እንዳያመልጣችሁ የማስጠነቅቃችሁ | ለፍቅር የተሰዋችዉ ሴት አስደናቂ የፍቅር ታሪክ | The most amazing love story | እርቅ ማእድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • እህቶቼ ከኔ ታሪክ ብዙ ተማሩ#Ethiopia #እርቅ_ማእድ #Sami_Studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ለፍቅር የተሰዋችዉ ሴት እጅግ አስደናቂ የፍቅር ታሪክ
    The most amazing love story of the girl who sacrificed herself for love
    ምን ብዬ እንደምነግራችሁ አላዉቅም! ያኔ በልጅነቴ አባቴ በሚስቱ ላይ የሚያደርገዉን አይቼ ስላደኩኝ በተፈጠረብኝ ጫና ለትዳር ጥሩ ስሜት አልነበረኝም። እህቶቼ ከኔ ታሪክ ብዙ ተማሩ። የእርቅ ማእድ
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ሰኞ ጠዋት ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ
    ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Komentáře • 94

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  Před rokem +16

    ለፍቅር የተሰዋችዉ ሴት አስደናቂ የፍቅር ታሪክ
    ምን ብዬ እንደምነግራችሁ አላዉቅም!
    ያኔ በልጅነቴ አባቴ በሚስቱ ላይ የሚያደርገዉን አይቼ ስላደኩኝ በተፈጠረብኝ ጫና ለትዳር ጥሩ ስሜት አልነበረኝም።
    እህቶቼ ከኔ ታሪክ ብዙ ተማሩ። የእርቅ ማእድ

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 Před rokem +2

      እንደዚች አይነተዋን ሴት ለወንድሜ ነበር መዳር በቃ ጥንቃቄ ያለች አቦ እግዚያብሔር በዚህ ቀናነትና ውስጥ ያቆይሽ እንዳንድ እናቶች የገዛ ልጆቻቸው ጠላቶች ናቸው ይብላኝላቸው አንቺ ግን በቃ የሴት ዕንቁ ነሽ❤❤

    • @elsivictor446
      @elsivictor446 Před rokem

      I’m 😊😊

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 Před rokem +1

      አለም ስገደ ወንድም አለም እኔም ተርክ አለኝ ነገር ግን ስልክ አይስራ አለይ አልያ በኢዮሃ ሚዳያ ስልክ ልደውል ችግረ የለውም

    • @Jocy939
      @Jocy939 Před rokem +1

      Wow you are amazing your X-husband and his family are a loser, They loose you badly, I wish you the best journey, best future

    • @sallyandtom9160
      @sallyandtom9160 Před rokem

      Hhhhhhhhhhh😊h

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 Před rokem +24

    የኔ ቆንጆ ብዙ የታሪክሽ ክፍል ከኔ ጋር ይመሳሰላል የኛ ሀገር ዎንዶች በገቢም በዕውቀትም የሚበልጣቸውን አይፈልጉም ከፍተኛ የበታችነት ስሜት ነው የሚያጠቃቸው።😀😀😀😀😀

  • @nuhamin
    @nuhamin Před rokem +16

    የባል ጥገኛ አለመሆንሽን እንደ ጥፋት መቁጠርሽ ይገርማል! ይልቅ የራስሽ ጌታ አድርጎ የሚያኖርሽን አምላክ እያመሰገንሽ ነፃ ሆነሽ ኑሪ!

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 Před rokem +8

    አንቺ እድል ነሽ እሱ ከነቤተሰቡ ቀረሽባቸው እህቴ ጀግና ነሽ Good luck😍😍😍

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Před rokem +10

    በጣም የምወደው
    እምማርበት ፕሮግራም ነው
    አዘጋጆቹም
    የስነ ልቦና አማካሪዎችም
    በጣም እናመሰግናቹሀለን
    በርቱ
    እምከታተለውም ፕሮግራም ነው
    በጣም እስተማሪ ታሪክ ነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +15

    ዓለም ሰገድ, ምርጡ ጋዜጠኛ!! 🙏

  • @LemlemGuta
    @LemlemGuta Před 11 měsíci +2

    አቤት መቼም የማይሰማ ጉድ የለም መቼም ግን እኔም እመጣለሁ እናተጋር የእውነት ብዙ ታሪክ አለኝ ግን ስእተቱ ማን ጋር እንደሆነ አላቅም ግን እራሴን ማግኘት እፈልጋለሁ እኔ እራሴን ነው ያጣሁት እና እራሴን ነው ማግኘት የምፈልገው አንቺ ደግሞ በርቺ ልጅሽ ጌጥሽ ነው

