በገዛ ልጄ የደረሰብኝን ግፍ ልንገራችሁ! የ28 ዓመት አስገራሚ የስደት ህይወት! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 631

  • @molitatube
    @molitatube Před 9 měsíci +109

    ወላጆች ልጆቻችሁን ከራሳችሁ በላይ አታሳድጉ:: የህይወትን ውጣውረድ ማወቅ አለባቸው::ገንዘብ ብቻ ልጅን አያሳድግም ::

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc Před 9 měsíci +1

      ትክክል

    • @mimitube9595
      @mimitube9595 Před 9 měsíci +1

      የኛቤት ታሪክ እያወራሽው ያለነው የመሰለኝ ታናሽ ወድሜ እንዲ ደምባ እያስለቀሳት ያለው በየቤቱ ስቃይ ብቻ ነው በማርያም ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢

    • @FatySam
      @FatySam Před 9 měsíci

      በትክክል

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před 8 měsíci

      Men enadergh almolalenme

    • @addiszemen1637
      @addiszemen1637 Před 8 měsíci +1

      በጣም ትክክል ለ ልጆች ተብሎ ወላጆች መጎዳት የለባቸውም የህይወትን ውጣ ውረድ በመጠኑም ቢሆን ማየት አለባቸው የቤተሰብ ቸልተኝነት ዋጋ ያስፈልጋል

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 9 měsíci +127

    አይ የደረሰበት ያወቀዋል እግዚአብሔር በልጅ አይፈታናቹ ከባድ ነው በጣም 😢😢😢

    • @abelipiso3315
      @abelipiso3315 Před 9 měsíci +2

      በጣም ዉድ የኔ ዎንድሜ እንዳዝ ነው እናትን በጣም ያስጭንቃል 😢😢😭😭

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 Před 9 měsíci

      @@abelipiso3315 ሁሉም ቤት ነው እማ

    • @yeshitila5299
      @yeshitila5299 Před 9 měsíci +2

      በጣምያሣዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 Před 9 měsíci +1

      AMEN

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před 9 měsíci +1

      Ere wedza lije machemalalke wetetu yihe nwe yihe Hulu genzebe biyawekbte ethapia deha yirda nbre

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 Před 9 měsíci +91

    ልጆቻችን ከሰው በላይ እናድርግ እያላችሁ የራሳችሁን ጥላት አታሳድጉ መከራን መልመድ አለባቸው

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 9 měsíci +1

      Tekekl kesw bely

    • @NezeretBereket
      @NezeretBereket Před 9 měsíci +1

      yes Yes

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 9 měsíci +1

      Exactly 💯 😢😢

    • @user-rw9cz1fh4q
      @user-rw9cz1fh4q Před 9 měsíci +1

      👍👍👍👍👍👍

    • @zaharamudesir4205
      @zaharamudesir4205 Před 9 měsíci +2

      አው ልክ ነሽ ወላሂ ብር እንድልብ ለመዶ ሱሱ ውስጥ ገባ ሱሱ ያላባት ስው ደሞ አያድርስ ነው

  • @user-mu2ni4ek2x
    @user-mu2ni4ek2x Před 9 měsíci +48

    እኔ ወልጄ ባመቴ ወደውጭ ስመጣ እናቴ ካልሰጠሽኝ እኔ ላሳድግ መንታ ልጅ ትጎጃለሽ ስትለኝ እምቢ ልጆቼን አልለይም ብዬ በስቃይ አሳድገያለሁ እና እስካሁን አልጸጸትም ልጅ ምንም ክፉ ወይ ድሃ ብትሆን እናት ጋር ነው ማደግ ያለበት አለዛ እንዲህ የተጣመመ ዛፍ ሆኖ ያድግና ወይ አይቆረጥ ወይ አይነቀል የዘላለም ጸጸት ነው ።😢

    • @user-px3ny6ez9t
      @user-px3ny6ez9t Před 9 měsíci +1

      ጀግና ነሸ ውዴ እኔም ፈጣሪ ልጆች ከሰጠኝ ልክ እንዳቺ ማሳደግ የምፈልገው 💓💓💓

    • @rahelztzion
      @rahelztzion Před 9 měsíci

      Amlake aderahin...adera lijen...melkam adriglign

    • @zdbentahmed4839
      @zdbentahmed4839 Před 9 měsíci

      ለከ ነዉ ወላሂ ኣላህ ይሰቱር

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 9 měsíci

      በእውነት ጎበዝ ነሽ ጥሩ ውሳኔ ነበር የወሰንሽው👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 9 měsíci +2

      እና ወደ ወጭ ልጅ ይዘሽ ነዉ የተሰደድሽዉ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 9 měsíci +29

    ይህጉዳይ በየቤቱ ከዚህ የባሠ ነገር በወለዷቸው ልጆቻቸው የሚደበደቡ አካላቸው ሚጉል ሀብታቸው ሚዘረፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ እጅግበጣም ብዙ ሰዎች አሉ ከእኔ ጀምሮ

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před 9 měsíci +2

      በትክክል በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 Před 9 měsíci +108

    ውዶቼ እራሳችን እናሰቀድም ለራሳችን ለራሳችን እኛ ካላሰብን ማንም አያሰብልንም

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před 9 měsíci

      ትክክል እህ የስደት መካራ ከባዲ ነዉ

    • @YohannaTsegaye
      @YohannaTsegaye Před 9 měsíci +1

      ትክክል

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před 9 měsíci

      czcams.com/video/nott1pbVBew/video.htmlsi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም

    • @yasmalblooshi6939
      @yasmalblooshi6939 Před 8 měsíci

      እዉነት ነዉ አዉ ነዉ የገባኝ😢😢😢😢 የምር መሰፍሰፍሰፍ ይብቃ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 9 měsíci +87

