔታ ማቅረብ ትችላለች ። አቅሟን ካጎለበተች የሚዲያ 'ፕሮግራም' አቅራቢ ወይም የ'film industry ' ውስጥ ትወና ብትገባ ያዋጣታል ባይ ነኝ ።
    የምሬን ነው ❗️

  • @amentube2416
    @amentube2416 Před měsícem +5

    ፍቅር ይቆርጣል ፍቅር ማለት የውሳኔ ሰው ያረጋል ፍቅር ይቆርጣል ትክክለኛውንፍቅር ነው እዝች እህቴ ላይ ያያወት ልቧም ልክ እንደኔ ነው እኔም ስሄድ ሄጃለው , ፍቅር ይታገሳል ምትሉ ሰዎች ካላችው አትሳሳቱ ፍቅር ቀዝቃዛ ጦርነት ነው ስትማረክ ትጥቅ ትፈታለህ ትጥቅ ፈተሃል ማለት ግን የህዳር አህዬ ሁኚ ማለት አይደለም እናም ምን ልላችው ነው እንደ ፍቅር ጦረኛ የለም በሁለቱም የተሳለ ነው ሲወስን ይቆርጣል‼️‼️‼️ እናም ሄዋኖች ፍቅር እኮ ነው እያላችው በላይሽ ልይ ሄዶ ይቅር ብለሽው ከተመለሰ በዋላ ድጋሚ ልጅ ወልዶ እስኪያመጣልሽ አትጠብቂው በቃ ያንቺ አልነበረም ቀድሞውኑ 🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️✍️

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 Před měsícem

      በትክክል እውነተኛ ፍቅር ስቃይ ነው

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před měsícem +2

    ስታምሪ የኔ ቆንጆየተደገፍሽውየማይጥል መሰላል ነው እናትናልጁ በርቺ እህቴ

  • @user-zv5zw5zf1e
    @user-zv5zw5zf1e Před měsícem +4

    Alemeya yena mekary batesebehen yebarekelh

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Před měsícem

    Educator and nice way of explanation 👌 she is decent 👌 she is queen 👸 god bless you my dear

  • @amentube2416
    @amentube2416 Před měsícem +3

    ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትደረስልን❤️🙏

  • @mihreteyasu1769
    @mihreteyasu1769 Před měsícem

    ግን የኔ እናት በጣም ነው የማደንቅሽ ግን ትህትናሽ ትንሽ በዛ እንዳንቺ ያለ ሰው ይስጥሽ ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 Před měsícem

    አተ ወንድሜ እምታቀረባቸው ሑሉ ትምርት ሠጭ ናቸው እናመሠግናለን🙏🙏

  • @hannabelihu7434
    @hannabelihu7434 Před měsícem

    Wow! She is an incredible girl. God bless her. Kidanmehret is our perpetual mother.

  • @hermonsebany143
    @hermonsebany143 Před měsícem

    You have an amazing voice.

  • @woine123
    @woine123 Před měsícem +3

    እናንተ አረብ ሀገር ለስራ የምትሄዱ እህቶች!
    ኧረ በፈጣሪ ያለወንድ መኖር ይቻላል:: ዝም ብላችሁ ይሄን ሁሉ "የዱርየ ዝርፊያ መከራ" በራሳችሁ ላይ ለምን ትጎትታላችሁ::
    ሲጀመር ትዳር ማለት ከእግዚአብሔር የሚገኝ በረከት እንጂ የአመንዝራነት ህይወት አይደለም ስለዚህ ይሄን ሁሉ መከራ የምትዝቁት ለ "ትዳር" ከሆነ ?
    በርትታችሁ ፈጣሪ አምላክን በፀሎት ጠይቁት እና መልስ አግኙ
    እንጂ የዱርየ ሲሳይ አትሁኑ::

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 Před měsícem +1

    እውነትም የተረጋጋሽ ነሽ እህቴ መልካም እድል

  • @belayzerihunmekonen3841
    @belayzerihunmekonen3841 Před měsícem +1

    የኔ እህት ተባረኪልኝ:: ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩ:: ትዕግስትን: ይቅር ባይነትን: ፅናትን: ታታሪነትን: አማኝነትን ጥንካሬን ተምሬበታለሁ:: እመኚኝ የኔ እህት በጄላይ ብዙ ሃብት እያለኝ - ሃብቴ በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ሆኖ በኪራይም ምንም አያመጣ ኖሮኝ እንደሌለኝ ሆኜ ከ 2008 ዓ.ም ጀምሮ ሲያዩኝ የደላው ብመስልም ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ እኖራለሁ - ላንቺ መልስ የሰጠ ፈጣሪ ለኔም መልስ ስጥቶኝ ለመመስከር ያብቃኝ - በቃ ዛሬ ተስፋ አግኝቻለሁ ተባረኪ/ አለምዬም ተባረክልኝ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před měsícem +1

