Basihab 😢😢😢😢😢sew endet Ke sew tefetiro endet bezi like chekagn yihonal betam yasazinal 😢 enda metiku ayinet degi libe yalacheew sew bemerorachew tesfachin tenkara new 🙏🙏 esgabeher esu lefetarachew Hulu yemirara libe yelistan 🙏🙏🙏🙏
Oh my God it’s so sad and heartbreaking they are many bad people doing such kind of work by using child labor around the world especially in south East Asia and All African countries l was not imagining it happened in our country Ethiopia thank you so much for sharing this you are always appreciated
Child labour omg seriously omg i m sure this happens in a real life. Omg i want the police to investigate such cruelity and punish the criminals. Omg. This is serious
Egziabher La Ethiopia yidirasilat!!!
እናመሰግናለን😢😢😢❤
በሰመ አብ እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ወድሜ በጣም ጥሩ ነው ሁሌም አተ ተርትልን በተረፈ በርቱ
እህ
ወይ አገሬ የህፃናት ብዝበዛ ሲያሳዝኑ 💔💔💔💔😢😢😢😢
qexaye yelemi ide😢😢😢😢
በጣም የሚያሳዝን 😭እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት
ይህ የተለመደ ነው።
ሆዳም ሁሉ መቶ አመት ላይ ኖሩ የግፍ ግፍ ህፃናት ላይ መፈፀም በእግዚአብሔር ዘንድ እንድሚያስጠይቃቸው ባወቁ።
በጣም ይሳዝናል የልጆች ነገር ሆዴን ነው የሚሳመኝ ክፉ ለሚሰሩ ሰወች ልቦና ይስጣቸው
በሰማሁት ቁጥር ማለቅስበት ትረካ😭😭😭😭
Ekan aderesacehu sewedacehu eko nurelin 🥰😍🥰
ያሣዝናል💔💔💔
ዋው ቆንጆ ነው እናመሰግናለን❤
በጣም ያሳዝናሉ አቤት ጌታሆይ ከሰይጣን የበሰ ሰው በዚህ ምድር ሞልቷል
Ehi Tarek yewnet Tarek new kebzu amet befit new yesemahut Ena ahun betreka ssemaw betsam new des yalegni ❤❤❤❤
ትረካው አሳዛኝ ታሪክ ነወ
የልጂ ጉልበት የሚበዘብዝ ሰው የተርገመ ነው እህህህ
Min endasazenegni takalachihu kezihi behola yehager bahili libese tolo afetinuligni alilim minalbat 😢endezihi ayinet lojochi lihono yichilale yemiseeur😢😢😢
Wow detam gobez teraki neh ❤
እያሳቀ ግን የሚያሳዝን ነዉ😢😢😢😢
ዋው በጣም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ያቀረባችሁት ። ድሮ ቲኔጀር እያለሁ በጉጉት
አዳምጠው የነበረውን ትረካ ደግሜ በመስማቴ ምስጋናዬ ወሰን የለውም ።
በዚሁ ቀጥሉበት እኔም በጉጉት እከታተላችዃለሁ ።
ሱብሀነላህ በጣም ያሳዝናል
እፉፉፉፉ😢😢😢ሲያሳዝኑ በጣም ጥሩ ትረካ ነው😔😢
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው : እናመሰግናለን።🙏🙏🙏❤❤❤
😢😢ዉይይይይይይይይይይይ የሚያሳዝን ታሪክ
ዋውውውው
ሰገነቶች ምርጥ ናቹህ በተለይ መግቢያው ክላሲካል ልብን ይማርካል በርቱ
ምርጥ ትረካ 🙏 ከምርጥ አቀራረብ 🙏
እናመሠግናለን
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ በተለይ " ቢልቃጥ ቢልቃጥ " 😂😂😂
betam yemiyasazen tarik nw enamsgenalen🙏🙏🙏
እናመሰግናለን !!!
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭
በጣም ያማል
ይገርማል ያሳዝናል
OMG , I struggle to breathe from the beginning to end. Oamlake dereselachew
የሚያሳዝን ነው
Wow😢😢😢😢
በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ልብ ያሳምማል
Thanks!
Basihab 😢😢😢😢😢sew endet Ke sew tefetiro endet bezi like chekagn yihonal betam yasazinal 😢 enda metiku ayinet degi libe yalacheew sew bemerorachew tesfachin tenkara new 🙏🙏 esgabeher esu lefetarachew Hulu yemirara libe yelistan 🙏🙏🙏🙏
Oh my God it’s so sad and heartbreaking they are many bad people doing such kind of work by using child labor around the world especially in south East Asia and All African countries l was not imagining it happened in our country Ethiopia thank you so much for sharing this you are always appreciated
ከዛስ??? በጣም እሪፍ ነው? ግን እነዚህን ነፃ ያወጣው ምትኩ ነው ምነው የሌሎቹስ!! ይህ ታሪክ አላለቀም ገና
era besemame yemakune macheresha aqwretachut seyaseteja
ኡፍፍፍ😭💔
እናመሰግናለን
Like share
No words 💔
እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ! የ እሰየነሸ ልጅ ሰለ አቀራረብህ በጣም አመሰግናለሁ !
ወላሂ በጣም ያሳዝ ናል😢😢😢😢😢
በእንባ ነው የጨረስኩት
Anebabh yrbshal
😭😭😭😭😭
እና ልጆቹ የት እዴደረሱ ሳትነግረን ነው እዴ እሚያበቃው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወንድሜ አንባ አየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት መክንያቱም ያሠሪውን ታሪክ የኔም ታሪክ ሰለሆነ ነው 😭😭😭
አይዞክ የኔ ወንድም
Ena ades negn
ምን አለ ክፍል ሁለት ቢኖር ህልማቸዉ ቢፈታ💔
በጣም ጥሩ ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን ለእውነትና ለሃቀኛ መቆምን አልተለማምድንም። ለውነት ይልቅ ጊዜ ለሰጠውና ላለው እናጎበጎባለን። ለዚህም የመጣው ባለስልጣን አንደፈለገ የሚቀጠቅጠን። እውነተኛ ህዝብ ብንሆን ደርግም ሆነ ወያኔ ለአስራ ኣመታት አየጨፈጨፈን አይኖርም ነበር። እባካች ሁ እንንቃ ካለፈው እንማር። ስለ አረብ አስሪውች ጭካኔ ስንናገር ስንቱ አገራችን ሆነ በሌላ በ አገራችን ዜጋ ተጨቁኖ ይኖራል።በርታ።እናመሰግናለን።
ልብ የሚነካ ታሬክ ሀብታሞች ገንዘብ እንጅ ሰባኢውነት የላቸውም አሁን ቢሆን ስግብግቦች አይጠፋም
😭😭😭😭😭😭 min honehal i want bulilcha to get arrested and all his wealth to be distributed to the kids.
Child labour omg seriously omg i m sure this happens in a real life. Omg i want the police to investigate such cruelity and punish the criminals. Omg. This is serious
Thank u i like your treka but i dont like your Abeqahu!
qexaye yelemi ide😢😢😢😢
ሱብሀነላህ በጣም ያሳዝናል