    እንደው ይህ አመት ጦርነት ስደት ስቃይ እሚጠፋበት ይሁንልን እስኪ አሜን በሉ 😢😢😢😢😢

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před 9 měsíci +68

    አይይይ በስመአብ የእኛ ቤት አይነት ወንድሜ እንዲህ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ወደ ልቦናቸው ይመልስልን

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před 9 měsíci

      czcams.com/video/nott1pbVBew/video.htmlsi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም

    • @seadiwollotube3913
      @seadiwollotube3913 Před 9 měsíci +3

      ሁሉም ቤት ነው አላህ ይሁነን

    • @alahwekil
      @alahwekil Před 9 měsíci

      የኛቤት ጉዳይ የኔ ወንድም እደዚህነዉ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ

    • @zahrahassan2312
      @zahrahassan2312 Před 8 měsíci

      በጃቸው ብር አለመስጠት የውጪ ብር ከለመዱ ይበላሻሉ

    • @alahwekil
      @alahwekil Před 8 měsíci

      @@zahrahassan2312 እናቴ እመምተኛ ናት እሰዉ እጅ ገብታለች እናአንችብየነዉ እጅ እሄዳለሁ እያለ ያስፈራራታል ከቤትእየሸጠ ይወስዳል እኔ እተካለሁ

  • @tigstniguse1254
    @tigstniguse1254 Před 9 měsíci +68

    ፈጣሪ በልጅ አይፈትነን እግዚአብሄር

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Před 9 měsíci +21

    ልጆች ስናሳድግ ግን የሚያስፈልጋቸውን እንጂ የሚፈልጉትን ሁሉ መስጠት መጨረሻቸው እንደዚህ ነው የሚሆነው ያሳዝናል ወደልቦናው ይመልሰው

  • @rozahjerusalem3156
    @rozahjerusalem3156 Před 9 měsíci +31

    ዘንድሮ ማን ቤት ነዉ ሱሰ የሚባል መንፈሰ ያልገባበት ብዙዎቻችን ታመናል በልዶች በወድሞች በእህቶች ቤት ይቁጠረዉ ብቻ ፈጣሪ ሰላሙን አዉርድልን ወላጆች የሚደሰቱበትን የሚያርፋበትን ጊዜ ያምጣልን

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue Před 9 měsíci +26

    ይቺን ነው ሁሌ የምፈራው ደሞ ሳልወልድ እያለ ሰዉ ይማረራል /ያልሰጠበት ምክንያት አለው እያሉ በጤና መኖር ነው አያድርስ ነው የወለዱትን አይንቁት ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 Před 9 měsíci +30

    ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ልጁም ወደ ቀልቡ ተመልሶ አንድ ያድርጋቸው🙏

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před 9 měsíci

      czcams.com/video/nott1pbVBew/video.htmlsi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 9 měsíci +26

    ጌታ ሆይ ልጅ ስጠኝ ነገር ግን አንተን በመፍራት በማስተዋል በጥበብ በእውቀት የሚያድግ ልጅ ስጠኝ🙏እህቴ ጌታ ይርዳሽ 😢

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 Před 9 měsíci +18

    ልጆቹ በጣም ጠግበዋል እውነት እኛ የቤተሰብ ፊት አይተን ነው ያደግነው ሳይደላን ያም ሆኖ እንኳን ሱስ ውስጥ ልንገባ ለቤተሰብ ገደል እንገባለን አሁን ያሉ ልጆች በጣም እራስ ወዳድ ሆኑ እናት ምን ታድርግ ከመርዳት ውጭ ፍቅር የሚሰጠው እኮ እሷ ሲደላት ነው እየተንከራተቱ የደም ገንዘብ ይልካሉ ከዚህ በላይ ምን ታድርግ ማንም እናት ወዳ ልጇን ለሰው አትሰጥም ይሄን መረዳት ቀላል ነው ባለጌ ትውልድ ብልጭልጭ ብቻ የሚያስደንቀው ባዶ ትውልድ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል ላባችን ከንቱ እንዳደረጉ እግዚአብሔር ያስተምራቸው በየቤቱ እንባችን አፍሰን ዝም ብለናል የሚያይ ያያል

  • @wubeadmassu7078
    @wubeadmassu7078 Před 9 měsíci +12

    የናትና አባት ፍቅር ማጣት አይደለም የጠየቀው ሀሉ የሚደረግለት ልጅ ሰልፍሽ ነው ሁሌም አምጡ አምጡ ነው thank you አያቁም በአያት እጅ ማደግ እኮ ከወላጅ በላይ ነው ልጆችን ሁሌ ok ok ማለት በጣም ከበድ ነው እኛ ወላጆች የፍቅራችንን ነው እሺ እሺ የምንለዉ አንዳዴምno ማለትን ማወቅ አለባቸው

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 9 měsíci +33

    ፈጣሪዬ በዝህ ዲካም ሌላ ዲካም አትጨምርብን የረፍት እጀራ በልጂ ደስታን የምናገኝ አርገን😭😭😭ስደት አዲክሞናል

  • @Hanabnt
    @Hanabnt Před 9 měsíci +17

    አሁን ሚዲያ ላይ አወጣሽኝ ብሎ ይብስበታል ጌታ ይርዳሽ

  • @fiavenyohans57
    @fiavenyohans57 Před 9 měsíci +10

    ስደት ከባድ ነው እኔ የ7አመት ልጅ አለኝ ሀገር ቤት ስደውልለት ስናወራ ምን ልካክልህ ስለው ምንም ይለኛል ብዙ ጊዜ እና ለምን ስለው እምፈልገው አንቺ ብቻ ነው። ይለኝ ነበር እና ወላጆች ልብ እናርግ ካደጉ ስንገኛቸው የኛን ያህል አይናፍቁንም እግዚአብሔር ይሰብስባችሁ ከልጆቻችን ጋር ።