    አላህ የባረከውን የተቀደሰውን አላህን የሚፈራ አንቺን የሚያከብር የሚይፈቅር ያምጣለሽ❤❤

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi Před měsícem +6

    ኡራኤ የእውነት ሲሚ ነው እኔምስክርነኝ

  • @kasuzc1219
    @kasuzc1219 Před 24 dny

    መልካም ሴት ነሽ አግዚሐብሄር ይባርክሽ

  • @At-vn6ng
    @At-vn6ng Před měsícem +6

    በማን ገኀዘብ ነዉ አለምሽን ያየሽው በዱባይዋ ልጂ ነው

    • @mlumulumlumulu7582
      @mlumulumlumulu7582 Před měsícem

      😂😂

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q Před 27 dny

      እንዴ ታዲያ ለሶስት ይኑሩ እንዴ ? እሷ እኮ ስለዱባዩዋ ያወቀችው በኋላ ነው

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 Před měsícem +1

    You need deliverance my dear sister ❤

  • @alemayehumulatu5356
    @alemayehumulatu5356 Před měsícem +3

    ያንተ ማብራሪያና አስተያየት እንግዶችህ ሐሳባቸዉን ከጨረሱ በኋለ ቢሆን ጥሩ። አለዚያ ዉይይቱን እያጨናገፍከዉና አድማጩንም አትኩሮት እያቋረት ነዉ። ልጅቷ መጀመሪያ ተምራ እራሷን በእዉቀት ብታበለጽግ ኖሮ ከተፈጥሮ አመለካከቷ ጋር በጣም ለአገርም ለሕይወቷም የበለጠ ዉጤታማ ትሆን ነበር። አሁንም ጠንካራና አስተዋይ ስለሆነች ጥሩና እዉነተኛ ትዳር ይገጥማታል። በርቺ አዞሽ።

    • @aynalemgeletu46
      @aynalemgeletu46 Před měsícem

      Please YSWe Hager yasalchen yha ba Sera meknyat Bazawame Barasach Balhuona.mene Alla Bafker baseru

  • @user-vv1gv8qz9f
    @user-vv1gv8qz9f Před 28 dny

    እግዛብሄር ላንቺ የሆነውን ሰዉ ይስጥሽ የተረጋጋሽ ሴት

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 Před měsícem +1

    Yene mar abet tehtena gen waw egzabihr yasbshiw yargleshi ❤🙏❤

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 Před měsícem

    ጠንካራ ነሽ በርቺ እመብርሀን አሁንም ትርዳሽ

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 Před měsícem +1

    በትክክል የኔ ታሪክ ነው

  • @MuluRetta-cj6jk
    @MuluRetta-cj6jk Před 15 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před měsícem +3

    በግልፅ መነጋገር በጣም አስፈላጊ ነው እኔ ብሆን ያ ሁላ እየነገረቻት እየተቃጠልኩ እንዴት በምን አቅሜ እኔ ዝም አልልም ይሀ ራስን መግደል ነው ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ከዚህ በላይ መጥፎ ንቀት እሱ ያላፈረ በላይሽ ላይ መጥፎ እየስራ እኔ ብሆን ጊዜየ አላባክንም በቁሜ እንደገደለኝ ነው እኔ ብሆን አይኑ አላየውም የዋህ መሆንሽ አውቆ ነው እግዚአብሔር የስራው ይስጠው እህት የለዉም ከይቅርታ በሀላ ።

  • @Tsegai98
    @Tsegai98 Před měsícem

    Amazing girl!

  • @user-zv6mv8sf7o
    @user-zv6mv8sf7o Před měsícem

    betam gobez asteway site nesh berechi.