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 Před rokem +8

    ቃላቶቾ በጣም ደስ ይላሉ የተሻለው ይስጥሽ❤

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před rokem +9

    ምሳሌ 31
    ባልዋ ደግሞ እንዲህ ብሎ ያመሰግናታል፦
    29: መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥
    አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ💪። አይዞሽ ባልሽ አላመሰገነሽም ማለት አንቺ ተሳስተሻል ማለት አይደለም አእምሮ ጎድሎት እንጂ ምስጋና ይገባሽ ነበር ወይ ደግሞ የበታችነት ተሰምቶት እንዳይኖር ቤተሰቡን ትተሽ እሱ ከፍ የሚልበትን መንገድ አብረሽው ብትሰሪ መልካም ነበር በርች ፈጣሪ መልካምን ሁሉ ያድርግልሽ።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +5

    እግዚአብሔር የወደፊት ኑሮሽን ያስተካክልልሽ ከባድ ነው ።ከይቅርታ ጋር ከጥቂት ወንዶች በቀር 85%% ወንዶች የባልነት የሚስትነት ሀላፊነት እና መብት አይገባቸውም ።ይልቁንም አለቃነት አባወራነት፣እንቢተኝነት ይመስላቸዋል ትዳር ።አንዳንዶች ደግሞ ገና ህፃንነታቸውም በ 60 አመታቸውም አይለቃቸውም ።

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Před rokem +17

    ወንዶች ራሷን የቻለች ጠንካራ ሴትኮ አይፈልጉም የበታችነት ስሜት ይሰማቸዋል እነሱ የሚፈልጉት ጥገኛ ሁና ልክ እንደ ኳስ እየጠለዙ የሚረግጧት ሚሽት እንጅ በሁሉም ነገር አቅም ያላት ከሆነች እንደተበለጡ ስለሚያስቡ ይጨንቃቸዋል

    • @kibrulemma9183
      @kibrulemma9183 Před rokem +1

      በከፊል ልክ ነሽ፤ ሆኖም ግን አንዳንድ ጠንካራና በራስ መተማመን ያላቸው ሴቶች የሚሳሳቱበት አንግል፥ ሚስት የመሆናቸውን ቦታ ፈፂሞ ይረሱና ግብ ግብ ይዛሉ፤ ከዚያም አለመስማማት ይከሰትና ወደ መለያያት ይኬዳል።

    • @ibree4830
      @ibree4830 Před 4 měsíci

      ​@@kibrulemma9183خخهفهخخههخخخههههخهههههههههههههههههخهههععهخهخخخخخخهههعغخهخههخهههخهخخحهههه

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před rokem +3

    ወንዶች ጠንካራ ሴት አይወዱም .አራት ነጥብ

  • @bazamulu6176
    @bazamulu6176 Před rokem +3

    ፈታ ያለች እና ግልፅ ሴትነሽ ደሞ የተማርሽ ቀረሽበት ሰውየው የበታችንት ስሜት ያጠቀዋል እዳለው የተሻለሰው ነው የሚገባሽ በርቺልኝ❤

  • @baniget7068
    @baniget7068 Před rokem +4

    መፍታት ካለ መሞት !!! ልጆች በመጥፎ ቤተሰብ ከሚያድጉ ፍቺ መፍትሄ ነው::

  • @nuhamin
    @nuhamin Před rokem +4

    የእርቅ ማዕድ ሳይኮሎጂስቶች ራሳችሁን ፈትሹ ይቺ ሴት ለሌሎች ሴቶች ምሳሌ መሆን የምትችል ጀግና ሴት ናት ፈጣሪ የሰጣት በራስ መተማመን እንጂ የልጅነት ትራውማ አይደለም ቤቷን ቀጥ አድርጋ እንድታስተዳድር ያደረጋት።እሷ ለቤቷ ማድረግ የምትችለውን የባሏን እጅ ሳትጠብቅ ስታደርግ ባልየውም አባውራነቴን ተቀማሁ ብሎ ከሚፈረጥጥ እሷ እስክትጠይቀው ሳይጠብቅ ለቤቱ ማድረግ ያለበትን ቢያደርግ ትዳራቸው ከመፍረስ ይድን ነበር።ግን ምን ዋጋ አለው አባወራነት ምን እንደሆነ ካልገባው ህብረተሰብ ከዚህ የተሻለ ነገር አይጠበቅም።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 11 měsíci +1