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Před 9 měsíci +135

    በልጅነቱ፡ገንዘብ፡የለመደ፡ልጅ፡መከራ፡ነው።እግዚአብሄር፡ላንቺ፡ጥናቱንና፡ብርታቱን፡ይስጥሽ።

  • @helenashewalem569
    @helenashewalem569 Před 9 měsíci +10

    ይቅርታ አርግልኝ ዛሬ ተሳስተሐል ጭራሽ ለልጁ የልብ ልብ እየሠጠኸዉ ነዉ ያደላት እናት ልጅዋን ጥላ እንኮን አፈላልጎ እናቴ ይላል እሱ ችግሩ ሱስ ነዉ እሱዋም ብታሳድገዉ ለዉጥየለዉም አንዳን ልጅ አታቅም ጠላ ሸጣ አሳድጋ እራስዉ የሚደበድባት አያምጣዉ ነዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጥልሽ የኔናት አይዞሽ

    • @ruhama2017
      @ruhama2017 Před 9 měsíci

      Enem germognal tikikil nesh wde❤

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 Před 9 měsíci +26

    ያረብ አላህዋ ልጀን አደራህን ለአገር ለወገን የሚጠቅም አድርግልኝ

    • @user-rw9cz1fh4q
      @user-rw9cz1fh4q Před 9 měsíci +3

      አላህ ያድረግልሽ ግን ብረ እታበዥ ገዘብ ያበላሽል

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Před 9 měsíci +41

    በጣም ያማል ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ 😢😢😢💔

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před 9 měsíci

      czcams.com/video/nott1pbVBew/video.htmlsi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Před 9 měsíci +31

    ሰው የሚረዳሽ ፈልጊና እባከሽ ለሀይማኖት አባቶች ንገሪያቸው ፀበል ውሰጂው ልጅሽ ይድናል የኛም ወንድም እንዲህ ነበረ በፀበል ድኖል

  • @user-bg3hk5ez6o
    @user-bg3hk5ez6o Před 9 měsíci +17

    ዛሬ ነጥብ ጣልክብኝ አለም በየሁለት አመት እየመጣች ይህን ሁሉ ነገር አድርጋ እናቱዋ ጋር ተቀምጦ ምንም ሳይጎድልበት አድጎ ጭራሽ ጥፋቱን እናትየው ላይ በሰላም ነው ጥሩ ምክንያት አቀረብክለት ልጁ በሰራው ስራ እንዳይፀፀት ነው ያረከው እንደኔ ከሆነ ይቺ ምስኪን እናት መፍትሄ አገኛለው ብላ መታ አሸማቃቹ ነው የላካቹሃት ምን ማለት ነው እድሜ ልክ የተለያየ እናት እና ልጅ እንኩዋን ሳይተዋወቅ ይከባበራል ይሄ ባለጌ እየሰከረ በር እየስበረ የሚገባ የቤተሰብ ሸክም ደሞ ይህን ሁሉ ንብረት አውድሞ ጭራሽ የጎደለው ነገር ስላለ ነው ጭራሽ ሞራል የለሽም እንደ እናት እሱን የመቆጣት ትላታለህ ሼም ነው አለም እንዴት ምን አይነት እናት ናት ኢትዮጵያ ውስጥ ይህን ሁሉ ንብረት ለልጁዋ የምትገዛ በጣም ተሳስተሃል ዛሬ እውነት የማከብርህን ያህል ነው የወረድክብኝ በሰላም ነው።

    • @MimiMimi-fj5rl
      @MimiMimi-fj5rl Před 9 měsíci +2

      እውነት ብለሻል የልቤን ነው የተናረርሽው የእናቱ እመም እኔ ብቻ ነኝ የምረዳባት ስለደረሰብኝ😢

    • @Mimamichael
      @Mimamichael Před 9 měsíci +2

      ልጅነታን ትምህርታን ትታ ለቤተሰብ ብላ በልጅነት ተሰደደች የማትፈልገው ትዳር ዉስጥ ገባች ቢያስበበት የሰው ልጅ ጎዳና አድጎ መልካም ሰው ይሆናል ውላጅ ሳያሳድገው ውላጆቹን የማወቅ እድል ሳይኖረው መልካም ዜጋ ይሆናል:: እግዚአብሔር እናትየውንም ይርዳ እርሱንም ይፈዉሰው!!

    • @senitsgaey7802
      @senitsgaey7802 Před 9 měsíci

      እውነት ብለሻል ጭራሽ ለልጁ ሞራልኮነው አያትኮ ከእናት በላይ ናት ሲቀጥል ማን ወዶ ልጁን ጥሎ ይሰደዳል ኑሮ ለማሸነፍ እንጂ እንኳን ከልጅ ከእናት ከአባት ከወንድሞች ተለይቶ ለመኖር ከጓደኛ ጋር መለያየት እንኳን ከባድ ነው

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 Před 9 měsíci +14

    እረ ጉድ ነዉ ቶሎ ወደ ልጆቼ ልመለስ እኔም ለልጆቼ ብዬ ነዉ የተሰደድኩት ልጆቼ ሁሌም ነይ ናፈቅኩሽ ይሉኛል ወደልጆቼ መመለስ ይሻለኛል አላህ በስላም ከልጆቼ ጋር ከባለቤቴ አንድ ላይ ይሰብስበን ያረብ🤲 እዉነትህን ነዉ ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏

    • @ደሴ
      @ደሴ Před 9 měsíci +1

      በትክክል ዬኔም ሀሰብ ነዉ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 9 měsíci +5

    በኢየሱስ ጉድ ነው ያረብ አገር ሴቶች ልብ በሉ ብር እናትን አይተካም እኛ ብር መላካችንን ነው የምናየው ቁስ የቤተሰብ ፍቅር አይተካም እባካችሁ ለልጆቻችሁ ጊዜ ስጡ

