ሽሚያ//እውነተኛ ታሪክ አስደማሚ የሆነ ትረካ/Based On A True Story

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2022
  • #ሽሚያBASED ON TRU ETHIOPIAN STORY NARRATION IIN AMHARIC SHIMIA
    ደራሲ፡- በሁሉም አለበል
    ተራኪ፡- የእሰይነሽ ልጅ
    For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button
  • Zábava

Komentáře • 46

  • @samrisam5860
    @samrisam5860 Před 2 lety +36

    ማነው እንደኔ ትረካ ሱስ የሆነበት በተለይ የእሰይነሽ ልጅ ድምፅ😍💓👌

  • @fantu67
    @fantu67 Před rokem +4

    ወይኔ ይሔ ልጅ የትረካ ሱስ አስያዝከኝ

  • @matigirma324
    @matigirma324 Před rokem +3

    አቤት ያተራረክ ስልት ይመች አቦ በናት አዲሥ አድመጭ ነኝ ለሚድያው ዋውውውውውውውው ደሥ ብሎኛል

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o Před 5 měsíci +1

    መጨረሻው ምን ይሆን አተራረክህ ቃል አይገልፀውም ድቅነው👌👌👌👌

  • @hevenbirhanu7842
    @hevenbirhanu7842 Před 4 měsíci

    ጥሩ አተራረክ በርቱ

  • @getnetboge7286
    @getnetboge7286 Před rokem +1

    ጥሩ ነው በርታ !

  • @senasunabiyot7541
    @senasunabiyot7541 Před 2 lety +2

    የሳዝናል

  • @JdjsjKdkdkd-lx1ux
    @JdjsjKdkdkd-lx1ux Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ

  • @tirhasmulugetareda8697
    @tirhasmulugetareda8697 Před 2 lety +3

    እንኻን ደና መጣህ።

  • @user-qc5nj7dq6h
    @user-qc5nj7dq6h Před 2 lety +6

    ግን ልቤን አጠልጥለህ መጨረሻዉ😭❤

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 Před 2 lety +2

      መጨረሻው እማማን አያቷን አስፈቅዶ ይዞአት ይመለሳል ትምህርት ቤት ያስገባታል። happy end 😊❤

  • @user-ty3xu6no7q
    @user-ty3xu6no7q Před rokem

    መጨረሻዋ ምን ይሆን የልጂቷ😭

  • @lidiyaabate8255
    @lidiyaabate8255 Před 2 lety +2

    እረ እኔም አለዉ የሱ ትረካ ሱስ ሆኖብኛል

  • @HuluagershTeshale-hb6gc

    አለመንኩም እንጂ አሰራሰድሰት አመት ቤት ዘግታ ነዉ እንደባርያ ጉልበቴን የበዘበዘችዉ የወሰደቺኝ ግን እንደልጄ አሰተምራታለሁ ብላነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን
    የእሴይነሽዬ ልጅ!!

  • @ahabte
    @ahabte Před 2 lety +2

    Gobez lij, kemirt demsteh ga 🤗

  • @foziyatube63
    @foziyatube63 Před 2 lety +1

    ያሣዝናል

  • @rainsoundeffect2321
    @rainsoundeffect2321 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 Před 2 lety +2

    Oh my God this is so sad what happened to this young girl thank you for sharing

  • @samrisamri3353
    @samrisamri3353 Před 2 lety +1

    በማምላክ ክራሩ ደስ ሲል

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 Před rokem

    Mr የትነበርክ just beautiful!

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před rokem

    ዋው 😢በጣም ያሳዝናል❤

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 Před 2 lety +2

    Unkan baselam metak ye senesh lij 🙏10 santib alech end awon,💕🤔 lij eyalew 2t desta kelamela gesabat neber awon uletum yelum

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 Před 2 lety +1

    Betam geram tark new enamesgnalen 🙏💕

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i Před 2 lety +2

    በረዝም.ልብወለድ.እንደምመጣልን.ምኞቴነው..በጣምእንወድሀልን..የሰይነሽልጅ

  • @egelgladiater2234
    @egelgladiater2234 Před 2 lety +3

    ሌላ ሰው : አለመኖር :2 22 : አምሳል : .... ወዘተ እጅግ እጅግ ምርጦች ለኔ ፓፓፓፓፓፓ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Před 2 lety +1

    አመሰግናለሁ !

