እውነት ሲገለጥ | "የእናቷ እና ፍቅረኛዋ ም ስ ጢ ር ..." | Ethiopian love story | Yesewalem

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 06. 2024
  • #ethiopia #audiobook #ewnet
    ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት እውነት ሲገለጥ የሚል ምርጥ የፍቅር እና የቤተሰብ ታሪክ ሲሆን የታሪኩ ጸሀፊ ደግሞ የምትወዷት ፊያሜታ አምሃ ነች። ታሪክ ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው እንድታደምጡት ጋበዝኩ።
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Komentáře • 30

  • @MariamawitDegif

    እማዳምጠው ስፈልግ አገኘሁን ላዳምጥና እኮምታለሁ❤❤❤

  • @saramulukan3801
    @saramulukan3801 Před 7 hodinami +1

    ፍቄ አንተ ብቻ ተርክ እንዴት አባትክ እንደምችል ፍቅር ነው ያስያዝከኝ በጣም ትችላለክ 😘😘😘😘

  • @saramulukan3801
    @saramulukan3801 Před 7 hodinami +1

    ፊያሜታ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ምርጥ ፅሁፍ ነው

  • @emebetwassie7111

    ገነትናአሸናፊ።ወሰለቱመሰል።ዝንብየ።ታሪኩንሳልጨርስ።ልገምት

  • @user-dy2pr8tv1d

    ድህነት በሃብት ሲደመደም ደስ ይላል ፣ ድህነት በሞት ሲደመደም ልብ ይሰብራል ። ግን ከልክ ያለፈ ሃብት ሳይሆን ተመስገን እያልን እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ቀልል ያለ ኑሮ ይስጠን ። በጣም ሃብታም ሆነን ፈጣሪን እንዳንራሳ በጣም ደሃ ሆነን ፈጣሪን እዳናማርር እግዚአብሔር የእለት ጉርስ እራሱ መጥኖ ይስጠን ። ከምሬ ነው በጣምምምም ሃብታም

  • @akberethaile9072

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @user-mt1tr1ob8e

    የ ዛሬው ደሞ ቱርክ ፊልም ነው የምመስላው 😅 ግን ይመችህ ብሮ አንተ ባትኖር የ ማዳም ቤት ሺቀላ እንዴ እንገፈዋለን ❤️😅😅

  • @user-ky4pk2do8q

    ወድሜ ድምፅህ ይማርካል

  • @asterasafayoutube2032

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው 👏👏👏👍👍👍💐💐💐

  • @Madina-lt9mx

    የእዉነት ደስ የምል አጨራረስ መጨረሻዉ በጣም ያምራል

  • @ribkaafework5656

    ፍቄ እንደሁልግዜው ምርጥ አቀራረብ

  • @ribkaafework5656

    ፊያሜታ

  • @atenafderseh4409

    እናመሰግናለን በርቱ ፍያሜታ በርች ጥሩ ፀሐፊ ነሽ

  • @yirgalemteshome9764

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @Nigst
    @Nigst  +1

    Hulem yemititerikachew tarikoch des yilalu fire alachew yastemiralu inameseginalen fike❤❤❤❤❤😊

  • @HayatBirara

    fike yaniten tireka bemesimat sirayen sayidekimegn eyeserahu newu thanks bro

  • @bethelnnakuba9169

    ❤❤❤❤❤

  • @muzitgebries6820

    ❤❤❤❤

  • @user-om3lr1pi4p

    Wow❤

  • @tewahdohaymanote7072

    ዋውውው ፍቄ እንወድሃለን ❤