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Před 9 měsíci +9

    ኧረ በናትና ባባት ጉያም አድጎ በተለይ ወንድልጅ የተሰጠው ልብ የወላጅ እሳት አቃጣይ የወላጅን እድሜና ጤና የሚሰብር ውይ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ቁሥልሽ/ህመምሽ ተሰማኝ

  • @meskyseid9973
    @meskyseid9973 Před 9 měsíci +6

    ውጪ ምንኖር ሰዎች ማንም ለኛ አያስብም ቤተሰብ ከኛ ነው ሚፈልገው እንጂ ለኛ ምንም አያስቡም አይዞሽ

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 Před 9 měsíci +13

    ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር መሰጠት ይገባናል ፍጣሪ ልብ ይሰጠዉ ኢትዮጵያ ዉሰጥም ህግ የለም 😢

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 Před 9 měsíci +8

    በእውነት በጣም አዝኛለሁ እናት እኮ ምትክ የላትም የእናት ውለታዋ ዋጋ ያስከፍለዋና ይቅርታ ብሎ ወደራሱ መመለስ አለብህ

  • @NooryiaNooryia-xe6xr
    @NooryiaNooryia-xe6xr Před 9 měsíci +5

    ብር ነው የኛንም ወድሞቻችን ያበላሽ ብር እማያስለምድ ወላጅ ለኔ ጀግናነት ነው ያለድሜው ብር ማስለመድ ወደጫት ወደሱስ ሌላ ጥቅም የለውም

  • @temamkedir3965
    @temamkedir3965 Před 9 měsíci +3

    አጠገብሽ እንዳይደርስ አስደርጊው እድሜው ይጠር ሙሉ ቤተሰብ ያበላሻል.

  • @user-mr7vk3kr5m
    @user-mr7vk3kr5m Před 9 měsíci +6

    ይሄ እጣፈታ ሁላችንም በስደትላይ ያለን እህቶች ያስፈራናል ያረብ ልጆቻችንን አተ ቀጥተኛውን ምንገድ ምራልን ያአላህ ያከራም

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Před 9 měsíci +17

    አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እንጂ ከባድ ነው 😢😢😢

  • @zarah2187
    @zarah2187 Před 9 měsíci +28

    የሰድት ጓድኞቸ አገራቸንን ሰላሟን የመልሰልን ሰድት በቃ የበለን ሰላም ለገራቺን ያብቃን ውልድን የምናሳድግብት ያረገን ለሁላቺንም የማታ እንጅራ ይሰጠን አማን በሉ❤❤❤❤❤🎉#z

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Před 9 měsíci +13

    ልጆቻችንን ወድሞቻችንን እህቶቻችንን ለማስተማረ ብለን ከልክ ያለፍ ገንዘብ ስንልክ ሂወታችውን አበላሽንባችው እኛም በአረብ ቤተ ትስቃይተን ወይ ከገዘባችን አልሆን ይሄን ታረክ ቤት ይቁጠረው 😢😢😢😢 ይሄን ልጅሽን የስነ ብልቦና ሀኪም ይይው ከሱሱ ይጽዳ አልዛያ እህቶቾን ይደፍራል በስካረ መንፍስ የድሜ ልክ ጽጽት ይሆናል አሁኑ መፍቴ ፋልጊ እባክሽ የሌሎቹ ልጆችሽ ሂወት እዳይበላሽ😢😢😢

  • @user-pl2tk1jl7m
    @user-pl2tk1jl7m Před 8 měsíci +1

    በእውነት አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በመጀመሪያ ስደት ላይ ሁነሽ ልጆችን ወልደሽ በማሳደግሽ ጀግና እናት ነሽ አንድ ልጅ ማሳደግ እንኳን በውጩ አለም ከባድ ነው ምንም ወደ ሀገርሽ ብትመለሽም ባንች አይፈረድም እናት ነሽ እሱን ጠቀምኩ ብለሽ ይሄን ሁሉ ያደረግሽ እሱ ግን አልተጠቀመበትም ዋጋሽን የቀሩት ልጆችሽ ይከፍሉሻል ጀግና ሴት ነሽ ክብር ይገባሻል አይዞሽ በርች የኔ እናት እንወድሻለን❤❤❤

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 9 měsíci +15

    እናትየ አይዞሽ ማማየ
    ተረጅው እንዲህ አይነት ችግር ያለበት ሰዎች ብዙ ዋጋ ያስከፍላል እና እማ ጠንካራ ሁነሽ ልጅሽን ወደ ነበረበት መመለስ እንድትችይ በትግዕስት ሞክሪው አይዞሽ እማየ

  • @altudz4055
    @altudz4055 Před 9 měsíci +6

    ልጆቻቹን ልካቹ ቤተሰብ ጋ ምታስቀምጡ አስቡበት👏👏👏

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před 9 měsíci +5

    ያረብ፣ልጄ፣ከመጥፎሰዎች፣ጠብቅልኝ፣ያረቢ፣ስታሳዝን፣ያረቢ፣አላህ፣ሷሊህ፣ልጅ፣ይስጣችሁ፣ልጆቻችን፣፣ሷሊህ፣አድርልን😢😢😢

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele2803 Před 9 měsíci +3

    በከተማው ውስጥ የሚታዩት በሱስ የተጠመዱት ወጣቶች እናትም አባትም አላቸው። እናቱ እሱን ለማሳደግ ስትለፋ ነው ለልጇ ጊዜ ያልሰጠችው። ውዱ ጋዜጠኛ አንዳንድ ጊዜ በሰው ጫማ ውስጥ ሆነህ አስብ።
    እህቴ ፈጣሪ ብርታት ይስጥሽ ልቦና ይስጥልሽ