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 Před 2 lety +1

    Well come my dear

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Před 2 lety +1

    ❤️☺️☺️☺️

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před 2 lety +2

    ጥሩ ትረካ ነው ወንድም ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያመጣቹሁት በእናት መጠራት በጣም ደስአይልም በርግጠኞነት ነው የምነግርህ እናቱን የማይወድ ነለም ምናልባትም አንተ እናትህን ከምትወዳት በላይ ግን ይሄንን አጠራር ማንም አይጠቀመውም ደስም አይልም

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety

      በጣም አስቀያሚ አካሄድ ነው

    • @hayatab5501
      @hayatab5501 Před rokem

      ምንም አይስጠላም ለምን በሷ ስም እደሚጠራ ምክንያት ይኖርዋል ለምሳሌ እኔ በእናቴ ስም ነው ምጠራው ምንም አይነት ችግር ወይም መከፋት አልገጠመኝም በተቃራኒው እጅግ በጣም ደስታ ነው የሚስማኝ

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 Před 2 lety +1

    ምንአለበት አያቷን ማግኘቷን ብንስማ! ሄድስ ትምህርቷን አስጀመራት? ቀጣይ ህወቷስ ሀላፊነቱ አያቷ ጋር መውሰድ ብቻ ነው? ሴትዮዋስ ምን ተቀጣች? እኔ ብሆን ኖሮ አሳድጋት ነበር ሴትዮዋ ካሳ መክፈል ፍርድ ማግኘት ነበረባት!!

  • @atarahashenafi7869
    @atarahashenafi7869 Před 2 lety +2

    ኧረ በፈጠራችሁ ቢያንስ አራት ነጥብ ተጠቀሙ፤ ከዓረፍተ ነገራችሁ መጨረሻ። ትውልዱ እንዲህ ቋንቋውን እንዳያውቅ መደረጉ አያሳዝንም?!

  • @ethiopia5038
    @ethiopia5038 Před 2 lety +2

    የምታቅርባቸውን ሁሉ ትረካውች እወዳቸዋለሁ ግን አብዛኛው አጫጭር ታሪክ የምታቀርበው በሰሜኑ ክልል ይለውን ታሪክ ብቻ ነው እኔ ምለው ኢትዬጵያ የሰሜኑ ክልል ብቻ ነች ከዛ ላይመጥፎ ነገሩን ነው የምትቀበው ግን ለምን?

    • @yonyyonyyony4091
      @yonyyonyyony4091 Před 2 lety +1

      ክክ የመጠርጠር መብታችን እንደተጠበቀ ሆኖ

  • @asenakumamushe3119
    @asenakumamushe3119 Před 2 měsíci +1

    የሰይነሽ ልጅ ለምን ትላለህ? በአባትህ አትጠራም? ከአዳም ያልተወለደ የሔዋን ልጅ የለም። ይሄንን አይነት አዲስ መጤ አባባል እናትን እንዳባት መጥራት አይገባም። በየትኛውም የሃይማኖት መጽሐፍም እንዲህ ያለ መጠራት የለም። አባትህን ባታውቀው አልፈርድብህም። አባትህን ብትጠላውና ስሙን ባታስጠራው ልክ አይደለም። ከንግግርህ ራሱ የሰይነሽ ልጅ አይነፋም።

  • @ethiopia5038
    @ethiopia5038 Před 2 lety +1

    አብዛኛው የኢትዮጵያፀሀፊውች ናቸው የሰሜኑን ታሪክ ብቻ የሚፅፍ ወይስ አንተ እየመረጥክ ነውየምታቀርበው ሁሉን ማለት ይቻላል ይንትን ትረካ አዳምጨዋለሁ ኤደን ካቅረበችው ውጭ ሁሉም በሰሜኑ ክልል ይለ ታሪክ ከዛላይ እውነት የማይመስል አስተካክል ከምር

    • @egelgladiater2234
      @egelgladiater2234 Před 2 lety +1

      አንተ የፃፍከው ካለ ንገረው ጀዝቡሌ