    ዋዉ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ልጅሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Před 10 měsíci

    Bless your heart my dear you are amazing woman

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +14

    አለምሰገድ ታደሰ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @Shewit_Weyane
    @Shewit_Weyane Před rokem +4

    ግልፅ በሆነ ቋንቋ በማይሰለች መንገድ ነው አስተማሪ ታሪኳን ያጫወተችን። ቀጣይ ክፍል ቢኖረው እየተመኘሁ ሁለት ጊዜ ደግሜ ሰማሁት። 😘

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Před rokem +2

    አይ የኔ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ አድንቄሻለው ሰውዬው ሁሌ እየባነነ ነው የሚኖረው

  • @asni4265
    @asni4265 Před rokem +9

    ይሄን ህመም እኔም አልፌዎለሁ 17 አመት እየታመምኩ ነው ልጄ 18አመት ሆናት የስፈሩን የቤተስብ ወሬ ሽሽቼ በስደት አለሁ አረ ኡኡኡኡኡኡ ተውን እንኑርበት እባካችሁ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem

      ምንድነው የሚያስፈራሽ ፈታለች መባሉን ነው

    • @asni4265
      @asni4265 Před rokem

      @@Master_ofElements አዎ ድጋሚ ባልም ማግባት ፈራሁ ፍቺን ፈርቼ እድሜን ስደት ጨረስው አቅም ደከመ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem +1

      @@asni4265 አይ የሰው ወሬ እኮ ላንድ ሰሞን ነው አንቺ ከሞላልሽ ወደሀገርሽ ተመለሽ የሰውን ወሬ ወደጎን ማድረግ ነው ባልም ደህና ሰው ልታገኚ ትችያለሽ አይታወቅም ወሬውን ግን ወደጎን በይው

    • @asni4265
      @asni4265 Před rokem

      @@Master_ofElements እግዚአብሔር ያውቃል ጠንካራ አይደለሁ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem +2

      @@asni4265 አይዞሽ በርቺ ሁላችንም በፈጣሪ ሀይል ነው የቆምነው

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 Před 9 měsíci

    የእዉነት ቤተሰብን የጨረሰ ነዉ ማግባት

  • @wegayehuyimenu6818
    @wegayehuyimenu6818 Před 11 měsíci +1

    የትዳር ትልቁ ችግር በሠላሙ ጊዜ የቤተሠባቸውን ደካማ ጎን ያለውን ችግር ባይወራ ጥሩ ነው በተጣሉ ጊዜ ያንን እያነሱ ያጠቃሉ ለሴትም ለወንድምም

  • @HughsHugg-fp4lg
    @HughsHugg-fp4lg Před rokem +1

    በትክክልኝ ያህ የኔ ህይወት ነዉ ሁሉም ያልፍለ እንቻ በራቺ ነገ ትሪክ ነዉ

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Před rokem +4

    ልክ ነሽ ገንዘብ ያስጠቃል ወንዶች ከስርስራቸው ካላሉ አይመቻቸውም

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 Před 2 měsíci

    በጣም አስተዋይ በሳል መሆንዋን ከአነጋገርዋ ታስታውቓለች::

  • @anshaseide9193
    @anshaseide9193 Před 11 měsíci +1

    ፈጣሪይርዳሺ😢😢😢😢

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 Před rokem

    አለምሰገድ ሁሉም ሰው እንደ አንተ ትእግስተኛና አስተዋይ ቢሆን የስንቱ ችግር በተፈታ ነበር። ባለታሪኳ በጣም ጠንካራና አላማ ያላት ነች እግዚአብሔር እስከመውጨረሻው ያጠንክርሽ ይሄን ፈተና ብዙዎች አልፈውበታል/አልፈንበታል። የባል ዘመድ በአይኑ አመድ ይባላል በእውነት ትክክለኛ ነገር ነው እግዚአብሔር ለአደለው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ባይኖር ጥሩ ነው ውሳኔው ግን የባለቤቱ ነው ትዳር መጀመር ሲያስብ የራሱን ሕይወት መኖርን እንጂ ቤተሰቡን ጣልቃ ገብነት በራሱ ድክመት መሸፈኛ ባያደርግ ጥሩ ነው። ቻይው የሚለው ቃል ግን በጣም የሚያስጠላ ነው ምን እዳ አለባት የእሱን የቤተሰብ መርዝ መርጨት ተሸክማ የምትኖረው። ውይ ውይ የምን ድጋሚ ጋብቻ " የደገመ ተረገመ" ይባላል በአገራችን