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 Před 9 měsíci +1

    አቤቱ ጌታሆይ በአሁኑ ሰአት በአገሬ ያሉ እናቶች ጌታ እየሱስ የተናገረው ያልወለዱ እናቶች ብፁዋን ናቸው ያለው ቃሉ አየነው መደሀናለም ይሁንሽ የፈራሽው እዳይሆን ልጆችሽን ጠብቂ አረእድሜ ይመክራል 28 አመት ሆነህ አረእግዚአብሔር ፍራ አረተው እሳአድነገር ብትሆን ከዚየባሰ ነው የምትሆነው አረተው ተመለስ

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Před 9 měsíci +2

    አቤቱ አቤቱ አድን እንጂ ምን ይደረጋል ልጅ ነው አይተው ነገር
    ያድነንን ያህዋህ በተለይ ለልጅ ብሎ በስደት መከራ ለምታይ እናት 🙏

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před 9 měsíci +3

    ያረቢ ወላሒ በጣም ከባድ ነው ያረብ የወለድነው አስተካክልልን ይህ ባሌጌ አሳዘሽኝ ይህ የተበላሸ ትውልድ
    እዶ ሴት ልጆችሽ አላአህ ይጠብቅልሽ በስካረ መፈስ እዳይጫወትባቸው እደው ኡፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢

  • @BeziBe
    @BeziBe Před 9 měsíci +6

    ፈጣሪ ይድረስልሽ 🙏🙏 አሳዘንሽኝ እህቴ😭እናት ብዙ ታረጋለች አንቺ ግን እጅግ ብዙ አረግሽ ጎበዝ እናት ነሽ ይሄ እድሜ አላነሰው እናቱ የክፈለችለትን ዋጋ ይወቅ እንጂ ምነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ ወደ ልብህ ተመለስ ደሞ በእህቶቹ ፊት ቤት ውስጥ የሚፈፅመውስ ብልግናስ ቀላል ሆኖ ነው ??
    ይቅርታ አለም ሰገድ ወንድሜ አሁን ያልከውን ቃል አልስማማበትም ይሄን ሁሉ ዋጋ ለከፈለች እናት ይሄ አይገባትም ደሞስ 4ቱን ልጆችሽ ለማን ትታ ትምጣና እሱን ታሳድግ? ያለ ወላጅ አድገው ስንቶች ናቸው እናት አባቴን እያሉ ፈልገው ወላጆቻቸውን የሚረዱ?
    አላቅሽም እንዳይልማ እየመጣችም እያየች ነበር ብሯማ አላረፈ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 Před 9 měsíci +25

    ፀበል ውሰጂው ይስተካከላል በልጅሽ ተስፋ አትቁረጪ እማ ፈጣሪ ያቃል አለምዬ ተባረክ 🙏😘

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Před 9 měsíci

      czcams.com/video/nott1pbVBew/video.htmlsi=W02bf4K-YLgeY6li ምርጥ የአማርኛ ፊልም

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Před 9 měsíci +3

    የኔ አለምዬ ኡፍፍፍ እንደው የሴንቱን ህመም ቻልክ ሙሉ ሁንልን ክፉውን ያርቅልህ ❤❤❤

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Před 9 měsíci +17

    ጓደኞቹ ሳይሆኑ እራሱ ልጅሽ ሊድራቸው ይችላል ዋጋ እንዳትከፍይ ከልጆችሽ አርቂው

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 9 měsíci

      ትክክል እመብርሀን ትርዳሽ ለሱም ልቦና ይሰጠው

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Před 9 měsíci +2

    በሥማም ለካም ሥለወለዱም ደሥታ የለም በሥደት ያለንዉ ልጆል ካገር ገብተን ወልደን ብለን እጂ የምንከራተተዉ ለራሣችንማ እየኖርን ነዉ ብቻ ፈጣሪ ይርዳሺ ጸበል ዉሠጂዉ እማ ይለቃል

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m Před 9 měsíci +6

    ከሀበሻ የትዳር አጋሮች ትልቁ ችግር እና በጣም ሚገርመኝ በትዳር ውስጥ አለመግባባት እያለ ደጋግሞ መውለድ ነው ። ይህ በሚወለዱ ልጆችም ላይ ችግር ይፍጥራል

    • @adad6827
      @adad6827 Před 9 měsíci +1

      እሷጋ. ችግረ አለ መዉለድ ድመት ይዉልዳል

    • @zaharamudesir4205
      @zaharamudesir4205 Před 9 měsíci

      @@adad6827 ከከከከከከከከከ እኮ ዝም ብሎ መውልድ በዛ ለይ በሎን አተወዳሁም

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Před 8 měsíci

      Tolo meleyayet lehulume teru newo

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Před 9 měsíci +3

    አይዞሽ እግዚህአብሔር ልቦና ይስጥልሽ
    እኔ በሃረብ ሀገር ከኖርኩ 17 ዓመት ሆኖኛል ለልጆቼ ስል ብዙ መስዋት ከፍያለሁ ግን ሁለተኛዋ ልጄ ልክ እንደ አንቺ ልጅ ሆናብኝ ተቸግሬአለሁ ሀገሬ ልግባ ብዬ ሳስብ በጣም እፈሬለሁ ምክንያቱ ለእረፍት ስሄድ እንኳን አንድ ቀን ሰላም አትሰጠኝም እየደከመኝም በስደት ውስጥ እገኛለሁ

  • @user-qp8wz9lj5u
    @user-qp8wz9lj5u Před 7 měsíci +1

    ወላጆችም ልጅን ከመኮነን በፊት የኛ ስህተትስ የቱ ጋር ነው ብለን አራሳችን እንፈትሽ

  • @hddd313
    @hddd313 Před 9 měsíci +2

    ይሄንን ድምፅ አቀዋለሁ :: በጣም አሳዘንሽኝ የኔ መልካም ይሄ አይገባሽም ነበር ::