  • @abichgosa3420
    @abichgosa3420 Před měsícem

    እመብርሃንን እንባዬ ሊቆም አልቻለው ኪዳነምረት ሰሚነች አምናለው የኔንንም ሕይወት እንደዚ ታቅናው

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 Před 29 dny

    እህት አለም ታሪኩን ስሰማ አልቅሻለሁ
    ቡዙ አስተምሮኛል በጣም ጠናካራ ነሽ ቡዙ አስተምሮኛል
    ኬዳነምረት ታምረኛ ነች ክብር ተመሰገን
    እንኳን ደስ ያለሽ የልብሽን ሰማችሽ
    አንቺ ጠናካራ አስተዋይ ሁሉ ለበጎ ነው
    በሕይወት ላይ ቡዙ ፈተና አለ
    ፈጣሪ ያደረገልልን እያሳብን ሁሌ ተመሰገን ነው ማለት
    ላንቺ የደረሰች ኬዳነምህረት ለኛም ትድረስልን
    በርቺ ኬዳነምህረት የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ትስጥሽ

  • @user-yg6es8dv2o
    @user-yg6es8dv2o Před měsícem

    ዝም ብሎ ማመን ፈጣሪ ነው እህቴ ዝም ብሎ ማመን ነው ሰላልሸ ነወ ደግሞ በዚህ ዘመን ማጭበርበር እንደፋሸ የሚጠቀሙ ወንዶች ብዛታቸው እያየን ባለንበት ዘመን

  • @hq1rx
    @hq1rx Před měsícem

    ዋው ደስ የምትል አንደበትዋ ፣ስርአትዋ፣ብስለትዋ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @Hundumak
    @Hundumak Před měsícem +1

    ምንም ብደረግ ሴቶች ከሌሎቹ ልምድ አይማሩም ። በድረማ ፣ በገጠመኝ የሌሎች ህይወት ታርክ ብዙ ብዙ ነገሮችን በማየት መመር ሲቻል ያው ተመልሰው ተመሳሳይ የፍቅር ስህተት ውስጥ ይገባሉ። እባካችው የሚታፈቅሩትን ሰው ሙሉ በሙሉ መንነቱን ማጥናትና መመርመር ።

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před měsícem +2

    ሴቶች ባል አይደለም የመኖር ትርጉም የመኖር ትርጉም ማለት እራስን ጠብቆ፣እራስን ለዉጦ በእግዚያብሄር ታምኖ እራስን ችሎ መኖር ነዉ ያኔ ኮንፊደንስ ይመጣል አትታለሉም

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Před měsícem

    She is full of patients

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 Před 27 dny

    ቆንጆ ውይይት ነው::ባለታሪኳ ግልፅና ቅንጆ ተራኪ ነች:: ጥሩ ክርስቲያን ትመስላለች::
    ከእድሜዋ አኳያ በሳልና የተረጋጋች ሰው ናት::
    ፎቶዋን ማሳየት ቢቻል ጥሩ ነበር::
    ጥንካሬዋን አደንቃለሁ:: ትናንትን ለታሪክ ትታ ዛሬና ነገ ላይ እንድታተኩር ያስፈልጋል::መልካም እድል እመኝላታለሁ

  • @selamgirma2828
    @selamgirma2828 Před měsícem +1

    ትግስትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před měsícem

    She is so tough and great decision and great believer

  • @meronwhibe6361
    @meronwhibe6361 Před měsícem

    አሜን ኪድዬ እናቴ አለም ይመስክርልሽ

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 Před 29 dny

    ስለኪድዬ በሚድያ ስለመስከርሽልኝ ደስ ብሎኛል አሁንም ኪዲዬ ከፍ ከፍ ትበልልኝ

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q Před 27 dny

      ሰማሽ ወይ ኪዳነምህረት ለማለት ይመስለኛል 'ኪዲ' እያልሽ የምትጠሪው ይሄ ብልግና እና ዋልጌነት ነው ። ክብር ያስፈልጋል

  • @solomondeyu3262
    @solomondeyu3262 Před měsícem +1

    ይገርማል እምነትዋን ወደራሴ ቀየርኩት እመቤቴ እንዲሲገለጽላት ልቤ በሀሴት ትሞላለች። የህይወትሽን ጣፋጭ አሁን አሷ ትስጥሽ!!!!!