  • @user-yp3fr5qo4v
    @user-yp3fr5qo4v Před 11 měsíci +1

    አይዞሺ እህቴ አንች የደርሰብሺ እኔንም በውድሞ ምክንያት የምወደውን ባሌ ጋር ተለያየን አንድ ልጂ ወልደኛል ግን ከተለያያን ብኃላ ልጀን ማሳደግ አሳጡኒ አርብ አገር ሰርቸ ነበር ኪሳራ ላይ ወደኩኚ ሁሉንም ችየ ተቋቁሜ ተመልሼ አርብ አገር እየሰራሁ ነው አላማየን ማሳካት ችያለሁ የርጂም ጊዜ ህልሜን

  • @dsta8592
    @dsta8592 Před 4 měsíci

    ጠያቂው ግን ከጠየቃት በኋላ ባያቋርጣት ጥሩ ነበር።

  • @hiowtabate69
    @hiowtabate69 Před rokem

    አለምሰገድ በጣም ነዉ የምንወድህ
    እናመሠግናለን በርታ እናመሰግናለን ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mbariso
    @mbariso Před rokem +2

    አባት ሳይሆን እበት ነዉ

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 Před rokem +4

    Yehe bal aydelem yenatu ashangulit new

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +1

      ኧረ እናትን መጥላት አግባብ አደለም ክፉም ደግም ብትሆን ሲጀመር ዘው ብሎ መግባት ምን ይሉታል ሣትጋቡ ሀይማኖታችሁ የማይፈቅደውን ዝሙት እየሠራችሁ የባል ቤተሠብም ያረክሣችኋል በሽማግሌ በወግ ማረግነው መጋባት ፈጣሪም አይባርክላችሁ

  • @hawaMohawa-hy3ix
    @hawaMohawa-hy3ix Před 8 měsíci

    እኔ አሁላይ ግራእየገባኛነው😢😢😢አብሽሪ

  • @messeretassefa-buechler9476

    Yemiyasaznegn ethiopia wust setu ke beteseb gar noro keteta wede bal bet yigebal. Ye erasun hiwot matatam men malet endehone ayawkewum. Ye hiwot lemed yelatchewum. Slezih tchigratchew aydenkegnim. Beteseb wust adgew bal bet sigebu nurowatchew yaw new. Addis neger binor yebal beteseb metchemeru new. Yitchim lej kebetesebwa le merot magbatwa yasaznal. Bezuwotchu degmo yeteleyaye ye feker lemd yelatchewum. Amartew aytew yemifelguten yemawek edlun ayawkutem. Yasaznal betam. Yesew lej baletchiw atchir edme tenesh kenat enkuwan yemifelgewun nuro erasun hono saynor yimotal. Kezih belay men askefi neger ale?

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r Před 11 měsíci +1

    አረ እሷን አስጨርሳት ትናገርርር😂

  • @dagmawitendeshaw6119
    @dagmawitendeshaw6119 Před rokem +3

    Her laughter is everything. Wish you all the best in your life. Indeed, smiling and laughing make things look easy. Thank you❤

  • @hani5113
    @hani5113 Před 11 měsíci

    Feta yalcha set des sety yena chay❤❤❤ berchi

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před měsícem

    ማእረገ ቢስ የሆነ ባል ግን ወንዶች እንዲህ የምታስብላቸው ሴት ሲያገኙ አይፈልጉም ሴቶችም እንዲሁ የሚለፋ ባል ሲያገኙ አያመሰግኑም

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi Před rokem +4

    ለዚህ እኮ ነው ሴት አበባ ወንድ የአበባ ማስቀመጫ የተባለው 😂😂😂😂

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Před rokem

    Yene konjooooo 🙏

  • @asni4265
    @asni4265 Před rokem +6

    በተለይ ፍቺ ለሴት ልጅ ከባድ ነው ስለቀመስኩት

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před rokem

    Tleke tmehrt nw enamesgnalen ❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem

    አሜን፫ ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑሪ

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s Před rokem

    Alex you are like brather

  • @user-gr4vm9ok5k
    @user-gr4vm9ok5k Před rokem +3

    ቤተሰብየገባበት ትዳር ችግርነው ቢቻልከባል ቤተሰብ በሩቅመኖር ይሻላል አንድግቢከሆኑ መቀመጫነው ሚያሳጡት

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Před rokem

    እውነቷን ነው ፋይናንሻል አለመመጣጠን በራሱ ተፅኖ አለው እኔ ባለቤቴ ሁሉን ነገር እሱ ነው የሚሸፍነው እና ሁሌ የመለያየት ነገር የማነሳው እኔ ነኝ የበታችነት ይሰማኛል እሱ ደሞ የተሻለ ሰው ያስፈልገዋል ተለይው ተለይው ይለኛል አይምሮዬ እሱ ደሞ ካንቺ መለየት አልችልም እወድሻለው ይለኛል ብቻ ከባድ ነው ካውንስሊንግ ብሄድ ደስ ይለኛል እኔም እራሱ ጥሩ አድርገሽ ነው ያስተማርሽው ታሪክሽን🙏

    • @mintabelanator2252
      @mintabelanator2252 Před rokem

      በሃይማኖትሽ ፅኝ: ፀልይ: ይህ ሰይጣናዊ ሃሳብ ነው:: መልካም ሰው ከሆነ እግዚአብሔር እያመገንሽ : ኑሪ:: ከልወለድሽ ውለጅ : ስትወልጅ ብዙ ቤት ውስጥ ስራ ይኖራል::

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem

      @@mintabelanator2252 እሺ እህቴ አመሰግናለዉ ሁለት ልጆች ወልጃለዉ ፈጣሪ ያዉቃል

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před rokem

      ​@@Master_ofElementstada min chigr alo isu bicha hapit binoro are teyi zim bilash imayasasibsh ayasasbish inde wondi uko new miyasitadadro wodoshi agibitosh kahona inate atijajayi taqonajitash nur lasu inzazan lijoch mani yisatilatal inazan lijoch balo hapit ayigazom wagayishin iwaq barigt sira binor ayitalam gin demo gideta ayidelam indi kasasabash iho lij alesh ayidel bedabi ankabakib irasishn tsidatishn tabik

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake Před rokem +1

    Ara yemasitawokiya mehati

  • @bintmohammed5738
    @bintmohammed5738 Před rokem

    አደኛ ነኝ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před rokem

    Sweet heart. When you very nice . They don’t like it!

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před rokem

    ከፋታሽ ሁሉ ነገርን እራስሽ ነው የምትወጭው ብር ቢናርሽ ባይኖርሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Před rokem +1

    ሁሉም ነው የባል እናትን እናቱን አይቆጣ .በምንም አትተካም እናተም ጥላቻ ያለባችሁ ይመሥለኛል መልካም ሴት ከሆንን ይሄን ያክል መጥፎ አትሆንም

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem

    እውነት ነት. እኔም እኮ የቤት ክራይ ክፍይ የምግብ. እንግዳ ስመጣ ቤት እቃ እንዳለ ሙላው ቦታም ግዛው. ግን. መጨረሻ ግን ጥሌይ ነው ይህደ እኔ ግን እሱ እንዳወጣ አልፈልግም ናበር

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s Před rokem +1

    Jesus help you

  • @yeneMB
    @yeneMB Před rokem

    Endsu keltefi yalesh konjo how he can derve. We have the same story

  • @alemgobeze
    @alemgobeze Před rokem

    Yebale zemede baynew amde

  • @tsionmekonnen3988
    @tsionmekonnen3988 Před rokem

    Please just listen when you have interview

  • @messeretassefa-buechler9476

    Wendotchu degmo tuto akomu enji yae abushiye teblew ke enat tcherk ser yemaytefu natchew. Enatesh betam tekekel natchew zemed yetcherese silu. Ye ewnet parasites natchew be huletum bekul. Wendwam setwam yeseletene meslew metayet yifelgalu. Bezih bekul yalew astesaseb le melewet yetyelele new. Yetekezabere hiwot new. 😢😢😢😢😢😢😢