  • @USer-yr3hy7rj7e
    @USer-yr3hy7rj7e Před 9 měsíci +1

    ለሰዉ ልጅ ገዘብ ሳይሆን ሰዉ ነዉ የሚያስፈልገዉ ይሄ ልጅ ገዘብ እጅ የናት አባት የሰዉ ፍቅር አለመደም ለዛም ነዉ አሁን እየተጎዳሽ ያለሽዉ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 9 měsíci +6

    የኔ ክርታታ አይዞሽ እግዚአብሔር ልብ ይስጥው. መምህር ተስፍየ አበራ ገጠመኝ አደምጭ ወዶ አይደልም እኮ እህቴ

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Před 9 měsíci +7

    እመብርሀን ትርዳሸ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Před 9 měsíci +3

    አየ ስደተኛ ያልታደልን በስደት አልቅሰን ደሞ በልጂ አላህየ የተሻለውን ነገር አርግልን😢😢😢💔😭

  • @user-li7ti6ip8w
    @user-li7ti6ip8w Před 9 měsíci +1

    በዚህ ርዕስ ብዙ አይነት አስተያየት ሲሰጥ አነበብኩ; ይህ ነገር በየቤቱ ገብቶ የደረሰበት ያውቀዋል! እኔ 4-5 ተፈትኛለሁ በልጄ
    አሁን ግን አሁን 18 አልፎት በፍርድቤት ከቤት እንዲወጣ ባስደርግም አሁንም ቤትኪራዮን ምግቡን ልብሱን የምችለው እኔ ነኝ። እናት በልጇ የሚጨክን ልብ የላትም እኔ ከጸበል ጸበል ከሆስፒታል የቀረኝ የለ ብቻ እንዲህ ሲጻፍ እንዴት ቀላል ነው? ፊቴ ተበላሸ የሰው ፊት ለበለበኝ እህትና ወንድሙን ትቼ ከሱጋ ተንከራተትኩ እ/ሔር ግን ቀን አለው አምነዋለሁ! አሁን ተኝቼ እንኳ አድራለሁ የስኳር ለደምግፊት በሽተኛ ሆኛለሁ።

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 9 měsíci +3

    ከዚህላይ የልጁ ችግር ሳይሆን የእናቱነው በቀጥታ ከቤቷ ማሥወጣት አለባት ምክንያቱም ችግርን ማየት አለበት ልክየእሷ ታሪክ የኔምነው እኔግን ከቤቴ አስወጥቸአለሁ አሁን ችገርን ስለአየ እየተመለሠ ነው

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር በቀሩት ልጆችሽ ያስብሽ ይባርክሽ ይሄ ታሪክ የባለቤቴ ውንድም ጋ ይመሳሰላል አይዞሽ ለሱ ጡሩ ነው ግን የእናትና የአባት እንባ ጡሩ አይደለም ጋዜጠኛው ያልከው ግን በጣም እኔንም ይመለከታል ኧረ ማስጠንቀቂያ ደውል ነው ሁሉም ይቅርብኝ ሀገሬ ለመግባት መወሰን ነው ለልጆቼ ስል ምንም ባይሞላ😢

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 9 měsíci +3

    እኔ ግንአደንቅሻለሁ 5ልጅ ወልደሽ ብር አጠራቅመሽ አክሲዎን ገብተሽ ከንደሚኒየም ገዝተሽ የምትመስይው ብር ከዛፍ ላይ የምትሸመጥጭ ትመሰያለሽ ለልጅሽ የፈረንጅ ላም ሆነሽለታል ልጁም እንደ atm በፈለገ ጊዜ ብርያገኛል ለቀሩት ልጆች ታስፈልጊያቸዋለሽ በርቺ ከስህተትሽ ተማሪ

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Před 9 měsíci +20

    እውነትም ያልተነኩ ያልተዳሰሱ ታሪኮች ወቸ ጉድ ኧረ

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy Před 9 měsíci +3

    እባክህ አምላኬ መጥፎ ልቦናን ከልጅ አርቅልኝ ፈጣሪየ አደራህን

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 Před 9 měsíci +6

    አይዞሽ እማ ዱአ አድርጊለት አላህ ይመልስልሻል አብሽሪ

  • @user-bd4hi6qw1x
    @user-bd4hi6qw1x Před 9 měsíci +11

    እኛ ሰዴተኛዎች ልጆቻችንን እምናባልጋቸዉ እኛ ነን

  • @tenayewoldegiorgis3145
    @tenayewoldegiorgis3145 Před 9 měsíci +2

    አለምሰገድ ምን እያልክ ነው? አባት ምናምን እያልክ የምትለው ልጁ እኮ የቤተሰብ ፍቅር ሳይሆን አደገኛ ሱስ ውስጥ ነው ያለው። ሱሰኛ ሰው ደግሞ የቤተሰብ ፍቅር የለውም ምክንያቱም እናቱ በውጭ እየለፋች እንደፈለገ ገንዘብ ስለሚያገኝ ሀይለኛ ሱስ ውስጥ ሰምጧል። ስለዚህ የአባት ፍቅር ስለሌለው ነው አትበል።

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ሌላ ምን ምንም ብል አይጠቅምሽን አይይ በስደት ተቃጥለሽ ደግሞ በልጅ መቃጠል ሆይይይ የውጪ ባላጋራ ከስት ጣእሙ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስልሽ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před 9 měsíci +2

    አይ ልጅን ያለ ልጅን አከለ ትላለች እናቴ የዛሬ ልጅ ምን ብታደርጊለትም ምላሹ ስድብና ውርደት ነው ሲሰጥሺ አምላክ መርቆ ይስጥ አይዞሺ የኔ እህት ዝም በይው በራሱ ሰአት ይገባዋል

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu Před 9 měsíci +1

    እንደ እናት ልጄን ምን አሳጣሁት ለምንድነው ክፎ አስቸጋሪ የሚሆኑት ብላ ዞር ብላ ማሰብ አለባት ጋዜጠኛው በጣም ምሁር ነው
    የወለደ ሁሉ እናት አይደለም
    ገንዘብ መስጠት ብቻ ጥሩ ህይወት መስጠት የሚመስለው ሰው አለ ::