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s Před měsícem +1

    Good job👍👍👍👍 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Před měsícem

    ጌታ ይርዳሽ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před měsícem +1

    በትክክል

  • @alemmlaku9876oiuy
    @alemmlaku9876oiuy Před 26 dny

    የመዳም ቅመሞች ከዚህ እንማር እቅዳችንን አሳክተን አገራችን ስንገባ የፈለግንውን ህይወት መጀመር እንችላለን አሁን ግን ለማይሆን አስመሳይ ወድ እጅ አንስጥ❤❤❤❤❤

  • @melat2223
    @melat2223 Před měsícem

    Ye kidanmheret tamer setnager alchalkum. Berchi ❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před měsícem +16

    ይኸ ሰዉዬ የልጄ አባት እንዳይሆን 🤔🤔🤔

    • @zehara53o
      @zehara53o Před měsícem

      😂😂😂😂😂

    • @buzunashdadhi4143
      @buzunashdadhi4143 Před měsícem +1

      😂😂😂😂😂😂photon yilkakulen😂

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk Před měsícem +1

      የባሰአለ😂😂😂

    • @user-ce3kq6fz8e
      @user-ce3kq6fz8e Před měsícem +7

      በዝሙት የተወለዱ ትዉልዶች አገር አጥፈ ናቸዉ

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 Před měsícem

      😂😂😂😂😂ayetal

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před měsícem +1

    የዝች ልጅ ባህሪ የኔን ባህሪ ይመስላል። ብቻ ያስጠቃል።

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před měsícem +1

    ታምረ ብዙዋ እናቴ ኪዳነማርያም ታምረሽ ይነገይነገር በፍጥረታት አንደበት ❤

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 Před měsícem +2

    ወይ ኔ ምን አልምጥ የሆነ ሰውዬ ነው በጣም እየቀለደ ይቀልዳል እናንተ ሴቶች ስትባሉም አትረብም

  • @yabsiraseyoum5076
    @yabsiraseyoum5076 Před měsícem

    እግዛቤር ይመስገን

  • @Gere.emun.
    @Gere.emun. Před měsícem

    ኣንደበተ ርቱእ ነሽ ኣነጋገርሽ ደስ ይላል

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před měsícem

    ላንቺ የሰማች እናታችን ኪዳነ ምህረት በስቃይ በመከራ በህመም ላለነው ትድረስልን አሜንንን😭

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 Před měsícem

    ጀግና ሴት❤

  • @MelatTsegaye-eg1hh
    @MelatTsegaye-eg1hh Před měsícem +1

    Mn aynet smart nat wow 😊

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Před měsícem +1

    Dimtsush siyamir Addisalem artistuan yimeselal yetegagash nesh edmeshin bakakem le alemye tenegbwush

  • @user-dq2en7gn5u
    @user-dq2en7gn5u Před měsícem +1

    ያንቸ ያህል ትግሰት ይሰጠኝ እኔ ብሆን አንድጀው ነበረ ወይ አንድዶኝ😢😢😢

  • @user-tc8xd2wm1u
    @user-tc8xd2wm1u Před měsícem +1

    አይይይይይይ ወንዶች መቼ ነው ከወቀሳ እምትድኑት ሁሌ ትርፍ መጫን አይሰለቻችሁም። ኪዳነ ምህረ የኔንም ቤት ታንኩዋኩዋልኝ እኔም ልጅዋ ነበርኩ ስንቴ። እየለመኑዋት 😢😢😢😢 እህቴ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ

  • @amentube2416
    @amentube2416 Před měsícem

    እንዳልክዬ እኔንም አለሜን ያሳየኝ ሰው አበሳዬን አሳይቶኝ ትቼው የሰላም ህይወቴን እያጣጣምኩ ነው እንዴት ደስ ይላል ይሄ ሂወት ግን አቦ አትጨናነቂ ይመችሽ ጠንካራ ነሽ✍️❤️

  • @maeregtelahun2527
    @maeregtelahun2527 Před 13 dny

    Amen Amen Amen Amen

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před měsícem +1

    አለም አለምናት እህቴ አለሜን አሳየኝ ያልሽውም በምድር ቁሰ ነው እሱም ከሌሎቹ እህቶችሽ የሰው ፊት እየገረፍቸው በሚልኩለት ብር አንችን በዚች በምትጠፍ አለም አዝናንቶሽ የውሸት ፍቅሩን እየለገሰሽ ነው ሰለዚህ ሰለነሱም አሰቢ ምህረት ለምኝ የሚሰማ የማመልስ ደግሞ እግዚአቢሄር ነው