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube Před rokem +1

    የኔ እህት ፈጣሪ ያጠንክርሽ እኔ በባሌ ቤተሰብ አገር ጥዬ ነው የወጣሁት ውይ አያድርስ ነው

  • @selame30
    @selame30 Před rokem +1

    Weye tedare menw yehan kedma bawke zare alkatelme nber

  • @user-vp7vg5qc7j
    @user-vp7vg5qc7j Před rokem

    Karihyad aneam yanchewa able takfey naĝe

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 Před rokem

    Bngrachinly erk madoch btam efrwalw batsebu min aynt bharry edalachew alkim gin bicha ysilt liknew kahun kahun bigaba ksugar yhan ybatsb guday btam yasfragal bewnt esum kbatu metaik ayfligim betam eyamntawnew edat edmwsin gira gbtogal

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před rokem

    ሲጀመር አንቺ why not ሶልሽን አልፈለግሽለትም ችግርሽን ሕህት ያለፍሽበትን ያክል አይተሽ እኝኝኝኝኝኝኝ አትበይ መፋታትም ትልቅ እረፍት ነው ለብቻዬ አሳድጋለሁ እንጂ ወሬ አላበዛም ሳልወደውም አላገባውም ቤተሰብ ስላልተስማማ እኔም ያን ሽሽት ምንም አላደርግም ከኛም ወዲያ አለ የሀገሬ ሰው በስንት እንጀራ እናት ስንገበገብ እንዳደኩ ብነግርሽ ምን ትይ ነበር ስለዚህም አላገባሁም ባላገባ ማን ምን ያገባዋል

  • @tigesttigest139
    @tigesttigest139 Před rokem

    Lemn endeun alukem seoche yerasacheun hiwte teteu leseoche senuru

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 Před 2 měsíci +1

    ወረኛ ነሽ 🙄የ uni ሓላፊው ዲኑ ነበር እንጅ ማናገር 😄አባትሽ ለናትሽ መጥፎ ከ ነበረ 😢😢😢ያ ዲስባ ልጅ ስለሆንሽ ha ha ha 😭😭

  • @messeretassefa-buechler9476

    Yemimarut ye adegu agerotch psychology temhert ena yesewu ye astesaseb dereja aygenagnim. Gize yifejal. Yetemarew kefel erasu be gleseb netsanet yemayamen slehone mejemerya yanen masadeg yasfelgal yimeslegnal. Antchim esum ye beteseb shanta teshekmatchihu new. Ebakatchihu wendum setum ke beteseb rekatchihu single honatchihu hiwotatchihun atatmu. Life is too short. 😂😂😂😂

    • @nuhamin
      @nuhamin Před rokem +1

      አልገባትም እንጂ የትኛዋም የአበሻ ሴት የሌላትን ኮንፊደንስ የተላበሰች ጀግና ሴት ነች ግን በአጓጉል ባህል ተተብትባ ትክክል አይደለሁም እያለች ራሷን ወደመካድ ሄደች ሳይካትሪስት ነን ባዮቹ ደግሞ ወደቁልቁለት እያንደረደሯት ነው ያሳዝናል።

  • @Jocy939
    @Jocy939 Před 10 měsíci

    You are too much for him, he doesn’t afford you because you are smart also he is so ignorant

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 Před rokem

    Min aynet sewye new bekachew? Teyakiw teyiko erasu yaweral tish. Let her talk. Were yelemede afi endaw ..kkk be mehal enda zinbi telik beleh ye sewn hasab takurtal. Teyik ena zim bal adera

  • @helinaasf730
    @helinaasf730 Před rokem

    እኔም አግቢ በሚል ጭቅጭቅ በ 25 እድሜዬ የማልወደውን ሰው አግብቼ ይሄው 2 አመት ሞላኝ እሱ ግን ጥሩ ሰው ነው ውስጤ ግን ያለው ሌላ ሰው አሁን ደግሞ ውሉጂ የሚል ጭቅጭቅ መጣ😢😢

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před rokem +1

      እረየፆፍሽው ኮመንት ህይወትሽን የሚያመሰቃቅል ነው ፎቶሽን ገጭ አድርገሽ እንደዚህ አይነት ኮመንት🤔 የሚያውቁሽ ሰዋች ለባለቤትሽ ቢያሳዬትስ ወይ ፎቶሽን አንሺው 😊

    • @anshaseide9193
      @anshaseide9193 Před 11 měsíci

      አብሺሪ😢😢ሠውያልበላውንያካል

    • @user-qu1fr7lm6l
      @user-qu1fr7lm6l Před 6 měsíci

      እና ለምን አትወልጅም ልጅ ጥሩ ነው

  • @bettydemissie5958
    @bettydemissie5958 Před rokem

    He has major lack of confidence