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Před 9 měsíci +1

    በስመአብ እግዚአብሔር ልጅ ስጠኝ ሳይሆን የተባረከ ልጅ ሥጠኝ ብሎነው መለመን😢 ስደትን የሚያቀው እኛው ስደተኞች ብቻነን😢

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Před 9 měsíci +1

    ጋዜጤኛ አድቅሀለው ልጅ ገንዘብ ብቻ አይደለም የሚፈልገው የቤተሰብ አጠገቡ አለመኖር ራሱን ለመሸወድ ብሎ የጀመረው ሱሰ ነው አምላክ ይርዳው

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 9 měsíci +5

    እግዚአብሔር በልጀ አይፈታን ከባድ ነው እህ

  • @hhfg48
    @hhfg48 Před 9 měsíci +2

    የደረሰበት ያቀዋል ወንድሜ ለናቴ እያስቸገራት ነው በነጋ በጠባ ብር ነው መጠጣት መስከር ነው እናቴ ይደበድባታል እንዳው ብታሰርም ፖልሶቹ ይለቁታል ወሏሂ እናቴን በስዴት ላጣት ነው ኣባቴም በወንድሜ ተግባር በጣም ያመው ስለ ነበር በስደት ኣጣሁት 😭😭😭😭

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 9 měsíci +3

    ማማ ኢየሱስ ያድናል ጸልይለት😢😢

  • @nawal5119
    @nawal5119 Před 9 měsíci +2

    ሳሚ ሚድያ ሳሙኤል ማሰረሻ ያንተ ንግግር ምክር እኮ ጠብ አትልም የዳመጠህ ተጠቀመ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 9 měsíci +5

    አረ ሴት ልጆችሸን ጠብቂ እንዳይደፍሩብሸ ሺሻ ይጠቀማሉ የሚያረጉትን አያውቅም

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይርዳን ወዮ ለራሴ ልጆችን በርቀት ማሳደግ ከባድ ነው የኔም ልጆች ፑል ቤት ለምዶ የአሳቃዩኝ ነው እነሱን ብዬ አረቦች ዝቅ ከፍ የአደረጉኝ እግሬ እስክአብጥ እየቆምኩኝ ያሳዝናል 😢

  • @samrayaheni952
    @samrayaheni952 Před 9 měsíci +4

    አይዞን ፈጣሪ ነገሮች ያስተካክላል እርሱም ተመልሶ እንደልጅ እናቴ ብሎ ያስደስትሻል

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 Před 9 měsíci +4

    ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ናት ልፋትሽን ፈጣሪ ይቁጥር ልሽ 😭😭😭

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 Před 9 měsíci +10

    ይቅርታ የኔ እህት ዋና ጥፋቱ የራስሽ ነው አሁንም ቆርጠሽ በህግ ተቃቃሚ ገንዘቡ ያልስራበትን ያልደከመበትን ነው የሚያጠፋው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 9 měsíci +2

      አትፍረዱ ዛሬ ሱስ በአገራችን በጣም ተንስራፍትዋል

    • @afi5295
      @afi5295 Před 9 měsíci

      ​@@meseretdibabe8020 ከጠቀመዉ ከነሱሱ ገደል ይግባ እደዉም ባንዱ ገረምሳ ደህና አድርጋ ብታዘይረዉ ሱስም ብን ብሎ ይጠፋለት ነበር

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 9 měsíci +5

    ጸበል ውሰጂው እርኩስ መንፈስ አለበት ማለት ነው😢😢😢

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před 9 měsíci +4

    ዛሬ ሁላችንም ለራሳችን መኖር ሀለብን ልጅ ሲያድግ ዛር ብሎ ሐያይም
    ጎሽ ለልጆ ስትል ተወጋች ተርት ነው

  • @freweynigslassie2039
    @freweynigslassie2039 Před 9 měsíci +2

    አረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ መጀመሪያ ለራሳቹ ኑሩ ማንም አያመሰግናቹህም ጥሩ ልብ አላቹ ግን ተበዳዮች ናቹ ለናንተ ሚያስብላቹ ከሌለ ለማነው ምትለፉ ሰራ ሰራ አርጋቹ ሀገራቹ መታቹ ሂወታቹ መስርቱ ግዚያቹ አታባክኑ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Před 9 měsíci +1

    በቃ አንዴ የልጁ ህይወት ተበላሽቷል ምናልባት እድሜ ሲጨምር ፀፅቶት ይመለስ ይሆናል እሱ ሳያውቅ ቤቱን ሸጠሽ ሳኡዲ ተመለሽ ከቻልሽ ከዚያ እርጂው ላንድ ልጅ ብለሽ የሌሎቹን ህይወት አታበላሺ
    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Před 9 měsíci +2

    ሰላም ይብዛላችሁ በጣም ከባድ ነው የስደት ህይወት በተለይ ከልጅ ጋር በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅ እግዚአብሔር መረቆ ሲሰጥ ነው ሰለ ተቆጣጠርን አይደለም ። ልጆች ለቤተሰቡ ክብር ሊኖራቸው ይገባል መጥፎ ጎደኞ ነው የሚያበላሸው

  • @saramaood7497
    @saramaood7497 Před 9 měsíci +2

    እፉ የኔ እናት በማረፈያዋ ሣት የተረገመ ልጅ

  • @hope998
    @hope998 Před 9 měsíci +1

    የእውነት ዋጋ ከፍዬ ልጆቼን እዚው ተቀምጬ ማሳድገው መስመር ስተው እንዳይበላሹ ነው። ገንዘብ ልጅን ያበላሻል እውነት እግዚአብሔር ለሁላችንም ልጆች ልቦናን ለወላጆች ደግሞ ጥበብን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-qp8wz9lj5u
    @user-qp8wz9lj5u Před 7 měsíci +1

    ታሪኩ የተወሰነ ልክ ያልሆነ አለው አንተነ ግን አድንቄሃለሁ ልጅ በጣም መልካም ልጅ ነው ለግዜው ስልክ የለውም እና ፕሮግራሙን አላየም ብታገኘውና ብታግባባቸው ጥሩ ነው ቀነካ እጅህ ልጅ በርገጠኝነት ለሷ መልካም ነው ችግሩን እሷም ትረዳው

    • @user-uu1hi7qs1q
      @user-uu1hi7qs1q Před 7 měsíci

      Anich gare ketegebaba yebekal entend légèrement be matité yaleyaychute nachu mechem yehen emetelut huleteng kekerebek ema teru neber seleyanedadu gode macérât selemetefeleg asekerebute beau godochen shefena new enge bebetesebem because yederesebate gode selale macérât tefelegalech

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 Před 8 měsíci

    አሳዛኝ ነው። በርካታ እናቶች ልጃቸው በገንዘብና ቁሳቁስ ሰው የሚሆን ይመስላቸዋል። ግን ጠላት አውሬ አድርገው ያሳድጉታል። በጊዜ መላ ካልተባለ ልጁ አደገኛ ነው በተለይ ለሴት ልጆቿ። አይምሮው ከጥቅም ውጭ ስለሆነ ሌሎቹን ልጆቿን ታትርፍ። ልጁን ለዚህ ያበቃው የእርሷ ያለ እድሜው ገንዘብ ማሸከሟ ነው።

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Před 9 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ ,,,,,,,,,,ሁሉን በእኩል አይተህ ለተበደለው ደራሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ❤❤

  • @fatimaawel467
    @fatimaawel467 Před 9 měsíci +11

    ልጆቻችን የምናበላሸው እኛ እናቶች ነን እኔ ልጄ 22 አመቱ ነው አንድ ቀን በአካውንቱ ብር ልኬለት ኣላቅም ምክንያቱም ከለመደ ችግር ነው የሚፈልገው ነገር ካለ እህቴ እናቴ ጠይቄ የጎደለው ነግር ካለ ጠይቄ ነግሩኛል ተምርት የኮሌጅ ተማሪ ነወ ቀን ሰርቶ ማታ ይማራል እኔን ኣያሰቸግረኝም ኣልሃምድሪላ ትልቅ ደረጃ ያድርሰው ብላቹ ድአ ኣድርጉ ለልጄ

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 Před 9 měsíci +1

      አሏህ ለቁም ነገር ያድርስልሽ እህቴ

    • @user-rw9cz1fh4q
      @user-rw9cz1fh4q Před 9 měsíci

      አላህ ይጠብቅልሽ አላህ ልፋትሽንይቁጠሪልሽ

    • @user-rw9cz1fh4q
      @user-rw9cz1fh4q Před 9 měsíci

      እናቴ አንቸ እኮተሰደሽነዉ ያሰተማረሽ እረፊልኝ የሚል የሚጡረሽ እትልቅ ደረጃያድረስልሽ አንችበሱየመትደሰችያሪግሽ

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Před 8 měsíci

    ልጄ ጥናቱን ይሰጥ ሸ አንቺም በጣም አበዛሸዉ ያንቺን ልፋት እንዲያዉቅ ማድረግ ነበረብሸ ሁሉን አልጋ ባልጋ አደረግሸለት አንቺ እራሰሸን ጠብቂ በሸተኛ እንዳትሆኚ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @user-tn5qq2le5o
    @user-tn5qq2le5o Před 2 měsíci

    እኔ በሰጠሀት አስተያየት እቃወማለሁ ምክኒያቱ ማንኛዉም ሰዉ ቤተሰቡን ለመርዳት ይሰደዳል ይሄ ያለ. ነገር ነዉ ስለዚህ የልጁ አስተዳደግ ነዉ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Před 9 měsíci +1

    አይጣል ነው በእወነት ታሳዝናለች በሱስ ስለተነደፈ በጣም ችግር ነው ፈጣሪ ልብ ይስጥልሽ ማገገሜያ ማስገባት ግድ ይላል አይዞሽ እህት አትፍረደ ነው

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před 9 měsíci +3

    ሰላም አለምሰገድዬ ጠፋህ በሰላምነው የዮሀሚዲያ ድምቀት ነህህ ሰላም ጤና ፍቅር ስኬት ከሆነ ሂወት እመኝልሀለው ልጆቻችን አላህ ያስተካክላቹ

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Před 9 měsíci +7

    😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ ችላ አትበይ በፀበል ይድናል

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh Před 9 měsíci

    ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ ዋ ለራሴ እኔም ልጀን በአመት ከስድስት ወር ትቸው ተሰደድኩ አስራ አምስት አመት ሆነው ነይ ገዘብ እናት አይሆነኝ ያለኝ ይህን ታሪክ ስሰማ ልቤ ስብር አለ አላህ ሆይ በልጀ እንዳፈትነኝ ለኛም አላህ ይሁነን ላችም ልጅሽ ያስተካክልልሽ የዛሬው ታሪክ በስደት ልጆቻችንን ትተን ለምንከራተተው ትልቅ መልእክት ነው

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před 9 měsíci

    ብታሳድጊው ጥሩነበር ያንን miss አድርጎታል አሁን ግንRehabilitation center አስገቢው ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር እሺ ላይልሽ ይችላል አታለሽ ወይም ከሰው ጋር
    ስጦታ ወደጦር ሀይሎች አካባቢ

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před 9 měsíci

    እህት እግዚአብሔር ወደልቡ ይመልስልሸ አይዞሸ ግን ተጠቀቂ እህቶቹን እዳይጎዳቸው እሱ እነሱን የምትወጅ እሱን የምጠይ ይመስለዋል ሱስ ክፉነው